ሰርጉን ሰርዤዋዉ !አልኳት ያለቀሰችበት አስደንጋጭ Prank!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 года назад +245

    አብራችሁ ኑራችሁ ሰርግ ይሄ የጥለት ነው እልቅስ ጨምሬችሁ ቦታ ብትገዙ ይጠቅማችኋል በዚህ ገመዜ ኑሮ ተወዷል

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ 2 года назад +23

      እኮ ማን ይንገራቸው አብሮ ኖሮ ሰርግ 😂😂😂በክራይ ቤት እየተኖረ በዚህ ኑሮ ውድነት

    • @emutube7995
      @emutube7995 2 года назад +6

      ትክክል

    • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
      @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 2 года назад +10

      ትክክል አሠተዊይ ሠረጉ አልፏል

    • @newcyberia3330
      @newcyberia3330 2 года назад +3

      Ende betu yerasachewu ayidelemnde???

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 года назад +6

      @@newcyberia3330 አይደም የክራይ ነው ሙሉ ግቢ ተከራይተው ነው

  • @ሰአድነኝየሀይቋ
    @ሰአድነኝየሀይቋ 2 года назад +22

    ሳልናገረው የማላልፈው ነገር ቢሆን እርጉዝ ነኝ ካለች አንድ ድንጋጤ ጥሩ አይደለም እስከምትወልድ ድረስ ፕራክ ብታቆሙ ጥሩ ነው

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d 2 года назад +70

    ክክክክክክ ለቤተሰብ ክብር ሲባል አላለችም ለቤተሰብ ክብር ብታስቢ መጀመሪያ አብርሺ መኖር የለበሺም ነበር ክብሩማ መጀመሪያ ከቤተሰብ አግብቶ ሲያመጣሺ ነበር ይህየ ነበር ባህሉ

    • @urgogetuu194
      @urgogetuu194 2 года назад +5

      Waregnaa hulaa yerasuun yemayaweqii basew yeferdaal eshii

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 года назад +2

      ነበር ባህላችን እዬቀረ ነው መሰል

    • @etheth9843
      @etheth9843 2 года назад

      ልጅቷ ኮ ነፈዝ ናት 😂😂😂

    • @lidacall5379
      @lidacall5379 2 года назад +5

      ቤተሠብሽን ማክበር የነበረብሽ ሳትገቢ ነበር ኑሮሽንከኖርሽ በኋላ ለቤተሠብ ክብር ትያለሽ እንዴ

    • @binthassen4764
      @binthassen4764 2 года назад +1

      @@urgogetuu194 ውዷ ፍርድ ሳይሆን ለቤተሰብ ክብርና ደስታ የሚሰማው ከቤት ሲወስዳት ነበር ብዙ ሰርግ ባይደረግ ራሱ ደስ የሚል ስሜት አለው አሁን ግን አብረው ኖረው ያን ያክል አይሆንም እኔ አግብቻለሁ ያገባሁት አረብ ሀገር ሆኘ እሱም እንደዛው በአካል ገና አልተገናኘንም ሀገር ስንገባ ነው የምንገናኘው ግን አሁን ባሌ ቀጥታ ቤቴ ነው የምትገቢው ይላል አባቴ ግን ሳልሞት በቁሜ እያለሁ በዛው አትገቢም ከቤት ነው መጥቶ የሚወስድሽ ነው የሚለው ግን ድምቅ ያለ ሰርግ ነበር ባንኖርም እና ቤተሰብ ደስ የሚለው እንደዛ ነው ለማለት ነው

  • @seadaeshetu3966
    @seadaeshetu3966 2 года назад +212

    ውብየ እርጉዝ ናት የምትሉ💕💕💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💗💗

    • @rukiyabintmuhammad640
      @rukiyabintmuhammad640 2 года назад +1

      ወይኔ እኔ እራሡ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @emuselwatube
      @emuselwatube 2 года назад +2

      ድብን አድርጋ እርጉዝ ናት 44ነጥብ

    • @eysusyadenaleysusfekernaw627
      @eysusyadenaleysusfekernaw627 2 года назад

      Awo nachi

    • @ማሂነኝየናቴናፍቂ
      @ማሂነኝየናቴናፍቂ 2 года назад +2

      እኔ ም እኮ አልኩኝ ናት 🤣

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት

    ስጦታዋ በጣም ደስ የምል ነው የእህታችን የእግዚአብሔር ቃል ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ስጣታ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      እህቴ ሰብስክ .. አርጊኝ😍🙏

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 2 года назад +87

    እንኳን ለሊቁ መላእክት ለቅዱሰ ሚካኤል አደረሳችሁ

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 года назад +1

      አሜንንንንንአሜንንንንንንንንንአሜንንንንንን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ #ሠብስክራይብ#አረጊኝ እሕቴ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕቴ💞🇪🇹

  • @birtukanasfaw9510
    @birtukanasfaw9510 2 года назад +35

    እልልልልል ውብዬ ጋር አዲስ ነገር እንደኔ የታየው ።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад +24

    ካሜራ ይሁን አላውቅም እርጉዝ ናት ወልዳቹ ሳሙ።የኔን አስተያየት ልገራቹ ይቅርታ አርጉልኝና በምክርቤት ከተፈራረማቹ በቂ ነበር ለምን አንድ ላይ እየኖራቹ ስለሆነ የሰርጉን ወጪ አነስ ያለች መሬት ቢሆን ብትገዙ ትጠቀማላቹ ያሁኑ ሰው በላም አልበላም ሀሜትአቸው አይቀርም ካጠፋው ይቅርታ አርጉልኝ። 🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 года назад

      ልጂቱ ወፍራም ናት ደግሞ ከበፊቱ በጣምም ቀንሳለች እርጉዝ አትመስለኝም

  • @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ
    @ራቢወሎየዋነኝ-ሐ2መ 2 года назад +73

    ግን ዉብየ እረጉዝ ናት የምተሉ እጀ አወጢ 😳😳😳🤪

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 года назад +25

    አብረው እየኖሩ ሰርግ ምንም ደስ አይልም ከቤተሰብሽ ቤት ነው ኖረሽ ከዛ ቢወስድሽ ነበር ደስ እሚለው

    • @lubabalubaba324
      @lubabalubaba324 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ
      @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ 2 года назад

      እኮ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ #ሠብስክራይብ#አረጊኝ እሕቴ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕቴ💞🇪🇹

  • @mtigistdemeke6975
    @mtigistdemeke6975 2 года назад +84

    ትንሹ ወንድማቹ ናፍቆኛል በናታችሁ አሳዩኝ

  • @የፍቅርምግብYouTube10
    @የፍቅርምግብYouTube10 2 года назад +47

    መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳንም ላኣመቱ ቅዱስ ሚካኤል በኣል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እንድሁም ዬምግብ ሰራ ለመለማመድ ለምትፈልጉ ፍሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ ሁኑ 👏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      እህቴ ሰብስክ .. አርጊኝ😍🙏

  • @mariyamawit4279
    @mariyamawit4279 2 года назад +62

    ግን አብሮ ኑሮ ኑሮ ሰርግ አያስፈልግም 😌

  • @ሚጡየመዳምቅመምነኝ
    @ሚጡየመዳምቅመምነኝ 2 года назад +30

    ዉቤ አርግዛለች መሰለኝ እንኳን ደስ አላቹ የኔ ውዶች

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 года назад +3

      እኔም ጠርጥራለሁ ገና ሣያት ኮመንት ሣነብ አገኘሁሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      እህቴ ሰብስክ .. አርጊኝ😍🙏

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 года назад

      @@mahi141 demerign melesalewu

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 года назад +12

    የኔ እናት እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል ኡፍ መታደልሽ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ

    እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ ስጦታው ደስ ይላን😍😘😍😘😍
    የእኔ እናት ውብየ ጥፍርሽን እባክሽ ተይው አትቀጥይይ ይቅርብሽ ጡሩ አደለም ደሞም ሰርጉ በቁርባን ካልሆነ ይቅርባችሁ የምር ስጋወ ደሙን ውሰዱ በሞቴ ባይሆን ትምህርት ከአባቶች ሰምታችሁ የንስሀ አባት ይዛችሁ ቁረቡ በሞቴ ይሁንባችሁ !!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @የቢላልቢንረባዕ
    @የቢላልቢንረባዕ 2 года назад +18

    ውብዬ እደው አትቀየሚኝ እጂ ደግሶ ማብላቱ ጥቅሙ አይታየኝም ፎቶ ተነስታቹሁል ተጋብታቹሁ እየኖራቹ ነው እደ የሰርጉ ወጪ ለሚወለደው ልጅ የሆነ ፋይናስ ብጀምሩለት ምክሬ ነው ቬሎ ባትለብሺ እሺ ሰርግ ይደረግ ነበር ግን ለብሰሼል የግሌ ሀሳብነው እኔም በጣም ነው ሰርግ ምወድው ምንም ትርፍ የለውም እዳው

    • @lidacall5379
      @lidacall5379 2 года назад

      እውነት ነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@lidacall5379 #ሠብስክራይብ#አረጊኝ እሕቴ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕቴ💞🇪🇹

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 года назад +27

    እንኳን ለ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን አሜንንን 🙏የ አመት ሰው ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን 🙏ናሆሜ ውብዬ ስወዳችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ አይይይ ሄለን ምርጥ ልጅ የኔ ቸኮሌት ስወድሽ ምርጥ ፕራንክ ነዉ ♥️♥️♥️👌👌👌

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 года назад +5

    የምን ሰርግ ነው እልቅ ቁረቡ በቅዱስ ቁርባን አንድ ሁኑ እግዚአብሔር ልቦነውን ያድለን🤲😭

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад +40

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልካምነት መታደል ነው የህሌናም እረፍት ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን

    • @ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
      @ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ 2 года назад +1

      ሶለላህ አለይሂ ወሰለም 💚አሚን

    • @الْحَمْدُلِلَّهِ-ج8ت7ه
      @الْحَمْدُلِلَّهِ-ج8ت7ه 2 года назад +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      @@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      @@الْحَمْدُلِلَّهِ-ج8ت7ه ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 года назад +92

    ሰላም ሁላችሁንም እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ።በጣም የምወዳችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ሂሉ ያለች እበት ፕራክ ያበደ ነው እውነት አሳዘነችን የኔ ደረባባ ስውድሽ እኳ ተሳክቶላችሏል ።እግዚብሔር በያልንበት ይጠብቀን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደማመር

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @sarauae4140
      @sarauae4140 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@sarauae4140 #ሠብስክራይብ#አረጊኝ እሕቴ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕቴ💞🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@robekaeth3984 #ሠብስክራይብ#አረጊኝ እሕቴ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕቴ💞🇪🇹

  • @Hayouሀዩሐበሻ
    @Hayouሀዩሐበሻ 2 года назад +11

    ሙሉ ሴት ነሽ በቃ ትግእስትሽ እጅግ የሚገርም ነው
    እኔ በአንች ቦታ ሆኜ አሰብኩት ግን 🤣✌️
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @fatommohammedali6516
    @fatommohammedali6516 2 года назад +7

    እውነትስ ቢሆን ምን ችግር አለው ቢነግራት እህቱ የናቱ ልጅ አይደለች ሌላ ጋ አላወራ እረ ብናስተል ጥሩ ነው ካንች በፊት ያገኛት እሷን እኮ ነው እህት እኮ እናት ማለት ናት

    • @ጦይባዩቶብ
      @ጦይባዩቶብ 2 года назад +1

      ትክክል

    • @rimtube1298
      @rimtube1298 2 года назад +2

      ትክክል

    • @ሰአድቀበጧ
      @ሰአድቀበጧ 2 года назад +1

      ውብየ ግን ምን አይነት ክፉ ሰው ናት እኔ ጭነቀኚ ሰትደጋግመው ለህቱ ካልተናገረ ለማን ይነገር ማፈርያ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      @@rimtube1298 ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      @@rimtube1298 ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +33

    ሀሀሀ የነተሰርግ ቢቀር ባይቀር አብራችሁ እየኖራችሁ

    • @tgyemariyamliji6106
      @tgyemariyamliji6106 2 года назад

      Eko

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@tgyemariyamliji6106 #ሠብስክራይብ#አረጊኝ እሕቴ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕቴ💞🇪🇹

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      እህቴ ሰብስክ .. አርጊኝ😍🙏

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 года назад +6

    እኔ ለምን እንደሁ አላቅም የወንድምሚስቶች የባልእህቶችንአይወዱም ምንችግርአለውእውነትስቢሆን ካችበፊት ለእህቱቢማክራት እውነት ሄሉ ብዙግዜእወድምሽቤት አትሁኝ እህት ብዙግዜየወንድምሚስቶች አይወዱም

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!

  • @ytube9055
    @ytube9055 2 года назад +18

    ተዉ ደምሩኝ ስወዳቹህ 😭 የሴት ልጅ ደስታዋ ሰርጎ ነዉ አታስለቅሳት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @yeneneshbirehane8071
    @yeneneshbirehane8071 2 года назад +41

    እናንተ ልጆች ስርአት ያዙ እየጠፋቹ ነው....እንዴት እንደምወዳቹ እኮ....

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 года назад +1

      ስራሽንስሪ...ወሪምንምአያደርግልሽም..እህቴ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      እህቴ ሰብስክ .. አርጊኝ😍🙏

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 года назад

      @@sinteblog5870 demerign

  • @saraseed9068
    @saraseed9068 2 года назад +7

    ውብየ ከሰርጉ ምንአለሽ ዋናው ሰላምና ፍቅሩነው የናንተ መስማማትነው ሰው አንዴ ብልቶ ነው የሚሄደው እንደገና እህቱጋር ቢያወራ meneችግርአለው እህት ናት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 2 года назад +5

    ግን አብራችሁ ኑራችሁ ሰርግ እምትሉት ነገር አይገባኝም ሰርግ አብራችሁ ከመኖራችሁ በፊት የብሮ ለመኔር የወሰናችሁበት ቀን ነው። ቀድማችሁ አብራችሁከኖራችሁ ውለዱና ልጃችሁን ዳሩ እንጂ አይነፋም

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @Merci-m8v
    @Merci-m8v 2 года назад +18

    ፍርዬ እርጉዝ ናት መቼስ ቦርጭ አትሉንም 💋

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 2 года назад +8

    የኔ ቆንጆ ኑሮ ጣራነክቶ ህዝቡ በኑሮውድነት እየተሰቃየ ሰርግ ቀረብለሽ ትጨቃጨቂያለሽ ሰው ምሳጠፍ እያለ እየተጨቃጨቀ እረ የመዳም ቅመሞች ሀገር ስትገቡ ያያዛችኋትን እንደጉም ብንአርጋችሁ የምትጨርሱት ለምንድነው ባዶ ስንሆን ፓስፖርት አንጠልጥለን በየደላላው ቤት መዞር ካጠፍሁ ይቅርታ

    • @hawi5630
      @hawi5630 2 года назад

      እዉነትሽን ነዉ እህት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!

    • @meseretabate1018
      @meseretabate1018 2 года назад

      ትክክል ✅

  • @zenabmohammed1155
    @zenabmohammed1155 2 года назад +19

    ውይይይ ልጂቱ እርጋታዋ ማስተዋሎ ይገርማል ለካ ሚስት እድህ ስኮን ነው የሚያምርባት አስተምረሺኛል

    • @rokyrosse7453
      @rokyrosse7453 2 года назад +1

      Wsww

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 2 года назад +1

      በካሜራ ፊት አላምንም

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      @@rokyrosse7453 ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      @@sintayehumelese6711 ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 2 года назад +7

    በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሄሉ ስወድሽ የእኔ ፍልቅልቅ በተረፈ Prank ተነጋግራችሁ አትስሩብን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +8

    ❤❤እውነትነል እሱን ተስፋ፡የሚድርግ፡አያፊርም፡ልክነው፡ውቢዬ፡እሩጉዝ፡ትመስላለች

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ 2 года назад +5

    እንደኔ የሄሉ ሳቅ የምያስቀዉ ማነው ደስትለኛለች ሰላማችሁ ይብዛ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @misimisi4197
    @misimisi4197 2 года назад +6

    ትግስትሺን ወደድኩት የኒ ቆንጆ ትዳራቺሁን ይባርክላችሁ ውለዱ ክበዱ ታምራላችሁ ስወዳቺሁ ምርጦቼ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @titina2672
    @titina2672 2 года назад +6

    በእዉነት ዉብዬ አስተዋይ ሴት ነሽ ስወድሽ❤💯

  • @samirasamira2835
    @samirasamira2835 2 года назад +3

    ወላሂ በጣም ምርጥ ሚሰት ነሺ ዉብየ እኔ እንደዚህ አልጠበኩሺም ነበር የኔ ማር አላህ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ

  • @ባርችባርች-ኘ3ቀ
    @ባርችባርች-ኘ3ቀ 2 года назад +14

    ሄሉ ስወድሽ የኔ ድምቀት 😍😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 года назад +8

    በዉነት ከሁሉም የሚበልጥ ስጦታ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን ቃልህ መፅናኛችን ነዉ አምላካችን 💒🙏 አይዞን እግዚአብሔር የሰርጋችሁን ቀን ያሳየን መልካም ዝግጂት ያድርጋላችሁ 😍😍😍💖💖💖።😁😁

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      እህቴ ሰብስክ .. አርጊኝ😍🙏

  • @እንደቸርነትህመጠንማረኝ

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አቤት ውብዬ ትእግስትሽ በጣም ደስስስ ይላል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @tube2984
    @tube2984 2 года назад +5

    ዋው ውብየ ልባም ሴት ነሽ የምር አደነኩሽ የቤተሰብ ያለሽ አክብሮት ልዬ ነው 😗🙏

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 года назад +8

    ሄሉዬ የኔ ፍልቅልቅ ሲወድሽ ❤❤❤❤

  • @lidiatube5018
    @lidiatube5018 2 года назад +20

    ናህ እና ዉብዬ ስወዳችሁ በጌታ 😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      እህቴ ሰብስክ .. አርጊኝ😍🙏

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 2 года назад +1

    የኔ ቆጆ ውብዬ ልባምና አስተዋይ ነት ዝምታዋ በራሱ መልስ ነበር ደግሞ በፍፁም አላምንበትም ነው ያለችው የሽወድካት ካሜራው አልተከፈተም ማለትህ ነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @tingirtyoutube8447
    @tingirtyoutube8447 2 года назад +8

    ሴቶች ለሰርግ ያለን ፍቅር😂😂ውብዬ ብቻ ሳትሆን ሴቶች ሰርግ ስንወድ💃💃💃 ለቤተሰቦችሽ ያለሽን ክብር ሳላዳንቅ አላልፍም።👌👌👌

  • @ማሬቲዩብ-ገ7ዠ
    @ማሬቲዩብ-ገ7ዠ 2 года назад +19

    ማሮች ደስ ስትሉ❤️❤️❤️❤️

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @gdgf8684
    @gdgf8684 2 года назад +10

    ኧረ የጥፍሩ ነገረ እዴት ነው ? ቢቀረስ ሀይማኖታችንም አይፈቅደው

    • @abrihasisay4240
      @abrihasisay4240 2 года назад

      🙄😭🙆

    • @ትዕግስትወለተስላሴ
      @ትዕግስትወለተስላሴ 2 года назад +2

      የኔም ጥያቄነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      @@ትዕግስትወለተስላሴ ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!

  • @mimitsedeke6057
    @mimitsedeke6057 2 года назад +2

    ወይኔ እኔ ፍሲስ ልበል። እንዴት ያለች የዋሕ ናት??? ምቹ ሚስት ፈጣሪ ሰጥቷልና በምስትህ በየትኛውም በትቀልድ ቆንጆ ይመስለኛል። ደግሞም ምናለበት እርጉዝ ከሆነች ድንጋጤው ለጽንሱ ጡሩ አይሆንም ባይ ነኝ አስተያየቱን ከወደደችሁ በለይክ አመበሻብሹኝ።ይመቻችሁ!!!!!!!

  • @hilenazewde8489
    @hilenazewde8489 2 года назад +13

    ውብዬ እውነት ልዩ ነሽ ሁሉን አሟልቶ ነው እግዚአብሔር አምላክ የሰጠሽ አቤት እርጋታሽ አስተዋይነትሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!

  • @fetufetu7211
    @fetufetu7211 2 года назад +4

    ውብዬ ለወዶች ከሚስታቸው ውጪ ስለቤታቸው ለማንም እንዳያወሩ አስተማርሻቸው ጎበዝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    እኔ እኮ የሚገረመኚ ነገረ ቢኖረ መጀመረያ ነበረ ሠረግ አሁን ግን በምትሠርጉበት ገዘብ ቤት ግዙ ግን እርጉዝ ትመሠል አለይ ዉብየ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!

  • @ethiohagare7261
    @ethiohagare7261 2 года назад +2

    ናህ እንኳን ደህና መጣቹሁ እና ማለት የፈለኩት ሄሉዬ ፀጉራብታሳታክከለው ብትመክራት መልካም ይመስለኛል ከተሳሳትኩ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!

  • @neterugetaneh1845
    @neterugetaneh1845 2 года назад +7

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ግን አብረው እየቶኖር ግድ ስርግ ከአላርግነ ማለት መልካም ነው በየ አላስብም

    • @ዉባንች
      @ዉባንች 2 года назад

      እዉነት ነዉ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 2 года назад

    ውይ የኔ ቆንጆ አይዞሽ አንችም ትሰሪላቸዋለሽ ግን እርጉዝ ነሽ አደል

  • @zaharazahara188
    @zaharazahara188 2 года назад +10

    ሄሉ ውብየ ናሆም የምትወደዱ ተዛ ያላችሁ ፋሚሊወች ናችሁ ♥♥♥♥♥♥

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @hakegnawtv2583
    @hakegnawtv2583 2 года назад +8

    ግንኮ በዚህ ሰዓት ሰርግ መደገስ ከባድ ነው 500 ሰው እንኳን ቢጠራ በትንሹ ከ300 ሺህ በላይ ያስፈልጋል

    • @anisagwapa2039
      @anisagwapa2039 2 года назад

      ብቻ ይህ ተሆነ ጥሩ ነው

    • @Dubai825
      @Dubai825 2 года назад

      ተመልሶ ይገባል ኪሳራ የለውም

    • @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ
      @ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ 2 года назад

      ተመልሶ ይገባል ደምም ዩቱበሮች ወጭ የላቸውም እድሜ ለዩቱብ

    • @yeshihereg5740
      @yeshihereg5740 2 года назад

      Yemirishin new

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!

  • @getanie6591
    @getanie6591 2 года назад +11

    ማሮች ሰርጉን ትታችሁ ኑሯችሁን አስተካክሉበት እኔ ድሮ ሊሞዚን ሳይ እኔ የምሞሸረው በዚህ ነው እል ነበር አሁን ግን ሙሉ በሙሉ ሀሳቤን ቀይራለው ፍቶ የቤተሰብ ትውውቅ አለቀ ደቀቀ ኑሮዬን ፏፏፏ በቃ ለዚያው ያብቃኝ አምላኬ🙏🏼🥰🥰

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @ayineahmed7208
    @ayineahmed7208 2 года назад +1

    Yene konjo sitamiru wubiye gn waw yewunt wdddd.erigatashe andebete tafachi❤️❤️❤️❤️🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!

  • @kalkidanhaile538
    @kalkidanhaile538 2 года назад +3

    ውብዬ የኔ ማር እርጋታሽ ትግስትሽ ❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!

  • @aynalemworku3776
    @aynalemworku3776 2 года назад +1

    እርጋታሽ ልዩ ዘመንሽን በሙሉ የሰላም የፍቅር ያርግልሽ ጨዋ የጨዋ ልጅ ትመስያለሽ

  • @selamt8660
    @selamt8660 2 года назад +4

    ዋዉ! የሌለ እረጋታ ኦ በዚሁ ቀጥይ🥰🤗❤️❤️

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @kuwait2644
    @kuwait2644 2 года назад +1

    እዉነት ነዉ እርጉዝ ናት ሆድሽ ጨምሯል ባይ ዘዋይ አሪፍ ነዉ !!!!!

  • @tigistnicola3301
    @tigistnicola3301 2 года назад +8

    ወይ ማታ ትዝ ብላቹኝ የት ጠፉ እያልኩኝ ነበር የኔ ምርጫወች ❤🙏 ይሄ ሁሉ ሰዉ ግን ቀድሞኛል 🤨😰 ብቻ ወድድ ነዉ የማደርጋቹ ❤👈 አሁን ወዴ ፕራንኩ ልህድ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 года назад +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ የሴጣን ጀሮ ይደፈን አሁንም እግዚኣብሔር ሠላማችን የብዛልኝ ውብዬ ምስኪ ናት አይዞሽ ተባረኩ 💚💛❤️ 👏👏👏👏👏

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 года назад +6

    ተሠረገ አልተሠረገ አብራቹ እየኖራችሁ አደለ ሲቀጥል ፕራክ መሆኑን ታቃለች 😜😜

  • @samirh6428
    @samirh6428 2 года назад +2

    Widdee koo bayyee si jaldhaa❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 года назад +8

    ናህዬ & ዉብዬ እንኩዋን በደህና መጣቹው ❤❤ ሲቀጥል ይህ አጉል ፍራንክ ቦሀላ ጉድ እንዳያመጣባቹው ተጠንቀቁ የቀዉን ትዳራችሁን እንዳያፈርስባቹው አይበላዉና ለሕይዎታቹውም እያስባቸው በተርፈ ፍጣር መጨረሻቹን ያሳምርላቹው ❤😍 ቅመሞችዬ እግዚአብሔር ከድንገተይኛ አድጋ ይጠብቃቹው አሜን በሉ 🙏🙏💚💛❤

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 года назад +1

      በቅንነት እንደማመር

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      እህቴ ሰብስክ .. አርጊኝ😍🙏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +2

    በጋባት ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልገባችሁም አሁንም የዘንድሮ ፍቅረኛሞች አብራችሁ እየኖራችሁ ሰርግ ለቤተሰብ ክብር ያሉ እሪ ማለት እረ አይነፋም

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!

  • @almasa2668
    @almasa2668 2 года назад +3

    ውይ ኧረ በፈጠራቸው። አታሙረቱ እዴ። አይዞን የኔ ቆጀ። ውይ የኔ ማረ መጨረሻቸውን ያሳምረላቸው 👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲💞መልካም ጋቡቻ ይሁንልቸው ቆጀ ውለድ 🙏🤲💞🇪🇹

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ

    • @almasa2668
      @almasa2668 2 года назад +1

      @@selamtube1319 ደሰ እያለኝ የኔ ውብ💞💞💞🤲

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!

  • @እስራሚዲያ
    @እስራሚዲያ 2 года назад +8

    ሄሉየ ድምቀቴ❤❤❤😂😂😂

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 года назад +3

    ግን እኔ ለስርግ ጉጉት የለኝም ወላሂ ሲጀመር ድግስ አልወድም ይጨንቀኛል

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 2 года назад

    ናሂ በደብ ያዛት በእውነት በጣም በጣም አሰተዋይ ናትትትትትትትትት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!

  • @makdesyoutube7287
    @makdesyoutube7287 2 года назад +16

    ማሮች ፍቅራቹህን ያብዛው ግን ውብየ እርጉዝ ናት 😘😘

    • @emuabdurehmanabdurehman9691
      @emuabdurehmanabdurehman9691 2 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 года назад +1

      አደለሁም ብላ ሚዲያላይ ተናግራለቺ

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 2 года назад +1

      መስለችኝ ሆድዋ ያስታውቃክ

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe 2 года назад

      @@zainabazainaba1936 ትበል እጂ እማሚያት እርግዝናው ነው ደግሞ ሆዳ ያስታውቃል ክክክ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 года назад +1

      @@useruserTUbe እርጉዝ ከሆነ ይገፋል ቂጣ ከሆነ ይፎሻል ትላለቺ አያቴ ከሆነቺም ደስ ይላል

  • @ቤቲነኝኢየሱስያድናል
    @ቤቲነኝኢየሱስያድናል 2 года назад +4

    እውነት በጣም ትዕግሥታና ናት 😢😢❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @መሀሉአይነገርምTube
    @መሀሉአይነገርምTube 2 года назад +3

    ወየዉ ዉብዬ ተጫወተብሽ እኔን እሺ ወዳችዃለሁ ደሞ ደብረ ዘይት ነዉ እንዴ ምትኖሩት?

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!

  • @mekdesalemu965
    @mekdesalemu965 2 года назад +2

    Weyey tgsetsh geta ybareksh getan edat edasdstshe wow😘😘😘

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 года назад +7

    ግን ምንአይነት ግዜነው ባድ ሁነህ ሰርግ አይይይ ዝብላቹህ ሸጎቸ 🥀💍💍ብቻ ነው የምፈልገው እኔ🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 2 года назад

    በጣም ይገርማል እኔ ምለው ሰርግ ማለት ለመሆኑ ታዉቁታላችሁ ሁለት የነበሩ አንድ የምሆንበት ነው አሁን አንድ ላይ እየኖራችሁ ሰርግ ወይ ጣጣ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 года назад +5

    ሄሉያችብት ፕራክ እኮ አደጋ ነው ውብዬ የኔፀባይሰና እንዴት እንደሳዝንሺኝ ፍቅራችሁ ይብዛታምራላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @አማራነኝ-ዀ5ጀ
    @አማራነኝ-ዀ5ጀ 2 года назад +6

    እርጉዝ ነች ውብዬ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 2 года назад +14

    እኔምለዉ ባድ ተሁኖ ሰርግ አለድየ ስሜታችሁን አስቀድማችሁ አሁድግሰ መጀመራነበር አሮ ኖሮዉድ ነዉ

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 года назад

      በቅንነት እንደማመር እህቴ

    • @PWD7989
      @PWD7989 2 года назад +2

      እኔም ግራ ገብቶኛል ሰርግ ማለት በስረአቱ በደቡ ቤተሰቦቸ ሰተውት ከዛም በደቡ እሱም እሶም ደግሰው ከናትና አባቶ ቤት ሲያመጣት ነው እነሱ አመት ሊሆናቸው እያለ በመውለጃቸው እደገና ሰርግ በጣም ያስጠላል

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 2 года назад +1

      ክክክክክክክክ እደ ሙስሊም መሰሉሽ

    • @yasminahmed721
      @yasminahmed721 2 года назад

      Hoo gud eko nw mn trgum alew bmwlaja saat

    • @PWD7989
      @PWD7989 2 года назад +1

      @@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ ሙስሊምማ ተከድየ ሄጀ በዝሙት ልጨማለቅ ብትል አገቶን ነው በገመድ እየገተተ ጉድጎድ እሚከታት አባቶ እድህ ቀልድ ያለ ኒካህ ትዳር ሆ ባለጌወች ሲቀሩ

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 2 года назад +1

    ውይ ሄሉ👌😂😂😂 ትችያለሽ ውብዬ & ናሂ 🥰🥰🥰🥰

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 2 года назад +4

    ዉቡዬ አይዞሽ አይቀርም 😂😂😘😘💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 года назад +2

    የኔ ምስኪን ውብየ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 года назад +3

    ወብዬ ለቤትስብ ማስብ አሁን አይድልም ሳትገቢ በፊት ነበር ቤተሠብ ቅድሚያ ማለት የነብርብሽ አሁን አብሮ እየኖሩ ግዴታ ስርግ አይነፋም ወይዘሮ ወብዬ ሆ 😂😂😂😂😂

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      Hannaye demrgn ebakish🙏🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 2 года назад

    ውብዬ የኔ ሚሰጊን ሰወድሸ የእውነት አሰተዋይ ሴት ነች

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 2 года назад +10

    እኳን በሰላም መጣችሁ ውብዬ እኳን ታሻለሽ የኔ ማር ❤❤❤😘😘😘
    ነህ ይመችህ ግን ታመ እዴ ታነሳች ለምን ተስጨንቀተሌ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      እህቴ ሰብስክ .. አርጊኝ😍🙏

  • @almaslooo9659
    @almaslooo9659 Год назад

    ኦፍ ፀጉርሺ የሰጥለል ሄሉ

  • @ቤቲነኝኢየሱስያድናል
    @ቤቲነኝኢየሱስያድናል 2 года назад +6

    በዚህ ኑሮ ውድነት ሠርግ 😂😂😂

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад +1

    ውቤ በጣም ደርባባና የተረጋጋሽ ሴት ነሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!

  • @hairme5723
    @hairme5723 2 года назад +6

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ውብዬ እንኩዋን እግዚአብሔር ይማረሽ በባለፈው ቪድዮ ታመሻል ብለውን ነበር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉው እንኩዋን አደረሳችሁ ለታላቁው መላእከሰ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረበአል በመቀጠል ወይኔ ውብዬ አሳዘንሽ ሄሉና ናሂ እናንተ ከንቱዎች በመቀጠል ይህ ቻናል ስለጸጉር ጠቃሚ ውህድ ይገኝበታል ፕሮፋይሌን በመጫን ጎራ በሉው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!

  • @romantadasa9555
    @romantadasa9555 Год назад

    Widdee tiyaaa bayyee si jaladhaa hubiyee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 года назад +28

    ናሂ ቀብድ አስይዘህ ነው ሰርግ የምትሉን በተረፈ ይመቻችሁ ሄሉ ድምቀት ነች እኮ ከምር የዉብዬ እርጋታ አለማድነቅ ኑፉግነት ነው ለማንኛውም ፍቅራችሁን ያጣፍጥላችሁ 👌

    • @hanelave4176
      @hanelave4176 2 года назад +3

      ክክክክክክ አርግዛለች ያስታውቃል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 года назад

      @@hanelave4176 #ሠብስክራይብ#አረጊኝ እሕቴ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕቴ💞🇪🇹

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 года назад

      @@hanelave4176 demerign melesalewu

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 2 года назад +4

    እርጋታዋ በአላህ እኔ በጥፊ ነበር የምለው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!

  • @senayitgetnet6230
    @senayitgetnet6230 2 года назад +15

    ውብዬ ጀግና እኔነኝ ሚስትህ ከኔጋር ነው ማውራት ያለብህ ጠንካራ ሴት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 2 года назад +1

    ውቤ ቆንጆ እርጉዝ ነች ልጁን ሮቤል ብየዋለሁ እሽ ሀሀሀሀ እኔ ብሎ ስም አውጪ

  • @ቤቲነኝኢየሱስያድናል
    @ቤቲነኝኢየሱስያድናል 2 года назад +4

    ውይ የዘንድሮ ፕራንክ😂😂😂😢😢😢

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!

  • @እዮብየፍቅርተልጅ
    @እዮብየፍቅርተልጅ 2 года назад +2

    የስርጋችሁ ቀን ጥፊና ፕራክ አርጊው ሙሽሪት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 года назад +6

    አይዞክ ወንድም ዋና ነገር ፍቅር ነው ሌላ ተጨማሪ ነገር ነው

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 года назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @roziyoutube7277
      @roziyoutube7277 2 года назад

      @@genettube1107 eshi wude anchim

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!