Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሄሉን ንቃት እና ኮንፊደንስ የሚወድ ብቻ እስኪ አሳዩኝ
❤❤❤❤❤❤
ኣንቺ ሀይሚ ቤተሰቦችሽ ና ጓደኛሽን እየተጨነቁ ኣንቺ እዚ ኮመንት አየፃፍሽ ነው
😂😂😂@@tirhasasefa640
ኣይደለችም ዉዴ ሌላ ነዉ@@tirhasasefa640
ከመልካም ሰው ጋ ስንሆንኮ ሙሉ ነገራችን ነው የሚቀየረው የሄሉዬ አለባበሷ እራሱ እንደት አንዳማረባት ቀጥይበት ሄሉሻዬ🥰🥰🥰እንዳልክ ወንድም ክብር በል በዚሑ ቀጥሉ💪
❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@@TaibaTaiba-g2h እውነቴን ነውኮ🤣❤
ትክክል❤❤😂😂
@@YoiPpk 😁❤
እነዘልጀችን ማጋባት አለብን ጋይሰ ሃሉ እዳልክ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤😂😂😂
ተዉ ተጣመሩ ተጋቡ ኣትበሉ ራሳቸዉ ያስቡበት😅
ክክክክክ
😂😂😂😂 እረተው
ሄሉዬ በጣም የምያፈቅረት አለ❤😢
😂😂
የሰው ልጂ በዚህ ልክ ቆንጆ ይሆናል የቆንጆ መለኪያ ናቸው አይለያቹህ ❤❤❤❤
በጣም❤❤❤❤
@@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ ❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤
ሁሌም ሳቅ የሄሉዬ ❤️🥰Helu ቀምስ ስትለብስ ያምርባታል አይደል አኮዋን 🤔❤️👍👈
Betam yemn Suri helu bekemis mulu set
Eske ya endalke quxure kalake beyake nabare bro
@@MashoJima-ke1cx yelegnm ኦክትይ 🥹❤️🙏
OK kagagnake gene endate rasa wude
@@MashoJima-ke1cx ok🙏🥰
ሄሉዬ ስሞት ሁሌም ቀሚስ ልብሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤
Ere oromo negn amhara ayidelehoum
አረ እዝቤት ፊቅር ነዉ በዘለይ ኮሜንተሮች ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺
እኔ ግን እነዚህን ልጆች ማየት ከጀመርኩ ሶስት ቀኔ ነው ገና በጣም ደስ ይላሉ ወላሂ ሁሉም ነብስ ያወቁ ናቸው ።
መነው እዳልክዬን ሄሉዬን ከልቡ የሚዋድቻው ብቻ ለይክ 😢🎉🎉❤❤❤😊😊😊😂😂
እኔ❤❤❤
እኔ 🥰🥰🥰
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ልንድልክ ብዬ ናው ብድዮን ማያው 😂😂😂
እኔ ❤❤❤❤
አንዱ የታባሽ ብሎ ሲሄድ አንዱ ምን ልሁንልሽ ብሎ ይመጣል ህይወት ይቀጥላል😊😊
ለሁላችንም ትምህርት ነው 🙏
😂ውዴ ደምሪኝ❤
በጣም
ጉድ ማየት ነዉ ❤❤❤❤
የኔግንአልመጣም እስካሁን😢😢😂😂
ገባ ገባ በሉ የዳልክ እና የሄሉ አድናቂኦች 😂😂😂♥♥♥
ገብተናል🤣😁😁
አለን ❤❤❤❤
ሻይ ወይሥ ቡና 😂😂😂
አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
እኔ ኮመንት ፀፈ አላዉቅም ግን እንዴ እንዳልክ አይነት ሰዉ ሳላደንቅ ሳላመሰግን ማለፋ አልፈልግም እንዳልክ ወንድሜ ተባረክ ደጋግ አባቶቻችን በአንተ ዉስጥ አይቻለሁ ብዙም ተምሬበታለሁ🎉
ሄሉዬ የኔ የዋህ አንቺን ያገኘ የታደለ ነው❤❤❤
አለ በጣም የሚያፈቅራት ከአሜሪካ
አሁን እናቷ እንድህ ስትስቅ ስታያት በጣም የሚገርም ደስታ ነው የሚያት እንዳልክ አላህ ይጠብቅህ
ቆይ ከናቲጋ እደተጣሉ ተናገረችዴ?አልገባኝም😊
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንያ ባይሆንማ እንደዚህ አትሆንም ነበር ምክኒያቱም ሔሉ እዉነተኛ አፍቃሪ ሰለሆነች ከፕራንክ ያለፈ ከወንዶች ጋር አትሆንም
ሔሉዬ በጣም ነው የምወድሽ የምሳሳልሽ❤ እና እባክሽ ልብሽን ጠብቂው እባክሽ ምክንያቱም እኛ ሴቶች ቶሎ ነው ለፍቅር ልባችን የሚከፈተው እባክሽ እራስሽን አዳምጪው ደሞ ትዳር ከፈጣሪ ነው ፈጣሪ የልብሽን መሻት ትስጥሽ ደሞ አደራ የፍቅር ስሜት እንኳን ቢኖርሽ እንዳታሳይው ከሱ ይምጣ❤❤❤❤በተረፈ እወድሻለሁ
ጎበዝ ጥሩ ❤
ትክክል
በትክክል ዎንድ ልጅ ፍቅር ከርሱ ስመጣ ነው ጡሩ
ልጅቷ ምክር አትሰማም ኮሜንትም አታነብም የዛሬዉ ጭራሽ ቤትህ ዉሰደኝ
ሄሉ ተጠንቀቂ በፍፁም ተጠንቀቂ እውነት ስለምንወድሽ ድጋሚ እንዳትሰበሪ ስታገኝው መተቃቀፉን ቀንሽ ብቻ ወደ ፍቅር ሊመራሽ የሚችሉ ድርጊቶችን ገደብ አድርጊባቸው መጠንቀቁ ጡሩ ነው❤❤
እውነት ነው እህቴ ❤❤
ትክክክል❤❤
ፍቅር ይዟታንኮ ብስስት እያየቹ❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉
ጥሩ ምክር ነው። እንዳውም ግንጅኙነታችን የህትና የወንድም ነዉ ብለሽ ለኔ ቤተሰብ እራስሽ ምስክሪ ሲልሽ ትንሽ መጠየቅና መጠርጠርም አለብሽ። በግሌ እሷ ሌላ ነገር እያሰበች ይሄ አባባሉ ትንሽ ጥያቄ ሊፈጥርብሽ ይገባል ዝም ብለሽ አትገልፍጪ የእውነት አናዶኛል እንደዛ ሲላት።
Awon anem farchalew fikir bizachew behal kaltegbabu yidabaral tisabralech gin abrew bihunu Des yilagnal❤❤❤
guys ፍርዱ ከናት ጋር ባለችበት ግዜና አሁን ለውጡን አንጥቷ ሁላ ጠፋ ምታያት ዋውውውው ከእንዳልክ ጋር የምቾት ጥግ ❤❤❤❤❤❤ሄሉዬ ይመችሽ❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ንግስት ፈጣሪ ሁሌም ደስታሽን ብቻ ያሳየን 😘😘🥰🥰እዳልክ የሰው ልክ ❤በቃ ተጣመሩልን 🙏🙏😘😘
ተጋቡቡቡ የኔ ልዕልት ሄሉዬዬ❤️❤️❤️
ተይ ሄሉዬ ትጎጃለሺ አንች በጣም አፍቅረሺዋል እሱ ግን ምንም የፍቅር ስሜት የለበትም
አላልሽም የፍቅር ስሜት የለው ስሜት ባይኖረው ነው የካናዳ እድሉ የሚተወው
ሄሉ ከእንዳልክ ጋር መዋል ከጀመርሽ ልብስ ለበስሽ ተመስገን ነው ሰው ውሎውን ይመስላል 😊
ትክክል🥰🥰🥰🥰
እውነት ነገር ሰው ውሎውን ይመስላል
በጣም እኔም ገርሞኛል ቀሚስ ለባሽ ሆነች አማረባት
ሳመኝ, ቤትህ ዉሰደኝ ያንች ድፍረት😮 አንች እያለሽ እኔ ምፈረው ነገርስ 🙈🤣ብቻ ይመቻችሁ 👍😂
የሔሉ ኮፊደንሰ ጥግ ድረሰ ነዉ ጎበዝ ነች ❤❤❤
ወይ የሆነ ነገር ላይ ድረሱ እና እኛም ደስ ይበለን ምን ሁሌ አንዳይነት ነገር በቃ እዳልክ ፍቅርህን ግለፅላት የምትሉ ደምሩኝ 😘😘👍
በግድ ነው 😂
ምን የሆነ ነገር ላይ ይደርሳሉ ገጓደኛሞች ነን አሉ በቃ እሷ እንዲሁ ድሮም መቅበጥ ትወዳለች ናቲንኮ እርር ነበር የምታደርገዉ አሁን እንዳልክ ቤቱን ካሳያት ታሳብደዋለች እኔ በእህትነትና በወንድምነት ቢቀጥሉ ደስ ይለኛል የሷ ቅብጠትና ፕራንክ እብደት ነዉ ሀሳቡ ከየት እንደሚመጣላት አላዉቅም
የዚህ ልጆች ፍቅር ልደፋኝ ነው❤❤❤❤
እኔእራስ ሊይዘኝነው አውጣኝ አላህዋ😂😂😂😂
@@نبننبوبتنب ልጁን አይተሽ ጣይበት እንጂ ሄሉ እንደሆነች ስምንት ቁጥር ናት ቀሚስ እማ በጣም ነው የሚያምርባት ገና አሁን ውበቷ ወጣ
የምር አሳቃችውኝ ሄሉዬ ❤ደስተኛ ስለሆሽ ደስ ብሎኛል እዳልኬ ተባረክ ወድምነት❤
የእኔ ውድ እንዳለክ እውነት ካልሆነ በጣም ተጎድታለች እባክህ ተጠንቀቅላት❤
Wow wow garaa jalaleetii jijjiruu qabduu warri akkako heluu fi eldalk jaalatan like godha please ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kan wali isaani haa godhu❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ishin itii dhibaa jirtii ikoo isatuu ofiiraa dhowaa jira😂🎉
;🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ይገራማል ማሪያም በጣም ነው የገረመኛ በዚህ ልክ አስተዋይነትህ ዋዉ እዳልክ❤❤❤❤አደነኩህ
የኔ ምርጦች የእውነት RUclips ስንቴ እየገባው እንደማይ የናተ video ተለቀቀ አልተለቀቀ እያልኩ ብቻ ፈጣሪ በደስታ የተሞላ ህይወት ያኑራቹ ሄሉዬ የኔ መልካም ላንቺ እኔ ደስ ብሎኛል እንዳልኬ ምርጥ ሰው !
ሱስ ሆነችሁብኝ እኮ የኔ ፍቅሮች አይለያችሁ ሄሉዬ እንዳልክዬ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የሄሉ ሁሉ ነገሯ ይመቻል ፈታ ታደርጋለች
ኣሁን በናንተ ነው ምዝናናው 🥰እንጂ ሰሙኑን ዩቲብ በግባት ኣስጠልቶኛል ደሞ እወዳቹዋለውውው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💥💥💥💥💥💥
ሄሉ 200k ትግባ የኔ ውብ❤❤❤
ውይ ሥውዳችሁ በርቶ ጅግኖች ስላማችሁ ይብዛልኝ የሥድት እህት ውድሙች ስላማችሁ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ ያርብ ❤❤❤
ሄሉዬ ሁሌም ዳስታኛ ሁኚ የኔ ቾከልተ ዳሞ ካድልክ ጋ ስቶኝ እዴት እዳምታምሩ 🎉🎉❤❤
ሄሉ የኔ ቆንጆ የኔ ቅን ልብሽን እየጠበቅሽ እሺ የኔ ውድ?❤❤❤ ሁሉ በጊዜው መልካም ይሆናል ዋናው አንቺ ደስታሽን ብቻ አስቀጥይ።
እዚህ ቤት ፍቅ የተሞላ ነው ለላ ዩቶባሮች የለለ በጥረቅረቅ ብለዋል የነዚህ ማይትን ማስማትን እፈልጋለሁ በጣም ደስታ ይስጠኛል ❤❤❤❤
እዝህቤት በቻናው ፍቅር ፍቅር እሚሸት የኔ ውዱቻ አይለኛችሁ እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤
ሄሉ እሁን በዛ መተቃቅፍ በዛ ኽብርሽን ጠብቂ ወላጅ አንደለልሽ እትንዘላዘሊ የቤተሰብሽ ኽብር ይንሩሽ እለፎው ተማሪ ❤
ናቲ ሲንከረፈፍ አፈሳት እንዳልክ ❤😂
ወላሂ ትክክል ናቲ ተበላ😂😂😂😂😂😂😂 ሂሉየ እኮ ሲበዛ የዋናት በዛለይ በራሷ የምትተማነ ንፁ አፍቃሪናት❤❤❤❤
እኔ ግን አሁንም ናቲ ቢመጣላተ ነዉ ደስ የሚለኝ ይሄ ድራማ ነዉ እሷ ደግሞ ድሮም ጎበዝ ነች ለድራማ
በትክክል መገፋት መልካም ነው ሰው ከሚያስበው ይልቅ እግዚአብሔር ያዘጋጀው ይበልጣል
እኔ የምለው በሚዲያ ላይ እንደዚ አይነት ድራማ በዛ/👉ሰለ2ት ጥንዶች ነገር ያው ይቀሉዱብን !!!!!!😢
😂😂😂
የምወደው ልጄን ነው የምትመስለኝ የዋህነትህ ደግነትህ ብቻ እንዳኬ በጣም ነው የምስቀው የሄሉን ሳቅመልስህላታል ተባረክልኝ ልጄ ያንተንም ጉዳይ ማይት ፈጋለው ልጄ እንዳንተ ቆንጆነው ቁምነገር አዋቂነው ለስርግህ እንመጣለን ሄሉየንም ከአዋሳ ፈልግላት ጥሩስው የሚያስረሳት አሁን ጥሩላይ ነች በ
ሀሁንስ ከፍቅራቹ የተነሳ እናተን ጠባቂ ሆኛለው እኔ ነኝ እኮ በሩን ምከፍትላቸው😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
እኔም
😂😂😂😂
እኔም 😂😂😂
Kazes letwatu new wayes tamlkech😂
እኔም አለው
ሡባሃነ አላህአልሃምዱሊላህላኢላሃ ኢለላህአላሁ አክበር
ሄሉዬ በራስ መተማመንሽን በጣም ነው የምወድልሽ የኔ ቆጆ ሁሌለም በደስታ ኑሩልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤
ሂሉ ሁሌም መልካም ነገር ይግጠምሽ
አይገርምም ሁለቱም አምሮባቸዋል ተጋቡ ኡኡኡኡኡ❤❤❤
ስወዳችሁ እኮ 😢🎉🎉🎉ሄሉ የኔየዎህ ምርጥ ጥዶች
ወይ እንዳልክ አጋዥ ይዠ አላለም😂😂😂😂ግን ለሴት ልጅ ያለው ክብር ደስ ይላል በዚህ ፈገግታው እኔም ፎንቃ ጠለፈኝ መሰል 😂😂😂
😂
😅😅😅😅 ሄሉ እንዳታጠፋሽ😂😂
😂😂😂😂አይዞሽ
ምን አልሽ ይሻላል አሉ😅😅😅😅
ሄልዬ አትጠገብ በራስ መተማመንሽን ነው የምወድልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
አንዴ ጉዋደኛዬ ናት ይላል ኸረ ልብሽ ጠብቂ ሴት ልጅ ወንድልጅ ቤት መሄድ አይመከርም አላለችም አንቺ ከናቲ ቤት ትወጪ ነበር እንዴ😂😂😂
በዘህ ዘመን አንዳንተ ታማኝ ሰው ለሤት ልጅ ክብር ያለው በፍለጋነው የሚገኘው ተደመሩ❤
Wowow Bexame Newu yemetameruute Hyluu and Enedale Heluu 150 S k asegabaute❤❤❤❤❤
ለሁሉም ግዜ አለው ከዚህም በላይ ድስት ሰላም ያብዛልሽ እንዳልክ ደግሞ ጌታ ይባርክህ ጥሩ ሰው!!!
ሄሉዬ እንዳልክዬ የኔ ውዶች ሱስ እኳ ነው የሆናቹሁብኝ ደጋግሜ ነው እኳ የማያችሁ የኔ የዋህዎች ሁሌም ፍክት በሉልኝ ድምቅ በሉልኝ ስራዬ እናንተን መጠበቅ ሆኖል ስታምሩ የኔ ልዮዎች ሁሌም አብራቹሁ ኑልን ውዶቼ ውድድ❤❤❤❤❤
ቦይፍሬንዴ እንደዚህ ልጅ ነበር ነገረ ስራው ሁሉ። እኔም እንዴት ኣይነት ጸዳ ያለ ወንዳወንድ ኣገኘው ብዬ ከነፍኩለት። ባላወኩት ምክንያት ጥሎኝ ጠፋ። እኔም እጅ ኣልሰጥም ብዬ እራሴን ኣበርትቼ ህይወት ይቀጥላል ብዬ ህይወቴን ቀጠልኩ። ዛሬ ላይ የተባረከ ባል ኣግብቼ የሶስት ልጆች እናት ሆኛለሁ። ባሌን ሳየው እንኩዋንም እግዚያብሔር ያንን ኣስመሳይ ካጠገቤ ኣባሮ ይህን የመሰለ ትዳሩን ሚስቱን ልጆቹን ኣክባሪ ባል ሰጠኝ እላለሁ። ተመስገን ኣምላኬ❤
ሄሉእኮንም ደስተኛሆሽ የኔውድ❤❤❤አለባበስሽደሞ 👌👌👌👌ሁንል በዚሁ ቀጥይበት
ሂወት ኣንድ ናት ኣይቲደገምን አድመ ምሉእ በጋድኒነት ቢንኖር ሚን ኣለ❤❤❤❤
ሄሉዬ በርችልኝ እዳልክ መልካም ሰዉ❤
በቃ የኛ ስራ ሲተቃቀፉና ሲተዛዘሉ ብቻ ማይት ሁኖ ቀር አላህየ እኛንም የልታሰበ እረዚቅ ስጠን ያረብ
አሚን ያረብ 🥰🥰🤣🤣
❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂😂😂
😅😂😅😂
ዛሬ ጨዋታቸው እንደኔ ያሳፈረው😂😂😂😂😂😂😂
እዳልክሥ አማረበት እንችም ደና ልብስ እየለበሽ ነው ተመስገን ሀሊየ በጣም ታምራላቹህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሄሉየ የኔ የዋህ አይለያችሁ እዳልክየ አደራህን እዳትጎዳት ከውጭ ውበት የውሥጭ ውበት ይበልጣል አተ ጥሩ ልጅ ነህ ♥♥♥♥♥
በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ የአብርሃም ሳራ የሆነባት እመቤቴ ባላንጠብቃችሁ ጠንካራ ናችሁ እናንተ ❤❤❤❤❤
ሄሉ መተቃቀፍ አበዛሽ ተይ ክብር ይኑርሸ
በጣም:መመሰጋገን:እና:መተቃቀፍ:አበዛችሁ:እራስሽን:ጠብቂ:እንዳትጎጂ
Heliyee baxami wodishaloo yena wudee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሱሴ ሁናችሆል ሁሌም ጠብቃችሆለሁ❤
መጣችሁ ሱሶቼ የኔ ውዶች በጣም ነው እምታምሩት እዳ ልክ እዳትጎዳት እኔ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዳልክዬ የኔ ኩሩ ሄሉሻዬ ስትስቅ አብርሽ የምስቀውስ ነገር ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ
አሁንማ ጥበቃ ገደለኝ ስአቱ እስኪደርስ😂😂❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ነውረ ነው ሰው ይሳሳታል😊
አረ ሄሉ ከእንዳልክጋ ከሆነች ጀምሮ ፈቅግተዋ አለባበሷ ደሞ ሰዉነቷ እራሱ ተመለሰ የምሬ ነዉ ፎ አለች እኳ የኔ ዘነጭ 🥰🥰🥰
ያነን ኬሻ አሶግዶ ይህን ቆፍጠን ያለ እረጃል አገኘሽ የኔ ዉብ አችኮ ዉብነትሽ በዉጪ ይለያል❤❤❤
ሄሉ ግን ስትለጣጠፊ ፎንቃ ጠልፎሺ እዳተለቃቅሺብን ተጠቀቂ
ዎው ሄሉ እና አንዳልክ እናተ ስትመጡ በጣም ደስተኛ ነው የምሆነው ሁሌም ኑልን ደስታችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ በደስታ ያኑራችሁ
ናት ታባላክ እችን ያማሳላች ያፍቅር ዳሴት ❤❤❤❤ታባላክ ሄሉ ❤❤❤❤❤ባቃ ያእንዳልክ ናት ❤ይማቻቹ ❤ያኔ ውዶች
Yemer endalke adenqekalew andandu bhone Bata kalhdeshi ylale❤❤❤❤❤❤❤
ፀጉሩን ወደዛ ጣይ በራስሽ ውብ ነሽ ❤❤❤
አይለየቹ.በሰሞኑ.በሜድየዉ.የተፈጠረዉ.ነጋር.የነቴ.ጆሮ.እንደይሰማ❤❤❤
ሄሉዬ ፀጉርሽ ሽታሲዢው ያምራል ከምትለቂው እንደዚህ ይሻላል።
እረ ጠቅላላ ቢቀርባታስ በራስ ነው መታማመን !!!!
ከሆነላትማ ተፈጥሮን የሚያክል ምንም ነገር የለም እሷ ያው አርቴፊሻል ፀጉር ስለምትወድ ነው አንጂ።
Awu ❤❤
የሄሉ ያየክ አምላክ እኔንም እየኝ ❤ሄሉ ደስታሽ ደስታችንነው ውዴ❤
የኔ ዉዶችህ ምጭርሻች ያምር ይሁን ❤️❤️❤️
ሂሉየ የኔሉዩ ሢት እዳልክ የኔውድ ወንድም እንወዳችሆለን ተጣመሩ እውነት እድለኛነህ እሶን በማግኘትህ እዳልክየ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤
መጀመሪያ ሳይሆን መጨረሻው ያሳምርላቹ
አንዱ የታባሽ ብሎ ሲሄድ አንዱ ምን ልሁንልሽ ብሎ ይመጣል ህይወት ይቀጥላል 😊😊የሄሉ እና የእዳልክ ወዳጆች ደምሩኝ🙏
እደኔ ሱስ የሆኑ ባቹህ👍👍👍👍
የኔ ናፍቆቶች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ሱስ ሆናችሁብን እኮ 😂😂😂😂😂😂
ሄሉዬ እዳልክዬ ሁልም ደሥ ይበላቻሁ❤❤
ደስ ስትል እንዳልክ እንደኔ ማነው የሚወዳቸው
አቤት የኔ ተናፋቂቺ welcome ❤❤🥰
የ እንዳልክ መስቀል ደስ ያለዉ❤❤❤
እኔ ❤❤
ወይኔ አንደት አንደት እንደሳኩኝ አምሮሽ ነውደ አላለም😁🤣🤣😁😁😁አኔ አፈርኩኝ 😂😂
@@zemenaybaye7457 🤣😁
😂😂😂😂😂😂😂
እንኳን ደስተኛ ሆንሽ እህታቺን እንዳልክ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ተው አንተ ሰው ቡዋላ ልቧን እንዳትሰብር ምንም አልጣመኝም ሄሉየ ኤራስሽ ጠብቅ አደራሽ እኔም ደርሶብኝ ነበረ ምገርምሽ ነገር 2012 ኤራሰን ላጠፍ ነበረ ፍቅር እውር ነዉ አይይይይይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ስደት ነኝ
እኔም ዝም ብሎ ነው የሚመስለኝ ሴት ትንሽ ይበቃታል ፍቅር ለመያዝ
Endalkii xuruu sawu noww yazii xabaqaa Ariigii Eluyee ❤❤❤❤😊❤❤❤
ሰሞንን ቀሚሰነዉ እና በጣምነዉ የሚያምር ብሸ
አጭር ቀሚሶቸም ያምርባታል እግሯ ያምራል ሱሪ ደግሞ ሰፋ ያሉትን ሱሪዎች ብታደርግ ጥሩ ነዉ
ደሞ ፍቅር ነው እምልሽ በለካት አልነበርም እንዴ በል እኛጋር የተወራ ወሬ መተው መዝለል መርሳት እንችልም በል ስምዋን ፍቅር ነው ብለክ የል ምነው ዛሬ ስትል አልሰማኹህ😂😂ሄሎ ቆንጅየዋ❤ ❤❤❤❤
የኔ ውዶች እንኳን መጣችሁ የዩቲዩብ ድምቀቶች ናችሁ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄሉየ በዚህ ልክ ፈገግ ብልሽ ስላየሁሽ ዴስብሎኛል ዴሥታሽን አያሣጣሽ በጣምነብር የምታሣዝኝኝ የኔ የዋህ አይዞሽ🎉🎉🎉
ልጂቱዋ እማ ወንድ የወጣላታል😂😂❤❤
ክክክክ ቅናት መሰለኝ አይዞኝ
😂አቤት😂እናተዮ😂ውነት😂❤❤
😂😂😂😂😂
ሄሉየ የኔ ጨዋታ አዋቂ ፍቅር እኮነሽ ሷግን ልብሽን ሴትነትሽን ጠብቂ❤❤❤

ሡባሃነ አላህ
አልሃምዱሊላህ
ላኢላሃ ኢለላህ
አላሁ አክበር

ሄሉየ የኔ ጨዋታ አዋቂ ፍቅር እኮነሽ ሷ
ግን ልብሽን ሴትነትሽን ጠብቂ❤❤❤