ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ አስጠፋናት! በጅብ ልናስበላት ነበር! ከልጅነቷ ጀምሮ ዕድሏን ትዳሯን ማህፀኗን ሸጥን!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024

Комментарии • 93

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Год назад +12

    እነኳን ተገላገልሸ ልጄ አንቺን ያየች ከዳነ ምህረት ሁላቸንንም ትየን እግዝአብሔር ይመስገን አቤቱ ማረን ቀናውን መንፈስ በውጣችን አድስ::

  • @linayemaryamlij9092
    @linayemaryamlij9092 Год назад +9

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን እመቤቴ የዳበሰቻችሁ የፈወሰችችው ለኛም ትድስልን❤🙏❤🙏❤🙏

  • @gif-dp4jp
    @gif-dp4jp Год назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @FreshTadde
    @FreshTadde 6 месяцев назад +1

    ሓብተ ማርያም ነኝ አባቴ በጸሎታቹ አስቡኝ 😢😢😢😢

  • @nubiyashenafi2894
    @nubiyashenafi2894 Год назад +4

    በስማም የተለየ ነው እውነትም የኛ ሀገር ደብተራ ተራቋል ለሷ የደረሰች ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን

    • @hannatsegaye6536
      @hannatsegaye6536 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ Год назад

      በስመ አብ****"በስማም አይባልም

    • @nubiyashenafi2894
      @nubiyashenafi2894 Год назад +1

      @@ፀሐይወጣልኝ አመሰግናለሁ ሰው ሲሳሳት ማረም ትልቅነት ነው

  • @eftah21
    @eftah21 Год назад +6

    አባታች❤እንኳን ❤ደህና ❤መጡሉን❤ እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰ ለኛም ይድረስልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @peacenice8003
    @peacenice8003 Год назад +3

    መቺ ነው የ አውሮጳ የሚመጢ እመ አምላክ የኛ ደሞ ቀን ትስጥን ለሚንፈወስበት

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Год назад +3

    ለእናንተ የደረሰው እመቤታችን ለእኛም ትድረስልን።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የረዳሽ እግዚአብሔር እኛም ይርዳን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад +2

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እንደናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Год назад +2

    እኔ በጣም እየገረመኝ ነው ከኛ ቤት ሁሌ እጀራችን እደተበላሸ ከቤት አይጥ አይጠፋ ድመት አይለምድልን ሠርተን አንለወጥ ተናግረን አንደመጥ እኔም በሰው ሀገር ቋንቋ አልችል ብየ እየተሣቀብኝ የምታዎሪው ፈረስኛ ነው ወይስ ቻይነኛ ወይስ እግሊዘኛ እያሉኝ ነው የምላቼው አልገባቼው እያለ የሚለኝ ይገባኛል እኔ ግን ለማስረዳት እቼገራለሁኝ ለመመለስ ይሔው ሠባተኛ አመቴን ይዥያለሁኝ ስደት ሁለተኛው ቸው ግን አረ በኛ በደብረ አልችል 😭

  • @እማፍቅርአትለይኝእናቴመፅ

    እመ ብርሃን እናቴ
    የኔን ጠላትም አዋርጅልኝ አቃጥይልኝ
    አድፍጦ እናቴንም እህቴንም የገደለዉን እማምላክ አድጅልኝ አልቅሸ አልቅር እናቴ ማርያም ተበቀይልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ለናተ የደረሰች እናቴ ማርያም ለኛም ትድረስልን አሜን

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ

    አቤት የሰው ክፋት 🥹ላንች የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Год назад

    አንዳንዴ ካይምሮ በላይ ነው የሰው ክፋቱ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አንቺን የተመለከተ እኛንም ይመልከተን ላንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረስ 🙏

  • @asnakechasnakech4187
    @asnakechasnakech4187 Год назад +2

    ለአንች እመብረሐን የደረሰች ለኛም ትድረስልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Ameam Amean Amean Amean Amean Amwan Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад +2

    ወለተማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @rioson3686
    @rioson3686 7 месяцев назад

    አባታችን ከየት ነው የወረዱት እድሜን ሙሉ ስመኘው የነበረ ነገር ነው ያየውት የታመመ የሚሰቃይ ቢሄድ ብለፈልፍ ተቀርፆ ፊቴ ይወጣል ምን እንዳለብኝ አቃለው ከምዋረድ ይቅርብኝ እያለን ሞታችንን እየተመኘን የምንኖር አለን እንዴ ነው አባት ሚስጥርን ህመመን ሸፋኝ አሁን በዙ ሰው ይድናል ተስፋም አጊንቷል ብዬ አስባለው አባቴ በዚው ይቀጥሉ ፊታቸው ማየት ብዙ ሰው እንዲፈራ ያረጋል እንዲሸሹ:: እድሜ ይስጦት የኔ አባት❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Год назад +2

    እንኳን እግዚያብሔር ማረሽ እህቴ ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ድረስልን ጌታ ሆይ

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 Год назад +1

    እግዛአብሄር ይመስገን አባታችን እድሜናጤና ይስጣቹ መድሃኒአለም፡🙏🙏🙏

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад +1

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Год назад +1

    ❤❤አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ልደታና ማርያም በምልጃዋ ታማልደን

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Год назад +1

    በእውነት እግዚያብሔር ይመሰገን በነገሯች ሁሉ ሁሉን ቻይ ኤልሻዳይ ይክበር ይመሰገን እመቤቴ ኪዳነምህረነት ትክበር ትመሥገን ለአባቱቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን🤲🤲🤲

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @matihabesha
    @matihabesha Год назад

    እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይድረስህ ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ክብር ምስጋና ይድረሳቹ🙏🙏

  • @LeenaBh-ub6uk
    @LeenaBh-ub6uk 3 месяца назад

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት እኛንም በረከት ይደረብን

  • @amnaalshehhi7986
    @amnaalshehhi7986 Год назад +1

    Amen amen amen

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከቶ ያብዛልን አባ ጸሎት ያስቡኝ

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ❤ ይፍቱን😊

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Год назад

    እግዚአብሄር ይመስገን🙏 ፀጋውን ያብዛልዎት❤

  • @haihi6112
    @haihi6112 Год назад

    መምህር:እባኩትን:አድራሻውትን:የምትድን:ነፈስአለች🙏

    • @hannamersha9566
      @hannamersha9566 Год назад

      Weynamba maryam Addis Ababa Goro akababi new

  • @debeman2278
    @debeman2278 Год назад

    አሜን አባታችን በረከትወ ይድረሰንሕ
    ወደ አውሮጶ አገልግሎት አልታቀደም?

  • @EjegayehuEwnetu
    @EjegayehuEwnetu 11 месяцев назад +1

    አባታችን የት ቤተክርስቲያን ነው የሚያገለግሉት

  • @mnnp5767
    @mnnp5767 Год назад

    ለናተን የሰማች ኪዳንምረት ለኔም ትድረስልኝ

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 10 месяцев назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @EndalkEndalk-dt9ge
    @EndalkEndalk-dt9ge 11 месяцев назад

    እሔንን ፈውስ በደንብ አድምጡት በተለይ ስደት አለም ላይ ያላችሁ ሁላችሁም በመቤታችን ስም እላለው እሺ ምመናን

  • @JanatJanat-gp2gq
    @JanatJanat-gp2gq 11 месяцев назад

    እኳን በሰላም መጡ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ለአንቺ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም አለው ይበለን

  • @biniyamgetu9146
    @biniyamgetu9146 Год назад

    እንካን ደስአለሽ እግዚአብሔር የመጨረሻ ያድርግልሽ

  • @derejeabebe8588
    @derejeabebe8588 3 месяца назад

    አሜን

  • @እማፍቅርአትለይኝእናቴመፅ

    አየ ፀፀት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 Год назад

    Abatachin yagelglot zemenot yebarek

  • @maranata770
    @maranata770 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @edentekle2458
    @edentekle2458 Год назад

    Amen amen amen 🙏 🙏 🙏

  • @Anbesa09
    @Anbesa09 10 месяцев назад

    Abatchen egazebehare yaberakehe 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️💐

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Год назад

    Gatahoyy maren😢😢😢😢 abaye nurulin abaye

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Год назад

    Zegawean yabazawalet amen amen amen kelhewat yasamawalet❤🏅😀.

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад

    እጅግ በጣም የሚደንቅነው ግን ማስተዋል አቅቶን አልተጠቀምንበትም።

  • @MuniraHusen
    @MuniraHusen 5 месяцев назад

    አድራሻቸው የሚያቅ በነግሩን

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 Год назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ አባቴ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Amean Amean Amea Amean Amea Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @Eyes079
    @Eyes079 Год назад

    Endea Besemu hayel yalew lendenebet yeteseten sem yetale Eyesus kirstos yeegziabhr lij

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Год назад

    እግዚአብሄር ይመስገን🙏 አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏 ይህን ፈውስ የሚቃወሙ በአጋንንት ቁጥጥር ስር የሆኑ ሰዎችን ቅዱሳን መላእክት ከስራታቸው ይፍቷቸው🙏 አምላከ ቅዱሳነ‍እ በምህረቱ ይጎብኘን 🙏

  • @konjamkonjam5757
    @konjamkonjam5757 10 месяцев назад

    አቤት ክፋት እመቤቴ እናቴ አትተይኝ ወይ ጉድ

  • @korekore8490
    @korekore8490 Год назад

    ስለአጋንንት አሰራር ትምህርት የሚሰጥ መሆኑ ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን፡፡ ግን እንደአስተያየት ከተሳሳትኩ ይቅርታ አብዛኛዉ ቪድዮ ላይ ቀረጻዉ ከሴቶች ጀርባ ሆኖ ለዝሙት መንፈስ የሚጋብዝ አይነት አቀራረጽ ነዉ የሚቀርበዉ ፡፡ እናም እዉነት የክርስቶስ ወዳጅ ከሆናችሁ ከወገብ በላይ ከፍፍፍፍ ብሎ ይቀረጽ አልያም በቴክኖሎጂ ዘመን ፊትን ማደብዘዝ ይቻላል ዳሌና ቂጥ መቅረጽ ምሰኪኑን የአዳም ዘር በአይን በማይታይ እርኩስ የዝሙት አጋንንት ያስጠቃል፡፡፣፤ “” በክርስቶስ ከሚያምኑ ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያስት ጽኑ ፍዳ ይቀበላል. “”

  • @yosiefmichael7148
    @yosiefmichael7148 Год назад

    Ye Egziabher Sewoch Ebakut Ye Abatachn Nemhir Henok Telefone Weym Imo Kale Magnetn Felge Neber. Yemtawqut Stun.

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድሎት እግዚአብሔር የሁላችንም የማዳን ቀን ቅርብ ያድርግልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @Eyes079
    @Eyes079 Год назад

    Kidane mehret men malet new yemheret kidanachen mehret yagegnenew BEEYESUS kirstos bemesqel mot new

  • @bereketbiz
    @bereketbiz Год назад

    አቤት መድሃኔአለም ትእግስቱ።

  • @solomonwondmeneh7204
    @solomonwondmeneh7204 Год назад

    Hello guys, how do I find this father, does someone know

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb Год назад

    አባ ሠላም ኖት መቼ ነው ኢትዮጵያ የሚመጡት

  • @HailegiwergisKerebh-rq4bb
    @HailegiwergisKerebh-rq4bb Год назад +1

    😥😥😥

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 Год назад

    Eahetea lanechi yedersachewe kedanea mherate 3selasea leahulachenem tderase

  • @Enu-bl5or
    @Enu-bl5or Год назад

    Beteseboche weybla mariam yet new yemtgegnew?

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Год назад

    አባታችን እድሜውን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎት

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      A.ean Amean A.ean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @hareghaile1889
    @hareghaile1889 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyes079
    @Eyes079 Год назад

    Enea gen algebagnem begebreal sem yemingdew adalmotea lijea ale Eko yehea malet Gebreal eyetebale yeminegseq Adalmote new malet new tru new

  • @user-kp8yn6mi3f
    @user-kp8yn6mi3f Год назад

    Sile hulum neger Egzhabher yimesgen Abbatachin Erjim edime ketegar yistilgn nuruln ✝️🤲🕯🕯🕯

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 Год назад

    💚💚💚
    💛💛💛
    ❤️❤️❤️

  • @Eyes079
    @Eyes079 Год назад

    Ante ante yemilew seweyew min hayl alew ante aschegerken yelal men malet new

  • @Eyes079
    @Eyes079 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 wey weschet yeegziabhr lij Eyesus kirstos semu yetale

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад

    Emebete lanechi edederesech legnam tederes

  • @user-bn3es5np8l
    @user-bn3es5np8l Год назад

    Aba betelotote asebugn muselem negn emetalehu etemekalhu yeweyne aba tarekenem eyayehu new nurulen edmena tena yesetoth aba

  • @shiferawbogale2460
    @shiferawbogale2460 9 месяцев назад

    Yet nw botaw

  • @user-ze3bv4qf1e
    @user-ze3bv4qf1e 7 месяцев назад

    አሜን አሜን

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu86 11 месяцев назад

    Amen amen amen

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu Год назад

    አሜን አሜን አሜን