Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹
አላሁመ ሠሊ ወሠለም አላ ነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ አደደ ዘከረሁ ዛኪሩን ወቀፈለ አን ዚክሩን ቃፊሉን ፊዳከ አቢ ወኡሜ ወሩሂ ያረሱለላህ
saw
እስኪ ከሳውድ ወደ ድባይ ብር ልኬ አልገባም ብለዉኝ ነዉ ደረሰኙን እይልኝ የቻልከዉን ተባበረኝ
ትክክል እኔ የ3 አማት ዳንባኛ ነው ያለኝ አልሀምዱሊላህ የፈላገ ማንም ቢጫምር እኔ ምንም አልቃይርም ብቻ እኔም አይዳለሁም ብዙ ነን የምንሊካው የምንሰራውም ጣላብ ነው ምንም ብጫምር አላህ ለኔ የሰጣኝ ርዝቅ በቂ ነው
ፍትህ ለኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት የሀዋላ መጨመር ለኛ ምንም አይሰራልንም
አላህ የስትር ዱኒያ አታልልይን የማሜ ቤትስቦቸ እስኪ ዱአ አርጉ
እኔኮ 😢በጣምነው የደነገጥኩት ምንዛሬ 28.ገባ ሲሉኝ ኧረ ያአላህ እኔስ አልሀምዱሊሏህ ምርጥ ወድሜ ደበኛችን አለ የሀይቅልጂ
ውዴእስኪየሀይቁንልጅላኪልኝቁጥሩንአማናአስፈራሩንኮ
እ 28 ኧረ ተይ
እኔ. 25ነው ትናት የላኩት አምስት አመቴ በአንድ ስው ነው የመለከው
አረ 28 ሆኗል
@@hadraseid4616 እሽ ሀድራየ ዋሳፐ ግቢልኝ እሰጥሻለሁ
ትክክል ነህ ሜሜ አፈር ደሜ በልተን አምጥተን ለማንም ወያላ ብቻ አላህ ይጠብቀን
ደረሰኝ ሳይመጣ ድንቡሎ ሽልንግ አትስጡ።
@@tube-cw3po ብዙወቹ ላኪወች እሽ አይሉም እኔ መጀመሪያ ሰጥቸዉ ነዉ እሚልክልኝ ግን አራት አመት ሁኖኛል በሱ ነዉ እምልከዉ
የአሏህ እዝነትህን እኛ አቅም የለንም በስንቱ እንበጥበጥ በጦርነት በኑሮ ውድነት፣ ሌባም ታክሉበት ሱብሀንአሏህ
ረ የኛስ ጠና ወላሂ ሱባሀን
የኔ የምልክበት ልጂ በራሱላይ ንፍስ አይፈስ ወላሂ በጣም ምርጥልጂ ባለፈ 21ሺ ድረሀም ሰጥቸው ልኮልኛል ወላሂ በጣም መልካም ብር እኳን ባይኖረኝ ከራሱ ጨምሮነው የሚልክልኝ ወላሂ
ብር ተበላብኝ ብላ ዋሺታ በቲክቶክ ለቃ በዋይፉይፍ ተያዘቺ አልከን እሺ ለምን ረሡላቺንን ሰ ወ ወ ምን የሰዴበቺብን ካፊር አትያዝም በአሏህ አሲዟት እውቀቱ ያላቺሁ ወዲሞቸ እና እህቶች
እኔም አለሁኝ
አልሀምዱሊላህ ምርጥ ደምበኛ ወንድምም ጭምር ነዉ የለኝ ወላሂ ማሻአላህ ግን የምንዛሬ ብዛት አያተለቹ ነዉ ምለዉ ከሰዉ ሀቅ አላህ ይጣብቀን
አሚን ያረብ
አልሃምዱሊሏሂ ሰገጤ አጋጥሞኝ አያዉቅም ጨርሰዉ ምጠዋ ናቸዉ ሀታ እኔ የደረሰ መስሎኝ ዝም ስል ደዉለዉ ዘይነብ ብሩን አልወሰዱም ነዉ የሚሉኝ አላህ ጀዛቸዉን ይከፈላቸዉ አማና ከባድነዉ
ውዶቼ ሀዋላው ቀድሞ ያድርስላቹ
አልሀምዱሊላህ ምርጥ ደበኛ አለኝ ሁሌ ከሰው በላይ ነው የሚልክልኝ ወደ ኢትዮ አስተላልፎ እኔጋ መቶ ሳይወስድ ወር ሁለት ሳምት ያድራል ብሩ አጋጣሚ ኢትዮ ሂዶብኝ ሌላ ሰው ሳናግርም ግርም የሚለው ስት ብር ነው የምታስተላልፊው አካውት ላኪ ነው ያለኝ መጀመሪያ አስተላልፎልኝ በሶስተኛ ቀኑ መቶ ወሰደልኝ መልካም ልብ ይኑርን አንስገብገብ ለሰላሳ ለሀምሳ ሳንቲም ብለን
ጥንቃቄና ብስለት ይኑረን ቅመሞችየ🤔
ፎቶ ማንሳት ነው ብሩን ሲልኩ ወይም በዛያለ ብር ከሆነ መጀመሪያ ከሱ ብር መላክ አለበት
ቢስ ሀዋላ የምንልክበት ሠዉ የምታቁት መሆን አለበት እኔም ደርሶብኝ ነበር 5000ድራሀም ልኬ ሠኝ ተቀብሎኝ ማክሠኝ ከኦላይ ጠፍ ወላሂ እሱስ ሀገር ገብቶነዉ ደግነቱ ያስተዋወቁኝ የሠዉየዉ የሠፍሩ ልጆች ነበሩ እመዳም እህትቤት የሚሠሩ እነሱን ስይዛችዉ ደዉለዉ ሲቆጡት እንደገና አስገባልኝ ምክንያቱም ሠዉ በሠዉላይ ስለሆነ ነዉ ባላቀዉ ኖሮ ተበላሁ ነበር
አህለን ማሜ ከሬድዋን ቤት ነው የመጣሁት ለቤትህ አድስ ነኝ ሌሎች ጋ አይቸሀለሁ መልካም ሰው ነህ ማሻአላህ በርታ ወድም
እናመሰግናለን የመዳም ቅመሞችዬ በቅርቡ ወደ ሀገር ስንገባ ለምን ተደራጅተን ለምን አንሰራም ከመንግሥት ቦታ ከባንክ ደግሞ ብድር ብንወስድ በጣም ትርፋማ እንሆናለን ስደት የሰለቻቹሁ እስቲ እንመካከር
✅
ማሜበርታእውነትህነው
እኔ የሰብኩኝ ነው ነይ አብረን እንስራ
@@ጫሊየወሊሶልጅ መች ትገብያለሽ
የኔ እህት ሃሳብሽ በጣም ጥሩ ግን ችግራችን ምንድነዉ መሠለሽ መተማመን ጠፋ እኮ እህቴ አንዴ በሃይማኖት አንዴ በዘርኝነት እያልን ተከፋፈልን ፍቅር ጠፋ ምን እናርገዉ
እውነትህን ነው ወዲም እናመሠግናለን ብዛቱን ሣይሆን ታማኝ ደበኛችንን ነው መያዝም ሆነ መላክ ያለብን
የኔመልካም ትክክል ነው የምትለው እነመሠግነለን ማሜ
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ወድም ማሜ ትክክል ነክ ተጠቀቁ ወገኖቼ
እውነትህን ነው ማሜዋ እኔስ እግዚአብሄር ይመስገን ምርጥ የወሎ ልጅ ደበኘ አለኝ ከሱም በፊት በጣም መልካም ሰው ጥሩ ደበኘ ነበረኝ አጭበርባሪ በዝቷል ተጠቀቁ ወገኖቸ
ማሜዋ ጀዛከላህ ኽይር በጣምእናመሰግነለን
እ ደግሞ 28 ገባደ ያአላህ እህቶቸ ተጠንቀቁ እኔስ አልሀምዱሊላህ አጋጥሞኝ አያውቅም ለወደፊትም አላህ አለኝ ማሜ አሁን እርግጠኛ ስንት ነው በሀዋላ ትንሽ ነበረችኝ ልላካትደ🙆🙆🙆🙆
ሰላም ማምየ እናመሰግናለን
በሀገራችሁ ልጆች ላኩ የሀገራችሁ ልጅ ተሆነ አፈር ደሜ አስበልታችሁ ትቀበሉታላችሁ አድ እህቴ ተባላች
ትክክልነህ ማሜ ጀዛከሏህ ኸይር እኔኳ አልሞክረዉም የስት አመት ዴበኛየን ትቼ ሌላጋ ኡኡኡኡ አንዳዶቾግን ልብ የላቼዉም ሲጦለቡ ኪሳራ መግባት
ልክነህ ወንድሜ አላህይጠብቅህ
አልሀምዱሊላህ የኔነሴ እንኳን የሰው ብር ሊባል ቀርቱ ሲችግራኝ እሩጨ እሱ ጋራ ነው አልሀምዱሊላህ
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ👍👍🌹🌹🌹🌹
አልሀምዱ ሊላሂ እኔ ድሮ የምልክበት ሰውየ ነበረ ደህና እየላከልኝ ቡኋላ ግን ያልጠበኩት ሆነ የሁለት ወር ካስራምስት ቀን አምስት ሺህ እሪያል በላብኝ አሁን የት እዳለ አላቅም ቻው ዋናው ለሰው ልጅ ጤና ነው አልሀምዱ ሊላሂ
ኧረ እኔም ልልክነበር እንኳን ነገረከን ጀዛ ካአላህ
አወወንድሜ አላህይጠብቀን በማናቃቸው ነውየምንልከው እስካሁን ካሁንበኋላ ላለው ይጠብቀኝ ብቻ
አረ ለኔም ዱአ አረጉልኚ 3000,ሺ52 በዱባይ ድርሀም ለኢድ አድደርሰልኚ ብየው ይህው ለኢድም ሰያደርሰልኚ 15ቀን አለፈው ሰደውልለትም ወርፋ ነው አጨቅጪቂኚ ይለኛል አላህ ወኪል ሌላምን ይባላል የለፋንበትን አያሰበላብን ያርቢ
ትክክልነህ ማሚ እተርፍ ባይ እጉዳይ ነው
የተናገርከዉ ሑሉ ሠሞኑን የነበርኩበት ነዉ ግን አላሕ ጠብቆኛል አልተዋጠለትም!!!አልሐምዱሊላሕ።
ትክክል እኔም አጋጥሞኛል በቲክቶክ እንልካለን እያሉ እያስተዋወቁ
ሰው አትቀያይሩ የሰረቃችሁን አምጡና አጋልጡ
_አልሃምዱሊላህ እኔስ ምርጥ እህት ናት ሀዋላ የምልክባት አራት አመቴ በሷ መላክ ከጀመርኩ ከራሷ ጨምራ ትልክልኝ አለች እንጂ ከኔ አምስት ሰቲም አትወስድም በጣም በጣም አላህ የምፈራ ናት ወዳው ነው የምልከው አታሳድርም እራሱ እናም እህቶቼ አላህ የሚፈራ ሰው ያዙ ደበኛ ለሽርፍራፊ ሰቲም ብላችሁ በማታቁት ሀዋላ ልካችሁ እዳከስሩ በምታቁት በደበኛችሁ ላኩ_
አሁን ግን ወደ አራት አመት ሊሆነኝ ነው ጥሩ ፈጣሪውን የሚፈራ መልካም ሰው አግኝቸ ላክልኝ እለዋለው ቅድሚያ ብሩ ከደረሰ በኋላ ደረሰኝ ይልክልኛል ከዛም ብሩን መቶ ይወስዳል ብሬ ሳይደርስ ከኔጋ መቶ አይወስድም አላህዬን አመሰግናለው አልሃምዱ ሊላሂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሜ ስላነቃሀን ጀዛከሏሁ ኸይረን ውድ እህቶች በተቻለን ጥንቃቄ እናድርግ ዘመኑ ከፍቷል ደንበኞቻችን ተብየወቹም አጭበርባሪ ስግብግብ የሰው ላብ የማይጠየፉ ናቸው
ወላሂ እኔ 5000ብርተበልቻለሁ በዱቤይአላህ የስራውንይስጠው
እ
እኔም አጋጥሞኛል 120,000 ከዳኝ ወላሂ ደሞ የሚታወቅ ነው ግን ስልኲን አጠፋ 😭😭😭😭😭ያተረፍኲት ለቅሶ ነው ግን ኢሻ አላህ እኔ ደህና ከሆኲ ሰርቸ አገኘዋለሁ ::
ጀዛኸላኸይር ወድማችን
አስቡን አሏህ ወኒእመል ወኪል ሱበሀን አሏህ እኛ ሽንትቤት እያጠብን ማንነታችንን ሳይሆን ብራችንን ለመዉሰድ እድህ አድርጎ አይ አኪራን መርሳት
ወይኔ እህቶች እንዴት ትልካላችሁ በማታቁት ሰዉ ኡኡኡኡኡ
እረ እየላክን ነው
ኸረእኔምእየላኩነው
የብር ጨመረ ያሳይቸውል በዚያ ዲበኝችውን ያተዉሉ ከዚያ ብር ሊባ በላኝ አይለች ሁሉም በሚዲያ ተወጠለች ለምን ትክክለኛውን ሀዋላ በስንቲም ተከድው አለች
ቀላል የምታቁት ከለላችሁ በሰዚህ ሰትደሁ ሂሳቡን ተነጋግራችሁ መጀመሪያ ሎኬሽላኩ ከዛ ያስተላልፉላችሁ እሪሲት ሲልኩላችሁ መድረሱን አረጋግጣችሁ ወይ መተዉ ይዉሰዱ አለዛ በባክ ሂዳችሁ ላኩላቸዉ ከዚህ አልፎ እዳታለቃቅሱ።
ማሜ ሠላም ነው ብር ሀዋላ ትሰራለክ እዴ
ጀዛኩም አላህ ኸይረ ማሜየ
አላሕ ከመጥፎ ስራ ይጠብቀን
ማናቹም ሳይልኩ ላቹ ብር እዳሰጡ ከላኩ በኃ ላ ነዉ መስጠት 👈👈👈👌👌👌👍👍👍
አብዛሀኛወቹ እሽ አይሉም
@@fafiyardbowa872 አሉ ከፈለጋችሁ
ትክክል።እኔ ደረሰኝ ሳይመጣንል ድንቡሎ አልሰጥም።
እሱምእኮ አያምኑም እኔምሞክሪነበር
@@yaliahsetota5500 እስኪ ቁጥር ላኪ ካሉ
አዎን ማሜ ትክክል ነህ ሰዉ አዉሬ ሆኖዋል በርታ 🙏🙏👍👍
እህቶቼ የላካቹህት ብር ቤተሰብ ጋ ሳይደርስ ለላከላቹህ ሰዉይ ብሩን አትስጡ ፌክ ደረሰኚም አለ አሉ ስለዚህ ቤተሰብን መጠየቅ
ትክክል፡ማሜ
አላህ ይጠብቀን የላባችንን የሠወ አይበልበን እጅ ማንም የሚታመን የለም እኔ እማወቀወ ሠወ የለኝም ምን እደማረግ አላወቅም
እኔራሱ ደበኛየ 32ነዉአለኝ ከዛም በማላቀዉ 33ሲለኝላክ ከዛይዞጥርግ ግንየዉጫሌልጅነዉ ጀግናዉባሌ አጠልጥሎ ቤተሰቦቹን ተቀበላቸዉ ፍቃዱ ይማም በሽር የሚባልሌባ😂
😂😂kkk😂
😁😁😁እኔም ነኝ ወላሂ
@@AminaHasan-mx1pb አይዞን
ትክክክ ማሜ ወላሂ እኔምእህቶቸን እመክራለሁእሄን ሀሣብህን የኔሥ ሀዋላ እርሜውንያስረዝምልኝ ወላሂ ከኔአልፎ ለጎደኞቸ በቅቶል 7አመት ደበኛየነው ታማኝነው
*ሳኡዲ አረቢያ ያላችሁ ከስልካችሁ ወደ ኢትዮጵያ ካርድ ስልኩ በሰዋ ሲም 100 ብር ካርድ ለመላክ 24 ሪያል ያስፈልጋችኋል።በዜን ሲም 100 ብር ለመላክ 20ሪያል ያስፈልጋችኋል ካርድ ከሳኡዲ ወደ ኢትዩጵያ ለቤተሰብ ከመላክ ከዛዉ ቢገዙ ይሻላል። መላክ ግዴታ ከሆነብዎት ግን እኛ ልናስተናግድዎት ፈቃደኛ ነን እረስዎ ባሉበት ሆነዉ* *➻የሳኡዲ ባለ 20 ሰዋ ካርድ ሲሞሉት 17 የሚሆነዉን በፎቶ ከላኩልን እኛ የኢትዩጵያን 200 ብር ካርድ* *➻ባለ 23 ከላኩልን የ 225 ካርድ የቤተሰብዎ ቁጥር ላይ በቀጥታ እናስገባለን! ወይም የኢትዮጵያን ካርድ በፎቶ እናስረክባለን መለያችን ፍጥነታችን &ታማኝነታችን ነዉ ይዘዙ በመስተንግዷችን ይረካሉ መገኛችን✍️✍️✍️**_➽ቀጥታ ,ዋትሳብ ,ኢሞ እንዲሁም ቴሌግራም_* ➼0506325065ተጨማሪ መጨረሻዉ 3441 በኢሞ ብቻ የተቆረጠ ሲም ስለሆነ ቀጥታ አይሰራም ➼0534673441 ስም ►ሳቢረት ሰኢድ ሀሠን
አልህምዱሊላህወላሂ ምረጥአላህንፈሪልጅየለኢላሕኢለላህወድሜ ሙቢአለኝአላህይጠብቀዉታማኝ ከምንበላይ ዱባይነውያለው
ማሜ ሠላም ነው ብር ትልካለክ
አሏህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነቶቹ አጭበርባሪዋች
አሁንየምልክበት ያላባልጂነው ዬያኛውም ያላባልጂነው ግን ምንአሶቦ እደሆነ አላሁአም በሳአቱ ያለው ተወረሰብኝነው ግንኮ ለኔእዲህአላለኝም አረቦች ቲይዙትነው እኔብዙግዜለምኝው በመዳሜም ከዛቁርጥሳቅ ለወዶችተናገርኩኝ እና እህቶቸ ማሜእዳለው ለትንሽብርብላችሁ ደበኞቻችሁንአትክዱወላ
ማሜእናመሠግናለንሸኩርን
እናመሠግናለን ማሜ እኔ የምልክበት እዚህ የማቀዉ ሥለለ አላቀዉም ባካዉቱ ነበር የምልክለት ግን አሁን ፈራሁ ለመላክ ወይ
በመታወቂያ ላኪ
ፈጣሪይሰዉረን ከደዝህ አይነት🙏🙏
እና መሠግነሌን ወንድሜ ጥሩ ማክር
የሰው ሀቅ ምንም አያዳርግም አላህ የስራቻውን ይስጣቻው የሰውን ሀቅ ለሚባሉት
ትክክል ሹክርን ማሜ
አዎ ብዙ ልጆች እያለቀሡ ነዉ የአላሕ ከባድ ነዉ አንዷ ወላሒ ከረመዷን በፊት ላክልኝ ብየ ሠጥቼዉ በኢቲዮ መቶ ሽብር ቀላኝ ብላ እያለቀሠች ነዉ እሥኪ ማሜ አንተ ላክልን በአላሕ
ማሜ ጀዛ ከአላሕ ምርጥ ምክር ነዉ ወድሜ ነገር ግን ሐዋላዎች ብሩን ከኢትዮ እስከሖነ ድረሥ የሚያሥተላልፉት ቀድመዉ አሥተላልፈዉ ቢወስዱ ጥሩ ነዉ።እኔ ለምሳሌ መጀመሪያ ካሥተላለፈ በሗላ ነዉ የምሰጠዉ!
ሰለምክርህ አመሠግናለሁ አምላክ የመትፈልገውን ያሣካልህ
ልክ ነህ ማሜ
እኔ እሱን በምንም አላቃውም ግን ያጎሮቤቴ ልጅ ከሱ ማለክ ካጃማረች 4 አማቷ ነው እኔም በሷ አምኜ ደንባኛ አዳረኩት ብዙ ያማዳም ልጆች ብረቻውን እኔ ጋ ያስቃምጡነ እኔ ለሱ እሰጣለው በታማኝነት
ስንት ደረሠ ዲረሀም በአላህ
የኔስ ደበኛ አላህ ይጨምርለት በጣም ጥሩልጅነዉ የመካነሰላምልጅ
😭😭😭 የመካነ ሰላም ልጅ ነው እባ ሳይሆን ደም ያስለቀሰኝ
ትክክል ወድሜ
🎉🎉🎉🎉🎉ትክክልማሜ
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱማሜ እኔም ጋ ደርሶወል እትዮጵያ የሚለሰክ የነበረ ልጅ 4 ወር ደሞዜን እዞብኝ ጠፋ ኡፍ እኔ የመመኝ ሰርቼ የጠቀምኳትን ተባበረኝ
አወ ብር እየወሰዱ ነው ተጠንቀቁ አንይን አውጣ ወች ናቸው
ወሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ
በጣም ያሣዝናል ሀቂቃ እሳት ነዉ የሚበሉዉት በመጀመሪያ ብሩ ተልኮ ደረሰኝ ሲላክላችሁ እና እርግጠኛ ሳትሆኑ ለምን ትሰጣላችሁ እኔ ብዙ አመት ሆነኝ ግን መጀመሪያ ብር ሰጠቸ አላዉቅም
እኔም ስጥቸ አላቅም
የኔዉድምዉነትነዉአላህይጠብቅሀማሜ
አይይይይ በማታቁት ሰው አትላኩ ወይንም ብሩን ሳትሰጡ አስልካችሁ ከራሱ ፈቱራው ሲደረሳችሁ ወይም ቤተሰብ ሲገባ👌👌👌 ነው መስጠት ሚስኪን የመዳም ቅመሞች ሁሉን ሰው ማመን ከባድ ነው
ልክነሺ እኔ 3 አመቴ አንድ ቀን መጀመራ ሰጥቸ አላቅም ከላኩ ቡሀላ ነው የምሰጠው
ሳህህህህ ማሜ እኔ ቅድሚያ ካላኩ አላቀምስም ተጠቀቁ ዴውየ እቤተሰብ ጋር ቼክ ካላረግ አልሰጥም ባሁኑ ጊዜ የነት ልጂ አይታመንም
ወአለይኩምአሰለም ወረመቱለሂ ወበራካቱ እንደዚህ መረጃ ከለቻዉ ለሳሚ የሰቁት ኡሱ ዘዴ አየጠም
❤❤❤❤❤አለሀ፣ይጪሚሪሊከ መሜ መኘ
ትክክል
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይስም: ሙሀመድ ﷺ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12✔እድሜ 63✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ድናችንን እንወቅ ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹
አላሙአሊኩም ውድ እህቶቼ እስኪ ደህና ሀዋላ ካላችሁ አገናኙኝ በአላህ
ልክነህወደሜ
አሰላምዋአለይኩም ማሜ ወላሂ ኮሜትመጣፍ አልወዲምነበር ግን ስለደረሰብኝነው ልጥፍየወደዲኩት እኔ ደበኛየን ስጠይቀው ቀንሶነገረእ የጓደኛየደበኛደሞ አዲብር አብልጦነገረኝ እናምየናቴልጂአደለብየ በጨመረበት ሰባት ሽዲራሀም ሰጠሁት ከዛም ደረሰኝ ላከልኝባክቤትሲሄዱ ብር የለም ግን የጋርጋ ቁጥር ይዥነበር እና ላረቦቹተናግሬ ወላሂ ዛሬ ነገ እያለ አራት ወር አቆይቶ እቤቶ ላሰሪየልጂ ሰጠው በጣም ነው ደስ ያለኝ ልጂመልሰሽ እዲልኪበነሱ ሀራምየናቸው በሎኬሽን ሳየው እዛምዛም ነውእሚሄዲአለኝ ብርሊሰበስብ ሲሄዲ እናየምልክበት ያላባልጂነው አቡዱየ ጀዛክአላህ ኸይርንወዲሜባህሪህን አይቀይረው
Egzo Hulu laba yekire yebalan 🙏
አኡዙቢላህ የሠው ሀቅ እሳት ነው ወላሂ እህቶች አላህ ይሁናቹ በማታቁት ሰው አትላኩ እኔስ በአንድ ሰው ነው እምልከው እንኳን የራሴን የሌሎችንም ተቀብዬ እልካለሁ ለዛውም ሲያስገባ ነው መቶ እሚወስደው አላህ ያክብረውና
ይህ ሀሪፍነው እህቴየ ልከው ደረሰኝ ልከው ብሩን ከወሰዱ
ሀበሻ ስግብግብ
መጀመሪያ ልከው አይደል እዴ መተውየሚወስዱት እኛጋር እደዛነው እኔማቀው
እንደዛ ከሆነ ጥሩ እኔጋግን ሠጥቸ ነዉ ሚልኩልኝ እኔግን አልሀምዱሊላህ አጋጥሞኝ አያዉቅም
@@sabitaali5470 እኔ መጀመሪያልኮልኝነው መቶያለሁበት የሚወስደው አልሀምዱሊላህ
እንደዛ የሚሆነው የብዙ ግዜ ደንበኚሽ ሲሆን ነው እሱንም በአካል የሚያውቅሽና የምታውቂው ከሆነ ነው ካልሆነ እሺ አይሉም
ልክ ነህ ማሜ. ይህ ነገር በኔ ደርሶብኛል. ለሀያ ሳቲም ብየ. ከነጭራሹ ብሬን ተበላሁ 5, ሺ ድርሀም.
የኔከርታታ አይጥቀመዉይሄሌባ
አዮዞሺ እህት አላህ ይተካሺ
እኔምተወሰዶብኘል
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ስላም ፍቅር አድነት ለሀገራቺን ሀሪፍቆይታነበር አላህይጠብቀን ያረብ ጠክርማሜወድሜ
እኔ ሥልክ ነዉ የሚቀነሠዉ😢
ሳያስገባላችሁ ብርአትስጧቸዉ እህቶቸ ተጠቀቁ
Eeshii.inamasaginalen❤
ዋአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቶሁ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹
አላሁመ ሠሊ ወሠለም አላ ነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ አደደ ዘከረሁ ዛኪሩን ወቀፈለ አን ዚክሩን ቃፊሉን ፊዳከ አቢ ወኡሜ ወሩሂ ያረሱለላህ
saw
እስኪ ከሳውድ ወደ ድባይ ብር ልኬ አልገባም ብለዉኝ ነዉ ደረሰኙን እይልኝ የቻልከዉን ተባበረኝ
ትክክል እኔ የ3 አማት ዳንባኛ ነው ያለኝ አልሀምዱሊላህ የፈላገ ማንም ቢጫምር እኔ ምንም አልቃይርም ብቻ እኔም አይዳለሁም ብዙ ነን የምንሊካው የምንሰራውም ጣላብ ነው ምንም ብጫምር አላህ ለኔ የሰጣኝ ርዝቅ በቂ ነው
ፍትህ ለኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት የሀዋላ መጨመር ለኛ ምንም አይሰራልንም
አላህ የስትር ዱኒያ አታልልይን የማሜ ቤትስቦቸ እስኪ ዱአ አርጉ
እኔኮ 😢በጣምነው የደነገጥኩት ምንዛሬ 28.ገባ ሲሉኝ ኧረ ያአላህ እኔስ አልሀምዱሊሏህ ምርጥ ወድሜ ደበኛችን አለ የሀይቅልጂ
ውዴእስኪየሀይቁንልጅላኪልኝቁጥሩንአማናአስፈራሩንኮ
እ 28 ኧረ ተይ
እኔ. 25ነው ትናት የላኩት አምስት አመቴ በአንድ ስው ነው የመለከው
አረ 28 ሆኗል
@@hadraseid4616 እሽ ሀድራየ ዋሳፐ ግቢልኝ እሰጥሻለሁ
ትክክል ነህ ሜሜ አፈር ደሜ በልተን አምጥተን ለማንም ወያላ ብቻ አላህ ይጠብቀን
ደረሰኝ ሳይመጣ ድንቡሎ ሽልንግ አትስጡ።
@@tube-cw3po ብዙወቹ ላኪወች እሽ አይሉም እኔ መጀመሪያ ሰጥቸዉ ነዉ እሚልክልኝ ግን አራት አመት ሁኖኛል በሱ ነዉ እምልከዉ
የአሏህ እዝነትህን እኛ አቅም የለንም በስንቱ እንበጥበጥ በጦርነት በኑሮ ውድነት፣ ሌባም ታክሉበት ሱብሀንአሏህ
ረ የኛስ ጠና ወላሂ ሱባሀን
የኔ የምልክበት ልጂ በራሱላይ ንፍስ አይፈስ ወላሂ በጣም ምርጥልጂ ባለፈ 21ሺ ድረሀም ሰጥቸው ልኮልኛል ወላሂ በጣም መልካም ብር እኳን ባይኖረኝ ከራሱ ጨምሮነው የሚልክልኝ ወላሂ
ብር ተበላብኝ ብላ ዋሺታ በቲክቶክ ለቃ በዋይፉይፍ ተያዘቺ አልከን እሺ ለምን ረሡላቺንን ሰ ወ ወ ምን የሰዴበቺብን ካፊር አትያዝም በአሏህ አሲዟት እውቀቱ ያላቺሁ ወዲሞቸ እና እህቶች
እኔም አለሁኝ
አልሀምዱሊላህ ምርጥ ደምበኛ ወንድምም ጭምር ነዉ የለኝ ወላሂ ማሻአላህ ግን የምንዛሬ ብዛት አያተለቹ ነዉ ምለዉ ከሰዉ ሀቅ አላህ ይጣብቀን
አሚን ያረብ
አልሃምዱሊሏሂ ሰገጤ አጋጥሞኝ አያዉቅም ጨርሰዉ ምጠዋ ናቸዉ ሀታ እኔ የደረሰ መስሎኝ ዝም ስል ደዉለዉ ዘይነብ ብሩን አልወሰዱም ነዉ የሚሉኝ አላህ ጀዛቸዉን ይከፈላቸዉ አማና ከባድነዉ
ውዶቼ ሀዋላው ቀድሞ ያድርስላቹ
አልሀምዱሊላህ ምርጥ ደበኛ አለኝ ሁሌ ከሰው በላይ ነው የሚልክልኝ ወደ ኢትዮ አስተላልፎ እኔጋ መቶ ሳይወስድ ወር ሁለት ሳምት ያድራል ብሩ አጋጣሚ ኢትዮ ሂዶብኝ ሌላ ሰው ሳናግርም ግርም የሚለው ስት ብር ነው የምታስተላልፊው አካውት ላኪ ነው ያለኝ መጀመሪያ አስተላልፎልኝ በሶስተኛ ቀኑ መቶ ወሰደልኝ መልካም ልብ ይኑርን አንስገብገብ ለሰላሳ ለሀምሳ ሳንቲም ብለን
ጥንቃቄና ብስለት ይኑረን ቅመሞችየ🤔
ፎቶ ማንሳት ነው ብሩን ሲልኩ ወይም በዛያለ ብር ከሆነ መጀመሪያ ከሱ ብር መላክ አለበት
ቢስ ሀዋላ የምንልክበት ሠዉ የምታቁት መሆን አለበት እኔም ደርሶብኝ ነበር 5000ድራሀም ልኬ ሠኝ ተቀብሎኝ ማክሠኝ ከኦላይ ጠፍ ወላሂ እሱስ ሀገር ገብቶነዉ ደግነቱ ያስተዋወቁኝ የሠዉየዉ የሠፍሩ ልጆች ነበሩ እመዳም እህትቤት የሚሠሩ እነሱን ስይዛችዉ ደዉለዉ ሲቆጡት እንደገና አስገባልኝ ምክንያቱም ሠዉ በሠዉላይ ስለሆነ ነዉ ባላቀዉ ኖሮ ተበላሁ ነበር
አህለን ማሜ ከሬድዋን ቤት ነው የመጣሁት ለቤትህ አድስ ነኝ ሌሎች ጋ አይቸሀለሁ መልካም ሰው ነህ ማሻአላህ በርታ ወድም
እናመሰግናለን የመዳም ቅመሞችዬ በቅርቡ ወደ ሀገር ስንገባ ለምን ተደራጅተን ለምን አንሰራም ከመንግሥት ቦታ ከባንክ ደግሞ ብድር ብንወስድ በጣም ትርፋማ እንሆናለን ስደት የሰለቻቹሁ እስቲ እንመካከር
✅
ማሜበርታእውነትህነው
እኔ የሰብኩኝ ነው ነይ አብረን እንስራ
@@ጫሊየወሊሶልጅ መች ትገብያለሽ
የኔ እህት ሃሳብሽ በጣም ጥሩ ግን ችግራችን ምንድነዉ መሠለሽ መተማመን ጠፋ እኮ እህቴ አንዴ በሃይማኖት አንዴ በዘርኝነት እያልን ተከፋፈልን ፍቅር ጠፋ ምን እናርገዉ
እውነትህን ነው ወዲም እናመሠግናለን ብዛቱን ሣይሆን ታማኝ ደበኛችንን ነው መያዝም ሆነ መላክ ያለብን
የኔመልካም ትክክል ነው የምትለው እነመሠግነለን ማሜ
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ወድም ማሜ ትክክል ነክ ተጠቀቁ ወገኖቼ
እውነትህን ነው ማሜዋ እኔስ እግዚአብሄር ይመስገን ምርጥ የወሎ ልጅ ደበኘ አለኝ ከሱም በፊት በጣም መልካም ሰው ጥሩ ደበኘ ነበረኝ አጭበርባሪ በዝቷል ተጠቀቁ ወገኖቸ
ማሜዋ ጀዛከላህ ኽይር በጣምእናመሰግነለን
እ ደግሞ 28 ገባደ ያአላህ እህቶቸ ተጠንቀቁ እኔስ አልሀምዱሊላህ አጋጥሞኝ አያውቅም ለወደፊትም አላህ አለኝ ማሜ አሁን እርግጠኛ ስንት ነው በሀዋላ ትንሽ ነበረችኝ ልላካትደ🙆🙆🙆🙆
ሰላም ማምየ እናመሰግናለን
በሀገራችሁ ልጆች ላኩ የሀገራችሁ ልጅ ተሆነ አፈር ደሜ አስበልታችሁ ትቀበሉታላችሁ አድ እህቴ ተባላች
ትክክልነህ ማሜ ጀዛከሏህ ኸይር እኔኳ አልሞክረዉም የስት አመት ዴበኛየን ትቼ ሌላጋ ኡኡኡኡ አንዳዶቾግን ልብ የላቼዉም ሲጦለቡ ኪሳራ መግባት
ልክነህ ወንድሜ አላህይጠብቅህ
አልሀምዱሊላህ የኔነሴ እንኳን የሰው ብር ሊባል ቀርቱ ሲችግራኝ እሩጨ እሱ ጋራ ነው አልሀምዱሊላህ
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ👍👍🌹🌹🌹🌹
አልሀምዱ ሊላሂ እኔ ድሮ የምልክበት ሰውየ ነበረ ደህና እየላከልኝ ቡኋላ ግን ያልጠበኩት ሆነ የሁለት ወር ካስራምስት ቀን አምስት ሺህ እሪያል በላብኝ አሁን የት እዳለ አላቅም ቻው ዋናው ለሰው ልጅ ጤና ነው አልሀምዱ ሊላሂ
ኧረ እኔም ልልክነበር እንኳን ነገረከን ጀዛ ካአላህ
አወወንድሜ አላህይጠብቀን በማናቃቸው ነውየምንልከው እስካሁን ካሁንበኋላ ላለው ይጠብቀኝ ብቻ
አረ ለኔም ዱአ አረጉልኚ 3000,ሺ52 በዱባይ ድርሀም ለኢድ አድደርሰልኚ ብየው ይህው ለኢድም ሰያደርሰልኚ 15ቀን አለፈው ሰደውልለትም ወርፋ ነው አጨቅጪቂኚ ይለኛል አላህ ወኪል ሌላምን ይባላል የለፋንበትን አያሰበላብን ያርቢ
ትክክልነህ ማሚ እተርፍ ባይ እጉዳይ ነው
የተናገርከዉ ሑሉ ሠሞኑን የነበርኩበት ነዉ ግን አላሕ ጠብቆኛል አልተዋጠለትም!!!አልሐምዱሊላሕ።
ትክክል እኔም አጋጥሞኛል በቲክቶክ እንልካለን እያሉ እያስተዋወቁ
ሰው አትቀያይሩ የሰረቃችሁን አምጡና አጋልጡ
_አልሃምዱሊላህ እኔስ ምርጥ እህት ናት ሀዋላ የምልክባት አራት አመቴ በሷ መላክ ከጀመርኩ ከራሷ ጨምራ ትልክልኝ አለች እንጂ ከኔ አምስት ሰቲም አትወስድም በጣም በጣም አላህ የምፈራ ናት ወዳው ነው የምልከው አታሳድርም እራሱ እናም እህቶቼ አላህ የሚፈራ ሰው ያዙ ደበኛ ለሽርፍራፊ ሰቲም ብላችሁ በማታቁት ሀዋላ ልካችሁ እዳከስሩ በምታቁት በደበኛችሁ ላኩ_
አሁን ግን ወደ አራት አመት ሊሆነኝ ነው ጥሩ ፈጣሪውን የሚፈራ መልካም ሰው አግኝቸ ላክልኝ እለዋለው ቅድሚያ ብሩ ከደረሰ በኋላ ደረሰኝ ይልክልኛል ከዛም ብሩን መቶ ይወስዳል ብሬ ሳይደርስ ከኔጋ መቶ አይወስድም አላህዬን አመሰግናለው አልሃምዱ ሊላሂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሜ ስላነቃሀን ጀዛከሏሁ ኸይረን ውድ እህቶች በተቻለን ጥንቃቄ እናድርግ ዘመኑ ከፍቷል ደንበኞቻችን ተብየወቹም አጭበርባሪ ስግብግብ የሰው ላብ የማይጠየፉ ናቸው
ወላሂ እኔ 5000ብርተበልቻለሁ በዱቤይአላህ የስራውንይስጠው
እ
እኔም አጋጥሞኛል 120,000 ከዳኝ ወላሂ ደሞ የሚታወቅ ነው ግን ስልኲን አጠፋ 😭😭😭😭😭ያተረፍኲት ለቅሶ ነው ግን ኢሻ አላህ እኔ ደህና ከሆኲ ሰርቸ አገኘዋለሁ ::
ጀዛኸላኸይር ወድማችን
አስቡን አሏህ ወኒእመል ወኪል ሱበሀን አሏህ እኛ ሽንትቤት እያጠብን ማንነታችንን ሳይሆን ብራችንን ለመዉሰድ እድህ አድርጎ አይ አኪራን መርሳት
ወይኔ እህቶች እንዴት ትልካላችሁ በማታቁት ሰዉ ኡኡኡኡኡ
እረ እየላክን ነው
ኸረእኔምእየላኩነው
የብር ጨመረ ያሳይቸውል በዚያ ዲበኝችውን ያተዉሉ ከዚያ ብር ሊባ በላኝ አይለች ሁሉም በሚዲያ ተወጠለች ለምን ትክክለኛውን ሀዋላ በስንቲም ተከድው አለች
ቀላል የምታቁት ከለላችሁ በሰዚህ ሰትደሁ ሂሳቡን ተነጋግራችሁ መጀመሪያ ሎኬሽላኩ ከዛ ያስተላልፉላችሁ እሪሲት ሲልኩላችሁ መድረሱን አረጋግጣችሁ ወይ መተዉ ይዉሰዱ አለዛ በባክ ሂዳችሁ ላኩላቸዉ ከዚህ አልፎ እዳታለቃቅሱ።
ማሜ ሠላም ነው ብር ሀዋላ ትሰራለክ እዴ
ጀዛኩም አላህ ኸይረ ማሜየ
አላሕ ከመጥፎ ስራ ይጠብቀን
ማናቹም ሳይልኩ ላቹ ብር እዳሰጡ ከላኩ በኃ ላ ነዉ መስጠት 👈👈👈👌👌👌👍👍👍
አብዛሀኛወቹ እሽ አይሉም
@@fafiyardbowa872 አሉ ከፈለጋችሁ
ትክክል።እኔ ደረሰኝ ሳይመጣንል ድንቡሎ አልሰጥም።
እሱምእኮ አያምኑም እኔምሞክሪነበር
@@yaliahsetota5500 እስኪ ቁጥር ላኪ ካሉ
አዎን ማሜ ትክክል ነህ ሰዉ አዉሬ ሆኖዋል በርታ 🙏🙏👍👍
እህቶቼ የላካቹህት ብር ቤተሰብ ጋ ሳይደርስ ለላከላቹህ ሰዉይ ብሩን አትስጡ ፌክ ደረሰኚም አለ አሉ ስለዚህ ቤተሰብን መጠየቅ
ትክክል፡ማሜ
አላህ ይጠብቀን የላባችንን የሠወ አይበልበን እጅ ማንም የሚታመን የለም እኔ እማወቀወ ሠወ የለኝም ምን እደማረግ አላወቅም
እኔራሱ ደበኛየ 32ነዉአለኝ ከዛም በማላቀዉ 33ሲለኝላክ ከዛይዞጥርግ ግንየዉጫሌልጅነዉ ጀግናዉባሌ አጠልጥሎ ቤተሰቦቹን ተቀበላቸዉ ፍቃዱ ይማም በሽር የሚባልሌባ😂
😂😂kkk😂
😁😁😁እኔም ነኝ ወላሂ
@@AminaHasan-mx1pb አይዞን
ትክክክ ማሜ ወላሂ እኔምእህቶቸን እመክራለሁእሄን ሀሣብህን የኔሥ ሀዋላ እርሜውንያስረዝምልኝ ወላሂ ከኔአልፎ ለጎደኞቸ በቅቶል 7አመት ደበኛየነው ታማኝነው
*ሳኡዲ አረቢያ ያላችሁ ከስልካችሁ ወደ ኢትዮጵያ ካርድ ስልኩ በሰዋ ሲም 100 ብር ካርድ ለመላክ 24 ሪያል ያስፈልጋችኋል።በዜን ሲም 100 ብር ለመላክ 20ሪያል ያስፈልጋችኋል ካርድ ከሳኡዲ ወደ ኢትዩጵያ ለቤተሰብ ከመላክ ከዛዉ ቢገዙ ይሻላል። መላክ ግዴታ ከሆነብዎት ግን እኛ ልናስተናግድዎት ፈቃደኛ ነን እረስዎ ባሉበት ሆነዉ*
*➻የሳኡዲ ባለ 20 ሰዋ ካርድ ሲሞሉት 17 የሚሆነዉን በፎቶ ከላኩልን እኛ የኢትዩጵያን 200 ብር ካርድ*
*➻ባለ 23 ከላኩልን የ 225 ካርድ የቤተሰብዎ ቁጥር ላይ በቀጥታ እናስገባለን! ወይም የኢትዮጵያን ካርድ በፎቶ እናስረክባለን መለያችን ፍጥነታችን &ታማኝነታችን ነዉ ይዘዙ በመስተንግዷችን ይረካሉ መገኛችን✍️✍️✍️*
*_➽ቀጥታ ,ዋትሳብ ,ኢሞ እንዲሁም ቴሌግራም_*
➼0506325065
ተጨማሪ መጨረሻዉ 3441 በኢሞ ብቻ የተቆረጠ ሲም ስለሆነ ቀጥታ አይሰራም
➼0534673441
ስም ►ሳቢረት ሰኢድ ሀሠን
አልህምዱሊላህወላሂ ምረጥአላህንፈሪልጅየለኢላሕኢለላህወድሜ ሙቢአለኝአላህይጠብቀዉታማኝ ከምንበላይ ዱባይነውያለው
ማሜ ሠላም ነው ብር ትልካለክ
አሏህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነቶቹ አጭበርባሪዋች
አሁንየምልክበት ያላባልጂነው ዬያኛውም ያላባልጂነው ግን ምንአሶቦ እደሆነ አላሁአም በሳአቱ ያለው ተወረሰብኝነው ግንኮ ለኔእዲህአላለኝም አረቦች ቲይዙትነው እኔብዙግዜለምኝው በመዳሜም ከዛቁርጥሳቅ ለወዶችተናገርኩኝ እና እህቶቸ ማሜእዳለው ለትንሽብርብላችሁ ደበኞቻችሁንአትክዱወላ
ማሜእናመሠግናለንሸኩርን
እናመሠግናለን ማሜ እኔ የምልክበት እዚህ የማቀዉ ሥለለ አላቀዉም ባካዉቱ ነበር የምልክለት ግን አሁን ፈራሁ ለመላክ ወይ
በመታወቂያ ላኪ
ፈጣሪይሰዉረን ከደዝህ አይነት🙏🙏
እና መሠግነሌን ወንድሜ ጥሩ ማክር
የሰው ሀቅ ምንም አያዳርግም አላህ የስራቻውን ይስጣቻው የሰውን ሀቅ ለሚባሉት
ትክክል ሹክርን ማሜ
አዎ ብዙ ልጆች እያለቀሡ ነዉ የአላሕ ከባድ ነዉ አንዷ ወላሒ ከረመዷን በፊት ላክልኝ ብየ ሠጥቼዉ በኢቲዮ መቶ ሽብር ቀላኝ ብላ እያለቀሠች ነዉ እሥኪ ማሜ አንተ ላክልን በአላሕ
ማሜ ጀዛ ከአላሕ ምርጥ ምክር ነዉ ወድሜ ነገር ግን ሐዋላዎች ብሩን ከኢትዮ እስከሖነ ድረሥ የሚያሥተላልፉት ቀድመዉ አሥተላልፈዉ ቢወስዱ ጥሩ ነዉ።እኔ ለምሳሌ መጀመሪያ ካሥተላለፈ በሗላ ነዉ የምሰጠዉ!
ሰለምክርህ አመሠግናለሁ አምላክ የመትፈልገውን ያሣካልህ
ልክ ነህ ማሜ
እኔ እሱን በምንም አላቃውም ግን ያጎሮቤቴ ልጅ ከሱ ማለክ ካጃማረች 4 አማቷ ነው እኔም በሷ አምኜ ደንባኛ አዳረኩት ብዙ ያማዳም ልጆች ብረቻውን እኔ ጋ ያስቃምጡነ እኔ ለሱ እሰጣለው በታማኝነት
ስንት ደረሠ ዲረሀም በአላህ
የኔስ ደበኛ አላህ ይጨምርለት በጣም ጥሩልጅነዉ የመካነሰላምልጅ
😭😭😭 የመካነ ሰላም ልጅ ነው እባ ሳይሆን ደም ያስለቀሰኝ
ትክክል ወድሜ
🎉🎉🎉🎉🎉ትክክልማሜ
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ
ማሜ እኔም ጋ ደርሶወል እትዮጵያ የሚለሰክ የነበረ ልጅ 4 ወር ደሞዜን እዞብኝ ጠፋ ኡፍ እኔ የመመኝ ሰርቼ የጠቀምኳትን ተባበረኝ
አወ ብር እየወሰዱ ነው ተጠንቀቁ አንይን አውጣ ወች ናቸው
ወሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ
በጣም ያሣዝናል ሀቂቃ እሳት ነዉ የሚበሉዉት በመጀመሪያ ብሩ ተልኮ ደረሰኝ ሲላክላችሁ እና እርግጠኛ ሳትሆኑ ለምን ትሰጣላችሁ እኔ ብዙ አመት ሆነኝ ግን መጀመሪያ ብር ሰጠቸ አላዉቅም
እኔም ስጥቸ አላቅም
የኔዉድምዉነትነዉአላህይጠብቅሀማሜ
አይይይይ በማታቁት ሰው አትላኩ ወይንም ብሩን ሳትሰጡ አስልካችሁ ከራሱ ፈቱራው ሲደረሳችሁ ወይም ቤተሰብ ሲገባ👌👌👌 ነው መስጠት ሚስኪን የመዳም ቅመሞች ሁሉን ሰው ማመን ከባድ ነው
ልክነሺ እኔ 3 አመቴ አንድ ቀን መጀመራ ሰጥቸ አላቅም ከላኩ ቡሀላ ነው የምሰጠው
ሳህህህህ ማሜ እኔ ቅድሚያ ካላኩ አላቀምስም ተጠቀቁ ዴውየ እቤተሰብ ጋር ቼክ ካላረግ አልሰጥም ባሁኑ ጊዜ የነት ልጂ አይታመንም
ወአለይኩምአሰለም ወረመቱለሂ ወበራካቱ እንደዚህ መረጃ ከለቻዉ ለሳሚ የሰቁት ኡሱ ዘዴ አየጠም
❤❤❤❤❤አለሀ፣ይጪሚሪሊከ መሜ መኘ
ትክክል
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ድናችንን እንወቅ ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹