የትራምፕ ሹም ከፋኖ አመራሩ ጋር፣ በትግራይ በስብሰባው ላይ ተቃውሞ፣ የብልፅግና አመራሮች ላይ ጥቃት፣ መከላከያና ሚሊሻዎች፣ በመርካቶ የተሰማራው ሃይል|EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 ноя 2024

Комментарии • 186

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 16 часов назад +1

    አቤ አቤ ጀግናውና አዋቂው ጋዜዘኛ እንዴት ነህልኝ ኑርልኝ!!!❤❤❤!!!

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 День назад +10

    ወንድማችን በርታልን አንተ የመላው ኢትዮጵያዊ ድምፅ ነህ

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh День назад +9

    ድል ለጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖ ❤❤❤

  • @Slam773
    @Slam773 День назад +54

    ትግራየይ እግዚአብሔር አምላኽ ይኽሓስኪ🙏🙏🙏

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl День назад +9

      Amen 🙏❤

    • @zefengorhawaria8526
      @zefengorhawaria8526 День назад +1

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @EngidaTegegn-gg7bp
      @EngidaTegegn-gg7bp 20 часов назад

      ❤❤mer544,y😮v5😅 19:14 19:14 19:14 19:14 😊😊
      😅😅😮in 😂.mer4¹ 42​@@Rich-cq8yl

  • @goodshepered429
    @goodshepered429 День назад +7

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb День назад +3

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ❤

  • @אשנאפי
    @אשנאפי День назад +23

    የአማራ ህዝብ መሰዋትነት በመከፈል በክንዱ ራሱን የሰከብራል

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay День назад +14

    ድል ላማራ ህዝብ

  • @Mehari-e3w
    @Mehari-e3w День назад +5

    Thank you EF for the News and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 17 часов назад

    ድል ለፋኖ

  • @gashawadino-sk1dm
    @gashawadino-sk1dm День назад +7

    አልገባንም እንጅ እናፈርሳለን ማለታቸው ነበር ብልፅግና እሰራለሁ ካለ አፈርሳለሁ ማለቱን በብዙ ሰበር ዜና አሳይቶናል

  • @berhanemesfin9994
    @berhanemesfin9994 День назад +2

    ኩሩ እና ወደር የለየለው የትግራይ ህዝብ በተግባር ነገራቸው ። የሁሉም ትግራዋይ ስሜት መሆኑ ሊያውቁት ይገባል ።

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 День назад +13

    ፋኖ🇨🇬✌️

    • @rtek5867
      @rtek5867 День назад

      Fano couldn’t get past the status quo

  • @tsegayhaile4524
    @tsegayhaile4524 День назад +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @محمدعلي-ش7ب5ث
    @محمدعلي-ش7ب5ث День назад +23

    አይሆንም ትግራይ ያልተመረጠ ሊመራ አይችልም በዚ ሰአት አጋጣሚ ተጠቅመህ ልትሞክር ትችላለህ አይሆንም የትግራይ ህዝብ የራሱ አቋም አለው😢 ሰላም ለህዝባችን ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju День назад +25

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 21 час назад +1

    የህሉ አምላክ ብልፅግናን ያቃጥለዉ አሁንም የሜፈሰዉ ደም ያቃጥላቸዉ

  • @AtoBelay
    @AtoBelay 23 часа назад +1

    ጥሩ ነው ጉራጌና ጎንደሬ መማር አለበት

  • @mulalemWeres
    @mulalemWeres День назад +37

    ሰላም የትግራይ ህዝቦች ❤ ሰላማቹ ይብዛ

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 День назад +13

    ፋኖ የአማራ ህዝብ ሰራዊት ነው ህዝብን ያሽነፈ መንግስት በአለም ላይ የለም አብይም እየተሽነፈ ነው ድል ለአማራ ህዝብ::

  • @amirabdi2355
    @amirabdi2355 День назад +6

    አይ የጎሳ ፖለቲካ ገና ብዙ ነገር ያሳየናል ። የሚያሳዝነው ህዝቦች ዋጋ መክፈላቸው ነው ።

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 20 часов назад +1

    🎉 ትግራያዎች ተረጋጉ ሰሜኖች ተመካከሩ

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ День назад +2

    አሜሪካኖች ጥቅማቸው እስካልተነካ ድረስ ጨቋንኝም።የጥላቻ አቀኝቃኝም ።ትምክህተኛም፤ገዳይም መደገፋቸው አይቀርም።አሜሪካንን መቶ በመቶ ማመን ወድቀትን ያስከትላል።ፍላጎታቸው ጥቅማቸው ሲነካ ደግሞ ከመሬት ምክንያት ፈጥረው ፍላጎታቸውን በሃይልም ያስፈፅማሉ።

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 День назад +6

    🙏💛❤️

  • @البيلالبييل
    @البيلالبييل 22 часа назад +2

    ድል ለተገፍው አማራ ሽንፈት ለረባሹ መንግስት

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e День назад +4

    የትግራይ ህዝብ ለውጥ ይፈልጋል። ሁሉም ነገር ልክ አለው።

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 День назад +11

    ተጋሩ ህበሩ ስመሩ🙏🏻

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s День назад +7

    ፋኖ

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 День назад +9

    እመኑኝ የጊዜ ጉዳይ እንጂ አማራ ነፃነቱን ያውጃል ለኢትዮጵያውያንም ነፃነት ምክንያት ይሆናል ዘረኝነትና ሙስና አድሎአዊ አስተዳደር ክፋት የኑሮ ውድነት ይወገዳሉ

    • @the_enun1981
      @the_enun1981 День назад +1

      አማራ ሆይ! ራስህን ቻል፣ በአማራ በኩል የሚመጣ ነጻነት በአፍ ጢሙ ይደፋ፣ ደግሞስ ማንም ከማንም አያንስም! አይበልጥምም!😎

  • @seidoraya8955
    @seidoraya8955 День назад +2

    በርቱ ለጭቁኖች ድምፅ ናቹህና

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 День назад +1

    ብልጽግና የ ውሽት ቆት ናቸው

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg День назад +2

    Fano Yashenfal Fano Ege Aysetum

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew День назад +11

    በቃ ይበለን

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה День назад +3

    ሰው ጠፍቶ ኢትዮጵያ በእናተ እጅ ወደቀች ያሳዝናል

  • @HilinaAlene
    @HilinaAlene День назад

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw День назад +3

    Absolutely right. BROTHER Asrres narre. A winner 🏆 all ways 👏 bring 🙌 peace in ETHIOPIA. Keep up the good job. Be a winner 🏆. Thanks

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew День назад +9

    የመሬት ዘረፋ ዘመን አስቆጠረ መልኩን እየቀያየረ አሰቃየን አምላክ ይመልከተን

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 День назад +19

    ❤💛TDF❤️💛TDF❤️💛TDF❤️💛

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 20 часов назад

      🎉🎉🎉🎉❤love TDF😅

  • @Twistachn
    @Twistachn День назад +5

    ሰላም ለሀገራችን

  • @fedilatubeR1
    @fedilatubeR1 День назад +5

    ድል ለፋኖ✊

  • @siymergn
    @siymergn День назад +10

    በብልፅግና የሚፈታሀ የአገር ጉዳይ የለም!

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb День назад +1

    ቅዱስ ሚካኤል ታዓምራቱን በኢትዮጵያ ላይ ፀጋውን አብዝቶ ይበርክልን ይርዳን ብልፅግናዎች ባአዴን አገዛዙ ዳውን

  • @deribeyifrashewa8877
    @deribeyifrashewa8877 День назад +1

    እስክድር፣ስለአማራ፣አያገባውም፣ሁላችሁ፣ተጠንቀቁ፣እስረስን፣ደግፍልን

    • @santasis
      @santasis 22 часа назад

      ማን ነህ አንተ ደንቆሮ

  • @TsehayAzeze
    @TsehayAzeze День назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ፖለቲካ ስለማያውቁት አርሶ አደሮች ብለህ ይሂን አገዛዝ ገላግለን፡እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 День назад +21

    T'D'F for ever💪💖💪

  • @greenvalleytour5861
    @greenvalleytour5861 День назад

    Intelligent journalism-most people appreciate positive but critical journalism of your kind balanced, fair, and inclusive. As you fast march to ward 2000000 million subscribers., I hope that you grow in to a first rate national television network.

  • @mimia7202
    @mimia7202 День назад +3

    መንግስትሆይ እባክህ ህዝቡን አታሰቃዩ 😡😡😡😡

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 День назад +20

    #አማራ ህልውና ትግል የህዝባችንን ስቃይና ሞት ለማቆም የምናደርገው ነው።#አማራ በመስዋዕትነቱ ፍትሐዊ ስርዓት ያመጣል ..💪💪💪🇪🇹

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq День назад +4

      ስርአቱን ተወውና ክልልህን ነፃ አውጣ! ከዚህ በውኃላ ማንም ማንንም አይገዛም ! ማንም የራሱን ስርአት ሌላው ላይ መጫን አይችልም!!

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 День назад

      Stop lying . Frist stop killing Agawoo Kemant muslims& Gumuz.

    • @debelasefere
      @debelasefere День назад

      ​@@BobLove-qn3fq ferteshal Gelete 😂

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y День назад

      @@debelasefereየምፈራው ሰው የለም

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr День назад +4

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 День назад +1

    Ethio Forum ❤

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 День назад +1

    Oh God have mercy upon your people!🙏😂 May God control the hands of irresponsible servants of monster? Thanks for your efforts, Ethio Forum👍

  • @sisayasefa8745
    @sisayasefa8745 20 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 День назад

    🙏🙏🙏❤

  • @the_enun1981
    @the_enun1981 День назад +1

    ለነዋሪ ህዝቦቿ ያልሆነች ኢትዮጵያ ህልውናዋ ለመቼ ነው?😎

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie День назад +4

    ፐመርካቶ ህዝብ እነኝህን ተልከው የሚመጡ ፀጉረ ልዩዎች ገንዘብህንምብአትስጥ ለአንዱ ስጥተህ እሱን ስትሸኝ ሌላው ደግሞ ይመጣብሃል ስለዚህ ባለህ ነገር ሁሉ ታገላቸው። መርካቶዎች ይሄ ናዚ አብይ የገንዘብ አራራ ይዞታል በዚህ ላይ ተንቦቅቡቆል ፈርቶአል በቅርብ እድሜው እደሚያጥር ተረድቶአል የኢትዮጵያ ህዝብ ለመብትህ ተነሳ ታገል የምን ፍርሃት ነው ።ፈርትህ ሰጥተህም የመኖር ህልውና ተነጥቅሃል መፍትሄው መቃወም መታገል ነው

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 День назад +1

      አይ ጌዜ ትናንት ስንት ምስኪን ትግራዋይ ጸጎረ ልውጥ ስትሉ ነበር እ/ር ሁሉን ያያል ይፈርዳል

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 День назад

      እኔን የገረመኝ ትናንት የትግራይ ወገኖቻችንን በገዛ አገራቸው ባይተዋር በማድረግ "ፀጉረ ልውጥ" የሚል አስፀያፊ ስም በመስጠት ተንገላተዋል።የገረመኝ: እንደዛ ብለው ከበሮ ሲደልቁ የነበሩት ላይ ዕሳት መዝነቡ ነው። ጌታ ይቆያል ግን አውነቱን ይፈርዳል።

  • @BH-id8px
    @BH-id8px День назад +2

    አረ ድሀ ባገሩላይ ይኑር ይበቃል እቤታቸው መልሱ እናታችሁን አታስለቅሱ በቃ

  • @eliasnebiyu993
    @eliasnebiyu993 День назад +2

    ከሽንታም መንግስት ደህና ነገር አይጠበቅም ሽፍታ ነው

  • @BrookY-c4d
    @BrookY-c4d День назад +2

    አይ ይሄ ሀገር እቅድ ምናምን ወፍ የለም

  • @Addistube778
    @Addistube778 День назад +2

    መሬትን ይቀራመቱታል ግን እሚታይ ቤትም ሆነ የቀነሰ ዋጋ የለም (የመሬት ሽሚያ) ብቻ😂😂😂

  • @esmaelali2782
    @esmaelali2782 День назад +4

    እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 День назад

      አክቲቪስተ አማራ👹👺👹👺👹👺👹👺👹👺
      ፩። ሆዳቸው ከሞላ ወድያው ነው በፍልሚያ ላይ ያለውም አማራ የሚረሱት
      ፪። ከአንድ መቶ ሺ በላይ አማራ በእስር ላይ እንዳለ በይፋ እየተነገረ እነሱ ግን ሲለፈልፉ የሚውሉት እንትናን ላስ ላስ አርጊው ስደቢው ስደባት ነው።
      ፫። እነግርሻለው እነግርሃለው ምናምን እያሉ ቧልት ቀኑን ሙሉ ሲያወሩ ነው የሚውሉት
      ፬። በሳኡዲ እስር ቤት በግፍ ስለ አማራ ስለጮኸ ስለታሰረው ልጅ አንድም ጊዜ ሲጮሁ አልሰማሁም። ይህ ልጅ ግን በቲውተር ስለ አማራው ሲጮህ የነበረ ልጅ ነበር። አማራውን በከፍተኛ ደረጃ ሲፋለምለት ነበር። በኤምባሲ በኩል ነው እንዲታሰር የተደረገው። ሱሌማን ይባላል ልጁ።
      እሱ ከታሰረ በኃላ አማራ አክቲቪስት የለውም ማለት ይቻላል።
      ፭። አክቲቪስት ነን የሚሉትም በየቀኑ እርስበርሳቸው ሲሰዳደቡ ነው የሚውሉት።
      ፭። በድሮን ጡት በማጥባት ላይ ያሉ እናቶች መጨፍጨፋቸውን እንኳን ሰምተው አልጮሁም።
      አሳፋሪ ሆዳሞች ናቸው።
      👹👺👹👺👹👺
      የትግሬና ኦሮሞ አክቲቪስት ግን ህዝባቸው ጦርነት እስኪቆም ድረስ አንድ ሆነው ይጮሁ ነበር። ታጋዮቻቸውን አይሰድቡም ነበር።ድንቅ ስራ ነበር የሰሩት።

  • @Sew-mehon07
    @Sew-mehon07 День назад +2

    እውነትን ከፈለጉ ኢትዮ ፎረምን ይከተሉ❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j День назад +2

    ያቃጠለው አንባ ገነኑ ዘንዶው አቢይ ነው

  • @ChaltuDeme-jx9lw
    @ChaltuDeme-jx9lw День назад +2

    እኔ የምለው ልብ ካለው ጀግና ነኝ ካለ ለምን በድሮን ይዋጋል ። ለነገሩ አማራን በዚያውም ኦሮቶዶክስን ማጥፋት ነው አላማው። የሚሰራውን ግፍ በቪዲዮ አሰባስባችሁ ለውጮቹ ብታሳዩ። አይ የኢትዮጵያ ህዝብ በገዛ ሀገሩ ስደተኛ ባሪያ ፈሪ ሆኖ የሚኖረው እስከመቼ ነው። መነገድ መማር ወደክፍለሀገር መንቀሳቀስ የማይችል የቁም እስረኛ። ከገጠር መጥተው ሲጫወቱበት ዝም።

  • @EymenHusen
    @EymenHusen День назад +1

    Abichuu king amara yimut😂😂

  • @BashaBela
    @BashaBela День назад +3

    የቴሌ ዘረፋ ምንድነው

  • @logochiwa1
    @logochiwa1 День назад +1

    ማርኮ ሪቢዩ(Senator Marco Rubio) መመረጡ ባጣም ደስ የሚል ዜና ነው ነኤርትራ ሃዝብ ሆነ ለኢትዮጵያ ። ማርኮ ሪቢዩ ኢሰያስና ኣቢ ኣህመድ የመሰሉ ሊወዳቸው ኣይችልም ምክንያቱ ዲክታቱር (dictator) መንግስት ኣይወድም። ቤቴሰቡ ከኩባ (Cuba) የመጡ ስደተኞች ስለሆኑ የዲክታቱር መንግስት እንግዳ ኣይደለም

  • @AlazarZelalem
    @AlazarZelalem День назад

    America always keep its benefit

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 21 час назад

    የት አባህ ነዉ የምትመለሰዉ

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude День назад +4

    መቸም ሕዝብ በጥፋት አይከሰስም በኢትዮጵያ ጉዳይ ግን ክፉ አገዛዞችን በመሸከም ሊዎቀስ ቀርቶ ሊኮነን ይገባል። የትግራይ እናቶች ደግ ጅማሮና ሙከራ ነው። ያማራ ሕዝብ ጥሩ ጅማሮ ቢሆንም ሆ ብሎ ውስጡን ለማፅዳት ባለመፈለጉ ዋጋን እዪከፈለ ነው።

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS День назад +2

    well come Abebe

  • @AberaMelaku
    @AberaMelaku Минуту назад

    ወይ ጉድ! ይለይለት ነው?

  • @Allamehara
    @Allamehara День назад +3

    ኦነግብልፅግናእኮፈርሷልየአማራንህዝብሣላጠፋአልጠፋምብሎነውእንጂአብይዝምይውደም፡አብይአህመድ፡አሼባሪነው።

  • @Yohannes_wedi_Humera_Tigray
    @Yohannes_wedi_Humera_Tigray День назад +2

    Rip Ethiopia 👎🇪🇷👎🇪🇹👎

    • @aexum1597
      @aexum1597 23 часа назад

      👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @santasis
    @santasis 22 часа назад

    አስረስ በቀለ ምቀኛ ነው

  • @Man-y2k
    @Man-y2k День назад +5

    ኦቪድ ቤት መግዛት እንደ ኮንደሚንየም የተበላ እቁብ ነው ኬኛ ብለው ይቀሙሀል ዲያስፖራ ንቃ

    • @Mike_Tom_1000Tom
      @Mike_Tom_1000Tom День назад

      ዲያስፖራ በዚ ሰሃት እትዮጵያ ውስጥ እንኳን ንብረት መግዛት ለጉብኝትም አይሄድም የብልፆጋ ቤተሰብ ካልሆነ ከፍቶናል

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 День назад +2

      እኔም አስቤ ተውኩት እዚ ውጭ አገር መግዛት ይሻላል ቢቀሙኝስ

    • @Man-y2k
      @Man-y2k День назад

      @lulalula7120 ብልጥ!

  • @Mulugetagebremariam
    @Mulugetagebremariam День назад +3

    Why Ethiopia gvt silent Eritrean militaries envesion and crime on Ethiopia territory, shame Ethiopia 🇪🇹

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su День назад +1

    Selam selam selam ethio forum family welcome welcome❤❤❤❤❤❤

  • @WegTesfaye
    @WegTesfaye День назад +1

    First

  • @YishakAbebe11A
    @YishakAbebe11A 21 час назад

    እርስ በርስ ተላለቁ

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 День назад

    ይገርማል የአንዳቤት ህዝብ በትግራዩ ጦሩኖት በክፍተኛ ለመከላከያ ስደግፉና ቀለብ ስያዛጋጁ ነበር በወለሽ ከተማ አሁን ደሞ ጠሩነቱ ወደነሱ ዞረ የዘርትን እያጨዱ ነው ለማንኛዉም እንኳን ለዚህ አበቃቹ ለድሮኑ ድምፅ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @BethyKebede
    @BethyKebede День назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 День назад +2

    እስክንድር ማለት የፋኖ ከፋፋይ ፋኖ አንድ እንዳይሆን በጥረት ላይ ያለ የእስር ቤት ጀግና ነው በዚህ ሰው በኩል የሚገኝ አንድም ነገር የለም

    • @SimegnewGetahun
      @SimegnewGetahun 18 часов назад

      እስክንድር አሜሪካን ያሕል አገር እና ምቾት ትቶ የመጣው ለነፃነት ነው እንጅ ለዝርፊያ አደለም .እረፉ እናተ ጎጠኞች

  • @HadnaiFalu
    @HadnaiFalu День назад

    ንሕና ሻዕብያ ንባሃል ዝደለናዮ ንገብር

    • @aexum1597
      @aexum1597 23 часа назад

      Dekalu entekealkum teserku tehsw ezye eyue natkum tegbarat shaebya kabe medre gese tetefelu geyzeye aeb kereba grazie kekewen eyue 👎👎👎👎

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 21 час назад

    መንግስት ባለ ሪሊስት ስሆን ይገርማል መንግስት ነጋዴ ስሆን አይገርምም

  • @SimachewYaregal
    @SimachewYaregal 22 часа назад

    Eskindir ye fano amerar tiyake wust kegeba koyeko

  • @NovelGebremedhin-i3b
    @NovelGebremedhin-i3b 21 час назад

    መርካቶ በቃ ኣበቃልሽ

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 День назад +1

    ኢ ፎ 🎉ጆ

  • @alexiswase9579
    @alexiswase9579 День назад +1

    ዛሬ ደግሞ ዘገያችሁ ምርጦች

  • @berhanemesfin9994
    @berhanemesfin9994 День назад

    የአዲስ አበባም የሌላ ኢ/ዊም የሰራው ግፍ ገና አላለቀም ንስሓ ይግቡ ።

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw День назад

    ይሄን ጥቁር ጠንቋይ ህዝብ ከዚህ በሁላ ዋጋውን ያገኛል አጋንንታውይ ስርአት ይወድቃል እውነት አደባባይ ይወጣል።

  • @gojjamfano
    @gojjamfano День назад +1

    "በክንዳችን" አላለም አስረስ 🤣 እና በቃ ዝም በላ ምን አስለፈለፈህ።
    ያንተ ክንድ ለአሜሪካ ምንም ተፅዕኖ አያመጣባትም።የአሜሪካን ሃያልነት ያቀለሉት እነ "No More" ዛሬ ለአሜሪካ ሰግደዋል ወይ ተደብቀዋል።

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 День назад +2

    1ኛ ነኝ 😢

  • @TititTitit8
    @TititTitit8 День назад +1

    Adi gireta❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @tekaagonafir
    @tekaagonafir День назад

    haaaaaaaaaaa ayeeeeeeeeeeeeee eyeeeeeeeeeee yefano betir sichenkachew 500,000 betoch alech

  • @hfdhdr7675
    @hfdhdr7675 День назад +1

    🙏♥️🙏💔😡

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ День назад

    ህዝብን ዘርፈህ ብላ የኦሮሙማ መንግስት

  • @AminaAmina-n4t
    @AminaAmina-n4t День назад +1

    A❤❤❤❤❤❤❤1

  • @MintesnotGeta
    @MintesnotGeta День назад

    yalederesegn meshet wenjel new. ke wenjel netsa lemehon yale deresegn meshet yasfeligal

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew День назад +1

    ኦቪድ????????

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 День назад +1

    Ja its true may be they are Fanos money source