Your description is good but it would be better if included insurance, spare parts, maintenance, and total cost. Bc I think this makes your video more relevant
We are interested in purchasing the vehicle. However, there are no Global or Amegoes bank branches in Bahir Dar. What are your plans to accommodate customers in Bahir Dar?
They never deliver the cars as they promised, even I doubt anybody received their car so far. They use your money to run their business. please don’t foul by their falls promise. Keep your money in your pocket!!!
ጠያቂዋም መላሽዋም ጎበዝ ናቸው። ስለ ሰጣችሁን ማብራሪያ እናመሰግናለን።
ወላሂ ይሀን ሚዲያ ተስፋአድርጌ መርካቶ ሎጊያህንፃ ሄድኩኝ ከክፍለሀገር እዛሂጄ ቁጭ ብየስሰማ ወላሂ ሰውለካ ለማናችሁም ጥቅም ብሎ አይሰራም ሊነግዱብን ስለሚፈልጉነው ብድር የሚባል ነገር ቦታውላይ ስትሄዱ ለመበደር ያላችሁ ተስፋ ይጠፋል!!!!!በእውነት ባለፈው አትራፊ ብለው 25% 750 ሽብር ቆጥባችሁ ከዛ የማ መጨርሻላይ ከ6 ወርበሆላ የሚነግሮችሁ ጉድ ብድሩን ላለመስጠት😢😢800 ሽብር የማይመለስ እና100 ሽብር አክሲወን አምጡ ከማበደራቸው ቀድመው ይጠይቆችሆል እና ካበደሮችሁ በሆላ ደግሞ 10% ወለድ ይሏችሁና በ2 ተኛው አመት 27% ያደርጉታል እና ይሀንን ስታዩ የቆጠባችሁትን ገንዘብ እነሱ እየነገዱበት እናንተን ያመላልሷችሆል ደግሞ ገንዘባችሁ ከ6 ወር በሄላደግም ገንዘባችሁ የመግዛት አቅሙ ይወርዳል !!!!!!
ይቅርታ 800 ሽብር የማይመለስ ያልኩት 80 ሽብር ለማለት ነው ተጨማሪ የማይመለስ ማለቴነው
የእውነት ችግር ደርሶብህ ብሆን አስተያየት መፃፍ ብቻ ሳይሆን የደረሰብህ ችግር ሌሎች ላይም እንዳይደርስ ለሚዲያችን ጥቆማ መስጠት ትችል ነበር ፣አሁንም ብሆን መፃፍ ብቻ ሳይሆን ገበያ ሚዲያ ስልክ ቁጥር በይፋ ያስቀመጠው አስተያየት፣ ጥቆማ እና ቅሬታ ካላችሁ እንዲታደርሱን ስለሆነ፣በተጨማሪም፣በአካል ወደ ቢሮ በመምጣት የደረሰቦትን እንዲያካፍሉን እና እኛም መልሰን ለተመልካች እናደርሳለን፣ካልሆነ ግን የማይገናኝ አስተያየት መፃፍ ብቻ ትርጉም የለውም።በቅርቡ እንደምደውሉልን ተስፋ እናደርጋለን፣እኛም መልሰን ሰዎቹን እናጋልጣለን።
😢
@@gebeyamedia እኔ ምን ልጠቀም ነው የተሳሳተ መርጃ የምሰጠው ሰው የእውነት የሚጠቅም ቢሆን እኔን ምን እንዳይጎዳኝ??!! ግንእሳ ሰው ስትሆን ቢያንስ የማያስከፍልህን እና ሌሎች ሰወች ተስፋአድርገው ንዲከስሩ ሞክርህ ስታበቃ ዝምማለት ግን ያሳዝናል ለዛነው ለሚዲያ አታቀርብም ላልከው እኔ የሚዲያሰውም አይደለሁም ።እና የባለፈው ዘገባላይ እውነት ኢንተርቪውን በትክክል አድርጋለች ግን ያልገለፁትና በአካል ዋጋከፍለህ ስራትተህ ሂደህ ኢንተርቪው ከተደርገው ውጭ በደንብ ከጠየቅክ ይነገርሀል ካልጠየቅክ ሳታውቅ እንድትገባበት ተድበስብሶ ቆጥበህ ስትጨርስ የሚነገርህ አለ ይሀን ነገር እናንተም ለምን ኢንተርቪውላይ አላካተታችሁም።ቆጥቤ ጨርሻለሁ ብሎ አንድሰው ለመበደርሲል 180 ሽብር አሁኑኑ አምጣ ይባላል 80 ሽብሩ የማይመለስ ላገልግሎት አሉ 100 ሽብሩ አክሲወን አሉ ከዛ 10% ፐርሰንት ወለድ ብለው ያስደመሩህ ቀጣይ አመት 27% ነው አሉህ እሽ 25% የቆጠበሰው ሌላብር ከሌለው ከየት አምጥቶነው 180 ሽብር የሚከፍለው?? ይሀ ግፍአይደለም የሰውን ገንዘብ እየነገዱበት አንተን ይህንአምጣ ያንንአምጣ እያሉ የሚያመላልሱህ ያንከከፈልክ ቢያበድሩህ ደግሞ 27% ይሆናል እዳው ስለዚህ 27% ቱን 750 ሽብሩን 180ሽብሩን ደምርህ ለ 5 አመት ብታካፍለው በወር ወደ 70 ሽብር መቆጠ አለብህ ማለትነው ከዛበሆላ መኪናህም ታርጃለች የኢንሹራንስወጭወች ሁሉ የጥገና ወጭወች ሁሉ እንዳለብህ ተጨማሪ አትርሳ ከዛደግሞ ምን አይነት ስራ ሰርተህባት ነው 60 እና 70 ሽብር በወር ልትቆጥብ የምትችለው ለሰወች የማይሆን ተስፋ አይስጡ አያንከራትቱ ለማለት ነው የፈለኩት ይህ ዝርዝር ኢንተርቪው ያደርጋችሁት ውስጥ አልተገለፀም ተሸፋፍኖ ነበር ያለፈው እንጅ ገበያ ሚዲያን ለመተቸት ፈልጌ አይደለም የእውነት እናንተበሰጣችሁት መርጃ በአካል ተስፋአድርጌ ገንዘብ ፎቶና መታወቂያ ይዥ ሄጄ ነው እንደገና ወደክፍለሀገር የተመለስኩት።
@@GueshDesalegn-fv8bn ወላሂ እውነቴን ነው እኔ ገና መቆጠብ አልጀመርኩም ከክፍለሀገር ግን ለመቆጠብ ለሱ ብየሄጄ በደንብ ስጠይቅ ኢንተርቪውላይ ያልሰማሁት 180 ሽብር ከመበደርህ በፊት ትከፍላለህ እና 10% ነው ሲሉየነበርውን ከ1 አመት በሄላ 27% ፐርሰንት ይሆናል የምለውን ስሰማ
ብድር ኢትዮጲያዉስጥ በጣም ከባድ ነዉ መለመን ይሻላል
ዋጋ ስንት ነው እምትሉ ሰዎች ግን ሙሉ መረጃ በዝርዝር ተናገሩ እኮ ፁሁፍ ብቻ ማንበብ አደለም ሙሉ ቪዶ እስከመጨረሻ አዳምጡ
አስተዋዋቂዋ የሚገርም ችሎታ ነው ያለሽ በርቺ
ገበያ የተሰኘው ዩቱበርም እናመሰግናለን
እንዴ እናተ እንደዚህ አይነት ነገር ሰሰሩ ሙሉ መረጃ የላችሁም
ስለ መኪኖቹ ዋጋ ጭራሽ መች ጠየቀች
ወገን መተዛዘን ቀረ እኮ! ይህ እኮ በደንብ ሳይረዳ በችኩል ችኩል የገባበትን ሰው ማመሰቃቀል ነው። ስለዚህ ማንኛውንም ነገር ስንገዛም ሆነ ስንበደር መረጃውን በደንብ አጥርተን፣ከቻልን ደሞ ሌሎች አውቀቱ ካላቸው ባለሙያዎች በቂ መረጃ መውሰድ ይኖርብናል። ግዜ ሰጥተን አምነን እና ተረጋግተን ትክክለኛ ውሳኔኣችን ፍሬ ይኖረዋል ።
ያደክማል አገላለፁ አቦ ፈጠን ፈጠን ብለሽ ወደ ገደለው ....ዋጋው
😂😂😂
😂😂😂
Your description is good but it would be better if included insurance, spare parts, maintenance, and total cost. Bc I think this makes your video more relevant
I really appreciate your Marketing officer, because she describes briefly about the car, but I don't know the process but I will try to contact you.
ጥሩ ግን ችግራቸው ከሄድክ ቡሁሏ ብዙ ጣጣ አለ ግን እስኪ እናያለን
ባትሪ መሙያ ስቴሽኖች ተዘጋጅተው ነው ግን መኪናዎቹ ኢምፖርት የሚደረጉት? በኖርማል ሶኬት ከተሞላ ባትሪው እስኪሞላ ከስምንት ሠዓት በላይ ስለሚፈጅ የሚቃጠለው ጊዜ እጅግ ብዙ ነው።
እድሜ ጤና ስጠንቅድሚያ አገራችንን ሠላም አርግልን ብር ካላ በፕሌንም አገርታገር ተዘዋውረናል 🎉🎉🎉❤❤❤
እንግሊዝኛው ቢቀር ምን አለበት :: እንግሊዝኛ እንደማታውቁ እንውቃለን ተውት ይቅር እንድንግባባ
አቤነዘር። ጎቤዝ ማርኬተር ነሽ። በርቺ
እንዳትሸወዱ ብራችሁን ቅድሚይ እስይዙ ካሉ በዃላ እነሱ እየነገዱበት ስድስት ወር ሙሉ አላስረከቡንም ስለዚሕ ተጠንቀቁ
Tanks bro tebarek
ጥሩ መረጃ ሰጠኸኝ አስቤ ነበር
ጎበዝ ጠያቂ ነች
የባትሪ አገልግሎቱ ምን ያህል አመት ነው? ባትሪው ሲቀየር ገንዘቡ ምን ያህል ነው?ለምን አይገለፅም?
在中国,一般情况下,电池在5-8万公里行驶里程是能够免费更换的(如果有异常),不清楚这个售后政策有没有带到非洲。
Thank you for information, lelaw ye sira makinoch lay which is ye electric vehicles andi program serulegn ke alew 🙏
We are interested in purchasing the vehicle. However, there are no Global or Amegoes bank branches in Bahir Dar. What are your plans to accommodate customers in Bahir Dar?
በብላክ$1 በ120 ብታስቡት በወለድ ብቻ በቀላሉ 504,000 ትከፍላላችሁ 😃
ባትሪው ስንት አመት ሰርቶ ነው ግን 5 አመት ብድር ትንሽ ይከብዳል
what about price for each model
2.8 million fair enough gin interest alew bidiru?
ከነዳጅ ቻርጅ ማድረጉ ይረክሳል ልበል? ጥሩ ነው የነደጅ መኪናዎች እየለቀቁ ነው አየር ብክለት ስላላቸው ጥሩ ነው ዋጋውም ግን ከቻይና ጃፓን ብታመርት ተመራጭ ነው ቶዮታ ስሙን ተክሎ ያላ ምርጥ መኪና በጣ ነው ምወዳቸው ከዚያ ብታስገቡ !
የብድሩ intrest rate እና የመኪናው ዋጋ ምን ያሀል ነው?
ቪዲዮ ላይ ተገልፆዋል
መኪናውን የት ነው ቻርጅ የምታደርጊው
ጥሩ ጋዜ ነሽ በርች ባምላክ ጠፍታለይ❤
አይ እቺሀገር ሁሉም ይበዘብዟታል እስካይ ባስ እንኳን ይዞብን ጠፍቷል
bjenretor charje yihonal
ዋጋቸዉ አልተጠቀሰም
የገበያ ዋጋ ትኩረት አነሰው
ዋናው ዋጋ ነው ታድ እኛ ስት እደሆነ እናውቃለን
How can you measure an electric car with cc
ብድሩን ምታመቻቹ እናንተ ናችሁ ?ከሆነ እኔ በጣም ፈላጊ ነኝ
የስራ መኪናስ አላቹ?
ልጅቱን በአገላለጿና በእዉነተኛነቷ አድንቄያታለሁ።
ከወለድ ነፃ ሽያጭ አላችሁ ወይ
Price-2,800,000 20:22-20:40
ባትሪዎች በሁለት አመት እዳ በአምስት አመት ታሪክ ነው ።
How much total price?
ቪዲዮ ላይ አለ
ዋጋቸው ስንቶ ነው
ዋጋቸዉስ ለምን አይነገርም
Sorry I don’t get it. electric vehicles has coolant system. She said coolant
የቻይና መኪና ምኑ ይታመናል
Mendenew eski kulfun abriw. Cihed asayin yaleshew bota. Weys Body becha new mekinaw?
BYD alachihu?
Weledu yemitasebew beasekemeteshewem kuteba birr lay selemisela interest ratu kefetegna new¡
Wedeyaw mekenawen magnet yeshalal
Price
ዋጋስ መናገር ነበረብሽ
ስለመኪናው እና ስለብድሩ ተይውና ስላንቺ ንገሪኝ እንዴት ነው እ 😂
ብድሩ የሚመቻቸው በናተ ነው?
ዋጋው ስንት ነው? ብድሩ የሚመቻቸው በማንነው?
አረ ዝምብላችሁ አትፃፉ ሁሉም መረጃ በግልፅ ቪዲዮ ላይ አለ
ሁለት ነጥብ ስምንት መቶ
😢የስራመኪና የላችሁም ካለ የቱነው
ዋጋቸውን ብትናገሩ ጥሩ ነበር
አረ በደንብ አብራርቶ ነው የተናገሩት፣ችግሩ ቪዲዮውን ሳታዩ ዋጋውን የት ታገኙ ?
ዋጋው ስንት ነው?
የመኪናዉልዩስሙ
ዋጋው ቪዲዮ ላይ ተዘርዝሮዋል
Ene efelgalhu
ዋጋ
ችግሩ ቪዲዮውን ሳታዩ ዋጋውን እንደት ታገኙ? እኛ ግን ቪዲዮ ላይ ዝርዝር አድርገን አስቀምጠናል
እኔ እኮ መንግሰት ቁጥጥር ለምን አያደርግም ህጋዊ ለቦች አረ በዙብን ከዚ በፊት ፒክ ፒክ ተበልተናል የመንግሰት ታክሲ እናምጣ ብሎ ቅድሚያ ከፍዬ 5አመት ሞላዉ የመያረጉት ቢዝነሰ ዉሰጥ ለምን ይገባሉ ለዛዉም የደሀዉን ገዘቡን እኮ አግተዉ ጥሩ ሰራ ቢሰሩበት መልካም ለመጠጣት ቤት ገዝቶ ዉሸማ ለማሰቀመጥ ለዛዉም ከደሀ እደዉ እሬት እሬት አይላቸዉም በታዋቂሰዉ በከቲባዌች አማካኝነት እየተበላን ነዉ ከተማዉ ቦካ
እረ የአንድሮይዱን ነገር ለኒታቪ?
❤❤❤❤
30% ምን ያህል ነዉ? ለዩኒቨርሲቲዎች አቅርቡ!
ዋጋው ስንት ነው
ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ተጠቅሰዋል
ወቅታዊ ዋጋው የማይነገርበት ምክንያት ምንድነው።????????
ዋጋ ተናገረች እኮ ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም
China cars 😂. I don’t know how capable they can be good for ETH highland ? Batterie can be explode if the weather is too warm ❗️❗️❗️
የት ነው አድራሻችሁ
ቪዲዮ ላይ አለ
Gebey mida pls ye 4 eger bajaj wagaa seralgn
አድራሻቹሁ የት ነው?
ቪዲዮ ላይ አለ
Adirasha yet newe
ቪዲዮ ላይ አለ
😢😢😢😢😂😂😂😂ለአንድ ቻርጅ 8 ሰአ ቻርጅ አድርገን ከአ/አ ሀዋሳ ወይ ደሴ ደርሶመልስ የማያደርግ መኪና ወደ 19 ሀያ አምስ አመተምህርት መልሳችሁን ቁጭ😂😂😂😂😂😂😂😂😂አንድ ቀን ቻርጅ እናርጋለን ግማሽ ቀን እንነዳለን እንደዛ እያርግን እቃቃ መጫወቻ ለኛልከው ስንዛዛ አውሮፓና ምኝራባዊያን ግን ወደ ሀይፐርሶኒክ ከድምፅ 10 እጥፍ ወደሆነ ቴክኖሎጅ እየተንደርደሩ ለኛ ግን ወደጨለማው ዘመን የሚመልስ ይልኩልናል😢😢😂😂የሚጠቅም ነገር ቢሆን ኖሮ ለኛ ቀርቶ ለወዳድ አገሮች እንኳን በስንት ጊዜና መፈራርም ነው የሚሰጣጡት 😂😮አይአፍሪካ😢😢😢
😂😂😂😂😂😂er ene yeje seat megzat alchalkum enkuwan Mekina 😅😅😅
@@AmelBezu የጅሰአት ይሻላል እኮ ይች ከምትባሉመኪና ኩይቷትሻላለች
@@AmelBezu ወንድሜ ታገስ ለምክንያትነው ፈጣሪ አንተን ስለሚወድህ ነው ምክንያቱም መኪና ፈጣሪ ቢሰጥህ ደግሞ መሞቻህ ቢሆንስ ስለዚህ ለምክያት ነው ፈጣሪ የለመነውን ሁሉ የማይሰጠን ለኛ ስለማይጠቅመን ነው
❤🎉😮
አቤኔዘር ብሎ ሴት አለ ወይ?.
ይኸው አለችልህ!
አቤኔዘር ማለት ብትል ነበር ጥሩ!
ሚዲያ ላይ እንዲህ ይላሉ ባካል ሲሄዱ ሌላ ወሬ ብቻ
Adrashachuh ngerugn
ቪዲዮ ላይ አለ
Wata becha
They never deliver the cars as they promised, even I doubt anybody received their car so far. They use your money to run their business. please don’t foul by their falls promise. Keep your money in your pocket!!!
Stop talking and just disclose the price”
The Robbery አጭቤዎች 👥👥groups are around 😢you
እባካችሁ በዚህ ድርጅት የተታለላችሁ ሰብሰብ እንበል
ኮሜንታችሁን አንብቡትና ምላሽ ስጡ
ምን እንመልስ
ለትግራይ የት ይቀርባል መሆኒ ክፋቱ
መሆኒ ?አይከብድም
ውሸታቸውን ነው እንዳትታለሉ
እውነት ነው ሽዋሽዋ ናቸው
🙈😜😂👀😭
This cars are not good. Cars that travel more than 600 KM with full charge are already available now. I recommend not to buy this cars.
አድራሻቹ የት ነው?
ዋጋ ስንት ነው ?
ዋጋ
ስለመኪናው እና ስለብድሩ ተይውና ስላንቺ ንገሪኝ እንዴት ነው እ 😂