Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን አብራቹን ስላላቹ!
ሁሌ ከጎናችሁ ነን ✌️
ዘመናቹ በሳቅ በደስታ ይሙላ ቀኔን ነው ያበሪቹልኝ ከቤተሰቢ ጋር እየተጫወትኩ ነው የመሰለኝ
Tbh, we didn’t expect such perfection in the beginning, but you guys are so amazing gena kahunu litnafkun jemrachual 😩✨
ስታምሩ ዬኒ ካለስቸገርንክ 5ለ1 ፕሮግራም ይጀመር🎉🎉
Am obsessed wiz this podcast ❤
የሁላችንን ታሪክ ነው የምታወሩት ከቤት እስከ ትምህርት ቤት አንድ አይነት ታሪክ ነው ያለን. በጥም ነው ያዝናናችሁኝ
አቤላ ዳጊ ሁላችሁም ብቻ የሌለ ነዉ ያፍታታቹኝ ልጅነቴን ነዉ ያስታወሳቹን😅😅
Wow 23 second when I am opening ye dagi sake yegelegnal 😂😂😂😂 hulachuhem arifoche nachuh yemchachuh bertulen 👏❤
This podcast will be the number one. keep uppppppppp
እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም ደስ የሚል የልጅነት ትውስታቹው ነው አይለያቹ በርቱ 😍😍🥰🥰 አናመሰግናለን
አቤላየ እኛም open day ምናምን አናቅም😅
Era alayenim
ጥርሴን ሳልከድን የሰማሁት podcast 😂😂😂እንደ ዛሬም ስቄ አላውቅ
አቤላ ጆን ዳጊ ዮኒ በጣም ነው የምወዳችሁ ere gn 5 le 1 jemruu please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዉይ በዚህ ዘመንጨዋ ልጅ በማየቴ ተመሥገን እናንተም ቤተሠባችሁም ተባረኩ እንደናንተ ስላደኩ ልጆቸንም እንደራሴ ነዉ የማሳድጋቸዉ
ከልቤ ሳቅኩ ደስ ትላላቹ እደው የአሁኑ ትውልድ እደዚህ ቢቀጣ አሁን ያለንበት መላቅጡ የጠፋ ትውልድ ባልተፈጠረም ነበር የድሮ እናቶች እኮ አስተዳደጋቸው ይለያል እኔ መሪት ጎትታኝ ታውቃለች ከስድቡ ግን እኔ ዱላው እመርጣለው አባቴ ግን አይማታም አይሳደብም የፈለገ ብናጠፋ እማዬ ሀይለኛ ነች በኛ የለመደችውን በልጅ ልጆችም ደግማው ቀጥታ ነው ያሳደገችው ቅጣቱ ጠቅሞናልም ጎድቶናልም ከልክ ያለፈ ቅጣት መጥፎነው በልክ ግን መቀጣት አለባቸው እስከ ሁለት ሺ አመተ ምህረት ያለው ትውልድ ይለያል ከዛበዋላ ነው ብልሹ የሆነው ትውልዱ
ስታምሩ❤❤ስወዳቹ❤❤ንግግሮች ሁሉ ደስ ሲል😂😂❤❤
የዩኒ እና የኒ አስተዳደግ ተመሳሳይ ነው የትምህርት ቤት ከሀገር ልወጣ ሳምንት ሲቀረኝ በደረቅ እንጨት አንድ አስተማሪ የመታኝ ጠባሳ አለ አሁንም ግን የከፋ የወላጆች ጭቆና አድገንም ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው በተለይ ከሀገር ስንወጣ በርቱልን እንዳጠፉ ድጋሜ❤❤❤❤
በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ😂😂አባቴን አስታወሳችሁኝ። የግድያ ሙከራ እያደረገብኝ ነዉ ያደግኩት። ችግሩ እኔ ሴት ስለሆንኩ ይሁን አላዉቅም ትልቅ የአይምሮ ችግር አድርሶብኛል። ልጆቼን የምነካቸዉ አይመስለኝም።አባቴ ወታደር ነበር እና ጥያችሁ ጫካ ነዉ የምገባዉ ይለን ነበር። ጥሎን እንደሚሄድ እያሰብኩ ዉስጤ እየከፋኝ ነበር ያደግኩት። ከ6 ወር በፊት አርፎ ወደ ቀብር ስንሄድ ትዝ ያለኝ ያኔ ልጅ ሆኜ የሚሰማኝ ስሜት ነበር። እዉነት ወላጆቻችን አንድ አይነት ነበሩ።
Dagi 1000 amet sakeln brother
😂😂😂እኔ ከአበብዬ ጋር ራሴን አየሁት እንመሳሰላለን በርቱ ከፍ ያድርጋችሁ❤
በተለይ፡ ምግብ ኣብልተው የሚጠፈጥፉህ ነገርስ 😅😅😊
የኔ ዘጠናወቹ ዘና አደረጋችሁኝ የኔ ዘመን 90s እምወደው ምርጡ ጊዜ ❤❤🎉🎉
u guys took me on a memory lane ride best podcast
ጎበዞች ስለ ልጅ አስተዳገግ ያወራቹት ነገር 👍👍👍
ውይ በጣም ነው የተዝናናሁት😅😅😅😅 የሁላችንም ቤተሰቦች ግን አንደ ነበሩ
በጣም ደስ የምትሉ ለዛ ያላቹ ልጆች ናቹ
yoni l Want to be part of this podcast becouse abela makes me feel happy!!!.....please lisak gabzugn....abel dikim new miyaregegn.
ስታምሩ ውብ ትዝታ ጨዋታችሁ ሲያምር
I haven't stop laughing up to the end,You guys gave me joy. thank you!
ለ ራዲካል መህእሮቻችን ቢማቱም እንደ ቤተሰብ ነው 🙏👏እናተም ይመቻቹ ብሮ
Yene wudoch ke ልብ Amesginlw አሳቃችሁኝ....ዮኒ ስላየሁ ደስ ብሎኛል🙏🙏
እረ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂ቶሎቶሎ ልቀቁልን እስኪ😂😂
ብታዩ እንዴት ደስ እንደምትሉ ማርያምን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ሞራላችን ናቹ አቤላ በጣም ኮሚክ ነህ 😅yo ደሞ ህሉን እኔም እንዳንቺ ሆኜ ነበር በልልኝ በጣም ነው ምወዳቹ አጠገባቹ ቁጭ ያልኩ ይመስል እያወራዋቹ ብቻዬን እየሳኩ ነው ትመቹኛላቹ ኪድዬን በርቱልኝ ትወደዳላቹ በብዙ ❤❤❤❤❤
ድሮም እኮ የዩቱብ ድምቀት እናተ ናቹ የምን ጊዜ ምርጫዎቼ😉
Not only 90s but we all experienced this. I as GenZ relate to this. All ETHIOPIAN MOMS ARE THE SAME 😂🇪🇹❤️
እረ ጋብዙኝ እና ልጅነቴን ላውራ አቤላ ዮኒ ዳጊ ጆኒ❤❤❤❤
ወይኔ በስመአብ ደስ ስትሉ አቤላ እኮ የሌለ ኮሜዲ ነው ሁላችሁንም ❤❤❤❤❤ውድድድ
እረ ይደገም በሌላ ፕሮግራም❤❤❤❤ እረ ዉዉ
It's a really interesting program about raising children in the 1990s. I really liked it. Thank you. Keep it up. ❤😊🎉
ሰላም ዬናታ በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክንያቱም አድ ስቆ የሜያስቀኘ ሳቅ ሰላለ አናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤😂
Omg you kill me when uou talk about tv stand 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንደዚ ስቄ አላቅም ይደገም❤❤❤❤
Yhen video salchers ye ketayu yaguaguagnal yasasbegnal mariyamn abela jo yoni chewatachu dess sil dagi demo saku yadekmegnal❤Lv u guys
Yonatan let them finish what they start talking and you guys are amazing keep it up ❤
5/1 ይጀመር በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር
W podcast 🎉
I can't stop 🤣🤣 that's my child hood story though
Keep shining 😍
Geta hoy i can't 😂😂😂😂😂
arif new gn , sound tnsh bistekakel wow
Onther W episode...abela ante bcha awera ymr 😂u make my night👍
24:40 min lay yoni yaweraw.......hahahahha yenen enat tarik nw🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
I saw 3 times I can't stop laughing u guys remind me everything myself
ባይዜ speaking of the ገዳም…የምር አንድ ቀን እናቴ ገዳም የምትገባ እየመሰለኝ እፈራ ነበር😂😂😂
በል እህቶችህን አምጣልን የምትስማሙ በlike አሳዩኝ👍🎉
በሰንበት ነው ያደገችው ደስ ይላል ድው 😅😅😅😅
እኞ አባታችንን ነዉ የምንፈራዉ አባታችን አቤት ከሌለ ሰርጋችን ነበረ😂😂
you are so real and that is 🥰🥰
😂😂😂😂😂😂 እውይ ደስስስ ስትሉ
Lol😂😂😂😂😂😂 the 20th minutes lol😂😂😂😂😂😂😂
this is my fav podcast comon w
አይ ህሊና ማትኩ😂😂😂😂
😅❤
አረ ኡኡኡ ገደላችሁኝ😅😅😅😅😅😅
Migerm podcast 💯 bela for life😁
ደጋግሜ እያየሁት ነው 😂😂😂
I love you guys😂you make me laugh 😅
Zare betam nw yafitatachihugn😂😂 ymechachiwu ❤❤
Mndenw yeDagi Sak Ache.Beterefe Arif Nachu
43:09 Ene close day agatmognal😂😂Are yemn open nw wegen😂
Waw, keep up, love you both keep shining ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤all Ethiopian mothers the same ❤ i love ABEBEY 😅❤❤❤❤❤
Dekikaw atere eko erezem bile des yelegnale beterefe meret new 🔥 🔥 🔥
Ye yoni ena ye abel voice terat arif new be dar ena be dar bekul yalew terat yansewal❤
😂😂😂 ሳቅም ቁም ነገርም ተማርን
endezi ske alakm 😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
yona I like all of you specially abela ena jemawe yemechachu
🤣🤣🤣🤣🤣 የት ልሂድ አይ ህሊና 😂😂😂 ሁፍ 🤣🤣
😂😂 U Guys made ma nyt
እኔ የአባቴ ዱላ ነበር ያቅለሸለሸኝ እንኳን ከሀገር ወጣው ባልወጣ እስከ ወዳኛው ነበር ሚሸኘኝ የነበረው😂😂😂😂😂😂
ዉይ በዚህ ደረጃ😅
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም የዛሬው ይቸያል😂😂😂
ደከመኝ ወገን😂
❤ this one is for abela❤
Unatem gazeeee😂😂😂❤
በቃ አለፈነውያዘመን😅 ተልከንበዛውየምቀረውስ😢😂😂
😂😂😂 ሆዴን እያመመኝ ነው የጨረስኩት
Betam new des yemtlut
Tezeta😢 yimechachihu❤
ሁላችንም አንድ ቤት ነው ያደግነው ።🤣🤣
Joye dagiye hulachum betam nw yazenanachugn yelejenet gizen astawesachugn ye radical guadegoch
እንኳን ሰላም መጣቹ❤❤❤
እኔ ግን ወንድሜ ነበር ሚቀጠቅጠኝ ቴኳንዶ ይሰለጥን ነበር እና ሰበብ እየፈለገ ከግድግዳ ጋር ነበር ሚያጋጨኝ እኔ ላይ ነው ስልጠናውን ሚተገብረው አሁን ግን የወለዳት ልጅ እንኳን ልትመታ ልትመታው ታፏጫለች ይቅርታም ብሎኛል
Gust ጋብዙ!!
mahtebh yamral!
wow
Please bring part two
ይሄን ኮሜን ፍቅርዬ ደርሰሽበት ካነበብሽው ነይ ወደ ዘመዶችሽ የልጅነት የዱላ ልምድ ልውውጥ አድርጉ😅😅😅ሰሞኑን ስናወራበት ነበር እኛም
We love y'all. ❤❤❤❤
Ybeltun neber eko 90 lijenet des ylneber❤❤
Ye Dagi sak literally betam nw dss yemilew 😂
open day weffffffff
ልጅነታችንን አስታወሳችሁን❤
እናመሰግናለን አብራቹን ስላላቹ!
ሁሌ ከጎናችሁ ነን ✌️
ዘመናቹ በሳቅ በደስታ ይሙላ ቀኔን ነው ያበሪቹልኝ ከቤተሰቢ ጋር እየተጫወትኩ ነው የመሰለኝ
Tbh, we didn’t expect such perfection in the beginning, but you guys are so amazing gena kahunu litnafkun jemrachual 😩✨
ስታምሩ ዬኒ ካለስቸገርንክ 5ለ1 ፕሮግራም ይጀመር🎉🎉
Am obsessed wiz this podcast ❤
የሁላችንን ታሪክ ነው የምታወሩት ከቤት እስከ ትምህርት ቤት አንድ አይነት ታሪክ ነው ያለን. በጥም ነው ያዝናናችሁኝ
አቤላ ዳጊ ሁላችሁም ብቻ የሌለ ነዉ ያፍታታቹኝ ልጅነቴን ነዉ ያስታወሳቹን😅😅
Wow 23 second when I am opening ye dagi sake yegelegnal 😂😂😂😂 hulachuhem arifoche nachuh yemchachuh bertulen 👏❤
This podcast will be the number one. keep uppppppppp
እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም ደስ የሚል የልጅነት ትውስታቹው ነው አይለያቹ በርቱ 😍😍🥰🥰 አናመሰግናለን
አቤላየ እኛም open day ምናምን አናቅም😅
Era alayenim
ጥርሴን ሳልከድን የሰማሁት podcast 😂😂😂እንደ ዛሬም ስቄ አላውቅ
አቤላ ጆን ዳጊ ዮኒ በጣም ነው የምወዳችሁ ere gn 5 le 1 jemruu please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዉይ በዚህ ዘመንጨዋ ልጅ በማየቴ ተመሥገን እናንተም ቤተሠባችሁም ተባረኩ እንደናንተ ስላደኩ ልጆቸንም እንደራሴ ነዉ የማሳድጋቸዉ
ከልቤ ሳቅኩ ደስ ትላላቹ እደው የአሁኑ ትውልድ እደዚህ ቢቀጣ አሁን ያለንበት መላቅጡ የጠፋ ትውልድ ባልተፈጠረም ነበር የድሮ እናቶች እኮ አስተዳደጋቸው ይለያል እኔ መሪት ጎትታኝ ታውቃለች ከስድቡ ግን እኔ ዱላው እመርጣለው አባቴ ግን አይማታም አይሳደብም የፈለገ ብናጠፋ እማዬ ሀይለኛ ነች በኛ የለመደችውን በልጅ ልጆችም ደግማው ቀጥታ ነው ያሳደገችው ቅጣቱ ጠቅሞናልም ጎድቶናልም ከልክ ያለፈ ቅጣት መጥፎነው በልክ ግን መቀጣት አለባቸው እስከ ሁለት ሺ አመተ ምህረት ያለው ትውልድ ይለያል ከዛበዋላ ነው ብልሹ የሆነው ትውልዱ
ስታምሩ❤❤ስወዳቹ❤❤
ንግግሮች ሁሉ ደስ ሲል😂😂❤❤
የዩኒ እና የኒ አስተዳደግ ተመሳሳይ ነው የትምህርት ቤት ከሀገር ልወጣ ሳምንት ሲቀረኝ በደረቅ እንጨት አንድ አስተማሪ የመታኝ ጠባሳ አለ አሁንም ግን የከፋ የወላጆች ጭቆና አድገንም ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው በተለይ ከሀገር ስንወጣ በርቱልን እንዳጠፉ ድጋሜ❤❤❤❤
በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ😂😂
አባቴን አስታወሳችሁኝ። የግድያ ሙከራ እያደረገብኝ ነዉ ያደግኩት። ችግሩ እኔ ሴት ስለሆንኩ ይሁን አላዉቅም ትልቅ የአይምሮ ችግር አድርሶብኛል። ልጆቼን የምነካቸዉ አይመስለኝም።
አባቴ ወታደር ነበር እና ጥያችሁ ጫካ ነዉ የምገባዉ ይለን ነበር። ጥሎን እንደሚሄድ እያሰብኩ ዉስጤ እየከፋኝ ነበር ያደግኩት። ከ6 ወር በፊት አርፎ ወደ ቀብር ስንሄድ ትዝ ያለኝ ያኔ ልጅ ሆኜ የሚሰማኝ ስሜት ነበር። እዉነት ወላጆቻችን አንድ አይነት ነበሩ።
Dagi 1000 amet sakeln brother
😂😂😂እኔ ከአበብዬ ጋር ራሴን አየሁት እንመሳሰላለን በርቱ ከፍ ያድርጋችሁ❤
በተለይ፡ ምግብ ኣብልተው የሚጠፈጥፉህ ነገርስ 😅😅😊
የኔ ዘጠናወቹ ዘና አደረጋችሁኝ የኔ ዘመን 90s እምወደው ምርጡ ጊዜ ❤❤🎉🎉
u guys took me on a memory lane ride best podcast
ጎበዞች ስለ ልጅ አስተዳገግ ያወራቹት ነገር 👍👍👍
ውይ በጣም ነው የተዝናናሁት😅😅😅😅 የሁላችንም ቤተሰቦች ግን አንደ ነበሩ
በጣም ደስ የምትሉ ለዛ ያላቹ ልጆች ናቹ
yoni l Want to be part of this podcast becouse abela makes me feel happy!!!.....please lisak gabzugn....abel dikim new miyaregegn.
ስታምሩ ውብ ትዝታ ጨዋታችሁ ሲያምር
I haven't stop laughing up to the end,You guys gave me joy. thank you!
ለ ራዲካል መህእሮቻችን ቢማቱም እንደ ቤተሰብ ነው 🙏👏እናተም ይመቻቹ ብሮ
Yene wudoch ke ልብ Amesginlw አሳቃችሁኝ....ዮኒ ስላየሁ ደስ ብሎኛል🙏🙏
እረ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂
ቶሎቶሎ ልቀቁልን እስኪ😂😂
ብታዩ እንዴት ደስ እንደምትሉ ማርያምን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ሞራላችን ናቹ አቤላ በጣም ኮሚክ ነህ 😅yo ደሞ ህሉን እኔም እንዳንቺ ሆኜ ነበር በልልኝ በጣም ነው ምወዳቹ አጠገባቹ ቁጭ ያልኩ ይመስል እያወራዋቹ ብቻዬን እየሳኩ ነው ትመቹኛላቹ ኪድዬን በርቱልኝ ትወደዳላቹ በብዙ ❤❤❤❤❤
ድሮም እኮ የዩቱብ ድምቀት እናተ ናቹ የምን ጊዜ ምርጫዎቼ😉
Not only 90s but we all experienced this. I as GenZ relate to this. All ETHIOPIAN MOMS ARE THE SAME 😂🇪🇹❤️
እረ ጋብዙኝ እና ልጅነቴን ላውራ አቤላ ዮኒ ዳጊ ጆኒ❤❤❤❤
ወይኔ በስመአብ ደስ ስትሉ አቤላ እኮ የሌለ ኮሜዲ ነው ሁላችሁንም ❤❤❤❤❤ውድድድ
እረ ይደገም በሌላ ፕሮግራም❤❤❤❤ እረ ዉዉ
It's a really interesting program about raising children in the 1990s. I really liked it. Thank you. Keep it up. ❤😊🎉
ሰላም ዬናታ በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክንያቱም አድ ስቆ የሜያስቀኘ ሳቅ ሰላለ አናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤😂
Omg you kill me when uou talk about tv stand 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንደዚ ስቄ አላቅም ይደገም❤❤❤❤
Yhen video salchers ye ketayu yaguaguagnal yasasbegnal mariyamn abela jo yoni chewatachu dess sil dagi demo saku yadekmegnal❤Lv u guys
Yonatan let them finish what they start talking and you guys are amazing keep it up ❤
5/1 ይጀመር በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር
W podcast 🎉
I can't stop 🤣🤣 that's my child hood story though
Keep shining 😍
Geta hoy i can't 😂😂😂😂😂
arif new gn , sound tnsh bistekakel wow
Onther W episode...abela ante bcha awera ymr 😂u make my night👍
24:40 min lay yoni yaweraw.......hahahahha yenen enat tarik nw🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
I saw 3 times I can't stop laughing u guys remind me everything myself
ባይዜ speaking of the ገዳም…የምር አንድ ቀን እናቴ ገዳም የምትገባ እየመሰለኝ እፈራ ነበር😂😂😂
በል እህቶችህን አምጣልን የምትስማሙ በlike አሳዩኝ👍🎉
በሰንበት ነው ያደገችው ደስ ይላል ድው 😅😅😅😅
እኞ አባታችንን ነዉ የምንፈራዉ አባታችን አቤት ከሌለ ሰርጋችን ነበረ😂😂
you are so real and that is 🥰🥰
😂😂😂😂😂😂 እውይ ደስስስ ስትሉ
Lol😂😂😂😂😂😂 the 20th minutes lol😂😂😂😂😂😂😂
this is my fav podcast comon w
አይ ህሊና ማትኩ😂😂😂😂
😅❤
አረ ኡኡኡ ገደላችሁኝ😅😅😅😅😅😅
Migerm podcast 💯 bela for life😁
ደጋግሜ እያየሁት ነው 😂😂😂
I love you guys😂you make me laugh 😅
Zare betam nw yafitatachihugn😂😂 ymechachiwu ❤❤
Mndenw yeDagi Sak Ache.
Beterefe Arif Nachu
43:09
Ene close day agatmognal😂😂
Are yemn open nw wegen😂
Waw, keep up, love you both keep shining ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤all Ethiopian mothers the same ❤ i love ABEBEY 😅❤❤❤❤❤
Dekikaw atere eko erezem bile des yelegnale beterefe meret new 🔥 🔥 🔥
Ye yoni ena ye abel voice terat arif new be dar ena be dar bekul yalew terat yansewal❤
😂😂😂 ሳቅም ቁም ነገርም ተማርን
endezi ske alakm 😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
yona I like all of you specially abela ena jemawe yemechachu
🤣🤣🤣🤣🤣 የት ልሂድ አይ ህሊና 😂😂😂 ሁፍ 🤣🤣
😂😂 U Guys made ma nyt
እኔ የአባቴ ዱላ ነበር ያቅለሸለሸኝ እንኳን ከሀገር ወጣው ባልወጣ እስከ ወዳኛው ነበር ሚሸኘኝ የነበረው😂😂😂😂😂😂
ዉይ በዚህ ደረጃ😅
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም የዛሬው ይቸያል😂😂😂
ደከመኝ ወገን😂
❤ this one is for abela❤
Unatem gazeeee😂😂😂❤
በቃ አለፈነውያዘመን😅 ተልከንበዛውየምቀረውስ😢😂😂
😂😂😂 ሆዴን እያመመኝ ነው የጨረስኩት
Betam new des yemtlut
Tezeta😢 yimechachihu❤
ሁላችንም አንድ ቤት ነው ያደግነው ።🤣🤣
Joye dagiye hulachum betam nw yazenanachugn yelejenet gizen astawesachugn ye radical guadegoch
እንኳን ሰላም መጣቹ❤❤❤
እኔ ግን ወንድሜ ነበር ሚቀጠቅጠኝ ቴኳንዶ ይሰለጥን ነበር እና ሰበብ እየፈለገ ከግድግዳ ጋር ነበር ሚያጋጨኝ እኔ ላይ ነው ስልጠናውን ሚተገብረው አሁን ግን የወለዳት ልጅ እንኳን ልትመታ ልትመታው ታፏጫለች ይቅርታም ብሎኛል
Gust ጋብዙ!!
mahtebh yamral!
wow
Please bring part two
ይሄን ኮሜን ፍቅርዬ ደርሰሽበት ካነበብሽው ነይ ወደ ዘመዶችሽ የልጅነት የዱላ ልምድ ልውውጥ አድርጉ😅😅😅
ሰሞኑን ስናወራበት ነበር እኛም