ለምን በህይወታችን ደስታ አጣን በኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 469

  • @Ali-mc5jy
    @Ali-mc5jy 4 года назад +1

    ጀዛከሏህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @halimahabeshawit3807
    @halimahabeshawit3807 5 лет назад +58

    ወላሂ ጣፋጭ ሀድስ ነው
    ማሻ አላህ
    ጀዛኩሙሏህ ከይራን ኡስተዝ

    • @روكيامسما
      @روكيامسما 5 лет назад

      Walekumu asalam woramatulhi wobarakatu jezakal kayiran

    • @fatumadarebi6635
      @fatumadarebi6635 4 года назад

      ማሻአላህ

    • @mariammariam1122
      @mariammariam1122 4 года назад

      አላሆይ ዉሥታደቻችን ጠብቅልን ያረብ ለኔም የሠማሁት እምተገብረዉ አላህ ያርገኚ ያኢላሂ በራህመትሆ እየኚ መጨረሻየን አሣምርልኚ ያረብ እሥኪ ዱአርጉልኚ በናተሥብ የተመኚሁት ይሆናል እሻአላህ እግፊርልኚ አላህ ያአላህ

  • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ

    አላህ ሆይ እባክህ ኡዝታዞቻችንን ጠብቅልን ምትካቸውን አብዛልን. እድሜ ከጤናጋር ስጥልን ያረብ. የተጻፈበን ነገር ላያልፈን
    ያልተጻፈብን ነር ላያገኘን. የኛ ነፍስ ትጨነቃለች
    በርቱ

  • @fafiabdella4684
    @fafiabdella4684 5 лет назад +6

    ኡስታዝ መሁመድ ሙስጠፋ አፍያህን ሙሉ ያድርግልህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አንተንም ጀዛከላህ ኸይረ ሁላችሁም በሶሊህ ዱአችሁ አትረሱኝ: :

  • @fatumaali6441
    @fatumaali6441 5 лет назад +35

    جزاكم الله خيرا ቢላሎች እንዳዉ በአሁኑ ወቅት እንድህ አይነት ትምህርት ያስፈልገናል እና ቀጥሉበት

    • @aminatmohammed7467
      @aminatmohammed7467 5 лет назад

      በአላህህህህህ ሙሉውን ላኩልንን

    • @tubezakir9343
      @tubezakir9343 5 лет назад

      Awe beahunu seat edezih aytet tmhrt yasfelgenal ketlubet jezakellah heyir leaustazochachinm erezm eamie allah ystln

    • @fatumaali6441
      @fatumaali6441 5 лет назад +1

      @@tubezakir9343 👍

    • @motasalah8197
      @motasalah8197 5 лет назад +1

      ትክክል ውቅታዊ ጉዳይ ነው መቀጠል ያለበት እርእስ ነው ኡስታዝ ጀዛለላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

    • @heyat3635
      @heyat3635 Год назад

      Yareb alahu yasamrlin. Austazii

  • @يعقوبباقر-ب4ك
    @يعقوبباقر-ب4ك 5 лет назад +2

    ውዱ ኡስታዙና አሏህ ይጠብቀወት ሙሀደራወት አይጠገብም ጀዛኩምሏህ ኸይር

  • @aminaMuhammad-ep2if
    @aminaMuhammad-ep2if 6 месяцев назад

    ❤❤❤ውነት ነው አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዙና

  • @naimatube6216
    @naimatube6216 5 лет назад +5

    መሸአላህ ተበራክ አላህ ጀዛኩምሏህ ኡስታዞቸችን ለኛ ምንም አለስቀራቹም ግዴተቹን እያተወጣቹ ነው አላህ ምዳቹን ከፊ ይርግልን በተናገራቹት ሰምተን የምንተገብር አላህ የድርጋን
    ኡስታዞቸችን አላህ እድሜና ጤና ይስጠቹ

  • @አሚወረባቦyoutube
    @አሚወረባቦyoutube 5 лет назад +1

    አሏህ ይጠብቅህ አደበትህን ናፍቀንህ ነበር
    ያአሏህ እንድህ አይነት ት/ት በጣም አሰፈልጎናል በሁኑ ሰአት አሏህ ያበሽርህ ቢልጀና🌷

  • @nemaethiopia4415
    @nemaethiopia4415 4 года назад

    ወላሂ ኡስታዜሁሌምስሰማው ሀሳቤንትቸ ደስታይሰማኝል ተስፍቆርጭ እመለሳለሁ ያርብ ሂወታቺንን ያማርአርግልን ጀዛኩምአላህ ኽይር እድሜከጤናጋ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ

    እደው ከፍል፡1 ይሁንይሄ እና ክፍል ሁለት እያለ ይቅጥል ጀዛከላህ ኸይር ኡዝታዝ ያሱበሀን አሏህ ሙሀደራችሁ እዴት ከውስጤ እደሚገባ አትጠይቁኝ አፌን ከፍቸነው የማዳምጠው

  • @Mነኝእናቴናፋቂኢ
    @Mነኝእናቴናፋቂኢ 5 лет назад +3

    ኡስታዝ አደበተ ጣፋጭ አሏህ ይጠብቅልን

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ውዴ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
    ...እድሜህን ያርዝምልን 😍

  • @EibrahimHussen
    @EibrahimHussen 7 месяцев назад

    አልሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይወፍቀን ያረብ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 20 дней назад

    Wa wr wb ahlen weseahlen oustazna❤❤❤جزكم الله خير لش الله እናተበተናገራችሁትእኛበሰማነዉአላህ ይቀበለን አሚንንንንአላሁመአሚን

  • @ኡምመግፊራህቱቱ
    @ኡምመግፊራህቱቱ 4 года назад

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ኡስታዙና ጀዛኩሙሏሁኸይር ይጠውል ኡምርክ በጣም ወሳኝናጠቃሚ ትምርት በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ዜድነኝዜድነኝ-ዐ9ጐ
    @ዜድነኝዜድነኝ-ዐ9ጐ 5 лет назад +1

    ማሸአላህ አላህ ይጫምሪለቹ ወላሂ በጣም በጣም ደስ የምል ዳአዋ ነዉ ልቤት እንዳ ዉሀ ገብቶ የራጥበል በሰማነዉ ተጣቀም አላህ የርጋን አላህ ረጅም እንድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ ኡስታዝ ብሰመዉ ብሰመዉ የመልጣግበዉ የማልሰላቻዉ አንድ ሀድሰቹ አለኝ ኡሱም ወለጆችህን አክብር አራዳ መላት አባት እነቱን የካበራ ነዉ ብለቹሁ የሰራቹት ሴቶች ሶፋ ለይ ቁጭ ይለሉ ኢነት ቲሰራለች ወንድች ፊሪዛቸዉን እሷ ተሸኪማ በማጣቺዉ ዉሃ ይተጣበሉ የሰዉ ቤት ሲሆን ይረስራሉ ለቤት ግን አይሰሩም የለቹት ሀድስ ወላሂ ወላሂ በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @asiaasia2180
    @asiaasia2180 4 года назад +1

    ጀዛኩምአላሁ ኸይርዱኒያወለአኸራ ኡስታዝች

  • @ቢትኡመርከደሴወሎ
    @ቢትኡመርከደሴወሎ 5 лет назад +1

    Wa wr wb.ኡዝታዝየ .አላህ ጀዛህን ይክፈልህ .

  • @DhhhfhGvvj
    @DhhhfhGvvj 9 месяцев назад

    ኡስታዝአላህይጠብቅህ፣አተለተናገርከውእኛለሰማነውተጠቃሚያርገን፣ወላሂበጣምደስየሚልዳእዋነው፣ያረቢአላህየኢማናችንንይሙላልንቀልባችንንያጥራልንያኢላሂያረብ🤲🤲🤲

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 4 года назад

    እኔ ክርስታን ነኝ ግን የአባቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ያቸው እህቴ ደሞ ሙስሊም አግብታ ወለደች ግን ትምህርትክ እሩ ነው ።ተባረክ

    • @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
      @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 4 года назад

      አላህ።አንችንም።ውዱኢስላምይምራሽ።ውገናችንንን።ኢንሻ.አላህ።

    • @hiwidz6877
      @hiwidz6877 4 года назад

      @@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ ኧረ አላረገውም

  • @seaditube8667
    @seaditube8667 5 лет назад

    የአላህ ሰወድህ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጦፍ አላህ ይጠብቅህ

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 года назад

    ጀዛህ አላህ ከይር ኡሰታዝ በጣም ድሰየሚል ነው

  • @sofiya9833
    @sofiya9833 5 лет назад +18

    وعليكم سلم ورحمة الله وبركاته ما شاء الله ኡስታዝ ጀዛከላህ ከይር ያአላህ በስማነው ተጠቃሚወች አላህ ያርገን የልብ ኢማን ይስጠን

    • @حبيبيةجوبي
      @حبيبيةجوبي 5 лет назад

      አሚን

    • @emu9433
      @emu9433 Год назад

      አሠላሙ አለይኩም ያጀመአተልኸይር ኡሥታዝ ጀዛከላህ ኸይር ምንኛያማረ ዳአዋነው ያረብ ባዳመጥነው ተጠቃሚያርገን የአላህ መጨረሻቺንን ያሣምርልን ኡሥታዦቻቺን አላህይጠብቃቺሁ ያረብየአላህ

  • @mariejaculbe4762
    @mariejaculbe4762 4 года назад

    ጀዛ ኩሙላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ የጨምርልክ አላህ ይጠብቅክ

  • @حيتاصرسالو
    @حيتاصرسالو 4 года назад

    ዋለይኩም እሠላም እራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሸአላህ ትምሪትህ ጥሩ ነው ጀዘኩም አላህ ከይሪ

  • @ኡሙሰኢድአልሃምዱሊላ

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @momlove3589
    @momlove3589 5 лет назад +1

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ጤና እድሜ ተመኘሁ

  • @በዲኔቀልድየለም-ወ5ኈ
    @በዲኔቀልድየለም-ወ5ኈ 5 лет назад +3

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዙና እናተም ባስተማራችሁት እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያረገን አሚን

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ

    ኡስታዜ ጀዛክን በጀነት ይክፈልህ ያረብ ሱበሀን አላህ

  • @የእናቴናፋቂ-ጸ6ቘ
    @የእናቴናፋቂ-ጸ6ቘ 5 лет назад +5

    ውዱ ኡስታዛችን እንኳን ብቅ አልክልን
    አላህ አፊያ ያድርግህ
    ጣፉጩ ዱአወችህ ንፍቅ ብለውናል
    አልሀምዱሊላህ

  • @ስአድወሎየዋ-ዐ3ፀ
    @ስአድወሎየዋ-ዐ3ፀ 11 дней назад

    ጀዛከላህ ህይረን ኡስታዝ

  • @jdjfjg8147
    @jdjfjg8147 5 лет назад +5

    አህለን ወሳህለን ኡስታዜ በሰላም ነው በጣም ጠፍተው ነበር ከሚዲያ ያኡስታዜ አላህ ይጠብቆት ወጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ ፊ ዱኒያ ወል አሄራ
    በርቱልን ቢላሎች ወጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ

  • @zizumahamead1986
    @zizumahamead1986 5 лет назад +1

    ኡስታዜ ኣላህ ይጠብቅህ ሁሌ ዳእዋህ ኣይለየን እንሸኣላህ ቀጣዩ እንጠብቃሐን

  • @እሙሀናን-ፈ8ጸ
    @እሙሀናን-ፈ8ጸ 5 лет назад

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና አሏህ ይጠብቅልን የዚህ አይነት ትምህርት በጣም ያስፈልገናል ቀጥሉበት

    • @hawa1860
      @hawa1860 4 года назад

      ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @lemlemabrha4077
    @lemlemabrha4077 5 лет назад +3

    እነ ክርስትያን ንኝ ትምህርትህን በጣም
    ይረዳኛል እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኣስተማሪ ነህና

  • @ጦይባኢስላምነዉሂወቴ

    ጀዛክላሁም ኽይርኡዝታዝ በጣምደስየሚልሀድስአላህይጠብቃችሁ

  • @Tube-oh1dn
    @Tube-oh1dn 5 лет назад

    ጀዛከሏህይር ኡስታዙና ጣፋጭ ነሆነ ምክር ነው አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @naif60697
    @naif60697 5 лет назад +1

    ኢንሻ አላህ በሰጠንነገር ምንቀበልና ምንወደ አላህ ያድርገን ይማረን ይዘንልን ሽኩረል ውስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @madinaadem5015
    @madinaadem5015 5 лет назад

    ኡስታዝ መሀመዲ ሙስጠፋ ጀዛከላሁ ኸይር
    አላህ ሙሉ አፊያህን ይስጥህ

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 5 лет назад

    ጀዛከላከይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በሠማነው የምንተገብር ያድርገን ያረብ

  • @jamjam5308
    @jamjam5308 5 лет назад +1

    ጀዛከላሁ ኸይረን የኡስታዙና አላህ ባመጣብን ፈተና ምንታገስ አላህ ያርገን

  • @መዲማህሙድ
    @መዲማህሙድ 5 лет назад

    ጀዛከሏህ ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ

  • @جميلةمحمد-س4م
    @جميلةمحمد-س4م 5 лет назад

    ጀዛከላህኸይር ኡዝታዙናአላህበሰማነውየምንጠቀምያድርገን

    • @seadaseada6404
      @seadaseada6404 5 лет назад

      እዳታቋጡት በጉጉት ነው ምጠብቃቹ
      አፍያ ያደረገገክ አላህ ሁሊም ምስጋና ይድረሰዉ አልሀምዱሊላ

  • @hagermema8799
    @hagermema8799 5 лет назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሥታዝ

  • @ameerauae9613
    @ameerauae9613 5 лет назад

    ሰብሀን አላህ አላህ የሰጠንን ቀደረ አምኖ መቀበል ምንኛ ያምራል ስብሀነከ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሰታዙና

  • @shadashada7591
    @shadashada7591 5 лет назад

    ጀዛከላህኸይር ውድ ኡዝታዜ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ምርጥ ዳዓይ እረዥም እድሜ ይሰጥህ

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад

    ጀዛክልህ ኸይርን ኡሰታዝ በጣም ወሳኚ ና አገብጋቢ ሀድሰ ነው አላህ ይጠብቅህ ያርብ

  • @ekrammohamed7675
    @ekrammohamed7675 5 лет назад +1

    ማአሻአሏህ ምን እደምላቹ ቃላት ያጥረኛል እጅግ በጣም ደስ የሚል ንግግረ جزاكم الله خيران

  • @faseenaboobu1007
    @faseenaboobu1007 2 года назад

    ጀዛኩምላህ ከይር ኡስታዛዛችን

  • @ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል

    ሱብሀን አላህ በጆሮ ኩልል ብሎ የሚገባ ጣፋጭ ዳዕዋ ነው አላህ ይጨምርላችሁ አላህ በኛ ላይ የሚወስነዉን ነገር ወደን ተቀባዮች ያድርገን ይህንን አለምን እያሸበረ ያለዉን ኮሮናም እሱ በራህመቱ ያጥፋዉ ያረብ

  • @alehammohammed6567
    @alehammohammed6567 5 лет назад

    ጀዛክላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ይጠውል ቢምርክ ያአረብ ሰምተን የምንተገበር ያድርገን አሚን

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 5 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @Mነኝ-g5b
    @Mነኝ-g5b 5 лет назад

    ጀዛካላሁ ኸይረን ያኡስታዜ ሳህ ሁሉምነጋር ለኸይርነዉ በሰማነዉ ታጠቃሚ አሏህ ያድርጋን

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ

  • @jemilaaliye8345
    @jemilaaliye8345 5 лет назад

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፍ
    አላህ አፋያ ያድረግህ
    እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድረገን ያረብብብ
    ጀዛኩሙሏህ ኽይረን

  • @qamuti1
    @qamuti1 5 лет назад

    ሱብሀን አለህ በጠም ተማስጬ ነዉ የአደማጥኩት ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ ጀዘኩም አላህ ኸይር

  • @ነጃህሚዲያቁራንሱነተዊዱዳ

    በጣም ጣቃሚ ትምህርት ናው ጀዛኩሙ አላህ ኸይራን ኡስታዛችን አላህ ይጣቢቃ

  • @ሰሚራቢንትየሱፋ
    @ሰሚራቢንትየሱፋ 5 лет назад

    ጀዛ ከላኸር ኡስታዝ

  • @lubablubab701
    @lubablubab701 5 лет назад

    ኡስታዝና እንኳን ደህና መጡ በጣም ጠፍተውብን ነበር ጣፋጭ ምክሮት ናፍቆኝ ነበር አላህ ይጠብቆት ጀዛኩሙሏህ ኸይረን

  • @gndfkt4101
    @gndfkt4101 5 лет назад

    ጀዛአካአለአ ኡስታዝ አለህ ይጠብቃችሁ በሰማነው ምንጠቃም ያድሪጋን ኢንሻአለህ

  • @الحمدالله-ث1ش
    @الحمدالله-ث1ش Год назад +1

    አላህ. ይጠብቃችሁ ውሰታዞቼ

  • @ሀሰናትየናቴመስታወት
    @ሀሰናትየናቴመስታወት 4 года назад +1

    ጀዛከ አላህ ከይር ሱባንላህ ጥራት ይገባዉ ለአለማቱ አላህ
    😭🤲😭🤲😭🤲

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 5 лет назад

    ጀዛከለህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 года назад

    ኡስታዝ ጀዛክ አላሁ ከይረን

  • @fatumafatuma3827
    @fatumafatuma3827 5 лет назад

    ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሄ ወበረካተሁ ኡስታዜ ጅዛካላህ ከይር ስምተን የምንጠቀምበት ያረገልን፡ስብርን ይስጠን

  • @luleabdullah81
    @luleabdullah81 4 года назад +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ በጣምነው ደስየሚለው አላህ ከጭንቅ ከአዱንኒያም ከአኺራም ይፈርጀን ግን በስህተትነው ዲስላይክ የምትሉት ወይስ ይሄንንም የሚጠላበት አካል አለ ልበል

  • @ddgg2562
    @ddgg2562 5 лет назад +1

    ጀዛኩም አላህኽይር

  • @raheemakadri3583
    @raheemakadri3583 5 лет назад

    ጀዛኩምአላህ ኸይር ኡስታዙና እንደአይነቱን ያብዛልን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጸ9ኘ

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙና የዛሬውስ ዳእዋ ለእደኔ በጭንቀት ለተዋጠ ነው

  • @mekiabint2374
    @mekiabint2374 5 лет назад

    ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩመላ ኸይር ኡስታዛችን

  • @hustube8412
    @hustube8412 5 лет назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ

  • @kobraa123kobraa9
    @kobraa123kobraa9 5 лет назад

    ጀዛከላህ ኡስታዜ የሀፊዘሁላህ

  • @ለይላ-ቀ3ጸ
    @ለይላ-ቀ3ጸ 5 лет назад +3

    አህሊን ኡስታዝ እንኳን ነህ መጣቹ
    አሏህይዉደዳቹ
    በለቹባት አሏህይጣብቃቹህ
    እኔ ሁሌም ትዝ የምላኝ በታላይ ስላ እናት ሀቅ
    ዳዋ

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 5 лет назад

    እኛም በሰማነው የምንጠቀም።ያድርገን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ

  • @makkaahmad7169
    @makkaahmad7169 5 лет назад +1

    አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈላቹ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @aminahusen4609
    @aminahusen4609 5 лет назад

    ጀዛኩምላኸይር ኡዝታዛችን

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 5 лет назад +1

    ኡስታዝ መሀመድሙስጠፋ አላህባላችሁበትይጠብቃችሁ ዳህዋችሁእኮ የልብመዳኒትነው ለአላህብዬውድድ አረጋችኋለሁ

  • @ኑራየናቴናፋቂኑራየናቴናፋ

    ማሻአላህኡስታዝአላህይጨምርልህበሰማነውየምንጠቀምያርገን

  • @Rawdah-wy1dk
    @Rawdah-wy1dk 5 лет назад

    ጀዛክ አልሃ ኡስታዝ ደስ ሚል ትምርት ነው

  • @طيبهمحمد-غ1ب
    @طيبهمحمد-غ1ب 5 лет назад

    ጀዛኩምሏህ ኽይር ኡስታዛችን

  • @የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ

    rabia ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛኩምላህ ህይር ኡስታዜ አላህይጠብቃችሁ

  • @semirayoutyub6194
    @semirayoutyub6194 5 лет назад +1

    ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ የጠብቅህ ልክ ብለሁል በየቀን መመከር እንፈልጋለን አላህ ይጠብቃች አለህ እደሜ እናጤና ይሰጣቹ

  • @saidamohamad9767
    @saidamohamad9767 5 лет назад

    ውስታዝ አላህ ይጠበቅህ ውላሂ በጣም ጣፍጭ ሀድስ ነው

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 4 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ኡስታዝየ ጀዛኪላህ ኸይር 💚 💛 ❤ 🌹

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብነውው

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ኡስታዝና
    አልሀምዱሊልህ እንኳን ደህና መጣህ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @MuraMura-zf8bo
    @MuraMura-zf8bo 5 лет назад

    ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛአክ አላህ ኸይር ኡዝታዜ ዳዋህ ብሠማ ብሠማ አልጠግባቸውም አላህ ይጠብቅህ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 5 лет назад

    _ጀዛአክ አሏህ ኸይር ጀዛአ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ_

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 Год назад

    ኡስታስጀዛክአላህኸይር

  • @hawahawa916
    @hawahawa916 5 лет назад

    ኡዝታዝ ጀዛኪላህ ኸይር

  • @jamilammjamila3723
    @jamilammjamila3723 5 лет назад

    ማሻአሏህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @saadasaadaa6212
    @saadasaadaa6212 5 лет назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ አላህይህፈዛችሁ መሰላችሁንም ያብዛልን

  • @fatyalilamo7081
    @fatyalilamo7081 5 лет назад

    ጀዛኸለህ ከይር ኡስታዚ

  • @lubabam7595
    @lubabam7595 5 лет назад

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛእ ኡስታዙና

  • @munamuhammed6468
    @munamuhammed6468 5 лет назад

    ጄዛክላ ኡሡታዛችን ኢድሜህ

  • @امكليد
    @امكليد 5 лет назад

    ማሻ አላህ
    ኸይር ጀዛክ አላህ

  • @ffjfjjffg4446
    @ffjfjjffg4446 4 года назад

    ኡስታዚ ኡስታዚ ከልብ ነው የምንወድህ እድሜ ከአፊያ ጋር

  • @sofiyaseid1431
    @sofiyaseid1431 5 лет назад

    ጀዛኩምላህ ኸይረን ኡስታዙና

  • @እስላማዊሚድያዉስጤናቸውነ

    ማሻአላህ ጀዛኩምሏህኸይር ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatimaali-sd2cz
    @fatimaali-sd2cz 5 лет назад

    ጀዛኩምአላሁኸይረንጀዛ
    አላህ በሠማነውተጠቃሚያርገን