ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የእንጦጦ ፓርክ የምርቃት ስነ ስርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 124

  • @Deon.99
    @Deon.99 4 года назад +39

    🇪🇷 If support and protect Dr Abbey 🇪🇹 will have a bright future this is the message for all ethiopians just give him 5 years then you would agree with me. ❤️🇪🇷❤️🇪🇹

    • @docutainment
      @docutainment 4 года назад +4

      Men I wish we were together.😥😥😥

    • @amsaluhabte876
      @amsaluhabte876 4 года назад +2

      today I agree with you....👍

    • @fjzfgud8649
      @fjzfgud8649 4 года назад

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @fjzfgud8649
      @fjzfgud8649 4 года назад

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @genetadam2105
      @genetadam2105 4 года назад

      wowww

  • @saraasratasrat9467
    @saraasratasrat9467 4 года назад +16

    አብይ ተባረክ ጠላቶችህ ይውደሙ

  • @asefudebalke3755
    @asefudebalke3755 4 года назад +14

    የኛ የ እግዚአብሔር ስጦታ፣ ከትንሽ አመታት በሁላ የተደበቀውን የኢትዮጵያን ውበት ከ አለም እንደምታስተካክላት እንደውም የተፈጥሮ ውበቷ በእውን በእውን እንደምታሳየን እኛም እንዳንተ እንድናልም ሆንን፣ ፣ እንደኛማ ቢሆን ስንቴ ተስፋ ቆረጥን ስንቴ ተገለባበጥን አንተ ግን ህልም አለህ ህልምህ ስላለህ ግን ህልምህን እየተነበይክ ነው፣
    ይሄን የ እግዝአብሔር ስጦታ ኢትዮጵያን ከፍከፍከፍ የሚያደርግ እንቁ መሪ አምላክ ስለሰጥን እናመሰግናለን፣ ሓያ ሰባት አመት ኢትዮጵያ ሳይባል አገሪቱ እየተባለ፣ እንኳን ጎርጎራ እንጦጦ ፓርክ እንዲሆን ታስቦ አያቅም፣ ታዲያ ከዚህ በላይ ሰው ጥሩ ሃሳብ እና እውነት ንፁህ ኢትዮጵያዊ ማንነው? ማንም፣ የተፈጠረው ለመሪነት ችሎ ለማስተዳደር በእውቀት በጥበብ በትግስት የተመረጠም ያደገም ስለሆነ ማንም አይነቀንቀውም፣፣ መቶ ሃምሳ አመት የኖረ ሽማግሌ የማችለውን ትግስት ከባለፈው የተማረ የዛሬን የሚሰራ ለመጭም የሚያስብ መሪ ከየት ይመጣል፣ እንዲህ አይነት ሰው የ አያቶችን ትግስት እና አስተሳሰብ የእናት አባትን ፍቅር እና ማስተዋል የወጣቱን ጉልበት የህፃናትን የዋህነት የያዘ የሚወለድትንም እጣፈንታ የሚስተካክል ታላቅ መሪ እንዳናጣው ካሁኑ ማስተዋል አለብን፣፣

  • @user-tt6kg4nk3w
    @user-tt6kg4nk3w 4 года назад +14

    የኛ ጀግና መሪአችን ኑርልን ለዘላለምም አብይይይይይየ ሥራሕ እዉነት ለኢትዮፕያ የተሠጠሕ ሥጦታ ኑርልን ሑሌ ተአንተ ጋር ነኝ በጾለት በጣም አሥብልሕ አለሑ መሪ እንደዚሕ ነዉ እንቅልፍ የማይተኛ እኔ እንጃ ባንተ ልክ ሠዉ አለ አይ ያልታደለች ሐገር አምላኬ ይጠብቅሕ ጠላቶችሕን ልብ ይሥጣቸዉ ተተመጠጥሕ አንሥቸ በጣም ነዉ ምሣሣልሕ ኑርልን ኢትዮፕያ ትቅደም ጠላቶቻ ይዉደሙ

  • @gebrhanabalcha1676
    @gebrhanabalcha1676 4 года назад +13

    እጅግ አደርገን እናመሰግንሃለን ምክንያቱም አንተ ቅንኡ ነህ በቅንነትህ ለእምዬ ኢትዮጵያና ለህዝቡ አስተባብረህ ስለሰራህ እግዚአብሔር አምላክ ይረደሃል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ !!!

  • @lulaabdullahahmed37
    @lulaabdullahahmed37 4 года назад +13

    Proud ethiopian nations Dr abey Ethiopian hero congratulations
    💚💛❤

  • @أميرةالحبالعلوي
    @أميرةالحبالعلوي 4 года назад +8

    ሰላም ፍቅር ለአገራችን ይሁን
    መልካም መስራት ለራስ መሆኑን እንመን
    ክብር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዳክትር አብብይ አህመድ አሊ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 4 года назад +11

    CONGRATULATIONS.

  • @TGEnglishlesson
    @TGEnglishlesson 4 года назад +6

    Dr Abiy as you have reserected our country God bless you and your family!?
    Thank you sir!!!

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 4 года назад +6

    እንኳን ደስአለን በጠምደስይላል ኢትዮጲያለዘላለምትኑር አብቹ ይሁሉየሆነዉበተብቀትነዉ እግዚአቤሔርይርደክ በምትሰረዉስረላይለምታደርገዉነገር በጠምምስጋናየስፈልገል ሰላምለገረችን እንኳንደስአላቹ

  • @saraasratasrat9467
    @saraasratasrat9467 4 года назад +15

    27አመት አተ መግስት ሆነህ ቢሆን ኖሮ አዲስ አባ ዱባይ ሆና ነበር ምናረጋል የቀን ጅቦቹ ኢቶጵያን ጋጣት በውስኪ ግዴለም አሁንም አልመሽም አገራችን ትበለፅጋለች አብይ እግዚሐብሔር ይጠብቅህ።

  • @dawitasmelash1761
    @dawitasmelash1761 4 года назад +8

    Yene abeye

  • @da8387
    @da8387 4 года назад

    ለኔ ከሁሉ ነገር በላይ ለእናቶቻችንና ለእህቶቻችን ያለህን ኣክብሮት በጣም ያስቀናል። ተባረክ ዶክተር ኣብይ

  • @ethiolove6597
    @ethiolove6597 4 года назад +4

    All the way with dr Abeye👍🇪🇹🇪🇹👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fikadugebreslase9229
    @fikadugebreslase9229 4 года назад +10

    እናመሰግናለን ዶክተር አብይ

  • @addisafricacircus6502
    @addisafricacircus6502 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @tewabechtsige2341
    @tewabechtsige2341 4 года назад +12

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ወገኖቼ! እግዚአብሔር ከክፋዎች / ከስልጣን ጥመኞች / ሰላምን ከማይሹ ይሰውራችሁ:: ዶክተር አብይ አንተ ትልቅ ራዕይ ያለህ ሰው ነህና የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ!!!💚💛♥️

  • @hiruthmakonnen9623
    @hiruthmakonnen9623 4 года назад +6

    Congratulation my people Ethiopians. We are lucky to have such a prime minister who's plan is to change Ethiopia for the best. God 's judgement on the enemy of Ethiopia.

  • @ethioseni2081
    @ethioseni2081 4 года назад +3

    Abucu ko GOD bless you🙏 we love you we support you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 года назад +13

    ሰኔ ሰላሳ መንግስት የለም ላላቾ 😆 😅 😂 🤣 ይሄ ምንድነው 😆 የጣልያን ዲቃላ ባንዳወች 27 አመት የዚን ግማሽ እንኩን አልሰራችሆም

  • @selinatoday1557
    @selinatoday1557 4 года назад +3

    Yene geta ayzoh Ewenet yehone Amlak aberoh new. Dr. ABIY IS A GREAT LEADER 💪

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 года назад +6

    እንዴት አደርክልን ድንቁ መሪያችን

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 4 года назад +5

    Well done a man of principle and stamina well done 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @asme3480
    @asme3480 4 года назад +3

    Thank you, God Bless you and all Ethiopian.
    This is outstanding job.

  • @saraasratasrat9467
    @saraasratasrat9467 4 года назад +6

    wwooooooooooow

  • @Why-dt5dp
    @Why-dt5dp 4 года назад

    Abichu Abichu Abichu...we are praying...we are praying...GOD will be with you and us.

  • @eyobedkebede6256
    @eyobedkebede6256 4 года назад +7

    💚💛❤️💝💝💝አብይ

  • @user-tt6kg4nk3w
    @user-tt6kg4nk3w 4 года назад

    አብየየየ የኩራት መሪችንሢያዪሕ ምታኮራሥረሰሕ የሚኮራ ግዛን ለዘላለምአራዩችን ተዋቸዉ ቅናት ዉዉዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wegayehutabor2569
    @wegayehutabor2569 4 года назад +1

    ዶክተር አብይ ዋው በጣም እጅግ የሚደንቅ ስራ ነው የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ሺ አመት ንገስ!!!!!!"""""""""

  • @addisafricacircus6502
    @addisafricacircus6502 4 года назад +2

    ያምራል

  • @eke1914
    @eke1914 4 года назад

    Peace and love the heart of Ethiopia

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 4 года назад

    ከልብ እናመሰግናለን ሰርተህ ለምታሳየን ክቡር መሪያችን

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 4 года назад +1

    Wow Dr. Abiy eko Liyu ke ezgiabher yetelake yetebareke sew new lemela Africa temsalit new ebakachu hulachin enidegfew🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tigistdehna5735
    @tigistdehna5735 4 года назад

    I’m good to hoppy be Ethiopia 🇪🇹 today Taking you love your god bless you

  • @abezuayele7645
    @abezuayele7645 4 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የኢትዮጵያ ጀግና እና የጭንቅ ግዜ (ቀን) መሪ ዶክተር አብይ😇😇😇😇😇😇🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏

  • @nateyhagazit6341
    @nateyhagazit6341 4 года назад

    ዶር አብይ አንተ ልዩ ነህ እርገጥ ጌታ የባረከህ ነህ፣ አሁንም አበዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፣ ጸጋው ያብዛልህ። ሁሉ ግዜ እምጸልይልህ ጌታ በደሙ ሸፍኖ ከክፋ ሁሉ አንተና ቤተሰብህ አንድጠብቅህ ነወ። እየጠበቀህም ነው።
    አንተ ልዩ የእግዚአብሔር ምርጥ ነህ።
    በጌታ ፍቅር እወድህ አለሁኝ።
    ተባረክ ።

  • @tewabechtsige2341
    @tewabechtsige2341 4 года назад +1

    I have big respects for my Prime Minister doctor Abbey Ahmed! ! I Stay blessed🙏🏻🙏🏻🙏🏻😋😋😋

  • @user-tt6kg4nk3w
    @user-tt6kg4nk3w 4 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ATGC-yr7jj
    @ATGC-yr7jj 4 года назад +1

    I give him a green card for the next five years.he is my hero my prosperity.

    • @selammediatube1852
      @selammediatube1852 4 года назад +1

      i give him for next 10 years

    • @fatimahassan5745
      @fatimahassan5745 4 года назад

      I give him 0

    • @selammediatube1852
      @selammediatube1852 4 года назад

      @@fatimahassan5745sorry, i would pray to you my sister because of it is unancheivable.እፀልይልሻለው እህቴ ምክኒያቱም መምራቱ አይቀርም ቢያንስ አስር አመት

  • @hailubelete4598
    @hailubelete4598 4 года назад +1

    Congratulations to all !! Your continued hard work and success will shut down your detractors and the haters. ዶ/ር አብይ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ::

  • @eke1914
    @eke1914 4 года назад

    PM Abby is the true Ethiopia leader and the new generation leader long life and health keep goings go head do your job

  • @infinity325
    @infinity325 4 года назад +1

    ❤️🅰️🅱️

  • @ekramibrahim2793
    @ekramibrahim2793 4 года назад

    ሀቢቢ

  • @townepark3674
    @townepark3674 4 года назад

    very good job sir

  • @mariyammariyammariyam6057
    @mariyammariyammariyam6057 4 года назад

    አዉ በጣም በደይ ይላል እና ማለት ነዉ

  • @أحمدمصطفى-ط9ش1ح
    @أحمدمصطفى-ط9ش1ح 4 года назад

    እደምነህ አብየ እኴን አደረሠህ

  • @ephraimkebede8170
    @ephraimkebede8170 4 года назад +2

    Great achievement!

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 4 года назад

    Abiy Berta Berta

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 года назад +2

    ENKUAN DESS ALEN /ENKUAN DESS ALEH DR ABIY/ YE ETHIOPIA ENKU!!

  • @semariaasnahom1675
    @semariaasnahom1675 4 года назад +7

    ሰዉ ስራ እየሰራ ነዉ እዛ ወያኔ እሳት ያቀጣጥላል ሴራ ይጎነጉናል ።እንንገራችሁ በልማት በፍቅር አብሮነት ይሻላችኋልዘላለማችሁን ለመጣዉ መንግስታት ሁሉ የጀርባ ላይ ቅማል መሆን ይብቃችሁ ።አያዋጣችሁም ዙሪያችሁ ማን እንዳለ ታቃላችሁ።

  • @eke1914
    @eke1914 4 года назад

    PM Abby you are our super stars

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 4 года назад

    አብቹዬንንንንንንንንንንንንንንንንንአብቹዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏🇪🇹👍👍❤❤👍👏🇪🇹👍❤🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @emuhaldeyoutube7667
    @emuhaldeyoutube7667 4 года назад

    Selm

  • @mulatualemu8405
    @mulatualemu8405 4 года назад

    Must Go Abiy Hero

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 4 года назад +3

    Medre Meqegna!!! Le Kifu ejachewun yemiyanesu becha sayhon.. Le Melkamim Ejachewun Yemiyanesu lijoch aluat Ethiopia!!!

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 года назад

    ❤🌳❤👈we love you abichu but I am never ever forget this flag
    ❤🌳❤👈😥😥😥😥😥😥😥

    • @TheFi123456
      @TheFi123456 4 года назад

      You don’t have to hate the flag to love Abichu. You can do both at the same time. Beterefe yimechis.

  • @fasika123
    @fasika123 4 года назад

    Please lembo mibalewin lij lezi project aserut please!!!!

  • @ouzipistol1703
    @ouzipistol1703 4 года назад +1

    I'm crying I'm very emotional my people suffer for 27 years our sister and brothers slaughtered by Arabs our women's has been used as sex slave we suffer for long time time to make a change I love you Dr prime minister abiye Ahmed jabadhuu ibolesikiya!!

  • @abebesolomon1436
    @abebesolomon1436 4 года назад

    Leba nebse geday, he will face justice with in 3 months.

    • @ouzipistol1703
      @ouzipistol1703 4 года назад

      Enathin libdate why don't you say that in front of us??

  • @senay6332
    @senay6332 4 года назад +1

    በድድቅ ጨለማ ውስጥ የተገኘህ ብርሃን የአይን ብሌን ነህ አብቹ !!!

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 4 года назад

    ቅማላሙ ህወሓት ለ27 ዓመታት ኢትዮጵያን ሲዘርፍ ኖረ አንተ በ2 ዓመታት ብዙ ፕሮጀክቶችን ጀምረህ ጨረስክ እናመሰግንሃለን ሰርተህ በተግባር ስለምታሳየን

  • @yonatandawit4855
    @yonatandawit4855 4 года назад +1

    አብያች ሙፈሪያትን አውርዳት የባንዳ ተባባሪ ነች አንደ ኬሪያ ዝም ብላ ነው አብራህ ምትሄደው አትተቅምም ባንዳ እንዲመራን አንፈልግም የባንዳ ተባባሪ የኢትዮጵያንዠ ሰላም ማይፈልግ ብቻ ነው!!!

  • @ephremb9260
    @ephremb9260 4 года назад

    *27

  • @zewduyadete7631
    @zewduyadete7631 4 года назад +1

    ZARE LIMUTILHE!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ENTOTON YASTENAHUT YADU GENET ENE NEBERKU!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!YIMECHIH!!!!!!!!!!!

  • @yayayaya1455
    @yayayaya1455 4 года назад

    RD ABIY LIUL EGZIABHER YIBARKEH AKEM GULBET YISTEH EKEDOCHEHN WUTENOCHEN HULU FETARI YASAKALEH KIFU MIYASEBUBEH YIFERU WEGENOCHACHENEN HULU ANTENEM FETARI YITEBEKELEN BETSELOT ENATOCH KEGOEH NEN

  • @selammediatube1852
    @selammediatube1852 4 года назад

    አንተን መጥላት እኮ ስቃይ ነው።በየቀኑ ትምዘገዘጋለህ

  • @ወይነሸትሙሉ
    @ወይነሸትሙሉ 4 года назад

    አንድሆን አጠገብ እንቁም

  • @muller3255
    @muller3255 4 года назад

    አንተ ውሸታም የሸርሙጣ ጠንቃይ ልጅ ትወርዳለህ አንድ ወር አትሄዳትም ህጻን አንተን ጌና ጥጦህን ያልጨረስክ ሰው ነህ ጥግህን ያዝ ተጎትተህ እንደ ገዳፊ አሁን ያስመረቅከው ፕርክ ሳትሸከል።

  • @weamweam2421
    @weamweam2421 4 года назад

    tru mere.nehe.enwdehalen.kametahwe.lewete.gn.agerachen.sansakeken.weten.yemengebabete.gezanm
    ametalen.ye.erse.berse.toreneten.asekumelen.ye.onege.shanen.serawete.derashun.atefalen.ande.ager.hulete.serawete.lemen.asefelege.selam.selam.selam.nafekonal.betam.sewe.seweta.ferto.semelse.ferto.honal.yemenkesakswe

  • @moisse5646
    @moisse5646 4 года назад +1

    Abiy must go

    • @mega8101
      @mega8101 4 года назад

      You wish 🧐

    • @moisse5646
      @moisse5646 4 года назад

      @@mega8101 I am telling you he is done.

    • @mega8101
      @mega8101 4 года назад

      mo isse: I am telling you... you are finished...Headless extremist

    • @selammediatube1852
      @selammediatube1852 4 года назад

      @@mega8101 bro don't tired . mo isse can not read or interprate any other english word other than abiy must go .look, if he can i hope he gives or delivers answer to this comment

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 4 года назад

    የተከበሩ ጠቅላያችን ዳያስፓራውን በአንድ ላይ አድርገው አይዝለፋት። በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ እየረዳም ነው። ደግሞ በገዛ ሀገሩ ላይ በግፍ የታረደን ምስክር ህዝብ ክአሜሪካ በኮቪድ ከሞተው ህዝብ ጋር ማነጣጠር ፀያፍ ነው።

  • @abebesolomon1436
    @abebesolomon1436 4 года назад

    Gurage pente and shiabia are the only supporters of abiy 95% ethiopian hate him, he is so evil even he under arrest his best friend lemma

  • @weamweam2421
    @weamweam2421 4 года назад

    ewnete lemenager.27.amete.be.melse.gaza.yehe.neger.alnberem.zergoche.fenchetwe.ayawekuwem.ene.yemawkwe.ethiopia.agerachen.yemelwen.nw.beselam.weten.beselam.engeba.neber.ethiopia.weste.gena.selalseltenen.freedom.ayasefelgenm.hege.asekebereln.sewe.eyetarde.nw.banete.zemennn

  • @jemilaali207
    @jemilaali207 4 года назад

    *#ጀነራል** ሴዓረ ና ገዛኢ የገደላቸው ከኤረትራ ድህንነት ና ከ ነፍጦኞች ቱባቱባ ባለስልጣኖች በሴራ አስገደላቸው በመቃብር ሆኖው ይጨውህድሉ#*

  • @jemilaali207
    @jemilaali207 4 года назад +1

    *#የታገቱት** የአማራ ሴት የኢንቨርስቲ ተማሪዎች ጠፍተው ቀሩ እንደ በግ ነገሩ መንግስት የለም ያለው ገጥ ወጥ ነው አቶ አቢይ አህመድ#*

    • @ndb6093
      @ndb6093 4 года назад

      በለያሽዉ ከምትወቅሺ በያሽ አመሥጊኚ

    • @selinatoday1557
      @selinatoday1557 4 года назад +1

      Shut up banda

    • @ermiuasabera5827
      @ermiuasabera5827 4 года назад

      ወያኔ የጅብ ልጅ ፈልገ አግባቸው

  • @ethiopiahagere8650
    @ethiopiahagere8650 4 года назад

    ይች የሆዳሞች ጭብጨባ ናፍቃህ ነበር ። የአሽሙር መርዝህን ልትረጭ ነዉ ደግሞ። አጠቃላይ ደጋፊህ ከ 110 ሜልየን ህዝቦ 500 ሆዳሞች አሉህ።

    • @hailedc6725
      @hailedc6725 4 года назад

      You must be unhappy with your life. You need psychological evaluation.

    • @selammediatube1852
      @selammediatube1852 4 года назад

      @@hailedc6725 please tell him in amharic .i guessed that ,he thinks you admire him.

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 года назад +1

    መጀመሪያ ሀገርን ከገዳዮች አድን ሌባ ስንት ሰዉ እያለቀ አንተ ትቀልዳለህ ምን ጎደለብህ ልጆችህ አልተነኩብህ እንዴት ችግር ይገባሀል አንበጣ የስንቱን ገበሬ ችግር አላየህም ነገ እራብ እቤትህ ሲመጣ ያን ጊዜ ትረዳለህ አዉሬ መናፍቅ

  • @jemilaali207
    @jemilaali207 4 года назад

    *#አቢይ** አህመድ በሴራገደለ ሀጫሉ በኤረትራውያን ድህንነትና በአሀዳውያን ነፍጦኞች ትብብር ነበር የገደለው በመቃብር ሆኖ ይጮሀል#*

  • @jemilaali207
    @jemilaali207 4 года назад

    *#ጀነራል** አሳምነው ፅጌ በቀጥታ በእጁ እንዳትዙት ምስጥር ያወጣል ግደሉት ብሎ በቀጥታ ትእዛዝ በመስጠት አስገዴለው በሴራ ፖሎቲካ#*

    • @mega8101
      @mega8101 4 года назад

      ልሀጫም

  • @jemilaali207
    @jemilaali207 4 года назад

    *#ሀጫሉ** ገደልከው በሴራ አቶ አቢይ አህመድ ለህግ ይቅረብ#*

  • @moisse5646
    @moisse5646 4 года назад +1

    Abiy is a killer

  • @jemilaali207
    @jemilaali207 4 года назад

    *#ፖሎቲኮኞች** በውሸት ወንጀል አስረህ ምርጫ ሳሆን ጦቱነት ማወጂ ነው አቶ አቢይ አህመድ ታላቅ ሰጣን#*

    • @selammediatube1852
      @selammediatube1852 4 года назад

      ቀድመህ ፊደል አደራደር ልመድ ኮሜንትህን ብዙ ሆነን በትብብርና በፀሎት ነው ያነበብነው

  • @jemilaali207
    @jemilaali207 4 года назад

    *#ኢ**/ር ሴመኝ በቀለ ከግብፅ በመተባበር ነበር በሴራ የገደለው አቢይ አህመድ ደሙ መቃብር ሆኖ ይጮሀል#*

  • @moisse5646
    @moisse5646 4 года назад

    Abiy is leba

    • @docutainment
      @docutainment 4 года назад +1

      Come on give him a break. Also am Oromo too so stop complaining about a everything .🙃🙃🤣🤚

    • @selammediatube1852
      @selammediatube1852 4 года назад +1

      ከእንግሊዝኛ isን ብቻ ነው ምታቀው?

    • @selammediatube1852
      @selammediatube1852 4 года назад

      sorry you are lacky citizen to lead by dr abiy

  • @jemilaali207
    @jemilaali207 4 года назад

    *#ኢትዮጵያ** ህዝብ 100ሚሉዮን መምራት 100ሚሉዮን (ዝንብ)መምራት ነው ብሎዋል አቶ አቢይ ለህዝብ ንቀት አለው ህዝባችን ዝንብ አይደለም የህዝብ ንቀት አለው ለህግ ይቅረብ አቶ አቢይ አህመድ አሸባሪ#*

    • @selammediatube1852
      @selammediatube1852 4 года назад

      ዝንብ ብትሆንማ ጥሩ ነበር አላላስቸገራቹ እሱ ም ያለው ጉንዳን ነው ያለው ጉንዳን ተሸክሞ መሄድ ነው ያለው።ዝንብ ብቻ ሳይሆን ትንኝ ብቢል ምንም አታመጣም ግን ንግግር አታንሻፍ

  • @saraasratasrat9467
    @saraasratasrat9467 4 года назад +24

    27አመት አተ መግስት ሆነህ ቢሆን ኖሮ አዲስ አባ ዱባይ ሆና ነበር ምናረጋል የቀን ጅቦቹ ኢቶጵያን ጋጣት በውስኪ ግዴለም አሁንም አልመሽም አገራችን ትበለፅጋለች አብይ እግዚሐብሔር ይጠብቅህ።