📌ምርጥ ጤናማ የሰላጣ አሰራር ለተለያየ ዝግጅትም መሆን የሚችል || Ethiopian food || how to make spicy salad recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 55

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  3 года назад +4

    ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ተከታታዮቼ🙏🥰 ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ አሁንም ድጋፋችሁ አይለየኝ 🙏ሁላችሁንም ሳላመሰግን አላልፍም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 года назад +2

    ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ጤናማ የሆነ ሠላጣ እጅሽ ይባረክ 👍👌😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      መቅዲዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад +1

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ጤናማ ሰላጣ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤️🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሔሉዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 года назад

    ሰላምሽ ይበዛ ቤቷዬ እጅግ በጣም የሚአምር ስላጣ አሰራር ነው የተጠቀምሽው ግብአቶች ለጠናችን በጣም ጥሩ ነውshare ስላደረግሽልን እናመሰግናለን share ውዴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ፅግዬ ብርክ በይልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    ሰላም ቤቶዬ በጣም ቆንጆ ሰላጣ አሰራር በርቺልኝ 👌👌👍👍👍🙏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    ዋው ቤትዬ ልዩ ነው ለአይን እሚማርክና ጤናማ አሰራር እናመሰግናለን👌🥰❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ምሳዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 года назад

    ቤቷዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ሰላጣ ከነ አቀራርቡ ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌 ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ዮርዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 3 года назад

    ሰላም ሰላም የቤቷዬ እንኳን ደና መጣሽ ዛሬም በተለመደው ፅድት እና ጠቃሚ በሆነው ስራሽ እናመሰግናለን ላይክ ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ጥቁርዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 года назад

    ቤትዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የቤቷ ዉድ እህታችን ዋዉ በጣም ቆንጆ ተመራጭ ሰላጣ ነዉ ሲያምር ለአይን ያስጎመጀ ስመገቡትማ አጠይቂኝ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ሰላጣ ሰርተሽ ሸር ስላረግሽን 😍🙏❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      የመንዝዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 года назад

    ዋው ዋው ቤቶዬ በጣም ለአይን ያማረ እና ጠቃሚየሆነ እና ተስማሚ የሠላድ አሰራር ስላሣየሽን እግዚአብሔር እጅሽን ይባረክ🙏🙏👍👍👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ማርቲዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    It's so simple and healthy thank you for sharing my dear sister 😘 like 👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ቤዛዬ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 года назад

    Betiye betam tenama selata new akerarebish demo betam wub new ejish yibarek❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ቲቲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @mudis7458
    @mudis7458 3 года назад

    good job, yummy & healthy salad go-ahead sis,,,,,

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሙዲዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 года назад

    Watching 👀

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 3 года назад

    ዋዉዉዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሙሉዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @liyafikru9079
    @liyafikru9079 3 года назад

    በጣም ያምራል ሰላጣ በጣም ነዉ የምወደዉ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሊያዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Nadia.et.art.de.la.cuisine
    @Nadia.et.art.de.la.cuisine 3 года назад

    So yammy and healthy 😍

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 года назад

    ቤቲዬ የኔ ዉድ ምርጥ የሆነ የሰላጣ አሰራር ነዉ ከለሩ እና አቀራረቡ ይጋብዛል 💕👌👍🙏ሼር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 года назад

    የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ፡ ዛሬም የሠራሽው ለአይንም ሲታይ ማራኪ እና ለጤናችን ተሥማሚ የሆነ ምግብ ነው 💜💜👍and shared

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад +1

      እስከዲዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 года назад

    ቤቲዬ በጣም ቆንጆ ትልቅ ዝግጅት ቢኖርብን እንኳን በዚህ መልኩ ማዘጋጀት ይቻላል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሪታዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 3 года назад

    Wow betye betam konjo yeselta aserar new siyayutem belugn belugn yelal ejesh yebarek 👌👍💕💕💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 3 года назад

    ሠላም ቤትዬ ዋው ምርጥ ሠላጣ ነው።
    በርችልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ሒዊዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @bilenyemaryamlij926
    @bilenyemaryamlij926 3 года назад

    wowo yene konjo ejsh yebarek salata betam new emwodew emokerewalhu 😘😘👌👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      ብሌንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 3 года назад

    Betam konjo new wude

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      አቢዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 3 года назад

    Betam konjo sra Bettye🥰🥰😋😋👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      መክሰብዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @messeret911
    @messeret911 3 года назад

    Yummy 😋👌😘🌷

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад

      መሲዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    👀ቤትዬ🥰

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 3 года назад

    Bettwa's betam arife new amesegenalewe mar 🇪🇹❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 года назад +1

      አስናዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    Watching 👀