የእኛን ስራና ሀሳብ ደጋፊዎችና የቻናላችን ተከታታዮች ስለድጋፋችሁና አስተያየታችሁ ሁሉ እናመሰግናለን። በዚህ አስቸጋሪ ወቅትም በያላችሁበት የአለም ክፍል ሰላም እንድትሆኑ እንመኛለን። We would like to Thank you all our supporters and subscribers. Please stay safe wherever you are living in now days.
Buziye, I loved your Tizita for 20 sth years and now this!! I am Muslim and I loved your Mezmur please do more just like this slow and more " yikrta" new laryics i loved I can't stop......
As a Westerner from New Zealand I am absolutely blown away and deeply moved by how beautiful this. She clearly has such a heartfelt devotion to Christ, and her voice is so raw and emotive. I find the traditions of Ethiopian Orthodoxy so unique and fascinating. I wish I could understand what she was singing...
She was singer for this world but now she returned to spritual sing for Jesus christ she is ortodox christian and she saying apologising to God for her sin and healing me from my sin and you came from the heaven and you born from virgin saint Marry and you dead for me back me to your peace to your pleasure to your glory the land of saints and martyrs Jerusalem your kingdom in heaven for ever life you are my life you are my sheperd you are my father you are my peace ohh Jesus my Lord she singing. may God bless you and your Family Amen if you want know about the truth faith one day come to Ethiopia and visit to monasteries and The Ark convenent is found in Axum st marry Tsion monastery in Tigray Ethiopia
It's all about regrat and she is asking firgiveness from God for that's she wasn't served him for the past years, and she used to be Famous singer in Ethiopia in 80s,90s.
Before I don't understand, what Ethiopian Orthodox. But now I understand Ethiopian Orthodox is my identity! Still we see, Ethiopia by Orthodox blood! Remembered, bishop Peter! Oh God! Keep Ethiopian from her historical enemies!
የእኛን ስራና ሀሳብ ደጋፊዎችና የቻናላችን ተከታታዮች ስለድጋፋችሁና አስተያየታችሁ ሁሉ እናመሰግናለን። በዚህ አስቸጋሪ ወቅትም በያላችሁበት የአለም ክፍል ሰላም እንድትሆኑ እንመኛለን።
We would like to Thank you all our supporters and subscribers. Please stay safe wherever you are living in now days.
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእስዋ ግልፅና ጉልህ ነው ዘፈን ነው ግዜው ሲደርስ ስሚወዳት ለስሙ ክብር ስለመረጣት ለዝማሬ አበቃት እኛ ሰው የማያውቀው ፈጣሪ የሚያውቀው ስንት ድብቅ በደል ነው ያለን ስለዚህ አንቺንም ለዝማሬ ያበቃሽ እኛንም ለንስሀ ያብቃን በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን !!!
@@zewditunegatu4864 አቤቱ ማረን
Waw betam desse yelale be yekirta he gbegne 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
አሜን ለሁላችን 🙏♥️
አሜን
የድንግል ልጅ እባክህ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት ሰላምህን ለግሰን🙏♥️🙏♥️🙏♥️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏♥️🙏♥️🙏♥️
ቢያንስ ከ30 ግዜ በላይ ደጋግሜ ያዳመጥኩት መዝሙር ነው።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
እኔም በየቀኑ ደጋግሜ ባአዳምጠዉ የማልሰለቸዉ መዝሙር ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏✝️💒❤️❤️❤️
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእውነቱ የሚደመጥና ልብ የሚነካ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይቅርታውን ይላክልን 😢🙏
ere maryamn enem endante new yadametkut
እኔ ጊን ሙስሊም ነኝ በጣም ነው ምወዳት ::
ቤ መጫረሻ ጊዜ እቂርታ ጠይቃ ወደ ፈጣሪዋ ስትመለስ ::
አደነኳት ::
እቺ ዓለም ከንቱ መሆናን !!
ፈጣሪን እቂርታ መጠየቅ ጊዜ አይፈጅብንም
በርቺ
Fathuma Gima እውነት ነው እህት ፈጣሪያችን ማመስገን ነው ህይወት ዓለም ከንቱ ናት
አንቺንም ይባርክሽ
እግዚኣቢሄር ያክብርህ ወድም
@@mlat9280 kh r rhjerhñnrh 4m4mmc
Antenem yamtah wedezi bet
ለይቅርታ ጊዜ የምትሰጥ አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን❤😢🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን በእውነት
አሜን Amen አሜን ❤🙏❤
ለይቅርታ ለምህረት ጊዜ የምትሰጥ አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን 🙏❤🙏
❤
እኔ ሚስሊም ነኝ ግን።አለፈኝ በከንቱ ዘመኔ በዋዛ ስትል የማልቆጣጠረው እንባ ነው የሚወረደኝ።ሁላችንነም ፈጣሪ ይቅር ይበለን
በጣም ልብ ይነካል
👍👍👍👍👍👍💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👍👍👍👍👍
አሜን
አሜን ይቅር ይበለን የድንግል ማርያም ልጅ
ይቅርታ ይቅርታ ልበልህ ይቅርታ
ኤሎሄ ኤሎሄ ልበልህ የኔ ጌታ
እስካሁን ካለሁኝ በፍቅርህ ዝምታ
እስካሁን አለሁኝ በፍቅርህ ዝምታ
አለፈኝ በከንቱ ዘመኔ በዋዛ
በዚህ አለም ፍቅር ጌታዬ በምኞት ደንዝዛ
ጀንበሯ ዘቅዝቃ ቀኑ እየመሸ ነው
አንቃኝ ሙሽራዬ ጌታዬ መቅረዜ ባዶ ነው 😭😭😭😭
ኦ እግዚኦ ማረኝ አምለኬ
እለምንሃለሁ ፊትህ ተንበርክኬ😭😭😭
ጥሪውን ሳልሰማ ጆሮዬን ደፍኜ
ለምጠፋው ዓለም ተሸነፍኩ በፍቅሯ መንኜ 😭
ብዙ ዘመን ርቄ አምላኬ ጠፍቻለሁና 😭
ከመንጋህ ቀላቅለኝ ይቅር በለኝና 😭
ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ
እለምንሃለሁ ፊትህ ተንበርክኬ😭
ስለክፉ ፈንታ ለልጅህ በጎን አድርገህ
አጥብቄ ስሸሽህ ፈለግከኝ አጥብቀህ
የማይበርደው ፍቅርህ አባቴ ዛሬም ይሞቀኛል
እንዲህ ያለ ወዳጅ አምላኬ ከወዴት ይገኛል?
ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ
እለምንሃለሁ ፊትህ ተንበርክኬ ☝️🙇♂️😭
በትርህን ፍቅር ነው ልብን የሚመታ
ስበድል ለኖርኩት ቁጣህም ዝምታ
አሁን ተቀበለኝ በፍቅርህ ማርከኸኛልና
አባቴ ልበልህ ፍቀድልኝና
ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ
እለምንሃለሁ ፊትህ ተንበርክኬ 😭😭😭😭
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
Thank you dear
እመአምላክ እጅሺን ትባርክልሺ እነመስግነለን ውድድድድድ
Batem AMESEGENALEW
እግዚአብሔር ይስጥሸ የኔ ውድ እህታችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ፍቅር ነaአሜን አሜን አሜን
የኔ ድምፀ መረዋ ይሔን ድምፅ ይዘሽ ለዘመናት ብጠፊም ፈጣሪ በተሻለው መርጦ ጠርቶሻል ዛሬን ስላየንሽ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን በቤቱ ያኑርሽ
Amen amen amen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን እኔ ግን ገና አሁን አወኳት
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ሰው ምንምያክል ቢወድህም ብትመታው ይመታሃል ብትሰድበውም ይሰድብሃል መድሃኒአለም ግን ፍቅር ነውና ዘላለም ይመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን dislike ያላችሁ ግን ልቦና ይስጣችሁ
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
ቃለህይወት ያስማልን አሜን።አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለማግኘት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
ruclips.net/channel/UCeGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
R v
አሜን
አሜን
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ይህንን መዝሙር ሳልሰማው መዋል አልችልም
መዝሙሩን መስማት ስጀምር እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አለም በጣም ታስጠላኛለች!
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ከቤቱ ፈቀቅ አያድርግሽ
በዚህ መልኩ ብዙ ካንቺ እንደምንጠብቅ በፍፁም አትዘንጊ!
እባካችሁ አድርሱልኝ
😢😢❤❤
ቤቤቱ ያፅናሽ
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢
ጌታየ ሆይ እንደኛ ስራ ሳይሆን እንደአንተ በጎነት ይቅር በለን 😢😢 በእምባ የጨረስኩት ዝማሬ ነው በርችልኝ እንኳን ወደ ፈጣሪሽ ተመለሽ❤❤
እኔ እራሳን መቆጣጠር አቃተኛ እንባዬ መቆም እንቢ አለኝ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ያንቺን ልብ የመለሰ የኔንም ይመልስልኝ
ማርያምን በዘመኔ እንደዚህ ያስለቀሰኝ የንሰሃ መዝሙር የለም ለገባው ለጠፋነው ሰዎች በጣም ያስለቅሳል
12455469 SELAM123456xbvj7 ሁላችንም ይቅርይበለን አሚላካችን
@@leahgirma1203 አሜንንን
Amen 🙏 Amen
አሜን ፫
ስመኘዉ የነበረዉ ተሳካ ይህን ፀጋ ለምስጋና መሆኑ ደስስስስስስ ብሎኛል
እንኳን ደስ አለሽ እስኪ እኔንም በፆለት አስቡኝ በመንፈሳዊ ቅናት ሊጉድለኝ ነው 😢😢😢😢መታደል እኮ ነው እግዚአብሔር ማመስገን
እኔም እስኪ እልልልልልልልልልልልልልል እንበል ለጌታ
Enese mne lble temsegneeeeee buzeye sewdsheeee kale yelgme bka temsegene amlakeeee.....ande kne beakale sagegshe megote endenbre engershalhu.
ቃለህይወት ያስማልን አሜን።አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለማግኘት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
ruclips.net/channel/UCeGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
አሜን አሜን አሜን👐👐👐👐😭😭
ወይኔ ድምፅሽ ለዚ ያበቃሽ አምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ይገባል
Tythjjyiijsvnhfgh6tdzklpjmUhjok4ayhioiGyggýyggi
AMEN AMEN AMEN
እንኳን ለዝህ አበቃሽ እናቴ
ቃለህይወት ያስማልን አሜን።አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለማግኘት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
ruclips.net/channel/UCeGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
@@arocina1 እኳን አደርሠን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
በርግጠኝነት ቡዙ ስው በዚህ መልክት ብዙ ስው ወደእግዝአብሄርቤት ተመልሳል
እኛ የሚጠፋውን አለም የተከተልን ቃሉን ዘነጋን አቤቱ ጌታዬ ሆይ የልዲያል ልብ እንደከፈትክ የኛን ልብ ከፈት አሜን ❤❤❤❤
“… ከመንጋህ ቀላቅለኝ ይቅር በለኝ እና … ” ቤዝዬ አሁን ገና ድምጽሽ ለተፈጠረለት ዓላማ ዋለ፡፡ እባክሽ በተከታታይ ዝማሬ ነይልን !! ቃለ-ሕይወት ያሰማልን !!
I am Muslim but I'm in love with this mezmur of bezawork
Welcome...🤲🏾🤲🏾
እመብርሐን ካንተ ጋር ትሁን
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
የዳዊትን ዝማሬ የተቀበለ አምላክ የአንችንም ይቀበል እህቴ ።ድምፅሽ ስትዘፍኝ ሳይሆን ስትዘምሪ የኖርሽ ነው የሚመስለው ተመስጨ ነው ያዳመጥኩሽ❤️❤️❤️
ዘፋኝ ናት እንዴ ?
@@elfuamenamenamenethio4534 ነበርቺ አሁን ግን ዘማሪ ሁናለቺ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@@tgyoutub8877 subscribe አርጉና የመዝሙሩን ግጥም አግኙ
❤❤❤እንካን ለዚህ አበቃሽ ለኛም የይቅርታጌዚ ይሰጠንዘንድ አምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን
የኔ ጌታ ከኔ በላይ ያስቀየመህ በዚምድር የለም ይቅርበለኝ አባቴ በመንግስትህ በመጣ ግዜ አስበኝ ቸር አባቴ😢😢
ወይኔ ለራሴ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ይቅር በለኝ በስንቱ እስቀይሜሀለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ እህቴ
ቃለህይወት ያስማልን አሜን።አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለማግኘት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
ruclips.net/channel/UCeGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
@@arocina1 ק🤲👏👏
እኔም በዝማሬ ውስጥ ነኝ ያለሁት ግን እንደዚህ መዝሙር ተሰበሬ ያዳመጥኩት መዝሙር የለም እግዚአብሔር በእርሷ በኩል ተናገረኝ ታውቃላችሁ አምላኬን በአይኖቼ ላይ እንደተሰቀለ ሆኖ እንዲሳልብኝ አደረገች የእርሷ በእርሱ ፍቅር መሰበር እኔን እንድሰበር አደረገች በቃ የአገልግሎት ትርጉም ይሔ ነው እራስ ድኖ ሌሎችን ማዳን ነው ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትደግፍሽ እናትዓለሜ ቃል የለኝም ዲ/ን መኩሪያ ግጥሙ በጣም ሀይል አለው ዜማውም ነፍስን ይመስጣል ለሁላችሁም የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ዘማሪት ብዙዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን
🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
Amen🙏🏽
ቀሪ ዘመንሽን አምላከ ቅዱስ ይባርክልሽ
የሰው ልጅ መጨረሻው ሴምር ነውና ደሰ ይላል ሁላችንም ለንሰሐ ያብቃን አሜን
ቃለህይወት ያስማልን አሜን።አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለማግኘት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
ruclips.net/channel/UCeGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
❤❤❤ AmenAmen Amen ❤❤❤
ልበኻ ዝትንክፍ ጥዑም መዝሙር። ዝማሬ መላእኽቲ የስምዕኪ።
ሁሌም በድያለሁ እያልኩ እራሴን ወደ እግዚአብሄር የምጠጋበት መዝሙር ነው ።ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
Amen🙏🏽
እግዚአብሔር ያንቺንም የኛንም ንስሃ ይቀበል:: እግዚአብሔር በ11ኛው ሰዓት የተመለሰውን ከደጋጋጎቹ በፊት ገነት እንዲገባ አድርጎታል:: እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ:: ዳግመኛ ወደ አለም እንዳንመለስ ይርዳን:: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::
Amen egzeabhar number yhmeseghn
@@masreshaawegechewtadesse7904 Ameen Ameen Ameen egezabeher yemesgen amen amen amen bebetu yasixenashi denigele enate tebarekesh keri zemenishn zimare melaket yasemalen mengeset semayen yawireselen
zimare melket yasemalen mengeset semayen yaweriselen amen amen amen egezabeher yemesgen
አሜንንን እኛንም ወደ ቤቱ ይመልሰን በጣም የሚስለቅስ መዝሙር ነው እኛም ጠፍተናልና አምላኬ ሆይ ሆደ ቤቱ ይመልሰን ኦ እግዚኦ ማረን ኦ እግዞኦ ማረን ኦ እግዚኦ ማረን
amennnnn....
ስለ ድንቅ አጠራሩ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄር የይሁን ደግመ ደጋግመ አዳምጨ ልቤን ነካኝ፡፡ ሁለተኛዉን መዝሙር ላማዳመጥ እጠብቅሻሎ እህታችን ሥምሽ ጌታችን መዳኃኒታችን ኢየሱስ ክርስተስ በህይወት መዝገቡ ላይ ያስፍርሽ!!!!
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም እግዚአብሔር በፍቅሩ ያስበን ።
ይህን ድምፅ ለፈጣሪ ምስጋና በመብቃቱ እጅግ ያስደስታል በኋላም በመንግስቱ ያስበን ሁላችንንም
አሪፍ መዝሙር ነው ኦርቶዶክስ አማኝ አይደለሁም ግን ይህን መዝሙር ማዳመጥ ማቆም አልቻልሁም። በእምባ ነው ማዳምጠው። dislike ያደረጋችሁ 62 ሰወች ግን እንኳን አምላክ ሰይጣን ይታዘባችኋል።
Ewnethn new wendme setan erasu Sisemaw yasleksewal dislike yaderegutn betam ytazebachewal
Exactly yene wede ewntshen nw
💚💛❤
Tekekle belshal/ belehal
Betsam now megaremow
Dislike madergu sewoch
Lesachowem egzabehir yekar yebelachow!!!
EGZIABHER WEDE BETU YIMELISISH
ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናታችን
የእዉነት በጣም ልቤ የነካን መዝሙር ነዉ እኔ ፖሮትስታትነኝ በጠም የወደድኩት የንሰ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይበሪክሽ በዚዉ ቀጥይ የኔ እህቴ
ይቅር ይበለን ሁላችንንም በምህረቱ ጎብኝቶ ለንሰሀ ያብቃን
Mesk የድንግል ልጅ amen
አሜን
አቤቱ ይቅር በለን አምላኬ በምህረትህ ሰላምህን ሥጠን
በምህርትህ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ጠብቅልን
ዝማሪ ማላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ለሁላችል
አሜን አሜን አሜን
በዛወርቅ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ . ይህን መዝሙርሽን ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አለባበስሽ ስርአትሽ ለእግዚአብሔር ያለሽ ፍቅር ልዩ ነው .ከዚህ በሗላ ከአንቺ ብዙ እጠብቃለሁ ብዙ ነፍስን የሚያለመልሙ መዝሙሮች እጠብቃለሁ አደራ
Anteneh Mengste እውነት ነው እኔም እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በሰማውት ቁጥር አለቅሳለው እግዚሆ የሰራውን አፅያት ማረን ጌታ ሆይ ማህሪ አባት ነክ አትጨክንብን አባት ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ያበርታት
ደሥሥሥሥሥሥስ የምል መዝምሮች
ጌታ ንሁላቺን ይቅር ይበልቹ፡
ቃለህይወት ያስማልን አሜን።አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለማግኘት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
ruclips.net/channel/UCeGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
ፈጣሪ ሁሉን ቻይ ነውና መቼም በሩ ክፍት ነው። ክብር ለማሪያም ልጅ ሁሉን ቻይ ለሆነው እሩህሩህ አባት። 10Quot Bezawork
መታደል እንዲህ ነው ለእግዚአብሔር ይቅርታ ጠይቆ መዳን እንኳንም የማርያም ልጅ ሆንኩኝ ::
እግዚአብሐር የተመሠገነ ይሁን..... አሜን
ከልብ የሚገባ መዝሙር
ዝማሪመላእክት ያሰማልን
ኣምላክ ሆይ በስድት ያልን ልጆችህን ላገራችን ኣብቅን ይህ ቀን ለኒ ይናፍቀናል
❤❤❤ AmenAmen ❤❤❤ AmenAmen
ይቅርታ ይቅርታ ልበልህ ይቅርታ
ኤሉሄ ኤሉሄ ልበልህ የኔ ጌታ
እስካሁን አለሁኝ በፍቅርህ ዝምታ 😢😢
ብዙዬ እናቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዲያቆን መኩሪያ ከዚ በበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ መንኛ ልብ የሚነካ ግጥም ነው የሁላችን ታሪክ ይሄ ነው በፍቅሩ ዝምታ እስካሁን አኑሮናል እኛስ መቼ ይሆን የሱ ፍቅር ገብቶን የምንመለሰው 😢😢
Des yelal fetari edeme yestelen
ለዚ ያበቃሽ አምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ይገባል ፍፃሜሽ ያሳምርልሽ
ጸጋውን ያብዛልሽ! እመቤቴ ትጠብቅሽ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
ቃለህይወት ያስማልን አሜን።አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለማግኘት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
ruclips.net/channel/UCeGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
ቅዱሳን ሰላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበርታታ እኔም የቻናል ብትሰበ ነዲቲሆኑ እጋበዛለሁ!!!
አሜን አሜን አሜን
ኦ ኣምላክ ኣቦይ ብዓይኑ ምሕረቱ ይጠምተና እንበር እዋይ ኣነ ድኩም ሰብ በዚሑ ሓጥያተይ 🤲⛪️😢
የትኛችሁም ሰወች በእኔ ልክ ሐጢያተኛ አደላችሁምኔ በጸሎት አስቡኝ አምላኬ እንዲምረኝ።ፈጣሪ ልቤን ስበረው
ይሄ ፅሎት እንጂ መዝሙር ሊባል አይግባዉም:: የህንን መዝሙር ያልወደዱ ስዎች አምላክ ልቦና ይስጥልን::
I am Protestant but i am in love with is muzmur...wow
Our God is One!
Let our differences set aside and pray, protect one another!
💚💛❤
@@masreshaaddisu250 exactly
@@sunmawit201 🙏
Be krstos and nen 😊
ጴንጤ ምግባር ያድነናል ብሎ አያምንም በፀጋ ነዉ። እሄ መዝሙር እንዴት ስሜት እንሰጠህ ሊገባኝ አልቻለም። እኔ ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ነው የወደድኩት ያንተስ ምን ይባላል ?
ይህን መዝሙር ሰምቶ አለማልቀሥ አይቻልም
እስካሁን እስካለው በፍቅር ዝምታ በጣም ልብ የሚነካ የንስሀ መዝሙር
ስንት ሰው ይሄንን ዕድል ሳያገኝ የተለየን አለ እግዚአብሔር ይመስግን ለይቅርታ ለንስሀ ያብቃን ❤❤❤
አቤቱ ይቅር በለኝ ለባከነው ዘመኔ ይቅር በለኝ ለማበክነው ዘመዝመን ይቅርታ❤❤❤
የንስሀ መዝሙር ፈልጌ ፈልጌ አጣሁ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልሽ። አለሁ በፍቅርህ ዝምታ የሚለው ግን በጣም ከባድ ንግግር ነው እውነት ነው በፍቅር ብዛት ዝም ብሎኝ እንጂ በአመፃዬ ልክ ቢፈርድብኝ በህይወት አልኖርም። አቤቱ ማረኝ መርምረኝ 🙌
ይህ ውብ ድምጽ ለምስጋና ሲሆን እንዴት ደስ ይላል? በዛወርቅ በቀጣይም መዝሙሮችሽን እንድንናፍቅ አደረግሽን
ለኔም እንዳቺ አይነት ልብ ይስጠኝ የቅዱሳን አምላክ አሜን።
Buziye, I loved your Tizita for 20 sth years and now this!!
I am Muslim and I loved your Mezmur please do more just like this slow and more " yikrta" new laryics i loved I can't stop......
ሁሌም እራሴን ሃጥያተኜ እንደሆንኩ የመስታዉስበት መዝሙር ነዉ😢😢😢😢
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቀሪዉ ዘመንሽን በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏🙏
አቦነሽ እና በዛወርቅ የብዙዎቹ ተመሳሌት ናችሁ ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነው ጥኡም ልሳን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እንወድሻለን እህታችን❤
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
ልብን ሰርሰሮ የሚገባ መዝሙር በእንባ የሚደምጥ ከዚ ቡዓላም በዙ እንጥበቃለን ካንች ዝማረ መላክ ያሰማልን በቤቱ ያፀናሽ የኔ እህት
ቃለህይወት ያስማልን አሜን።አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለማግኘት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
ruclips.net/channel/UCeGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
አሜን ሰላም እህት በክርስቶስ ፍቅር ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
😭😭😭😭አባት ሆይ ማረን ይቅርም በለን🙏🙏የኔ ድምፀ መረዋ የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያኑርሽ ማማዬ❤️❤️❤️
ውደዋ ቤተሠብ አድርጉኝ በታማኝነት
ቃለህይወት ያስማልን አሜን።አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለማግኘት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
ruclips.net/channel/UCeGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
ቅዱሳን ሰላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበርታታ እኔም የቻናል ብትሰበ ነዲቲሆኑ እጋበዛለሁ!!!
ይህ መዝሙር ለእኔ የዘወትር ፀሎቴ ነው
ተመስገን አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ ❤
በዝዬ እንኳን እግ/ር የተሰበረ ልብን ሰጠሽ በጣም ደሰ ብሎኛል ሰው ሐጢያተኝነቱን አውቆ ወደ ፈጣሪ ሲመለስ ከዚህ በላይ ደስታ የለም እግ/ር ይቀበልሽ እኔ ጴንጤ ነኝ ግን መዝሙርሽ በጣም ውሰጤን ነክቶታል ተባረኪልኝ
መቼ ነው የኔ ቀን አምላኬ ሆይ እየው ቀን በቀን እያስቀየምኩክ ነው እረ ጌታ ሆይ ጎብኘኚ
Ketero atistew yeteseten ken zare new enmeles
እመብርሃን እንባሽን ታብስልሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህቴ ። ቅዱስ ሚካኤል ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው
Amen amen amen Amen amen amen 🙏 egnanm endsa lnsha yabekan
እንባዋ የሚያብሰው እግዚአብሔር መሆኑ ገብቷት እኮ ነው የምትዘምረው ሌላ አትዘባርቂ
❤♥✝💕
ቀኑን ሙሉ ብስማሽ አልጠግብ ብየ አለሁ እየመላለስኩ አዳመጥኩሽ በቃ እውነተኛ የንስሀ መዝሙር ራሴን እንድንመለከት ያደረገኝ የይቅርታ ልብ የሚመስጥ ልዬ ተስጦ ➕እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ልዬ ድምፅ አቤት ድምፅ እንዴት ይማርካል ➕➕በዛየየየየየየየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ➕➕➕
wamera amera እኔም እዳንቺ 😢😢😢😢
አሜን ሰላም እህት በክርስቶስ ፍቅር ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
ቸርነቱ እንደ ምድር አሽዋ የበዛ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምህርቱ ያስበን አሜን
ይህንን መዝሙሩዋን ስሰማው ሁሌ ያስለቅሰኛል። መንፈስ ቅዱስ የነካት ሴት ማለት ይህ ነው። ሁሌም ደሞ ጌታን ሽቶዋን ይዛ መታ አፍስሳለት በጸጉሩዋ እግሩን በእንባዋ የጠረገችዋን ሴት ያስታውሰኛል። በዛወርቅን እኔ ገና ልጅ ሆኘ ነው የማቃት በዘፈንዋ በተለይ ት ዝታን ስትጫወት ትዝታ ለስዋ የተፈጠረ ይመስል ነበር። ይህንን የዘፈን ሙያዋን ነው በዛወርቅ ለጌታ ሽቶዋን መተዳደሪያዋን አምጥታ በእግሩ ስር አፍሳ ለሱ መጀመር ጀመረች። ልቡዋ በሱ ፍቅርም በጣም ተነካ። እኔ ኦርቶዶክስ አደለሁም ነገር ግን የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ነኝ። ሰላሳ አመት አለፈኝ እሱን ስከተለው። እውነተኛ መለወጥ ምን እንደሆነ አቀዋለሁኝ። ጌታን ያወኩኝ ሰሞን ጠዋትና ማታ መዝሙር ከፍቼ ማልቀስ ነበር ስራዬ። ለምን በፍቅሩ ሃጥያቴን ሁሉ ይቅር ብሎ እጅግ ስለወደደኝ። ወገኖቼ እናተ ኦርቶዶክሶች ለጌታ ስንዘምር በጣም ትቃወማላችሁ። በእኛ ውስጥ ጌታ በፍቅሩ እንደዚህ ነው የሚነካን። ከፍቅሩ የተነሳ ነው እምንዘምረው። የፍቅሩ ልክ የማይመዘን የይቅርታው ልክ ስለማይመዘን። በጣም አናደደኝ ሰውዬው መቶ ማክሮፎኑዋን ሲነጥቅ። ይህች ሴትኮ በምታቀው ቁዋንቁዋ ለእግዚያብሄር በመዘመር የሰውን ልብ ወደ እግዚያብሄር እያቀረበች ሳለ አስቆማት። ይህ በጣም መጥፎ ስራ ነው። ምን አናደደው እስዋ ስለሃጥያቱዋ ስላለቀሰች። ልክ ጌታን በእንባዋ በጸጉሩዋ ያጠበችውን ሴት ይሁዳ ተናደደና ለምንድንነው የአመት ደሞዝን የሚያክል ሽቶ የምታባክነው ብሎ ማለት ነው። ለደሃ እንዳይሰጥ አለ። ለደሃ አስቦ ሳይሆን ሌባ ስለሆነ የሚሰበሰውን ገንዘብ እየሰረቀ ስለሚወስድ የሚወስደውን ገንዘግ አሳጣችኝ ብሎ ተናዶ ነው። ይህ ሰውዬ ግን እግዚያብሄር ይገ ስጽህ ማይክሮፎኑን ከእጅዋ ስለወሰድከው። ይህች ሴት በዚህ መዝሙሩዋ ብዙ ብዙ ሰዎችን ልባቸው ወደ እግዚያብሄር እንዲመለስ አርጋለች። አንደኛው መዝሙሪዋ ላይ አንዲት ህንዳዊ የጻፈችውን ኮመንት በእንግሊዝኛ አንብቤያለሁኝ። አንዲት የምትለውን አይገባኝም ነገር ግን መዝሙሩን እጅግ እወደዋለሁኝ በከፋኝ ቁጥር ይህንን መዝሙር እሰማለሁኝ ብላ። የዚህች ህንዳዊ ሴት ነፍስ መዝሙሩ ስለማን እንደሆነ ስለምታቅ ነው ይህች ሴት የተነካችው። ይህ ሰው ግን ይህንን ማየት ተስኖታል። ለምን የሱ ነፍስ ከእግዚያብሄር ወገን ስላልሆነ ነው።
የኔ እናት በጣም ነው ያስለቀስሽኝ እውነት በትክክል የሰውን ጥፋት በስነ ሰራዓት ነው የገለፅሽው እማዬ ሰው ጥፋቱ አውቆ ወደ ፈጣር ከተመለስ እሱ ነው ጥሩ ስው የሚባለው
'የቅዱስ ማርቆስ' "ገድል" በዕለተ ቀኑ ሚያዝያ 30 በቀኑ እቤቴ ውስጥ የተመተተበት መዓት ሰይጣኖች የነበሩበት ሰንሰለት አውጥተህ ጣል ይለኛል አውጥቼ ጣልኩ አሁን ሰላም አግኝቻለሁ ማርቆስ የተወለድኩበት ቅድመ አያቴ አየለች ገ/ወልድ ያሰራችው ታቦት ነው" መድሃኒያለም" ከላይ ከመሀል [መናገሻ ማርያም] ተዓምር ሰርተውልኛልና በመከራዬ ይደርሱልኛልና አመስግኑልኝ ወገኆቼ።
When you truly understand God's love and forgiveness, this song will bring you to tears. May God bless all of us. May God bless Ethiopia.
ማታ ላይ ስተኛ እንደእንቅልፍ ክኒኒ ሣላዳምጥ አልተኛም በዝዬ ለዚህ ላበቃሽ አምላክ ክብር ምሰጋና ይግባው ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
ይሄንን ዝማሬ ሁሌ ስሰማው ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም እንባዬ አይቆምም እህታችን ልብን የማሰውር ዝማሬ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ልብ የሚነካና ውስጣችንን እንድናይ እሚረዳ መዝሙር:: 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ጴንጤ ነይን ግን እያለቀስኩ ሰምቼ ጨረስኩ ተባረክ ዘመንሽ ይባረክ ይቂር ይበለን ጌታ ለ ሁላቺንም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭uffff😭😭😭
ቅዱሳን ሰላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛ መንፈሳዊ ቻናሎችን እናበርታታ እኔም የቻናል ብትሰበ ነዲቲሆኑ እጋበዛለሁ!!!
እናንተም ተመለሱ በይቅርታ እንደ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን
As a Westerner from New Zealand I am absolutely blown away and deeply moved by how beautiful this. She clearly has such a heartfelt devotion to Christ, and her voice is so raw and emotive. I find the traditions of Ethiopian Orthodoxy so unique and fascinating. I wish I could understand what she was singing...
She was singer for this world but now she returned to spritual sing for Jesus christ she is ortodox christian and she saying apologising to God for her sin and healing me from my sin and you came from the heaven and you born from virgin saint Marry and you dead for me back me to your peace to your pleasure to your glory the land of saints and martyrs Jerusalem your kingdom in heaven for ever life you are my life you are my sheperd you are my father you are my peace ohh Jesus my Lord she singing. may God bless you and your Family Amen if you want know about the truth faith one day come to Ethiopia and visit to monasteries and The Ark convenent is found in Axum st marry Tsion monastery in Tigray Ethiopia
Hallow may Peace of our God and saviour with you
she was musician in previous years her life stay but now she is asking forgiveness from God for those sins.🙌
It's all about regrat and she is asking firgiveness from God for that's she wasn't served him for the past years, and she used to be Famous singer in Ethiopia in 80s,90s.
She is conefessing the sin she committed throughout her life .
የመጨረሻ የንሰሐ ዕድሜ የምትሰጥ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባመል
መሀሪ አምላክ እንባሽን ያብስልሻል አምናለሁ ቀሪ ዘመንሽ በቤቱና በቃሉ እንድትኖሪ የሚያበረቱ መላእክቶቹን ይላክልሽ ይሄ ድምፅ ለምስጋና በሚገባው ቦታ ተገኘ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ የዝማሬ ዘመንሽን ያብዛልሽ
እናቱ ሁላችንም በደለኛች ነን እግዚአብሔር ፀሎትሽን ይቀበል እኛንም ይቅር ይበለን
🤲🤲🤲🤲🤲❤
አሜን እህት ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
@@helenjima5396 ፣ደግመሽ እዳዘፍኝ ግን መዝሙር ደስ ይላል ሙሉን ዳግም ለማውጣት ሞክሪ
እኔ መንፈሳዊነኝ እላለሁ ነገር ግን በአጋጣሚ የአንችን ዘፍን እንኳን ስሰማ ልዩ ነው፡፡ እና እናቴም እህቴም ልበልሽ የተዋህዶ እምነት መንገድ በጣም ጠባብ ከመሆኑ የተነሳ ጠንቃቃ ና አስተዋይ የሆነ ሰው ነው ሊራመድብት የሚችልና ደግሜ ደጋግሜ እግዚአብሔር ያበርታሽ እላለሁ
ውድ እህቴ ቤዛወርቅ አስፋው :- እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለበቱና ለእቅፉ አበቃሽ።
የዘላለም አባት ኤልሻዳይ ንጉስ እየስስ ክርስቶስ ሆይ እንደ በዳሌ ሳይሆን እንደቸርነት እና እነደ ምህረትክ አኑረከኛል አባት ሆይ ጅማሬዬን ሳይሆን ፍፃሜን አሳምርልኝ የንሰሀ እድሜን ስጠኝ ስላደረክልኝ ነገር ሁሉ በሂዎት ዘመኔ አመሰግንካለው ዝማሬ መላዐክትን ያሰማልን በእውነት እህታችን
ጻጋውን ያብዛልሽ, እመቤቴ ትጠብቅሽ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !
መዝሙር 56 (Psalms)
8፤ አምላክ ሆይ፥ ሕይወቴን ነገርሁህ፤ እንባዬን እንደ ትእዛዝህ በፊተህ አኖርህ። በጌታ ፍቅር ስንታሰር ከልባችን ንስሃ ስንገባ ለምስጋና በእንባ እንታጠባለን ስለ አንቺ እግዚአበሔር ይመስገን የጴጥሮስን እንባ የተቀበለ የአንቺንም ይቀበልልሽ
እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰው እንደዚህ የተሰበረ ልብ ሲሰጠው እንዴት ደስ ይላል እግዛብሔር ለሁላችንም እንዲህ የተሰበረ ልብ ይስጠን።አሜን!
አሜን አሜን እህት በክርስቶስ ፍቅር ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም ሰብስክራይብም አድርጌልሻለሁ አንችም ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል፡፡
አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ይቅር ይበለን
😢😢😢😢በጣም ይቅርታ አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ ዝግጁ ነኝሀገራችንን ፈጣሪ ይባርክ አሜን
ያንቺን ልቦና ከፍቶ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ የኔንም ልቦና ክፈትልኝ በ ጣ ም ደ ስስስ ይላል እንዲህ ስብር ብሎ ፈጣሪን መማፀን
🎉
ይቅርታ ልበልህ ይቅርታ
አሎሄ ልበልህ የኔ ጌታ
እስስካሁን አለሁኝ በፍቅርህ ዝምታ
ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ
እለምንሀለው ፊትህ ተንበርክኬ
😭😭😭😭😭
amen:elohey"marni"yekerbelen😢😢😢😢😢😢😢
አንቺን የተመለከተ አምላክ ለኛም ልቦና ይስጠን
ቃለህይወት ያስማልን አሜን።አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለማግኘት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
ruclips.net/channel/UCeGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
አሜን
ብዙ መዝሙሮችን አዳምጣለሁ ይሄ እንባየን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነዉ ልቤ ዉስጥ ሰርስሮ የገባዉ እግዚአብሔር ያንችን ፀሎት የሰማ የኛንም ይስማ እኔንም እንደ አንቺ ያድርገኝ
በዛ ወርቅ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ቤቱ ያፅናሽ መላከዝማሬን ያስማልን ። ከዕድሜ እና ጤና ያድልልኝ በዝዬ ስወድሽ እኮ ድሮም ። አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንንን
አሜንንንንንን
አሜንንንንንን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እእታችን አሜን አሜን አሜን
ባንቺ መዝሙር የስንቱ ልብ ተሰብራል አዝማሬ ሙላት ያሰማልን
Before I don't understand, what Ethiopian Orthodox. But now I understand Ethiopian Orthodox is my identity! Still we see, Ethiopia by Orthodox blood! Remembered, bishop Peter! Oh God! Keep Ethiopian from her historical enemies!
amen
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የእኔ እህት። የሚሰማ፣ የሚያይና የሚናገር አምላካችን ከአንቺ ጋር ነውና በየዕለት ዘመንሽ እስከ ወዲያኛው ጉዞሽ አይለይሽ ብዬ በጌታ ፍቅር ሠላምታዬን እልካለሁ። ሁኔታሽ ልቤን በጣም ነካው! በቀሪው ዘመንሽ ከእርሱ በሆነው በጸጋ ሦጦታዎቹ ይቀባሽ። ዘመንሽን ከነመላ ቤተሰብሽ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ሥም ይባርክልሽ። Amen!!!!! With All My Love & Due Respect!!!!!
ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ በቤቱ ያጸናሽ የኔ ዉድ፡ የፍቅር አምላክ እግዚአብሄር ለሁላችንን እንደዚ ለይቅርታ ለንስሓ ሞት ያበቃን አሜን!!
አቤቱ አምላኬና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ሀፂያተኛና በደለኛ ነኝና ይቅር በለኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ስደተኛ ልጂህን ጠብቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አምላኬ ሆይ ነፍሴን አደራ
ፀበአለማዊ አልበሞችሽም አድናቂሽ ነበኩ አሁን ደግሞየበለጠ ዝማሬሽን ሰሠማ ከፈጣሪየ በቀጥታ የምገናኝ ነዉ የሚመስለኝ ቀሪ ዘመንሽን አምላክ ይባርክልሽ።
የኔ ወርቅ ነሽ አንቺ ። አጥንት ድረስ ሰርስሮ የሚገባ ነው መዝሙርሽ 😭😭😭🙏🙏🙏ምን ልበልሽ !!?? እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ወደ ትክክለኛዋ ቦታሽ በመምጣትሽ በደስታ አስፈንድቆኛል። የኔ አልቃሻ አልቅሰሽ ታስለቅሺኛለሽ ሁሌ መዝሙርሽን ስሰማ። የእንባ ፀጋን ሰጥቶሻል እድለኛ ነሽ የኔ ውድ እወድሻለሁ የኔ ወርቅ
እህታችን በእውነት ደስ ብሎናል፤ ሁላችንም ካለንበት የአለም ፈቃድ ወጥተን እንደ እህታችን ዘማሪ በዛወርቅ ወደ እግዚአበሔር ፈቃድ እድንመለስ ይሁንልን...አሜን
እፍፍፍ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም እንውድሻለን❤ ዝማሪመላክን ያሰማልን❤🙏
አቤቱ እንደ ምኽረትኽ እንጂ እንደበደላችን አይሁን በይቅርታ መመለስ ለንሰሀ መብቃት ትልቅ መታደል ነው እኽቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችንም ለንሰሀ እድሜ ያድለን አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔን ሀጥያተኛዋን በነፍስም በስጋም ደዌ መያዜን ታቃለኽ አንተ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ በስደት ያለነውን ልጆችኽን በሰላም ለሀገራችን አብቃን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ሁሉንም የምትችል ሀያሉ ጌታ ለንስሀ እድሜ የምትሰጥ ክብር ለአንተ ጌታዬ
ብዙ በደል ባለበት የእግዚአቢሔር ፀጋ ትበዛለች ።
እህታችን ቤዛወርቅ እኮን ለዚህ ክብር አበቃሺ
በእውነት በትክክል ስላጠፋነው በደል የሚገልፀ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን
ልብ የሚነካ መዝሙር ።።,የሁላችንንም ታሪክ ይነካል በውነት ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ.
ዝማሬ መላእክታ ያሰማልን ፍፃሜሽ ያሳምርልሽ
ማሬዋ እንዳመር
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፍፃሜሽ ያሳምርልሽ
@@ziynasres7233 ማር ደምሪኝ
Amen Amen Amen
ቃለህይወት ያስማልን አሜን።አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለማግኘት
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
ruclips.net/channel/UCeGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
ይህን ያህል ታግሰህ ለይቅርታ ለንሰሀ ጊዜ የምሰጥ አባቴ ተመስገን🙏🙏 እኔንም ለንሰሀ አብቃኝ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
ስላም.እህቴ.በዛወርቅ.ብመቸመርያ.እንካን.ለዚህ.ቀን.እግዚሀቤሄር.አበቃሽ.ደግሜ.ደግሜ.ነው.የማዳምተው.በእውነት..ውስትህን.የሚያረስርስ.እና.የሚያተገብ.መዝሙር.ነው.ቃል.ህይወት.ያስማልን.