♦️አዲስ ዝማሬ ''ለመስቀልህ''♦️ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 апр 2024
  • #ethiopia #mezmurorthodox #mezmur
    🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    ለመስቀልህ እንደኅርቃል ልቅና
    ልከተልህ እንደስሞን ዘቀሬና
    ህይወት አለ ፍቅር አለ በመስቀልህ
    ልምጣ ልኑር ቀራንዮ በራስቅልህ
    አዝ፣
    ሰፍነግ ሲሰጡት ሃሞት ሲጠጣ፣
    ቃል ሆኖ ሳለ፣ ቃል አላወጣ፣
    ምሕረት ብቻ ፣ አባ ማራቸው
    ይጸልይ ነበር ይቅር ሊላቸው
    አዝ፣
    ጀርባው በጅራፍ እየተመታ
    በባሪያው መዳፍ ለተንገላታ
    ስለ ልጆቹ ሞት ለመረጠ
    ምን ይሆን መልሱ ለፍሱን ለሰጠ?
    አዝ፣
    መዳፉ ሰላም ክንዱ እረፍት
    የተዘረጋ ለምሕረት
    በመስቀሉ ሞት ዳግም ሊወልደን
    አጎነበሰ ቀና ሊያደርገን
    አዝ፣
    በመስቀል ዋለ ፍቅር ሳበበው
    ለሀሉ ሞተ የማይሞተው
    መርገም ተሽሮ ጠፋልን ክስ
    አሁን ሰላም ነው በክርስቶስ
    ግጥም: ዲ/ን ኢንጂነር ብሩክ ቡሴር
    ዜማ : ዘማሪ ዲ/ን ዘለዓለም ታከለ
    ____________/Connect With Me On Social Media\____________
    ► Telegram:➜@ramapost
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    ==========================
    Please follow my channel guidelines when you join the conversation.
    1.On this channel you agree to be civil and respectful.
    2.You understand questions are welcomed,but not spammed.
    3.You understand to stick to the topic of the video or stream
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 112

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ታዴዎስ ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክ ይርዘም 🙏

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 2 месяца назад +1

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏💒💠🌿🌿🌿😘😘😘

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ddhdh-dg3zx
    @ddhdh-dg3zx 2 месяца назад +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-pd5vy1ch5u
    @user-pd5vy1ch5u 2 месяца назад +7

    በእውነት እግዚአብሄር የአገልግሎት ጊዜያችሁን ይባርክላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን!!

  • @memeabiy
    @memeabiy 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @GcycyctVyvuv
    @GcycyctVyvuv 2 месяца назад

    የእውነት አንጀት የሚበላ ነፍስን የማለመልም ምሰገና ነው ቃልሂወት ያሰማልን መጨረሻህን ያሳምርልህ❤❤

  • @saratesfa542
    @saratesfa542 2 месяца назад +1

    አሜን🤲🤲🤲
    አሜን🤲🤲🤲
    አሜን🤲🤲🤲
    ❤❤❤❤

  • @lovelove8286
    @lovelove8286 2 месяца назад +1

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @biruktyetkibebewo3828
    @biruktyetkibebewo3828 2 месяца назад +1

    በጣም ደስ ይላል መንኀስን የሚያዱስ ነዉእግዚያብሔር ያገልግልት ጊዜህን ይባርክ።

  • @user-ss5vx7pd8v
    @user-ss5vx7pd8v 2 месяца назад +3

    Zemare malayete yasamalene wadamache

  • @user-cm5jk4qq6q
    @user-cm5jk4qq6q 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 😢😢😢

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m 2 месяца назад +2

    ቃለሀይውት ያሰማልን😢

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 2 месяца назад +3

    ህይወት አለ ፍቅር አለ በመስቀልህ ልምጣ ልኑር ቀራኒዮ በራስ ቅልህ ❤እውነት ብለሀል ታዴዋ በቃላትም አይገለፅ።እንደ እኛ በደል ሳይሆን የምህረት የይቅርታ አምላክ ምህረት ቸርነቱ በዝቶልን በቤቱ #የምናፈራ የፅድቅ ዛፍ ያድርገን😢😢🙏🙏🙏በእውነቱ ድንቅ ዝማሬ ነው በእድሜ ዘመንህ ከማር ከወተት የጣፈጠውን ጣዕመ ዜማ ያሰማልን።ክፉ አይንካብን ከእነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን 💞💞💞😍💞💞💞🙏

  • @user-bc2qn9dn6r
    @user-bc2qn9dn6r 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 2 месяца назад

    ብሰማው አልጠግበው ያልኩት መዝሙር ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን ታዱ

  • @mekdi556
    @mekdi556 2 месяца назад

    አሜን❤
    አሜን❤
    አሜን❤
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤
    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤🙏🙏🙏

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @asfasf3527
    @asfasf3527 2 месяца назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-tb8yh6iz8b
    @user-tb8yh6iz8b 2 месяца назад +2

    Amen zemare melaketn yasmalen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fb4cl3lc9q
    @user-fb4cl3lc9q 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማረ መላእክት ያሰማልን ታድዬ በርታልን

  • @getemasfen237
    @getemasfen237 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢

  • @happy2023-ev5tl
    @happy2023-ev5tl 2 месяца назад

    Yehen.mezemur.biyase.beken.10.geze.esemawalew.yatenanagale.wede.ytewahedo.lejoci.welwte.micahel.belacihu.betelot.asebugi.kulaliten.amogi.dubay.hosepitale.tegicalew.bmesekele.ymotelegi.amelake.beykertaw ediyasebegi.❤❤

  • @SelamSelam-tb3cv
    @SelamSelam-tb3cv 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @abarruguuta363
    @abarruguuta363 2 месяца назад +2

    Zamare malaket yasamalen

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 2 месяца назад +1

    Zerhi ybarek bbetu yatnahi
    Einamsegnalen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirinushayele5547
    @tirinushayele5547 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @AlemAlem-ox6pz
    @AlemAlem-ox6pz 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ❤❤❤🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @qskn4417
    @qskn4417 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ እና ጤና ያብዛልህ ደስ የሚል መዝሙር ነው 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AlamAlam-we9xh
    @AlamAlam-we9xh 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @happy2023-ev5tl
    @happy2023-ev5tl 2 месяца назад

    Amen.amen.amen.zemare.melaketn.yasemalen.tesefa.megesete.semayaten.yawrselen.wedu.wedeme.tade.❤❤

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 2 месяца назад

    Amen Amen Amen
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤
    ❤❤❤
    ❤❤

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 2 месяца назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 😢🙏🤲

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 2 месяца назад +1

    ዝማረ መልአክት ያሠማልን ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 2 месяца назад

    Hiywt ale fker ale bemskelehi Egziabhre rejim edmey ktena ystlen ❤❤❤

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን 😥🙏

  • @bethelhemayichew2251
    @bethelhemayichew2251 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላአዕክ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ወንድማች

  • @hielenyemaryamlij6998
    @hielenyemaryamlij6998 2 месяца назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏💕💒💕💒

  • @user-mq4gp3sl1q
    @user-mq4gp3sl1q 2 месяца назад

    በእውነት ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ ነው ::እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክ የባርክልህ 🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 2 месяца назад +3

    ወንድም ታዴ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እድሜ ከጤነ ጋር ይኑርልን🙏🙏🙏

  • @selamrita
    @selamrita 2 месяца назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ታዴ❤

  • @worketafraa5222
    @worketafraa5222 2 месяца назад

    Zemer malktin Yasmeln Wadimchin ❤❤❤❤

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 2 месяца назад

    Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 2 месяца назад

    Amen Amen Amen
    ❤❤❤❤❤❤❤
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @woinshetbahiruawake8787
    @woinshetbahiruawake8787 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ታዴ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 2 месяца назад +1

    Enkon dess alehi wndmachin

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 2 месяца назад

    ዝማሬጨመሌአክትን ያሰማልን

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g 2 месяца назад +3

    ርስት ልብን የሚሰረስር ዝማሬ ነው ታዲ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አንደበት ሁሌም የጌታን ምስጋና የሚያወድስ ይሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beshadub2339
    @beshadub2339 2 месяца назад +1

    Zamare malakte yasamaleni

  • @alemsise6833
    @alemsise6833 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ በሞገስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማን ነው ይህንን ዘማራ እንደ እኔ የሚወደው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ ዝማሪ መላክት ያሰማል

  • @tirsitbenti7082
    @tirsitbenti7082 2 месяца назад

    ዝማሬ መልእክት ያሰማህ

  • @emebeteyaye3316
    @emebeteyaye3316 2 месяца назад +2

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @GenetKemso
    @GenetKemso 2 месяца назад +2

    🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @jeueu3u340
    @jeueu3u340 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haym532
    @Haym532 2 месяца назад

    ታድዬ ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ጸጋው ይጠብቅህ❤

  • @birukbuser1255
    @birukbuser1255 2 месяца назад

    ታዲዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ታዲዬ፣ መድኃኔዓለም የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ፣ ጥዑም ዝማሬዎችን ሁሉ አሰምተኸናል ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ ወንድሜ በርታ!

    • @tadewos23
      @tadewos23  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ ወንድሜ። ይህን ተወዳጅ የዝማሬ አሳብ ስለጻፍክልን። ኑርልኝ

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 месяца назад

    Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 2 месяца назад

    አሜን ቃለህ ይዎትን ያሰማልን

  • @haimidubai1562
    @haimidubai1562 2 месяца назад +2

    ዝማሬ መላአክት ያስማልን ❤

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay 2 месяца назад

    zmare melakten yasemalen wendmachen kale hiwetn kale bereketun egzabher abzito yadelelen bedme betsena ytebkelen amen amen amen

  • @KidiAlemayehu
    @KidiAlemayehu 2 месяца назад

    Zemare Melakt yasemalin wedeme 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @aliyanaliyan7573
    @aliyanaliyan7573 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ህይወት አለ ፍቅር አለ በመስቀልህ ልምጣ ልኑር ቀራንዮ በራስቅልህ

  • @bisra910
    @bisra910 2 месяца назад

    ዝማሬ መላክዕት ያሠማልን ወንድማችን

  • @user-eq9pu9bb4g
    @user-eq9pu9bb4g 2 месяца назад

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ውድማችን 😢

  • @ZufanAsefa-vo9el
    @ZufanAsefa-vo9el 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @user-tg3li3tg2t
    @user-tg3li3tg2t 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን

  • @SemratAraya
    @SemratAraya 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት የስመልን

  • @user-kk1gi2mx8o
    @user-kk1gi2mx8o 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @lamlamlamlam4075
    @lamlamlamlam4075 2 месяца назад

    Axet yemalemlem zemare melket yasemalen

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 месяца назад

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወድማችን🙏🙏🙏

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤
    ❤❤❤

  • @surafelsime3054
    @surafelsime3054 2 месяца назад

    zmare melakten yasmalen

  • @user-vr4hd2lf6c
    @user-vr4hd2lf6c 2 месяца назад +2

    ❤❤❤

  • @haimidubai1562
    @haimidubai1562 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @abebaabraha2219
    @abebaabraha2219 2 месяца назад

    Amen amen tebark

  • @allshqaw1117
    @allshqaw1117 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን😊

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eliyab.
    @Eliyab. 2 месяца назад +2

    Tadiye 🥰🥰🥰

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 месяца назад +1

    Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤

  • @GcycyctVyvuv
    @GcycyctVyvuv 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @debeleamanuel1200
    @debeleamanuel1200 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @user-vr4hd2lf6c
    @user-vr4hd2lf6c 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-bb3fy3ub4w
    @user-bb3fy3ub4w 2 месяца назад

    😢❤🙏

  • @debe5811
    @debe5811 2 месяца назад

    😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cw9hp5qx6h
    @user-cw9hp5qx6h 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaghtaimy1464
    @fatimaghtaimy1464 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tirsitbenti7082
    @tirsitbenti7082 2 месяца назад

    ዝማሬ መልእክት ያሰማህ