Yekedimo Serawit የቀድሞው ሰራዊት S01Ep7 Part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 248

  • @meirafw5419
    @meirafw5419 4 года назад +46

    ክብር ዘርና ጎጥ ሳይለዩ ህይወቱን ሰውቶ ለኢትዮጵያ ዳር ድንበር ለታገሉ የሰራዊት አባላት

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 4 года назад +70

    አታልቅስ ጀግና የኢትዮጵያ ድንበር ናችሁ ባንዳ ያልቅስ የኔ አባት እድሜ ይስጥህ!!!!

    • @rebka5068
      @rebka5068 4 года назад +2

      የሀገር እዉነተኛ የሀገር ፊቅር ነዉ የሚያሰለቅሰዉ እኒንም አሰለቅሰዉኛል
      አኘህ የሀገሪ ጀግና የቀድሞ ጀግናች እናመሰግናለን ላደረጋችሁት ሁሉክብር
      ለናተ ይሁን ነሩልን ለሀገራቸዉ ክብር
      ለሞቱት ነፈሳቸዉን በገነት ያሰቀምጥልን

  • @ea9783
    @ea9783 4 года назад +41

    ወንድሜ አታልቅስ አንተ ሀገርህን በሚገባ ያገለገልክ፣ደምህን ያፈሰስክ ጀግና ነህ የ ባንዳ ልጆች ያልቅሱ።

    • @yarab4997
      @yarab4997 4 года назад +2

      😭😭😭😭😭ትክክል

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 4 года назад +12

    Oh !! This is so 😭. This level of love to the country is a blessing! Thank you 🙏 #ክቡር #ወታደር #ደህናሁን for your amazing service. History will never forget you!

  • @alessia9780
    @alessia9780 4 года назад +30

    Let the past rest. Eritrea is now Eritrea. Always talking about the past still makes us enemies.🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @michaelmebrahtomm530
      @michaelmebrahtomm530 4 года назад +3

      ፍቕሪ ካርታን ሕብርታት ባንዴራን እምበር ፍቕሪ ጭቁን ህዝቢ ኣይነበሮምን፡ ኣቃጥለው፡ግደለው ፡እሰረው ብዝብሉ ናይ ዓመጽ ቃላት ተሸቑሪርና ንነብር ከምዝነበርና ግዲ የብሎምን።

    • @kassahunmekuria4629
      @kassahunmekuria4629 4 года назад +4

      Rutta:: I agree with you in principle.
      But I prefer focusing on the policies and attitudes of the Eritrean and Ethiopian governments towards each other. Currently, the two countries are very close to each other and they are allies. The peoples of the two countries treat each other as brothers and sisters. This is not a diplomatic gesture; indeed we are blood related. Please see such positive aspects. Thank you.

    • @mulsam2011
      @mulsam2011 3 года назад +1

      @@kassahunmekuria4629 Thank you for your positive and far sighted assumption. God bless you.

  • @mariameles5436
    @mariameles5436 4 года назад +13

    ክብር ለቀድሞ ሰራዊት ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት።

  • @tlemlem
    @tlemlem 4 года назад +5

    እጅግ ልብ የሚነካ እና ንፁሕ የሀገር ፍቅር ከእናባ ጋር ማየት ልብ ይነካል። በእውነት እርሶ ጀግና ኖት። ክብር ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት። 🙌🏽💪🏽💚❤️💔🖤😭

  • @ea9783
    @ea9783 4 года назад +32

    እኛ ኢትዮጵያዊ ነን ስንል አባቶቻችን በ ደም በአጥንት ዋጋ የከፈሉ አባቶች ልጆች ስለሆንን ነው። የባንዳ ልጆች አይደለንም።

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +25

    የእኛ ጀግና የእኛ አባት አያልቅሱ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጦት🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 4 года назад +4

    በየት አግንቸ እቅፍ ባደረኩአችሁ! ኢትዮጵያን ከለብ ሲወዱ እንዲህ ያደርጋል! ጀግና ለዘላለምም ይኑር!

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 4 года назад +7

    አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራችን የጀግኖች ኢትዮጲያዊያኖች ሠንደቅ

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 4 года назад +5

    ሰለእናንተ እግዚአብሔር እየፈረደነው ወያኔ 27 አመት ሲስድባችሁና እንደ ፈሪ ሲመድባችሁ ኖሮ ዛሬ እርሱ እየሮጠነው ለኢትዮጵያ የኖራችሁ የኛ ጀግና ናችሁ አይዞን

  • @hananmelese8821
    @hananmelese8821 4 года назад +1

    Yeni.abat...ayezowot...ewnet betam yaselekesal😭😭😭😭😭😭..eskahun koyetowal bekerstos fekad...ahunem ye Ethiopin tnsahe yayelu yeni abat edemena tenan yesetewot...yeserawet geta egzabeher. Yeni abat.ewnt yabatochachin amelak Ethiopian ena hezebochuwan yetebk.amen🙏

  • @mvab3252
    @mvab3252 4 года назад +19

    #ኢትዮጵያ ለአንተ ምንድን ናት ? 😢 wOw ሳልጠብቀው የመጣ ጥያቄ ስለነበር ከጎኔ ያሉ ሰዎች #እምባዬን እንዳያዪት መነፅሬን አስደረገኝ :: ኢትዮጵያ #እናት :አባት :እህት : ወንድም : ጏደኛ : ቤተሰብ #ሁሉም ነገር ናት 💚💛❤️💥😘

  • @ባህሩአረጋ
    @ባህሩአረጋ 4 года назад +10

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሌባና ዘረኛ እንደልቡ ሲኖር ለሀገር ዋጋ የከፈለው አንገቱን ደፍቶ ይኖራል

  • @littlesecret892
    @littlesecret892 4 года назад +6

    Wey wey wshet
    Ygermal Alteshenefn ybalal
    Feriwosh shabiya Gegna new
    Amlak Eritrea ❤️🇪🇷 Hagerey yhalwelna 💪🇪🇷 keahun behala
    Eritrea n Eritrawiyan

    • @genanawtesema1552
      @genanawtesema1552 5 месяцев назад

      1991ስ አልተሸነፋችሁም ኡኡኡኡ ነዉ ያላችሁት እኮ ለቀጣይ ተዘጋጅ

  • @workutedy7246
    @workutedy7246 4 года назад +7

    Proud to see you 👍
    You are lucky, you are in life
    My father passed away 😭 in Ogden
    He was 3tge Tanker driver
    What I heard..
    I grew up without father
    Happy to have you & see you in life
    Ethiopia Tekdem 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @jaimyjaimy9807
      @jaimyjaimy9807 4 года назад

      Betam sintu jegna alefe 😭nebisachewin yimarilin🙏

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 4 года назад +1

    የኛ አባቶች እምናውቃቸው በዚህ ዓይነት ነበር ዛሬም ልጆቻቹው እያኮሩን ነው ድል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 года назад

    አልቅሰህ አስለቀስከኝ አታላቅስ. እናንተ. የኢትዮጵያ ጀግና. ናቸው. ክብር. ለቀድሞ ለኢትዮጵያ ሰራዊታችን በፍቅር ሰጥተው ዘር የሚሉትን በሽታ. ሳያሳዩን ላሳደጉን. እናመሰግናችሃለን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ. ለእገር ብለው. ለሞቱ ሰማታት ነፍስያቸውን በ አፀደ ገነት ያግባልን ።

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 4 года назад +3

    አሁን ይሄ ምኑ ነው ዲስ ላይክ የሚያስደርግ ለሀገሩ ሲል ደሙን ላፈሰሰ አካሉን ላጎደለ ሰው ያሳዝናል አባቴ አይዞዎት 💚💚💛💛❤❤ 😭😭😭😭

  • @ezdenandhawlettube1660
    @ezdenandhawlettube1660 4 года назад

    የኔ አባት አብሺሪ
    አንተ ለሀገረህ ደምህን ያፈሰሰክ ጀግና ነህ የቀረውን እድሜህን ያማረ ያድረግልህ

  • @bayedegsew2410
    @bayedegsew2410 4 года назад +14

    ሆድ ያስብሳል በውነት፡፡ከእናት ሃገር በላይ ሁሉም ከንቱ!!

  • @SF-jc1jl
    @SF-jc1jl 4 года назад +4

    What a beautiful man. True Ethiopian.May God repay the debt we owe you in the name of Ethiopia. Your tears are the rivers of Ethiopia, literally. I bow my head to you in reverence.

  • @habtamukassahun2396
    @habtamukassahun2396 4 года назад +2

    ሠላም ለአንተ ይሁን ወንድማለም እንደምን አለህ ይህን ድምፅ ስሰማ እሁድ ትዝ ይለኛል ገና አሁን ፕሮግራምህን አየሁ ባላገሩ ላይ ሣይህ ደሥ ብሎኝ ነበር ነገር ግን የቀድሞውን አብዮታዊ ሠራዊት መታሠቢያዎች ወጣ ወጣ እያሉ ነው በእውነት ጊዜ ይፈርዳል ጊዜ መልካም ነው የጎዶቻችን መሥዋትነት ከንቱ አልቀረም እኔ በአንደኛ ክፍለጦር ስር በነበረበት ወቅት የሥድስተኛ ሜካናይዝድ አየር መቃወሚያ አባል ነኝ በተለይ አሁን ጦርነት በተከሰቸበት ራያ አዘቦ እራያ ቆቦ የልጅነት ህይወቴን ያሣለፍኩበት ለመጀመሪያ ጊዜ የቆሠልኩበት 1977 የካቲት እሮብ ለሐሙሥ አጥቢያ ጉጉብዱ በተባለ ቦታ ባላ አካባቢ ቆስየ እስከዛሬ ጥይት ይዠ እኖራለሁ ለሀገር የተከፈለ ሥጦታ የሚገርምህ የጤና ባለሙያ ነኝ ትምህርቴን አሻሽየ በሥነ አእምሮ ባለሙያ ሁኘ አዲሥ አበባ አንድ ጤና ጣቢያ በመሥራት ላይ እገኛለሁ እድሜየ እየጨመረ ሲመጣ ዲሥክ ፕሮላብስ የሚባል ህመም ታምሜ ኤም አር አይ ለመነሣት ተፈልጎ ጥይት በውስጤ ስለአለ መነሣት አልቻልኩም ከፍተኛ ማግኔቲክ ባሃሪ ሥለአለው ጥይቶ ደግሞ መውጣት የማይቻል በት ቦታ ላይ ነው ያለችው ነገር ግን በጣም ደሥተኛ ነኝ የቀድሞው ሰራዊት አባል በመሆኔ ጥይት ይዠ በመኖሬ በኩራት እናገራለሁ አሁንም ለመዝመት ወያኔን ለመግጠም ተመዝግቤ እየጠበቅኩ ነው ወያኔ በእኛ ላይ የሠራችው ግፍ መቀበያዋ ወቅት ነው ዘምቸ መበቀል እፈልጋለሁ በአገኘነው አገጣሚ ሠራዊቱን ክብር እናጉላ የከፈለው ዋጋ እንዲዘከር ማድረግ የእኛ ሐላፊነት ነው ስለአየሁህ ደሥ ብሎኛል።0911644393 ሐብታሙ ካሣሁን ልኩ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 4 года назад +4

    በጣም እግዚአብሔር ይባርክ!!!የምስራቁ አብሬን ነበርን፡

  • @eri-pride
    @eri-pride 4 года назад +2

    ተሳዒርና ከይብላስ ይግባይ ይብላ ዝባሃል ከምዚ እዩ። ፈስፋስ እቲ በርቃዊ መጥቃዕቲ ህዝባዊ ግንባር ከማን ዘየርከብካሉ ብኡዋኑ ሃዲምካ ዝኸድካስ አይተሳዓርናን ክ አ ትብል ከይሓነኽና። ወይ እዝኒ ዘይሰምዖ ዘይብላ። ንሕና ብዓቕሚ ካል ኦት ንዋጋ እ ስለዝነበርና ሚስገደፉና ምኽ አል ሲ ኢና አልካ እታ ሓዊ ዘይተውጽ አ። ንሕና ንልብም ካብ ጭፍራ ዎያነ፣ ምኽኛቱ ኣብ በረኻታት ከምተሳዓርና ምስፈለጥና ኣብ ከተማ ሰብ ካብ ንልክም ኢልና ኢድና ሂብና እንተትብል መመልካዓልካ። ዎስላት

  • @wenestalmaso673
    @wenestalmaso673 4 года назад +1

    አስለቀሳቹህኚ እመብርሀን ትጠብቀህ አባቲ
    💛💛💛💚🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️❤️❤️😭😭

  • @Ethio88503
    @Ethio88503 4 года назад +2

    ኢትዮዮጵያ *ውስ* እንጂ ውርስ አይደለችም!!!......,በጣም የሚገርም አገላለጥ ከአንድ ውድ ጀግና የቀድሞ ወጥቶ አደር!!!
    እግዚአብሔር የዃልኛ ዘመንህን ያብልጽጋት።

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 4 года назад +10

    You are a true Ethiopian god bless you and your family .long live Ethiopia.

  • @seembesulove4360
    @seembesulove4360 4 года назад +1

    የኢትዮጵያ አምላክ አሣልፎ አይሠጥም ሀገር ወዳዶችን ባንዳ ይውደም

  • @lemlemtesfay7990
    @lemlemtesfay7990 4 года назад +2

    ጋዜጠኛ አክሉሉን ስላየሁህ ደስ ቡሎኛል

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 4 года назад +6

    የተናገረው እውነት የሚገርም ነው 1975 3ኛ ክ/ር ሲያምፅና እንቢ ብሎ እቃውን በመጫን ወደ አስመራ ሲጓዝ እዛው አፋበት ነበርኩ ። ጉዞውን ለማቆም ከኃላ አንድ ሻለቃ አየር መቃወሚያ ጦር እንድሁም ከተራራው ክ/ጦር እግረኛ ሰራዊት የተከተለ ሲሆን ከፊት ደግሞ ግዝግዛና መሰሊት ላይ በሄሊኮፕተር ጭምር መንገዱ እንዲዘጋ ተደርጎ ከፊል የክ/ጦሩ ጉዞው እንዲቆም ተደርጓል ። በሰአቱ መጠነኛ ግጭት ቢኖርም አብዛኛው ሰራዊቱን በመለመንና በማግባባት ከከባድ እልቂት መትረፍ ተችሏል ያን ጊዜ እጅግ በጣም ከባድና አስጨናቂ ቀን ነበር ። የ3ኛ ክ/ጦር ጥያቄ ትክክለኛም ነበር ።።። የሚያሳዝነው ነገር 18 የሚሆኑ አባላት አድማውን አስተባብራችኋል ተብለው አፋበት ላይ ተረሽነዋል ።
    በዚህም ድርጊት ከአፋበት እስከ ናቅፋ ግንባር በነበረው የወገን ጦር ላይ ከፍተኛ ቅሬታንም ፈጥሯል
    ከፍታ 2002 ከአፋበት ምእራባዊ አቅጣጫ ሲሆን 25 ኪ/ሜ ይርቃል
    በአጭሩ በህይወት ተርፈህ እንኳን ዛሬ ምስክር ሆንክ ። የአንበሳው 3ኛ ክ/ጦር ጀግንነቱን የምናውቅ መቼም አንረሳው ።
    ከተራራው ክ/ጦር ሰራዊት አባል !

  • @selamanashebo7336
    @selamanashebo7336 4 года назад +8

    ክብር ለጀግኖቹ። እናመሰግናለን

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw 4 года назад +1

    Destaw, u are one of the kindest person in the whole world and Ethiopian community in Phoenix, Arizona- USA gave him for his recognition in 2019. he is a huge icon in the diaspora in participation

  • @ahmd814
    @ahmd814 4 года назад +2

    ልክ ብለሀል የሠው ሀገር የሠውነው

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 4 года назад +11

    የሚገርም ነው ኢትዮጵያዊነት ጥልቅ ነው አባቴ አይዞን እንባዎት ፈሶ አይቀርም ኢትዮጵያ ትነሳለች ታብባለች ትበለፅጋለች ዳግም በልጆችዋ ።

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 года назад

    እንተርቪዉ የሚየደርጉተም ደሰ ሲሉ የሀገሪ ጀግና ሰዉ አክባሪ ከግርማ ሞገሰ ገር የቀድሞ ሰራዊት ክብር ለናተ ይሁን ኑሩልን

  • @girmakebede3525
    @girmakebede3525 3 года назад

    As a former serviceman, Ethiopia is our everything.

  • @almazmaz999
    @almazmaz999 4 года назад +2

    አባት እድሜና ጤና ተመኝው ለአገሮት ያብቃዎት

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 3 года назад

    I tear really hearing this interwiew. How our former slodiers were so commited for their country! Respect our Heros!!❤💚💜

  • @abdulhamid-ux5fl
    @abdulhamid-ux5fl 4 года назад +12

    አረ የሀገርን ፍቅር ለዚ ትውልድ አስተምሩ. የትሄደ ይሄ የሀገር ፍቅር

  • @aleeri9922
    @aleeri9922 4 года назад +7

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷Ahia temarkehal teshenfehal enji min tlaleh

  • @የበረሀውጀግና
    @የበረሀውጀግና 3 года назад

    በንዴ መጠጥ የገደለው አየር ወለድ አጎቴ አስታወሱኝ ክብር ለቀድሞ ሰራዊት።

  • @jdmgj5723
    @jdmgj5723 4 года назад +2

    በኛ:ግዜየ:ያለነው:እናልቅስ:እጅይ:እናተ:እኩው:ጀግኑች:ናችሁ:በርቱው

  • @የጌታስጦታናታን
    @የጌታስጦታናታን 4 года назад

    ክብር ለናንተ ይሁን የቀድሞ ሰራዊት አባላት ኢትዮጵያን እናንተ ላይ አየሆት የሃገር ፍቅር እምባ የሃገር ክብር የሃገር መውደድ ስሜት ቀል ያሳጣል እረጅም እድሜ እና ጤና ሰቶ የሃገራችን ሰላም ለማየት ያብቃችሁ እናመሰግናለን

  • @WasLaberschst
    @WasLaberschst 4 года назад

    በውነቱ ነው የምላችልሁ እያለቀስኩ ሰማሁት:: ቃለመጠይቁ ተንቆርቁሮ በሚገባ አንደበት ሲጠየቅ መልሱን ይመልሱት የነበሩት ውነተኝነት ተደምሮ ኢትዮጵያን ያየሁበት ቃለመጠይቅ ነበር:: የቆማችሁት ለውነትና ለአገር እስከዛሬዋ ሰዐት መሆኑ ደግሞ የበለጠ አስደመመኝ:: እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርከው እንቅፋት አይንካችሁ ወንድሞቼ ኑሩልን!!!

  • @Tamru_mazeng
    @Tamru_mazeng 4 года назад +2

    Mn ale yenate yehager fikr smet 1/4 enkuwa bigeban! ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን✍!!

  • @digitalcell3306
    @digitalcell3306 4 года назад +6

    ምን ዋጋ አለው እናንተን የፈጠረች ሀገር ነቀርሳ ሰው በላ ተፈጠረባት

  • @abebetemesgen5895
    @abebetemesgen5895 4 года назад

    የአንድ ሀገር ብቸኛውና የበኩር ልጇ ነፍስና ሥጋውን ሳይሰስት የገበረላት ወላጅ እናትና አባቱ እህት ወንድሞቹ በነጻንነት ይኖሩ ዘንድ ራሱን አሳልፎ የሰጠላት ውዱ ልጇ ወታደር ነው። ስለሆነም ራሱን አሳልፎ የሰጣት ውዱ ልጇ ስለ እናት ሀገሩ ሲያወራ እሚሰማውን ስሜት እርሱና እርሱ ብቻ ናቸው እሚያውቁት። እንደ ተመልካች ደግሞ ይሄን ውድ ህይወቱን የሰጣት አንድያ ልጇን ሳይ እውነተኛና ሀቀኛ ለሀገር ክብር፣ አንድነት፣ ለህዝቦቿ የተዋደቀውን ብርቱ ወታደር አይቼበታለሁና ክብር ይገባዋል እድሜና ጤናን ያድልህ የወለድሀቸው ይባለኩ ጤናውን ይስጥህ ኮርተህ አኩርተኸናልና ኑርልን!!

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 4 года назад +3

    እውነተኛ የሃገር ፍቅር ያለው ወታደር ምን እንባ ደሙን ያፈሰሰ አጥንቱንየከሰከሰ ሃገራዊ ፍቅሩ ነውየሚያስለቅሰው

  • @Shanko12
    @Shanko12 4 года назад +3

    የቀድሞ ሰራዊት እንዲህ ተበትኖ ታሪክ እንደሌለው ወድቆ ማየትን ያክል የሚያም ነገር የለም በ አመራር ድክመት ያንን የመሰለ መኩሪያ የ ኢትዮጰያው ጦር መጣት ለ ኢትዮጰያ ጥቁር ታሪክ ነው የ ለእናንተ ተጋድሎ የዘረየቱ ኢትዮጵያ አትኖርም ነበር አከብራችሆለው

  • @andualem913
    @andualem913 4 года назад +2

    መቼም ልንከፍለው የማንችለው ታላቅ ታሪካዊ ውለታችሁ አለብን ግን እናመሰግናለን።ከቻላችሁ ያዘጋጁን ስልክ ብትልኩልኝ።አመሰግናለሁ።ክብር ለቀድሞ ሰራዊት እና ቤተሰቦቻቸው ይሁን።

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 4 года назад +3

    This is the real hero of Ethiopia

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 4 года назад

    ኢትዮጵያዊነት ልዮ ነው በእንባ ነው እኔም ያየሁት ክብር ለጀግኖቻችን

  • @bs128
    @bs128 3 года назад

    Thank you for your good Courage

  • @bazieyetayeu9849
    @bazieyetayeu9849 4 года назад +2

    ዋው፣❤❤❤❤አይ ሀገር ወዳድ ማለት እውነት እንዲህ ነው።

  • @hayettehayette1917
    @hayettehayette1917 4 года назад

    የኔ አባት እድሜና ጤና ያድልህ።

  • @yewoinharegadgo5503
    @yewoinharegadgo5503 4 года назад +6

    በእውነት ጀግና አያለቅስም ያስለቅሳል እንጂ ነገር ግን ያንን ሁሉ ሕዝብና የስንቱን ቤት ባዶ እንዳደረገው ስታስበው ማልቀስ ያንሳል ነግር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ አድራሻችሁና የስልክ ቁጥር ካላችሁ እባካችሁ

    • @tsedaleayele4208
      @tsedaleayele4208 4 года назад +1

      አይ እልክ እኮ ነው እነዚህን የመሠለ ጀግና በእነዛ ቁጫጭ መደፈር ያስለቅሳል እኔንም አስለቀሱኝ ግርማ ሞገሳቸው ጨዋነታቸው አክብሮታቸው ባጠቃላይ የጨዋታ ለዛቸው አሁን እነ ደጃዝማች ጁንታ በአገሪቱ ላይ ነጭ ቅዘናቸውን ቀዝነዉ እርፍ ወይ ጊዜ !

  • @Aron11215
    @Aron11215 4 года назад +5

    የኔ አባት አልቅሰው አሰለቀሱኝ 😭😭😭😭አይዞኝ አባት ሲአለቅሰ በጣም ያመኛል 🇪🇷!

  • @none-th2jm
    @none-th2jm 4 года назад

    We all should learn from the program. We should support it. It needs to keep going. It is unbelievable. Less than 50K views so far. But, a show about two people eating in a restaurant in Addis Ababa has 550K views. Intellectual discussions and knowing the true history of Ethiopia has no place for the new Ethiopian generation. This is what TPLF did the last 30 plus years. God help us to recover from this lowness.

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 4 года назад

    ኪቢር ለመከለከየ ጀጊኖቺ ቀሊ አጠሑለቹ❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏‼‼አይዞኚ

  • @amenbereket8459
    @amenbereket8459 4 года назад +2

    Gura

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 4 года назад +1

    ኢትዮጲያ ብዙ ጀግኖች አሏት።

  • @yemareyamelegi2483
    @yemareyamelegi2483 4 года назад

    የቀድሞ ሠራዊት በሙሉ የኢትዮጵያ ጀግኖች ናቸው በብሄረሰብ ሳትከፋፈሉ ለአንድ ባዲራና ለአንድ ሀገር ብላችው መስዋት የሆናችው ናችው ክብር ለናንተ:
    ይሄንን ወንበዴ ሀገር ሻጭ ወያኔ የቀድሞ ሠራዊትን ያለ ጡረታና ያለ ስራ ከማሳጣቱ ባሻገር የስንቱን ቤት አጨልሞ ነበር ዛሬ ታሪክ ተቀየረና እነሱም በተራቸው የወበዴውን ግባ መሬት ሊያዩ ነው

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 4 года назад

    ሁለታችሁንም እግዚአበሔርይባርካችሁ።

  • @mariozaggalo2019
    @mariozaggalo2019 4 года назад +1

    Ethiopia can not fight by itself tanks to CUBA you defeated Somalia

    • @limayahe363
      @limayahe363 4 года назад

      You are tplf. Why don't you change your name

    • @mariozaggalo2019
      @mariozaggalo2019 4 года назад

      @@limayahe363 Ethiopia can not fight without the help of soviet, east Germany Cuba NOTH YEMEN that is true little Eritrea defeat them with 3 million people

  • @abdisalaanmaxamud1453
    @abdisalaanmaxamud1453 4 года назад +1

    Somali 💪💪💪

  • @efobka5974
    @efobka5974 4 года назад +1

    የደርግ ባለስልጣኖችና ወታደሮች ወኔ ና የሀገር ፍቅር ብቻ ነበር ውስጣቸው የነበረው እውነታው ለወታደሩም ለ ባለስልጣኑም ሲስተም መማር ነበረባቸው ልክ እንደ አንድ ቤዝ ትምህርት መሰጠት ነበረበት ለምሳሌ ሁሌ ከመዋጋት ከተቃዋሚ ጋር የነሱን ጠላት ፈልገው ማዋጋት ተምሳስሎ ከጠላት ጋር አብሮ መኖር ከተቻለም የጥላት ቡድን መሪ መሆን እ በሴት ጠላትን ወዳጅ ማድረግ እ የተለያየ ሲስተም ከጠላት ትመሳስሎ እየኖሩ ቢያጠፋቸው ኖሮ ዛሬ ኢትዮጵያ የ ሕህዋት መጫወቻ አትሆንም ነበር እናተ ባስተካከላችሁት ሀገር ለሕህዋት አልጋ በአልጋ ሆኖላቸው 27 አመት ኢትዮጵያውያን ተጫወቱባት ጀግነት ያለ multi system እረጅም ጊዜ አይቆይም የደርግ ወታደር አዛዦች ግማሹቹ ሕህዋት ነበሩ ሰራዊቱን በማደናበር ምሽጉ ድረስ ሳይታኮስ እንዲማረኩ አድርገው ነው እዚህ የደረሱት ጭራሽ አንዳንዶቹ የመንግሱቱ ሐይለማሪያም አማካሪ ነበሩ ለሀገር የተቆረቆሩ መስለው ብዙ ስህተት እንዲሰራ አድርገውታል

  • @yoseftewelde9946
    @yoseftewelde9946 4 года назад

    Eritrea 🇪🇷

  • @jonnyleo5355
    @jonnyleo5355 4 года назад +4

    እድለኛ ነህ አልገደሉህም አላማሰገንክም

  • @selamhagos7024
    @selamhagos7024 4 года назад +4

    እናንተ ግን ውሸታሞች እና ጉራዎች ናቹ ። ግን ኣታፍሩም እንዴ እንደዚ ብላቹ ሜድያ ወጥታቹ ስትናገሩ ትንሽ እንዃን ኣይሰማቹም በስመኣብ በጣም የምታሳፍሩ ሰዎች ናቹ ለካ ወያኔን የናንተ ትምርት ስላላቸ ነው እስከ ኣሁን ሰዎች እስጨረሸ ኣልተሸነፍኩም እያለ ሰዎች እያስታለለ ያለው ለካ ሜሬቱ ነው። እስኪ እፈር ክክክክክ ህሬላ ወንበዴ ያልካቸው ጀግኖች ለደርግ ብቻ ሳይሆን ለሃይለስላሴም ኣሸንፎ ለዚ ትምህከተኛ ወያኔ እንኳን የእጁ በእጁ እየተመታ ቁሞ እያየ ያለ የኤርትራ ህዝብና የኤርትራ መንግስት ሻእብያ እያየ ነው ያለው ። ምን ኣለበት ተሸንፈን ብለህ ብታምን ለጥንቅላትህ እና የማይረዱ ጥንቅላት የሌላቸው ግራ የምታጋባቸው ለምን ግን ኣንተ ኾ ታውቀዋለህ ከኣስመራ ቦታ ለመቀየር ህዝቡ እንያስጨፈጭፍ ብሎ ወደ በረሃ ለ10 ኣመታት ለብቻቹ ኣርጎ እዛ በረሃ ሲጨፈጭፋቹ እየኖረ እስከ መፈጠራቹ የምትጠሉ እየቀንሰባቹ ኣስቆያቹት በብረታቹ በምግባቹ እየተዋጋ የኖረ ይሄ ጅግና ሻኣቢያ ኣቅሙ ኣበርትቶ ናደው እንዴት እንደነበር እኮ ታውቀዋለህ ይሄስ ውሸት ነው ኣሁን ወደ ሾሻል ኮንዚም ለህ ሰብብ ትፈልጋለህ ኣንተ ውሸታም ገዳይ ምን እንደጨፈጨፍክ የኤርትራ ህዝብ በጦር ሜዳ ከተሸነፍክህ እንዴት ጭካኔህን እንደምታበርድ ረስተሃል ውሸታም ። በናደው ትልቁ የደርግ ጀርባ የነበርው ከተደረመሰ 3 የሶቬት ጀነራሎች እንደተማረኩ እታውቅም ኣሁን ውሸታም ነህ ትልቅ ሰው ሁነህ እንደዚ ትዋሻለህ ደግሞ የእስሮኞች ታወራለሀ ክክክ ምርኮኛ እንደነበርክህ ራስህ ተናግራለህ እናንተ ለምርኮኛ ይቅር ለተሰዋ የሻእቢያ ታጋይ ኣግንታቹ ምን እንደምታደርጉ እንደነበራቹ ረስተሃል በራሳ እየረገጣቹ የምትፈኩሩ እንደነበራቹ በእውነት ረስተሃል ኣንተ ውሸታም ስምህን እኮ ኣለው በምርኮኛ እያለህ ሻእቢያ ዲሞክራሲ ስለሆነ በቀይ መስቀል ሊሸኝታቸው ለኣለም ሲነግራት ደርግ ኣላውቃቹሁም የኔ ኣይደሉም ስትባሉ እንዴት እንደተቀየማቹ ብድሆ የሚባል መንገድ ኣልሰራህምን? ኣንተ ውሸታም እግዚኣቢሄርስ ምንይለሃል ለህዝብ ኤርትራ ሲትጥፈጭፍ እሳት ይሰህ የመጣህ ሻእቢያ ግን በነጻ ወደ ኤመሪካእንዲትሄድ የፈቀደልህን እንኳን ለኣምላክ ለሻእቢያ መመስገን ነበረብህ። ኣንተ ግን ውሸት ትናገራለህ ። የሚገር ደግሞ ያንተ ውሸት በራሳችን እንተማመናለን ነው የምትሉ ኣይደለም ታድያ ምእራባውያን ፖሊሳቸው ቢቀይሩ ለናንተ ምን ይነካቸዋ ኣልታወቅህም እንጂ ራስህን መሰከርከው በሌሎች ምእራባውያን ሶቬታውያን ታዝዛቹ የምትሰሩ መሆናቹ እነ ሶቬት ሲወድቁ እናንተም መውደቃቹ ነገርከኝ። ሻቢያ ወይም ህዝብ ኤርትራ የደርግ ሰራዊት ብቻ ኣይደለችም ያሸነፈቹ ለሶቬትምና የሚያግዛቹ ሁሉ ጭምር ነው ያሸነፈች። ኣንተ ግን ኣልተሸነፍን ብለህ ለህዝባዊ ግንባር ጉሬላ እያልክህ ስታንቃሽሽ በጣም ናሳዝናለህ። ላንተ ጠላም ግን በምርኮኛ ግዜ ጥሩ እንዳደረግልህ ኣስታውስ ሰዎች ይሰማና ብላቹ ትንች እሰቡ። ወያኔም እንደዚ ስለምታወራ ኣሁን ለምስክር ትሆናላቹ ወያኔ ብሻእቢያ ተሸንፋ ከኣለም ጨወታ ፖለቲካ እየተባረረች መሆንዋ። ውሸታም ግን ምክንያት ይፈልጋል እንጂ ወያኔ በ3 ወራር ተሸንፋ በቤት ፍርድ ኣለም ደግሞ ተሽንፎ ለ18 ኣመት ኖ ፒስ ኖ ዋር በተባለበት ኣመት 2018 በፕረዚደንት ኢሰያስ ኣፎወርቂ ጌም ኦቨር ከተባለ ወዲህ እስከ ኣሁን የሄደበት መንገድ ጥሩ ስላልነበር በእጁ ላይ ሁለት ጆኬር ይዞ እያለ ተሸነፈ። ኣራት ነጥብ። የውሸት ኣመል ካለ ግን እንደ እናንተ ከ 30 ኣመት በውሃላ መጥተህ ኣልተሸነፍን ብላቹ የምትናገሩ እነሱም ደግሞ ኣመት ጠብቆ እንደሚናገሩ የታወቀ ነው።

    • @mammaalemeujjguh
      @mammaalemeujjguh 4 года назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hawi3131
    @hawi3131 4 года назад +3

    ሀቢቢ አና ሲያሳዝን

  • @yohanesdesta8719
    @yohanesdesta8719 4 года назад

    በጣም የዋሕ ስው ነው ።❤❤❤👌

  • @alganshmehar3892
    @alganshmehar3892 4 года назад +5

    Be Afabet gnbar alteshenfnm malet mndnew le dergi ykr le sevet hbretm Eritrean serawit ashnfewal

    • @mammaalemeujjguh
      @mammaalemeujjguh 4 года назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 4 года назад +1

    😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @medhanemesmer7103
    @medhanemesmer7103 4 года назад +2

    ኣልቃሲ፡ኣልቅሰህ ጭኩኝ ነኝ ማሩኝ ብለህ ህይወትህ ኣትረፈህ ኣሁን ደሞ ኣልተሸነፍንም ትላለህ!

    • @nigisttadesse4873
      @nigisttadesse4873 4 года назад

      ብስብስ እሱስ አሸንፋ ተዋግቶ ቆስሎ ነው ዳሩ አሽናፊዎች የሆንት በሆዳም በባንዳ ብዛት እንጂ እሱስ ተዋግቶል እንዳአንቺ አባት ቂጡን እየተጎረጎረ አይደለም ዛሬም ያለሽበትን እይ ትላት ከአባትሽ የተማርሺውን አንቺም በተራሽ ከምትደፈጠጪ ቆም ብለሽ አስቢ አደይ መድህን ቀልመአፅ

  • @jds7669
    @jds7669 4 года назад

    እውነት ብለሃል ኢትዮጵያ ውርሥ ሳትሆን ውሠት ነች።
    ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው እያሉ ከሚወጓት አስመሳዮች ጠብቃት። ኢትዮጰያን እና ባንዴራዋን በአንተ ጀግና ወታደር በእንባህም ጭምር አየኃት ድል የሐገር ፍቅር ላለው መከላከያችን።

  • @aynalembejdo9682
    @aynalembejdo9682 4 года назад

    የቀድሞ የኤትይጵያ ሠራዊት ፈራዕ እግዛብኤር አለባቸው

  • @habeshafun7124
    @habeshafun7124 4 года назад +4

    ጉራ ብቻ ክክክክ ታሪክ ላይ ሰው ኣልኖርም .

    • @chebelewchebelew4515
      @chebelewchebelew4515 4 года назад

      ባንዳ የባንዳ ልጅ ጀግና ስታይ በቁምህ
      ትሸናለህ ።

  • @Hop930
    @Hop930 4 года назад

    How i love this brave man of ethiopia !!! thank you balageru tv

  • @fitsetech21
    @fitsetech21 4 года назад +2

    ለሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፣ፍቅር ፣አነድነትን ይሰጥሃል ዘንድ እንማልዳለን እንኳን ለመጥምቀ ዮሃንስ በሰላም አድረሣችሁ፤ እባክዎ አሰተያየት ይስጡን ፤
    👇👇👇👇💜👇ruclips.net/video/YJBrA2EYcsI/видео.html

    • @zewdugarede8302
      @zewdugarede8302 4 года назад

      ክብር ለቀድሞ ስራዊት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

    • @zewdugarede8302
      @zewdugarede8302 4 года назад

      ክብር ለጀግናዉ የቀድሞ ስራዊት ኢትዮጵያ ለዘላለምም በልጆቾ ታፍራን ተከብራ ትኑር!!!

  • @girmakebede3525
    @girmakebede3525 3 года назад

    You are right, our army did not lose at that time. It is also true the political system lost not by the juntas of TPLF.

  • @MrErizone
    @MrErizone 3 года назад

    indezih aynet sew betam yasaznegnal. shaebia bale wiletah mehonun indemeglets zinjerowoch maletih betam yigermal. lenegeru yekefawin tornet satay koblileh Sudan silegebah alteshenefenm maleth aygermim.

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 4 года назад

    እግዚአብሔር ስለ አሌ ብቻነው የተሸናፍነው!!!!

  • @lubie31
    @lubie31 4 года назад

    Ye ethiopia ambesoch, tebarekulin, ethiopia lezelalem tinur 🇨🇬🙏

  • @tensatbekele6565
    @tensatbekele6565 4 года назад

    God bless you

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 4 года назад

    የኛ ጀግኖች በህይወት ኖረህ ዛሬን ስለአየ አመስግን የኔ እባት ዳግም ዘማች ሆኖ በሲያድባሬ ጦርነት ሲዘምት ሁለት ወንድሞቼ ናቅፋና አፋቤት ዘምተዋል እኔ በቀበሌ በሶ ድርቆሽ እያዘጋጀን እንልክ ነበር የደርግን ወይም የኢትዮጵያን ወታደር ማንም አላሸነፈው የኔወንድም በዛንግዜ ደርግ በብሄር አስቦ ወያኔና ሻብያን መጥሮ ከስልጣን ቢያስወርድ በፍፅም እይሸነፍም የውጭም ተፅኖ አይመጣብንም ነበር ስለዚህ እንደቀድሞ ሰራዊት የተበደለ የለም የኔ አባት ለሃገሩ ሲታገል ሞቶ እኔም በነጭ ሃገር ሆኚ ዳውን ወያኔ እላለሁ ይነጋልን ይሆን

  • @ddselam
    @ddselam 4 года назад +4

    This is completely false and baseless statement . I know he was a former Ethiopian soldier and experienced soldier did not believe he was defeated in the battle ground in Eritrea. The Ethiopian soldier were defeated badly in Eritrea by Eritrean freedom fighter. He knows many Ethiopian soldier died in Eritrea and Eritrean freedom fighter let him go to Sudan without killing him. He didn't even acknowledge that,those (Eritrean freedom fighter ) were fighting in in the battle field,he killed their friends members. I don't see why this man said,the Ethiopian soldier were not defeat this is completely wrong. They were defeated and kicked out of Eritrea 🇪🇷 forever.

  • @issayasghebru6968
    @issayasghebru6968 4 года назад

    Teshenfehal.

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 4 года назад +1

    የኔጀግነ፣🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴😭😭😭😭😭😭😭እናተንአስቃይተውንውእኛዛሪ፣

  • @user-dy5kf3dr4h
    @user-dy5kf3dr4h 4 года назад

    Let's hear the other side of story from shaebia.
    The lonely shaebia won the war.
    Ethiopian supported by everyone.
    America, Russia, Cuba, British, Yemen and libia.

  • @damakesh5196
    @damakesh5196 4 года назад +1

    ❤❤

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 4 года назад

    ተጠያቂው በጣም ትዝታን የሚያመጣ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ነው።
    ጠያቂውን ጀግኖችን በማቅረባችሁ እናመሰግናለን ነገር ግን ስትጀምር የጥያቄና የአጠያየቅ ስልትና ሥነ ሥርዓት ይጎድልሀል/ያንስሀል።
    በተረፈ ማቅረባችሁ በጣም ደህና ነው

  • @lolomedia6399
    @lolomedia6399 4 года назад +2

    እኛ ኢትዮጵያዉያን ፈጣሪ ከገባንበት ፈተና በደህና ይገላግለን!!!
    በሎሎ ሚድያ የዩቲዩብ ቻናል ጥራት ያለዉ ስራ ለመስራት እየሞከርኩ ነው...የዩቱብ ቻናሌን Subscribe በማድረግ እንድትደግፉኝ እጋብዛለው:: ሰላም...ጤና...ለሰው ዘር በሙሉ!

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 4 года назад +1

    ለኘ ቢለቹነ በጠሚነዊ ሚነመሲጊነዊ ዲከመቹ አለ ዬኪፈለቹ የኘ ጀጊኖቺ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 4 года назад

    ኢትዮጵያውነት የውስጥ ጥማት ናት ምንግዜም ስናስብሽ እናለቅስልሻለን ደግሞ ከአገረችን ወጥተን አንቀርም አሜሪካ አትውጠኝም አገር አለኝ just one day

  • @negodatatselam443
    @negodatatselam443 4 года назад +1

    Min yeDergi Wetader Degimo Wetader Yibalal Alkashi Shinatim .Murkegna yeneberki Degimo Alteshenfinim Tilale Wushetam .

  • @asterhaile3251
    @asterhaile3251 4 года назад

    😀😀 dergi tesnfewal ahun Eritrea le Eritrea 🇪🇷 🇪🇷

  • @ahmedhsan3441
    @ahmedhsan3441 4 года назад

    የትልቅ ስው ወሬ ሲጥመኝ አያቴ አንድን ታሪክ ለመተረክ ስጀምር ቶሎ ትጨርሳለች ብየ እሰጋለሁ።

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 4 года назад

    የእኔም እህት በህይወት ቢኖር እንዴህ ያወራው ነበር አምላክ ነፍስህን ይማረው