I’m still confused on the rice water part. Do you leave rice in water and then use the rice water or do you boil the rice and use the rice water? This was a great video by the way
@@meskitube16 vaselin batam tiru new tsagurish towat kelaru betam new ymi amiraw ena maskiye tiyake alegn vatika cream hindet new ymin tekamaw ktetaben bohal new wayis snitateb new ena degmo tsagur ygodual ebakishin malishlign maskiye
እኳን ለፀጉሬ ጊዜ ሊኖረኝና ሶላቴንም ሥሠግድ ሣልጨርስ ሊጠራ ለች ከ24ሠአት ውስጥ 7ሠአት ብቻ ነውየእቅልፍ ሠአቴ ብቻ አልሀምዱሊላህ
Wudoche Ewunet Tsegur Yasadigal???
Hi
አብሽሪ ሀየቲ
አላህ ይገዝሽ
ቅበቱ አይተይሚ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
መልካም ሰው ነሽ
እቺ ልጅ ግን ዝም ብየ ሲመለከታት ምታስተምረው ከልብ ነው ደስ ስትል
😀😀😀😀😀😀
@@hirut8194 I'm in
ቤተሰብ እንሁን
እሕቴየማዲያትብጉርፊቴላዪብዛመዳኒቱምንድነው
meski ene tegure endikens efelgalehu betam bzu new masha alah siketl andi samnt konjo yihonal andi samnt degmo yemechat tegur yimeslal betam yisebaberal mn ladirgew
meski
Meski melshlgn
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በውጭም በሀገር ውስጥም ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ125ኛ አድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ አደረሰን፤ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝተው ይባርክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
wantnaw inmem indza naw mxqmaw
ሀይ ቆንጆ
ሩዝ በመፈጣ ፈጢቼ ሞከረኩት በጣም ተመችኝ
vv
መሥ ሰላም ለእኔ ዛት ዛይቱን እቃበለሁ ግን ይጠነኪራል አንድ ይባጣሰል ምንልጠቃም?
meski wude enwedishalen betam enameseginalen mikrish ayileyen
እናመሰግናለን መሲ ልጅሽን ያሳድግልሽ ፈጣሪ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
አብርዬ በቅንነት ደምሪኝ አበረታቺኝ
👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤
Mskyxguorytnisyhonamnlargw
Amen amen amen egziabheri yibarksh meski
መስኪ በቅርብ ነው ማየት የጀመርኩሽ በጣም በሚገርም ሁኔታ የፀጉሩን ትሪትመት ማመን እስከሚያቅተኝ ተቀየረ ሻምፖ ኮንድሺነር ተውኩኝ ተባረኪ ትክክለኛ ነሽ የኔቆንጆ የማዳት ከለሽ እባክሽን ምርጫዬ መስኪ ብቻ
እኔም እንዳችህ ነኝ ላውጥ አይችውሎ ይመስገን እንዳምያድግ ታስፋ አድርጋልዉ 🙏🙏🙏
ምን አርገሽው እኔ ሰለቸኝ
K
ሻምፖና ኮንድሽነር ከተውሽ በምን እየታጠብሽው ነው ለውጥ ያየሽ እኔስ ስልችት አለኝ ስታጠበው ይብሰዋል
@@ፋፊነኝቤተሰቦቸንናፋቂ እኔ በዶቨ የገላ ሣሙና ነው እምታጠበው በጣም ትልቅ ለውጥ አለው ሞክሪው እህት
የማላቀውን ነገር አስቤው እንኳን የማላቀውን ነው ያሳወቅሽኝ መስኪዬ ቴንኪው በጣም
ትክክል ነው ቆንጆ የኔ ፀጉር ባጣም ያሳክካል
ዳግሞ ይራጋፋል ምን ብያዳርግ ጡሩ ነው ማር❤
Which one is good for hair mask
Unsalt butter and avocado ? Thanks sis
መስኪ እዴት ደስ እደምትይኝ እኮ ስለፀጉር ስታሳይ በጣም በግልፅነት ነው
እንወድቫለን
Selam meski mangnawu chka kbat yhonol
እናመሰግናለ መስኪ አላህ ሁላችንንም በያለንበት ሰላም ያርገን
መኪየ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ነው ለውጥ ያየሁት በተለይ ቫዝሊን ቆጆነው ያደረገልኝ
እዴት የተጠቀምሽ።
I’m still confused on the rice water part. Do you leave rice in water and then use the rice water or do you boil the rice and use the rice water? This was a great video by the way
መሲ የሮዝመሪ ውሀውን ከመታጠባችን በፊት ነው ወይስ በኋላ የምንቀባው
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ፀጉር እያንዳንዱ ዘለላው ይቆጣጠራል ምን ላርገው ንገሪኝ
እኔ መልሥ ያጣሁለት ጥያቄ ነው
የኔም ነው
መሲየኒጠጉሰነዉ
thank you so much I got a lot of change from your video thank you again
Thank you so much God Bless you 🙏🏼💖💖🌿🌿🌹
Masekiye negegeresh masha allah nawu fatari yechamerelshe ename yetabekeshe eshi etagaberawlahu ❤❤❤❤❤❤
የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣ይስጥልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልንን፣ኑሪልን፣ልጅሽንም፣ያሳድግልሽ
ሚስየ የኔ ውድ ልጅችሽ እንድት ነችው
የኔ ውድ ፀጉሬ መንታ እና የትቁጠር ነው ልቁርጠው ወይስ በጭቃቅባት ልንክባከበው ባንች ብዙ ለውጥ አይቻለሁ አሁንም መልሽልኝ የምታውቁትም መልሱልኝ
መስኪየ እባክሽን ካየሽው መልሽልኝ ፊቴ በሙሉ ፀጉር ነው በምን አይነት ማንሻ ብጠቀም የተሻለ ነው በጣም ፈራሁ ምክንያቱም ፊቴ ሴንሴቲቭ ነው
@@sara5880 የኔም እየበዛ ሄደ ውደ
@@sara5880 ክክክክክ እረ በሳቅ እኔም እሱን ፈርቸ ነው መስኪን ማማከሬ
Selam erasesh ebet weste wax aregew kese belesh sensative skin kalehonesh ene endeza newe maregew lene temechetogal
Selam meski betsegure tesfa korchalew ena ebakshn erjign
መስኪዬ በርችልን በጣም ነው ምናመሰግነው🙏
ዋዉ
መሲዬ እናመሰግናለን ወላሂ ያንቺን ቪድዮ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ፀጉሬ ተመልሷአል አልሀምዱሊላህ ያንቺን ፀጉር እዲደርስልኝ እፈልጋለሁ ፀጉሬ ብዛት አለው ግን ርዝመቱ ብዙም አይደልም ግን አሁን እየረዘመልኝ ነው የሙዙን ማስክ ካሳየሽን ቦሃላ
እንዴት ሆነልሽ አደገ?
አንቺ መልካም ሰው ተባረኪ ስወድሽ❤❤❤
ሠላም
ሠላሞ
በናትሽ እህቴ መታያቀለን ፀጉር መቁረጥ ነዉ መፍትሄዉ
ማስክዬ የኔ ቆንጆ ስዋድሽኮ እስኪ የ ሽባት ደሞ ፋልግልን ሽባት ወርሶኛል pls
የአኔ ፀጉር በጣም ታለውጠል እና በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ
መሲኪዬ እንደ እውነቱ ከሆነ ከአዲሰ አበበ ወደ ከፊላ አገረ ስንሄድ ለወጥ አልሁ እንኳን ከሌላ አገር ሆድን ተራቁቶ ❤️❤️❤️❤️
Miski betam new des yemiteyegn nurelgn yena wed.ena shapo ena kondishener aletekemem gen tsegura meneta alalw edegena yenekakela
Good luck god blessed you ❤️🙏🏻
እህቴ በጣም ደስ ትያለሽ እኔ ግን አንችን መከታተል ከጀመርኩ ገና አንደ ሳምንተ ነው ፀጉረ በፍት በጣም የምያስጠላ ነበረ ትምርትሽነ አይቼ መከታትል ጀምረው አሁን ጡሩ ሆኖልኛል ተባርክ👍
ትክክል ነሽ ቫሊዚኝ በጣም ጡሩ ነው የኒ ጫፍጫፉ አሪፍ ነው ግን ፀጉሬ እረጅም ሆና ማየት ነው የናፈቀኝ. አዲስ ነኝ ለቤቱ
🤣
meskiye endet nesh menta tsegur betam aschegrognal
መስኪዬ ስለ ፀጉሬ ያልሽውን እየተጠቀምኩ ነው ለዉጥም አለው። ግን መስኪዬ ፊቴ ይሸበሸባል,እንደገና ማድያት በጣም ነዉ የሚያስቸግረኝ ስወድሽ መላ በይኝ😍😍😍😍😍
Meski, kiyar tefesheto new weys teqeqelo? Smart nesh meski betam new yemwedshe
የኔ ቅመም ስዎድሽኮ የዛሬው ትምህርት ልዩ ነው !!!
የኔማር እርፀጉሬ ተበላሸ እደትነዉ እሚስተካከለዉ
የኔ ልዩ❤❤❤
መስኪዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
እኔ በየወሩ ነበር የምቆረጠው
መታ በጣም ነው ያስቸገረኝ
ሰላምሽ ይብዛ ምክሮችሽ ሁሉም
ጠቃሚናቸው እወድሻለው ♥♥♥♥♥
የኔዉድ የኔፀጉር ከሁላና ከማህል በጣምበጣም አጭር ነዉ ምንልጠቀመዉ ከቻልሽ መልሽልኝ
ፐርም ወይንም ሶፍት ያበላሸን ፀጉር እደትነው ለማጥፋት ይምችለው
ለሚያልብ ፀጉር ምን ትመክሪኛለሽ መሲዬ አመሰግናለሁ
Selam meski betam nw madkshi bezih ketybet lemin yelijochm aserm ye lije tsegu betam nech nech alew
የአጋሬ ልጄ እንዴ ምን አሌሽ ባጣም ናው የዎዳድኩሽ ጻጉሬ ማንታ ሆና 😭🙈
meski be electricu mabeteriya eyedereku menta endayhon menkebakeb alichlm?
ካንች ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ተባረኪ ስለ መልካምነትሽ
Meskiye perm yetekeba Stegur ahun bemtyiw aynet listekakel ychilal?
እሪፍ ነዉ ቀጥይበት
ምርጥሠዉመሥየ🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ ሁሌም በእጄ ነው ምቆርጠው
ሰላም
ሰላም
ሰላም
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ መከተል ከጀመርኩ ገና ሁለት ወር ሊሆነኝ ነው ግን በጣም ነው ፀጉሬ ለውጥ ያለው አመሰግናለሁ
እንዴት እየተጠቀምሽው ነዉ ? እኔ ለውጥ አላመጣም
@@tigistazeze3264 በየሳምንቱ ከመታጠቤ በፊት ልክ እሶ እንደምታደርገው olive oil,coconut oil,avocado ,banana ,enkulale በአንድ ላይ እፈጫለሁ አንዳንዴም እሬት እጨምራለሁ
አንዳንዴ avocado የማይስማማው ፀጉር አለ ስለዚህ እሱን ተይው እና እሬት ሙዝ ኮኮናት እና ኦሊቨ አድርገሽ ካገኘሽ ደሞ ካስተር ኦይል አብርሽ ጨምርሽ ፈጭተሽ ተተቀሚ
@@selamworku6199 አመሰግናለሁ የኔ ፍቅር እሽ
@@tigistazeze3264 የኔ ቆንጆ በአንድ ጊዜ ለውጥ ላይመጣ ይችላል አትቸኩይ እሽ ብቻ አትሰልቺ
ማበጠሪያ በ 3 ብር የለም ከ 15 ብር ጀምሮ ነው ያለው እናመሰግናለን ስለ መንታ ፀጉር የኔም ጥያቄ ነበር
meskiye endet nesh le forofor yemitekim kalesh techegerku
እኔ ለፀጉሬ ያልሆንሁት የለም በቃ ብጥስጥስ ነው
የሚለው የማልሆንለት የለም ምንም ያው ነው
የኔም እነንዳች ነው ዝምብሎ መመዘዝ መነቀል
God bless you ma dear 😘
I'm struggling for kind of this hair 😩
I will start doing now 🏃♀️
መስኪየ ባርች በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን
መሰኪ እንደምን አለሽ የመሀል አናቴ ፀጉር ባድሆነ የዉስጥ መሰመረ ከአለም እባክሽ የምጠይቅሸ ነገር አለ አመሰግናለሁ ።
Meski selam endet nesh chaf chafu mekoret alebet weys?
መሲ ኑሪልን እናመሰግናለን እስኪ መሲዬ ሹክ በይኝ ከንፈሬ ጠቆረ በምን ላጥፍው
የእኔ መልካም በጣም ነው የምወድሽ መልካምነትሽን ውድድ ነው የማደርገው ፀጉሬ በቀለም በጣም ተጎቶ ነበር አሁን በደንብ እየተከባከብኩት ትንሽ ለውጥ አምጥቷል ሻፖና ኮንድሽነርም አቁሜያለሁ ba dove pink መታጥብ ጀምሬያለሁ ከእዚህ የተለየ ለፀጉር የሚሆን ሳሙና ካለሽ አሳውቂኝ ሳሙናው ግን ትንሽ የማከድርደድ ባህሪ ስላለው ትሪትመንት እጠቀማለሁ ስለመልካምነትሽ እናመስግናለን
በገላ ሳሙና መታጠብ ይቻላል እንዴ
ፕርም የጎዳዉ ፀጉር ምን ላድረገዉ ዉዉዉዉይይይ ከፊቴ አለቀ
ሠለም
ተላጭው እንደኔ ሑኖብሽ ነው
መስኪ በጣም እናመሰግንሻለን ክብረት ይስጥልን ❤️❤️❤️
ውይ መስክየ እንየ በጣም ነው ያሸገረኝ
ደምሪኝ በቅንነት
"". ."čmb
.
črovmcmmxm .
yotoe
betam arif migb new wede berchilgn i wish to do all your advice i love your hair your face
እንኳን ለአደዋ ድል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
Ekan aebro aederesen
Meski Sena yemetbale sister alenye anche yemeteheny hulunme aderege thagura telwaxe thank you
መስኪየ የሽበት መዳት ታውቃለሽ በእናትሽ ንገርኝ ?
Meski ye eruz wuhawa tsgurien betatesebegni me be yemayisemamawum sew ale ende?
ኧረ መስኪየ የኔ ፀጉር ጫፉ መንታ ነው ደሞ ክስክስ ይላል
የኔ።እኔም ሳበጥር የመዳም ሀማም አይታይም። ሲከሰከሥ
@@ልኑርተዴብቄ ክክክእደኔ
የኔብቻ ይመስለኝ ነበር ለካስ በየቤቱ አለ
Love you so much yenemi batami darki Nw
መስኪዬ ቆንጆ ዛሬ ኮመቴ ውሃ በላው ላይቭ ላይ❤️
እስኪ በቅንነት ደምሪኝ አስደስቺኝ
ዋዉዉዉ
መሲየነጠገሰነዉ
መስኪየ ፀጉሬን ለመተኮስ ፈለኩ እና በሳሙና ታጥቤ ያለቅባትት ማበጠረ አይቻልም እና ምንትይአለሽ?አሁን ሻሞቦ ኮንድሽንረ ገዝቸአለሁ አንዳድየ ልጠቀም? ማለትም ለመተኮስ ስፈልግ ብቻ? በተረፈ አመሰግንሽአለሁ ፀጉሬ በሳሙና ከታጠብኩ ጀምሮ አያሳክከይም
አዎ ትችያለሽ ችግር የለውም
አኮርፊሸለሁ እሙ ነይላዪ በላይፍ ስሜን ጥሪ እያልኩ 40 ጊዜ ኮመትኩ🤣🤣🤣
እረ አታኩርፊ በቃ😄😄🥰
@@meskitube16 vaselin batam tiru new tsagurish towat kelaru betam new ymi amiraw ena maskiye tiyake alegn vatika cream hindet new ymin tekamaw ktetaben bohal new wayis snitateb new ena degmo tsagur ygodual ebakishin malishlign maskiye
@@efebiru1401
ከታጠብሽ በኃላ ነው መቀባት
@@meskitube16 eshi maskiye amesaginalaw melka melkam sew egzabher ybariksh
እሽ🤣🤣🤣
ከተሰራን በኋላ መቀባት ይቻላል ተማሪ ስለሆንኩ በሳምንት ስለምፈታው ማለት ነው እና ደግሞ ቁጥርጥር አበዛለሁ ችግር አለው እባክሽ መልስ
መስኪ አንችን ያልሽኝን ለሁለት አመት ተጠቅሜ ለውጥ አይቸበታለሁ
መስኪዬ የልጄ ፅጉር በጣም መንታ አለው እድገት ግን ምንም የለውም። ቫዝሊን በቀን በቀን ነው ምቀባት ወይስ በሳምንት አንድ ቀን? ተማሪ ስለሆነች በሳምንት አንዴ ስለምሰራት እንዴት ላርግላት? መስኪዬ በጣም ግራ ገብቶኛል ።
Thank you 🙏 ❤️
💋💋💋👆👍
Meski bakish yanget
thanks a lot betam betam sibeza kin sew nesh tebareki
አንች ልጅ አገር ስመጣ የመጀመሪያ ስራየ አንችን ማግኘት ነው እሽ
ልክ ነሽ እኔም የልጆቼን ሹሩባ ሰርቼላቸው ነው የሚያድሩት ጫፉን አንቺእንዳልሽው በጣም የደረቀ ነው ለሱም እኔም ቅባት እቀባለሁ የችግር ሲወጡ ሁሌ ፀጉራቸውን አሲዘው ነው ማታ ቆንጆሆኖ ቀን ሲመጡ ችፍርግ ነው ዬሄነው የእኝችግር ለምትሰጪው ምክር እናመሰግናለን
ምርጥ ነዉ ቀጥይበት
መሢ በጣም አመሠግናለሁ
Afri herbal kebal tekebeche tegur tekorarete men laderegew meskiye
ስንሰራውስ እንዴት ጫፍጫፋን እንዴት ጭቃ ቅባት እንቀባ
እናመሰግናለን ውዴ😊😊😊
ሰው ሁሉ አርቲፊሻል ፀጉር እሚጠቀመው ወዶ አደለም በእሳት የእራሳቸውን ጨርሰው ነው
በቅንነት ደምሪኝ ዩርዲ
meski geta yiberksh
Mesu yene konjo yeleslasa xegri mn Aynet kbat yesfelgal Enadomobzat kelele
Yeljoch ras lay yemfndaw (kusel)mene maderg yechalale?
Mesk tsegur lewux 1 amet beq newu?
መስኪዬ ፀጉሬን ፓርም ታቃብቼ እየታነቃለብኝ ነው ምን ለድርግ
ፀጉር እንዴት ነው ሚበዛው
meskiyeee betam new miwedishi
እንዴት ነሽልኝ ቆንጆ የምትናገሪው ጥሩ ነገር ነው 😘😘😘😘
Bankortewm chogr yelewm? berasu gze ketekorete
Awo gebtognal tebareki
How many times should we trim our hair in a yr?? Other hair experts say only trim hair once a yr!! What do u say? Like if we have split ends??
ሰላምሽ ይብዛ የኔውድ እናመሰግናለን
💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍