Anchor Media መተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ሆነች፥ ሱዳን ድንበሯን ዘጋች ''የብልጽግናን መዋቅር አፈራርሰን ወረዳዋን በቁጥጥራችን ስር አድርገናል'' ፋኖ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 731

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 13 дней назад +135

    ድል ነፋኖ 👍👍❤️

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 13 дней назад +143

    በዚህ ዘመን አማሓራ ምሆኔ ደስ የሚለኝ ፋኖዎችን ስሰማ ብቻ ነው ድል ለአይበገሬዎቹ ለአማሓራው ፋኖ ፋኖ ፋኖ ይችላል ያሸንፋል 💪💪💪💚💛❤️

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 13 дней назад +5

      አወ አላህ ይጠብቅልን ፋኖ ይችላል ወላሂ

    • @FikaduBayushi
      @FikaduBayushi 12 дней назад +1

      አንተ ስሰማ በዚህ ዘመን አደል እዚ ገቡ እዚ ወጡ ሞቱ የሚባለውን አሰማም እዚ ቁጭ ብለክ ትኮምታለ ብቻ እነሱ አሁንም እየሞቱ ነው ፈጣሪ ይርዳቸው

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 12 дней назад +2

      @@FikaduBayushi ቆሻሻ ካድሬ ጡረተኛ

  • @Wello_tube
    @Wello_tube 13 дней назад +113

    አይ የአማራ እናት ምንኛ ጀግና ነሸ ጀግና ፈጥረሻል እሄው ብልግናን ሱዳን አሰገቡልሸ ልጆችሸ ድል ለጀግናው ለተገፋው ለነበልባሉ ፋኖ 💪💪💪💪💪💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-nm2oq3uj7y
      @user-nm2oq3uj7y 13 дней назад +2

      ደሥ የሚል አሰተያየት ተመቸኝ

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 13 дней назад

      @@user-nm2oq3uj7y me too

  • @yohannesdemeke4275
    @yohannesdemeke4275 13 дней назад +201

    ምን አይነት የወንድ አገር ነው ግን አማራ እሚባለው አቦ ይመቻቹ 💙

    • @abaybekele5839
      @abaybekele5839 13 дней назад +1

      የመሳይን ውሸት እየሰማህ እራስክን አታል! ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ብቻ ነው:: እናቱ ቀሚስና ገዳም ለገዳም የምሹለክለክ ጀዊሳ የአማራ ማፈሪያ ንው

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 13 дней назад

      አንተ ጥንብ ገንዳ​@@abaybekele5839

    • @mitkusilesh
      @mitkusilesh 13 дней назад

      ​መሀይም እንደዛ እያልክ እራስህ ተጃጃል የሚሰማህ የለም ። የጨቅላው አብቹ ገረድ ፋኖ ባይችል ነው የብልግናውን ወንበር ጠባቂ ወደ ሱዳን ያስፈረጠጠው​ 😂😂😂😂@@abaybekele5839

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 13 дней назад +11

      @@abaybekele5839ታዲያ ምነው ለሳምንት ያቀዳችሁት ጦር የት ሔደ ? 😂 ሶማሌ መጣልህ 1 አማራ መዋጋት የለበትም ለሀገር ከዚህ በህዋላ አማራ ለአማራ ወደፊት፡ እነ ሽመልስ ይዋጉልህ ምድረ የሴት ልጅ፡ አማራ ወንድ ነው እንደናንተ ፡ ሚስኪን ህፃን እና አዛውንተ‍ ሰብስቦ አያቃጥልም ገና እያንዳንዷን የደም ጠብታ እናስመልሳለን፡

    • @Asrathabtemariem
      @Asrathabtemariem 13 дней назад +1

      ❤❤❤❤

  • @RedaeWayu
    @RedaeWayu 13 дней назад +148

    እኔ TDF ነኝ። ነገር ግን ይሄ የኢ/ያ ህዝብ ጠላት የሆነው ሰው በላው ስርአት መወገድ አለበት በርቱ ድል ለናንተ ብያለሁ

    • @gheremewaraghaw4993
      @gheremewaraghaw4993 13 дней назад +2

      TDF tebeda shutam Agame

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii 13 дней назад +21

      ትግራይና አማራ አንድ ነው በሀይማኖት በባህል ያመሳስለናል ጋላ ግን ፈጣሪውን የማያውቅ ነው ደምጠጪ

    • @SaelaKafalag
      @SaelaKafalag 13 дней назад +7

      ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @temsganabel5688
      @temsganabel5688 13 дней назад +9

      ሰሜናዊያን❤

    • @egizabhiryemesgen1888
      @egizabhiryemesgen1888 13 дней назад +8

      Tigaru tdf need to join fano

  • @Auiopui
    @Auiopui 13 дней назад +35

    ኣማራየ❤❤❤
    ኢንሺ ኣላሕ እናሸንፋለን ድል የኛ ነው❤❤❤❤አሚን

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k 13 дней назад +70

    ያረብ ድሉን አቅረብልን 😢😢ድል ለተገፋ ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 13 дней назад +3

      አወ አላህ ይገዝልን የጠላትን አቅሙን ቄጤማ ያድርግልንድል ለፋኖ

    • @Asrathabtemariem
      @Asrathabtemariem 13 дней назад +1

      ❤❤

    • @WesenMokonen
      @WesenMokonen 13 дней назад +1

      አሜንእ፡ያረብእ፡አብይእ፡ፍርስርስ፡ያድእርገዉእ

    • @meazahailu4710
      @meazahailu4710 13 дней назад +1

      ​@@lubabasaid2421amen Amen 🙏

    • @user-mv6ef6fh4k
      @user-mv6ef6fh4k 12 дней назад +1

      አሚን ያረብ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 13 дней назад +62

    ፋኖ ሕዝባዊ ጀግና ድል ለጀግኖቹ ፋኖዎች🎉🎉❤

  • @Finfine672
    @Finfine672 13 дней назад +43

    የመተማ የብልጽግና ካድሬን አጽዱት please አስጠልተውናል

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik 13 дней назад +28

    አማራነቴ ኩራቴ! በርቱልን ጀግኖቻችን

  • @ShambelZebuliga
    @ShambelZebuliga 13 дней назад +51

    መሳይ በአማራ ህዝብ ትግል ዉስጥ የማይተካ ሚና እየተጫወትክ ነዉ እድሜ ይስጥ ወንድሜ🙏

  • @abetube8757
    @abetube8757 13 дней назад +17

    መላው የአማራ ህዝብ በእናንተ ኮራንባችሁ የእናትዋ ጎንደር ልጆች አኮራችሁን ደሞቼ ደል ለፋኖ ሞት ለብልፅግና ገረድ ገና ጎንደሮች ታሪክ ሠርታችሁ ታሣዩናላችሁ እንወዳችሆለን

  • @yeshiMulat-h6g
    @yeshiMulat-h6g 13 дней назад +63

    ድል ለፋኖዎቻችን. ፈጣሪ ከፊታችሁ ይቅደም

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 13 дней назад +34

    ድል ከነፍሴ በላይ ለምሳሳላቸው ወንድሞቼ አምሃራ ፋኖ💚💛❤️ድል ደተበደለው አምሃራ ህዝብ።ያረቢ አሏህ ያግዛችሁ ሀባቢ😍

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 13 дней назад

      በጣም ወላሂ

    • @hagerienwidedu4018
      @hagerienwidedu4018 13 дней назад +1

      ሙስሊም ባይገድሉ እና መስጊድ ባያቃጥሉ ኖሮ

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 13 дней назад

      @@hagerienwidedu4018 አን የማትረባ የአማራ ፋኖ ስራዉ አይደለም አቃጣዩችም እናተ ናችሁ ገለቴ

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 13 дней назад +46

    ከአሁን በኃላ የአማራ ህዝብ ሰማይ ዝቅ መሬት ከፈ ቢል መብትና ጥቅም ሳይከበር መቼም ቢሆን የፋኖ ትግል በፈፁም አይቆምም 🔥🔥🔥💪🏻

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 13 дней назад +2

      አላህ ይከተላቼዉ

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 13 дней назад

      Yes, Fanno must be strongest
      Because Shane is on the way to established Oromo county with Shimals Abidisa. Fanno is backbone for Ethiopia Not only for Amhara people. This is fact !! Otherwise, we lost our beautiful country Ethiopian. Many Diaspora did not understand this fact ! If some groups control Ethiopian, we can't go our country!! Period!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 13 дней назад

      አሜን!

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 13 дней назад +51

    እናትዋ ጎደር የጀግኖች ምድር ድል ለፋኖ❤❤

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 13 дней назад +11

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም🙏🙏🙏

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 13 дней назад +7

    ከታላቁ ከጀግናው የአማራ ህዝብ አብራክ በምፈጠሪ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አምሀራ አድርገህ ፈጠርከኝ ።
    የእናንተ የጀግኖቹ የአሻጋሪዎቹ ምልክቶቼ መመኪያዎቼ የእናንተ ዘር በመሆኔ ደስታየ እጥፍ ድርብ ነው ።
    ታላቅ ህዝብ አማራ ወርቅ እንቁ ለምለም ማህፀን ኩሩ ደፍር ጀግና የጀግና ዘር አማራ

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx 13 дней назад +30

    ሸዋ ከጎንደር ተማሩ አንድ ከሆናችሁ የጅቡቲን መስመር መያዝ ትችላላችሁ።

    • @user-zz9wb6in2h
      @user-zz9wb6in2h 11 дней назад

      አወሸዋንቁአንድአማራአንድፋኖ፡አንድዕዝ፡አሸናፊይሆናልድልለጀግናውሠራዊይታችንፋኖ።

    • @solomonkhan5034
      @solomonkhan5034 7 дней назад

      😢😢😢😢😮😢😂😂😂😂

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 13 дней назад +21

    ድል ለጅግናው ፋኖ 💪💪💚💛❤😘😍

  • @user-cj7qt6cw8f
    @user-cj7qt6cw8f 13 дней назад +48

    እድል ለፋኖ ለታላቁ የአማራህዝብ 💚💛❤

  • @hilmmelmelekgojjam3596
    @hilmmelmelekgojjam3596 13 дней назад +12

    መሳይ በርታ እናመሰግናለን

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 13 дней назад +12

    አይዞ ወገኔ የመስቀሉ ሀይል ይሁናችው ድል ለፋኖዬ ሞት ለገዳይ

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 13 дней назад +54

    ፋኖ ይችላል❗❗❗ ድል ለፋኖ የእኔ ጀግኖች ክበሩልኝ💪💪💪👏👏👏👏

  • @user-nm2oq3uj7y
    @user-nm2oq3uj7y 13 дней назад +6

    እልልልልል የቲወድሮስ ልጆች ጀግኖቹ የአማራ ልጆች ከተቆጡ ምንም ሀይል ከፊታቸው አይቆምም ወደፊት ብቻ👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ ፋኖ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 13 дней назад +5

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @dawitEnani
      @dawitEnani 12 дней назад

      እዛው ተጨመላለቁ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 13 дней назад +14

    እልልልል የአማራዉ ፋኖ መተማ ገባ 💪🐅🟢🟡🔴

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 13 дней назад +37

    ፋኖ የትኛውንም ቦታ ለመያዝ አንዳች ሃይል እንደማያግደው በተደጋጋሚ እያሳየ አስመስክሯል:: በዚህ አይነት ከፈለገ ካርቱምም ይሁን ካይሮ ለመግባት ይችላል ማለት ነው✅✅✅✅✅💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 13 дней назад +1

      ተው ትንሽ ጋብ በል፤ ካርቱም በአሁኑ ሰአት መግባት ይችል ይሆናል፤ ሱዳኖች ስለተከፋፈሉ።
      ግብፅን ግን አታስበው፣ ከአፍሪካ እኮ በጦር ሃይል ብቃት አነደኛ ናት። ወንድሜ ትዝብት ላይ እንዳንወድቅ።
      Think Twice Before You Speak. ይላሉ ፈረንጆች።

    • @aledwake
      @aledwake 13 дней назад

      ​@@caretoall8805Min aynet Denkoro 🐂 nh ? Fano ke Araju Abiy Ahmed Menegesit gar nw emiwaga enji ke Sudan 🇸🇩 gar nw ende ❓ Yehe social Media Sintun Kebet 🐂 yasayenal

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 13 дней назад

      @@aledwake ከብት! የተፃፈውን አታነብም ለምላስ ከምትረሰጥ ድቃላ።

    • @meazahailu4710
      @meazahailu4710 13 дней назад

      Ke kyero ena Sudan ante kabathe abey gar tewaga fano mene agbawe ante mene letesera fano yewagale atejajel amhar ke mane gare endmewaga erasu yekale.

    • @skyhighalexander8516
      @skyhighalexander8516 13 дней назад

      @@meazahailu4710 አንቺ ደደብ የአረብ ገረድ በአማርኛ የተፃፈውን አንብቦ መረዳት ስለማትችይ ዝም ብለሽ ትዘባርቂያለሽ:: ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ😁 እኔ የፋኖን ብርቱነት ለመግለፅ እንጂ ሱዳን ሄዶ ይዋጋ ብያለሁ? ከብት ነገር ነሽ ግን::

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 13 дней назад +14

    የብልፅግና ፓርቲ ካድሬዎች በደንብ እያደመጣችሁ በሌላ ጊዜ እንዳትጠይቁን ። ፋኖ ከጫካም አሎጣም ለምትሉት መልካም ዜና ይሁንላችሁ 💐 ይሁንልን 🌺 አሜን ፫

    • @getachew109
      @getachew109 13 дней назад +1

      Ewnet new likachewun mawok alebachew ye.adanech diapheroch

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 13 дней назад +1

      ዱቄት ሆኗል ካለው ጋር አብሮ ተቀምጦ ዉስኪ የጨለጠ ማፈሪያ ጅል ምንስ ቢቀባጥር ማን ይሰማዋል!

  • @user-wl3of9kb1t
    @user-wl3of9kb1t 13 дней назад +32

    ፋኖ ይችላል ድል ለፋኖ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 13 дней назад +16

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @DessaLove-w5h
    @DessaLove-w5h 13 дней назад +9

    ድል፣ለተገፈው፣ለአማራ፣ህዝብ፣እግዛብሄር፣ከናተ፣ጋ፣ይሁን፣ጀግኖች

  • @user-nb7uy9lt3i
    @user-nb7uy9lt3i 13 дней назад +5

    "ነካክተው ነካክተው የተኛውን በሬ ... አደረጉት አውሬ" ... አስተዋዩ የአማራ ህዝብ ይህንን ጀግንነቱን ይዞ እየተበደለ እስከዛሬ ታግሶ የኖረው ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ በማሰብ ነው:: ይህንን ያላስተዋሉ አይምሮ የጎደላቸው ልባቸው ያበጠ ባለጊዜዎች የፈራ መስሏቸው ቀዬው ድረስ ሄደው መተናኮል ሲጀምሩ ፋኖ ጀግናው ውርደትን እያከናነባቸው ነው::

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 13 дней назад +49

    ፉኖ ጀግና 💚💛❤

  • @b.6015
    @b.6015 13 дней назад +17

    መተማ ዋው ዋው🎉🎉🎉🎉🎉 ፋኖ ይችላል አባቴ ፋኖ ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 13 дней назад +7

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪ይሄን ሴራ ታገል አማራ አንድ ሁን አሰስ ገሰሱን ለይ ሰላም ነው ክልሉ እያለ የሚያዘርፍህ ብአዴን በድኑ ነው ወገን ንቃ

  • @gebeyehu1945
    @gebeyehu1945 13 дней назад +9

    ጀግኖቻችን ወደፊት ድል ለፍኖ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 13 дней назад +4

    እባካችሁ. ፋኖ. ወንዶሞቻችን. እጆብ. ብላችሁ. ተሰባስባችሁ. አትገኙላቸዉ.
    ተሰባስበዉ. ስናገኛቸዉ. ለመምታት. አመቺ. መንገድ. ይሆነናል. ብሎ. እቅድ. እንዳለዉ. ምርኮኛዉ. ብርሀኑ. ጁላ. ጥንቃቄ. አዶርጉ. ሰማዩም. ምድሩም.
    ለዘረኞቹ. ለአገር. ጠሎች. ለኦሮሙማ. መስራቾች. ነዉና. !

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k 13 дней назад +15

    ድል ለጀግኖች ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 13 дней назад +8

    🎉ሽዋ ከጎንደረ ተማሩ ባንደላይ ተጣምራችሁ የጂቡቲን መስመረ መቆጣጠረ አለባችሁ 💚💛❤️

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 12 дней назад +3

    ድል ለነገደ ዐማራ ልጅ ለነበልባሉ ፋኖ 💚💛❤️💪🦅

    • @Fanoleandenet82525
      @Fanoleandenet82525 11 дней назад

      ጀግና ኢትዮጵያዊ አማራ ህዝብ እንኳን ለአረመኔ ፈሪ ለኦሮሞ ብልጽግና ለጣሊያን አልተንበረከከም!! የኦሮሞ ብልጽግና ካድሬና ተከታይ የአማራ ህዝብ ደም የማትጠግብ ሁላ በሃሰት የአማራን ህዝብን ማንነት ልትቀይር አትችልም!!
      የአማራ ህዝብ ፈጣሪ ከፊታችሁ ይቅደም!!

  • @user-np3os9te9x
    @user-np3os9te9x 13 дней назад +19

    አበሣዉ ፋኖ ማለት ይሄነዉ ድል ለተገፋዉ ህህቤ❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖኖኖ❤❤❤❤

  • @WesenMokonen
    @WesenMokonen 13 дней назад +4

    እሻአለቃአ፡ብራሀንኡ፡ሉኡልእ፡ግዛብሔርእ፡በፊታችእሁኡ፡ይቅደእምእ፡ያአማራአ፡ፋኖኦ፡እግዛብሔርእ፡በፊታችእሁእ፡ይቅዳአምእ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 13 дней назад +3

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @Sgbn-wj1sr
    @Sgbn-wj1sr 12 дней назад +3

    ድል ለአማራ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 13 дней назад +12

    ድል ለአማራፈፋኖ

  • @saadiyasaeed
    @saadiyasaeed 11 дней назад +1

    አላህ ከናተ ጋር ይሁን ድል ለተገፊው ለአማራ

  • @semahagnmannegerew4580
    @semahagnmannegerew4580 13 дней назад +4

    Long live Mesay Mekonn. He is legend journalist

  • @user-fx8sp8ol4c
    @user-fx8sp8ol4c 13 дней назад +39

    ክንድ ነበልባሉ ጀግናው የአማራ ፋኖ ለብልበው የባንዳን ዘር 💚💛❤💪

    • @user-po7mr7hz9f
      @user-po7mr7hz9f 11 дней назад

      ያብይፈረስብአደንጉዱፈላ😂😂😂

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 13 дней назад +2

    ድል ለእናንተ ይሁን ወንድሞቼ ጎንደር ገብታችሁ ለወገኖቻችን ድረሱላቸው እየታገቱ እየተገደሉ ነው የዳዊትን ሀይል እና ጉልበት ይስጣችሁ ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 13 дней назад +8

    ፍትህ ለጎደር እና አካባቢው ህዝባችን ባጋጆች እየተዘረፍ እየተገደለ ነው ፋኖ ምን ይሰራል ህዝባችን ሲገደል

    • @KamelaKk-v4c
      @KamelaKk-v4c 13 дней назад +3

      ህዝቡ እራሱ ምን እየስራ ነው. ከመታገት መታገል

  • @fanuelashagre7061
    @fanuelashagre7061 13 дней назад +2

    ወንድም መሳይ አንተ የኢትዮጵያ ድምፅ ነህ በርታልን❤❤

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 13 дней назад +2

    አንድነት ሃይል ነው ። በርቱልን ❤❤
    ድል ለፋኖ ለእውነተኛ ታጋዮች !!!
    ሞት ለገዳዮች !!!

  • @yal1907
    @yal1907 13 дней назад +19

    የፋኖ ትግል ከለጋነት ወደ ጠካራ በርቱነት የሚያሳይ የድል ዜናነው በተለይም መተማን መቆጣጠር ለትግሉ ትልቅ አስተዋፆ አለው❤❤❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 13 дней назад

      አዎን። መተማ ደረቅ ወደብ ነው።

  • @asfawesenkinfu8035
    @asfawesenkinfu8035 13 дней назад +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @MulugetaWoday
    @MulugetaWoday 13 дней назад +11

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-sr7yr6dq7z
    @user-sr7yr6dq7z 12 дней назад +1

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ወደፊት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 13 дней назад +2

    Stay Strong Amhara victory for Fano Amhara ❤🎉🎉🎉🎉

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 13 дней назад +7

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ

  • @muhammedbelush
    @muhammedbelush 13 дней назад +7

    Fanoya yen amebas 💪💪💪💪🦁🦁🦁 ya gulaan serawuti abaroo Sudan lakew good job our hero Fano 🦁🦁💪💪❤️

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g 13 дней назад +5

    ጎበዞች ቀጥልዉበት ሁመራም ዳልሻም አድረመጥም ሳንጃም አዉደራፍንም ሁልዉም አጥድታችሁም በጠገድየም አድርጋችሁም ከሁሙራም አዉደራፍ ተከፋፍላችሁም ተቆጣጠርወት ቦታዉንም ባስቸካይም በቅራቅርም አድርጋችሁም ወደጎንደርም ግብዉ ነዉም ምንለዉም

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 9 дней назад +1

    ድል ብሶት ለወለደው የአማራ ህዝባዊ ፋኖ አማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ነው👍👍👍

  • @zenebemoges7872
    @zenebemoges7872 13 дней назад +9

    ድል ለፋኖ

  • @user-vz1le9vg1h
    @user-vz1le9vg1h 13 дней назад +7

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ዜጎች ❤💪💪💪💪

  • @yamsrwarku5250
    @yamsrwarku5250 13 дней назад +2

    እሰይ 💪💪💪ጀግኖቻችን።ድል ለፋኖቻችን💪💪💪ድል ለአማራ🙏🏿🙏🏿🙏🏿።

  • @angawtegabu761
    @angawtegabu761 13 дней назад +4

    ጀግና ወንድሞቻችን ኮራንባቹህ
    አጣናው ዋሴን የሚያስጠራ ክ/ ጦር ስለተመሰረተ ደስ ብሎናል በርቱ በአንድነት ወደፊት

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 13 дней назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @Germanyethio
    @Germanyethio 13 дней назад +5

    ጅግና ህዝብ

  • @user-th3dp4or4r
    @user-th3dp4or4r 12 дней назад +2

    ፋኖ የፈለገውን ከተማ መቆጣጠር ይችላል ወላሂ ለህዝቡ ሲል ነው ጫካ የገባው❤❤

  • @tgkabede6871
    @tgkabede6871 13 дней назад +2

    የኔ ጀግኖች አማራ በመሆኔ የምኮራዉ ለዚህ ነዉ ፋኖ ጀግና 💪💪💪💪💪💪

  • @YosefShoa
    @YosefShoa 13 дней назад +6

    Messay the great selam selam biyalehu

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 13 дней назад +34

    #ፍኖ ያሸንፍል
    #ኣማራ ይነግሣል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @habtamasefa8293
    @habtamasefa8293 12 дней назад

    ዋው ፋኖ የዚህ ዘመን ጀግኖች ባለ ወርቃማ ታሪክ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ethiopia1285
    @Ethiopia1285 13 дней назад +3

    ፋኖ ወደፊት ❤❤❤❤

  • @gibrinamesno5019
    @gibrinamesno5019 12 дней назад

    ስትራቴጅክ ከተማ ተቆጣጥራችኋል፡፡ ድል ለጀግናው የፋኖ ሰራዊት

  • @yohannestesera3423
    @yohannestesera3423 13 дней назад +9

    አማር ያሸነፋል

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 13 дней назад +3

    ፋኖ ያሽንፋል ድል ለአማራ ፋኖ ከትንሽ ቀን በኃላ 4 ኪሎ ነን 🦾🦾🦾🦾

  • @dawithun
    @dawithun 13 дней назад +6

    Great!

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 13 дней назад +6

    ፋኖ ይችላል ❤❤❤❤
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @629ization
    @629ization 13 дней назад +3

    እስትራቴጂካዊ ድል ማለት ይህ ነው የፋኖን ትግል ሌላው አለም እንዲሰማው ማድረግ የተመረጡ እስትራቴጂካዊ በታወችን በመያዝ አገዛዙን እንዲሽመደመድ ማድረግ ይቻላል

  • @KadraKadra-j1f
    @KadraKadra-j1f 8 дней назад

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ድል ለፋኖ ያረብ ወላሂ የሀቅ ቀን ይዉጣ💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @محمدموسيالجموعي
    @محمدموسيالجموعي 13 дней назад +8

    ብልፅግናን የሚዋጋው ፈረሰኛው ጊወርጊስ ነው እናሸንፋለን!!!!!!!!

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 13 дней назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ይችላል ጎንድር ጎንድር የጀግኖች ሀገሪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonasBirhan-u3m
    @YonasBirhan-u3m 13 дней назад +5

    የጀግኖች አገር አማራ አማራ አማራ።

  • @tgkabede6871
    @tgkabede6871 13 дней назад +2

    ጀግኖች እንዳይለቁ💪💪💪💪

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 13 дней назад +7

    ሱዳን ከፋኖ ጋር ተዋሰነቸ ማለት ነው

  • @user-nm2oq3uj7y
    @user-nm2oq3uj7y 13 дней назад +3

    አይ ይች የአማራ እናት ጀግና አየወለደች ይኸው ብልፀግና ሱዳን ፈረጠጠ ግማሹም ገደል ገባ

  • @baelove9407
    @baelove9407 12 дней назад

    ድል ለነበልባሎቹ እመቤቴ በአንቺ ምልጃ የኢትዮጵያውያን እንባ የሚታበስበት ቀን ቅርብ ይሆናል❤❤❤❤❤ወላዲቷ ትከተላችሁ

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 13 дней назад +3

    ገባን ሱዳን ፋኖ ፋኖ አማራ ያሸንፋል አለን

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 12 дней назад

    አይቶ ነው ገምቶ ነው መውረድ ይቸግር የለም ወይ እሬሬሳ መራመድ አሁንም ድል ለተግፋው አማር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w 13 дней назад +3

    ፋኖ ክንዳችን እናሸንፋልን ድል ለፋኖ

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 13 дней назад +3

    ፍኖ
    ፍኖ
    ፍኖኖኖኖኖኖኖ💪ጅግኖች
    መሳያችን ወጥር ጅግናችን

  • @kibrommisgun8846
    @kibrommisgun8846 13 дней назад +5

    ድል ለ ፋኖ❤

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 13 дней назад

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ከጀግንነታቹ ይልቅ እንዴት የሰለጠናቹ እና ጥሩ መናገር መምራት እንደምትችሉ ነው! እናንተ እኮ ናቹ ሀገር እየመራቹ ያላቹ የሚመስለው! ሀሳባቹ እራሱ ፍሰቱ ይገርማል የአማራ ጀግንነት! ምን ኣይነት ህዝቦች እንደህኢናቹ በቃ እግዚአብሔር የፈጠረው የሰው ማሳያ እኮ ናቹ በእውነት! እኔ አማራ ኣይደለሁም ግን I swear to GOD this is how I think of Amhara people! ድል ለፋኖ! በጣም እጅግ በጣም ዝም ያለ ደጋፊ ኣላቹ just u kn it

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 12 дней назад +1

    ❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤በቃ ፋኖ አንድ እርምጃ ወደ መፍትሔ ተራምዷል❤❤❤❤❤

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 13 дней назад +7

    ድል ለክንደ ነበልባሉ ለአማራው ፋኖ❤❤❤❤

  • @eyobnega2349
    @eyobnega2349 13 дней назад +7

    ፋኖ ጀግናው

  • @MezgebuMengesha
    @MezgebuMengesha 13 дней назад

    መሰይ እባክሕ ለሚመለከተው ሁሉ አድርስልን እኛ በጥበቃ እና በፅዳት ላይ ያለን ሰቦች በአገራች በአግባቡ በሰራንበት ደመወዛችን እያገኘን አደለም ኢጀንሲ የሚባል ከባንኮች ጋር እየተደራጀ ቨአሜርካ በተለያዩ አገሮች ተቀምጠው የኛን ጉልበት እየበዘበዙ ይኛሉ እኛ ዳሀወች መኖር አልቻልነም ለሚመለከተው ሁሉአድርሱልን

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 13 дней назад +2

    ድል ለአማራፋኖ በርቱ አላህ ከእናንተይሁን!

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h 13 дней назад +8

    ❤❤❤❤❤ ፋኖ ጀግና ❤❤❤