#አባቴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1  3 года назад +346

    4 👈ቀን ሆኖታል ይህ ቪዲዮ እስካሁን ያለቀኩት
    የታፈነ ድምፅ ሳውዲ አረቢያ ይሰማ በሚል ቃል አክብሬ ነው 🙏መልካም ያባቶች ቀን

    • @alemtube3431
      @alemtube3431 3 года назад +4

      አዲስ ይቱበሮች ኑ እንደማመር

    • @zuzutube4257
      @zuzutube4257 3 года назад +5

      እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልሽ ላባትሽ ለምለምየ

    • @zuzutube4257
      @zuzutube4257 3 года назад +2

      @Fantaye Dawd እኔም ፈልጊው ነበር

    • @susukonjo6341
      @susukonjo6341 3 года назад +1

      ለሚእዬ እኔአባቴን በስደት ነው ያጣሁት ያባቶችቀንም አላከብርም አክብሬም አላቅም በኛም ይፈቀድ አመስለኝም
      ግን በውነት ድስስስአለኝ አባትሽን ሰረራይዝ በማረግሽ ግርማመጎስ ያላቸው አባት ናቸው እረጂም እዲሜ ለወሌጆቻችን ከጠናጋር በጣም ደስይላል

    • @negusafrica-o4y
      @negusafrica-o4y 3 года назад +2

      እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅልሽ

  • @ኢቱዮጲያዩቱብ
    @ኢቱዮጲያዩቱብ 3 года назад +277

    እሰኪ አባቴቹን የምትወዱ እሰኪ ልያቹ እቤቴ ኑ አበረታቱኝ ደምሩኝ አድሰ ነኝ ቅን መሆን ለራሰ ነዉ

  • @_1749
    @_1749 3 года назад +196

    አባት ያለውና ጊቢውን ያጠረ
    ዘላለም ይኖራል እንዴተከበረ።
    አባት ካለህ ኩራ፣ ዝናብ ከለ ዝራ
    ማን ነው አባቱን እንደኔ የሚወድ አሳዩኝ እስኪ 💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻💻

    • @አባቴእሩጫዬላንተነውዜዷነ
      @አባቴእሩጫዬላንተነውዜዷነ 3 года назад +3

      እኔ አለሁ በዚች ምድር ያለኝም የሚኖርልኝም ለኔ አባዬ ብርሀኔ አየሬ ሁሉ ነገሬ ነው

    • @rigbetube1077
      @rigbetube1077 3 года назад +1

      እኔ ኣለሁ በናፍቆት ዓመታትት ያስቆጠርኩት
      ዛሬ ኣመት ሞልቶልኝ ኣገርቤት እገባለሁ ብየ ሳስብ በጦርነት ቤተሰቦቼና ቅድስት ሃገሬ ኣጣሁ። እንዳው ኣብይ እሚባል የኢሳያስ ገረድ እድሜው ይጠር።

    • @ሀፊዛባባንናፍቂ
      @ሀፊዛባባንናፍቂ 3 года назад +1

      ወላሂ እኔ ውድድድድ ነው ምደርግው እናቴ በልጅነቴ ባጣትም አባቴ ግን እንደ እናት ሆኖ አሣድጎናል ረዥም እንድሜ ላባቴ

    • @የነቢወዳጅስደተኛዋራቢአ
      @የነቢወዳጅስደተኛዋራቢአ 3 года назад +1

      እኔምአባየ ያሳደገኝ እንደናትምሁኖነውያሳደገኝ አባየ ኑርልኝ ነፍአመት

    • @ሱሱሰለምቴዋ
      @ሱሱሰለምቴዋ 3 года назад +1

      እኔ አለሁልሽ አባቴ ሂወቴ

  • @bedryamame304
    @bedryamame304 3 года назад +106

    አባት መከታ ነው አላህ እድሜ ጤና ይስጥልሽ ለሁሉም አባቶች እድሜ ጤና ፍትህ ለወገኖቻችን

  • @shewit1307
    @shewit1307 3 года назад +61

    አባት ያላቹ ሺ አመት ይኑርላቹ
    አባቴ ነፍስህን ከቅዱሳን ጎን ይሁን ሁሌም አሥብሀለው😭

    • @ነኢማቱዪብኢትዮ
      @ነኢማቱዪብኢትዮ 3 года назад

      አሚንንን ያረብ ደምሪኝ እህት

    • @ሱሱቢትባባ
      @ሱሱቢትባባ 3 года назад

      አሚን

    • @ብሌንማርYouTube
      @ብሌንማርYouTube 3 года назад +1

      አሜን እኔንም 2ቱሁ አጠቻልሁእንዳቹ ንኝ ነፍስ የማር
      😭😭😭😭😭

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 года назад

      አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ

    • @ሞሚሚዲያ1
      @ሞሚሚዲያ1 3 года назад

      እንዛመድ

  • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም

    እኔስ አባቴ በልጀንቴነው ያጣሁት አባት የለኝም ግን አባትም እናትም ሁና ያሳደገችኝ ጀግና እናት አለችኝ እግዚአብሔር ምመስገን እድሜዋ ያረዝምልኝ አሜን፫

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 3 года назад +42

    ለሙ ብዙ ኮመት አልሰጥሽም
    አባትና እናሽን ያቆይልሽ
    ብዙ ደስታ ብገልፅልሽ ደስ ባለኝ
    ግን በስደተላይ ደስታ አጣን
    አትርሱን እኛም😢😢🙏🙏🙏

  • @emawayzerfuzerfu2621
    @emawayzerfuzerfu2621 3 года назад +23

    ለሚየ ኮሜንት ሠጥቸ አላቅም ዛሬ በጣም ደሥ ሥላላችሁኝ ነው ምርጥ አባት የዋህ ና ገራገር አባት አለሺ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይሥጥልሺ እህት

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +10

    ለኔ አባቴ ማለት
    እዉነት ምን እደምል አላዉቅም
    አባየ እኛን ልጆቹን ለማሳደግ ስንት እንደለፋ እንደደከመ ሌሊት ሳይቀር ስራ ዉጭ እያደርሌሊት ብርድ ሲበርደዉ ቀን ፀሀይ ሲመታዉ እረ ስንቱን አባ
    ለአባቴ በፈጣሪ እረጂም እድሜ ተመኙልኝ

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ

    🌹አባት ክብር ነው🌹
    አባት ኩራት ነው
    አባት ህይወት ነው
    አባት ማንነት ነው
    አባት መመኪያ ነው
    አባት መተኪያ የለለው ነው አባዬ ሁለየም ትናፍቀኛለህ❤አላህ የሁላችንንም ቤተሰቦች እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን በሰላም በደስታ የምንገናኝ ያድርገን💝

  • @fatumaseid7906
    @fatumaseid7906 3 года назад +61

    ክክክክክ የኔ አባት እንደት እንዳሳቁኝ ቤቱ እንዳይቃጠል ብለው ጣራ ጣራውን ሲያዩ አሳቁኝ 🤣🤣 ምርቃናቸው ደስ ሲል ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልሽ ለሙየ

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 3 года назад +3

      ሚስኪን ክክክክክክክክክክክክክክ

    • @fatumaseid7906
      @fatumaseid7906 3 года назад

      @@captain_studios ክክክክ በሳቅ

    • @fatumaseid7906
      @fatumaseid7906 3 года назад

      @@salhebsi6877 🤣

    • @ናትናኤል-አ4ቐ
      @ናትናኤል-አ4ቐ 3 года назад +1

      ክክክክ እኔ እራሱ በጣም ነው ያሳቁኝ የኔ አባት

    • @sarasara-zx3gn
      @sarasara-zx3gn 3 года назад

      ክክክክክ

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 3 года назад +2

    ኤፍሬም 😂እና ማርቆስ ካልሲ 😂😂😂ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ስርፕራይዝ የኔ አባት ውይይይ አባቴን ያየሁ መሰለኝ እግዚአብሔር ረዝም እድሜና ጤና ያድልላቹሁ ለባታቹሁ እዲሁም ለናታቹሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐ለምሊዬ ጎበዝ ነሽ በርቺ ግን ኤፌ ለኔ ለፍቅረኛህ ካልሲ ብትገዛልኝ ባንድ ቀን ነው ምፈታህ😂😂😂ማርቆስ ጥበብ ጠርታሀለች የእውነት ታምራላቹሁ

  • @ፈገግታቻናል
    @ፈገግታቻናል 3 года назад +3

    የእውነት እንባዬን አመጣቹት ቤተሰቡን እናት አባቱን ያከበረ የተከበረ ነው ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃቹ

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 3 года назад +36

    እፍፍፍፍ ያባቶች ቀን ስንት ወንዲሞቻችሀን ልጂወቻቸዉን ነዉ ያጡት በሳዉዲ እስርቤት ፍትህ😥😥😥

    • @ነኢማቱዪብኢትዮ
      @ነኢማቱዪብኢትዮ 3 года назад

      አላህ ይረዳቸው በጣም ነው የተጉዱት ደምሪኝ ነቢላ ውድ

    • @fatumatyub712
      @fatumatyub712 3 года назад

      ደመረኝ

    • @minatube7951
      @minatube7951 3 года назад

      ነቢላዬ የኔ ቅን እህት ደምሪኝ ጀማሪ ነኝ አበረታቺኝ

    • @fatumatyub712
      @fatumatyub712 3 года назад

      እሽየኔውድ@@minatube7951

  • @emusade4912
    @emusade4912 3 года назад +16

    kkkkkkkkk አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልላቹ ደግሞ ድዋው ማሻላ ነው ጀግና አባት

    • @fdshytr4709
      @fdshytr4709 3 года назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hanalancho6827
    @hanalancho6827 3 года назад +1

    ደስስ ትላላቹ መልካም ያባቶች ቀን ብያለው ውዱ አባቴ የኔ ሁሉ ነገር እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ ባብዬ❤❤👈አሁን ላይ ስደት ብሆንም ቀጣይ ያባቶች ቀን ካጠገብህ እንድሆን ፈጣሪ ይርዳኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @section2nooraa832
    @section2nooraa832 3 года назад +49

    አች ለምለም እኔ ምን ልበልሽ የቤቱ ማብራት የቤቱ ድምቀት ነሽ ብዬሽ አለሁ😍😍

    • @ነኢማቱዪብኢትዮ
      @ነኢማቱዪብኢትዮ 3 года назад

      ደምሪኝ እህት

    • @መርያምYouTube
      @መርያምYouTube 3 года назад

      @@ነኢማቱዪብኢትዮ ነይ ፍንዘመድ

    • @minatube7951
      @minatube7951 3 года назад

      በትክክል የኔ ቅን እህት ጀማሪ ነኝ ደምሪኝ

    • @minatube7951
      @minatube7951 3 года назад

      @@ነኢማቱዪብኢትዮ ውዴ እንደማመር

    • @minatube7951
      @minatube7951 3 года назад

      @@ነኢማቱዪብኢትዮ ውዴ እንደማመር

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад +1

    አባቴ ናፈቀኝ ፍቅሩን ሳልጠግብ ሞት ነጠቀኝ አባ ነፍስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልኝ አባት ያላችሁ ሺህ አሜት ፈጣሪ ያኑሪላችሁ

  • @medihabshawit7425
    @medihabshawit7425 3 года назад +17

    አባቴ ማለት ለእኔ ሂወቴ ነው በስደት ምክንያት ከላየሁት 12 አመት ሙላኝ አባቴ በልጀነት እደሜ የሰቀየሙክህ ነገር አፉ ትልኝ ይሁን አባዬ አወድህ አለው😭😭😭😭😭

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад +2

      አይዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ውዴ እንደማመር

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 3 года назад +1

      ኦረ ውድ ሀገርሽለመግባት ሞክርውድ እዱንያአትሞላምውዱ

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад

      @@hayathh1699 ውዴ እንደማመር

    • @ነኢማቱዪብኢትዮ
      @ነኢማቱዪብኢትዮ 3 года назад

      @@abametyub501 ነይ እንደማመር

    • @ነኢማቱዪብኢትዮ
      @ነኢማቱዪብኢትዮ 3 года назад

      @@hayathh1699 ነይ ደምሪኝ እህት

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 3 года назад +1

    እናት እና አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ ያረብ አላህ ይጠብቅልኝ አሲድ ምቀኛችሁን ገለል ያርግልኝ ውድ ቤቸሰቦቼ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ሰቶልኝ በሰላም ያገናኘን ያረብ

  • @AminFam-z8c
    @AminFam-z8c 3 года назад +35

    አህለን ዱቡሽዬ ደስ ስትሉእረጅም እድሜ ከጤናጋር ለወላጆቻችን የሰው ደስታ እሚያስደውተው ላይክ

  • @مريممريم-ف5ن3ت
    @مريممريم-ف5ن3ت 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እድሜ ጤና አባዬ እስታገኝህ ከስደት መለሥ 😥😥😥😥😥😥😰😰😰

  • @samera5299
    @samera5299 3 года назад +28

    ሉሙዬ ምርጥ እናት እና አባት አሉሽ ልክ እደኔ አላሀ ይጠብቅልሽ ማማዬ

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад

      ውዴ እንደማመር

    • @minatube7951
      @minatube7951 3 года назад

      በጣም ሰሙ እህቴ ደምሪኝ አበረታቺኝ የኔ ቅን ጀማሪ ነኝ

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 года назад +1

    እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ ለአባቶቻችሁ ለሁሉም እድሁም ለእናቶቻችን እኔስ አድቀን አባቴ ብየሳልጠራው ሙቶብኛል አባቴብሎ መጥራት ይናፍቀኛል ግን እድሜለናትሽ ይስጥልሽ በሉኝ እስቲ እናቴም አባቴም እሶውናት

  • @ኢትዮቲጂቲዩብ
    @ኢትዮቲጂቲዩብ 3 года назад +14

    ወይኔ ደስ ስትሉ 😭😭😭እኛንም ክስደት መልስ ለዚህ ያብቃን

  • @ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ

    እኔም አባቴን በጣም የምወደው አባ ሁሌም እወድሀለሁ

  • @godisgoodallthetime9579
    @godisgoodallthetime9579 3 года назад +19

    በጣም ወደድኩት ጥር አባት ነው ሥራ ውደዱ አለኝ እውነት ነው ሥራ ክብር ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @senabtamasa6514
      @senabtamasa6514 3 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌱🌿

  • @የስሚር
    @የስሚር 3 года назад +1

    ማአሻአላህ ስታምሩ አይለያችሁ እናትና አባትሽን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ለሁሉም እናትና አባቶች እኔ እናትም አባትም በሞት ስላጣው እንደዚህ ስብስብ ስትሉ የኔን ቤተስብ አስታወሳችሁኝ

  • @blenekebedekebede6672
    @blenekebedekebede6672 3 года назад +7

    ለሚ የእናትሸ እና የአባትሽ ዋው በጣም ደስ ይላል እረጂም አድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @dhdg6723
    @dhdg6723 3 года назад

    ኡህ የኔ አባት😭😭😭ሰርብራይዝ ያረጎችሁ አሉ😀😀😀ምርጥ አባት👍👍👍

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 3 года назад +19

    የኔ አባት ብቻውን ነው እህት ወንድም አባት እናት የለውም አልሃምዱሊላ እኛ ደርሰንለታል ግን ወንድ አንድ ብቻ ንው አላህ ይጠብቅልኝ

    • @ተምሬአሊ
      @ተምሬአሊ 3 года назад

      አላህኢዳሜይስውውዴ

    • @minatube7951
      @minatube7951 3 года назад

      አሚን ያቆይላቹ የኔ ቅን ጀማሪ ነኝ ደምሪኝ አበረታቺኝ

  • @umemran2546
    @umemran2546 3 года назад +1

    አባትሽ እና እናትሽ ያቆይልሽ አስለቀሳቹኝ እኛንም በሰላም ላገራቸን ያብቃን ሳውዲ እስር ቤት ያሉትም አላህ ፈረጁን ያምጣላቸው 😥😥😥

  • @tube3507
    @tube3507 3 года назад +12

    ማሻ አላህ አባቾቻችንን አላህ እረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን🤲🤲

  • @muntahtube422
    @muntahtube422 3 года назад

    እንዴት ብእንደምታምሩ. ለሙይ. ረጅም. እድሜና. ጤና. ለናትሽና. ላባትሽ.
    አባት. መከታ. ነው.
    እኔም ውድ. አባቴኔ. በስደት. አጥቻለው. ኡፍፍፍፍፍ. አሁን. ላይ. የስው. አባት. ሳይ. አለቅሳለው. ወላሂ. ልቤ. በሀዘን.ይነዳል
    ብቻ. ስለሁሉም. ነገር. እልህምዱሊላህ

  • @kibiryube7553
    @kibiryube7553 3 года назад +6

    በጣም ደስ ይላል በእውነት አባት መከታ እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን

  • @almaztekla2540
    @almaztekla2540 3 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ ይች ቀን ናፉቀችኝ በእውነት ዛሬስ የእውነት ቅናት ያዘኝ ሀያሉ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልላችሁ የተባረከ ፍቅር የሞላበት ፋሚሊ እዴት ደስስስስ እደምትሉ ባታረጉትም ፈገግታችሁ ብቻ አጥጋቢ ነው እውነትም እደጉ ከፍ ከፍም በሉ ያከበረ ክብራን ነው ውይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አብዝቶ አብዝቶ

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 3 года назад +6

    ማሻላህ እኛም ላገራችን አብቅቶነ አባታችን። እናናት አችነን እምንካድም ያርገን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 года назад

    በውነት መልካም አባት እናት ናቸው አመራረቃቸው የተቀደሰ ቤተሰብልጆችም የተቀደሱ ናቸው የሚሆኑ ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @shewanshbrika1992
    @shewanshbrika1992 3 года назад +3

    ዉድና የተከበራቹ ስደት ላይ የምትገኙ እንኳን የአባቶች ቀን አደረሳችሁ እንደኔ አባቱን የናፈቀዉ ማነዉ እስኪ በላይክ ግቹት

  • @ኑራቱዩብ
    @ኑራቱዩብ 3 года назад

    😢አባ እድሜና ጤና ይስጥህ እዎዳቹሁ አለሁ ሙሉ ቤተሰብ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 3 года назад +5

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጣቹ ጎበዝ በትንሹ ቤተሰብን ማስደሰት እደሚቻል ተበራኩ

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 3 года назад

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ታድለሽ እኔ እናትም አባቴም በህዮት የሉም ከስደት በቅርቡ ኢቲዮ እገባለሁ ጥርሴ ይስቃል ልቤግን ይነዳል

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 года назад

    ለሙና አባትሽ እና እናትሽ ደስ ሲሉ እርጋታቸው እራሱ እናንተ ያላቹ ነፃነት በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልሽ መልካም ያባቶች ቀን💐💐💐💐💐💗💗💗💗💗💗💗

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 года назад +11

    እረጅሜ እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ያድርልኝ ተባርኩ 🥰🥰🥰🌹🌹🌹💐💐😘😘በቅንነት ላይክ ሰበስክራብአድርጉኝ

  • @hirutethiopia377
    @hirutethiopia377 3 года назад +1

    ረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን ይስጥልን መልካም የአባቶች ቀን እግዝአብሔር ያቆይላችሁ😘😘😘❤️❤️❤️

  • @ethio1822
    @ethio1822 3 года назад +6

    ለሚዬ በጣም ደስ ይላል ረጅም አመት ለወላጆቻቹ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቹ

  • @mazaethlotube9879
    @mazaethlotube9879 3 года назад +1

    ወይ ለሙ ታድለሽ እኔም ከስደት መልስ የናፈቀኝ ይሄ ነው ሺ አመት ይኑርልሽ
    መልካም የአባቶች ቀን
    እወድሃለሁ አባየ💓

  • @bintahmed
    @bintahmed 3 года назад +24

    ፍትህ ለወገኖቸ ፍትህ ስኡድ ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቸ የአላህ የዘድሮውቀን ታለፍ የመቸውም ያልፍል በዝነትህ ድረስልን 😭

  • @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ
    @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ 2 месяца назад

    😭😭😭😭አባቴን አላቀውም😭አባት ያላቹሁ እድሜ ጤና ይስጣቸው😭🙏🙏

  • @riyandire799
    @riyandire799 3 года назад +9

    ውዶቼ እናታቹን ስወዳትኮ ምስኪን ነገርናት ሳሙልኝ በአላህ ይዤቹሀለው

    • @tybaabdullah4591
      @tybaabdullah4591 3 года назад

      👍👍👍❤️❤️❤️❤️💐💐💐👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @stube1983
    @stube1983 3 года назад

    ወይኔ የየተንቢ አባት በጣምነዉ ያሣቁኝ ወላሂ ቢቱእንዳይቃጠል ብለዉ ጣራ ጣራዉን ሢያዩ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን

  • @seadihusna
    @seadihusna 3 года назад +14

    ፈቅራቹ ሰላማቹና ደስታቹ ይጨምር በጣምነው ደስ የምትሉትማሻአላህ

  • @ትግስትአንተነህቲጂ
    @ትግስትአንተነህቲጂ 3 года назад

    አቤት ግርማ ሞገስ መልካም የአባቶች ቀን

  • @wigialshamiri8992
    @wigialshamiri8992 3 года назад +3

    በልጆች ተከበው መታደል ነው እድምያቸውን ያርዝምላቸው

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 3 года назад

    አባትየዉ ከቤቱ ጋር ነው መሰኪን በሳቅ ሞትሁ እድሜ ጤና ለአባቱቸ እኔም አባቴ እናት አባት በቃ ወዘት የለወም አሁን ግን ልጁቸ አለን ለት እኔ አባቴን በጣም ነው የምወድዉ ልዩ ነው እኔ አሁን ሰደት ነኝ ለዚህ የብቃን እጂ እኔም አከብርልት አለሁ ውድድድድድ

  • @weyni7527
    @weyni7527 3 года назад +3

    ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ለምልሙ ለሟየ❤❤❤❤❤

  • @እሙእሥማኢል-ሰ5ጸ
    @እሙእሥማኢል-ሰ5ጸ 3 года назад

    የኔቅመም ደስ እዳለኝ አባቴን እዳች በሠላም አገናኝቶን እዳረግ ጡሎት አርጊልኝ ለሚያ

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይሰጥላችሁ ደስ ስትሉ

  • @rozitube1974
    @rozitube1974 3 года назад +1

    እኔስ አባዬ ኤዶብኛል ሳልጠግበው 😓😓ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥለሽ ለሚ❤

  • @Tube-js7cz
    @Tube-js7cz 3 года назад +6

    ዋው ረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቸው በጣምነው ደሥየምትሉ ለሙዬ ቤተሠብ አረጉኝ

  • @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ

    ወላሂ ለምሉ ስወዳቹ የምር በጣም ነው ደስ ነው የምትሉኝ ጎበዞች ግን አባዬን አስቆኛል ጣራ ጣራ አላየም እዳይቃጠል ብሎ ረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጣቸው

  • @meronsanteyaw843
    @meronsanteyaw843 3 года назад +7

    አድሜ አና ጤና የስጥልሸ ግን ያተንቢ ሳቅሽ በጣም ነው የሚስቀኝ kkk

  • @mesiyabatelji5385
    @mesiyabatelji5385 3 года назад

    እድሜህ ይርዘም የኔ ጌታ የሁሉም አባቶች በደስታ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @ሳራነኝየጉራጌልጅዩትዩብ

    በናታቹ እስር ቤት ላሉት እህት ወድሞቻችን ዱአ አርጉላቸው በአላህ ስም እለምናቹዋለው ለሚሞቱትም ህፃናት እዘኑላቸው

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ይድረሥላቸው እኛሥ አቅም የለንም ያሣዝናል ብቻ ውዴ እንደማመር

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 3 года назад

    ወይኔ በሳቅ ወደቅኩ ፋዘር ኪሳቸው ውስጥ ምን እየፈለጉ ነው ክክክክ ረጂም እድሜ ለመላ ቤተሰብሽ ደስ ሲሉ

  • @yemariyemlij
    @yemariyemlij 3 года назад +7

    ደስስ ስትሉ እግዚአብሔር ነፍ ዓመት ይኑሩ ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 3 года назад +1

    አሚን እኔ አባቴ በልጂነቴ ነው ያጣሁት አላህ በጀነት ይሰብስበን ዱኒያ ውስጥ አልታጠገብንም 🥺

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 3 года назад +10

    እውነት ሳውዊ በሀበሻ ላይ እሚሰሩት ስራ ትላንት አንዱ ከጓደኛው ጋ ሁኖ ምግብ እዬበሉ ምግብ ቤት ገብተው ኢጋማ አላቸው ከዛ ሁሉ ከተሰበሰበት ሀበሻቹን መርጠው ያአስነሷቸው ያማል😥😥

    • @wudewude1621
      @wudewude1621 3 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @wudewude1621
      @wudewude1621 3 года назад

      Ehhhhhh

    • @mahataher2707
      @mahataher2707 3 года назад

      ሳውላሂሰራክብርንው

  • @fozitube4139
    @fozitube4139 3 года назад +1

    አባቴ በኖር አልኩኝ እንዲህ ሳያቹ ቀናው ለሙቲ ሰፅፍው ኮሜንቱን በእንባ እየታጠብኩ ነው አባቴ ሳላሰደሰተው ተለየኝ💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭አባት ያላቹ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላቹ እንድኔ አባታቹን ያጣቹ አላህ በጀነት ፍርዶሰ ያኑርላቹ😭😭😭😭

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 3 года назад +4

    ለሙዬዬዬዬ እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅልሽ አባት ያላቹ 😭😭😭 ታድላቹዉ ❤❤❤❤❤

  • @tube896
    @tube896 3 года назад

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ያኑርልን እልፍ አእላፍ ዘመናት ያኑርልን

  • @haymitube
    @haymitube 3 года назад +4

    እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ለምዬ😍

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 3 года назад

    እውነትነው ስራያልነቀ ሀብታምነውሁሌም አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @kidu715
    @kidu715 3 года назад +10

    ኡፍ ስታምሩ😍

  • @fgryfgry3882
    @fgryfgry3882 3 года назад

    የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እስከ ቤተሰብሽ ሁሌም እደዚህ ደስተኛ ሁኑ ያአባት ምርቃን እና የእናት ምርቃን በጣም ደስስስስ ይላን ደስስስስ ስትሉ ዋዉዉዉዉዉዉ

  • @zed8341
    @zed8341 3 года назад +8

    እርጥብ ከደረቁ አብሮ እየነደደ:
    ጠካራው ከሠነፍ እኩል ተዋረደ።😔
    ያረቢ ንጹሀኖችን ከፈተና አውጣን
    ፍትህ አሁንም ፍትህ አይቋረጥብን በርቱልን👍
    ቁርአን ለመቅራት ፍላጎቱ ኑሯችሁ ከበደን ለምትሉ እያንዳንዷ ቃላት በመተንተን ,ፕሮፋይሌን በመጫን ቁርአንን በቀላሉ አብረን እናኽትም

  • @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
    @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ 3 года назад +2

    በፈጣሪ ስም ስታስቀኑ የኔ አባት እረጅም እዴሜ ከጤና ጋር ይስጠወት

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 3 года назад +3

    እንኳን አደረሠህ አባየ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳውድ ለምንኖረው ዜጎች ለእስረኛች 😭😭😭👌

  • @werikneshTube
    @werikneshTube 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሰቦችሽ ጤናና ዕድሜ አብዝቶ ይስጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @ebtsamsetotaw7218
    @ebtsamsetotaw7218 3 года назад +7

    ለምለም ከእናትሺ ምረቃን በጣም ከልቤ ጠልቆ የሚገባ አንድ መረቃን ሰማሁ እወነት ነው የወደደ አይክዳ እውነት ነው

  • @rukiyaahmed2329
    @rukiyaahmed2329 3 года назад

    ማሻአላህ ለሙ አላህ ይጠብቅልሽ ቤተሠቦችሽ ብቻ ሙሉቤተሠብሽ ፍቅር ናቹ አይለያቹ ፋዘርም ለአባቶች ቀን እኳን አደረሳቹ

  • @azizatube8011
    @azizatube8011 3 года назад +3

    የተንቢ ውዴ እረጂም እድሜ ይስጥልን
    አሚን አሚን አሚን🙏

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 3 года назад

    ማሻ አላ ለነ እኔም አባቴን እወዳለሁ እድሜና ገና ይስጣቺሁ

  • @slmena9603
    @slmena9603 3 года назад +6

    የራስሽ ፀጉር ይሻልሻ አውልው ወይጉን መቼም አታርጊው አስፈላጊ አደለም።

  • @yostinaalemu5959
    @yostinaalemu5959 3 года назад

    የእኔ እህት በጣም ጎበዝነሽ እኔ እናት አባቴ ጋር ከተለሁ 7 አመቴ ነው እና ላገኛቸው በጣም እፈልጋለሁ። ፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ

  • @seadamehommed8423
    @seadamehommed8423 3 года назад

    እረጅም እርሜና ጤና ይስጥላችሁ እኔ ኮመት መፅፍ አልወድም ግን በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ወንድሞችሽ ደስ ይላሉ አባትሽ ለሁላችሁም እርሜና ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ እኔ ያአባትነት የእህትና የወድምነትን ፍቅር አላቅም ለሱ አልታደልኩም በጣም ታምራላችሁ

  • @zainabyma5646
    @zainabyma5646 3 года назад +1

    አሜንአሜን

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 3 года назад +1

    ለምዬ መልካም ሰውነሽ ውድ ቤተሰቦችሽ ረጅምእድሜ ከሙሉ ጤና ይስጣቹ 🌹🌹

  • @lulubintaragaw8413
    @lulubintaragaw8413 3 года назад

    የኔም አባት ከሰማይ በታች ያላችሁኝ ልጆቸ ናችሁ ይላል እናት አባት እህት ወንድም ምንም የለው በልጆቹ አይምጡበት ያለነው የልጆቹ እናት ኡሚ እና ልጆቹ ነን የኔ ፍቅር አባት ለሱ ባለኝ ፍቅር አብዛሀኛወቹ ይገረማሉ ከራሴ በላይ እወደዋለሁ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 года назад

    ታድላችው እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልሸ ምረጥ ቤተሰብ

  • @burtekandemeke802
    @burtekandemeke802 3 года назад

    ድቡሽዬ ለአባትሽ እረጅም እድሜ ተመኜሁ እኔየአባቶችንም ቀን የእናቶችንምቀን ለእናቴነው የማከብረው አባትም አናትም እናቴናት አባቴ አለ ግን አላቀውም ለማንኛውም አባት ያላችሁ መልካም የአባቶች ቀን ተመኜው

  • @mekdiethiopiawit9864
    @mekdiethiopiawit9864 3 года назад

    የእኔ አባት ልዩ ነው ውሎውን በጋ ሲሆን በፅሃይ ተቃጥሎ ክረምት ሲሆን በዝናብ በጭቃ ተገላቱ ማታ ስገባ ልጀ በላሽ ሆድሽ ሞላ በይ ነይ እኔ ጋ አስተካክይ ነይ ይለኝ እና ሳይጎርስ ቀድሞ ለኔ አብልት እርፍ ሳይል እግሬን አጥቡ ያሳደገኝ በጣም ናፍቆኛል ዶሮ ልጅ እያለሁ እቤት ከለለ መግባት አልወድም ነበር ቤቱ ይቀዘቅዛል ይጨቀኝ ነበር እንድህ ተለይቸህ እኖራለሁ ብየ አስቤ አላቅም ግን አሁን ከተለየውህ 8ት አመት ሞላኝ በጣም ናፍቀህኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እና ካጠገብህ ሁኘ እንደዱረው ከጉያህ ግብቸ ናፍቂቲን እማዋጣ ያርገኝ በዙ ነው ያንተ ነገር ብቻ እግዚአብሔር ያገናኘን በጣም ናፍቀህኛል 😢😢😢የእውነት የእኔ አባት ልዩ ነው ለቀጣይ አመት ገብቸ ያባቶች ቀን እንደማበክልህ ተስፋ አለኝ እንኳን አደረሰህ የእኔ ውድ አባት እወድሀለሁ ኑርልኝ 😘❤

  • @የበረሃዋእርግብ-ተ7ጘ
    @የበረሃዋእርግብ-ተ7ጘ 3 года назад

    ምርጥ ቤተሰብ ረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን እኔ የአባቶች ቀን አላከብርም እንደዚህ ሰብሰብ ብላችሁ ሳያችሁ ደስ ብሎኝ ነው

  • @almasshama689
    @almasshama689 3 года назад +1

    ክብር፡ለአባትች

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 года назад +1

    You don't know how Mach WE love you 💚💛❤️💕🥰🤜🏾🤛🏾💕

  • @ShukriahShukriah-oz2ii
    @ShukriahShukriah-oz2ii Месяц назад

    የኔአባት ❤❤አላህእረዥምእድሜከነይስጣቹ

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባትሽ ለእናትሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @MaryMary-sl6kk
    @MaryMary-sl6kk 3 года назад +1

    የኔ አባት ደስ ሲሉ ሺ አመት ያኑሪልሽ የተንቢ 🙏❤ አንቺ ግን በጣም ነው ያሳቅሽኝ ኬሳቸውን ቼኬ ሲያደሪጉት 😂😂

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 3 года назад

    አባቴ ረጂም እድሜ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад

    ለሙየ እድሜናጤና"ለአባታችናእናታችን"ይኑርልሽ"ማሻአሏህብያለሁ ዋውውውው♥♥♥♥♥