ሀይ ባይ ያጣው ሀብታሙ አያሌው መርዙን መርጨት አላቆም ብሎዋል አኛም ዝም አንልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 235

  • @RuurFu
    @RuurFu 3 дня назад +4

    ሀብታሙ ጨለለች😂😂😂😂😂

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 3 дня назад +7

    ሐብታሙ እሰክንድርኑ አስቀድሞ የሚያወራው በአማራ ህዝብ ለመነገድ ብሎም ገንዘብ ሰልጣን ለማግኘት ነው

  • @Wendale-j1s
    @Wendale-j1s 3 дня назад +6

    ወንድሜ ጥሩ እይታ አለህ በርታ!

  • @TadeleGebreyesus-yd1fm
    @TadeleGebreyesus-yd1fm 3 дня назад +6

    ሃብታሙ አያሌው የፋኖ መሪ አይደለም ሃብታሙ የሚንጨረጨረው የዶላር ምንጩ የሆነው እስክንድር ከፋፋይነቱ ስለተነቃበት ገቢዬ ይነጥፍብኛል ብሎ ስላሰበ ነው ።

  • @Yihunie-e2n
    @Yihunie-e2n 3 дня назад +4

    አማራ አንድ ከሆነ ሀብታሙ ዶላር ያጣል ለዛ ነው ከፋፋይ ሀሳብ የሚያወራ

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 3 дня назад +3

    ሃብታሙ አያሌው እኔ በጣም እርግጠኛ ሆኘ እምናገረው ከአብይ አህመድ እና ከመለስ ዜናዊ በላይ አማራ ጠል ነው እርግጠኛ ነኝ ግን አልተሳካላቸውም ሞቱ እሱም ተዋርዶ ይሞታል።
    #ፋኖ ያሸንፋል
    #አማራ ይነገሣል
    ግድ ነው። 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 3 дня назад +8

    ሐብታሙን እንኳን ልሠማው አይደለም ልከተለው ፎቶውን ሣየው ነው የምናደደው እነዚሕ የነጭ ግልገሎች የባእዴን ገረድ አንሠማውም

  • @WoldeBerihn
    @WoldeBerihn 3 дня назад +6

    ሀብታሙ አያሌው እንደ ቁራ ቢጮህ የሚያመጣው ምንም አይነት ችግር የለም

  • @mulugetamulugeta6518
    @mulugetamulugeta6518 3 дня назад +3

    ከነበረው ክብርና ስም በጣም ሥለወረደ አፍሮ ነው

  • @MohammedAli-xl3ms
    @MohammedAli-xl3ms 3 дня назад +15

    ሀብታሙ የሚታገለው ለገቢ ምጩ እስክድር ነው ይህ ፀረ አማራ

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 3 дня назад +3

    ሀበታሙ አያሌን ደጋግማችሁ ቦታ ስትሰጡት ይገርመኛል አንደኛ የስነ ልቦና ቀውስ አለበት ያኔ ታስሮ የሆነ ነገር አድርገውታል ይባላል ሰለዚህ ለአህያ ፈስ አፍንጫ እንደማይያዝ መዝጋት ነው፣

  • @mantemekonen6766
    @mantemekonen6766 3 дня назад +3

    ወንድሜ ሀብታሙ አያሌው የሚባል የአማራ ጠላት በተለይ ለጎንደር።

  • @TesfuAyele
    @TesfuAyele 3 дня назад +2

    ሐብታሙ የአይምሮ ቸግር አለው ከንቱ ነው ዘመድ ያጣ ቀውስ መድሐኒአለም እድሜዉን ያሳጥረዉ የኢትዮጵያ አምላክ ይነቀው

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 3 дня назад +7

    እነኚህ የአማራውን ደም በውጭ አገር ቁጭ ብለው የሚመጡ የአማራ ዲያስፖራዎች ናቸው .

  • @Sraap-ml9go
    @Sraap-ml9go 3 дня назад +5

    ሀብታሙ አያሌው የሚባል ሰው የመጨረሻ እሱ ያለው ስላልሆነ ለት ያማራን ትግል አበላሻለሁ ብሎ እጥሉ ከጉረሮው እሲጣበቅድረስ ይጮሀልጅ መጥለፍ አይችልም😅😂

  • @alemsimachew4549
    @alemsimachew4549 3 дня назад +3

    ማንም አይሰማውም

  • @solsol7381
    @solsol7381 3 дня назад +1

    የከሰረ ግለሰብ ነው

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 3 дня назад +2

    DEREJE is a Fano has contributed a lot. Yet he doesnt deserve to split Gondar Fano. Dereje must distance himself from Eskinder and he can get position.

  • @zeryhuna-bb5xw
    @zeryhuna-bb5xw 3 дня назад +3

    ሀብታሙ አያሌው ቦዘኔ መሆን ከጀመረ ቆየ። ወደፊት ከወፍራሙ ቦዘኔ ዘመድኩን በቀለን ያስንቃል።

  • @YeshwerkAyalew
    @YeshwerkAyalew 3 дня назад +2

    ይህንን ድያብሎስ አታንሱት ። ሀብታሙ ካሀድ ነው። የአማራን አንድነት የሚቃወም ብልፅግና ነው!

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 3 дня назад +2

    ሀብታሙ አያሌው በስክንድር ነጋ ጀርባ ንዱእንደሚሆንና ሌሎችንም እንደሚያሰልፍ ቃል የተገባለት ያለ ይመስላል ።ለዚህም ነው ሀብታሙ አያሌው የትግሉ ብቸኛ ተዋናይ ሆኖ ፋኖ አዲስ አበባ ሲገባ ከከፍተኛ ባለስልጣናት እንዱ እንደሚሆን ያለ ይመስላል ።

  • @Gdhs-w7o
    @Gdhs-w7o 3 дня назад +4

    የዶላር ጥማተኛነው

  • @andinetabebe6353
    @andinetabebe6353 3 дня назад +1

    ከፋፋይ ጎጤ በዚኸ እንጀራ ትበላላችሁ።የእፉኝት ልጆች።

  • @Cripto244
    @Cripto244 3 дня назад +2

    የአማራን የህልውና ትግል ማንም የዩቱብ ነጋዴ ሊያስቆመው አይችልም :: የፋኖን ስም እንደ ሸቀጥ እቃ እየተጠቀመ የሚነግድ ወሮበላ ሁሉም ተነቅቶበታል::

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 3 дня назад +2

    ሀብታሙ አያሌው ተው እንደዱሮህ ሁን እግዚአብሔርን ፍራ እራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ ።

  • @MessiKonijo
    @MessiKonijo 3 дня назад +2

    ድል ለአማራ ፈኖ❤❤❤

  • @misterebelayhune1623
    @misterebelayhune1623 3 дня назад +9

    ሀብታሙ ስልጣን ይፈልጋል ግን መቼም አያገኝ

  • @DerejeTadesse-hx6co
    @DerejeTadesse-hx6co 3 дня назад +2

    ለማብጠልጠልም ሆነ ለመቆላመጥ ፍጥነታችሁ የሚገርም ነው እኔ ድሮም ሀብታሙን አምናችሁ ስትክቡት ገርሞኝ አልፌዋለሀ አሁን ግን የበለጠ የገረመኝ ሀሳቡን ሲቀይር መዓት አወረዳችሁበት

  • @zelekezerfu1689
    @zelekezerfu1689 3 дня назад +1

    የትግልን ውጣ ውረድ የማያውቅ ገሌ ለምን ተተቸ ወይም ለምን ከነበረው ምድም ተነሳ ይላል ይህ የትግል ውጣ ወረድ ነው
    ዋናው ሜዳ ላይ ያሉት ፋኖች ተሰማምተዋል!
    ይህ አማራ የሚፈልገው ነውና ደስ ይበለን!!

  • @YemariamShiferaw
    @YemariamShiferaw 3 дня назад +7

    ሀብታሙ ምን ጊዜ ከሴራ ና ከተንኮል አስተሳሰብ የሚላቀቅ ሰው አይደለም ተንኮለኛነው ትንሹ ኢያጎ መጥፎ ሰው

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 3 дня назад +1

    ሃብቴ ወልዴን ዘመነ ከነ አለቅላቂው አንጋሬ ብለውታል

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 3 дня назад +2

    ሀኘታሙ ሲጀመር እንደሲት ከማውራት ዉጭ ለአማራም ወይም ኢትዪዺያን አልጠቀም

  • @belayadamu4680
    @belayadamu4680 3 дня назад +2

    ሀብታሙ አያሌው አማራ ሆኖ አያውቅም ። ከዚህ በፊትም አብን ሲቆቆም የአማራ ቤሄርተኛ ነው አያለ ሲያጥላላ የነበር የአማራ ቤሄርተኛነት ጠላት ነው ። ወትሮም አማራ ሆኖ አያወቅም ።
    አሰግድ እራሱን ለምን አላጠፋም ብሎ ሲሳለቅ ነበረ ።

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 2 дня назад

    ድል ለ አማራ ፋኖ ይሁን 💚💛❤ 💪💪💪 🎉🎉🎉

  • @nardosgebru-u4c
    @nardosgebru-u4c 3 дня назад +4

    አረ ተው :: እረ ተው :: ታሳዝናላችው :: ነገር አትስነጣጥኩ ::ሁላችሁም በጣም ነው የመታዛዘኑት ሁሉም አራሱን ይመርምር.....

  • @BalewBalew-b3i
    @BalewBalew-b3i 3 дня назад +2

    ሀብታሙ ማለት የመጨረሻ የወረደ ውሻ ነው

  • @Asteraye-h4y
    @Asteraye-h4y 3 дня назад +1

    ደረጀን እየጀነጀኑ ታላቁን ሰው ትንሽ አረጉት አየ ደረጀ እግዚአብሔር ይርዳህ እኔ ጠንካራ ሰው ትመስለኝ ነበር ሀብታሙ ይሄ እውር ጀግናችንን ካማራ ህዝብ ጋ ሊያቀያይመው ነው

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 3 дня назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪
    እንጭጩ ሀብታሙ የሚኖረው ሰርቶ ሳይሆን ሚዲያ ላይ ውሸት አውርቶ ነው

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 3 дня назад +5

    ኢትዮ360 የአማራ ሕዝብ ጠላት 😠😠

  • @Samsonite-y2s
    @Samsonite-y2s День назад

    Thank you my brother

  • @teshomegezahagn8774
    @teshomegezahagn8774 3 дня назад +2

    ሀብትሽ ፖለቲካ ተለዋዋጭ ሲሆን የሁኔታዎችን መረዳትና ስህተትን ማረምና ማስተካከል ግድ ይላል። 6:08

  • @ፋኖ-ጠ5ቈ
    @ፋኖ-ጠ5ቈ 3 дня назад +2

    ወድማለም ልክነህ እኔ ለምድ ሲለብስ አስመሳይ ነዉ ብየነበር እሱ ለምድ የሚለብሰዉ ባህታዉይ ነዉዴ ሀብታሙ አያሌዉ ነ አበበ በለዉ ዶራሩን ለገሌ ስጥ አገሌ አትስጥ እያሉ ከዱሮዉም በዉስጠ ሚስጥር ሲያባሉ የነበሩ አስመሳይ ናቸዉ። ተወደደም ተጣላም አማራ አንድ ይሆናል ከዛም ያሸንፋል እነተ ነገር አባድታችዉ ትቀሬላችዉ

  • @zeryhuna-bb5xw
    @zeryhuna-bb5xw 3 дня назад +1

    ወንድሜ በርታ። ጥሩ ይዘሀል።

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 3 дня назад +1

    ሀብታሙ፡አያሊው፡በጸ
    ውነቱ፡በዝህ፡የወረደ፡መሆኑን፡ያየሁበት፡ግዚነው፡መመልከቲን፡ትቸለሁሁ

  • @BezaHaliu
    @BezaHaliu 3 дня назад +1

    ሀብታሙ አሁን አሁን አብይ እየሆነ ነው

  • @Nega-z2j
    @Nega-z2j 3 дня назад +2

    ሀብታሙ ማለት አሁን ላይ ከሰውነት የወረደ ወራዳና በአማራ ትግል ገንዘብ ለማኝ የሆነ ሰው ነው።

  • @ኑሩየሱፍ
    @ኑሩየሱፍ 3 дня назад +5

    ሀብታሙባንዳነው🎉🎉😢

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 3 дня назад +1

    በድን ህዝብ ማለት ማነው ?
    የሚኖረውን እውነት ይጠፉዋል ብለህ ነው አተ የምትቀባጥር
    ሀፉታሙ. አያሌው. ከሁሉም ቀድሞ የሚታገልን ጀግና. ያደምጠዋል. ያላወቁ አለቁ አትሁን. አትድከም ።

  • @tesfayebabore6862
    @tesfayebabore6862 3 дня назад +2

    ዶላር የነጠፈበት ሀብታሙ አያሌው።

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 3 дня назад +4

    መቼና የት መናገር እንዳለበት የማያወቅ ሆዳም አጋሰስ ነው።

  • @MahmudMahmud-fy8tb
    @MahmudMahmud-fy8tb 3 дня назад +1

    ሀብታሙ አያሌው ፀረ አማራ ነው

  • @TemesgenYenew
    @TemesgenYenew 3 дня назад +3

    አብታሙ አያሌው ባማራ ደም የሚቀልድ ደም አፍሳሽ ነው በቃን እንበለዉ

  • @mulutsegaye3592
    @mulutsegaye3592 3 дня назад +2

    ይህ አሰመሳይ በቃ ተባነነብህ እኮ ሀብታሙ አጭቤው አሃሃሃሃሃ

  • @seneshawderseh1249
    @seneshawderseh1249 3 дня назад +1

    በርታል ወንድማች

  • @Love_Ethiopia1
    @Love_Ethiopia1 3 дня назад +5

    ጎበዝ ወንሜ በርታ እሱ እንደሚፈልገው ሰላልሆነ ትግሉን እያበላሸ ነው

  • @alemituzewdu9955
    @alemituzewdu9955 3 дня назад +1

    ሀብታሙ አያለው ሴረኛ የኢትዮጵያ ጠላት ነው

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 3 дня назад +1

    ሃብታሙን ከተውነው እኮ ቆየን። የሃብታሙ መረጃ ቢወጣ የአማራ ትግል አንድ ቀን አያድርም ሲሉም ነበር። እና ከነ ሚድያው ላይመለስ ተቀብሯል።

  • @twbm7811
    @twbm7811 3 дня назад +2

    ለምን ትሰሙታላችሁ ዝጉት

  • @MesayMesfin
    @MesayMesfin 3 дня назад

    በጎንደር ያለው የኮሊደር ልማቱ ደስ ይላል❤

  • @DesaleTeshome
    @DesaleTeshome 3 дня назад

    ጎበዝ ምርጥ ጥንታኔ❤❤❤❤

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 3 дня назад +1

    አቋረራጭነው፡ሀብታሙ፡ጥቀመኛነው

  • @ZenewZeney
    @ZenewZeney 3 дня назад +2

    ሀብታም አውርቶ አደር ነው። ለምን ቦታ ሰታችሁ ስለሱ ታወራላችሁ። ማንም አይሰማውም እናንተ ስለሱ ስታወሩ ከእሱ ያነሳችሁ አድርገን ነው የምናያችሁ።

  • @MohamedAli-ih9cm
    @MohamedAli-ih9cm 3 дня назад +1

    የሀብታሙ አድናቂ ነበርኩ አሁን ግን በጣም እየተሳሳተ ነው ወደልቡ ቢመለስ ጥሩ ነበር ትግሉ ሁሉ ለስክንድር ብቻ ሆነ የሱ ነገር ልፋቱን ከተ አደረገው

  • @seidadem-qc3sp
    @seidadem-qc3sp 3 дня назад +1

    ሐብታሙ አያሌው ልክ እንዳብይ ነው ።

  • @AregashWelede
    @AregashWelede 3 дня назад +3

    ሀብታሙ አያሌው ሌላኛው ዲይቆን ዳንኤል ክብረት ነው ።ገና ብዙ ያሳየናል ኮተታም ።

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 3 дня назад +1

    ባካችሁ ፡ ለዩቱብ ፡ ገንዘብ ትርፍ ፡ ብላችሁ ፡ ፡ አያሰፈልግም ፡ ሰውን ፡ አታሰጨርሱእግዚአብሄርን ፡ ብትፈሩ ፡ ለኢትዮጵያ ፡ ህዝብ ፡ አሰቡ ፡

  • @Easymoneysnpr6133
    @Easymoneysnpr6133 3 дня назад +1

    You are right brother

  • @Easymoneysnpr6133
    @Easymoneysnpr6133 3 дня назад

    Amen 🙏 Amen 🙏 Thank you 🎉

  •  3 дня назад +1

    አንድነትን ስታወራ አንድ እንዳይሆን የሚያደርግ ስራ እየሰራህ ነው
    እንዲህእያፋለስክ የምትበላው እንጀራ ይነቅህ

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 3 дня назад

    ይክፈልህ ወገብዛላህን

  • @Easymoneysnpr6133
    @Easymoneysnpr6133 3 дня назад +1

    Right 👋👋👋👋👋👋👋

  • @workiewube5
    @workiewube5 2 дня назад

    balanced view against distorter if info

  • @Easymoneysnpr6133
    @Easymoneysnpr6133 3 дня назад

    Thank you my brother

  • @seneshawderseh1249
    @seneshawderseh1249 3 дня назад

    ትክክልነህ ይችን በንዳ ተዋት

  • @Easymoneysnpr6133
    @Easymoneysnpr6133 3 дня назад +1

    Yesssssss

  • @YibeltalWondimagegn
    @YibeltalWondimagegn 3 дня назад

    Ere yihe sew betam jezba sew betam chiger fetare hunual

  • @Easymoneysnpr6133
    @Easymoneysnpr6133 3 дня назад

    Thank you 🙏

  • @chuchu1732
    @chuchu1732 3 дня назад +1

    ሀብታሙን ተከታትየዋለው ምንም ስህተት አላየውበትም ፋኖን አንድ ለማድረግ ነው የሚታገለው!! አንተ ግን ስም የማጥፋትና የመከፋፈል ፖለቲካን ትተህ ፋኖ አንድ እንዲሆኑ ስራ።

    • @ermiaszerihun5422
      @ermiaszerihun5422 3 дня назад +1

      የብልፅግና ተቀጣሪ ይመስለኛል ልጁ እያምታታ ነው

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le 3 дня назад

    መጥፎ የአገር ጠላት ሚዲያ።

  • @AntenehMerid-nk7qm
    @AntenehMerid-nk7qm 2 дня назад

    ሀብታሙ ምናለ ባትላዝን ፋኖን እየከፋፈልህ ዩቱብህን ልትሸቅል እረባክ ዝም በል ደረጀ ጀግና ነው እንወደዋለን

  • @Gdhs-w7o
    @Gdhs-w7o 3 дня назад +1

    የፌስታል ስብስብ

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 3 дня назад

    ተባረክ

  • @Asteraye-h4y
    @Asteraye-h4y 3 дня назад +1

    ሀብታሙ ሚባልን ሰው ታሪክ አይረሳው ይሄ ቀበኛ

  • @Easymoneysnpr6133
    @Easymoneysnpr6133 3 дня назад

    Good point

  • @tadessebiresaw527
    @tadessebiresaw527 День назад

    weregna antem andu alibulita mitaweraneh ESKINDER YEMNAGER MORALI YELEHIM ANTEM COMMENT LEMAGEGNET NEW

  • @LiyuBisrat
    @LiyuBisrat 3 дня назад

    ፋኖ ሺ ዓመት ቢዋጋ የትም አይደርስም ።

  • @fairouz9807
    @fairouz9807 3 дня назад +1

    ባለጊ ከሀብታሙ ራስ ላይ ውረድ

    • @Emuadonay
      @Emuadonay 3 дня назад +1

      ዶላርእዝ😂😂

  • @redetmesele
    @redetmesele 2 дня назад

    habetamu jegena new sem atatefu ahun yetenagerew tekikil new dereje jegena new ante setenager leza yelehim habetanu jegena new

  • @isaacchifen5446
    @isaacchifen5446 День назад

    አማራ ይለምልም ሌላው የራሱ ጉዳይ ብለህ ስለ ኢትዮጵያውያ አንድነት የማውራት የሞራል ብቃት ሊኖርህ አይችልም ::

  • @md-mm7pg
    @md-mm7pg 3 дня назад +1

    Habetamu sick denkoro wutafe

  • @firaehiwotkassie5370
    @firaehiwotkassie5370 3 дня назад

    ጀግና ሀብትሽ

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 3 дня назад

    የዳሀልጅ ነው ሀብታሙ አያሌ ው ፍቅረነዋይ አቅብዝቅዝቦታል

  • @TsigeAnbessa
    @TsigeAnbessa 3 дня назад

    እንዳንተ አይነትቱ አሁን እውነት የአማራን ትግል ለማኮሰስ ካልሆነ በስተቀር አንተ የላኩህ ጌቶችህን ለማስደሰት ነው እኛ አማራዊያኖች ግን የሃብታሙ የጀግናውን በተግባር ምን እየሰራ እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን ብዙ አትድከ ሰሚ የለህም

  • @Easymoneysnpr6133
    @Easymoneysnpr6133 3 дня назад

    True

  • @Easymoneysnpr6133
    @Easymoneysnpr6133 3 дня назад

    Amen 🙏 Amen 🙏

  • @-vb1gj
    @-vb1gj 3 дня назад

    ሁላችሁም ለዚያ ሚስኪን የአማራ ህዝብ ሳይሆን ለኪሳችሁ ማድለብ ነው የምትራኮቱት ፕሊስ በሰው ደም በሌሎች ስቃይ አትቆምሩ

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 3 дня назад

    What is his የፂም ሥታየል.....ቋቅ😮😮

    • @alemitualem-me6xj
      @alemitualem-me6xj 20 часов назад

      የፍናፍንት ይመስላል ወያኔ ያሰረችው ጊዜ ነካክተውታል ይባላል ጾታዊ ጥቃት ያቺ ጦስ በቀላል አትላቀቅም

  • @hailemelaku7863
    @hailemelaku7863 3 дня назад

    ለመሁኑ እስክንድር ነጋ ጋዜጠኛ እንጂ በወታደራዊ አመራር ውስጥ ምን ችሎታ አለው የሃብታሙ ድንፋታ እንዲሁ በባዶ ጩህት አይሆንበትም ያኣምሃራ ህዝብ ውስጥ ትዝብትን ከማትረፍ ውጭ ምንም ምታመጣው ነገር አይኖርም ይስምይል ሃብታሙ

  • @Mulugetadesalegn2006
    @Mulugetadesalegn2006 2 дня назад

    እኔ አልገባኝም አንተንም ሆነ እሱን ተረጋጉ እውነተኛ አማራዎች ተረጋጉ

  • @dwebalebadde
    @dwebalebadde 3 дня назад

    ሀብታሙ ቴስላ ሽመልስ ተወዉ ቀሽም ጆሮ እርቦት ነው።