This is the mark of true Christianity. God doesn't have favorites b/c all of us are his favorites. The Lord is always for and on his agenda not anybody else's. Exodus 32:26 Moses said "who is on the Lord's side?" and Joshua was corrected by the Commander of the Lord's army (Joshua 5:13-14) that it is us to check if we are on the Lord's side and not if God is for us and against the other. He is awesome.
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መልእክቱ ለክርስትያኑም ለሙስሊሙም ኢትዮጵያዊ ለሆነ ላገራችን ህዝብ ስለሆነ መሰጠኝ እንዲህ አይነቶችን ሰላም ሰባኪ ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን
Ameen brother❤
lek neh enem endantew muslim nege meleketu gen lehulachenem selehone enem betedegagami eyadametekut new
Amen
አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህም ኢትዮጵያዊ ለመሆነ ፕሮቴስታንት መሆን ይገባሀል
@@millionlake3329 አይባልም ።
የሀይማኖት መሪ እና ሽማግሌ በጠፋበት ሀገር የተገኙ ተስፋዎች
ይህ የቤተክርስቲያን የአቋም መግለጫ ቢሆን ጌታ ምንኛ በኮራብን!!!💚💚💚 የተወደዳችሁ ናችሁ!!
ወዳጆቼ በዚህ ዘመን ሁኔታው የተረዳችሁት የገባው ለናንተ ነው ። ፀጋው ከዚህ በበለጠ ይብዛላችሁ ። ተባረኩ።
ይህ ለወቅቱ ብሄራዊ መዝሙር መሆን ያለበት ነው እግዚአብሔር ይህን የመከራ ቀን ያሳጥርልን ::😢
እናንተ ናችሁ ክርስትያኖች። የማመልከው የኢየሱስ ልብ እሄ ነው 🙏♥
መቼም እኔን ጨምሮ የብዎቻችንን የተንጋደደ አካሄድ በዚህ መዝሙር አሳይቶናል ጌታ። ዘመናችሁ ሳይበረዝ ይቀጥል💗💗
ጌታ አብዝቶ ይበርካችሁ ዘመንችሁ ይበረክ እግዚአብሔር ሀገርችንን ኢትዮጵያን በምህረት ዓይኑ ይመልካተት አቤቱ እበክህን አስቤኝ ሁላችንም በድሌንሃል
Tebareku getayakalna biruktawit hulum wendmachn new entselylet
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
Tebareku brukan yabate ljoch.
አገልግሎታችሁ ጌታ ይባርክ ያባቴ ብሩካን.
ጌታ ይርዳን ማስተዋልን ይስጠን ተባረኩልኝ የእግዚአብሔር እጅ ጣልቃ ይግባልን
በዚህ በዘመነ መከራ አንድ ምራቁን ይዋጠ ሽማግሌ በታጣበት ሃገር ውስጥ ሆናችሁ በማስተዋል ስለምታገለግሉ ተባረኩ።አሁንም ጌታ ማስተዋሉን ያብዛላችሁ!
ምንጊዜም የምወዳችሁ የጌታ አገልጋዮች ተባረኩ እውነት ነው ሁለቱም የኛ ወንድሞች ናቸው
God bless you.
This is how all Christians should act.
ማስተዋሉን የሰጣችሁ ጌታ ይባረክ። እናንተንም አብዝቶ ይባርካችሁ። የጌታ ቃል መነገጃ በሆነበት ዘመን እሄን መልዕክት ምነኛ ያንፃል።
ጌታሆይ የምድራችንን ቋጠሮ ፍታ በቃ በለን !
Degemo degagemo yebarekachehu !!!!!
የተባረካችሁ ናችሁ፡፡ ሁለቱንም የኔ ወንድም ብሎ የጠራ እናንተን ብቻ አየሁ፡፡
ይሄ መዝሙር ሁላችንን ይናገራል እግዚአብሔር ሆይ ማረንይቅር በለን ማረን::
ነፍሳችሁን በኢየሱስ ፍቅር የሚያስር አምልኮ ፣ እሰከ መጨረሻ በመሰማት ተባረኩበት ፣ የyoutube ቻናላችንን ሰብሰክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/jFnDp9rfmDM/видео.html
ተባረኩ አሜን 😑😕🙃😔😓😰
እንደ አማኝ፣ ዜግነት እንደሚጋሩ የአንድ አገር ሰዎች በቀኝም በግራም ባሉት ዘንድ፤ በአሁኑም፣ በመጪውም ዘመን በበጎ የሚታወስን ቃል ተናግራችኋል። Respect! 🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካቹ ጸጋቹ ይብዛ ።ይሄ ነው የየሱስ ተከታይ ማለት ።ሰሙኑን በኢትዮጵያ ያየነው እና የሰማነው እንደክርስትያን በጣም አሳዝኖናል ወንዱምን እየገደል እየሱስ ያድናል እየሱስ ፍቅር ነው ብሎ መስበክ አይቻልም ። ❤🙏🇪🇷
እውነት ብላችሀል ይህን ቀን ያልፋል ደጋግሜ ስሰማው አልጠገብ አለኝ😭😭😭😭😭😭
ተባረኩ።ይሄ ነው እውነታው እ/ር ኢትዮጵያን እና ህዝቡን ይባርክ ።ስላም ያውርድልን።
ቄሱ፣ሼኩ፣ፓስተሩ፣ሽማግሌው እና አስታራቂ ተብዬው ጭምብሉ አውልቆ ጦርነት እንደፋለን እያሉ በሚድያ በሚደሰኩሩን እንዲህ የመሰሉ ቅን ሃይማኖተኞች መገኘት ያስደምማል!
Amen ke Amlak becha new mefthe yalew. Gena zemenachihun hulu yibark. Bereketachin nachu.♥♥♥
እግዚኣብሄር ይባርካቹ፡ እባካቹ ጸልዩልን።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
i am orthodox christian but this mezmur of yours is the best mezmur for ethiopians right know
ጦርነት መጥፎ ትልቅ ሀጢአት ነው ጥሩ መዝሙር ነው ዘገየ በባድሜ ለፈሰስው ደም : 30ዓመት በዘረኝነት ላለቁት አሁንም ለሚያልቁት ሕግዛብኤር በቃ ይበለን
Geta yibarikachu.
አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን። ተባረኩልኝ ዘመናቹሁ ይባረክ። ፀጋውን ያብዛላቹሁ።
እናንተን መሰል ያብዛልን
አላህ ይጠብቃችሁ
አቦ ወላሂ የሀይማኖት አባቶቻችንን እናንተ ጋር እያመጣን ስለ ሰላም እንዲ እንዲያስተምሩ ብታስተምሩልን ባይ ነኝ
Finally thank God we are able to see Jesus in this song.
This is the mark of true Christianity. God doesn't have favorites b/c all of us are his favorites. The Lord is always for and on his agenda not anybody else's. Exodus 32:26 Moses said "who is on the Lord's side?" and Joshua was corrected by the Commander of the Lord's army (Joshua 5:13-14) that it is us to check if we are on the Lord's side and not if God is for us and against the other. He is awesome.
ስለ ወገኔ ሴት ልጅ ቅጥቃጤ ዓይኔ የውኃ ፈሳሽ አፈሰሰች።😭
እግዚአብሔር ከሰማይ እስኪጐበኝና እስኪመለከት ድረስ ዓይኔ ሳታቋርጥ ዝም ሳትል እንባ ታፈስሳለች። 😭
(ሰቆቃው ኤርምያስ 3:48-50 )
😭ውድ ሀገሬ ኢትዮጽያዬ
💚በጭንቅ ያለሽው እምዬ
💛እግዚአብሔር ይራራልሽ
❤️ጣልቃ ይግባ ይታደግሽ
🤲💚💛❤️
ነፍሳችሁን በኢየሱስ ፍቅር የሚያስር አምልኮ ፣ እሰከ መጨረሻ በመሰማት ተባረኩበት ፣ የyoutube ቻናላችንን ሰብሰክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/jFnDp9rfmDM/видео.html
Iwinet new.... geta abizito yibarkachihu... Christina yihe new ... zemenachihu yilemlim ...
This is what the responsible christian should follow. W/yo isin haa eebbisu 😍😍
የእኛ ሀገር ሰው ጊዜውን ሰውቶ ወሬ ከሚሰማ የእናንተን የሁል ጊዜ መልእክት ቢከታተል የት በደረሰ። ተባረኩልን ጌትሽ እና ብርክቲ ።
እሔ የሁሉ የኽርስቶ አኻል እምነት ቢኖር የጌ በረኸት ሰላም በፈሰ ነበር ሁሉም ተደባልቃል ስንዴና እንኽርዳድ መለየት ተባረኩ
ተባረኩ ጌትሽ
May God bless you more. Really I'm blessed by hearing your songs and feel the presence of God in your life always !
የጌታችን የእየሱስ ቃል ተባረኩ
እናንተ የአባቴ ብሩካን ዘመናቹ ይባረክ በጣም ትክክለኛ መልእክት ነው፤ ኢሣ57፡19 "በእስራኤል አልቃሾች ከንፈር ላይ ምስጋና እፈጥራለሁ፡፡ በቅርብና በሩቅ ላሉትም ሰላም፣ ሰላም ይሁን፤ እኔ እፈውሳቸዋለሁ ይላል እግዚአብሔር" ወንድማሞች እርስ በርስ ሲገዳደሉ እኛ ማልቀስ እና መፀለይ ነው ያለብን፡፡ የሠላም አምላክ ለምድራችን ሠላምና ፍቅር ያምጣልን፤ ምሳሌ 9፡10 "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው፡፡" ማስተዋልና ጥበብ ይስጠን፤ አሜን፡፡
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው፡፡ ይህ መዝሙር የኢትዮጵያ መንግስት ህግን የማስከበር ዘመቻውን ከትግራይ ካሉት ወንጀለኞች በተጨማሪም ወደሌሎችም በሚያደርግበት ጊዜም ከአሁን በፊት በነበረው የዘር ጭፍጨፋም መኖር ነበረበት… ያው እንደሚታወቀው ጌታያውቃልና ብሩክታዊት ሰማያዊ ዜጋ ነን ብለው የሚያምኑ የጌታ ልጆች ሆነው ሳለ.. የምድራዊ ነገዳቸውን (ትግራውያን) ላይ ይህ ሁኔታ ሲፈጠር መዘመራቸው ቢያስተዛዝብም በዝማሬ ምጸት ለምን ማቅረብ እንደፈለጉ አልገባኝም……፡፡ ዝማሬው በራሱ እጅግ በጣም መልካም ነው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ይዘት ያለው ነው ፡፡
እረ ጌታሆይ ለድሃው ለምስኪኑ የምትራራ አንተ ብቻነህ እረ ይቅርበለን ።
mechem Egzibher Bezemenat mehakel Yerasun Sew Ayatam .Tebareku Tikikilegna Dimtse NW.
Our heroes family! God bless you! This is what christ followers do! Let us back to Jesus!
Song of the year!
አረ እውነት ነው ጌታ ምህረት ይላክልን 💕💕💕💕💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
Wow!!! ቃላት ያጥረኛል ለማመስገን እንዲያው ዝም ብዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልበል ተባረኩ በጣም ወቅታዊና እውነት ነው🙏❤️💕
ተባሩኩ
Very true 😭😭😭😭😭 prayer for all ethiopians 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
My God bless your family and your minister 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የጌታፀጋይብዛላችሁ
ጌታ ያውቃልና ብሩክታይት ጌታ ይባርካችሁ አንድ ነገረ ልቀላችሁ የእግዚአብሔር ፅዋ ሞልታለች ለዚ ነው እግዚአብሔር እያዋረዳቸው ያለው ህዋሓቶችን የኢትዮጵያ እንባ የሚታበስበት ጌዜ ነው እግዚአብሔር ይስራ ተውት ፡
የመዝሙሩ መልእክት አልገባሽም መጀመርያ በትክክል ለማዳመጥ ሞክሪ ማስተዋል ማስተዋል ማስተዋል እግዚአብሄርን መፍራት ያስፈልገናል ለዚች አጭር ዘመን አንንነካከስ
@@ninahaile8898 አንች ለራስሽ ከተረዳሽ ይበቃሻል ስለኔ መረዳት አለመረዳት አይመለከትሽም የምፅፈውን አቃለው ማስተዋሌም የተወሰደብኝ አይደለሁም ።
ይብዛላችሁ:ተባረኩ:ዘማሪዎችም ከናንተ መማር ይሁንላቸው።በእውነት ለዘላለም ተባረኩ።
Igizabheri-yibarekachu-
Geta zemenahihun yibark.♥♥♥
ዋው በጣም ነገራችሁን እኛ ኢትዮጵያውያንን ያለንበትን እና ማንነታችንን በዚህ በተቀደሰ መዝሙራቹህ ከገባን
Egzabher yibarekachu
ተባረኩ እግዚአብሔር ልመናችንን ይስማ የቀደመውን ፍቅርና ሰላም ይመልስልን
ጌታን፣የምናይባችሁ፣የአምላካችን፣ልጆች፣እግዚአብሔር፣ሁሌም፣አሱን፣ብቻ፣የሚከተሉ፣ለህዝቡ፣እንደ፣አምላካቸዉ፣የሚራሩ፣ የሚወዱ፣የሚቃትቱ፣የሚያለቅሱ፣ቅሬታወች፣ስላሉት፣አምላኬን፣አመሰግናለሁ፣፣ዛሬም፣ሰዉ፣በጠፋበት፣ማስተዋል፣በራቀበት፣ዘመን፣አምላኬ፣ሰዉ፣ሰላለዉ፣ስሙ፣ብሩክ፣ይሁን።ፀጋዉ፣ይብዛላችሁ።ለጌታችሁ፣ለተፈጠራችሁለት፣እዉነት፣ሁሌም፣የምትገኙ፣ባሪያወቹ፣ናችሁ፣፣እልፍ፣ብላችሁ፣እርሱን፣ብቻ፣የምታዳምጡ፣እናንተ፣አምልጣችሁ፣እኛንም፣አስመልጣችሁን፣መፀለይ፣እንዳለብን፣ብዙብዙ፣ነገር፣በዚህ፣ዝማሬ፣ተማርን።
የልቤን፣ጩኸት፣ነዉ፣የዘመራችሁት፣ተባረኩ።ዘመናችሁ፣ይባረክ።ወንጌልን፣በስራ፣አሳያችሁን፣፣
እንድንፀል፣ወገንነት፣ምን፣እንደሆነ፣አስተማራችሁን፣በቃ፣ክርስትና፣ይኸ፣ነዉ።
Ye geta birukuwan tebareku.
May God bless U more & more .
God bless you. Our land and people are under a spell, and gripped by the devil.
Do pray for us.
የእግዚአብሔር ይባርካችሁ እዉነተኝ ክሩርስትና ይህ ነዉ
Tebareku!!!
Amen
kiritoch geta yasnesachew biye bemule affe maweralachew
ሁሉም እንደናንተ ቢያሰብ እግዚአብሔር ይቅር ይለን ነበር😥😥😥
Egziaber masteal ystan
ጌታዬ አብዝቶ ይባርካቹ! የኔ አስተዋዮች ❤️❤️
Really No Words To Express,Let Almighty God(Owner of Job) Remains His Sprit and Grace On You Everlastingly.!!!
አንደኛኛኛኛኛኛኛኛ
እውነት ነው አር ያንት ያለህ
አር ውዴት አለህ እባክህ ዝም አትበለን እባክህ መላ በለን የእስራኤል አምላክ
የሚገርመው ነገር ሰዎች እንደዚ አይነት መልካም መዝሙርን ለራሳችው አምለካከት ተጥቅመው ለማለት የተፈለገውን ሃሳብ ይሽፍናሉ። ጌታ ይርዳን ነው እኔ በበኩሌ ግን በጣም ተመችቶኛል ጌታ ይባርካቹ
Yabata brukane zemnacu Ybarke mederitw Ymtfwsebte mlekete tewledacu Ybarke
Very true indeed, timely message at right time...God bless you.
God bless you too !
Waw Amennnn Halleluja Tebarekulgn agelgulethachu yebarek Amennnn ☝️🤲😭❤️❤️🌹☝️👂 yegetabareyawoch edemenatena yestachu
የዚህ መዝሙር መልዕክት ከዛሬ ይልቅ ነገ ይገባናል፡፡
መልካም ዝማሬ ከወቅታዊው ጉዳይ ጋር
........................................
የወርቅ እንኮይ በብር ፃሕል ላይ፤
["የጊዜው"] ["ቃል"] እንዲሁ ነው
.........................................
በብር መደብ ላይ እንደ ተቀረጸ
የወርቅ እንኮይ
["የጊዜው"] ["ቃል"] እንዲሁ ነው::
ምሳሌ 25:11
ጌታ ይባርካችሁ!!
ጌታ ይባርካቹሁ ክርስቶስን ተቀብለን የማንም ወገን መሆን አንችልም ስለተፈጠርንባት ምድር ግን ወደሱ እንድንፀልይ ታዘናል በፊቱ እንደፋለን ጌታ ለኢትዮጵያ ምህረት ያድርግ!!
ተባእረኩ እንደናንተ ያብዛልንበጣም ልብ የሚነካ ተባረኩ
Geta berkrk yargachu
As usual singing timely and godly songs.
Tebareku
እውነት እኮ ነው ግን...በእውነት በተዋጀ አዕምሮ የተዘመረ መልዕክት። ተባረኩ
God bless you G&B!!!!!!!!
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አንድ ኡምላክ ኢትዮጵያ ኡገራችንን ሰላም ያድርግልን!
አሜንን የምንልበትን ያብዛልን
Geta ybarkcho
Des yemil mezmur . legebaw tru melikit mew🇪🇹🇪🇷
May God Bless You More❤
Dishta genam yhen new yalew😔
ጌታ ይባርካችሁ ጥልቅ መልዕክት መመለስ ይሁንልን አሜን!!!!
ጌታ ይባርካቹ አገልግሎታቹን በሚገባ የተወጣቹ ናቹ ብዙ ትምሪያለው ከናተ አመሰግናልሁ ከልቤ
ዘመናች በጌታ ዘይት ይለምልም ብርክ በሉልኝ
ጌታ ይባርካቹ ወንድሞቼ። የምናለቅስበት እንጂ የምንጨፍርበት ኣይደለም በኣሁኑ ግዜ።
This is interesting and blessing faith song we need to call for the mercy of almighty God
Amen 🙏🏼😢😢😢😢...አምላኬን ልለምን...
ነፍሳችሁን በኢየሱስ ፍቅር የሚያስር አምልኮ ፣ እሰከ መጨረሻ በመሰማት ተባረኩበት ፣ የyoutube ቻናላችንን ሰብሰክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ruclips.net/video/jFnDp9rfmDM/видео.html
What makes this song legit is it was posted 2yrs ago God bless you G n B