//አራዳ ቅዳሜ// "ሴት ሽማግሌ ብትልክ ምን ችግር አለው?" አስቂኝ ኮሜዲ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 51

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash Месяц назад +11

    ናሆሜ ትችላል የወፍጮ ቤት ዱቄት ማውጫ አላለም የድንዃን ጨርቅ ጨምርበት😅😅

  • @Sebskryb
    @Sebskryb Месяц назад +5

    😂😂😂😂የሱሪው ነገር እውነትም የወፍጮቤት

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Месяц назад +2

    🤣🤣🤣ወይኔ ናሆሜ አንደኛ 👌ነህ ሁሌ ከነ ሆትፓንቱ 🤣🤣🤣

  • @EsiLamek
    @EsiLamek 3 дня назад

    ዋው ሁለታቹም ትችላላቹ እስከዛሬ የትነበራቹ😂😂😂😂😂

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Месяц назад +4

    ናሆም የኔ አንደኛ አንተ ካለህ ዘና እላለሁ ብራዝር ይመችሽ

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 Месяц назад +19

    Welcome
    አዝመራው የወፍጮቤት ዱቄት ማውጫ ይመስላል ሱሪህ ያልካትን ላይክ!

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Месяц назад +8

    ናሂዬ በሕጻንነትህ እኮ የ50cent አድናቂ ከመሆን የተነሳ የሱ ዘፈን ካልተከፈተ ምግብ አትበላም ነበር ትንሹ ናሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endalkachewgebremichealwak317
    @endalkachewgebremichealwak317 Месяц назад +4

    Really I want see again and again and i like you Nahom

  • @MoniadmassEndalew
    @MoniadmassEndalew 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤great 👍

  • @yeabtsegatemsgen4420
    @yeabtsegatemsgen4420 Месяц назад +6

    Nahome did outstanding performance 😂

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 Месяц назад +2

    😂😂😂ወይኔ ዛሬ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Месяц назад

    I wish elders must have to principle this generation. Unless we're going to lose our image, traditions and cultural behaviors. Thank you so much guys its a great lesson specially for the recent generation.

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Месяц назад +1

    አዝመራው ግን እንደዚ ትልቅ ችሎታ ያለህ መሆንክን አሁን አየን +ናሆም 💝💝🙏ድምቀቶች 🤗🤣

  • @gigiyebuna
    @gigiyebuna Месяц назад +1

    ምርጦች

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Месяц назад +1

    ዋዉ። ትችላላችሁ

  • @Nejb
    @Nejb Месяц назад

    አረ ወዬኔ ክክክክክ😂

  • @YirgalemSolomon-sg9rh
    @YirgalemSolomon-sg9rh Месяц назад

    ሃሪፍ ሀሳብ ዋው 😂😂😂

  • @bezaunique6975
    @bezaunique6975 Месяц назад

    Shimagilewochu betam yamiralu fetaaaaa yalu nachew 😂

  • @yeabtsegatemsgen4420
    @yeabtsegatemsgen4420 Месяц назад

    👏👏👏 wow 🤣🤣

  • @yohanistesfaye4702
    @yohanistesfaye4702 Месяц назад +1

    ከአሁን በኋላ ወንዶች ሸማግሌ ካልተላከብን አናገባም😮😂

  • @tadelechwerku7408
    @tadelechwerku7408 Месяц назад

    ወይኔ ሱሪዉ😂😂😂

  • @TagiTagiamman
    @TagiTagiamman Месяц назад

    😂😂😂.go.50

  • @yene-m7z
    @yene-m7z Месяц назад

    😂😂😂😂❤❤❤❤wow

  • @alexeiDon-l6o
    @alexeiDon-l6o Месяц назад +1

    ሁሉም የራሳቸው ብቃትና ተሰጥዎ ያላቸው ናቸው we ኒድ appreciate all ሽማግሌያንስ

  • @gonder12
    @gonder12 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Месяц назад +5

    አዝመራው ግን ወላሂ እንደዚህ ችሎታ እንዳለህ አላቅም ነበር ናሆሜን ደሞ እንዴት እስከዛሬ አለማወቄ ይቆጨኛል

  • @bilalkemal8
    @bilalkemal8 Месяц назад +2

    Go 50

  • @fekadudejene5109
    @fekadudejene5109 Месяц назад

    1ኛ😅

  • @ZmzmAl-n1y
    @ZmzmAl-n1y Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Spartayab
    @Spartayab Месяц назад

    ተዉ አታሟርቱ

  • @SannorizEthio
    @SannorizEthio Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂❤

  • @dawitg25
    @dawitg25 Месяц назад

    አቦ ይመቻችሁ። ይህ ጉሩፕ የምትሰሩት አጫጭር ድራማ ማሳቅ ብቻ አይደለም ዘመኑን የዋጀ ነው። ቀልድ ገና አሁን ተጀመረ ማለት ይቻላል።
    የእስከዛሬው ለእኔ እሚያስቅ ሳይሆን ማህበረሰባችንን የሚያደንዝ ነበር ብል ማጋነን አይደለም።

  • @Kidist34-v6z
    @Kidist34-v6z Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @SenaitYemane-o9m
    @SenaitYemane-o9m Месяц назад

    😂😂😂

  • @LeliseKelbessa-f6j
    @LeliseKelbessa-f6j Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @eyarusalamegeberamerm
    @eyarusalamegeberamerm Месяц назад

    😂😂😂🙏🙏🙏🙏

  • @messiab8307
    @messiab8307 Месяц назад

    አዝመራው ግን የቤቶችን በፍርዱን ሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው ወገን?

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat Месяц назад

    ግን EBS ምን እያስተማረን ነው የገባው አለ?
    የሚስቁት ሰዎችስ ምን ያስቃል ያሳዝናል እንጂ እኔ የአዲስ ልጅ ነኝ ባህል እኮ የገጠርነት ምልክት አይደለም እርድና ባህልን ማፍረስና ወደ ኢሊሚኒየት መጠጋት አይደለም EBS እራሱ መዘጋት አለበት ልጆቻችን ይበላሻሉ

  • @RahelYonas-m6v
    @RahelYonas-m6v Месяц назад +1

    Tedebekachu yemtayu

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Jossykase-cx9zj
    @Jossykase-cx9zj Месяц назад

    Only 13 views when i see these

  • @siltube2735
    @siltube2735 Месяц назад

    እናንተ ደምሩኝኝኝኝ እንጂ😢😢😢

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 Месяц назад +6

    የምር ግን ምን እያለማመዳችሁ እንደሆነ አይገባኝም በመጀመርያ አያስቅም አያዝናናም ሀሳብ የጨረሳችሁ ይመስላል እንዲህ አይነት ገጸ-ባህሪ ኢትዮጵያ ውስጥ በገሀዱ አለም የለም ደግሞ ተደጋገመ።በ2050 ከዚህ የተሻለ ትውልድ ሊፈጠር አይችልም? ብትችሉ ቢታረም

  • @HAWIJILO
    @HAWIJILO Месяц назад +1

    😂😂😂😂

  • @Kidist34-v6z
    @Kidist34-v6z Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @konjo4561
    @konjo4561 Месяц назад

    😂😂😂