Ethiopian : Demeke bitew "Atenka Belut አትንካ በሉት" ደመቀ ቢተው New Ethiopian Music 2019(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 311

  • @tigwelloyoutube9959
    @tigwelloyoutube9959 5 лет назад +26

    እንኳንም ወሎዬ ነኝ ያማራይቱ ልጅ እስኪ እንደኔ በወሎየነታችሁ የምትኮሩ ላይክ አድርጉ እንያችሁ

  • @destayeshiferaw2882
    @destayeshiferaw2882 4 года назад +1

    ጀግናየ ስወድህ እንኳንም የሰፈሬ የአገሬ ልጅ ሆንክ 💚💛❤💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @DANIELA0909d
    @DANIELA0909d 5 лет назад +5

    Raya +Amhara = Ethiopia 💚💛❤️🙏

  • @ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ

    ስንት ክፍታፍ ዘፍኝ ነን ባዮች ጆሯችንን አደንዝዘዉታል ቆይቆይ ጠረግረግ አድርጌዉ ለከሰት ምን በወጣህ ያን በሰማሁበትማ አልሰማህም ምርጥ ነዉ👌👌👌👍👍👍

  • @alemumaru4889
    @alemumaru4889 5 лет назад +2

    ቤተ አማራ ወሎ 1000000000000000..........likeeee..

  • @ፊቲየሀይቋሀበሻዊት
    @ፊቲየሀይቋሀበሻዊት 5 лет назад +1

    አራያ ወሎነው ወሎደግሞ አማራነው አለቀ💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @loreenlorca29
    @loreenlorca29 4 года назад +1

    Love it 😍😍❤️❤️
    From France 🇫🇷

  • @سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي

    I'm from Syria 🇸🇾 I love you so much Ethiopia 🇪🇹 and People Ethiopian 🇪🇹 and I love you so much music Ethiopia 🇪🇹 from Syria 🇸🇾
    🇪🇹❤️🇸🇾

  • @azizachewwendie612
    @azizachewwendie612 4 года назад +1

    ዋው ቆንጆ ስራ ነው አዊው ልግዲ በርታልን

  • @ሁሉበርሱሆነ-ቐ8ኸ
    @ሁሉበርሱሆነ-ቐ8ኸ 5 лет назад +11

    የራያ አማራዎች ደሞቼ ስላማችሁ ይብዛ

    • @edengito6126
      @edengito6126 5 лет назад

      ኑሀሚ ተስፍዬ 💚💛💓👌👌👌👌👌

  • @ፌቨንነኝየማሪያምልጅ

    እራያ አገሬ ስወድሽ ሰላምችሁ ይብዛልኝ ውድ የኢትዮጲያ ልጆች

  • @ባህርዳርከነማየጣናውሞገድ

    ንገርልኝ እማ ራያ ወሎ ነው ወሎ አማራ ነው 💚💛❤ አንድ አማራ💪💪💪

  • @ማራናታማራናታ-ሠ5ለ
    @ማራናታማራናታ-ሠ5ለ 5 лет назад +5

    ራያ ወሎ ነው ወሎም አማራ ነው እኛ አማሮችኮ የሰውነት የውሀልክ ነን ነፍጠኞች ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ሰለምሰላምለኢትዮጲያ

    አማራ እኮ የኢትዮጲያ ውብነው

  • @saraahmed8256
    @saraahmed8256 5 лет назад +6

    ፍቅር.ከወሎ.ስው
    ወሎ.ጎደር.ጎጆም.ሽዋ
    አማራነት.ይለምልም

  • @aprime4310
    @aprime4310 5 лет назад +3

    ደስ ይላል የራያ አማራ

  • @dhhedheheh7589
    @dhhedheheh7589 5 лет назад +3

    ላሎ መገናይ ይላል የራያዉ ስዉ

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    ተነሱመሰል እኒህ እራያወች ምርጥናቸውኮ በውበት በጀግን ነት አቦ ይመቻችሁ

  • @zaynabzaynab7292
    @zaynabzaynab7292 4 года назад +1

    ወሎየነኝ ዜድ የማርሳዋ አማራማንነቴ ወሎየነቴ ኩራቴ

  • @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ

    እራያዎች ውስጤ ናቸው አማራነታችን ውበታችን ነው አማሮች ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት ውድድድድ❤❤❤❤

  • @fatatube636
    @fatatube636 5 лет назад +17

    ያረብ ዘረኝነት ጠፍቶ አገራችን ሰላም ትሁንልን 💚💛❤👈

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 5 лет назад +3

    ዋው በጣም ያምራን

  • @godolays1408
    @godolays1408 5 лет назад +2

    ዋው እራያ ወሎ ውስጤ ነው ጭፈራው

  • @genetgenetdegen4297
    @genetgenetdegen4297 5 лет назад +2

    ወሎ ገራገሩ የፍቅር ሀገር ሀገሬ ውበቴ ውስጤነሽ ውድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ነኝከበላይአሳምነውውስጤ

    ቤተ አማራወች የእግዚአብሄር ሰላም ይስፈንላችሁ ጠላታችሁ አይኑ ይጠፊ

  • @ጎንደሬነቴስሜነውኢትዮጵያ

    እዴት ያምራል 😘😘😘😘😘😘😘😘ስወዳችሁ

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 5 лет назад +2

    ራያ ቆንጆዎች .....😍💝

  • @ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው

    መገን እራያ እራያ ወሎ ነው ወሎ እራያ ነው
    እራያወች በጣም ነው እምወዳችሁ አንለያይም
    ሰላም ነኝ ከደሴ

  • @wolloardibotube2681
    @wolloardibotube2681 5 лет назад +1

    ኑሩልኝ ወሎየዎች የፍቅር መፍለቂያዎች ውስጤ ናችሁ ከእናንተ መፈጠሬ ለኔ ከእድልም በላይ እድል ነው ።

    • @edengito6126
      @edengito6126 5 лет назад +1

      ᗅLLᗅH iՏ ENᝪႮgH FᝪR ME 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💚💛💓💕💖

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 лет назад +5

    ወሎ የፍቅር አገር እንብላ እንጠጣ ነው
    ለወደደው ማር ለጠላው ኮሶ ነው ።

  • @ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ

    ዋዉዉዉዉዉ ምርጥ ስራ ነዉ ወሎዎች ስወዳችሁ

  • @ሠላምሠላም-ቀ3ነ
    @ሠላምሠላም-ቀ3ነ 5 лет назад +42

    ቤተ አማራወች ሥወዳችሁ

  • @አድሥአለምወርቁ
    @አድሥአለምወርቁ 5 лет назад +8

    ናአ በለው ፍቅርንም አስተምረው
    ናአ በለው ካልሠማ ንገረው
    ናአ በለው አድነትን አሥተምረው
    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ራያዬ ወለላ😘

  • @ፍቅርስጦታነው
    @ፍቅርስጦታነው 5 лет назад +21

    ዋውውውውውው አማራ ውስጤ ነው እፍፍፍፍፍ ኑሩልኝ እሺ አመት ሰላም ፍቅር ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @michelrezk2000
      @michelrezk2000 5 лет назад

      Sssss

    • @hattadubai5852
      @hattadubai5852 5 лет назад +3

      እማ አትሙችብኚ እኔ ልሙትልሽ እናቴ ውድድድ አሚንን ማር❤

  • @መቅዲየድንግልማርያም-ሰ2ቐ

    ዋው በጣም ያምራል ወለየዎች ፍቅር ናችሁ

  • @marthaabay2598
    @marthaabay2598 5 лет назад +18

    ዋውውውው ያገር ልጅ ደሜ በጉጉት ነበር የጠበቁት ዋውው በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታልን

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 4 года назад +1

    የኔምርጥ፣በቃ፣የተዋጣለትነው፣ምንምአይወጣለት፣መስሚያያለውይስማ

  • @MrAsaye
    @MrAsaye 5 лет назад +9

    በጣም አሪፍ በርታልን ደሜ!! በቅርብ ቀን ሙሉ አልበም

  • @alemitu8622
    @alemitu8622 5 лет назад +23

    ወሎየውች ክፉ አይንካችሁ ፍቅር ነገር ናችሁ 👌👌👌🌹🌹🌹‍❤️‍‍❤️‍‍❤️‍::

  • @ሀገሬንእወዳለሁኢትዮጵያዊ

    ዋውውውበጣም ሀሪፊነው በርታ

  • @dhhedheheh7589
    @dhhedheheh7589 5 лет назад +3

    ቀን ይዉጣል ጨልሞ አይቀረም

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 лет назад +11

    እራያ ቤተ አማራ አለን ሸዋ ጎጃም ወሎ ጎንደር ይለያል ዘንድሮ

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 лет назад +3

    ዲምጽህም ውበትህም የሙዚቃ ስራውም በጣም ያምራል

  • @kalabkebede1027
    @kalabkebede1027 5 лет назад +12

    አቦ ይመችህ በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን ።

  • @ዜድፍቅር-ከ7ሐ
    @ዜድፍቅር-ከ7ሐ 5 лет назад +3

    አንተ ያገሬ ልብ.ሰላምን.ይብዛልኝ.በያለክበት.ፈጣሪ.ይጠብቅህ

  • @poleticayasetelale9683
    @poleticayasetelale9683 5 лет назад +2

    Raya rayuma Welo Amara New Aha aha aha

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ውሎዎች ፍቅር ናችው ኅድኞች እውዳችኃልሁ ኑሮልኝ ዋአው ዋአው!*

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 5 лет назад +4

    ምርጥ ስራ ምርጥ ተወዛዋዦች

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 5 лет назад +1

    ዋው ብሎ ዝም ነው የኔ ጅግና አይገባውም እንጅ መውልድ ቆንቋ ነው ትክክል አቤት እንዴው በጥቅሉ አማራ ሳይንት

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 лет назад +4

    እራያ ነን ያላቹ እስኪ እንያቹ

  • @ሃያትጓልራያ
    @ሃያትጓልራያ 5 лет назад +4

    ያዒስስስስ ደቂ ዓደይ ራያ ቆቦዉች ስወዳችሁ ማሮች ከመኾኒ ሰላማችሁ ይባልኝ ውድድድድ

  • @haymanoutyewubulijphonetas4545
    @haymanoutyewubulijphonetas4545 5 лет назад

    ዋው ምርጥ ነው ያምራል ታምራላችሁ ቤተ አማራ አንድ ነን ፍቅር ብቻ 😍😍 ግን አማራ አንድ እንሁን እባካችሁ ጥላት በዛብን

  • @ኢስላምሠላምነው
    @ኢስላምሠላምነው 5 лет назад +1

    አይ ወሎ ስለተወለድኩብሽ ይመሥገን ነው። ወሎየውች ወስጤ ነችሁ ቤተ አማራውችችችች ወድድድድድድ

  • @suzanlaham5717
    @suzanlaham5717 5 лет назад +2

    ወሎ በመሆኔ እኮራለሁ ደስ ይላል

  • @akallakew5422
    @akallakew5422 5 лет назад +2

    wowww betaam yameral👌👍👏💚💛❤

  • @youtybe8445
    @youtybe8445 5 лет назад +2

    ።ግሩም ነው

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 5 лет назад +2

    ኣጅብ ራያ ሰላምኩም ይብዛልኝ ፍንጫኽ መሰንገላተይ ሰላም ለእትዩ ሃገራችን ራያ ራያየይይይይ

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 5 лет назад +1

    አመል ሳይኖርብኝ ክፉ የመናገር 😎💟😍😍😍

  • @ወሎየዋየናቶአናፍቂ
    @ወሎየዋየናቶአናፍቂ 5 лет назад +7

    ምንም አይወጣለት ተመችቶኛል በዛ ላይ አማራ እነት ኩራት ነው ምድር ቅራቅንቦ አማራ ያልሆንሽ እንዳትንጫጭ😘😘😘😘😘😘

  • @kbzbarca6667
    @kbzbarca6667 5 лет назад +1

    ትዕግስቴን በፍርሃት ተክቶ እያየብኝ፤
    ከውስጤ ጨዋታ ቀይቷል ከራቀብ፤
    ነገር ሆዴ ገብቶ እያብሰለሰለኝ፡፡ መገን ራያ ውስጤ ናችሁ፡፡

  • @fentaneshasaye1580
    @fentaneshasaye1580 5 лет назад +2

    ቲሊሊ ጂራ ደሜ በረታልን ፡ ለስለስ ያለ ብትስራ ደምፅህ ቶን እንዳለው ይስማኛል በተረፈ በርታ

  • @dhhedheheh7589
    @dhhedheheh7589 5 лет назад +2

    ኑብኝ እራያዉች

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 5 лет назад +1

    የእነ ስበር አገር እንደምነሺ ወሎ ፍቅር ብቻ 💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @yaseenmohamed8388
    @yaseenmohamed8388 5 лет назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እምየ 🇪🇹ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር አቦ

  • @ameera7136
    @ameera7136 5 лет назад +6

    አብሽር በለው ወሎ
    የኔ ሸበላ አሪፍ ነው
    ቢዘሩት ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ ከየት የት ይገኛል ፍቅር እደወሎ

  • @ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ

    ኡፍፍፍፍፍ
    ወሎየ።ባልሆን።😘😘😘😘😘😘😘😘ፍቅር።እኮነን

  • @mamafekrllvoeyoumamatme5255
    @mamafekrllvoeyoumamatme5255 5 лет назад +2

    ዋውውውው ምርጥ ነው አንደነን🇨🇬😍

  • @amelakeabiye9228
    @amelakeabiye9228 5 лет назад +3

    ፍቅር የሆን ልጅ በጣም ቆንጆ ነው ቀጥልበት ።።።።

  • @maryfanai8428
    @maryfanai8428 5 лет назад +1

    ዋዋዋዋዋዋዋ ነዉ ያምራል በርታ ፈጣር ይርዳህ

  • @saramakonann2332
    @saramakonann2332 5 лет назад +1

    እኛ ወሎየውች እኮ ውብ ነን ሀሪፍ ስራ ነው

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-ነ1ቈ

    Wawwww
    Ethioap lezelalem tunurln
    Yefkiri ager ethioapan

  • @senaytmelkamu9768
    @senaytmelkamu9768 5 лет назад +1

    ዋውውው የወሎ ሸበላወች ናቸው ፍቅር እደ አዝመራ የሚታፈስበት

  • @sarahelwa6737
    @sarahelwa6737 5 лет назад

    ወሎ😍ነኝ ያውም ጥርት ያልኩ አማራ

  • @birtukanertafere1372
    @birtukanertafere1372 5 лет назад

    ዋው ቤት አማራየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @msahlim9434
    @msahlim9434 5 лет назад +1

    ዋውውውውው እንኳን የራያልጅ ሆንኩ

  • @alhamdulillahyaallah6524
    @alhamdulillahyaallah6524 5 лет назад +1

    ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር♥♥♥♥

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    ራያ ወሎየዎች😍😍😍😍

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 лет назад

    ይህ እብርያም ጥሩባ በሃል ራያ ይሁንልን

  • @asche-tv
    @asche-tv 5 лет назад +3

    ወሎዬ በመሆኔ ኮራው።ምርጥ ስራ

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 лет назад +1

    ዋዉ ያምራል ዎገኖቸ በርቱ ሰላማችሁ ይብዛ አማራየ ክፍሽን አልስማ

  • @ኮኪነኝከወደወሎ
    @ኮኪነኝከወደወሎ 5 лет назад +1

    ና በለው ና በለው 💚💛❤

  • @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ

    ወሎ ፍቅር ብቻ ቤተ አማራዎች ውድድድድድ

  • @samuelgebrehiwot3590
    @samuelgebrehiwot3590 5 лет назад +2

    በጣም እናመሰግናለን
    አንድ አም ሓራ ለሁሉም አም ሓራ
    ሁሉም አም ሓራ ለአንድ አም ሓራ
    አም ሓራ (ነፃ ህዝብ)

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад +1

    👍🌼💚💛❤ ይመችህ ምርጥ ጨዋታ

  • @tigitube2789
    @tigitube2789 5 лет назад +1

    ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ

    ኢቶቢያ መሆኔ መታደሌ አማራ መሆኔ ኩራቴ ወሎመሆኔ ውበቴ ዋው ያምራል

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 лет назад +1

    Nice song.

  • @jamelahomar7591
    @jamelahomar7591 5 лет назад +2

    እራያወች ውድድድ ደሤን ወዳጂ እኝም እንወዳችሀለን እራያ ደሤ ነች ደሤም እራያ ነች

  • @גבייהאטנוו
    @גבייהאטנוו 5 лет назад +1

    ዋው በርታ ምርጥ ስራ ነው

  • @መቅደስየቢኒአፍቃሪ
    @መቅደስየቢኒአፍቃሪ 5 лет назад +2

    ዋው ያምራል

  • @ማራናታየወሎልጅቤተአማራ

    ዋውዋውውውው 😍😘😍😘👌👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ባላገርዋብርቴእምየምኒልክ

    ሠላምውድየአገሬልጆች፡ማሣሠብያ፡ገባገባ፡በሉ፡ተናግሬአለው፣በአማራ፡ቀልድ፣አላውቅም፡፡ግን፡ዘረኛአይደለውም፡የአንድ፡እናት፣ልጆች፣ነን፣

  • @hawiahamed6552
    @hawiahamed6552 5 лет назад +1

    Feker nasheh rayawosh wowwww betam desss yelalllll 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @asmeretjallow7705
    @asmeretjallow7705 5 лет назад +1

    selam selam 💖💖

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад

    ቤተ አማራዎች ስወዳችሁ አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @tigistnati1858
    @tigistnati1858 5 лет назад +7

    ዋው ምርጥ ስራ አንደኛ

  • @foziah1152
    @foziah1152 5 лет назад +1

    ዋው ፍቅር የሆናችሁ

  • @hayatr5199
    @hayatr5199 5 лет назад +2

    በእውነት ተቀይሜህ ነበር ለሁሉም ዘፍነህ ለኛስ ሳዘፍን ብየ 😍😍😍😍😍

    • @መድናየመሀልአባልጅነኝ
      @መድናየመሀልአባልጅነኝ 5 лет назад

      ሀያቴ አትቀየሜ በት ስራው ነው ውድድድድድ

    • @hayatr5199
      @hayatr5199 5 лет назад

      @@መድናየመሀልአባልጅነኝ በስራወቹ ስር ኮሜት አርግነበር ዝፈንልን እያልኩ እሱ ግን አይሰማም እና ተቀየምኩ አሁንካ ደስ ብሎኝል😍😍😍

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ

    አሪፊ ነው

  • @youtybe8445
    @youtybe8445 5 лет назад +2

    Wowooow