አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ለመልካም ወጣት ሰልጣኞች የጸለየዉ ድንቅ ጸሎት. . . AUG 16,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- #SUBSCRIBE
OUR YOU TUBE CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
ኦርቶዶክስ ነኝ ጸሎት ሃይል አለው አሜንንን ዮኒየ እድሜ ዘመንህን ይባረክ ሁሉም የጸለይከው ይመለከተኛል አስለቀስከኝ አሜንንንንንንንን
እውነት ነው ፀሎት ኃይል አለው
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
ይኼን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በእንባ እየታጠብኩ ነው የምከታተለው
ዮኒ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏
ተባረኩ
amen
are ortodocs nachu betamm
አሜን አሜን ኦርቶዶክስ እናት ለልጁ አንተ ይመረክው ሁል ይ ሁንባት አሜን አሜን እግዚአብሔር ይችላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ነኝ ዮኒን የሚቃወም ሰይጣን የፈለገበት መርጦ መደፋት ይችላል ዮኒዬ አንደኛ ነህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜን፫🙌🙌🙌🙏🙏🙏
Amen
❤Amen
አሜን አሜን
Addapublic reply
❤❤
አሜን ዮኒዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የምትናገረው መልካም ነገር ስለሆነ እወድካለሁ
Ortodoks sm new enji ayadnm flkrsh egzabiher GA yhun
So amennnnn amennnnnn
መልካም የሚያናግረው እኮ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ክርስቶስ መድሃኒት ነው ።
Amen Amen yoni yag malkam
amen amen amen form india I love you so much yoni
God is love you dear
God bless you bro ❤️❤️❤️❤️
ohh bro do you understand his language?
Belseed♥️👈
WOW ! God bless Thank you so much
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ግን ዮኔ ትምህርትህ በፍቅር ነው የማየው። የጠፍውን የኢትዮጵያ ወጣት ነው የደረስክለት ነገ ሀገርን የሚረከበውን ህዝቤን ነው ያለመለምክው ዮኔ መልካም ስው።
ጴንጤ ወይም ተዋህዶ ሌሎችም እኛ ነን የሰየምናቸው ሐይማቶኝነት ገዳይ ነው በክርስቶስ ኢየሱስ የሆነ እምነት ግን የዘላለም ሕይወት ነው የኔ ውድ ከሐይማኖትነት ክልል ውጪ እና ሕይወት የሆነውን ኢየሱስን ብቻ ተከተይ
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ ❤❤❤
ዮኒዬ ታሪክን የሚለውጥ እግዚአብሔር ስምህን ቀይሮ ጌታ ለትውልድ እዳስነሳህ ጌታ የናቶችን እንባ እድታብስ የረዳህ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ እንዲሁ አለምን ውርስ የወለድከው ይባረክ አንተም ተባረክ በኢየሱስም
Tebarke
አሜንንንን
Addapublicrrpely
💜💜💜
I'm orthodox butt I love you yoniyee barte❤
ዮኒ ድንቅ ሰው ትንቢታዊ ጸሎት ነው የጸለይከው። እግዚአብሔር አገልግሎትህን ና ዘመንህን ያለምልመው። አገልግሎትህ ሁሌም አይጠገብም። በህይወቴ ከተባረኩበት አገልግሎት አንዱ ዮኒ አንደኛ ነው።በእየሱስ ደም ተሸፈን።
ፀሎቱ እራሱን የቻለ ትልቅ ትምህርት ነው ጌታን ዋውው ተባረክ ዮኒዬ የትውልድ እፕባት
አሜን አሜን አሜን ይባርክህ
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ምርቃቱ ልብን ይነካል !!
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን
ዮኒዬ አንደኛ እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ
ዘመንና ይባርክ ተባርክ👏👏👏👏👏👏
ዮኒ ዶኢ ወዳችህኋለሁ ጌታ በረዳኝ መጠን ጸልያለሁ
I am not Protestant but it’s really hard to sleep 🛏 without listening 👂 you may God bless you 🤧 and your ministry 🙏🙏🙏😭😭😭🤧🤧🤧
You don't need to be a Protestant to follow Jesus
Jesus doesn't have religion just believe in him and you will be held 🙏🏽
I was expressing my feelings of course I do believe in Christ A to Z 🙏🙏🙏
Amen tabarekiì tabarekiì tabarekiì tabarekiì tabarekiì tabarekiì geta yebareki tabarekiì tabarekiì 😙❤
ክረስትና ማለት እንደዚህነው ክረስቶስ አለመን ሊያድን እንደመጣው ክረስቲያንም ለትውልድ መድሀኔት ሊያመጣ ይገባል እንደዚ ከዚምህ የበለጠ ማድረግ ይቻላል ግን የሀይማኖት ቶፊክ በጠቅም በስጋዊ ምኞት በቀየረበት ግዚ ይህንን ማየት እልል የሜያስብል ድንቅ ነው ተባረክ ዮኒ
አሜን አሜን አሜን ዮንየ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም እወድሀለሁ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
አሜን አሜን የእውነት ደግሜ ደግሜ ነው የሰማሁክ ዮኒ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥህ በበረከት ያትረፍርፍህ
አሜን አሜን አሜን 🙇😢😭
ዮኒ የእግዚአብሄር ጥበቃ አይለይ ተሸፈን በክርስቶስ ደም ፀጋ ይጨምርለህ
እየሱስ ጌታ ነው
እግዚአብሔር እንዴት ደግ አምላክ ነው። ዮኒ ባንተ ውስጥ ያለው የጌታ መንፈስ የስንቱን ቀንበር ሰበረ፣ የስንቱንስ እስራት ፈታ፣ የስንቱንስ እምባ አበሰ፣ ኦ ኦ ኦ ኦ ጌታ ሆይ ተባረክ ፣ ችግሮቹ ዓይነታቸው ቢበዛም ላንተ ግን የሚሳንህን ነገር እስካሁን አላየንም፣ አናይምም፣ በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወጣቶች እንዴት ጌታ የረዳቸው ናቸው? ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየስማ በነዚህ ልጆች ምክንያት በኢትዮጵያ ምድር ላይ ገና ስምህ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ይላል። እነሱም ተፈትተው ላንተ ይሮጣሉ፣ ዮናታንን በደምህ ሸፍነው፣ ሊዋጋው የሚወጣ ጠላት በ እየሱስ ስም ይወጋ። dislike በማድረግ ብቅ ብቅ የሚለው ምቀኛ በየሱስ ስም ይመታ። ክፉ ጠላት ካልሆን በስተቀር ጤነኛ ሰው ይሀን ደግ ሥራ አይቃወምም፣ የሰው ልጆች ጠላት ዲያብሎስ ብቻ ነው። ሥራው ይፍረስ፣ ዮናታን ይለምልም ገና ብዙዎችን ይታደግ፣ ጌታ ሆይ እሱ ያንተን ሥራ ሊሠራ ሲሮጥ አንተ የሱን ቤት ሥራለት ክብሩ ሁሉ ተጠቅልሎ ላንተ ይሁን። እናከብርሃለን። ዮኒ እድለኛ ነህ ለከበረ ሥራ እግዚአብሔር መርጦሃል፣ ካሰብከው በላይ ያስፋህ፣ ተከናወን፣ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምር።
ይህንን ፀሎት ቀን እና ማታ ለልጆቼ እፀልየዋለሁ:: እንዴት መፀለይ እና ማወጅ እንዳለብኝ አየሁ:: ይህ ያእቆብ ልጆቹን እንደባረካቸው አይነት ነው: :
yakpb snt laynwngrgn ibaksh
Assad Assad ዘፍጥረት 49 ያእቆብ ከመሞቱ በፊት ለእያንዳንዳቸው ሰብስቦ የተናገራቸው
Amen amen tebarekelegn yoneye ewedehale yabate liji
Amen
አሜን.አሜን🙏🙏🙏🙏
እኔ ፕሮቴስታንት አይደለውም ግን ፀሎቱን ከልብ ነው አሜን ያልኩት በእውነት ይሁንልኝ ይደረግልኝ ዮኒዬ ተባረከ የተናገርከው ሁሉ እመሜን ነው የእውነት በስደት በሞትና በሕይወት መካከል ነው ያለሁት እባካችው ሁላችሁም ፀልዩልኝ እንዳልሞት ፈራለው 😢😢💔💔💔💔
ወንድሜን አየሁት ከኋላ ከመቼውም ግዜ የበለጠ ሰላም ተሰማኝ😥😥 መጨረሻህን ያሳምርልኝ ወንድሜ🙏🙏🙏
Ame😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ 😊 🙏
ደግሜ እላለሁ አትከስሩም አሜን በሉ::
Ameeni
Amen!!
አሜን አሜን
አሜን፫
Lemi Mosissa Amen😭😭👐👐👐👐
አሜን አሜን ወሰድኩ ጸሎት ኃይል አለው ጌታ ይባርክህ ዮኒዬ እድሜና ዘመንህን
ኦቶዶክስ ነኛ ፀሎት ግን አይል አለው አሜን አሜን አሜን ዩኔ ጌታ ይባክክ
ዮኒዬ መካሪዬ መጣክልኝ አባቴ፡
#አንድ ቀን በእኔ ይሳካልሃል፡
ዮኒ 🥺🥺🥺🥺ጌታ ይባርክህ
ፀሎትህን ተስማምቼበታለሁ ተባረክ ጌታ ዘመን ሂወትህ ይለዉጠዉ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🙇♀️🙇♂️🙇♀️🙇♂️🙇♀️🙇♂️🙇♀️🙇♂️
ዮኒየ የእ/ር ልጅ ክርስቶስ ኋላህን ፍትህ በደሙ ይሸፍንህ እ/ር ትዳርህን ይባርክ ረዥም እድሜን ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባርክ
አሜን ወንድሜ ዮኒ የፀለይከውን ፀሎት የባረከውን በረከት ሁሉ በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወሰድኩት….. ለአንተም እግዚአብሔር ብርታትና አቅም ጉልበት ይሁንህ ከነቤተሰብህ ተባርከህ ቅር!!
እኔ የእየሱስ ክርስቶስ እናትየድግል ማርያም ልጅ ነኝ ዮኒየ።የኢትዮጵያ ወጣት። ጥግ ድረስ እንድታደርሳቸው ክርስቶስ ጽጋውን እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ። ከምወዳቹ ከኤርትራዊት እህታቹ
አሜን የኔ ውድ ኢየሱስ ስምህ ሁሌም ይክበር በነዚህ ወጣቶች ለበረከት ሁኑ ስትወጡ በአባቴ ኢየሱስ ደም ተሸፈኑ
እግዚአብሔር ሆይ ለዬኔ ቅጥርን ቅጠርለት በበቀል የሚወርውር የጠላት ፍላፃ በክርስቶስ እየሱስ ስም ወደራሱ ይመለስ
አሜን አሜን አሜን ከእናንተ ጋር ተስማምቼ ፅልያለው ይሁንብኝ ዘመንህ ይለምልም ዮኒዬ
አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ክረሰቶስ ስም ተለዊጣች ዉጡ ዮኒ ተባረክልኝ
እኔም በእምነት ዘይት ተቀባው ሆነልኝ አመን ጠረኔ የቀየረ አምላክ ይባረክ
የሰማይ የምድር በውስጧም ያሉትን ፈጣሪና ባለቤት በሰፊ እጁ በማያልቀው በረከቱ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባፈርክህ
አሜን አሜን ዮንዬ ጌታ ይበርክ😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
ዮንዬ እዴት አባቴ ላርግህ ....በቡዙ ተባረክልኝ ዘመንህ ይባረክ የኔ የዋ ወንድም...እየሱሴ ብቻዉን በቂ ነዉ ክብር ሁሉ ለእየሱሴ ይሁንለት.አሜንንንንን
አሜንንንንን አሜንንንንንንንን በጌታ በኢየሱስም ተባረኩ ዮኒ አንተ መልካም ሰው የተውደድክ የወንጌል አረበኛ
ዮኒዬ በእንባ የፀለይከው ፀሎትህ.... ከእግዚአብሔር, ከእኔ ከእናታቸው, አልፎም ከራሳቸው ተጣልተው ላሉት ልጆቼም ይድረሳቸው። አሜን።
ዮኒዬ በልጅነትህ ቀብቶ የአገር በረከት ያደረገህ ጌታ እግዚአብሔር ከዚህም በበለጠ በጠላት ላይ ኅይለኛ የማይነጥፍ የበቀል ቅባት ያፍስብህ።
የፀለይከው ፀሎት ለአንተና ለቤተሰብህም ይሁን። አሜን ።
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ !! ዘመንህ ይባረክ ! ዘርህ ይባረክ ! የፀለይከው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ይድረስ ! አሜን ይሁንልን!!
Amen!!
amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ
አሜን በድንግል ማርያም ስም ጌታ እየሱስ አለማችንን ይፈዉስ 🙏🙏🙏
አሜን ዮንዬ ተባረክልኝ ወድሀለው!
እንዲ ትውልድን በምርቃት የሚያለመልመ እንደ ዮናታንያብዛልን
Amn amen amen amn amen amn amen amn amen amn yuni yalekew hulu yehunebin anitenim geta abezito yebarekh amen aaaaammmeeen amn
I love you yoni I can't stop crying I feel the holy spirit is with you stay blessed
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ስለሰጠኸን መልካም ስጦታ ምስጋና ክብር ይሁንልህ ዮኒ ምን ልበል የዘራኸው ዘር አብቦ ፍሬን አፍርቶ ከፍሬው መመገብ ይሁንልህ ዘርህ የጠላቶችህን ደጅ ይውረስ ብዛ እልፍ አእላፍ ሁን በጠላቶችህ መንደር ግንባርህ እንደ ቡልሀድ ድንጋይ ይጠንክር ጌታ ከዚህ የሚበልጥ ክብደትና ተሰሚነትን ይጨምርብህ አንዳች ክፉ አይይህ ደግሞም አይንካህ ጥሶ መሄድ ይሁንልህ አንተ መልካም ሰው
የእመብርሃን ልጅ ነኝ ግን ዬኒዬ ትምርትህ በጣም ወደዎለው ጌታ ይባርክህ አሜን አሜን አሜን
ዮንኒ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ጸሎተህ ሃይማኖት አይገድበውም በጣም ነው የምወድህ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልክ ዮኒ
እግዚአብሔር ይመስገን
Wowo😙
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ይሁንለቹው እኔም ወስጅለው ዮኒ ዘመንህ ይበራክ
አጠገቡ ያላችሁ ሰዎች የታደላችሁ ናቹ እኔ እንኳን እርቄ ነብሴ በደስታ ዘለለች !ይብዛልህ ከዚህ በላይ እሰይ ጌታ ኢየሱስ እእእሰሰሰይይይ !!!!!
አሜን አሜን አሜን የእኔ ጌታ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አባ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ ዮናታን ❤❤
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጁ ይሁንልን!
የማማለድ ስልጣን አለው ስምሽ የምሕረት ደጅ ነሽ እስከ ዘለአለም በማሕጸንሽ ፍሬ ትውልድ ተፈውሷል ጨለማው ተገፎ ብርሃንን አይቷል።
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ቅዱሳን ዮኒዬ ተባረክ ጌታ በነገር ሁሉም ይርዳህ ተባረክ እንወድሃለን😍🙏🙏🙏💛💛💚💚 ሁላቹም ተባረኩ
ባአለቱ ላይ እንደ ተመስርተው ቤት ምንም በመጣ ግዜ እደማይናወጠው መስረታችሁ በክርስቶስ የፅና ይሁን
አሜን አሜን አሜን
00000
አሜን አሜን አሜን ተስማማ ሆነልኝ ተደረገልኝ እሰይ ዮንየ ተባረክ
ዮኒ ዘመንህ ይለምልም በጠላቶች አትያዝ አንተ መልካም ሰው ነህ መልካሙ ጌታ ዘመንህን ሙሉ መልካም ያድርገው ቤተሰቧች ይባረኩ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜ሰለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ 💜💜💜❤❤❤❤💜💜💜💜💜💙💙💙💙💙💙💙
ልብን የሚነካ ፀሎት ዮኒዬ ተባረክ
Amen amen amen hallelujah beyesus simih yibarek yene geta hallelujah eyesus geta new edime zemenachu yibarek birukane Ethiopia 🇪🇹 tibarek melewet yihunilin beyesus sim bless you prophet yonatan with your family
እኔም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኟ እወድሃለው ተባረክ
Amen amen amen amen amen geta hoy simi yibaraki amen yoni geta yibaraki
አሜን ተባርካችሁ ቅሩ በእየሱስ ክርስቶስ ስም🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘
Amen Amen Amen yonye tbrke yne geta 🇪🇷😍🇪🇷🇪🇷😍AMEN
ለኔም ለልጆቼም ይህ ፀሎት ይሁንልኝ ሺሺውን ያፍሩልህ የድካምህን ፍሬ ያብላህ
እኔ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ የደንግል ማርያም ልጅ ነኝ ግን ዮን ተምህርትን በፍቅር ነው የማየው የጠፍውን የኢትዮጲያ ወጣት ነው የደረሰክለት ነገ ሀገርን የሚረከበወን ህዝቤን ነው ያለመለምከው መልካም ሰው ቀሪ ዘመንክን አምላክ ይባርክልክ
May God bless you youni what a great blessing . May the generation feeled with such positive blessing . May our land feel with such blessing . Every negative thing be broken in Jesus name .
አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንን እግዝአብሔረ መልካም ነዉ ዮኒ ጌታ ኢየሱሰ ዛመን ሁሉ ይባራኪ
Amen hallelujah yhonal God is faithful and steadfast.keep it in your heart saints of the Highest GOD
ከአመት በፊት የተጸለየ ፀሎት አሁንም ይሰራል አቤት የጌታ ቃል አሜን አሜን
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኢትዮጵያ ገብቼ አንተ ቸርች እስክምጣ እንዴት እንደጓጓሁ
አሜንንንን አሜንንንን 🙏🙏😭😭😭
በኢየሱስ ሰም ተባረክልኝ ዮኒዬ የጸሎት
ሃይል ይጨምራልህ እግዚአብሔር
ከአንቴ ጋራ ነው በርታ መልካም
ወጣቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
አምላኬ እና ሜዳንቴ እየሱስ ሆይ ምዲራችንን ስላሴፋክ ተባሬክ እወድሀለዉ አሜን አሜን Wow Thanxs God
አገልጋይ ዬኔ ዘመንህ ይባረክ በደሙ ተሸፈን አሜን አሜን አሜን በረከት ደረሰኝ ካለሁበት ሀገር እ/ር የተመሠገነ ይሁን።
Amen Amen Amen Amennnnnnn we love you GOD BLESS YOU😍😍😍😍
Ameen ameen ameen ameen amen yoni tabareki😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌💚💛❤l ove you yoni
May ours LORD and Savior Bless you for doing this! LORD please watch over these young generation lead them to your way I pray in Jesus name!!!
አሜን አሜን አሜን
ዮኒዬ ኑርልን ጌታ ራጅም እድሜ ያኑርህ
አሜን አሜን አሜን
ለዘለአለም ተባረክ ተከናወን ፀሎትህን ይሥማህ እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይሥጥህ እንወድሀለን ዬኒ::
😭😭😭😭😭😭አሜንንን በዚ ፀሎት የጠላትን ሠፈር የምናፈርሥበት ፈልገን ያጣነውን ነገር ከእግ/ር የምንቀበልበት ከተነገረልን ከተሥፋ ቃል ጋር የምንገናኝበት ይሁንልንንን አሜንን #ዮኒ ተባርከሀል አውንም በእጥፉ ይባርክ 😍😍😍
Amen Amen yoni yesemay ena yemider fetari amlak yebarkih ke kifu hulu yetebikeh🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Geta Eyesus Yeberak Yoniye ❤❤
አሜን ወሰድኩ ዮኒ ተባረክ እድሜና ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ
Ameen ameen yoni geta yibareki😭😭😭😭😭😭🙇♀️🙇♀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌💚💛❤yoni 1 l ove you 😍😍😍😍😍😍
አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታ ሆይ ክብር ክብር ለታ ይሁን አቤቱ እንመሰግል፣እየሱስ ስም ይባርክ
Ameeen ameen in the name of jesus
God bless you Yoni you blessed theses young generations may may Lord bless your family,life and your ministry
Love you so much
አሜን ጌታ እጅግ አድርጎ ይባርክህ ። የጸለይክው ጸሎት ለአንተና ለቤትህ ለትውልድህ በእጥፍ ይሁንልህ። ተባረክ። አስደናቂ ሥራውን ባንተ የጃመረ ይቀጥል። አሁንም ውርስ ። የተዝራው መልካም ዘር በብዙ እጥፍ አፍርቶ የታዘዝክው ጌታ ያሳይህ። ለብዙዎች መመለስ እንባ መታብስ ምክንያት ያደረግህ ጌት የተባረክ ይሁን።
ዮኒ ተባረክ ባለብትህ ልጅህ(ልጆችህ ) ተባረክ።
የነብስ ደስታ ይሁንልህ። ክፉው ይቃጠል።
From Eritrea I love you so so much GBU
አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ የኔ ወንድም በዚህ ዘመን እንደዚህ የሚፀልይ አገልጋይ ማግኘት መታደል ነው
Amen Amen Amen Amen Amen Ammmeeeeennnnnn God Bless you
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ትክንዎኑ ይቷዳችሁ ቅዱሳን ብአምሉ ፐስትር ዮኝት ጌታ ጸጋ ይብዘሌ ታበረክ ይጻሆሎት ፍሬ ቢልህ ታበረክ ታበረክ 💓🙌
Amen....
Glory to the Almighty God..
God bless MARSIL TV. Ministry.
አሜን አሜን
Amen amen amen amen
ተቀባልኩ ይሁንላችሁ
ይሁንልን አሜን ተባረክ ዮኒ
ፀጋ ይብዛልህ ፀሎት ይሰማልህ❤❤
አሜን አሜን በኢየሱስም ጌታ ሆይ ጠብቀኝ አባ አባ ለሚሉ አንተ የቅርብ አምላክ ነህ
አሜንን
አሜንን
አሜንን
ቃል አጣሁ።። እንባ ፊቴን አጠበኝ። ይህ ፀሎት በቤትህ ተገኝቼ ባልማርም ህይወቴን ሲሞላ ተሰማኝ። እኔ የፀለይክልኝ ሁሉ ነኝ።
አሜን God bless you and your family ዮኒ
አሜን አሜን ሃሌሉያ ሆኖልኛል ተባረክ ዮኒ
I have seen the most powerful blessing prayers so far God bless you love to call you the advocate for Ethiopian youth.
#YONATHAN AKLILU
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜኢኢኢኢኢኢኢንንንንንንንንን አንቴንም ጌታ ኢየሱስ ይባሪክህ ባብዝ ባብዝ አብስቶ ታባራክ
እግዚአብሄር መለአኩን ልኮ ያስረዳላቹ😢😭😭😭😭😭😭😭አሜን፫🙇🙇🙇🙇🙇🙇
ዬኒዬ ጌታ ይባርክክ ፀሎት ሀይል አለው ሁሉምየፀለይክበት እርስ ይመለከተኛል ተባረክ ዘርክ እንዳሸዋ ይብዛ
Yoni Edmeh Yirzemilin. Tikeshahin Geta Yasfaw.
May the Lord continue to bless you, your family and ministry.
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ዮንዬ ተበርክ ኡፍፍፍ አሜን አሜን ሃሌሉያ አዶናይ አማኑኤል ያልና ያለና የናበር አልፋ ኦሜጋ አግዚአብሔር ስሙ ላዘላለም ይባረክ አሜን አሜን