ሚስቴን በጠረንዋ ነው የማውቃት
HTML-код
- Опубликовано: 4 сен 2023
- የዛሬው ሾው ይለያል ለ18 አመት በፍቅር አብሯት የቆየውን ሚስቱን ከብዙ ሴቶች መሀል አይኑ ታስሮ ለመለየት ይሞክራል ይለያት ይሆን?
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
ሚስቴን በ ሽታ ነው የማውቃት #ethiopia #comedian #wedding #dinklejoch ሚስቴን በሽታ ነው የማውቃት #ethiopia #comedian #wedding #dinklejoch #lovestory #love
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ Приколы
እሼ እረ ያችን ልጅ የፀጉር ቤቷን ልጅ እረሳህው እንዴ
እኔምብጠብቅብጠብቅአለቅአሉ
እኔምብጠብቅብጠብቅአለቅአሉ
የኔም ጥያቄ ነው❤
አቆየው ብላኝ ነው ብላል
እኔ እደዛው የምር
2016 የአማራ ህዝብ ነፃነት የሚታወጅበት ያድገዉ ፈጣሪ😢😢🎉🎉🎉ንፁሀን አለቀ አማራዬ😢😢
አሜን አሜን አሜን ያድረገው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
አሜንንንንን
@@user-cb4rx5bb3iፈጣሬ ሆይ የአማራህዝብ ካልወጀሉ የሚስቃይበት ስቃይ በቃበልን እደናንት ያል እደል ያስብልን❤❤❤
አሚን
@@user-cd9hc6ls5z ፈጣር በቃ ይበለን ወገኖቻችን አለቁ የእውነት እኔ በሰው ሀገር በሀሳብ ሞትኩኝ😢😢😢😢😢😢😢
ባያሸንፍ ይገርመኝ ነበር። በጣም የሚያስደንቁ ጥንዶች ስለመሆናቸው እኔ ምስክር ነኝ። እንኳን ደስ አላችሁ ጄሪዬ❤
እኔም እየጠበኩት ነበር ግን ረሳዉ መሰለኝ😢😮
ፍትህ ለግዙፋና ለትልቁ የአማራ ህዝብ አማራየ💘💘💘💘
ሀሉም ቤሔር እኩል ነው በጉረ አትሙቱ ከወያኔ ተማሩ ለግብጽ አትገዙ
❤❤❤
@@muneeralabeeb3990በፍፁም ሁሉም አንድ አይደለም አማራ ትልቅ ነው
እሼ የፀጉር ቤቷ ልጅ ክፍል 2መች ነው ምታቀርብልን እስቲ ትቅረብ ምትሉ በላይክ
አቆየው ቆይ ብላ ነው አሉ
Endyae lmen melese aystum ydonkey tube crue beza betam
እኔሰ ምጥበቀው
እኔ እራሱ ሁሌ አስባለሁ
ንገሩኝ ምድነው እርሱ
እግዚአብሔር ሆይ የአማራ የንፁህ ወገኖቻችን በገፍ እየተገደሉ የተፍነኑ ነፃነት ያመጣልን 💚💛❤
አሜንን በአድሱ አመት ድል ለፍኖ ነፃነት ለአማራ ህዝብ💚💛❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yemn dl new ahya🤭🤭🤭@@user-uw3cd8qy1j
ፍትህ በአማራነቱ ብቻ ለሚጨፈጨፈው ለሚታፈነው አማራ ህዝብ
❤❤❤
እኔ ከባለቤቴ 6 አመት አብረን ኑረናል ከተለያየን 2 አመታችን😢 ግን በሺ ወንድ መሃል እለየዋለሁ እስኪ በሰላም ያገናኛችሁ በሉን ናፍቆኛል ወላሂ ❤❤❤ እድሉን ብናገኝና ሶፋ በታደልን
መለያየት ሞት ነው ብዬ ነው የማስበው ነውም መቻቻል ነበረባችሁ ተመልሳችሁ እድቶኑ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@@user-vj4zo8mt9sእማ ተለያየን ሥትል ተጣላን ሣይሆን ወደሥደት ከወጣች
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ እህቴ
@@user-vj4zo8mt9s ውዴ ለፈረደበት ሂይወት ተሰድጄ ነው እኮ ተጣልተን አይደለም
@@user-td6kx8ch5l ኣሚን የተለያየ የተነፋፈቀን ሁሉ አላህ በሰላም ያገናኘው
2016 ሲመጣ ሰላም የናፈቀዉ መጥምቀ ይሀንስ ሀገራችንን ሰላም ሀርግልን
2016 መልካም የፍቅር ዘመን የስላም ዘመን ስደተኛ የናፍቀውን ቤተስብ የሚገኜበት አላህ ያድርግልን😢🎉
አሚንያረብ
አሜን
የአማራ ህዝብ ነፃ የሚወጣበት ዘመን ያምጣልን
አሜን 🤲🙏
እሼ ምርጥ ሰው ጊዜውን መሰረት ያደረገ ፈጠራ እያመጣህ ዘና እያደረክ ቁም ነገርና ትምህርት ስለምትሰጠን ከልብ እናመሰግናለን ።
ቸሩ አምላክ በአዲሱ አመት የአማራ በከራ የሚያበቃበት ነጻነታችንን የምናውጅበት የመላው ኢትዮጵያዊያን ስቃይና ግፍ የሚያልቅበት ቸር ዘመን ያድርግልን😢😢😢😢
ትልቅ ትምህርት ነዉ አሼ.....አየናቸዉ ሰግቼልህ ነበር በጉጉት ሚታይ ዝግጅት ሁላችሁንም እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት!!!
ማኅተባቸዉ በጣም ነዉ ሚያምረዉ ሚያምርባቸዉ 😍
ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰
ፍትህ በማንነቱ ለሚታረደውአማራህዝብ😢😢
ፍትህ ለስልጤ ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞቸ
አንኳን ለሀገሪህ ፈጣራ በሰላም አበቃህ ልጄ የነገረህን አባባል እንደዚ በሀገራችን ሁኔታ ጋር ተመሳሰለ እሼ ፈጣሪ እድሜና ጤናን እመኛለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
2016 ዘመን ጦርነት የሚያበቃበት ሰላም የሚሰፍንበት ያድርግልን ፈጣሪ🙏😢
ሂሳብ እየተማርን
@@mintuzewdie7904 ሂሳብ መምህር ሲገባ እኔ እወጣ ነበር አይ ዛሬ ቆጨኝ😂😂
ማነው እንደኔ ደስ ያለው እግዚአብሔር ይባርካች ሁ ❤️🙏
እሼ ግን ከ ሆነ ጊዜ ቦሀላ ኘሮግራሞችክ ማስታወቂያ ተኮር እየሆነ ነው ኸረ አዳዲስ የኘሮግራም ይዘት ይምጣ በጣም ትመቸኛለክ በተረፈ
ማስታወቂያም እኮ ስራ ነው
ድንቅ ረቀቅ ያለ ተወዳጅ የማስታወቂያ አካሄድ ወድጄዋለሁ በርታ እናመሰግናለን ትችላለህ እሸ
አየናቸው አስተዋይ ታታሪ የትንሽ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርካቹ
ሚስቱን የማያውቅ ባል ድርዬ ነው😂
ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏💚❤️❤️⁉️⁉️⁉️
እር እሽ ነፍሴ ተጨንቆ ነበር ሲያውቃት እዴት ደስ አለኝ❤❤❤ ፍትህ አጥተ እየተንገላቱ ላሉ ለሚፈናቀሉ ለሚታሰሩ ለሚገደሉ ድምጽ ሁንልን እሽ
አረ እሼ የፀጉር ቤቷን ልጅ አምጣልን
የፀጉር ቤቶን ክፍል 2እየጣበቅን ነው እሼዋ😊
ምንሁናነዉ
@@user-fo8je1md8n አራ ምንም አልሆነችም
@@KeniLove-ww1wz እሺ
አላህዬ አገራችንን ሰላም አርግልን በማንነቱ ለሚሳደደው አማራ ፉትህ
መጨርሻ ላይ ጨንቆኝ ነበር 😂😂😂😂አያገኝም ብየ ዋው
እሼ ፕሮግራም ጀምረክ ስትጨርስ ነው እንጂ የምናውቅክ ጀምረክ ማቋረጥ አይተን አናቅም የፀጉር ቤቷን ልጅ ጀምረክ አቆምከው
አዎ እኔም መጨረሻውን እየጠበኩ ነው
እኔም እየጠበቅሁ ነው
ልጅቱ ይቆይ ብላ ነው አሉ
ይህ ፖሮግራም ይቀጥልልን❤
ከእኔ የበርታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ከባድ ጭንቀት ውስጥ ነኝ
አላህ ተጭንቅ ይገላግልሽ
እግዚአብሔር ያስብሽ እህት
አላህ ተጭንቅ ያውጣሽ
እመብርሀን ታስብሽ እህት አለም❤😢
Amen ehtochi
ያገኛታል አይን ሳይሆን ልብነዉ የሚየዉ
ምናለ እኔስ ከስደት መልስ ሀገሬ ገብቼ የተባረከ ትዳር ቢኖረኝ ፀልዩልኝ ወገኖቼ 🇪🇹
የ እዉነት በጣም ደስ ዪላል ለባሎችም ለሚስቶችም የቤት ስራ ነዉ እሸ እናመሰግናለን
ጨዋታ ደግሞ ይቀጥል እኔም ወደ ሀገሬ ስገባ ከበልየው ጋር እመጣለሁ ።
አይ ቢቸግር ነው ያሁን ጊዜ ወንዶችማ አይደለም አይን ተሸፍኖ ሳይሸፈንም ማወቅ ይቸግራል።
😂😂😂😂😂በሳቅ መሞቴ ነው😂😂😂😂😂
😂😅
ውው ይገርማል እሼ ምርጥ ትምህርት አዘል ዝግጅት❤
ሠላም ለእናት ሀገራችን ይሁን አሜን ዘመኑ የሠላም የጤና የአንድነት ይሁንልን🙏😥
Amenn 🤲🤲🤲
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይቀጥል
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው❤❤❤
ዋውው እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
እሼየኛመልካም ለአማራህዝብ ድምፅሁንልን
እህት ወንደሞቸ እካችሁ ችግር ላይነኝ ፀልያልኝ
አላህ ችግርሽን ይፍታልሽ እህቴ
እግዚአብሔር ችግርሽን ያቅልልሽ አትጨነቄ ለሁላችንም ያስበን 🙏መድሀንያለም ኩፍን ያርቅልሽ መልካሙን ነገር ይሁንልሽ እህቴ 🙏🙏❤❤
እግዚአብሔር ያስብሽ እህት ጭንቅ አማላጇ ከጭንቅ ታዉጣሽ
ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
አላህ ይድረስልሽ
ኸረ እሼ እንኳን እነሱንና ወዳጆቻቸውን ይቅርና እኛን ተመልካቾችን እንኳ አስጨናቂ ነበር
እሼ እባክህን እስኪ አንድ ቀን ወደ መቃብርህን ለተሳለመ 101 ትውልድ እምርልሀለው ለባለው ጻድቁ ዘርዓ ብሩክ መቃብር ሂድልኝ እባክህን 🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ኔቶርክ የአማራ መቸ ነው ሚከፈት እናቴ ናፈቀችኝ
እኔም እፍ
እኔምእናቴንግቦትላይነዉያገኜሆት
አይዛቹ እግዚያብሄር መከራችንን ያሳጥርልን😢
የኔእህት እኔም ልሞትነዉ በናፍቆት የአላህ
ወይኔ ተመስገን በእውነት ሆዴ ቆርጦኝ ነበር
ዉይ እንዴት ተጨርቄ እንደነበር እንኳንም ተሳካልህ
ከግራ ጎኑ ሚስቱን ማግኘቱ በጣም ያስደስታል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
በጣም❤
አንደኛ የሆነ ፖሮግራም ነው እሺ
ፍትህ ለአማራ ህዝብ እሸ ድምጽ ሁኑን አብይ አህመድ አርዶ ጨረሰን
Wow ejege betame desi yelale. Egzabehare erjime yetidari zeme yesitachehu.❤❤
ረ እኛንም ያልታሰበ ርዚቅ ይስጠን ያረብ
በጣም ደስ የሚል እየጸለይን ነበር እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
ሚስቴን እንደ አዲስ እያጠናው ያለውበት ሁኔታ ነው ያሉው እሳም አይናን ጨፋና እየዳሰሰችኝ ነው ❤❤
wow
😂😂😂ቀጥሉበት😊
kkkkkkKKK
😂
🤣🤣🤣🤣ህዝቤ ሲጨልል
እሸ የማሰራው ጉድ የለም የኔ ጀግና😂😂
ደስ የሚል ፕሮግራም!
ወላሂ ይቱብ ማየት አቁሜያለሁ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ህዝብ
እና አሁን የት አይተሺው ነው የፃፍሺው ኮመንት
🌹🌹
አሁን ምን ላይ ነሽ ጭራሽ ወላሂ ትያለሽ ሆሆ ሰው ምን ነካው😮
😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂 እያየህ ኣላየሁም
ብዙ ጊዜ ሰው የሚያቀው ከግራ ጎኑ ስለተገኘች ሚስት የምቆመው በግራ የመስላችዋል ሚስት ስተኛ ስትቀመጥ ነው በግራ በኩል ስት ቆም ግን በቀኝ ነው መጻፉ እንኳን ምን ይላል ሴቲቱ በቀኝህ ትቆማለች ነው የሚለው❤ እነኚን በለትዳሮች ግን ሳላደንቅ አላልፍም እውነት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤
እንዲህ አይነት ፈተና እሺ ይፈተን እልን ፣የምትሉ በላይክ አሳዩ ወዶችዬ 😅👍??
በፍቅር። ኑሮ። መጋባት በጣም ደስይላል በውነት
አሼ ኣሁንም ሁለተኛ ጊዜ አደግምለሃልሁ ጌታ የሱስ ይውድሃል የጌታን ሰም ባደባባይ ትመሰክርለታለህ ተባረክ
እነሱን ለጨበጣቸው እኔ ነዘረኝ ደሞ ሚስት አስተያየቶ😂😂😂😂😂
😁😁😁😁😁
😅
😂😂😂😂😂😂
ደባበሣቸው😊
😂😂😂😂😂😂😂
እሼን
ፕሮግራማችሁን በፍቅር ነው ምከታተለው
❤❤❤❤🎉🎉🎉2016ከችግር ሁሉ የፀዳ ዘመን ይሁንልን 😭😭🤲🤲
Amen🤲
@@attalinattalin7205 jjjooiikjkokjkkkjjkkjjkkoopp
@@attalinattalin7205 gbbbhbbbnnbbbnnnbbbbn
ከለያት ይገርመኛል😂😂😂
አዩ እና ሚጣ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤
እኔ፣ደሞ፣ማስሩ፣ማስሎኝ፣ሰልሰበር፣ነው፣የማጣውት😂😂
😂😂ታድላችሁ ❤ጎበዝ💪🏿💪🏿💪🏿
ዋው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👍👍👍😘😘
2016 የሀገራችን ሰላም ፍቅር መተሣሠብን የፈሠሠያለው ደም እድቆም ያርቅልን እግዚአብሔር አምላክ 💐💐💐💐🌼🌼🌼🌻🌻
የአላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዛሬ በጣም ከፍቆኛል የአላህ ስደት
አይዞን እህቴ አይኪፈሽ ሁሉም ያልፋል
ኢንሽአላህ እኔም ከመዳም ኩሽነ ወጥቼ ለሀገሬን አብቅቶን አንድ ቀን አሼ ጋር ፕሮግራም እቀርባለው በጣም ነው ከምወድህ አሼ የኔ ሰው❤
ትልቅትምርትነው ሱበሀንአላህ አላህ ያዋደን
ጀግና ወንድ እሽቱዬ በርታልን❤❤❤❤
እሼ እኔንም ዳረኝ ከስደት መልስ መልካም አዲስ አመት2016
የእሸ ድንቅ ፈጠራ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ➋ማስታወቂያ በሚገርም መልኩ ፍቅር የምትባለዋ የዶንኪ ፋሚሊ ለቃ ነው አይቻት አላቅም😢
ምርጥ ሰዉ ኢድሜና ጤና ለእሸቱ
የእሼ ፕሮግራሞች ሁሉም ሱስ ሆኑብኝ እኮ ሆ😮❤
እሼ ምርጥ ስራ😂😂😂
ደሥ ሢል
የጸጉር ቤቷን ክፍል ሁለት ይለቀቅ
Besemame endet ene lensu endet dess endalegne❤❤❤❤❤congratulations 😊
እሼ በጣም ፈተና ቢሆንም በጣም ደስ ይላል
Tebarek eshe
እሚገርም ማግኔት ነው ዋው❤❤❤
Eshe yimecheh azinanahen tebarek🙏
ዋውውውውውውውው እንኳ ደስ አላቹህ
ኮፒ ነው ይሄን ነገር በአረቦቹ አይቸዋለሁ መጨረሻው ያምራል
❤❤❤❤ዋዉዉዉ ደስ ይላል❤❤❤❤
እንኳን ደስ አልክ ወንድማችን
ዋው ደስ ይላል ምርጥ ጥንዶች
አሑን ከሰዉ ቤት ተላቅቄ ከልጀ ጋር በቂ ጊዜ ባሳለፍኩ
መቸ ይሆን እኔም እደዝህ የምሆነው ከባሌ ጋር
ኣዞሽ❤
Kkk ህልም
@@user-jz4rk4ip3qየምን ህልም ነው ጠንቋይ ይመስል ጥሩ አትመኚም እንዴ ለሰው 😏😏
አንድ ቀን
great ideas
የሜገርም ነው
አረወይኔ 😂😂😂😂😂
ልቤ ልትፈርጥ ነበር😢😢❤❤❤❤❤❤
አይ እግድን ተስተካከሉ የጸጉር ቤቷ ሴት የታል ቅጣዩ
😅😅😅
😂😂😂🤣❤❤❤
እኔም በጉጉት እየጠበቅሁነው
እሽ ምርጥ ሰው