Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሚገርም የክርስትና ህይወት የታየበት ዘመን
ታዴ በመዝሙሮችህ አለመነካት አይቻልም ❤❤❤ we love you በጌታ ጊዜ በዘለአለም ውስጥ እንገናኛለን
በህይወት ኖሮ ብዙ በዘመረልን እላለሁ ፣ እስካሁን እንድሱ ያለ ድምዕ ያለው ዘማሪ አላየሁም የተለየ ስው።
True
ማረፉን አልሰማሁም ነበር ፣ ለምን ጠፋ እያልኩ ነበር። መች ነው ያረፈው? ታሞ ነበር? ነብሱ በሰላም ትረፍ
I think 1989
እንደሱ አይነት ፀጋ የበዛለት ዘማሪ ጥቂት ነው! እኔም ቢኖር ብዬ ብዙ እመኛለሁ ግን ጌታ የወደደውን አደረገ።
It is true
2016 እየተባረኩበት ነው
Me too
ስለ ታደሰ እሸቴ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
Yehen yemesele yetebarek mezmur selelekekachhuln tebareku🙏🙏
ውይ ታዴ ይሄ ድምጽ እንዴት እንደናፈቀኝ ውድድ ነው የማረግህ
Thanks for sharing. I am too happy to see visual of Tade today
አቤት ያንተ ምሕረት አቤት ፡ ያንተ ፡ ምሕረት ፡ አቤት ፡ ያንተ ፡ ይቅርታ ኢየሱስ ፡ የኔ ጌታ ፡ አቤት ፡ ያንተ ፡ ይቅርታ አቤት ፡ አደራረግህ ፡ አቤት ፡ ያንተ ፡ ይቅርታ ኢየሱስ ፡ የኔ ጌታ ፡ አቤት ፡ ያንተ ፡ ይቅርታ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ አንተው ፡ ተመስገን ከሸለቆ ፡ ወጣሁ ፡ አበስክ ፡ እንባዬን ርህራሄህ፡ ብዙ ፡ ምህረትህ ፡ ዘላዓለም የእስራኤል ፡ አምላክ ፡ (እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም(2x)በምጎዳኝ ፡ ሁሉ ፡ ተንከባክበሄኛል በዘላለም ፡ ፍቅርህ ፡ ተሸክመሄኛል ከዚህ ፡ የበለጠ፡ምን ፡ ያስፈልገኛል ልጅህ ፡ ተብያለሁ ፡ (አንተ ፡ አክብረሄኛል(2x)በዙሪያዬ ፡ ካሉት ፡ ባሳረፍከኝ ፡ ግዜ ችግር ፡ እና ፡ ሐዘን ፡ ርሀብ ፡ ትካዜ???! ለቅሶ ፡ እና ፡ ማማረር ፡ አሁን ፡ ወደየት፡ ናቸው? የቆዘመ ፡ ልብን ፡ ዝማሬን ፡ ሞላሄው በልዑል ፡ መጠግያ ፡ የምኖር ፡ ጥገኛ አይወድቅም ፡ አይጣልም ፡ አይቀርም ፡ መናኛ መሸሸግያዬ ፡ ነው ፡ በርሱ ፡ እታመናለሁ ከአዳኞች ፡ ወጥመድ ፡ (በርግጥ ፡ እድናለሁ (2x)
Yyyy
Yegeta sewu: be gize hedebin ! Tadisha dink zemari! God bless you for uploading!!!!!!
Praise God for his amazing grace...Geta yibarkh betam des yemil video nw.
እነ ንዋየ አፍቃሪ ተሻገርኩኝ /አሻገረኝ ምድር እና ሞላዋን ከነውረሳቸው በፊት የተሰራ ድንቅ መዝሙር!
ለመጀመሪያ ግዜ በጣም የምወደው ዘማሪን የታደሰ እሽቴን መልክ ስላሳያችሁኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በዝማሬው እጅግ እባረካለሁ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬዎቹን ትቶልን ሄዷል እውነት እንደርሱ ያለ የምወደው ዘማሪ የለኝም አንድ ቀን ባባታችን ቤት ወንድሜን እንደማየው እምናለሁ 🙏🏽 ተባረኩልኝ አመሰግናለሁ🥰
Yedro mezmur seema lebe meses yelal yehedal wede semay lemin yedro mezmur eyademetkugn seladekugn begeta bet😢😢😢😢
Abate tebarek min lebel egzabeher amlak zemenehin hulu yebark ende endaglegleken esu kerbo yerdah !!!!!!!!!!!!!!!
Betam nw miwedew.
GBU to sharing
Thank you for sharing!!
Amen! Amen! I have been waiting for this second video. Thank you for sharing! Please share if there is more videos. God bless you!
Ok and I will
ruclips.net/video/qA_ogTysDDo/видео.html
Golden voice ❤️
Leyu new zemareh Geta biwdeh new begez ywsdeh beye demedemku enji atetgbem
Amen 🙏 🙏
tade enwedhalen
Be Mezmure/Muslika...mekozeme christena new? 😂😂😂.
የሚገርም የክርስትና ህይወት የታየበት ዘመን
ታዴ በመዝሙሮችህ አለመነካት አይቻልም ❤❤❤ we love you በጌታ ጊዜ በዘለአለም ውስጥ እንገናኛለን
በህይወት ኖሮ ብዙ በዘመረልን እላለሁ ፣ እስካሁን እንድሱ ያለ ድምዕ ያለው ዘማሪ አላየሁም የተለየ ስው።
True
ማረፉን አልሰማሁም ነበር ፣ ለምን ጠፋ እያልኩ ነበር። መች ነው ያረፈው? ታሞ ነበር? ነብሱ በሰላም ትረፍ
I think 1989
እንደሱ አይነት ፀጋ የበዛለት ዘማሪ ጥቂት ነው! እኔም ቢኖር ብዬ ብዙ እመኛለሁ ግን ጌታ የወደደውን አደረገ።
It is true
2016 እየተባረኩበት ነው
Me too
ስለ ታደሰ እሸቴ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
Yehen yemesele yetebarek mezmur selelekekachhuln tebareku🙏🙏
ውይ ታዴ ይሄ ድምጽ እንዴት እንደናፈቀኝ ውድድ ነው የማረግህ
Thanks for sharing. I am too happy to see visual of Tade today
አቤት ያንተ ምሕረት
አቤት ፡ ያንተ ፡ ምሕረት ፡ አቤት ፡ ያንተ ፡ ይቅርታ
ኢየሱስ ፡ የኔ ጌታ ፡ አቤት ፡ ያንተ ፡ ይቅርታ
አቤት ፡ አደራረግህ ፡ አቤት ፡ ያንተ ፡ ይቅርታ
ኢየሱስ ፡ የኔ ጌታ ፡ አቤት ፡ ያንተ ፡ ይቅርታ
ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ አንተው ፡ ተመስገን
ከሸለቆ ፡ ወጣሁ ፡ አበስክ ፡ እንባዬን
ርህራሄህ፡ ብዙ ፡ ምህረትህ ፡ ዘላዓለም
የእስራኤል ፡ አምላክ ፡ (እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም(2x)
በምጎዳኝ ፡ ሁሉ ፡ ተንከባክበሄኛል
በዘላለም ፡ ፍቅርህ ፡ ተሸክመሄኛል
ከዚህ ፡ የበለጠ፡ምን ፡ ያስፈልገኛል
ልጅህ ፡ ተብያለሁ ፡ (አንተ ፡ አክብረሄኛል(2x)
በዙሪያዬ ፡ ካሉት ፡ ባሳረፍከኝ ፡ ግዜ
ችግር ፡ እና ፡ ሐዘን ፡ ርሀብ ፡ ትካዜ???!
ለቅሶ ፡ እና ፡ ማማረር ፡ አሁን ፡ ወደየት፡ ናቸው?
የቆዘመ ፡ ልብን ፡ ዝማሬን ፡ ሞላሄው
በልዑል ፡ መጠግያ ፡ የምኖር ፡ ጥገኛ
አይወድቅም ፡ አይጣልም ፡ አይቀርም ፡ መናኛ
መሸሸግያዬ ፡ ነው ፡ በርሱ ፡ እታመናለሁ
ከአዳኞች ፡ ወጥመድ ፡ (በርግጥ ፡ እድናለሁ (2x)