Ethiopia: ሰራዊት ፍቅሬ ለሀዋሪያው ያልተጠበቀ ምላሽ ሰጠ "ከፕሮፖዛሉ ጋር ያለኝ ግንኙነት..."| Serawit Fikre | Yididiya Paulos

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 952

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 4 года назад +52

    ያያል እግዚአብሔር ያያል

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 4 года назад +82

    ሠራዊት የሰረቅህ ይመስለኛል ባትሠርቅ ኖሮ ወደ ክስ ትሄድ ነበር

    • @tenatena7698
      @tenatena7698 4 года назад +1

      Israel Caleb ግንሰራዊት ፍቅሬ በግለስብ በመጥፎ ነገር በብዛት ይነሳል

    • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
      @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ 4 года назад +4

      በአሁን ሰሀት ክስ ምንምዋጋየለውም
      ክስ ከፈጣሪ ዘንድ ይገኛል፡

    • @alamigirma7170
      @alamigirma7170 4 года назад

      Yes ine bihoni irasu ihedalo gudi yiwoxali

    • @danielabebegirma5443
      @danielabebegirma5443 4 года назад +2

      እኔም እንደዛ ነው እማስበው ስለሰረቀ ነው ሚስኪን ለመሆን የሞከረው ክክክክክ

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq 4 года назад +1

      Kkkkkkl ልውምን ዶ/ር ኣብይ አይከስም ታድያ?

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ሁለቱን ሰዎች ከቻላቹ ማገናኘት ነዉ እንጅ ሰራዊት ልያምንልሽ ፈለክሽ

  • @fikirteasfaw513
    @fikirteasfaw513 4 года назад +22

    አትፍረድ ይፈረድብካል እውነቱ ያለው እግዚአብሔር ጋር ብቻ ነው

  • @azidireart
    @azidireart 4 года назад +48

    እመኑኝ እኔ ጴንጤ አይደለሁም ግን በቅርብ የማውቀው ሚስጢር ስላለ ነው ትክክል ነው ሰራዊት በማጭበርበሩም ተወና የተዋጣለት አክተር ነው

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 4 года назад

      Azeb Gorgesse ትክክል

    • @seblegetachew983
      @seblegetachew983 4 года назад +1

      i feel too,cose he was a bit confused and loose confidence eye glass ,piking pen and ...

    • @birkedaba8124
      @birkedaba8124 4 года назад

      እና እነሱ ትክክል ነው እያልሽ ነው?

    • @seblegetachew983
      @seblegetachew983 4 года назад

      @@birkedaba8124 noo, seraweti iyachiberebere new,he is artist.so the same thing drama iyesera new...in general he is i think achiberibari.

    • @teklayweldegebriel2721
      @teklayweldegebriel2721 4 года назад

      tish werie denkoro...yeprotestant delala

  • @ameeraameera9089
    @ameeraameera9089 4 года назад +78

    እናተ እሰኪ ፍረዱ ሌባ ሌባ ነኘ ብሎ ያውቃል

    • @እመቤትፀደቀ
      @እመቤትፀደቀ 4 года назад +2

      Enate new

    • @እመቤትፀደቀ
      @እመቤትፀደቀ 4 года назад +3

      Ayawkeme gin weshatune enda hone ke angagarume yasetwkale eha weshtame arteste new

    • @danielabebegirma5443
      @danielabebegirma5443 4 года назад +1

      ይሄ እኮ የወያኔ አሽከር ነው ሌባም ነው እናም ሰዎቹ እውነታቸውን ነው ከአነጋገሩ እኮ ያስታውቃል በጣም ደንግጧል ክክክክክክ ትክክለኛ ከሆነ እምናምነው በስም አጥፊነት ከከሰሰ በሁዋላ ነው

    • @lifespirit4426
      @lifespirit4426 4 года назад +2

      Ameera Ameera ሌባው እኮ ነብይ ነይ ባዩ ይዲዲያ ነው። አጭበርባሪ ወንበዴ ነው።

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 4 года назад

      Ameera Ameera ትክክል ይህ ሌባ የወያኔ አአቅላቅ

  • @tizitanigussie6176
    @tizitanigussie6176 4 года назад +28

    ሰራዊት ተው አትዋሽ! ሰውን ብትዋሽ እግዚአብሔርን መዋሸት አትችልም።

  • @melenabakalu7444
    @melenabakalu7444 4 года назад +29

    እስኪ እናንተ ጋዜጠኞች እውነቱን ለማወቅ ከፈለጋችሁ ዋናውን ባለቤት አቅርቡልን።

    • @mistereseife6264
      @mistereseife6264 4 года назад

      Thank you

    • @Yo-ll1ek
      @Yo-ll1ek 4 года назад

      ሊባ ነው ሰራዊት ሰይጣን ነህ ስታወራ በጣም ትዋሻለክ ፕሮፖዛሉ ኣንተ አንዳየከው ፓሰተሮ አንዲት ሊያቅ ይሽላልል ጋዜጠኛዋ ደሞ ያንተቢጠ ናት ብሱ ዙርያ ብዙ ኣላዋራቹም።

    • @godisgood9376
      @godisgood9376 4 года назад

      ruclips.net/video/C075ayIcvoo/видео.html

    • @godisgood9376
      @godisgood9376 4 года назад

      ፕሮፖዛል የተሰረቀበት ሰውዬ ቃለመጠይቅ ነው እዩት ከሰራዊት ፍቅሬ ጋር እንዳወራና እንዳሳየው ይናገራል ሰራዊት ደግሞ በጭራሽ እኔ አላቀውም ይላል ምን አይነት ድፍረት ነው ግን እግዚአብሔር አይዋሽም

    • @firehiwetseyfu7262
      @firehiwetseyfu7262 4 года назад

      አቦ ሰራዊት ተመቸህኝ አገላለጽህ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 4 года назад +21

    ይህ ሀይማኖት አለቅጥ መስመር እየጣሰ የእግዚአብሔርን ማዳን ወደ ተራ አሉባልታ እየቀየሩ እጅግ በጣም ያሳዝናል የመደሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስም እደዚህ መቀለጃ መሆኑ እጅግ እጅግ ያሳዝናል ብሎም ያስቆጫል!

    • @Zeeee2007
      @Zeeee2007 4 года назад

      እውነት ነው። እግዚአብሔር ይስጥሽ 🙏

    • @tr7094
      @tr7094 4 года назад +1

      @መደምደሚያ በቀለ
      ትክክል ግን ይህ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ጭምር ነው
      የድንግል ማርያም ልጅ ሎቱ ስብሀት እየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባው:: እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው...

    • @helebohafebo4429
      @helebohafebo4429 4 года назад

      ሰው ከክፉ ስረ ንህሰ ግባ ና ተማለስ ማለት ነው ወይም ታሸፈፍኖ ሰኦል መውረድ ይሸለል

  • @elsaderese2464
    @elsaderese2464 4 года назад +44

    አንተ ንፁ ከሆንክ ፖስተሩን ለፍርድ አቅርብ እውነት ታውጣክ ካልሆነ ሌባው አንተ ነክ

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 4 года назад +2

      Elsa Derese ሌባ ነው

    • @nigussieta1847
      @nigussieta1847 4 года назад +1

      ዉሃ ካነሳ እኮ ብሏል እስቲ ዉሃ እስኪያነሳ እንጠብቅ ምነዉ ባንቸኩል ለምንስ ስድብ አስፈለገ ገና ሶስተኛ ቀኑ እኮ ነዉ

    • @mollymolly6934
      @mollymolly6934 4 года назад

      ዶክተር አብይ ሌባ ነዉ ብላለ ክክክክክክ

    • @AvoidHellGetJesus
      @AvoidHellGetJesus 4 года назад

      @@senayetwondemu Pasteru neew minaak? kkkkk. Bemaan neew minaakew kkkkkk. Wey suuk tiuum ale(wey Zim maalet taafach) alle Ertrawiw.

  • @መቅደስዳንኤልመቅድ
    @መቅደስዳንኤልመቅድ 4 года назад +70

    ስለዝህ ማን ውሸታም እንደሆነ ሰውዬውም ይቅረብና እውነቱን እንወቀው

    • @ramidani2747
      @ramidani2747 4 года назад +1

      Yekirbeln

    • @ruth2649
      @ruth2649 4 года назад

      God grace yetebale youtube channel lay ye proposal balebet milash setual

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 4 года назад

      Serawit 👹new lebaw👅 tolo neseha yegeba🤔🤔

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe 4 года назад

      @@romangebru5846 እናንት አጨብጫቢዎች እናንተና ያ አጭበርባሪ ነብያቹ ጌታ ከምደርገፅ ያጥፋቹ እምነቱን በናንተ እየተብጠለጠለ ያለው ያሳዝናል ጌታ ይገስፃቹ ቱ👎👈

    • @መቅደስዳንኤልመቅድ
      @መቅደስዳንኤልመቅድ 4 года назад

      @Yitbarek Tila አብይ ከሀድ አይደለም ዝምብለክ አትዘባርቅ

  • @saraesmael2997
    @saraesmael2997 4 года назад +2

    እስልምናን ሃይማኖት መከተሌ ፈጣራን አመሰገንኩት

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 4 года назад +26

    ሰርቄአለሁ እንዲል ነው ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @ያዳህመዳኔ
    @ያዳህመዳኔ 4 года назад +14

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው የተደበቀን ያወጣል ክብሩን ይዉሰድ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 4 года назад +7

    ቆይ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ይህንን ጉዳይ ያጋለጠው።
    እሱ በሚዲያ አዎ ትክክል ነው የሚል መልስ አትጠብቁም
    ያስቃል።
    እግዚ ሲያጋልጥህ ያስቃል
    መልሱን በአደባባይ እንጠብቃለን
    ትያትር ነው እንግዲህ ትያትሩን ድራማውን
    ትጠብቅ
    በቅርቡ አብረነው እንጠብቅ

    • @paulostilahun1455
      @paulostilahun1455 4 года назад

      የሴጣን መንፈስ ነዉ ይሄ ሌባ ነብይ በሰራዊት ሊነግድ ነዉ

    • @nesrmengstab672
      @nesrmengstab672 4 года назад

      @@paulostilahun1455 ፖል በጣም ተሳስተሃል ነብዩ ከነዚህ ሰዎች ምንም የሚጠቀመው ነገር የለም
      ሰው ምን ያህል በክፋት እንደተሞላና ተንኮለኛ እንደሆነ ነው የምታየው።
      ባለቤቱ እጅ ኦርጂናሉ ካለ የተሰራው ፓርክ ንድፉ ከየት መጣ ትላለህ ?

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 4 года назад +12

    ኣንሰማህም ሰራዊት ፍቅሬ፥በጣም ታሳፍራላችሁ ሁላችሁም ፥ሚስጥራትን የሚገላልጥ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ፣ሚስቱ እኮ እውነት ነው እያለች ፦እየመሰከረች ነው ፥ጌታ ይቅር ይበልህ፦ልብህ ያውቀዋል ኣትዋሽ

    • @redimenen5625
      @redimenen5625 4 года назад

      ምናባሽ አወቅሽ ሚስቱ ላለማወሸቷ ምድረ ድንጋይ ራስ በሃሰተኛ ነብያት ተሰባስበሽ ገንዘብሽን መበላትሽ ሳይቀር ሌላ ነገር ትቀላምዳላቹህ ምድረ ኮተታም

    • @asnakechzewge9071
      @asnakechzewge9071 4 года назад

      @@redimenen5625 ያለሽበት ሃይማኖት ከስድብ የሚፈቅድ ሰለሆነ ወደ እግዚአብሔር የሚያደርስ እንዳልሆነ እወቂ እህቴ፦ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ ብታነቢ ስነስርዓት ትማሪያለሽ እንዲሁም እግዚአብሔርንም ታውቂዋለሽ
      ህይወትም መንገድም ኢየሱስ ነው ተባረኪ
      እኔ ውስጥ እንግዲህ ያለው ይህ ቃል ነው እንጂ ስድብ ስለሌለ ልመልስልሽ ኣልችልም

  • @ephraimirana8535
    @ephraimirana8535 4 года назад +15

    እናመሰግናለን የኛ ቲዩብ። ግን አሁንም ግልፅ አይደለም። ሰራዊት እውነቱን ከሆነ ነብይ ይዲዲያ ን በህግ መጠየቅ አለበት።

  • @zinashgadisa520
    @zinashgadisa520 4 года назад +12

    የኛ ቲቪ የገላገለህ መስሎሃል ገና አሽተው እውነቱን የሚያወጡ ሚዲያዎችን እንጠብቃለን

    • @goldlove7267
      @goldlove7267 4 года назад +1

      Zinash Gadisa አፉላይ ውሸቱ ያስታውቃልልል እውነቱ መውጣቱ አይቀርምም

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 4 года назад

      Yasetawekal👹👅🤣

    • @hallelujah495
      @hallelujah495 4 года назад

      Ke gazetegnae Beti gara entebikewalen 😅😅

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 4 года назад +38

    እንዴ ሁለቱም ቢጠየቁ ይሻላል ሰራዊት ፍቅሬ አድሬጋለሁኝ ሊል ፍለግሽ ነበር

    • @barkotbebete9744
      @barkotbebete9744 4 года назад

      🤣

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 4 года назад +3

      ዞሮ ዞሮ እውነቱ መውጣቱ ለማይቀር ሰውን ውሸት ላይ ባንመድበው መልካም ነው::
      ለዚህ ጉዳይ እኮ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይን ነው ያዋረደው::
      "ነብይ" ነን የሚሉ ሰዎች ዝናን ለማግኘት ግልፅ የሆነ አሳፋሪ ነገር እንደሚያደርጉ በየቀኑ የሚናገሩት ነገር ለማንም ኢትዮጵያዊ የተደበቀ ነገር አይደለም::

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 4 года назад

      Almaz Ayalew ትክክል ይህ ሌባ ከወይኔ ግር ስሰርቅ አልነበር?

    • @donead7235
      @donead7235 4 года назад

      Acheberebari pente

    • @paulostilahun1455
      @paulostilahun1455 4 года назад

      የሴጣን መንፈስ ነዉ ሌባ ነብይ በሰራዊት ሊነግድ ነዉ እንኳን ከጴንጤ እምነት ወጣዉ

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 4 года назад +2

    የኛ ቱብ ያደረጋችሁት ቃለ ምልልስ በጣም ጥሩ ነው ግ ን በዚህ ማቆም የለባችሁም ፕሮጀክቱ የኛ ነው ያሉት ሰዎች ድረስ የግድ መሄድ እና ማናገር አለባችሁ እውነቱም መውጣት አለበት

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 4 года назад +8

    It could be right.
    Or wrong.
    .Until investigated.
    Let's be patience.

  • @አልምእናትዝታዩቱብ1
    @አልምእናትዝታዩቱብ1 4 года назад +6

    በሞት አፋፍ ስር ስትሆን የዛን ጊዜ ንስሀ ትገባለህ!
    ምናልባት ዝም ሲልህ ለተወሰነ ጊዜ ለሰዉ ውሸት ይመስል ይሆናል አንተ የምትናገረው ነገር ደግሞ እውነት ይመስላቸው ይሆናል ነገር ግን አንደኛ በራስህ መኪና ወይንም ደግሞ በራስህ መሳሪያ ራስህን ታጠፋለህ እግዚአብሔር አይዘበትበትም አሁን እራሱ አይምሮህ በጭንቀት ተሞልቷል ለምድራዊ ዝም ብለህ የእግዚአብሄርን ሰው አትንቀፍ አትዋሽ ፈጥነህ ንስሀ ገብተህ ከእግዚአብሔር ጋር ተስማማ እውነት ውንም ተናገር እውነትም አርነት ታወጣለች ሞትህን ሳይሆን ንስሓ መግባትህን እንጠብቃለን እግዚያብሔር በፍርዱ አይጸጸትም መልካም የንስሐ ጊዜ ይሁንልን!

    • @fekar3559
      @fekar3559 4 года назад

      Wy pesatirr degaf he is careziy pesatirr

    • @meskeremmersha461
      @meskeremmersha461 4 года назад +1

      Betam betam anjet yemyares comment new.

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 4 года назад +13

    የሰራዊት፡ ጌታ፡ እግዚአብሔር፡ እውነተኛ፡ አምላክ፡ ነውና፡ እሱ፡ እውነቱን፡ ያውጣ፡፡

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 4 года назад

      Kidist Mulatu እውነቱንማ አወጣው ሰራውት ሌባ ነው

  • @KokobYasus
    @KokobYasus 4 года назад +1

    Hawareya Yedediya God bless you more & more Elelelelelelelelele praise God hlulujha Yagaletal Egezeabeher neseha genu yeserekachu

  • @tr7094
    @tr7094 4 года назад +4

    ከጃዋር ቀጥሎ የዚች ሀገር ራስ ምታቶች ሀሰተችኛ ነብዩች ፓስተሮች ሀዋርያ......ናቸው እባካችሁ መናፍቃን ፍሬን ያዙልን we have already enough issues to deal with.

  • @fetikebede4805
    @fetikebede4805 4 года назад +35

    ተስረቅሁ ያለው ስው ይቅረብና ይጠየቅ

    • @ramidani2747
      @ramidani2747 4 года назад

      Esti akirbut

    • @antenehhailubekele3478
      @antenehhailubekele3478 4 года назад

      ቀርቦላችኋል ጉዱን ተከታተሉ።እድሜ ለሚድያ።

    • @shadafaris6051
      @shadafaris6051 4 года назад

      እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሰውዬው ተጠይቋል እናም በጣም ነው ያስለቀሰኝ ሰራዊት ስትታይ እራሱ ትልቅ ሰራዊት ሰፍሮብካል ንግግርክ እራሱ ንቀትን ነው ምያሳየው

  • @alsaalsa8279
    @alsaalsa8279 4 года назад +3

    ጌታ ይባርክህ ሰሬ እህቴ በርኒጊሀም ሲቲ uk ወንድ ልጅዋን በጠፋ 1 ወር በዄላ ባህር ውስጥ አስከሬኑ ተገኝቶ ህዳር 12 የወጣ ታህሳስ 19 ተገኝቶ ኢንቨስትጌት ተደርጎ በወጉ ሲወጣም ከባህር ፎቶው ደርሶን አንዱ የሱ ቢጤ ወፈፌ ልጅሽ አይደለም አልሞተም ከወር በሆላ ጠብቂ ተብላ የፊታችን ታህሳስ 4 አመቱ ተዋቸው ደክሞናል ስለነዚህ ጉዶች

  • @kelemkelem5829
    @kelemkelem5829 4 года назад +8

    Why Ethiopians give this guy a higher power or level.he just an actor

  • @yaredworku2931
    @yaredworku2931 4 года назад +8

    Lets wait GOD never lies so if apostle ydiddya is real prophet then the prophecy will come true in GOD time lets wait GOD is good

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 4 года назад +2

    ስራዊት ተዋቸው በርታ👍

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 4 года назад

      Yonas Yonas በሌብነቱ ነው የምበረታው??

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 4 года назад +1

      Lensa Kuma @ ጠንቋይ ካመንክ ሂድ አሜን በል!!የጠንቋይ ልጅ ሁላ!!
      እየሱሰ ሰው ክስው ለማጣላት ትንቢት አይነግርም!! 🧐ነብይ ነን እያሉ የሚያጭበረብሩ ስይጣኖች👊🏾

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 4 года назад +29

    ወይ ፓስተር!!! የዘንድሮ ፓስተሮች ከ አጋንንት ጋራ ነው የሚሰሩት!!!!!! አልሻባቦች ናችን!! የሚጮሁትም ዛር ያለባቸው!!!!

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 4 года назад +2

    አቶ ዲዲያ ነገሩን በደንብ አጥንቶ ነው የገባው:: ይህ ምንም ትንቢት አያስፈልገውም እውነት የሆነ ታሪክ ነው::

    • @asterdaniel882
      @asterdaniel882 4 года назад

      Hahaha I thought so, as well. I hope his source was genuine though.

  • @bona2318
    @bona2318 4 года назад +11

    ካንተ በላይ ፈጣሪን የካደ የለም

  • @holyholy4488
    @holyholy4488 4 года назад +2

    ሐዋርያው ይዲድያ በቀጥታ ከአምላክ እየሰማ የሚናገር ሰው ነው።

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 4 года назад +5

    ወገኖች እኔ እውነት ይመስለኛል ፓስተሩ የተናገረው

  • @senaithailay122
    @senaithailay122 4 года назад

    እግዚአብሔር ይፈርዳል እግዚአብሔር ትክክል ነው እሱ ተናግረዋል እና ማመኑ ይበጃል

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 4 года назад +3

    እየሱስ ስውን አያጣላም
    ይህ ቀጣፍ ነብይ ነኝ ባይ😂
    አሁንማ በዙ ቢዝነስ ሆነ
    አቤት አምላኬ 😎

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 4 года назад

    በጣም የምያኮራ ማልስ ነው ግን በትነት አትዋቀቀሱ ዛሬን እና ሰምር ፈጣሪ ለውድ ሀገሬ ሰላምን ያብዛላት እናት ኢትዮጵያ 💚💛💝💚💛💝

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 4 года назад +4

    ሰዎቹ ድራማ ነው የስሩት ! ነብይ ነኝ ባዩ ከግብርአበሮቹ ጋርለፍርድ ይቅረብ ::

  • @tf4271
    @tf4271 4 года назад +3

    ስም በማትፋት ለምን አትከስም ? እግዚአብሔር ሊፈርድ ተዘጋዥቱአል ፣ ጉድህ ነው ፣ መንፈስ ቅዱስ አንድ ገፅ ብሎ ጀምሮአል ይጨርሰዋል ። በእግዚአብሄር ፊት ተመርምረህ አታመልጥም። ወንድሜ ንስሃ ግባ፣ እግዚአብሔር መሀሪ ነውና ፣ ራስህን በትህትና በእርሱ ፊት አዋርድ፣ ትእቢተኞን ይጠላል ያዋርዳልም።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 года назад +12

    ውርደው አወረዱን ሰራዊት እውነት ከሆነ ፍርዱ አይቀርልህም ካልሆነ ግን በጌታ ስም ነግደውም ከሆነ ነጋዴዎቹ ይከስራሉ

  • @ቱሚምይሁን
    @ቱሚምይሁን 4 года назад +5

    አትፍረዱ ይፈረድባችኋል እኛ የማናቸውንም ውስጣቸውን አናውቅም ፓስተሩም ቢሆን ነብይ አይደለም የሚያውቀዉ ነገር የለም ባይ ነኝ

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 4 года назад +22

    ማንም ሰው በዉሸት ስሙ ሲጠፋ ይናደዳል ።አለመቆጣቱ ነገሩ እዉነት እንደሆነ ጥርጣሬ ከቶኛል

    • @ዙዙሻዙዙሻ
      @ዙዙሻዙዙሻ 4 года назад

      ጸባዩ እንደዛ ነዉ ዝም ያለ ነዉ

    • @zhajagzvahja2135
      @zhajagzvahja2135 4 года назад

      አለመቆጣቱ አይደንቅም አርቲስት ነው ማስመሰል ይችላል ብዙ ዘመን የተለማመደው ብዙ የማስመሰል ልምምድ አለው ።

    • @teklayweldegebriel2721
      @teklayweldegebriel2721 4 года назад

      @@zhajagzvahja2135 protestantoch leka yeleyelachu hod aderoch wshetamoch..alya denezoch nachu...artistna.architecture leytachu yematawqu ..look de comments

  • @davidsinamo9706
    @davidsinamo9706 4 года назад +18

    ሰራዊት ፍቅሬና ሕዋት እጅና ጎንት ናቸዉ ሌቦች ናቸዉ ሌባ ሰራዊት ንስሃ ግባ የኢትዮጵያን ሕዝብ አታጭበርብር ?????

    • @mussieeyassu2048
      @mussieeyassu2048 4 года назад

      ቲያትረኛዉን ሓዋርያ ተብየዉ ቲያትር ቤት ዉሰዱት

  • @helebohafebo4429
    @helebohafebo4429 4 года назад +6

    እውነቱን ማቼም አብሬን እነየሌ እግዝአቤሔር ይፈርደል

  • @zeweduasfaw6505
    @zeweduasfaw6505 4 года назад +1

    ወዳጀ ፕሮፖዜሌ ተሰርቆብኛል የምትለው ሰውዬ የጥበብ ሰው ነኝ የምትለው ሚስትህን መጠሬጠር ይኖርብሃል ።ፖስተሮች ባለትዳሮችን ያማግጡና ድራማ ይሰራሉ።ስለዚህ ንቃ!!!

  • @ጠቅላላ_እውቀት_Knowledge
    @ጠቅላላ_እውቀት_Knowledge 4 года назад +4

    ፓስተሮችን ያበላሻቸዉ ፤ ባስነጠሱ ቁጥር፤ እዉነት ነዉ፤ የሚሏቸዉ መንጋ ተገታዮቻቸዉ ናቸዉ፡፡

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 4 года назад +1

    ሠራዊት ፍቅሬ ሲባል ስንት ሰዎች ናቸው ? ለምን ሲናገር እኛ እያለ ራሱን ይቆልላል ? መቆለል አይደብርም ? …ባይገርማችው በኪነ ጥበብ ተሰጥኦው አድናቂው ነኝ ። ነገር ግን ዘባችነቱ አልወድለትም። ለሚታማበት ነገር ሁሉ በጊዜው ስራው ያውጣው።የሆነው ሆኖ በማንም ይሁን በማን ልዑል እግዚአብሔር አይዘበትበትም።ጋሼ ሠራዊት ተዘባነነ፡ሸራ ወጠረ፡ ደርሶ ፀሎት አዋቂ፡ ፍርሀተ እግዚአብሔርን አጋሪ፡፡ትሁት ና የዋህ ብሎም አርቆ አሳቢ መስሎ ታየ።በእርግጠኝነት ፈጣሪ በታማኝ ባርያው በኩል መገለጡን አምናለሁ።አጅሬ ስራው ያውጣው ብያለሁ።

  • @danielabebegirma5443
    @danielabebegirma5443 4 года назад +26

    ለነገሩ ሰራዊት ሌባ ነው

  • @m5791
    @m5791 4 года назад

    እንደለመድከው ሰውን ማጭበርበር ትችላለህ ግን አሁን እግዚያብሔርን ልታጨበረብር አትችልም እግዚያብሔር ይዋሽ ዘንድ ሰው አይደለም እና እግዚያብሔር የዚህን ቤተሰብ እንባና ሀዘን ተመልክትዋል እግዚያብሔር ሰለእውነት ይፈርድላቸዋል
    በህይወትህ አትቀልድ

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 4 года назад +4

    ከእግዚአብሄር የተሰወረ ነገር የለም አዎ ለአንተ የሚያስቅ ነዉ የእግዚአብሄር ነገር ለአለም ሰዎች ለጠቢባኖች አዋቂ ነን ባዮች ሞኝነት ነዉ ቃሉም ስለሚል ስለዚህ እዉነት ትወጣለች እንግዲህ ሰራዎት አስተዉል ምን አልባት የብዙ ሰዎች ስለምትሰራ ልትረሳ ትችላለህ

  • @tsedizeleke2162
    @tsedizeleke2162 4 года назад +1

    እኔ ግርም የሚለኝ የሀሰተኞችን መልክት እየሰሙ መጋበዛቹ እራሱ ይገርመኛል እኔ እሱን ብሆን የማረገው ማንም ጭፈራላይ ያወራውን ሰምቼ አልመጣምም ሲቀጥል ሰራዊትዬ እንዳትፈራ ይሄ ሀሰት ነው ዝም ተብሎ የተደረገ ማጭበርበር ነው አንተ ዝም ብለህ ስራህን ስራ እነሱ ያውሩ

  • @Ethi912
    @Ethi912 4 года назад +22

    እይ ስራዊት ባለፈው ልደት ቡለህ ስታክቡር ላካ ኮሚሽን ተከፍሎህ ነበር ሽር ቡትን ስትል የነበረው የሚገርመው ሌባ እና ማፋያ ስያስተባቡል መንፀር ያደርጋል አይን ኮንታክት በጣም የፈራሉ ቢሮ ውስጥ መንፀር ?

    • @danansh2742
      @danansh2742 4 года назад +4

      Menetsere maderegeme nwere hone mebetu newe

    • @Ethi912
      @Ethi912 4 года назад +1

      danan sh መነፀር ማድርግ ነውር አይደለም ግን በሳያኮልጅ ደረጃ ስው ኢንተሬቪ ስድርግ እውነት ወይ ውሽቱ መሆኑን ከስውነት እንቅስቃሴ ያስታውቃል ለማንኛውም ጌዜ ይፈታውል የ1ሚል ቡር ለልድት ስርፕራያዝ ያደረገው ስውዬ መጠየቀ አለበት ፕሮፑዙን ከየት እንዳመጣው

    • @rirismiler7869
      @rirismiler7869 4 года назад +1

      @@danansh2742 lol, his body language speaks louder 🙈I'm only saying

    • @amantekum2068
      @amantekum2068 4 года назад +1

      Smart observation I like it

    • @saraworkneh5377
      @saraworkneh5377 4 года назад

      ቢያወልቀው ጥሩ ነው አክብሮትም ነው ትክክል ነህ

  • @mekibibkasto4140
    @mekibibkasto4140 4 года назад +1

    ያያል አግዚአብሔር ያያል ያያል በኩራት አትናገሩ አግዛብሔር አዋቂ ናው

  • @konjokonjkonkokonj9242
    @konjokonjkonkokonj9242 4 года назад +3

    ሰራውት ፍቅር እድማ ከጤና ይስጥክ በጣም አከብርሀለው እወድሀለው

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 4 года назад +3

    አይገርምህህምምም ውሸትህህ አፍህ ላይ ይለያልልልል ከሌቦች ጋር ተባብራህ የሱን የስራ ፈጠራራ ወስደሀል የኛ ብላቹ ብራችሁን በላችሁ ጌታ አሃለጣችሁ ምን ያንተባትብሀልልል

  • @danielabebegirma5443
    @danielabebegirma5443 4 года назад +14

    ለምን መነጽሩን ሳያደርግ አያወራም ይሄ መናጢ

    • @addisgebyhu7215
      @addisgebyhu7215 4 года назад +1

      ምን አገባህ መብቱ ነው

    • @danielabebegirma5443
      @danielabebegirma5443 4 года назад

      @@addisgebyhu7215 የውሸታም መደቡቂያው ነው ለዛም ነው ይልኩት አንተ ኮተታም ምን አስቆረቆረህ ዘመድክ ነው እንዴ?ክክክክክክ

    • @leaveyougamoleaveyougamo7107
      @leaveyougamoleaveyougamo7107 4 года назад +1

      ምን አገባችሁ እር ሰው በስመአም

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 4 года назад +1

      Seraeit love eye glass all the time.

    • @hamlet6340
      @hamlet6340 4 года назад

      @@leaveyougamoleaveyougamo7107 because he is a liar!

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 года назад +6

    ዉነት ይመስላል ሰዉየዉ ደገጠም አላለም ቤቦቺ አርቲስቶቺ አታርፉም መቸም ሰዉየዉ አቅርቡልን አደራ ሰዉየዉ ይቅረብ ተበዳኚ ባይዉ

  • @ameeraameera9089
    @ameeraameera9089 4 года назад +3

    ሀቁን ጌታ ያወጣዋል አትዋሸ መንግስት በተለወጠ ቁጥር አብራችሁ እንደ እስስት እየተቀያየራችሁ እዳ ገባን

  • @mulatutiramo5963
    @mulatutiramo5963 4 года назад

    በዚህ አጋጣም ልል የሚፈልገው ነገር አለኝ:: እኔ በአሜሪካ የሚኖር የወንጌል አገልጋይ እና በእውነተኛ ትንቢት እጅግ የሚያምን ሰው ነኝ:: ዳግሞም የጌታን ድምፅ የሚሰማ አገልጋይ ነኝ:: ሐዋርያ ይዲድያ በዚህ አገልግሎቱ እጅግ በጣም ተሰስቶዋል:: ለዚህ ዳግሞ እኔ ምስክር ነኝ:: ምክንያቱም ይዲድያ ለእኔ ለራሴ የውሻት ትንቢት ያስተለለፋ ሰው ነው:: ተጠንቀቁ ቅዱሳን ከሐዋርያ ይዲድያ::

  • @sehenna1
    @sehenna1 4 года назад +3

    ይህ ሰው ፓስተር ነው ወይስ ወንጀል መርማሪ ?? ሰራዊት አድርጎት እንኳን ቢሆን ለማጋለጥ ይህ ትክክለኛ ቦታ ነውን..? እንደኔ እንደኔ መድረክ ላይ የቆመበትን አላማ ስቷል

  • @kokebendale833
    @kokebendale833 4 года назад

    በጣም ደስ የሚል መልስ ነው

  • @ይችላል
    @ይችላል 4 года назад +9

    አረ ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነው? ውነት ይሄ ነገር እንደዚህ ውሽት ከሆነ ግን ሁሉም በህግ መጠየቅ አለባቸው.

  • @mimiyegeta900
    @mimiyegeta900 4 года назад +6

    Egezihabeher ayewasim sew ayedelem "judgement is on the hand of God"

    • @danielabetew1247
      @danielabetew1247 4 года назад

      mimi yegeta የፔንጤ መጫወቻ ሁነን ቀረን።

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 4 года назад

    He is sharp good at it Dont Trust him. We can learn from himhe got computer berainei love him. Can you ask him to lecture for universtey. He got amazing idea an Ethiopian best producer we ever see in my life time i put him next to spike lee from N.Y. even butter thank you sr from Philadelphia

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 4 года назад +4

    Attention ፈልጏ ነው ነብይ ነኝ
    ባዩ👈

  • @elsaferede6679
    @elsaferede6679 4 года назад

    እግዚአብሔር የለፍበትን መልስለት ብሎሀልና መልስለት ካለበለዚያ ግን ይፈርድብሀል

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    _ሰራዊት ፍቅሬ
    _ለኢትዮፒያ ህዝብ ወሬ አትጨነቅ
    _ቀስብለክ ከሰማክ ፓስተሩ ሚስቴን ቀማብሎ እዳይከስክ ተጠንቀቅ
    _ፈራጅ አንድ አምላክ ብቻነው እሱይፍረደው አይዞክ።

    • @bedhanemojo1503
      @bedhanemojo1503 4 года назад

      God not lie . Igziabher Ayiwashim . Taxanqaqu !!

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq 4 года назад +2

    በጣም የምወድህ ሰው ነህ ዘንድሮ ዘምተውብሃል አይዞህ ቻለው።

  • @sinawusinawu8404
    @sinawusinawu8404 4 года назад +5

    እውነት ነው አቤቤቤባባትትትትትት ጌታ ሆይ ምን ይሻለናል እንግድህ ለማይችል አትሰጥምና ለእኛም መቻሉን ስጤን

    • @semi4072
      @semi4072 4 года назад

      Sinawu Sinawu without any tangible evidence why do you accuse this man. Check with your false prophet!!

  • @romanejigu7206
    @romanejigu7206 4 года назад

    እውነት ነጻ ታወጣለች ችግር የለም እግዚአብሔር አይወሽም ይልቁንስ ንስሐ ግባ እግዚአብሔር አይዋሽም

  • @melihemi9745
    @melihemi9745 4 года назад +4

    ይሄ ሌባ እ/ር አጋለጠው!!! ከሀዲ ውሸታም !!!!

    • @berhanulegesse8589
      @berhanulegesse8589 4 года назад

      እንደሰረቀ በምን እርገጠኛ ሆነሽ የምደቢዉ ????

  • @sishabetamuhabetamu8710
    @sishabetamuhabetamu8710 4 года назад

    እግዚያብሔር ያያል ልብን ኩላሊት የሚመረምር ከያዳዳችን ጋር አለ
    እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይሻላል
    👉የምህረት ዓመት ነው እውነቱን አንሸፋፍን
    👉ስንዴው ከእንክርዳድ የሚለይበት ዘመን ነው

  • @መቅደስዳንኤልመቅድ
    @መቅደስዳንኤልመቅድ 4 года назад +3

    የኛ ትብ ሰራውት ፍቅረን እንደጠዬቃችሁት የፕሮፖዛሉ ባለበቱ ይጠየቅ ትንብቱን አጣጥሎ ንቀትን ብቻ ገልፆ ንቆ ማለፍ እውነቱን አይገልጽም እውነቱ ይውጣ

    • @tenatena7698
      @tenatena7698 4 года назад

      መቅደስ ዳንኤል መቅድ ትክክል

    • @asmeraasmer4214
      @asmeraasmer4214 4 года назад

      ሌባ ሙልጭ ያልክ ሌባ ነህ የማታፍር የጥበብን ሙያ ያዋረድክ የወያኔ አጃቢ ነበርክ የምን ጨዋ መምሰል ነው አይንህን ያጥፋው የኢትዬጲያ አምላክ ።

  • @ayaltilahun843
    @ayaltilahun843 4 года назад +2

    እግዚአብሔር አይዋሽም መቼም ነብዩ ሰው. አያጣላም ።መልዕክቱ የመጣላትም ሴት ሰራዊት መሆኑ ሲነገራት ትክክል መሆኑን ተናግራለች።
    ታዲያ ሠራዊት አደረኩ ሊል ነው?ያኔ እሱ ቤተኛ ነው።

  • @Smilegirl-m6e
    @Smilegirl-m6e 4 года назад +8

    ለእንዲህ ያለ ወሬ ለመሸከም ትከሻ አሉህ ይህን ግን ትሸከመው ዘንድ ከቻልክ አንተ ራስህ ፈጣሪ ነህ ማለት ነው
    ይህን ሚስጥር ያወጣው እግዚአብሔር እንጂ ሰው አይደለም ስለዚህ ደባብቄ አልፋለሁ ብትል እግዚአብሔር ይበቀልሐል ፈውስ በሌለው ውድቀት ከመውደቅህ በፊት ብታስብበት ይሻልሀል

    • @አዝመራውአፈቅርሀለሁውዴ
      @አዝመራውአፈቅርሀለሁውዴ 4 года назад +1

      መናፍቃን ውሸታም

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 года назад

      Bemen alrgagetshe esuu selemhuu weryouch

    • @leaveyougamoleaveyougamo7107
      @leaveyougamoleaveyougamo7107 4 года назад +2

      ዝም በል ባክህ አጭበርባሬ ሌባ ሁላ ጴንጤ ፓስተር እውነት ተናግሮ አያውቅም

    • @eyoueyoumymy8950
      @eyoueyoumymy8950 4 года назад

      እንዴ እውነት ነው ሴጀመር የእግዚአብሔር ክብር ማጉደል ነው ተራ ነገር ምን አመጣው ቸርች ላይ

    • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
      @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 года назад +2

      አረ እናስተውል እግዚአብሔር የኛን ክፍ ሀጢያት በአደባባይ የሚገልጽ አምላክ አይደለም ዋጋችንን በመጨረሻ እንቀበላለን እጂ ስም ጠርቶ እከሌ ሌባነው ሰርቆዋል ምንአይነት ክፍዘመነው ነብይነኝ ባይ ጠንቋይ በቸርች ይፈንጭ ድሮ ጠንቋይቤት በድብቅ ነበር የሚከደው እደዚህ አይነት አጋጭ ወሪ ለመስማት ዛሪ በየቤተአምልኮ ይቅርይበላችሁ እንዲህ ከሆነማ አዳሜ የትትገቢ በጨለማ የሰራሽው ሀጢያት ሊገለጥነው በእናትሽ ፊት መቆም አችይም በደሙ የሸፈነውን ሆኖ እጂ

  • @sedelinazerawi3686
    @sedelinazerawi3686 4 года назад +2

    engdi ewnatun fetari ywkale selam lehgrahin🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @melessegessesse7603
    @melessegessesse7603 4 года назад +13

    ሌባ የወያኔ ውሻ ! ስራዊት ፍቅሬ ሠራዊት አውሬ ተብሎ ቢጠራ አይግእልፀውምምም !!!

    • @alenialeni9012
      @alenialeni9012 4 года назад

      ዙም ብላችሁ የስው ስም አታጥፊ አይመጥናችሁም

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 4 года назад

    ሠላም ለአገራችን ዪሆንን እሄን እደል በማኘኝት በጣም ደሰ ብሎኛል ሰራዊት ፍቅሬ እኔም መልክት አለኝ ከምንምጋ ግንኘት የለኝም ከእዛሬ አምሰት አመት በፈት ነው ወደ እግዚአብሔር መመለሰ እንደ አለብክ ነው እግዚአብሔር የነገርኝ እኔ እሄን ባየሁ በአመቱ የአንተ የመጠጥ ቤት ተዘጋ ከእዛም በቦለቲካ ጉዳዪ ላዪ ብዙ ነገር ነበር እኔ ምን አላልኩም ዛሬ ግን ደፈሬ መናገር ስላለብኝ ነው እንደዚህ ያልኩት አሁንም ተመለሰ ወደ አምላክክ

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ 4 года назад +4

    ሰራዊት አይመቸኝም ነገር ግን በህግ የጠየቀው ሰው ሳይኖር ማን ይክሰስ ። ሌባ ቢሆንም

  • @frehiwotkifle5653
    @frehiwotkifle5653 4 года назад

    እዉነቱን የሚያዉቀዉ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ፡፡ ነገር ግን ይዲዲያ የሚባለዉ ሰዉ መረጃ ሰብስቦ ነዉ ጌታ ተናገረኝ የሚለዉ፡፡

  • @alemtsehaykifle4077
    @alemtsehaykifle4077 4 года назад +3

    እውነት እና ንጋት እያደር ነው በተቻለህ መጠን ተሠረቅሁ ያለዉን ሠው በሚድያ እንዲቀርብ ይደረግ በአንደኛ ደረጃ ሀይማኖት በሀሠተኛ ነብይ ስለተሞላች መታየት አለበት እላሁ ።

  • @ermiyasabebe6890
    @ermiyasabebe6890 4 года назад +2

    ሐዋርያዉም፣የፕሮፖዛሉ ባለቤትም እርሱም አንድ ላይ ይጠየቁ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    እናንቴ እ/ር አይዋሽም በትክክል ነዉ ምናገረዉ

  • @sisaynewe2622
    @sisaynewe2622 4 года назад

    ጥሩ ሐሳብ ነዉ የሠጠዉ

  • @abrhammekonnen978
    @abrhammekonnen978 4 года назад +3

    የባንዲራ ፕሮጀክት የሚባለው የህዳሴ ፕሮጂክት
    ነው ፓርኩ አይደለም የአርቲስት ነገር

  • @elizabethzamanuel3205
    @elizabethzamanuel3205 4 года назад

    እግዝአብሔር ይዋሸ ዘንድ ሰዉ አይደለም እግዝአብሔር የሚናገረዉ በነብያትና በሐዋርያት ነዉ መጨረሻዉን አናያለን ደሰ የሚለዉ ፕሩፑዛሉ የተወሰደበት ሰዉ አምላክ አንዳለ ማወቁ ትልቅ ነገር ነዉ

  • @meselamdeme7307
    @meselamdeme7307 4 года назад +3

    ለገሩ “አዎ ሰርቄያለሁ” ሊል ነበር እንዴ ጥያቄው?? ነው ማስተባበያ ነው? አንተና ህውሀት ህዝቡን ስትዘርፉ የነበራችሁ ናችሁ እኮ ይሄን ሁሉም ያውቃል፤

    • @danielabetew1247
      @danielabetew1247 4 года назад

      meselam deme አብይ እና ደመቀም እንደዛው

  • @abiterafa6042
    @abiterafa6042 4 года назад

    ጌታ የያል

  • @wisdomht1230
    @wisdomht1230 4 года назад +11

    አረ አንተ አትዳፈር። የምትጋጨው ከእግዚአብሔር ጋር ነው። የእግዚአብሔር ሰው ፈጽሞ አይስትም ስለዚህ ንስሃ ግባ።

    • @azielias1008
      @azielias1008 4 года назад +1

      ተባረኪ

    • @nadyawollohumanityfirst1370
      @nadyawollohumanityfirst1370 4 года назад +2

      Kkkkkkk. ነብይ ነው ለማለት ነው ? እንደው ድፍረታችሁ

    • @fatyafatya2037
      @fatyafatya2037 4 года назад +2

      ማፈሪያ እስኪ አብቢ ለጠቆይ አትስገጂ

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 4 года назад +1

    ጫጫታና የወረደ ነው ያልከው??? ጌታ መልካም ስለሆነ ጊዜ ሰጥቶሃል ወደ ንስሃ እንድትመለስ !!! አንተ የወረደ ያልከው ሃዋርያው ይዲዲያን ተወውና የተናገረው የባሪያውን አንደበት ተጠቅሞ ልዑል እግዚአብሔር እራሱ ነው ስለዚህ ባትመለስ ግን እራሱ የተናገረው አምላክ እንደምትሞት ተናግሯል ትሞታለህ !!! ኢየሱስ ጌታ ነው እሜ: 🙏🏾

  • @addismekonen8818
    @addismekonen8818 4 года назад +3

    የሴትየዋ አጯጯህ ታምራት እያንጓለለ ጋር ያለች ነው የሚመስለው ቅዱስ መንፈስ የተረጋጋና የሚያረጋጋ ነው እንጂ እነየንደዚህ አያርገፈግፍም። ቤተክርስቲያን ውስጥ እንደዚህ ምን ያደርጋታል።

  • @sunnyabebe6020
    @sunnyabebe6020 4 года назад +1

    ዋው ምንም አልመሰለውም

  • @wakumagebissa9771
    @wakumagebissa9771 4 года назад +17

    ሌባ በሰው ላብ የከበራቹ።

  • @godisgood9376
    @godisgood9376 4 года назад

    አይ ሰራዊት እንደው ድርቅ ያለ ውሸት ሰውየው ፕሮፖዛሌን አሳይቼዋለው ብዙ ግዜ ተገናኝታቹ እንዳወራቹ እንደተስማማክ ተናገረ አንተ ደግሞ ድርቅ አላየሁም ትላለክ እውነት እግዚአብሔር ያያል የልብህን እውነት ጌታ ያውቃል

  • @bettyshow176
    @bettyshow176 4 года назад +6

    የሰውየውን የላቡን ዋጋ ስጡት ያለዛ ትሞታለህ ሰምተሀል እግዚአብሔር ነው ያለክ እኔ አይደለውም ብሎል እንግዲህ መጨረሻችሁን እናያለን

    • @kalkonjo5957
      @kalkonjo5957 4 года назад

      Haku mitawekew serawit ke mote new kkkkk

    • @hananbk37
      @hananbk37 4 года назад

      Egzibher kekalu fekek yemayl geta.

  • @Lulaethiopie
    @Lulaethiopie 4 года назад

    Egeziabeher tekekle new apostle tebarek ahunem geta yaberaleh

  • @lamborghiniaudi4744
    @lamborghiniaudi4744 4 года назад +12

    እንደው ምን ይሻለናል እርኩስ መንፈስ ይዘው ሰውን ይጫወቱበታል

    • @konjokonjo6473
      @konjokonjo6473 4 года назад

      Zm Bey saraweki ataweri

    • @azielias1008
      @azielias1008 4 года назад

      ካንተ የባሰ እርኩስ መንፈስ የለም የሰይጣን ባልደረባ

    • @lamborghiniaudi4744
      @lamborghiniaudi4744 4 года назад

      አየ ፔንጤ ከናንተ እኮ ማንም ይሻላል ጩሃታሞች

    • @konjokonjo6473
      @konjokonjo6473 4 года назад

      @@lamborghiniaudi4744 alemawekh new nefsu read before you speak ok

    • @konjokonjo6473
      @konjokonjo6473 4 года назад

      @@azielias1008ekos😀😀

  • @madieditxs9529
    @madieditxs9529 4 года назад +2

    የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል አሉ ገና ለገና የወያኔ ጀሌ ነበር ተብሎ ያልሆነ ስም መስጠት ተገቢ አይመስለኝም ነብይ ተብየውም እኮ የቁጩ ነዉ ከዚህ በፊት ድነሀል መዳኒት አትውሰድ ብሎ ሰው መግደሉ ተረሳ እንዴ

  • @binyamabraham8714
    @binyamabraham8714 4 года назад +3

    ሰራዊት ምንም ቢያወራ አላምነው