የጠፋው ደማቅ ብርሀን | የኒኮላ ቴስላ ሙሉ ታሪክ : story of Nicola Tesla
HTML-код
- Опубликовано: 28 янв 2024
- #ቴስላ #ኒኮላ #ታሪክ #Tesla #Nicola
የልፋቱን ፍሬ ሳይቀምስ ያለፈው ምሁር
Nikola Tesla was a Serbian-American inventor, electrical engineer, mechanical engineer, and futurist who is best known for his contributions to the development of alternating current (AC) electrical systems. He was born on July 10, 1856, in Smiljan, which is in modern-day Croatia. Tesla immigrated to the United States in 1884 and worked with Thomas Edison for a brief period before eventually becoming a rival.
Tesla is known for his numerous inventions and contributions to the field of electricity and magnetism. Some of his most notable inventions include the Tesla coil, which is still used in radio technology today, and his work on wireless communication and wireless power transmission. He also envisioned and worked on technologies such as wireless lighting and the development of the alternating current electrical system, which revolutionized the way electricity is distributed and used.
Despite his significant contributions to science and technology, Tesla struggled financially throughout his life and died in relative obscurity on January 7, 1943, in New York City. However, in recent years, there has been a renewed interest in his work and legacy, and he is now recognized as one of the most influential inventors and engineers in history.
የ ኒኮላስ ቴስላ ታሪክ ሙሉ ፊልም
አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዳያመልጥዎት በቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉን 👉 t.me/ketarik_mahtem
@ketarik_mahitem
🔘 ይህ ቻናል አለማችን አይታ ካሳለፈቻቸው ተቆጥረው ከማያልቁ መንፈሳዊ, አፈታሪካዊ እና እውነተኛ ታሪኮች ምርጥ ምርጡን ጥራት ባለው እና ስታንዳርዱ በጠበቀ ሁኔታ የሚቀርብበት ቦታ ነው።
እንደምትዝናኑበት እና አዲስ ነገር እንደምትጨብጡበት በማመን እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉት ታሪክ ካለ ወይም ላላችሁ ማንኛውም አስተያየት 👇 ከታች ኮመንት አድርጉ።
መልካም ቆይታ!! Наука
Thanks
thanks mussie this helps a lot 🙏
ሚስጊን ቴስላ😢😢😢
እናመስግናለን
ወንድሜ በርታ በጣም ደስ ብሎኛል 🥰🥰
በጣም ጥሩ ሥራ ነው በዚህ ቀጥል እስቲ የNEPHLIM ታሪክን ስራልን
Thanks bro betam ❤❤
Bro welcome
🙏
nice🎉🎉🎉
❤❤❤❤ወንድማችን በቀጣይ ስለ ዮቶር ስራልን
አትጥፋ Bro
ዓለም አንዳንዴ ፍትሀዊ አይደለችም😢😢
ኣይ ኣንቺ ኣለም ምን ልበልሽ
ስለ አይዛክ ኒዉተን ስራልን
ወንድሜ ስለ ገንጊስ ከሀን ልትስራልኝ ትችላለህ
ይቻላል በቅርብ እለቀዋለሁ
ምን ይህ ብቻ ኤሊየስ ያወራ ብቸኛው ሰውም ሳይሆን አይቀርም
Alem yatachew berehan
ኤለን መስክ በሱ ስራ እየከበረ ነዉ አለም ፍትሀዊ አደለችም ለበደለ የሰዉ ስራን የሰረቀ ደልቶት እየኖረ ጭቅላት ያለዉ አብዶ የሚኖርባት አለም
እውነት ነው ወንድም
በትክክል እውነት ነው
😢😊😊
Spartacus yiseralin...
አይ አንቺ ዓለም ሚለፋልሽ ሌላ እሚከብረው ሌላ
አረ ጠፋህ ወንድም አስቲ መንፈሳዊ ነገሮች ላይ ስራልን የ ፃድቁ አዮብ, ሄኖክ, አና የመሳሰሉት ስራዎችህን ሳላደንቅ አላልፍም አብሶ የ አዮብ ስራ ደጋግሜ ነው የማየው አናመሰግናለን 🙏🙏🙏በርታ
🙏🙏 አመሰግናለሁ