🛑 ብዙዎች ያላወቁት የቴዲ እና የሳያት መጣመር እና የመገናኛ የሴት ሌቦች ሚስጥር - EBSTV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2023
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 129

  • @benjatube2
    @benjatube2  8 месяцев назад +24

    አዲሱን ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉት አመሰግናለው
    ruclips.net/video/2tHH0yLguwA/видео.htmlsi=UPV-nBWcmSe44Jkw

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi 8 месяцев назад +2

      Selam Benjamin ✌️betam tefahe eko beselam new

    • @sidulile7253
      @sidulile7253 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤😂❤❤

  • @balager21
    @balager21 8 месяцев назад +17

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለመድህን አለም በሰላም አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 💚💛❤️ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ።

  • @merontesfaw2633
    @merontesfaw2633 8 месяцев назад +4

    በፍቅራ ነው እምውደው ዱባ የአስራሮ ጉዳይ ነው

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 8 месяцев назад +5

    እኔራሱ እንትን ለማለት ፈልጌ ነው እንትን ያልኩት ተሳስቼ ማለቴ ከዱባና ከጥሬስጋ ጥሬ ስጋን እመርጣለው😂😂😂😂😂😂😂 ዋው ቤንጃዬ ምርጥ ቪዲዮ❤❤❤❤❤❤

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 8 месяцев назад +3

    በሺታ ይለጥልጥህ አላለውም እንዴት አንጀቴን አራሰው የውነት የማይለቅ በሺታ ይለጥልጥህ ኧረ ሚዲያ ላይ የሚወራ እና የማይወራውን እንለይ እባካችሁ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 8 месяцев назад +4

    እውነት ለዚህ ምርጥ ቻናል አስር ሺ ላይክ ይገባዋል አረ እናበረታታው

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 8 месяцев назад +1

    የዱባን ጥቅም ብታቅ እንዲህ አትልም ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው

  • @user-bq7mx9nm8d
    @user-bq7mx9nm8d 8 месяцев назад +3

    ሳያት ከዚ ጋር እሚገርም ነው እኔም ዛሬ ነው ያየሇቸሁ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 8 месяцев назад +2

    ያዉ እኛኮ በቅጂህግጋት የተሞላች ሀገር ነው ከተወራ ይበቃል የፖስታ አድራሻ ሳይኖር በምን ቅጣቱን ማስከበር አይቻልም እንዲሁም በብቃት የህዝብ ሽንት ቤት ያስፈልገናል።።።

  • @Godblessethio
    @Godblessethio 8 месяцев назад +4

    መጀመሪያ ሽንት ቤቱ ይቅደም👍የመንገድ ላይ መፀዳጃ ቤት ይሰራ ለህዝቡ 😭😭😭

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 8 месяцев назад +2

    እኔም የትሄጄ ነው እነሳያት እንደዚህ የሆኑት ፣ ደግሞ ሁለቱንም ❤❤❤ ስወዳቸው ፣።

  • @erros1535
    @erros1535 8 месяцев назад +3

    I love your show , you bring amazing shows

  • @user-fl5qd2eg7g
    @user-fl5qd2eg7g 8 месяцев назад +3

    ከንፅህና አንፃር ጥሩ ነው ቢተገበር...እኔም ብዙ ግዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር አሁን ላይ በብዛት ከሴቶቸች ይልቅ ወንዶች ናቸው መንገድ ላይ ሲሸኑ የሚስተወዋሉተት ማለትም በቀለላሉ ማድግ ስለመሚችሉ ማለተት ነው ነገር ግን ስለተመቸቻቸው ብቻ ማድረግ አለባቸወው በብየ አላስብም እና መፀዳጃ ቤቶች በየቦታው ባይኖሩም ከተማዋን አለማቆሸሽ ይቻላል ያለማስተዋለል ጉዳይ ነው እንጂ፡፡ይህንን ስለል ግን በየመንገዱ መፀዳጃ ቤቶችአያስፈልጉም እያልኩ አይደለም፡፡

  • @meronhbtemariyam6540
    @meronhbtemariyam6540 8 месяцев назад +2

    እንደዚ አይነት ሞዛዛ ቀልዶች ፕሮግራምህን ያበላሹብሃል የወጣቶቹ

  • @user-yd6yq3ri4j
    @user-yd6yq3ri4j 8 месяцев назад +2

    ችግር ይለጥልጠው

  • @save7997
    @save7997 8 месяцев назад +2

    ቴዲዬ ያራድዬ ልጅ ከሳያት ጋር ሚገርም ጥንድ ቢያረግላቹ አሪፍ ነበር

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 8 месяцев назад +1

    የዚህን ክሊፐ እንትኑን ካወቃችሁት አላለም ቤንጃ ሃሃሃሃሃሃ እንትኑን ንገሩት😅😅😅😅

  • @zulaviews7414
    @zulaviews7414 8 месяцев назад +1

    Thanks alot binyam

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 8 месяцев назад +2

    ቤንጃዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 8 месяцев назад +2

    ቤንጃችን 18:00 ላይ አርቲስቱ ተመችተዉኛል የእዉነት ድንቅ ትምህት ነዉ የሰጡት ። ቪዲዮዎቹ አዝናንተዉኛል መልዕክቱም ደርሶኛል ። ለአዲሱ ቻናል የሚያስፈልጉ ነገሮች ካሉ ታዛዥ ነኝ ወዳጄ ልቤ ።

    • @benjatube2
      @benjatube2  8 месяцев назад +1

      አመሰግናለው ወንድሜ እገዛህማ እንደሁሌው ያስፈልገኛል ።
      የእንትኑ ነገር ያስታወሰኝ ያንተን ምክር ነው

  • @beletetube_
    @beletetube_ 8 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ብሮ

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 8 месяцев назад +1

    እኔም አብረው ክሊፕ ሰርተው እንደነበር አላቅም

  • @nigistabate6553
    @nigistabate6553 8 месяцев назад +1

    9:30 አንድ ብር ግን ሄኖክ ነዉ ምትሉ😂

  • @MuluGisme-fo3ct
    @MuluGisme-fo3ct 8 месяцев назад +2

    እንኳን ደና መጣክ❤❤❤❤❤

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q 8 месяцев назад +1

    ቤንጃ ስገባ like አድርጌ ስወጣም like አደርጋለሁ❤

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 8 месяцев назад +2

    በጣም ከመብሰሉ የተነሳ እንደ ሳሙን አይያዝም እኛ በጣም እናበስለዋለን ፣ አረቦች ኩስኩስ ሲሰሩት በጣም አያበስሉትም ይጣፍጣል ሀገሬ ያልበላሁት በስደት በልቸዋለው 😂

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 8 месяцев назад +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ቤንጃ

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 8 месяцев назад +2

    I love duba so much.

  • @zulaviews7414
    @zulaviews7414 8 месяцев назад +2

    Todays video was really funny thanks alot big man

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi 8 месяцев назад +1

    ሰላም ቤንጃ እንኳን ደህና መጣህ

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 8 месяцев назад +1

    በ 2 ቻነሎች በብዛት የታዩ ቪድዮ ሰብስበህ ነው ያመጣህ መሰለኝ , ዘገይህ

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 8 месяцев назад +2

    ቤንጃ በጣም ትመቸኛለህ ነገርግን እንትኑን እንትን ብለክ እንትን ብትለው እንትን ይል ነበር እንትን ብሎ እንትን ካላለልክ ችግር የለውው እንትን በለው

  • @farida1771
    @farida1771 8 месяцев назад +2

    ቤጃዬ እንዴት ነህ እናመሰግናለን❤❤🎉

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 8 месяцев назад +2

    ቤንጃ ወንድሜ አሚገርምህ ተከትፎ የደረቀው ዱባ ❤ቋንጣ ለምኔ ባበደቁሌት 😊

  • @selamgirma3835
    @selamgirma3835 8 месяцев назад +1

    ጠፍተህ ነበር እንኳን ደና መጣህ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 8 месяцев назад +1

    Yante arif video wey erakut wey belgena new

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 8 месяцев назад +1

    እንትን በእንግሊዘኛ ምን ነበር🤔🤔🤔🤔

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi 8 месяцев назад +2

    ሸኖ የት አለ ካልሆነ አራት ኪሎ ጥግ ጥግ እንሸናለን😂😂😂😂

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 8 месяцев назад +1

    ዛሬ በሳቅ ጠረሽከኝ😂

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 8 месяцев назад +1

    ዱባ ስሙ እራሱ ያስጠላል 😂😂😂😂

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 8 месяцев назад +1

    ሽንት ቤት ከመስራት በፊት የህዝቡን ጭንቅላት መስራት ነው ሽንት ቤት ተስርቶ አንድ ሳምንት አይቆይም ከጥቅም ውጭ ነው የሚያደርጉት እንጅ ሽንት ቤት በብዛት ተስርቶአል በተለይ ህዝብ የሚበዛበት ያውም ተንቀሳቃሽ ነው

  • @MartaRone
    @MartaRone 8 месяцев назад

    Semu rasu eko duba new menu yewdedal??

  • @foziyashifa9173
    @foziyashifa9173 8 месяцев назад

    Ene betam ewadalew

  • @nejukhalid5446
    @nejukhalid5446 8 месяцев назад

    Well come benja

  • @user-qq1jf8qk3l
    @user-qq1jf8qk3l 8 месяцев назад +1

    benja betam nw madenki berta

  • @melesebiru7996
    @melesebiru7996 8 месяцев назад

    Ayne Siyayeh- Sayat Demisse

  • @emmushet
    @emmushet 8 месяцев назад +1

    እንዲታይልህ ብለህ የምትለጥፈው ርዕስ የወረደ ነው። ካንተ አይጠበቅም....

  • @user-vm1tx2gm5m
    @user-vm1tx2gm5m 8 месяцев назад +2

    😂እንትኖቹ😂 አባትና ልጅ😂 ይመሥላሉ😂

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 8 месяцев назад

    Benjaye tenafkehal .....gen beselam new?

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 8 месяцев назад +3

    ቤጃችን ናፍቀሕናል

  • @fanos3220
    @fanos3220 8 месяцев назад +1

    አይይይ የሽንቱ ዋጋ ያንሳን

  • @user-bg3hk5ez6o
    @user-bg3hk5ez6o 8 месяцев назад +1

    ካለው ይከፍላል ከሌለው ያጠፋ ሰው በህግ ጥላ ስር ይውላል እስኪከፍል

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 8 месяцев назад +2

    I love duba ❤

  • @HabibaGurshaHiba-tt4pg
    @HabibaGurshaHiba-tt4pg 8 месяцев назад +1

    በጣም ስለሚወደድ ነው በሀይማኖት

  • @shalom744
    @shalom744 8 месяцев назад +1

    Yedirooo zefen minew benja

  • @sinodosbirhanu762
    @sinodosbirhanu762 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤selam

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 8 месяцев назад +1

    በቅጣት ሳይሆን ህብረተሰቡ ውስጥ ግንዛቤ በመፍጠር ይመስለኛል ግን መንገድ ለይ የሚታየው ቆሻሻ አወጋገዳችን በጣም ነው የሚያሳፍረው እስከ መቼ!!።

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 8 месяцев назад +1

    አዉ ላይክ ጠፍተሀል❤❤❤❤❤ ቤጃ

  • @kelemeworkbaweke1170
    @kelemeworkbaweke1170 8 месяцев назад +2

    Bnjayyyyyeeeeeee

  • @Godblessethio
    @Godblessethio 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤👍

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 8 месяцев назад

    እሺ ቤንጃዬ ሰብስክራይብ አድርገናል እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 8 месяцев назад

    ሮም እና ቶክዬን ምን አገናኘው ???ወይ አለማወቅን አለማወቅ ዝም ቢልስ ባይወራ ቢቀርስ ያሳፍራል አይ እማማ ኢትዬጲያ

  • @shalom744
    @shalom744 8 месяцев назад +1

    Kilikil new zefenu teddy and sayat

  • @Hornland
    @Hornland 8 месяцев назад +1

    ትራፊኩም እኮ ለቀልድ ነው ብር እየተቀበለ የተቀረፀው። በኃላ ብሩ እንደመተለሰለት ሹፌሩ ነግሮናል ።

  • @user-jf7eu3hm5v
    @user-jf7eu3hm5v 8 месяцев назад +1

    Tenzazah

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 8 месяцев назад

    ትክክል ነው ቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ አሸንፏል

  • @azizamohammed8914
    @azizamohammed8914 8 месяцев назад

    እኔ በጣም ነው ዱባ የምወደው

  • @user-ry7jv6ug7i
    @user-ry7jv6ug7i 7 месяцев назад

    Genet nigatu ye lijoch ena tiktokeroch mechawecha honech

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 8 месяцев назад +1

    Wuye ename doba alewdeme

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b 8 месяцев назад

    እኔም ዱባ በጣም ነው የምጠላው እናቴ ደሞ በጣም ነው የምትወደው አባቴና እኔ አንወድም

  • @user-ex6cu6sr2u
    @user-ex6cu6sr2u 8 месяцев назад

    ኧራ የእንትንዋ ፓርቲ ገደለችኝ😁😁😁

  • @liyuworklorenso
    @liyuworklorenso 8 месяцев назад

    Bezu wendoche duba wex aywedum😊😊

  • @user-mm5ut8cv7j
    @user-mm5ut8cv7j 8 месяцев назад

    Wey ene gen bafeqer keshen taderga setesara batelay adera

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 8 месяцев назад +1

    Benjaye ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ አይደል ወንድሜ

    • @user-kd9me7bs3i
      @user-kd9me7bs3i 8 месяцев назад

      የመጀመሪያዬ የሚለውን ሙዚቃ በግብዣ

    • @yoyeyemariamlij2006
      @yoyeyemariamlij2006 8 месяцев назад

      @@user-kd9me7bs3i የምወደው ሙዚቃ ነው አመሰግናለሁ

  • @_XxxcupcakexoxoX_
    @_XxxcupcakexoxoX_ 8 месяцев назад

    Abebe Bikila Rome lay new bebado igiru yerotew inkuan Ionia Alem lay yitawekal

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 8 месяцев назад +1

    አረብሀገራት የሚመቹኝ በየ ቤንዚልናደያው እና በየመስጅድበርላይ ሽንትቤቶችአሉ በተለይ ወደሩቅሀገር እሚጉዋዙ ሹፌሮች እናተጉዋዦች በየቤንዚልማደያው ሽንትቤትም መስጅድምአንድላይ በነፃአሉ

  • @fanstube3802
    @fanstube3802 8 месяцев назад +1

    Tokyo በጫማ ነው እንጂ አሸንፏል

  • @zembalchw3824
    @zembalchw3824 8 месяцев назад +1

    አቤላ አባሳደር

  • @user-xy4xc6cf7p
    @user-xy4xc6cf7p 8 месяцев назад +1

    Benja salam ye somaliwa ye gosa guday new somaliland be tefi ye metachat

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 8 месяцев назад

    Enda banjaya ymer ename alyihutem yesyaten ena teddyo 🫣

  • @user-yd6yq3ri4j
    @user-yd6yq3ri4j 8 месяцев назад +1

    ህፃኖ😂😂😂😂

  • @user-yd6yq3ri4j
    @user-yd6yq3ri4j 8 месяцев назад +1

    ሰውኮ አሾፊነው😅😅😅

  • @user-pj2me1dy1g
    @user-pj2me1dy1g 8 месяцев назад +1

    ሳያት እና ቴዲዮ ቅልቅል ነው ስሙ ዘፈኑ

  • @yolda45
    @yolda45 8 месяцев назад +1

    Benjaye duba weten aseraru yleyal A.A Kemetah egabizihalew weyne eskezare teshewediku newe yemtilew.

    • @benjatube2
      @benjatube2  8 месяцев назад

      እስቲ እናያለን

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 8 месяцев назад

    👍👍👍👍❤

  • @elleniamsalu9830
    @elleniamsalu9830 8 месяцев назад

    አሰራሩ ነው እንጂ ዱባ በጣም ይጣፍጣል

  • @keya3927
    @keya3927 8 месяцев назад

    YNNE GETER NEBERK

  • @zubest7326
    @zubest7326 8 месяцев назад

    Benjayeeeeeeeeeeeeee

  • @yohannesamene3607
    @yohannesamene3607 8 месяцев назад

    SHINTAM GEBAKOADDIS

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 8 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SelehadinFirew-ro1rr
    @SelehadinFirew-ro1rr 8 месяцев назад +1

    Bonja😅

  • @user-yd6yq3ri4j
    @user-yd6yq3ri4j 8 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂

  • @helenmekonne8618
    @helenmekonne8618 6 месяцев назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ የምት መልስ ትጠላለህ

  • @hiwot8664
    @hiwot8664 8 месяцев назад

    የማራቶኑን ቶኪዮ ያሸነፈው አበበ ቢቂላ ነው 1964 ልጁ አልተሳሳተም ግን በጫማ ነው የሮጠው ሲጨርስ እራሱ እስፖርት ሰርቷል

  • @sabamulat2268
    @sabamulat2268 8 месяцев назад

    Bruhun nega vetam ENTIN yetkemal

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 8 месяцев назад

    ቤንጃየ ተናፍቀካል

  • @user-gr1wb8ij7f
    @user-gr1wb8ij7f 8 месяцев назад

    entinam

  • @Israelxox
    @Israelxox 8 месяцев назад

    Jelee’ Fire- sera sereteh bela as a man. Nonsense! We’regena

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 8 месяцев назад

    😂😂😂😂 ቀዝቅዞሽ ነው አላለም!😅😅

  • @medinaabebej3875
    @medinaabebej3875 8 месяцев назад +1

    ዱበ ❤❤❤❤

    • @mariatartaglino109
      @mariatartaglino109 8 месяцев назад

      Yameral kongio ethopiawi newe betam newe yemakeberewe