☑️ሀይቅ ገበያ ዛሬ 26/04/2014@2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ከጦርነት ቡሀላ ሀይቅ ገበያ አትክልት መሸጫ አካባቢ
    ወሎ ቲዩብ ኢትዮጵያ ቻናሌን ስለጎበኛቹህ ከልብ አመሰግናለው ቻናሌ # Wollo Tube / ወሎ ቲዩብ ፈጣን መረጃዎች እና ጠቃሚ ነገሮችን ለደንቦኞቻችን የምናደርስበት ቻናል ነው በተለይ በሀገር ዉስጥ እና በአረብ ሀገራት ላይ የሚወጡ መረጃዎች በቀዳሚነት የሚዘግብ ቻናል በመሆኑ በብዙዎች ዘንድ ተዋዳጅነትን አፍርቷል እናንተም subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | Sodere TV | Arada movies | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | Ethiopia | Tenaadam | EthioTimes | Zehabesha | Hiber Radio | EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Dram | Meleket Drama | Habesha Comedy | Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna | Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music | DireTube | MinLitazez | Ethiopian Comedy | Jossy In The House Show ,ጁንታዉ
    ethiopian,ethiopia,ethio 360,ethiopian new music,ethiopian comedy,ethiopian food,ethiopian film,ethiopian music 2020,ethio info,ethio music,ethio news,ethio daily,ethio forum,ethio comedy,ethio film,ethio app,ethio addis,ethio automotive,ethio arsenal,ethio artist,ethio anchor media,ethio amharic film,ethio animation,ethio beteseb,ethio business,ethio best music,ethio bs,ethio beauty,ethio becha,ethio breaking news,ethio business ebs,ruth b ethiopian,ebron b ethiopian movie,cardi b ethiopian,cardi b ethiopia,ethiopian r&b music,ethiopian music b.mekonnen,ethiopian r&b,b scott ethiopian,ethio cover,ethio cover songs,ethio comedy 2020,ethio comedy film,ethio comedy movies,ethiopian cover music,ethio classical,ethiopian c,ethiodish,ethio drama,ethio dance,ethio dj,ethio daily news,ethio dance video,ethiopian dam,les peuls d'ethiopie,le barrage d'ethiopie,église orthodoxe d'ethiopie en suisse,danny d ethiopian music,ethiopia vs cote d'ivoire,ethiopia vs cote d'ivoire 2019,mezmur orthodox ethiopia d/n ezra,ethio telecom d-link configuration,ethio egypt,ethio entertainment,ethio eri love,ethio elfign,ethio egypt war,ethio eritrea islamic media,ethio eri tik tok,e ethiopian music,mike e ethiopia,e fanos ethiopia,e commerce in ethiopia,e tv ethiopia,e visa ethiopia,e trade ethiopia,e-pao ethiopian embassy,ethio film 2020,ethio funny,ethio fun,ethio film new 2020,ethio family,ethio funny video,f b i ethiopian movie,ethiopian f,ethiopian music f,ethiopian f.m radio,ethio green time,ethio gamer,ethio gebeya,ethio girl dance,ethio gym,ethio guitar,ethio gebeta,ethio gaming,betty g ethiopian music,betty g ethiopian singer,sam g ethiopian music,betty g ethiopia,#hello_g_ethiopia,ethiopian music g mesay kebede,g
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ለበለጠ መረጃ በ 0943242404 ይደዉሉ ::
    የተለያዩ አዳዲስ ፊልሞች ፕሮገራሞች፤ቀልዶች ቁምነገሮች፤ዝርዝር መረጃ የሚቀርብበት አማራጭ ሚዲያ ሲሆን በተለያዩ አማራጮች ቀርበናል t.me/wollotube... ,
    / wollotubeethiopia
    / wollotubeethiopia
    / @wollotubee
    / wollotubeethiopia

Комментарии • 111

  • @sosiqueen4098
    @sosiqueen4098 2 года назад +15

    ሙስሊሞች በአላህ
    ክርስቲያኖች በማሪያም የዚህን ልጅ RUclips እናሳድግለት😍😍

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u 2 года назад +3

      እሺ ውዴ

    • @heyutiwelowelo2887
      @heyutiwelowelo2887 2 года назад +6

      የኔንም ተባበሩኝ ሀይቅነኝ በቅርቡ አገር ልገባነዉ በአላህ ፋቃድ ወላሂ ቻናሌ ታደገልኝ ለወገኖቸ ድምፅነዉ መሆንእምፈልገዉ በተለይ ሀይቅ እድሁም ሀይቅና አከባቢዉ ገጠራማዉን ክፋል

    • @user-zb8yg1hj7d
      @user-zb8yg1hj7d 2 года назад +2

      አወ ወላሂ በጣም ጥሩልጅ ነው አላህ ይጠብቅህ አይይይይይ ትዝታ

    • @user-zb8yg1hj7d
      @user-zb8yg1hj7d 2 года назад +1

      @@heyutiwelowelo2887 እሽ ውድ

    • @wollotubee
      @wollotubee  2 года назад +3

      እንደዚህ ስላሰብሽልኝ አመሰግናለሁ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 6 месяцев назад +2

    ወድ ሀገራችንን ስለምትጋብዘን እናመሰግናለን የምር ሳናደቅህ አናልፍም ወድማችን👍👍👍

  • @AT-oj5iq
    @AT-oj5iq 2 года назад +9

    እምዬ ሀገር ሀይቅ አላህሰላሙን ያምጣል ጨርሡ🇪🇹😍😍😍😍

  • @user-he5it9hv5c
    @user-he5it9hv5c 2 года назад +1

    አላህዋ ሀገራችንን እስከመጨረሻው ሰላም አድርግልን ያረብ

  • @user-en7kn7oz2k
    @user-en7kn7oz2k 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ናፍቆኝ ነበር እንኳን አሳያኸኝ አልሀምዱሊላህ

  • @user-gs5wt5ek1m
    @user-gs5wt5ek1m 2 года назад +1

    ትዝታየ አገሬ ሀይቅ ሠላምሽ ይብዛ

  • @awsmob4863
    @awsmob4863 2 года назад +1

    እናትአለምሀይቅ ሠላምሺይብዛ

  • @zemzemmehaba9868
    @zemzemmehaba9868 2 года назад +1

    ወይኔ,የድሮውንአስታወስከኝ,ሰላሙንብዝትያድርግልንለሀገራችን

  • @sofiamohammad5711
    @sofiamohammad5711 2 года назад +1

    እምየ ሀይቅ ሰላምሽ ይብዛ ናፍቀሽኛል

  • @user-iu2sj1wl6w
    @user-iu2sj1wl6w 2 года назад +1

    ሀይቅየ
    ሰላምሺ
    ይብዛልኝ

  • @user-rc9wo3oi6c
    @user-rc9wo3oi6c 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛል ሀገሬ አይይይይይይ

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 2 года назад +1

    ማሻላህ ሀገሬ ሠላምሽ ያብዝልን

  • @rahima8831
    @rahima8831 2 года назад +1

    እምዬሐይቅአይምስዩ

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 2 года назад +1

    ምን ልበልህ አላህ ይጠብቅህ ደስ ብሎኛል በርታ

  • @user-gy4dz2yl4f
    @user-gy4dz2yl4f 2 года назад +4

    ወይኔ 10 አመት ምንም አልተቀየረች ህልሜ ነሽ ተስፋየ ሀይቅየ

  • @foazyutube4292
    @foazyutube4292 2 года назад +1

    በጣም ነው የምናመሰግነው እሺኩርት ተራ ካሁን ካሁን ገባህ እያለኩ እናቴን ለማየት ያለኝ ጉጉት ውይ በጣም እናመሰግናለን

  • @sa3dahahmad227
    @sa3dahahmad227 2 года назад +2

    አልሀምዱሊላ እሄን ላሳየን ጌታ በጣም እናመሰግናለን ወንድም

  • @user-sj6pk3ri6u
    @user-sj6pk3ri6u 2 года назад +1

    ሀይቅየየየየ አይ ትዝታ ስላምሺ ይብዛልን

  • @user-ee1fb2mx1i
    @user-ee1fb2mx1i 2 года назад +1

    አንዱን፣ሸንኮራላክልኝ

  • @user-gs5wt5ek1m
    @user-gs5wt5ek1m 2 года назад +2

    እናመሠግናለን ወንድማችን አንድ በላይ ላይክ የሚደረግ ቢሆን መቶ ጊዜ ባደረኩህ ነበር

  • @sofiamohammad5711
    @sofiamohammad5711 2 года назад +4

    አላህ ሆይ ሀገራችንን እስከመጨረሻዉ ሰላሟን አብዛልን ያረብብብብብብ

  • @mahataher11
    @mahataher11 2 года назад +1

    ማሻአሏህአልሀምዱሊላህ

  • @karemathop3865
    @karemathop3865 2 года назад +1

    ማሻአሏህ

  • @shmseashmsea4547
    @shmseashmsea4547 2 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ ሰላም ያርግልን

  • @user-zb8yg1hj7d
    @user-zb8yg1hj7d 2 года назад +1

    አይይይይ እምዪ ሀይቅየ ስወድሽ ሰላምሽ ይመለስ

  • @tamiramara3902
    @tamiramara3902 2 года назад +1

    መሸአአገሬውበቶዝናቡደስሲል

  • @lubabalubaba3811
    @lubabalubaba3811 2 года назад +1

    ውይ ሀገሬ ሀይቅቅቅቅቅ ንንንፍፍፍፍቅ ብላኝነበር

  • @toybat4518
    @toybat4518 2 года назад +2

    መሸአላ

  • @fatinafofo4963
    @fatinafofo4963 2 года назад +2

    ወንድምእባክህ ን ወረባቦን አሳየኝ

  • @Boi-lz2ex
    @Boi-lz2ex 2 года назад +1

    እምዬ ሀገሪ ሀይቅ ወላሂ ሥላየሁት ደሥብሎኛ ወንድ እናመሠግናለን በሥንት አመቴ አየሁት

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +1

    ሀይቅየ ሀገረ ሰላምሺ ይብዛ😍😍😍😍😍😍

  • @hayattube428
    @hayattube428 2 года назад +1

    መገንሀይቅ አላህ ከፍያርግሺ

  • @123enku
    @123enku 2 года назад +1

    እር ይመችህ ወንድሜ

  • @amenaali1952
    @amenaali1952 2 года назад +1

    እምየ የትም ዞሮ መግቢያየ ሀገሬ

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ ያከሪም

  • @Boi-lz2ex
    @Boi-lz2ex 2 года назад +1

    ወንድሜ በጣምነው የምናመሠግነው ለጣይ ሙሉው ብታሠየን ከቻልክ እናም አብሽ በረታ ወንድሜ ያገሪልጅ

  • @sharjahsharjah254
    @sharjahsharjah254 2 года назад

    ትውስታ ሀገሬ ሀይቅ

  • @sofiasoifasem9590
    @sofiasoifasem9590 2 года назад +1

    ወይኔ ትዝታታታ😭😭🥰🥰 አንድ ቀን አድጦኝ የወደከትአይርሣኝም 🤣🤣🤣🤣

  • @medinaethioyoutube2491
    @medinaethioyoutube2491 2 года назад

    ሀይቅማሻአላህ

  • @user-kj6gh3nc3y
    @user-kj6gh3nc3y 2 года назад +1

    ሀይቅ የፍቅር አገር ሁሌም ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 2 года назад +1

    ወይኔ ትዝታ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-bf6jl3zy9w
    @user-bf6jl3zy9w 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @rahmaadem4905
    @rahmaadem4905 2 года назад +3

    አልሃምዱሊላህ ወይኔ ሀይቅየ አላህ ደስታውን እስከመጨረሻው ያድርገው

  • @medinaethioyoutube2491
    @medinaethioyoutube2491 2 года назад

    ሽንኮራላኩልን

  • @user-hz7jb7fi8n
    @user-hz7jb7fi8n 2 года назад +4

    መሸአላ አላህ ሀገራችንን ሰላምን ያብዛልን

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 2 года назад +1

    ሀይቅዋ ሀገራችንን ስላም ይመልስልን ያረብ

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w 2 года назад +1

    አሏህ የሀገራችንን ሠላም እስከመጨረሻው ያድርግልን

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 месяца назад +1

    አይይይይይ ሀይቄየ 😢😢😢

  • @user-st4wi7hh7j
    @user-st4wi7hh7j 2 месяца назад +1

    😢እማቃትን አየሁ

  • @user-zz1cv4vp9p
    @user-zz1cv4vp9p 2 года назад +1

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @user-gy4dz2yl4f
    @user-gy4dz2yl4f 2 года назад +2

    እስኪ የማውቀው ባገኝ ልመልከት አባቴዋየ ጁሙዐ ደርሶ ገበያ አያልፈውም

  • @lonymimi5154
    @lonymimi5154 2 года назад +1

    እምየ ሀይቅ አላህ ሰላሙን እስከመጨረሻው ያረግልን ያረብ

  • @user-ny5re8qy9b
    @user-ny5re8qy9b 2 года назад +1

    በጣምደስይላል አላህሰላምያርግልን እስከመጨረሻዉ🥰

  • @user-se5xi6px2j
    @user-se5xi6px2j 2 года назад +1

    ደስ ይላል ሰላሙን ሁሌም ያስፍርልሺ ሀገሬ

  • @tube3507
    @tube3507 2 года назад +1

    ውይ አባቴን እየፈለኩት ነበር ባየው ብዬ

  • @zuzutube5887
    @zuzutube5887 2 года назад +2

    ማነዉእንደኔየኢቶቢያአየርንፍቅያለዉ

  • @user-yc2vx2tq3b
    @user-yc2vx2tq3b 2 года назад +2

    አይይ አገሬ ነፈቀኝ ይባስ 😢😢

  • @mahitube4141
    @mahitube4141 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ከስንት መከራ በኃላ ግን ዝናብ አለ እንደ

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr 2 года назад +3

    ሀይቅ ክረምት መሥሏል ጭቃው

  • @user-gb8mi1pl2e
    @user-gb8mi1pl2e 2 года назад

    እምየ ሀገሬ አቦ ወንድም ተባርክ አላህ ያቆየህ ሀገራችንም ሰላሟ ይመለስልን

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 года назад +4

    ከውርጌሳ እስከ ኮምቦልቻ ያለው የአማራ በጣም ድክመት አለባቸው ንቁ ልክ ጎንደር ጎጃም ወልቃይት ራያ ሸዋ አማሮች መንቃት አለባችሁ ለጠላት በር አትክፈቱ ኦነግ ተነስቶላቸሗል ደቡብ ወሎ ን ወደ ሰሜን ኦሮሚያ ክልል ለማስገባት አማራ ማለት ክርስቲያን ነው እያለ በተለይ ሙስሊም አማኞች ንቁ አማራ በመሆችን ብቻ ነው የሚጠሉን እንጂ ክርስቲያን ወይም ሙስሊም ስለሆን አይደለም ። ንቁ እባካችሁ

    • @asas-oo7sp
      @asas-oo7sp 2 года назад

      ትክክልእነዝህን ነቀረሣዎች አናምንም የሀየቅ ወጣት በተለይ ጫታችሑን እረግፍ አደርጋችሑ ተውት

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ በሳ ኡድ ለ ሚሰቃዩት ወገኖቺ

  • @zebibahayiluyimer8541
    @zebibahayiluyimer8541 2 года назад +1

    አይይይይይ ኢትዮም ዝናብነውደ

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e 2 года назад +1

    አይ ሀይቅ መቼነው የሚያልፍላት አይ መንገድ

  • @arh5329
    @arh5329 2 года назад +1

    ወይኔትዝታብቻ

  • @fikrtube2168
    @fikrtube2168 2 года назад +1

    እንዴ ቀልድ 7 አመት ተቆጠረ ሀገሬ ናፍቃኛለች

  • @medinaethioyoutube2491
    @medinaethioyoutube2491 2 года назад

    6አመቴሀይቅከመጣሁ

  • @seadamohammed8316
    @seadamohammed8316 2 года назад +1

    ሀይቅየ በአላህ ፍቃድ ከዝህ የተሻለ እደምትሆኒ ተሥፋ አለኝ አላህ ሠላም ያርግልን አገራችንን ዉይ ሸንኮራየዋ በአይኔ ጠገብኩት እንደት እንዳማረኝ😢

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e 2 года назад +1

    ትጠያለሽ ሰላጣወይይይ

  • @shjking2439
    @shjking2439 3 месяца назад +1

    ወላሂ ያዉነዉ ጥለነዉ እደመጣነዉ ቦታዉ

  • @rakrak4060
    @rakrak4060 Год назад +1

    ሰብ ላይክ ወደሜ የገባየ ዋጋስንት እደሆነ ብታቀርብልን ምን ጨመረ የቀነሰውን

  • @medinaethioyoutube2491
    @medinaethioyoutube2491 2 года назад

    በቆስሮ.በአርጆየተቀጠሉትንቤቱለሚድያአውቸው

  • @user-ee1fb2mx1i
    @user-ee1fb2mx1i 2 года назад +1

    ገባየቢኖር፣ብሩከየትይመጣል

  • @user-rm6qh6lt8l
    @user-rm6qh6lt8l 2 года назад +1

    ስለፈራረሰ ነው መሰል ዞረብኝ አላውቀው አልኩኝ መንገዱንም

  • @user-wd4nu5qc5r
    @user-wd4nu5qc5r 2 года назад +1

    ወላሂ ሆደ አዘነብኝ😥አይይይይይይይ እኔ ዘንድሮ ሆደ ባሻ ሆኛለሁ😥እያለቀሥኩ ጨረሥኩት😥በጣም በጣም አመሥግኛሀለው ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነ ቤተሠብህ🙏

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 2 года назад +2

    እስኪ ከአድስ አበባ ወደ ሀይቅ እና ውጫሌ ምታቀው ሰው ካለህ በእግዚአብሔር አገናኝኝ ወንድም ስልክህን ላክልኝ

  • @ethuopialove5174
    @ethuopialove5174 2 года назад +1

    ተው ግን ባቦ ቢስቲማን አሳየን💖

  • @fikrtube2168
    @fikrtube2168 2 года назад +1

    ምንም የተሐወጠ ነገር የለም አይ ሀገሬ የማንም ቁልቋላም መጫወቻ ሆነሽ ቀረሽ የዉስጥለዉስጥ መንገድኳ አልተሰራም

  • @haniwollotube4126
    @haniwollotube4126 2 года назад +1

    ዴሬ እኳን ደና መጣህ ወይ ሀይቅ ምን አይነት ሆዳም አመራር እደ ያዛት አላቅም የውስጥ መገድ እኳን እማያሰራ
    የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ

    • @selamse3705
      @selamse3705 2 года назад +1

      እንደምርሽ የሃይቅን መገድ ታሰሪ ከሆነ ወይስ ምን?

    • @haniwollotube4126
      @haniwollotube4126 2 года назад +1

      @@selamse3705 ሌላም ቢሆን ያቅሜን አደርጋለሁ ብቻ ቻናሌ ይደግልኝ

  • @user-tv8oo8mv8f
    @user-tv8oo8mv8f 2 года назад +1

    ቶቶሎ ልቀቅ
    ፕሊስ እናበራታው ይሄን ልጅ

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ ይሄ የሰው ግርግር ይመለሳል አላልኩም ነበር ሞት ለወያኔ

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e 2 года назад +1

    እንቀላል ተራ

  • @user-rm6qh6lt8l
    @user-rm6qh6lt8l 2 года назад +1

    ይህ የተሰራው ቤት በየት በኩል ነው በገባየው እኔማቀው ልብስ ቤቱን ነበር ገባየው መሀል አሁን ግን አዳድስ ቤቶች አሉ ገባየው መሀል

    • @wollotubee
      @wollotubee  2 года назад +1

      ወደ ዶሮ ተራ መውጫ ነው

  • @user-vg2ne7cr2t
    @user-vg2ne7cr2t 2 года назад +1

    አይይይይሀገሬሀይቅለሁለትወርበሇላእመጣብሻለሁበሰላምቆይኝ

  • @heyutiwelowelo2887
    @heyutiwelowelo2887 2 года назад +1

    እኔ ቻናሌ ካደገልኝ ወላሂ ለወገኔ ድምፅነዉ መሆን እፈልጋለሁ ያሳካልሽ በሉኝ ፡፡

  • @user-lp5kf9jb5l
    @user-lp5kf9jb5l 2 года назад

    ግን የማትደራጁት ፋኖንን የማትቀላቀሉት ማን እየመጣ እድሞትላችሁ ነው ወሎ አሁንም ጠላት መጣልን ቦዝንንን

  • @tube3507
    @tube3507 2 года назад +1

    ስልክህን አስቀምጥልኝ እስኪ ✍️ለአባቴ ስልክ እና ሰጃዳ አንዳንድ ነገሮች ሰርፕራይዝ እድታረግልኝ ከቻልክ ሐይቅ ነው አባቴ በናቴ ጪስ አባሊማ ነኝ

  • @user-pd2cz9cs9h
    @user-pd2cz9cs9h 2 года назад +1

    እህ አገርም ከሰዉ በላይ እድህ ይናፍቃል

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 2 года назад +1

    ገበያ አለዴ

  • @user-lp5kf9jb5l
    @user-lp5kf9jb5l 2 года назад

    ወያኔኔኔ መጣልህህህ
    መላ መላ ስትልልል
    ወሎሎሎሎ ወኔኔኔ የለላችሁ ደቡብብ ወሎሎሎ በተለይይይ ጫትትትት ብቻ

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 2 года назад +1

    እር አህያው ሁላ ደግ ተረፈዋል ከጁንታው ክክክክ ወይ ዘንድሮ

  • @user-rc9wo3oi6c
    @user-rc9wo3oi6c 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛል ሀገሬ አይይይይይይ

  • @hayatahmedtube8816
    @hayatahmedtube8816 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላህከጁታውተርፏል