🚩 በፍጥነት እየተፈረካከሰ ካለው የሶሪያ መንግሥት ኢትዮጵያውያን ምን እንማራለን? | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 204

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 5 дней назад +19

    🥰🥰🥰አላህ ሙስሊም ዑማዉን ይጠብቅልን ድልም ለሙስሊሞች ይሁን 🥰🥰🥰

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  5 дней назад

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal 5 дней назад +15

    አህለን ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን በርታ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጣብቅህ ቪዲዮ አስተማሪ ነው

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  5 дней назад

      ጀዛከላሁ ኸይረን!

    • @Zegenfo
      @Zegenfo 4 дня назад

      ምርጥ ሜዲያ ነው ለሁሉ ምታውቋቸው ሰዎች ሼር እያረጋቹ ቀስቅሱለት በአላህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 дня назад +5

    እንኳን አላህ ነፃ አወጣቸው።አልህምዱሊላ❤❤

  • @raheemaghfgg5748
    @raheemaghfgg5748 4 дня назад +2

    አልኸምዱሊላ ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር ለሶሪያ ህዝቦዎች ደሰታቸው እስከመጨረሻ ያድርግላቸው

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 4 дня назад +2

    ሰላመትክ ወንድሜ ኢሳቅ አላህ ይህፈዝክ ያረብ ሰላማት

  • @HekmaMohammed-z6w
    @HekmaMohammed-z6w 5 дней назад +6

    አላህ ወድሞቻችን ን ባሉበት ጠብቅልን ዲል አሙሥሊሙ ኡማ ለገዛ ዱአ አርጉ ያጀመአ

  • @AbduHussein-u7z
    @AbduHussein-u7z 4 дня назад +3

    ደሥ የሚል ማብራሪያ ነው ፣ልብ የለው ልብ ይበል ፣ ለማንኛውም አሏህ ይጠብቅህ፣ ሠላም።

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 дней назад +6

    እንደሚፈርስማ ብዙዎች ያውቃሉ እስከሚፈርሱ ግን ስንት ነገር ያበላሻሉ እእእ ሀስቡናላህ

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz 4 дня назад +3

    ምእራባውያንን የቁልቁል ጥሎ የኢስላምን ሀገራት ከፍታ አላህ በቅርቡ ያሳየን። እንጂ ምእራባውያን እስካልጠፉ ድረስ የሙስሊም ሀገራት መቸም ሰላም አያገኙም እኒህ ሰርጎገቦች. በደረሱበት ሁሉ ተንኮል ብቻ ነዉ ስራቸው ሱብሀነክ

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 4 дня назад

      ታጣቂዎቹ የሶሪያ እስላሞች እንጅ የአሜሪካ ልጆች አደሉም።

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 5 дней назад +5

    አላህ ለኡማው ለንፁሀን ህዝብ የተሻለውን ያግዘው እና ሰላም ያምጣላቸው ለሶሪያ ወገኖቻችን ስንት ስቃይ አሳልፈው አሁን ደግሞ ድጋሜ ጦርነት ያሳዝናል አላህ ለኡማውው ለንፁሀን ህዝብ ጠቃሚ የሆኑትን ያግዛቸው አህለል ሱናወች በተቆጣጠሩት

  • @abdulfetahredi275
    @abdulfetahredi275 4 дня назад +1

    ውድ ወንድሜ አላህ ይጠብቅ ❤❤❤

  • @QeRy-r1h
    @QeRy-r1h 4 дня назад +3

    ወንድማችን ጥሩ አቀራረብ ነው በርታልን

  • @husnahassen4077
    @husnahassen4077 3 дня назад +1

    Thanks ❤ so true, Jezak Allahu khiren

  • @hs-care
    @hs-care 2 дня назад +1

    ❤ ሚገርም ትንታኔ ነዉ አላህ የሶሪያን ሰላም ይመልስላት አሚን

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  2 дня назад

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @yunusawel9431
    @yunusawel9431 5 дней назад +6

    Jzakellah khair very insightful

  • @سميرهاحمد-ف7ظ
    @سميرهاحمد-ف7ظ 3 дня назад +1

    اللهم أنصرهم نصرا عزيزا يشفي صدورهم وصدورنا وصدور المؤمنين اللهم كن لهم عونا ونصيرا وكن لهم وليا ونصيرا فلا حول لهم ولا قوة إلا بك يا حي يا قيوم

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz 4 дня назад +1

    ጀዛክ አላሁ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @addisababamyhome903
    @addisababamyhome903 4 дня назад +2

    በመረጃ የተደገፈ ትንታኔ እናመሰግናለን በርታ ❤❤

  • @barkishaamuhammed2746
    @barkishaamuhammed2746 4 дня назад +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ :: ኢስሐቅ እኛ ምንም አንማርም ምክንያቱም ሱሪያ ሳንሄድ ከኛው ካለፉ ታሪኮቻችን ብዙ መማር እንችል ነበር

  • @mominaahmedmomi2468
    @mominaahmedmomi2468 3 дня назад +1

    አላህ ጋዛንም ነፃ ምትወጣበትን ቀን ያቅርብልን ያረብ

  • @n.949
    @n.949 3 дня назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 🙌 thank you 🙏

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 5 дней назад +2

    ይስለም ትመክ ይላል አረብ ❤ አላህ ያብራልን

  • @ibnubedru6246
    @ibnubedru6246 4 дня назад +1

    شكرا

  • @umasam6820
    @umasam6820 4 дня назад +2

    Allah yizenilin

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 дней назад +2

    ሶሪያዎች ልክ እንደ ጉራጌ ስራ ወዳዶች ናቸው ማሻአላህ

    • @MaHi-qy3xd
      @MaHi-qy3xd 5 дней назад +1

      Very true, also kind and hospitable people . Heard from people who were refugees waiting in Syria for resettlement elsewhere before the war in 2011.

  • @bz1225
    @bz1225 5 дней назад +2

    እነኳን ከሶሪያ ከአጠገባችን ከሚፈናቀሉትና ከሚሞቱትም የምንማር አይመስልም። ማንም መሐይም ሥራ ሲያጣ በሚፈጥረው ውዥንበር አብሮ መፍሰስ ነውና።

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 4 дня назад +1

    የአላህ ምንድነው የምሰማው እኔ ይህን ታሪክ አላቅም ነበር አስቡት ፍልሰጤማውያን በዝህ አይነት ምን ላይ እንዳሉ ያረብ ✌️✌️🤲🤲🤲 አላህ ሲረዳህ እንድህ ነው ስሪያውያን አላህ ነጃ ያውጣቸው

  • @SofiaOumer-d1i
    @SofiaOumer-d1i 3 дня назад +1

    Walykume selam wrehemtolahe weberkatu.

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 4 дня назад +5

    እኛም ሀገራች አባገነንን ዘረኛ ፅንፈኛ ጎጠኛ መንደርተኛ ሚስኩኑው የኢትዮጵያ ህዝብ ቤታቸው አፍርሶ ሜዳ ለጣለው አቢይ ተብዬው አዳነች ሽመልስ ብልግና በቅርብ ጀዛ እንሸ አላህ

    • @ሙናሲሆን
      @ሙናሲሆን 4 дня назад

      ከዛ ፅንፈኛው ፋኖ ወይስ አሸባሪው ህውሀት ወይስ ጨካኙ አውሬው ኦነግ አገር ያስተዳድሩ?

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 4 дня назад

      እኔ ሶቱንም አልፈልግም አቢይ ኢትዮጵያ ብሎ ልቡ እነግ ነው ።ጥሩ ልቡም ምላስም ​ ኢትዮጵያ የሆነ መንግስት ነው ኢትዮጵያ የሚሳፈልጓት @@ሙናሲሆን

    • @ሙናሲሆን
      @ሙናሲሆን 4 дня назад

      @@oneethoipan9565 አፍሪካ ነፃ እራሷን የቻለች አገር እንድትሆን አይፈለግም ሁሌ በራሷ ሀብት ለማኝ ህዝቧ ተሰዳጅ ረሀብ በሽታ የማይለቃት የዚህን ሁሉ ግፍ ማሸከሚያ አገልጋይ ዲክታተር ሲፈራረቅባት ይቀጥላል ።ከጎሳ በሉት ከሀይማኖት ፅንፍ ተላቀው እንዲኖሩ አይፈቀድም ለአፍሪካ ።ብዙ ዱልዱም ባሪያ ዲክታተር የሚዘውራት ሆና ትቀጥላለች።
      ኢትዬጲያም ጭምር።ሉክሉክ የሚቀይረው ነገር የለም እውነታው እየመረረንም መቀበል።

    • @Mdjahid-bg7th
      @Mdjahid-bg7th 4 дня назад

      አብይ ከስልጣን ከተወገደ ማን ሊተካ ነው ታዳ የፅንፈኛ መጨዋቻ ልንሆን ነው 🙄​@@oneethoipan9565

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 3 дня назад

      ኢንሻ አላህ😢

  • @AlfiyaSurur
    @AlfiyaSurur 4 дня назад +1

    ያረቢ ሰላም ለአለማችን 🤲🥰

  • @Mu.hamdUmer-fc4jr
    @Mu.hamdUmer-fc4jr 3 дня назад

    Shukren

  • @alifethiopia
    @alifethiopia 4 дня назад +1

    አላህ ያግዘናል ይጠብቀናል ዘረኝነትን ከተጠየፍን ሙስሊሙ ከእውነት እንጂ ለትንሽጥቅም ከመጣ መንግስት ጋር ባይለጠፍ መሪነት በችሎታ ና በህዝብ ውክልና ሲሆን። ብሄርን መምረጥ በኣንጻሩ ለኣናሳ ብሄር እድል ስለምይስጥ ባለው ኣካሄድ ሶሪያ ከመሆን የግዜ ጉዳይ ነው።

  • @WondwosenWoldemichael
    @WondwosenWoldemichael 5 дней назад +1

    Great update isaac thanx

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 дней назад +2

    ህዝብን ሀገርን በመልካም መምራት መታደል ነው

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal 5 дней назад +2

    ወለይኩም አሰለመ ወራህመቱለህ ወበራከቱ

  • @fetiyawezir9139
    @fetiyawezir9139 5 дней назад +1

    Wow what a summary I like it thank you bravo 👏

  • @SofiaMohamad-bz9kk
    @SofiaMohamad-bz9kk 4 дня назад +1

    ዋዓለይኩም አሰላም ወረህማቱሏሂ ወበረካቱ🎉🎉🎉

  • @menarmu189
    @menarmu189 5 дней назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወንድማችን አሏህ አፍያህን ይመልስልህ🤲

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  5 дней назад

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @KemalAbabulgue
    @KemalAbabulgue 5 дней назад +3

    አላሁ አክብር ሶሪያ ነፃ ልትወጣ ነው።

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 дней назад +2

    አላህ ይርዳቸው

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  5 дней назад

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

    • @rabeaMani-u3b
      @rabeaMani-u3b 4 дня назад

      አልሀምዱሊላህ ነፃ ውጡ እኮ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 дня назад

    መጥፎ ድርጊቱን ባይውራ ባንሰማ ፍሻላል።ይሰቀጥ ጣል አላህ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @afronews12
    @afronews12 5 дней назад +3

    ወአለይኩም ሰላም 👍👍

  • @wolodessay1522
    @wolodessay1522 5 дней назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ኤሊያስ።

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  5 дней назад

      ኢስሃቅ ነኝ… ጀዛከላሁ ኸይረን!

  • @سميرهاحمد-ف7ظ
    @سميرهاحمد-ف7ظ 3 дня назад +1

    اشهد ان لا اله الا الله محمد رسول الله عليها نحيا وعليها نموت وعليها نبعث ان شاء الله من الامنين
    اللهم اسلكنا مسلكا تحبه وترضاه وتدخلنا به جنتك

  • @ZhariM-u5i
    @ZhariM-u5i 3 дня назад +1

    ወአለይኩም ሰላም አላህ አፍያ ያርግህ ወንድሜ

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 5 дней назад +1

    ለሰጠህን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ሹክረን።

  • @KiyaFikadu-z7u
    @KiyaFikadu-z7u 4 дня назад

    በትክክል ጥሩ ሐሳብ ነዉ ያነሳኸዉ

  • @shifaabdela5587
    @shifaabdela5587 4 дня назад

    Mash ailha wow God Job

  • @seyfdinsayde9223
    @seyfdinsayde9223 4 дня назад

    ማሻአላህ በጣም ደስይላል

  • @ahmedseid4052
    @ahmedseid4052 4 дня назад +1

    berta habibi

  • @Mኢትዩጲያ
    @Mኢትዩጲያ 5 дней назад +1

    አላህ ያሽርህ ኢስሀቆ😊

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  5 дней назад

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @SofiaMohamad-bz9kk
    @SofiaMohamad-bz9kk 4 дня назад

    ለሃውለ ወላ ቁዋተ ኢላህ ቢለህ

  • @HalidSeid-ol1ph
    @HalidSeid-ol1ph 4 дня назад

    الحمد لله على نعامه

  • @ahmednaser2960
    @ahmednaser2960 5 дней назад +1

    Jezakela

  • @tofiknuriahmed4629
    @tofiknuriahmed4629 4 дня назад

    Victory for islam

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 4 дня назад +1

    አህለን

  • @yesufMohamed-hf8mz
    @yesufMohamed-hf8mz 4 дня назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወድሜ ቪዶወህን መጀመሪያ አይቸዉ ነበርና የጋዛ ጦርነት ከተጀመረ ወድህ አልጀዚራ እከታተላለሁና ዛሬ ዴሴምበር 8 ድመሸቅ ነፃ እየወጣች ነዉ

  • @hanihairdin
    @hanihairdin 5 дней назад +1

    ወአለይኩም አሰላም

  • @tofiknuriahmed4629
    @tofiknuriahmed4629 4 дня назад

    ጥሩ ሐሳብ ነው ወንድሟ

  • @tube62
    @tube62 5 дней назад +2

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 4 дня назад +1

    ዋለይኩም ሰላም ወንድሜ ኢሳቅ

  • @HYK315
    @HYK315 5 дней назад +2

    🙏🙏🙏

  • @mubarekbillal1808
    @mubarekbillal1808 4 дня назад

    Masha allah mirti akararbi tamachitognli barita Allah yitabikih

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 4 дня назад +1

    ኢትዮጵያ ምን ትማራለች?ሳይሆን የኢትዮጵያ መንግሥት ምን ይማራል?

  • @HekmaMohammed-z6w
    @HekmaMohammed-z6w 5 дней назад

    አላህ የሡሀቦችን አገዛዝ አላህ ያምጣልን

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o 5 дней назад

    Tnx bro for this information i didnt know

  • @ISO2716
    @ISO2716 4 дня назад +1

    አብይ አሆመድ ሆይ ተማር ከአዲስ አበባ በአሻጥ አታባረን
    ህገ መንግታዊ መብታችን የነጠከን መሆኑ ቂም ይዘናል

  • @naturetube7224
    @naturetube7224 4 дня назад

    የሚገነጠል ይገንጠል ታሪካዊ ግዛቱን ይዞ። በወረራ የነባር ጎሳዎችን መንደር ይዞ እገነጠላለሁ ግን ደም መፋሰስ ነው የሚሆነው።

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 дней назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  5 дней назад

      We Aleykum Selam We Rahmetullah!

  • @abuditube-e1w
    @abuditube-e1w 5 дней назад +1

    👍👍

  • @abdurezakidris7614
    @abdurezakidris7614 4 дня назад +1

    የሶሪያ መፈረካከስ ለሙስሊሙ ውድቀት ለእስራኤልና ለአሜሪካ ስኬት ነው ያሳዝናል

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 3 дня назад +1

    አልሀምዱሊላህ ድል ባለም ዙሪያ የተጨኮኑ ሙስሊሞች

  • @OmarAhmed-e6t
    @OmarAhmed-e6t 5 дней назад +3

    እውነት ብላሃል ወንድሜ ኤርትራን ረግጦ መግዛት ባይሞክሩ ኤርትራ ባልተገነጠለች

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 5 дней назад +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @yirgamezgebu
    @yirgamezgebu 4 дня назад +1

    ደነዝ አአ ብቻ ነው እኮ ሰላም ያለው

  • @jamalahmadahmad3320
    @jamalahmadahmad3320 4 дня назад

    አልሀምድድላ ለቀቀአሠድ ድመትሆነ እሡን ሣይገሉትማምለጡ

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 4 дня назад

    ሱኒዎች ሠላም ጠል ናቸው ደም ማፍሰስ ነው አምልኳቸው።

    • @ayshamohamed8912
      @ayshamohamed8912 4 дня назад

      What do you mean, you are wrong never Soniy they like peace. We have to know.

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 4 дня назад

      @ayshamohamed8912 shias are more peaceful and imclusive

  • @Mekesudtemam
    @Mekesudtemam 5 дней назад +1

    አሰላሙ አለይኩም
    አህለን ብሮ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  5 дней назад

      ወዓለይኩሙሠላሙ ወራሕመቱላህ

  • @ikramkasim5537
    @ikramkasim5537 4 дня назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢i can't stop craying to much for them

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ 4 дня назад

    እያንዳንዱ በሶርያ የሰሩት ግፍ ካለ የጃቸውን ያገኛሉ እውነት ይወጣል

  • @JamalSyed-t1k
    @JamalSyed-t1k 5 дней назад +1

    አብይ አህመድ ወላሂ በዚህ ከቀጠለ ንፀሀን በመግደል መጨረሺያው ይህ ነው

  • @አደምኡመር-ጸ4ፐ
    @አደምኡመር-ጸ4ፐ 5 дней назад +1

    ❤👍👍👍👍👍

  • @ahmedseid1980
    @ahmedseid1980 5 дней назад +2

    ችግሩ ይሄ ህዝብም ይሁን ስርአቱ የሚማሩ አይደሉም

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 5 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @HewaAhmed-w2o
    @HewaAhmed-w2o День назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 5 дней назад

    ሺያአ ታሪካቸው በጣም ሚስጥጥ ነው አሏህ. በላ ያውርድባቸው

  • @keyrewane4289
    @keyrewane4289 4 дня назад +1

    wa.wa.wab

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 3 дня назад +1

    As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉

  • @ahmedseid1980
    @ahmedseid1980 5 дней назад +1

    የመርህ ሰው

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  5 дней назад

      Thank you for your feedback!

  • @balegoba6433
    @balegoba6433 3 дня назад

    Music, drinking and smoking is prohibited in Alawites.

  • @ZenebeZoe
    @ZenebeZoe 4 дня назад

    እስራኤልን የነካ የለውም በረካ!!! ጋዳፊ፣ አልበሽር፣ ሳዳሙሴን፣ የመኒ፣ ጋዛ፣ ኢራቅ ....መጨረሻቸው መውደም ነው። የኪዳን ሐገር የነካ ይፈርሳል

  • @mmennurr
    @mmennurr 4 дня назад

    Ena PP Government enasiwrgidew????

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc9403 4 дня назад +1

    🇵🇸🥰🇵🇸🥰😭💔💔😭😭💔😭💔

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 5 дней назад

    መሃይም ! አሳድን የሚዋጉት አሜሪካኖች ናቸው። የእስላም አክራሪዎች መስለውህ ነው ሽብር የታየህ

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 5 дней назад +1

      በምንኛ ነው ያዳመጥከው ወይ መሃይምንነት

    • @narrative-x9l
      @narrative-x9l 5 дней назад

      dedeb. keyet metah degimo. wey gud

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 4 дня назад

      @narrative-x9lጋዜጠኛውን መሀይም ያልክ ሰው የትምህርት ደረጃህን ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር

    • @narrative-x9l
      @narrative-x9l 4 дня назад

      @@abdiabdi4900 ine iko melisun yesetehut le @Ethiofirst201162 new. Isaac Eshetuma betam gobez mihur new

    • @narrative-x9l
      @narrative-x9l 4 дня назад

      @@abdiabdi4900 isasc eshetu is outstanding intellectual

  • @اناالمسلمالحمدلله

    የኛንም ጨፍጫፊ መንግስት አሏህ ዛሬ ነገ ሳይል ይገልግለን ዘረኛ ቡድንተኛ ሀይማኖት የሌለው ሙርተድ ነው 😊

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 дней назад +3

    ወደ ዋና ከተማ እየገቡ ነው አላህ ይርዳቸው

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 5 дней назад

      የትኞቹ ናቸው ለኡማው ጠቃሚ አላህ ለህዝብ እና ለኡማው ጠቃሚ የሆኑትን ይርዳቸው ስለ ሶሪያ ምንም ስለማላውቅ ነው

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  5 дней назад +1

      እያየሁ ነው! ይገርማል!

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 5 дней назад

      የአሁኖቹ ተቆጣጠሩ የሚባሉት ናቸው ​@@myoutube1806

  • @abebebeso2290
    @abebebeso2290 4 дня назад

    እራስህን እንዳዋቂ ትቆጥራለህ ከጀርባህ ግን ጭፍን አክራሪነት አለ። የሶሪያም እጣ እንደ ሊቢያ ድህነት ነው። ከድጡ ወደማጡ።ለእስራኤል ግን ይመቻታል ዳይ❤

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 4 дня назад

    Abiy yemibal seytan eyale hager yelenm tornet new,nuro wudnet new ,sew megdel new sraw park megenbat bcha new

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 4 дня назад

    የአብዬት ከሣዬ ቡድን በኦሮሚያ የተወለደው የኤርትራ ዲቃላ ብሣማ ጥሩ ነው