ፍካሬ ኢየሱስ fekara eyesus

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • ፍካሬ ኢየሱስ fekara eyesus

Комментарии • 381

  • @BelayHaile-s7s
    @BelayHaile-s7s 8 месяцев назад +2

    ይህን ላሠማኸኚ የሉል እግዚአብሔር ሥም የተባረከ ይሁን አሜንንንን

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f Месяц назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደኔ ስራ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረይ ይቅርበለይ የንስ ሞትም አብቃይ አቤቱ ጌታሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርሰልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃን ይቅርም በለን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @Yomafago
    @Yomafago 3 года назад +66

    ስክሪኑ ላይ ያለው ፍካሬ ኢየሱስ መፅሐፍ ልጅ ሆኜ የዛሬ ሠላሣ ዓመት በፊት ከቤተሰቦቼ ጋር በልጅነት አዕምሮዬ ሳነበው ነበር ይህንን እትም ስክሪኑ ላይ ሳየው በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ወደ ሁዋላ መልሶኝ ትላንትን እንዳስታውስ አድርጎኛል : ክብር ምስጋና ለቅዱስ እግዚአብሔር ለዘላለም ይሁን::

    • @kidiesthana4671
      @kidiesthana4671 3 года назад +3

      My father left us the same book many years ago .

    • @gattusojgtpw1899
      @gattusojgtpw1899 2 года назад

      እኔምአባቴያነብነበር

    • @furcusfchdy8518
      @furcusfchdy8518 Год назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 года назад +36

    አቤቱ እደበደሌ ሳይሆን እደ ቸርነትህ ብዛት ማረኝ😢😢😢😢 ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 3 месяца назад

    ቃለ.ህይወት.ያሰማልን.አባታችን..አቤቱ.ማረነ.ክርስቶስት....🙏🙏🙏ለንስአዓ.ሞት.አብቃን..😢😢😢

  • @fugi7527
    @fugi7527 3 года назад +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    አቤቱ ጌታችን መድሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ
    በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን አሜን

  • @Y9uui
    @Y9uui Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን
    ለንሰሀሞት አብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢መጨርሻችንን አሳምረው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 2 года назад +1

    Kale Hiwetin yasemalin, Egezihaber hoy endebedelachin sayhon ende chirnete maren💔🙏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +3

    ቃል ህይውት ያሰማልን እንደ ቸርነቱ እንጅ እንደኔ በእደል እግዚኦ ዛሬንም አላይ ነበር😭 ግን ቸርቱ መድኃኒ ዓለም አቤቱ ፍፃሜያችን አሳምር መንግስት ሰማያ ቀርባለችና ንስሓ ግቡ ማቴ 3:3 😭✝️📚📚

  • @Gffga-my2lg
    @Gffga-my2lg 4 месяца назад +1

    አቤቱእንደሀጻቴብዛትሳይሆንእንደቸርነትህአቤቱማረን😢😢

  • @SENAYTUB
    @SENAYTUB 6 месяцев назад +1

    አቤቱ ይቅር በለን እንደ ቸርነትህ አና ምህረትህ ይደረግልን

  • @hss1287
    @hss1287 3 года назад +8

    አቤቱ ትግስትህ አቤቱ ትግስትህ አቤቱ ትግስትህ
    😭☝️🤲
    አቤቱ ከከቁጣውና ከመአቱ ከክፉውም ዘምን አድነነ
    አቤቱ እኛ ሰው አይደለንምና ሰው አረገን አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አደስልኝ አሜን 😭😭😭☝️
    ቃለ ህይወት ያሰማለሰን መምህር

  • @selamdagnew5048
    @selamdagnew5048 3 года назад +24

    አቤቱ እደቸርነትህ ብዛት እጂ እደሀጥያቴ ብዛት አይትይብኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @AsddEydy
    @AsddEydy Год назад +2

    አሜነቅለሂወትያሠማለቸ👏

  • @abaybeza8153
    @abaybeza8153 3 года назад +8

    የተባለው ሁሉ ዛሬ በሁሉም ደጅ ደርሷል፡፡ ነገር ግን አያዩም፣ አይሰሙም ፣ አያስተውሉም የተባለው ደርሶ ዛሬ ሁሉም የሰው ልጅ ሁሉ አያስተውልም፡፡

  • @addisemoges4069
    @addisemoges4069 3 года назад +12

    አቤቱ ልዑል አግዚአብሔር ይደረግልን ማርያም ልጅ አንደ ቸርነትህ ይቅርታ ህን ስጠን ልቦናም ስጠን አሜን 🙏🙏🙏

  • @debrebekele1407
    @debrebekele1407 3 года назад +8

    ጌታሆይ አቤቱማረን. ይቅርም በለን. እደሀጥያታችን. ብዛት. ሳይሆን እደቸርነትህ. ይሁን. አሜን

  • @Hነኝየማሚየቀለጤእማሂወቴ

    የኔ ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደኛ ሀፂት
    ሳይሆን እደተ ቸር አባት ይቅርበለን ለንስሀ ሞት
    አብቃን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏

  • @ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ
    @ትርሲተማርያም-ኰ5ኸ 3 года назад +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባቶቻችን ይህን መጸሀፍ እድናቀውና እድናነበው ለምን አያስተምሩንም አለማወቃችን በዛ እግዚአብሄር ያስበን

  • @መሳይእህተገብርኤል
    @መሳይእህተገብርኤል 3 года назад +20

    አሜን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ ይቺን ጊዜ በምህራትህ አሻግረን

  • @enatayehumen5488
    @enatayehumen5488 2 года назад

    አቤቱ ጌታየ እደቸርነትህ እንጅ እደበደሌ አይሁን ድንግል ልቦናየን ፈረሃ እግዘብሔርን ሰሳይብኝ መዳኒት አለምም ይቅር በለኝ በጎውን እንጂ ክፉው አታሳስበኝ

  • @almenshetigabu6120
    @almenshetigabu6120 Месяц назад

    አቤቱ ማረን እንደበላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ማረን

  • @ድንግልማሪያምእናቴ-ሠ9ዸ

    አቤቱ እንደሀጢያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 года назад +23

    አቤቱ። እንደ ሃጢአቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይሁን አባት ሆይ ስለ ስምህ ብለህ ይቅር በለኝ

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ እደሀጢያቴ ብዛት እደበደሌ ሳይሆን እደቸርነትህ መጠን ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን
    ወየውልኝ ወየውታ አለብኝ😭😭😭

  • @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ
    @ፍቅርአዲስ-ኀ5ዠ 2 года назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እደሀጥያቴ ሳይሆን እደቸርነትህ ብዛት አተ ይቅር በለኝ🙏🙏🙏

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ወድማቺን
    አቤቱ ጌታጨሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💒

  • @mulutadessa5833
    @mulutadessa5833 3 года назад +11

    አባት ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን ለንስሀ አብቃን አንተ ማሀሪ አምላክ ነህና በምህረትህም ማረን ይቅርም በለን ከሀፂያተኞችም ጋር አትመድበን በምህረትህም ማረን ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን ለንስሀ አብቃን አባት ሆይ

    • @meaza3339
      @meaza3339 3 года назад

      አሚን አሚን አሚን ቃለህይወት ያስማልን

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 года назад

      አሜን ይቅር በለን

  • @akberettsegezeab6828
    @akberettsegezeab6828 3 года назад +9

    አቤቱ ይቅር በለኝ ማረኝ እንደ ሀጥያታዬ አይሁን እንደምህረት እንጀ🛐🛐

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 3 года назад +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንደ ቸርነትህ ማረን ።አቤቱ ለንስሀ አብቃን መምጫህ ደርሷልና ።

  • @iammill1297
    @iammill1297 3 года назад +9

    አቤቱ አባት ሆይ በጥበብህ አንጻኝ ይቅርም በለኝ!

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад +6

    አቤቱ አተን በማምለክ አፅናን ቅድስት ሥላሴ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
    ወዮልን ጌታ ሆይ አደራ በእነታችን አፅናን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @tamravitkasa5828
    @tamravitkasa5828 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማን አቢዬቱ አምላክዬ እንደ ቸረነትህ ይቅር በለን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 года назад +11

    አምላኬ ሆይ በምህረትክ አስበን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 года назад +11

    አይ አቤቱ አምላኬ ሆይ ወደ ፈተና አታግባን😭😭🙏💒

  • @birhanuayelign4399
    @birhanuayelign4399 3 года назад +13

    አቤቱ ይቅር በለን እንደ ቸርነትህ አና ምህረትህ ይደረግልን ፡፡ ቃለ ሂዎት ያሰማልን፡፡

  • @rahelgean5568
    @rahelgean5568 3 года назад +5

    አቤቱ አምላካች ሁይ እንደበደላችን ሳይሁን እንደአንተ ቸርነት ማረን ይቅር በለን አሜን በምድር ላይ ስንኖር በጎ ስራች ነው ና በሰማይ ቤትህ ያስብህ አሜን

  • @AbAb-hk8yq
    @AbAb-hk8yq 9 месяцев назад +1

    😥😥😥ምንታስብይሆን እባክህንስለማሪያም ብለህማረን ወይኔ😭😭😭😭😭😢😭😭😭😭😭😭 እግእዚአብሄር ሆይ በመጣህ ግዜ አስበን ሰውነቴን ወረረኝ😥

  • @GG-hu9ek
    @GG-hu9ek 3 года назад +11

    አቤቱ ቸር መሐሪ አምላክ ሆይ የትምቢትህ ፈጻሚ አታድርገን በፍፁም ይቅርታህ ማረን ይቅር በለን።

    • @getahunbekele1182
      @getahunbekele1182 3 года назад

      አቤቱ መሀሪ ሰዉን ወዳጅ አንተ ብቻ ነህና ይቅር በለን

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 3 года назад +1

    Amen amen amen kali heywiote yasmalin abetu egzabiher amlkachin enda charntike mare maren mare awo eytafsim naw eko qalu aylifim 😢😢⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @GROOM49
    @GROOM49 2 года назад

    አቤቱ አንተ ብቻ ኃይል ! ባንተ ቅጥሩን እንዘላለን ሃገራቸንን ኢትዮጵያን ጠብቅልን ።

  • @bethelhemmelekie2886
    @bethelhemmelekie2886 3 года назад +3

    አሜን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 года назад

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በረከታቸው የምንግስቱ ወራሽ ያድርገን

  • @almazzewde4735
    @almazzewde4735 2 года назад +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 года назад +3

    አቤቱ፣ማረን፣ይቅር፣ይበለን፣ቃለሂወት፣ያሰማልንበእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን

  • @dhdhnxndd6000
    @dhdhnxndd6000 3 года назад

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ እየሡስ ክርስቶስ ሆይ የትቢት መፈፀሚያ አታድርገን በመግስትህ በመጣህጊዜ አሰበን😭😭😭😭

  • @عفافالمطيري-ص7ج
    @عفافالمطيري-ص7ج 2 года назад

    አባታችን ቃለ ይህወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ንስሐ ሞት የተዘጀጋን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 3 года назад +20

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 3 года назад +8

    ቃለ ለህይወትን ያሠማልን
    አቤቱ ኃጢአተችን በዝቷልና ልቦናችንን ወዳንተ መልስልን 😭😭😭 🙏🙏🙏

  • @elsabettadeseelsabettadese4239
    @elsabettadeseelsabettadese4239 3 года назад +1

    ቃል ሕዮት ያስማልን አቤቱ ዬ ሳርውት ጌት ይቂር በላን

  • @ggyealmaz2442
    @ggyealmaz2442 2 года назад +4

    Amen!!!
    Leneseha mot yabqan!!!

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 2 года назад

    አሜን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😭😭😭 ፈጣሪ ሆይ🤲🤲🤲

  • @nadinadi4522
    @nadinadi4522 3 года назад

    አቤቱ አምላኬ መዲሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ለንስሃ ሞት ተብቃን

  • @afadaddd1680
    @afadaddd1680 3 года назад +3

    አቤቱይቅርበለን እም ቤት ቅድስት ድግልማራም ሆይ ከጌታችን ከመዳኒታችን ይቅርታና ምርቱን ትለምንልን ዘንድ እማፀንሻለሁ

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 3 года назад +3

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማርኝ

  • @eskindersolomon105
    @eskindersolomon105 2 года назад +1

    ፋካሬ እየሱስን ሸፋኑ ሳየው የ30አመተን ወደ ሗላ አስተወሰኝ
    እግዚአብሔር የልቦናችንን አይን ያብራልን እንድንረዳ እንድናስተውል
    ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @hailelulgbremichael6399
    @hailelulgbremichael6399 2 года назад

    ቃለ ሕይወ ያሰማልን ። አቤቱ ማረን የትንቢቱ መፈጸሚያ ከመሆን አንተው በቸርነትህ ጠብቀን አሜን።

  • @تقستبابلوث
    @تقستبابلوث 2 года назад

    አሜን፡ይሑን፡ይደረግልን። ቃለሕይውት ያሰማልን
    አባታችን። ፀ፣ጋእናበረከቱን ያብዛላቹ
    ልቦናችንንይክፈትንል አባትሆይ።
    እሔንያነበበ አደበትየተባረከይው

  • @ሶሊያናየደሴዋ
    @ሶሊያናየደሴዋ 3 года назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ማርኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @amhaselassiebrehane132
    @amhaselassiebrehane132 2 месяца назад

    አሜን: ሥላሴዎች ይጠብቁን::

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 года назад

    አቤቱ እንደቸርነት ይቅር በለን እንደ ሀጢያታችነ ሳይሆን እነደ ይቅር ባይነት

  • @cellindemissee6802
    @cellindemissee6802 3 года назад +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን

  • @hewanhewan1998
    @hewanhewan1998 3 года назад +4

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሁላችንም ይማረን አሜን(3)ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አሜን፫
    ቃል ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 2 года назад

    ሁሌ ለክርስቶስ እየሱስ ይሰበክ እርሱ ዘላለማዊ ነው ስሙ ይቀደስ ፈቃድክ በሰማይ እደሆን እዲሁም በምደር ይሁን መለአክት ቅድስ ቅድስ እያሉ አደሚያመሰግኑ እኛም በምድር ለእግዚአብሔር አብ ለ እግዚአብሔር ወልድ ለ እግዚአብሔር መፈስ ቅድስ እንቀድስ እንዘምር ጌታ ይድረስልን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 года назад +1

    Kelhe weate yasamalean amen amen amen.

  • @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
    @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ 3 года назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @armisarmis2626
    @armisarmis2626 3 года назад +5

    መምህራቸን ቃል ህውት የሰማልን የደሜ ዘመን የርዝመልን አሜን

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 3 года назад +7

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen wendemeng . Abetu merne yeker belen 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ለንሰሐ ያብቃን

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 3 года назад +5

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @حياهالاثيوبي
    @حياهالاثيوبي 2 года назад

    ቃለሒወት ያሠማልን መምሕር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @sankalshsankalsh4811
    @sankalshsankalsh4811 3 года назад +3

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፈጣሪያችን ሆይ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tigendalew2860
    @tigendalew2860 3 года назад +3

    አቤቱ አምላክ ሆይ በመንግስትክ በመጣክ ጊዜም አስበን 🙏🙏

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 3 года назад +6

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እኖደቸርነትህ😭😭😭😭😭👆

    • @lmx2039
      @lmx2039 3 года назад

      አቤቱ ጌታየ ከክፉ. ሁሉ ማረን

  • @yosefgobezie372
    @yosefgobezie372 3 года назад

    አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ ለንስሀየሚሆን እድሜ ጨምርልይ

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 3 года назад +3

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን😭😭😭

  • @msrtetsfayimsratetsfayi4448
    @msrtetsfayimsratetsfayi4448 3 года назад +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለንስሀ ሞት አብቃኝ ጌታ ሆይ

  • @vipcell8473
    @vipcell8473 Год назад

    አቤቱ ማርነ እንደ ሀፃቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለነ

  • @habtamubeley1593
    @habtamubeley1593 2 года назад

    አምላክ ሆይ ህግህን የሚያክበር የተዘጋጀ እና መምጣትህን በጉጉት የሚጠብቅ ልብ ፍጠርልኝ ልቤን መልሰው መልካም ሰው አድርገኝ
    ሥለእናትህ ስለእግዝዕትነ ማርያም ብለህ ጠብቀኝ ለመንግስትህ አብቃኝ

  • @CellNet-ls1cy
    @CellNet-ls1cy 4 месяца назад

    አቤቱዎ ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ እንደሀፃቴ
    እንበደሌዬ ሣይሆን እንደቸርነትህ

  • @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ

    Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen

  • @ወለተማሪያምየተዋህዶልጅ

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hddhhdshhsgsg1272
    @hddhhdshhsgsg1272 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን አሜን አሜን አሜን

  • @uaeuae4476
    @uaeuae4476 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን✝️✝️✝️

  • @ahmadksa5100
    @ahmadksa5100 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አቤቱልዑል እግዚአብሔር ይደረግልን

  • @helanetasfaye2438
    @helanetasfaye2438 3 года назад +1

    አሜን አቤቱ እደቸርነትህ አተ ይቅር በለን

  • @meazamariyamyedenigilmarim1509
    @meazamariyamyedenigilmarim1509 3 года назад +3

    አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @sarawedm9414
    @sarawedm9414 3 года назад +2

    Egzio meharen kerestos ☝qale hiwet yasemalen wemachn

  • @biriktimehari9659
    @biriktimehari9659 Год назад

    Kalehiwt yamalen
    Abetu getahoy endbedlachen sayhon endmehirteh adergelen

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ ወንድሜ

  • @lave9644
    @lave9644 3 года назад

    ኣቤትየ ጎይታናን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በቸርነትህ ጠብቀኝ

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 3 года назад +3

    የዘመኑ መፈፀምያ አታድርገን ለንሰሀ ሞት አብቃን😭💔

    • @helanetasfaye2438
      @helanetasfaye2438 3 года назад

      አሜን አቤቱ እደቸርነትህ ብዛት አተ ይቅር በለን

  • @weyinatube8349
    @weyinatube8349 3 года назад

    Amen amen amen abati hoyi bemireti gobegni wendemachin kalehiwet yasemalin amen 🙏💒🇪🇹

  • @muhammmuhammwdb2143
    @muhammmuhammwdb2143 3 года назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ አስበኝ. ይቅር በለን

  • @አልማዝሐብታሙ
    @አልማዝሐብታሙ 3 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን

    • @terhasgermaraym2066
      @terhasgermaraym2066 3 года назад

      Amen amen amen amen

    • @almazkefie9623
      @almazkefie9623 2 года назад

      እግዚያብሄር ሆይ እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርኘትህ ይቅር በለን

  • @gdvd3477
    @gdvd3477 3 года назад +1

    ኣቤይት ይቅር በለን ኣምላኬ ከዛመንከራ ሰውረን ገታየ