የሚያድግ ቢዝነስ መገንባት || Building A Business That Grows - Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2022
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ።
    Like and Share🙏
    / impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Join our Discord community: / discord
    _____________________________
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com/s?i=digital-te...
    _____________________________
    ለበለጠ መረጃ:
    +251911420432
    +251988068511
    +251911318275

Комментарии • 84

  • @abewutube
    @abewutube Год назад +14

    ምስጋና ይግባህ ወዳጄ ካንደበትህ የሚወጡት እያንዳንዱ ቃላቶች የህይወትን ጣዕም ጣፋጭ ያደርጋሉ.....ኑርልኝ

  • @zebratube7
    @zebratube7 Год назад +16

    አቶ አሸናፊ በእውነት እ/ር ይባርክህ !።አስተምህሮህ ፍፁም የተለየነው።የምታነሳቸውም ሀሳቦችም ድንቅ ናቸው።ሰዎች በቀላሉ እንዲገባቸውና እንዲረዱህ አርገህ በሰከነና በተረጋጋመንፈስ እውቀትህን እንደውሀ እያፈሰስክ መንፈሳችንን እያረሰረስከው ነውና ደግሜላመሰግንህና ምንም ታናሽህም ብሆን ልመርቅህ ወደድኩ!።አሁንም አብዝቶ ፈጣሪ ሰላምና ጤናውን ያድልህ።ሀገራችን የብዙ መልካም እሴቶች ባለቤት ብትሆንም እኛልጆቿግን በተደናዘዘ ስሜትናሀሳብውስጥ ስንዋዥቅ እምንበላው ሳይጠፋን በረሀብናችግርተቆራምደን አሳራችንን ስንቆጥር ኖርን።ዛሬ ግን ከማህላችን አንተን መንፈሳችንን አነሳስተህ ኢትዮጵያ ወደቀደመ ናየከበረ ስፍራዋላይ ትቀመጥ ዘንድ እያበረከትክ ያለህውስራ ትልቅ በመሆኑ ልትኮራ ይገባሀል!!።እመነኝ አንድ ቀን ይህን ድካምና ልፋትህን ቆጥሮ ወገኖችህና ሀገርህየከበረ ዙፋን ያዘጋጁልሀል!!!።አንተግን በርታልን ።ደሞም ክበርልን።

  • @mekdesslegeasefeed5605
    @mekdesslegeasefeed5605 Год назад +2

    አቶ አሸናፊ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት።
    እውነት ለመናገር ትምህርቶ 100% ነው የቀየረኝ የት ነበሩ የዛሬ 15 አመት?ትምህርቶ እኮ አንዷ እንኳን ጠብ ብላ አትወድቅም
    ትምህርቶን
    ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ መማር አለበት

  • @AminaSeman-s5v
    @AminaSeman-s5v 28 дней назад

    Ameseginalew Dr Ashe hiweten indageny adirgehenyal

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 Год назад +6

    አሹ(ለፍቅር መገለጫዬ ነው አሹ ያልኩህ፣ልክ እግዜር እደምንለው አንቱታው ስለምያረቅ) ነብሴ ከነብሷ ነው የምትወድህ የምታከብርህ ለዚህ ዘመን ትውልድ የፈጣሪ ድንቅ ስጦታ ነህ። የሚገርመኝ አንተ በምንም ሀሳብ ላይ ለመተንተን አንደበትህ ሲከፈት ሴት ወይም ወንድ፤ትልቅ ወይም ህፃን ፤የተማረ ወይም ያልተማረ ማንም ቢሆን አፉን ከፍቶ የማየዳምጥህ ሊኖር የሚችል አይመስለኝም። ሌላው አሹ የምያስደምመኝ የአእምሮ ብስለቱ በረግጥ የ12 አመት ያለማቋረጥ በንባብ እና በምርምር ያበሰልከው እንደሆነ ያስታውቃል። ለሰዎች ጥያቄ መልስ ለመመለስ ለሰው የምታደርገው ጥንቃቄ በሁሉም ሰሚናር ላይ አስተውያለሁ። ብቻ አንተን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ሰው በህይወት እያለሁ በማቄ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ። ሁሌም በዩትዩብ በጉጉት የምጠብቀውን ሴሚናር በአካል ቀርቤህ ከአንደበትህ እና ከአካልህ የሚወጣውን ሀይል የምጋራበት ጊዜ ቅርብ ነው። ስለሁሉም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @tedlaaberaleta9097
    @tedlaaberaleta9097 Год назад +1

    አሹ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለፅልህ አንተ የትውልድ ማብራት ነህ። እኔ አንድ ፀጋው የበዛለት ሀይማኖታዊ ሰው የሚያስተምር እንጂ ስለ ቢዝነስ ሳይመስለኝ ነው በአንድ ትንፋሽ በግርምት የምጨርሰው ።

  • @bereksweasfaw8826
    @bereksweasfaw8826 Год назад +4

    የህይወት መምህሬ ኖት አቶ አሸናፊ አመሰግናለሁ

  • @robahailemariamnew7009
    @robahailemariamnew7009 4 месяца назад +1

    🎉Thank you galtooma roba from iraq🎉

  • @learnandgrow479
    @learnandgrow479 Год назад +2

    Andi hasab alegn,.... betam kelik belay internet bemetekem daily yidebiregnal , Yasebikutin alseram , endiwu seat eyetekatele sicheger neber .
    Ato Ashenafi Sile Digital Distraction, Digital dementia , Digital deluge , ena yemesaselut neger lay ..............seminar bizegajilen melkam yimesilegnal betam crisis wust eyegeban newu

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Год назад +1

    አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጥህ በጣም ትልቅ ተሥፋ አለኝ አንተን ያዳመጠ ሰዉ ህይወቱን እና አለምን እንደሚቀይር እርግጠኛ ነኝ

  • @birukteklemariam4658
    @birukteklemariam4658 Год назад +1

    ድንቅ የሆነ ትምህርት የማይጠገብ ግን ደግሞ እርክት የሚያደርግ።አሹ እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @legeseandualem8695
    @legeseandualem8695 Год назад +1

    እናመሠግናለን ። ሁሌም ተመችቶኛል ።

  • @etsegien7372
    @etsegien7372 Год назад

    It’s amazing thank you 🙏

  • @THE-RICH-RICH
    @THE-RICH-RICH Год назад +1

    Mr or my teacher thanks a lot.

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Год назад

    ትለያለህ የኔ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @molalignshama
    @molalignshama Год назад +2

    excellent personal development lecture.

  • @alemayehushume115
    @alemayehushume115 Год назад +3

    Wel come Ashe❤❤❤❤🙏🙏

  • @derejawmarye4667
    @derejawmarye4667 Год назад +2

    You're adding tremendous value on my life. My energy is rejuvenate from time to time.

  • @felekezeleke7012
    @felekezeleke7012 3 месяца назад

    welcome

  • @felegetibebmedia
    @felegetibebmedia Год назад +1

    የእውነት ትለያለክ ቅን ሰው እናመሰግነሰለን።

  • @immanuel342
    @immanuel342 Год назад

    I thank you. sir.

  • @miftahawol3420
    @miftahawol3420 Год назад +3

    ዌልካምምምምምምምምም ..ያንተ ትምህርት በየ አንድ ሰአት ልዩነት ቢለቀቅ የሚሰለች አይመስለኝም!

  • @Joseph.Ashenafi
    @Joseph.Ashenafi Год назад +2

    Tnx a lot

  • @anwarsherf4785
    @anwarsherf4785 4 месяца назад

    Ashu biznasen sesera bamajamarya amrachim nagadem nabarkugn terfamanatu lay atakure nabar gan sasibaw mertamanatulay ena teratu lay masrat endalabign kante tamarialew esulay eyaseraw nw witetun wetetun kemayate bafi aymiroye eyaraka nw thanks professor

  • @nesruabumame541
    @nesruabumame541 Год назад +2

    Waw it is so interesting

  • @netsanetadmasu1434
    @netsanetadmasu1434 Год назад +1

    Amazing

  • @teshetube197
    @teshetube197 Год назад +4

    "Business is anything that your life is invest for" great!!

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Год назад +1

    I hope 'impact seminars' you tube subscribers will jump 100k at the end of this year!

  • @alihabesh6156
    @alihabesh6156 Год назад

    Ali habesh የዛሬ ሁለት አመት አለም እንደምታወራለት እርግጠኛ ነኝ
    ይሄን ሰዉ እንድሆን በጣም እረድተህኛል በጣም አመሰግንሀለሁ 🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @freselamdebasfreselamdebas49
    @freselamdebasfreselamdebas49 Год назад +2

    Welcome abate

  • @mohamedasrar7770
    @mohamedasrar7770 Год назад

    ጥሩ

  • @abdulhamid-ux5fl
    @abdulhamid-ux5fl Год назад +1

    Endet e na yet new seminar mekafel michalew.,..I am intereseted

  • @zebibagetatube9215
    @zebibagetatube9215 Год назад

    ሠላም እንደትናችሁ በጣምእናመሠግናለን
    በጣም ጥሩ ትምህርትነው

  • @mekdesslegeasefeed5605
    @mekdesslegeasefeed5605 Год назад

    እሚገርመኝ እኮ እየደጋገምኩ ሁሉ ነው እምሰማው እንደ አዲስ ሁሉንም እማዳምጠው እማይጠገቡ ትምርቶች

  • @nebat_hesen2710
    @nebat_hesen2710 Год назад +1

    ኦ jimma 🥰

  • @Addistoday
    @Addistoday Год назад +2

    🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @alihabesh6156
    @alihabesh6156 Год назад

    ዋዉ

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 Год назад +1

    ከጅማ መጥቶ በአካል ተገኝቶ ትምህርቱን መከታተልም ሆነ ባሉበት ሁነው መልዕክቱ ከልብ መውሰድ ብዙም ልዩነት ያለው አይመስለኝም። ዋናው ቁም ነገር መልዕክቱን ወስዶ ራስን መለወጥ ነው።

    • @seidnasir271
      @seidnasir271 Год назад +1

      ግድየለህም ሞክረው ልዩነቱ ይገባሀል

  • @kubrikubra4502
    @kubrikubra4502 Год назад

    Ato Ashenafi eBakh erdagn

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 Год назад +1

    pleas next part

  • @mukeremmustefa5623
    @mukeremmustefa5623 Год назад +1

    Endet new seminar mekafel michalew

  • @holytube5070
    @holytube5070 Год назад

    Give most in value than they give in cash value

  • @dawittadesse1466
    @dawittadesse1466 Год назад +4

    Ere yebalefew live mech yelekekal
    Betam arif temirt neber😕😕

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Год назад +2

      ሲቀረጽ የተቆራረጠ ስለነበር መስተካከል ስላለበት ነው ታገሰን፤ እናመሰግንሃለን!

  • @misrakgeberehana6549
    @misrakgeberehana6549 Год назад

    እንዴት ያለ ግሩም ትምህርት ነው በእውነት ደስ ብሎኝ ነው ያደመጥኩት አንድ ቀን የዚህ ሴሚናር ተካፋይ እስክሆን በዩትዩብ መከታተሌን እቀጥላለሁ አመሰግናለሁ ፡፡ እደው አንድ ጥያቄ ለማቅረብ ያህል በቢዝነስ ውስጥ ነኝ አንዳንዱን ደንበኛ ምንም መልካም ብትሰራለት ደስተኛ አይሆንም የኔ ጥያቄ በቢዝነስ ሁሉን ማስደሰት ይቻላል ወይ ? እንዴት ? ለመልሱ ከወዲሁ አመሰግናለሁ ፡፡

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 Год назад

    ❤🎉

  • @Infinity_Power_Ethiopia.
    @Infinity_Power_Ethiopia. Год назад +7

    እስቲ እንደ እኔ የእሹ ትምህርቶች የሚመቸው ሰው ካለ በlike ግለፁልኝ!???

  • @herrisonkodiyoori4397
    @herrisonkodiyoori4397 Год назад

    የእዉነት በጣም አመሰግናለሁ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ ግን አንተጋር መምጣት እና ስልጠናህን መዉሰድ እፈልጋለሁ በአንተ ምክንያት ምን መስራት እንዳለብኝ ወስኛለሁ እስኪ እንደኔ ግራ ለተጋባችሁበት ምኞታችሁ የወሰናችሁ 🎉❤❤❤

  • @abiyamanjc7790
    @abiyamanjc7790 Год назад

    ትለያለህ ስልክ በምክንያት ነው፡፡👍👍

  • @thomasaboye3872
    @thomasaboye3872 Год назад

    ATO ASHENAFI AMLAK REJIM EDME YISTOT SAYSESTU LEMISATUT WIKET

  • @medakahsay3343
    @medakahsay3343 Год назад

    ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @seidayimam2414
    @seidayimam2414 Год назад

    ብርታቴ ነህ 🥰🥰🥰

  • @unityispower587
    @unityispower587 Год назад +1

    Kebrlen yegna lyu sw

  • @dirssaleye5875
    @dirssaleye5875 Год назад

    selme new

  • @liyamelaku9681
    @liyamelaku9681 Год назад +3

    Online seltna kale negrugn please Ato Ashnafin magegnt yemichalws endet nw birown betnegrugn

  • @mawidezion4893
    @mawidezion4893 Год назад +1

    Très bien monsieur ashenfi ❤
    Donne moi le address s’il vous plaît

  • @kalkidanhailu4971
    @kalkidanhailu4971 Год назад +1

    Yete new be akal sltena

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 Год назад

    ቀጣዩን ክፍል እባካቹ

  • @seyaspecial4135
    @seyaspecial4135 Год назад +1

    በጉጉት ጠብቄ ምከታተለው ነገር ካጣሁኝ ረጅም ጊዜ ሆኖኝ ነበር አሁን ጊዜው ደርሷል አሳውን ማጠምድበት 🤣🤣🤣🤣 እውነት በጣም ደስተኛ ነኝ ሚናገረውን የሚያምን ማየቴ

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE Год назад

      ደምረኘ 🥰

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 3 месяца назад

      እኔደግሞበህይዉቴደስተኛአይደለሁም የደስታሺንሚስጥርአካፍሊኝ

  • @hanizelalem2693
    @hanizelalem2693 Год назад +1

    Yate nw be akale memetate efelegalaw

  • @yareddubale7970
    @yareddubale7970 Год назад +1

    መምህሬ እኔም ላገኝህ እፈልጋለሁ !!!

  • @mesaydebebe2165
    @mesaydebebe2165 Год назад

    Aaaaaaasssshuuuuuyyyyeee

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Год назад

    አቶ አሸናፊ ይመቸኛል!

  • @Yeamlikogize
    @Yeamlikogize Год назад +1

    🙏ፈጣሪ ቀኑን 🕊የሰላም ያድርግላችሁ! አሜን ያላችሁ በቅንነት እንደማመር

  • @emebetteshome
    @emebetteshome Год назад

    Enem kemeki metiche memar felogalew seatunina botawun nigerugn?

    • @emebetteshome
      @emebetteshome Год назад

      Online Lay Yalew Hulunim Timihirt Cherishalew

  • @nebatmiftah6352
    @nebatmiftah6352 Год назад +1

    Selam yet new botaw

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Год назад

    Am the one I wont abillioner!!

  • @addismsele6635
    @addismsele6635 Год назад +1

    ato ashenafi bekrubu coching ewsdalhu pils give me phone number