ቤተ ክርስቲያን ሁሉም አይነጠቁም? እንክርዳድ የተባሉትስ እነማን ናቸው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 66

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 6 часов назад +3

    ኑርልን አቦ ቃል የለኝም ስላንተ ❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 часов назад +4

    ወንድማችን በእውነት አንተን ስለስናሳልን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ እኔም አይቻት አልተቀበልኳትም ነብር ግን እግዚአብሔር በአተ አረጋገጠልኝ አንተ ብሩክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ!!❤

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 6 часов назад +3

    ኤፌሶን 3:12፤ በእርሱም ዘንድ ባለ እምነታችን በኩል በመታመን ድፍረትና መግባት በእርሱ አለን።✝️🩸📖⛪️🙌

  • @MamushAbore-k8r
    @MamushAbore-k8r 4 часа назад +2

    ወዳጄ በርታ አግዚአብሔር ዘርመንዛርህ ይባረክ አንተ ለኢትዮጵያ እጅግ ታስፈልጋል

  • @ayenlemzewedu6969
    @ayenlemzewedu6969 2 часа назад

    ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrhamDaniel-e1n
    @AbrhamDaniel-e1n Час назад

    100% ልክ ነህ ጌታ ይባርክህ ።

  • @TsehayHailemaram
    @TsehayHailemaram 5 часов назад

    በትክክል ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜን እራሱዋ መንፈሰ አለባት በእየሱስ ክርስቶስ ስም በመጀመሪያ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን የሚያቀርቡ እና የሚሰሙ የእግዚአብሔርን ቃል ጠንቅቀው ያለማወቃቸው ነው

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 14 минут назад

    ተበርክ ❤️❤️

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 5 часов назад

    ጌታ እየሱስ ዘመነ ይባርክ እኔም አይቻታለሁ ነገር ግን አላመንኳትም ምክንያቱም ከእውነት የራቀ ነው የምትናገረው ዛሬ ያንተን ቪዲዮ ስሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ በደስታ ነው የሰማሁት ጸጋውን ያብዛል 🙏ተባረክ 🙏

  • @sarasareeta6264
    @sarasareeta6264 5 часов назад

    Waye😢😢😢😢😢geta hoye tabarkh wadimi

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 6 часов назад

    ዕብራውያን 10:14፤ አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና።❤

  • @GeexeeDu9-lm5ni
    @GeexeeDu9-lm5ni 3 часа назад

    Wow wow wow Tabarakii 💓

  • @YedidiyaBegeta
    @YedidiyaBegeta 21 минуту назад +1

    ከአማኞች ጋር ቸርች እየሄዱ የማያምኑ አሉ

  • @LensaKebeWakjira
    @LensaKebeWakjira 7 часов назад +1

    Tebarkehal ! 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ betikuret new misemah anten

  • @bettymehari3768
    @bettymehari3768 5 часов назад

    Amen

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 5 часов назад

    Thanks brother, keep it up 🙏

  • @mameasfaw6588
    @mameasfaw6588 3 часа назад

    Tebarek wondeme ene yayehat ken betam new tesfa yekoretekukut Geta zemenehen yebarek ketelebet

  • @Weyneshet1222
    @Weyneshet1222 6 часов назад

    Unati,Buzu,Syaga,Yibizali

  • @NebyatTilahun
    @NebyatTilahun 7 часов назад +2

    Enem balefew semicew neber gn ante kastemarkew end time time line milewn tmrt eyasebku endet yhonal bye eyasebku neber enkuanm hasabkn setekbet tebarek wendme🙏🙏

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 7 часов назад

    we than God for giving us you

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 7 часов назад

    ብሬ የኔ ዉዲ ወንድም ወልካም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AxumawitTeklay
    @AxumawitTeklay 16 минут назад

    Yes Right

  • @biniamghebresilassie2093
    @biniamghebresilassie2093 7 часов назад

    You are blessed brother 🙏 ❤

  • @HenonHmichael
    @HenonHmichael 4 часа назад +1

    በፀጋ ወንጌል አምናለሁ ግን ዕዉነትን በፍቅር እና በትህትና ካልገለፅነዉ ምን ዋጋ አለዉ ከድምፅህ ጀምሮ በርህራሄ ብትሞላ ደስ ይላል::ይህ አንተ ምታብጠለጥለዉ ሰዉ ቀና ብለን በሙሉ አይናችን ለማየት የሚያሳሳ ልዩ ሰዉ ነዉ እርግጠኛ ነኝ ሞኝ ሆነንም አይደለም የእግዚአብሄር ሞገስ ነዉ ስለዚህ እባክህ ትምርቱን አስተምር የዚህን ትሁት ሰዉ ፎቶ ግን አትጠቀመዉ ይቅርብህ።

  • @begnatekile6232
    @begnatekile6232 6 часов назад

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    WANGEL YASHANEFAL. HALELUYAAAAAAAAA

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 7 часов назад

    ኤሄ ልጅ ሁሉንም ያመጣዉን በ. ሙሉ ዉሽት ነገርነዉ ምመስላይን ዩትቭ ውስጥ ሲገባዉ ሲኦል ውስጥ ገብተን መጣን ምናምን የምል ብቻ አለ ❤❤❤❤❤❤ግን ዎድማችን ተባረክ

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 6 часов назад +2

    1 ቆሮንቶስ 1:8፤ እርሱም ደግሞ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትሆኑ እስከ ፍጻሜ ድረስ ያጸናችኋል።❤

    • @Hizkealberhanu
      @Hizkealberhanu 4 часа назад +1

      መጽናት እንኳን ከእኛ አይደለም ፣ያጸቸዋል ማለት አሁንም የእኛ አይደለም

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 2 часа назад

      @ you are right

  • @graciousLord-i4k
    @graciousLord-i4k 7 часов назад

    teberak wendime😊

  • @VintageByte
    @VintageByte 5 часов назад

    1 ዮሐንስ 4:18፤ ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ ፍርሃት ቅጣት አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።
    Don’t believe anything bad about God.

  • @AxumawitTeklay
    @AxumawitTeklay 19 минут назад

    You are blessed dear brother thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 7 часов назад

    የእግዛብሔር ቃል ያለማወቅ መጥፎ ነው

  • @rishanyohannes2810
    @rishanyohannes2810 5 часов назад

    Ygermal geta ybarkh hulachnm enhedalen getan baynachen enayewalwn maranata

  • @ZishYak
    @ZishYak 6 часов назад

    በርታ ፤ ከቃሉ የተፋታ መቼም ቢሆን ኮንፊደንስ አይኖረውም!

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 6 часов назад

    ዳቭ. እና ሃፍትሽን በጣም ሰማላዉ

  • @begnatekile6232
    @begnatekile6232 6 часов назад

    YA ABATE LEJ. TEBAREK

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 4 часа назад

    አንድ ነገር ልጠይቅ አብራራልኝ እቺ ልጅ ብቻ አይደለችም አንድ ሌላም ሰው ሲናገር ሰምቻለሁ ምንድነው ያሉት አንድ ሰው ጌታን ተቀብሎ ክርስቲያን ሆኖ በሂዎቱ የደከመ ከሆነ አይነጠቅም ለኔ ጥያቄ የፈጠረብኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ላዳኛችን ስንቀበለው መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን አለ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ለዘላለም ጥሏችሁ አይሄድም ተብሎ ተጽፏል በንጥቀት ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ብቻውን ጥሉን ይሄዳል ማለት ነው እኔ ግን እምነቴ መንፈስ ቅዱስ ለዘላለም ከኔ ጋር ነው ለዘላለም ጥሎኝ አይሄድም ብዬ ነው ብታብራራልኝ ደስ ይለኛል ተባረክ

  • @YosanGirma-do7le
    @YosanGirma-do7le 3 часа назад

    የጴንጤ ጉድ እኮ አያልቅም. እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 6 часов назад

    ብር ጌታ ይባርክህ ። ዶ/ር ማሙሻ ያለው የክርስቶስን ቤተክርስቲያን ሳይሆን አካላዊ ወይንም በህብረት የምንሰበሰብበትን ቤተክርስቲያን እያለ ይሆን ብዬ አሰብኩኝ። ምክንያቱም ሁለት አይነት ቤተክርስቲያን ስላለ ።

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  6 часов назад +1

      እንደው እባካችሁ ስለምታወጡት ቃል ከአፋችሁ ከማውጣታችሁ በፊት የእግዚአብሔር ቃል ይደግፈዋል ወይ ብሎ ይታሰባል። ትልቅ ስህተት ሁለት አይነት ቤተክርስቲያን የለም 🤷 አለቀ። የግድ ኮሜንት ማድረግ የለብህም ፥ሌላው ደሞ የምንወዳቸው አገልጋዮችም ይሳሳታሉ እሺ

  • @Hizkealberhanu
    @Hizkealberhanu 4 часа назад

    እራሱን ሰውየው እንክርዳድነትን አይገልጥህም፣ሰጀምር የጠቀስካቸውን ሰወች የክርስቶስ ሳይሆኑ ነን የምሉትን ነው የጠቀስካቸው፣ ለመሆኑ የበግ ልምድ የለበሱ ተኩላዋችን ካወክ እራስን መፈተሽ ነው፣ እኔ ግን እሪፍ ያልኩት የራሴ የሆነ የማሳየው አንድም ጽድቅ የለለኝ ፣ ይህን ስል ግን ስጋ ለባሽነተን ሳልርሳ እለት በፊቱ በእግሩ ስር የምወድቅ ሰው ነኝ ፣ጽድቁ ተቆጥሮልኝ የዘላለም ህይዎት ያገኝሁት ሰው ነኝ እንጅ፣ አንተም በፀጋው ድናችዋል ይላልና፣

  • @MamushAbore-k8r
    @MamushAbore-k8r 3 часа назад

    ብረ ለምንድነው አንዴት time n እንደ ጀመርከው ሌሎች መፅሐፍትን የማታስተምረን plz plZ plZ

  • @tigi886
    @tigi886 7 часов назад

    ሲጀመር የልጅቷን ይህንን ፕሮግራም ማስታወቂያዉን ሳየዉ ገና ነዉ የመስማት ፍላጎት ያጣሁት። በአደራ ሳይሆን ባመንኩት አምላክ ነዉ የምድነዉ🙏

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 6 часов назад +1

    ሰላም ወንድሜ የዶ/ር ማሙሻ ስህተት ምንድነው?እያለ ያለው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተቀላቀሉ ሰዎች እንዳሉ ነው።ቤተ ክርስቲያን የሚሰበሰቡ /የሚመጡ ሁሉም ድነዋል ብለህ ታስባለህ አንተ??ተባረክ

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  6 часов назад

      እህቴ ልብ ብለሽ ስሚኝ ያልዳኑ ነፍሳት የፀጋ ወንጌል ስብከላቸውና የነፍሳት ጥሪ ይደረጋል ጌታን ይቀበላሉ ይድናሉ። አለቀ ።እነዚህ ሰዎች ግን ቤተክርስቲያን ተቀላቀላለች ነው እያሉ ያሉት ቤተክርስቲያን አልተቀላቀለችም ከማጋ ነው የምትቀላቀለው ካልዳኑ? ያልዳኑ ብሎ ቤተክርስቲያን የለማ።

    • @ZelalemNegas
      @ZelalemNegas 4 часа назад

      ​@@TheWordwasGod1ከቻልክ ስልክህን ላክልኝ ብሩክ ነህ

  • @barahadvert6265
    @barahadvert6265 6 часов назад

    beruk sew

  • @EyuSeid-le5se
    @EyuSeid-le5se 6 часов назад

    1ኛ ዮሐንስ 3 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ በእርሱ ይህን ተስፋ የሚያደርግ ሁሉ፣ እርሱ ንጹሕ እንደሆነ ራሱን ያነጻል።
    ⁴ ኀጢአት የሚያደርግ ሁሉ ዐመፅን ያደርጋል፤ ኀጢአትም ዐመፅ ነው።
    ⁵ እርሱ ኀጢአትን ሊያስወግድ እንደ ተገለጠ ታውቃላችሁ፤ በእርሱም ኀጢአት የለም።
    ⁶ በእርሱም የሚኖር ኀጢአትን አያደርግም፤ ኀጢአት የሚያደርግ ግን እርሱን አላየውም ወይም አላወቀውም።
    ⁷ ልጆች ሆይ፤ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ፤ እርሱ ጻድቅ እንደሆነ፣ ጽድቅን የሚያደርግ ጻድቅ ነው።
    ⁸ ኀጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው። ምክንያቱም ዲያብሎስ ከመጀመሪያ አንሥቶ ኀጢአትን የሚያደርግ ነው። የእግዚአብሔር ልጅ የተገለጠውም የዲያብሎስን ሥራ ያፈርስ ዘንድ ነው።

  • @Bedasotepicha-wp3vt
    @Bedasotepicha-wp3vt 9 минут назад

    Wondime bertalin . Yante tmrt bemeketatela buzu ka wushet doctrine adenognal.

  • @millenyemane
    @millenyemane 2 часа назад +1

    በሎዶቅያ ላለው ቤተ ክርሰትያን❗
    Revelation 3 አማ - ራእይ
    14: “በሎዶቅያም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ አሜን የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥ በእግዚአብሔርም ፍጥረት መጀመሪያ የነበረው እንዲህ ይላል፦
    15: በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ።❗ በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።
    16: እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።❗

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 6 часов назад

    እኔ ግን የምጠራጠረው ነገር አለ ክርስቲያኑን በማይሆን ቅዠት እያስፈራሩት ዓለማዊ እና ኢቲስት እንዲሆን ወይም እስላም እንዲሆን የሚደረግ የጨለማው ድብቅ ሥራ ይመስለኛል።

  • @NebiyouTesfaye-i9w
    @NebiyouTesfaye-i9w 5 часов назад

    የቤትህ ቅናት ይበላኛል የሚለውን ቃል አየሁት

  • @daniKabo
    @daniKabo 3 часа назад +3

    አረ ባክህ አንተ ሰው ከዚህ በፊትም አስተያየት ልሰጥህ ሞክሪአለው በራዕይ መፅሐፍ ላይ ለ ሰባቱ አብ/ክ በሰሰጡት መልህክት መሰረት ለምሳሌ
    ለሰርዴስ ቤ/ክ ራዕይ 3-1-5 በተለይ ቁጥር ሶስትን አንብበው ንስሃ ግባ እንግዲያስ ባትነቃ እንደለቤ እመጣብሀለው ያለው ለቤተክርስትያን ነው::
    ለሎዶቂያ በተላለፈው መልህክት ራዕይ 3-14 -22 ማንበብ ይቻላል በተጨማሪ ለዚች ቤ/ክ ጌታ ከአፊ ልተፋህ ነው የሚል ማስጠንቀቂያ ሲሰጣት እናያለን እንዲሁም በደጅ ቆሜ አንኳኳለው ያለውም ለዚችው ቤ/ክ ነው የፀጋ ወንጌል ማለት ላንተ ምን ማለት ነው ? በራዕይ መፅሀፍ ለአብያተ ክርስትያናቱ በተላለፈው መልህክት እንደተፃፈው እነዚህ አብያተክርስቲያናት በንስሃ ካልተመለሱ መጨረሻቸው ምንድነው ሚሆነው ? የፀጋ ወንጌል ማለት ክርስቲያኑ እንደ ልብ ምኛት ለስጋው አርነት እየሰጠ ይኑር ማለት ነው እንዴ ልክ እንዳንተ ማለት ወንድሜ አሁን እኮ እየተሳደብእ ነው ያለህው ንግግርህ እንደ አህዛብ ሆነብኝ አማኝ በክርስቶስ የተሰጠውን ህይወት እንዲጠብቅ ይጠበቅበታል እባክህ አነተ ወንድሜ አንተም ተዘናግተህ ሌሎችንም አታዘናጋ ለኛ በነፃ የተሰጠን ፀጋ ውድ የሆነው የክርስቶስ ደም መስዋት የሆነበት ነው

  • @hambisazelalem2903
    @hambisazelalem2903 6 часов назад

    Geta absto yebrk betamnew yemtimacheng.

  • @millenyemane
    @millenyemane 2 часа назад

    በሰርዴስ ላለው ቤተ ክርስትያን❗
    Revelation 3 አማ - ራእይ
    1: “በሰርዴስም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስትና ሰባቱ ከዋክብት ያሉት እንዲህ ይላል፦ ሥራህን አውቃለሁ ሕያው እንደ መሆንህ ስም አለህ ሞተህማል።❗
    2: ሥራህን በአምላኬ ፊት ፍጹም ሆኖ አላገኘሁትምና❗ የነቃህ ሁን፥ ሊሞቱም ያላቸውን የቀሩትን ነገሮች አጽና።
    3: እንግዲህ እንዴት እንደ ተቀበልህና እንደ ሰማህ አስብ፥ ጠብቀውም ንስሐም ግባ። እንግዲያስ ባትነቃ እንደ ሌባ እመጣብሃለሁ በማናቸውም ሰዓት እንድመጣብህ ከቶ አታውቅም።❗
    4: ነገር ግን ልብሳቸውን ያላረከሱ በሰርዴስ ጥቂት ሰዎች ከአንተ ጋር አሉ፥ የተገባቸውም ስለ ሆኑ ነጭ ልብስ ለብሰው ከእኔ ጋር ይሄዳሉ።
    5: ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥ በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 6 часов назад

    1 ተሰሎንቄ 4:14፤ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና። 1 ተሰሎንቄ 4:17፤ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን። 1 ተሰሎንቄ 4:18፤ ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ። what is she talking about? So what is the point to believe the word of God if everything that is said will it’s not true

  • @kassahunaemero4480
    @kassahunaemero4480 56 минут назад

    ruclips.net/video/iTUA_TuMon4/видео.htmlsi=HfHZuJtiJ0vn2FAK

  • @Zmare
    @Zmare 4 часа назад +1

    ወንድሜ ሆይ እውነት ነው የማቴዎስ ወንጌል እንክርዳድ የሚለው የክፉውን ልጀች ነው። በሙሽራይቱ በክርስቶስ አካል ብልቶች ውስጥም እንክርዳድ የለም። ያልተመለሰው ጥያቄ የክርስቶስ አካል የትኛዋ ናት? የሚለው ነው። በውኑ በክርስቲያኑ ዓለም ያለውን ሁሉ ከበር መለስ የክርስቶስ አካል እንለዋለንን? ሂትለርን ጌታ የቀባው ብለው ከርሱ ጋር በመቆም 50 ሚልዮን ህዝብ ያስፈጁት 20 ሺህ የጀርመን ፓስተሮችና ሰማንያ ፐርሰንቱ የጀርመን ወንጌላዊያን አማኝ ህዝብ የክርስቶስ አካል ነበሩ? የሙሉ ወንጌል አባል የሆነው እናቴን ጨምሮ 64 ቤተሰቤን የፈጀው በሁለት አመት ውስጥ ከአንድ ሚልዮን ህዝብ በላይ የፈጀው አቢይ አህመድና ወንጌላዊያን ነን አይዞህ በርታ ጌታ ቀብቶሃል የሚሉት የክርስቶስ አካል ናቸውን? የነጭ የበላይነትን የሚያቀነቅነውን ትራምፕን የሚደግፉት 80% የአሜሪካን “አማኞች” ? የክርስቶስ አካል ናቸውን? የክርስቶስ አካል የምንላት ይህች የነፍሰ ገዳዮች ስብስብ ከሆነ ከርስዋ እንሮጣለን እንጂ ወደ እርስዋ አንሮጥም። ስለዚህ እኔ እንደሚገባኝ ሐዋርያው ዮሐንስ ከኛ ዘንድ ወጡ ዳሩ ግን የኛ ወገን አልነበሩም እንደሚለው እንክርዳዶች የሰይጣን ልጆች ቢሆኑም አካሉ ውስጥ ባይገቡም እንዲሁ ጉባኤ ውስጥ ተደባልቀው አይገኙም ማለት ግን አይደለም።

  • @AmanuelSileshi1
    @AmanuelSileshi1 7 часов назад

    ብዙ ግራ የገባው ሰው ወደዝህ ቻናል ይምጣ!

    • @SmGoogl
      @SmGoogl 6 часов назад

      🙏🙏🙏👍👍

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 6 часов назад

    1 ተሰሎንቄ 5:23፤ የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።
    1 ተሰሎንቄ 5:24፤ የሚጠራችሁ የታመነ ነው፥ እርሱም ደግሞ ያደርገዋል።❤

  • @ngstasmare9518
    @ngstasmare9518 19 минут назад +1

    ካንተ የተረዳሁት ዩቱብ ሽቀላ ነው

  • @YedidiyaBegeta
    @YedidiyaBegeta 23 минуты назад

    አንተም እኮ ሐይማኖትን እየተናገርክ ነው ጴንጤ ቸርች የሄደ ሁሉ ይነጠቃል ይነጠቃል እያልክ ነው ይሄ ደግሞ ሐይማኖት ያድናል እያልክ ነው