Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ ተመልካቾቻችን ወንድማችን የንስር አይንን ለማግኘት ከፍተኛ ጠረተት እያደረግን እና በቻልነው አቅም እያገዝናቸው እንገኛለን።በሰላም እንዲገኝ በፀሎት አስቡት
txs bro
ጀግናችን እናምንሃለን በሰላምም እንደምናገኘው በእግዚአብሔር ተስፋ አለን❤
መዳኒያለም ክሱ የሁን የድግሌ ማራያም ልጂ ይጠብቀዉ
ያአላህአላህበሰላምያስገኝልንሚኪም በሰላምእሚመጣያርግልን😊
ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁየሚኪያስነገር እንደት ነው ተገኘደ በጣም ጨንቆናል 😢😢😢😢😢የነስር አይን ወንድማችን ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህቸሩ መድሀኒያለም🙏🙏🙏🙏
እራሳችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ በታች ወንድሞቻችን የሚኪና የንስር አይን ነገር እንቅልፍ ነስቶናል ፈጣሪ በቅርብ ጊዜ ወደ ቤተሰቦቻቸው በሰላም ይመልሳቸው 🙏😢😢😢🇪🇷
Aameen
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢ጨንቆኛል የነሱ ነገር ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማን
አሜን
አቤቱ ልጆቹ የተባረኩ ናቸው ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ ❤
EHTEA KE EGZIABEHEAR MENGED MALET XOME XELOT KE ANCHI FEXEMO MELEYET ENDELEAIEBR MAWEQ ALEBESHE YE HULU FEXARY HULUN ADRAGIW EGZIABEHEAR BECHEA NEWE SEYXAN SEYXAN NEWE BERCHI XELOT ENDAYLYSHE BERCHI XENQWY SEYXAN NEWE EGZIABEHEAR AYELEYESHE AMEN AMENE AMENE
አዎ በጣም የዋህ ናቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው
ወንድሜ አደራህን እራስህን ጠብቅ ለብቻህ አትቀሳቀስ ግዜው ክፍቷል
የሚገርሙ ልጆች ናቸው ዋው ጌታ እግዚአብሔር ይባርካቹ አቦ🙏🥰👌
ደምሩኝ ውዶች❤
ምን አይነት የተረገመ ሰው ነው የልጆቹን ልብ ሠበረ አላህ ጥንካሬን ይስጣቸው ኡፍ አሳዘኑኝ ጀግና ጋዜጠኛ ነክ ትልቅ ስራ ነው ብራቮ በርታ የተጎዱትን አስደስተክ ወንጀለኞቹን ከቦታቸው አስቀመጥካቸው 👍👍👍
ናበልባል እባክህን እራሰህን ጠብቅ እባክህን አላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Awo Allah yebarkih ❤
አይዞሽ እግዝያብሄር የእንደገና አምላክ ነዉ ልጅ የእግዝያብሄረ ስጦታ ነዉ የሆድም ፍሬ በረከት ነዉ የተወለደም ያድጋል አይዞሽ አምላክ በሰላም ይፍታሸ
ገዜጠኛእድሜጤና ይሰጥህ ብድርህ ለዘርማዘርህ ይድረሰ
ዋው የአመቱ ምርጥ ጀግና ወጣቶች እነቢኒ ተባረኩ ዘመናችን ይባረክ
ወንዶች ልጆቹ ግን እጅግ በጣም የተባረኩ ናቸው ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዛሽ የኔ ልዩ ልጅሽም በቤተክርስቲያን መስደግ አለብሽ ምንም አይሆንም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አንችልም በፆምና በፀሎት በርች ሴጠን ምንም ስልጣን የለውም
እመብርሃን ትድርስልሽ እህቴ
ነበልባል አላህ ይጠብቅህ
እባክሽ የመጀመርያ ያስጠጋቻት እናታችን ም በጣም ልትመሰገን ይገባል
አሰይ አልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን አንኮን ለዝህ በቃሸ
ልጆቹ በጣም ያሣዝናሉ ነባልባል እራሥህን ጠብቅከ ምክንነ የንሥርአይንን ፈልግልን ከዘላለም ጋር
ነበልባል እባክህን እራስህን ጠብቅ እባክህን😢😢😢😢
ወድማለም ራስክን ጠብቅ ጊዜው ከፍቷል❤❤❤
እግዚቤሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
እባክ ወንዲሜ እራስህን ጠብቅ እባክ ኡፍፍ አዉንስ አበዲኩ እባክ ለናት ኑር አተልጂ የእትዮጵያ ህዝብ ጂብ ሆነዋል
betikikil 💯
ሰላም ነበልባል ሁሉም ጋዜጠኛ እባካችሁ የነስር አይንን እና ሚኪን ፈልጉልን
❤❤በርታ ነበልባልዬ የንስር አይንን እየፈለጋችሁ በመሆናችሁ በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን❤❤❤ተባበሩና ከእግዚአብሔር ጋር ንስርዬን አምጡልን😢😢😢😢😢እናመሰግናለን ነበልባል ከንስር ጎን በመሆንህ❤❤❤😢ጠንቋይ ተብየው ወንድም ተብየውም ለህግ ይቅረቡ ህግ ባይኖሩም😢😢
ነበልባልየ የውነት ነበልባል ነህ በጣም ነው የምትደነቀው እኔ እንኳን በአለባበስህ እና በብስጩነትህ ትንሺ ቆንጠጥ ቆንጠጥ አድርጌህ ነበር ስራዎችህን ግን ያለማድነቅ አይቻልም ልጂቷ ወደ ልቦናዋ መመለሷ እንዴት ደስ እንዳለኝ ብራቮ 👏👏👏👏👏
በፀሎትየ እንኳን ለዚህ አበቃሺ በዚህ ሁኔታ ላይ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል 👍
ኣየ ኣምላኽ ኩሉ ብጥበቡ ይስርሖ ምሉእ ምሕረት ይግበረልኪ ነበልባል። ዕድመን ጥዕናንይሃብካ ፈጠሪ
ጀግናው ፈጠሪ ይጠብቅህ የንስር አይን ፈጠሪ በሰላም ይገኝልን ፀሎታችን ነው
ደምሩኝ ውዶችዬ❤
ሀቢቢ ራስህን ጠብቅ ግዜው ከፍቷል ንስርን ሚኪንም ባሉበት አላህ ይጠብቅልን ሰላማቸውን ያሰማን💔🥺😢
Awo rasachiwon tebiku
አሚይይይይይን 🤲
ግን አሁንም ያሰጋችሃል. ውድ መምህር ተስፋየጋ ብትሄድ ጥሩ ነው የዳቢሎስንውጊያ ይርዳችሃል በፆለት በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
በጣም እውነት ልቤ የተነካው ልጆች ልበ ቀና ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏በጣም ያሳዝናል 😢😢😢ምን አይነት ጭካኔ ነው 😢😢😢😢
ደምሪኝ ውዴ❤
እኔ አወቄ ነበር የጠቆዩ እንደሆነ ገና ትግስት ያገኞቶት ጊዜ መቶ በመቶ ከጠቆዩ እንደሆነ አዉቄ ነበር ኮምቼም ነበር ንስሀ ገብተሽ ቅዱስ ቁርባን ተቀበዬ እንዲባረክ ፀበል እምነት እና ቅባ ቅዱስ አርገሽ ጠጪ አይዞሽ ባንቺ የተወለደዉ ጠቆዩ ሲሞት የሱ ልጅ አምልኮዉ ለማስቀጠል ነዉ ሴራዉ እሱ ነዉ
ወድሜ እራስክን ጠብቅ ስው ከስይጣን ከፍተዋል ኪዳነ ምህረት እናቴ ጥላ ከለላ ትሁን ❤❤❤❤
አሁንም በርቱልን ወንድማችን የንስር አይን እና ሚኪ ያሉበት ሁኔታ በታም አስጨንቆናል ኤኛም በፀሎት አብርናችሁን ነን ወንድማችን ነበልባል እባክህን እነኝህን ጀግኖቻችንን አምጡልን
ተባረኩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በማታዉቁት ነገር ነበር እና የገባችሁት በደሙ ይሸፍናችሁ የራሳችሁን የሆነ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ አይዟችሁ ምንም አትሆኑም በደስታ ደስስስስስስስስስስስስ አልቅሼ ልሞት ነዉ የትኛዉንም ፡ ነገር ተቋቋሙት ከዚህም በላይ ትችላላችሁ አይዟችሁ የጠንቋዩ ልጆች ብትሆኑም በቄደር ትጠመቃላችሁ አዲስ ህይወት እንደሚቀጥል አትዘንጉ አምላኬ ሆይ ይሄ መልእክቴ ይደርሳቸዉ ፡ ዘንድ አንተ እርዳኝ ፡
የእዳለማሁ ጎረቤት እንኳን።ስላም አገኛችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ ያጋለጠው ስውየ ጀግና ነው
ስምና፣ቦታ፣መጠቆም፣ምን፣የሚያመጣ፣አታውቁም፣ከዚህ፣በፉት፣በንስር፣አይን፣ላይ፣በፎቶ፣አንሺ፣ላይ፣፣
ዋው በዚህ ዘመን ይገርማል አባት ሴጣን ልጆቹ ይገርማል ሺህ አመት ይኑሩ
እናት ልጆጅ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ እድሜና ጤና ፕይስጣቹ አንተ ይቱበሩም መርህ ይለምልም ክፉ አይንካህ እድሜ ና ጤና ይስጥልን
ያመነ የተጠመቀ ይድናል እግዚያብሔር ይመስገን የኛ አምላክ እዲነው እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ❤
እራሥህን ጠብቅ ዎንድም ከጎንህ ሠው መኖር አለበት ብቸህንና የላ ካሜራ ዬትም እንዱትሄድ ከዎንድምህ ከንሥር አይን ታማር
ተመሰገን አምላኬ በፀሎት ተሸለት😢😢😢😢
እባክህ እራስክን ጠብቅ ጊዜው ከፍቷል❤❤❤❤🎉🎉🎉
እባካችሁ እራሳቹሁን ጽጠብቁ ምን አይነት ዘመን ነው ያለነው ሰው ለእናቱ ልጅ 😢😢😢ሚኪንም እባካቹህ ድረሱለት😢😢
አቤቱ ጌታየ ከእንደዚህ አይነት ፈተና አንተ ጠብቀን 🤲😢
አሜን የምሩኝ ውዶቾ❤
እጅግ አሳዛኝ ነገር ነዉ! በእየሱስ ክርስቶስ ስም በምድራችን ያለዉ የአጋንንት አሰራር የፈረሰ ይሁን!!!
እመብርሃን እናቴ ትዱረስልሽ
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን በሄዳቹበት ቦታ ይከተላቹ እሰይ እሰይ በቁጥጥር ስር ዋሉ ተመስገ እልልልልልል ❤❤❤
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤ እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤ አሁን በዚህ ሰአት ባትጠይቃት ጥሩ ነበር 😢😢😢 አላህ. ይድርስላት 😢😢😢😢 ታሳዝናለች በጣም 😢😢😢
ጀግናው በርታ እናንተ እውነት ፈላጊ ናችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን የጠፉ ወንድሞቻችን የነሰርን አይን እና ሚኪ እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቃቸው🙏🙏🙏
እንኳን ደናመጣ. ትንሹ የንስርአይን. ጀግናዬ እዴትእደምወድህ እኮ እፍፍፍፍ ጀክናአነህ ማርያም. እባክህ እራስክ. ጠብቅ የንስርአይንም ወንድማችን በሰላም እዲገን ፀሎታችነው
ደምሪኝ❤
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ምን የስናውል ተመስገን ጅግና ወንድማችን ራስህን ጠብቃህ 🙏🏿❤️
የኔ ጀግና ወንድም እባክህ ራስህን ጠብቅ❤ የነስር አይንንም እግዚአብሔር በሰላም ያምጣልን❤የነገዋ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም መልካም ነገር ታሠማን❤
ጀግና፡ምርጥ፡ጋዜጠኛ፡፡ፀበል፡በመታጠብዋ፡ትልቅ፡ነዉ፡፡መድሃኒዓለም፡በላይ፡ማንም፡የለም፡፡ሁሌ፡ፀልይ፡ዉዳሴ፡ማርይም፡ዳዊት፡አንብቢ፡መምህር፡ተስፋየ፡አበራ፡ገጠመኝ፡ተከታተይ፡አይዞች፡፡
ይህን ጀግና ፈልጉልን
እይዞሺ እህቴ በሰላም።ከተወለደ በሃላ ለእግዚአብሄር ቤት አገልጋይ ታደርጊዋለሺ በቤተክርስቲያን በይማኖት ካደገ ይባረካል
ተባረኩ እንዴት አይነት ጥሩ ልጆች ናቸው የኔ ልጆች ተባረኩ።
እልልል ለ በጸሎት አምላክ በጠናሽ እንዲመለ እንደ ስቶታ ስታሽ ለነበልባል የሱን ባርደበቺ እናት ደግሞ አለሽ አሁን ትዕግስቲ እንካን ጣናሽ ተመለሰ ❤👍👍🙏
እስኪ አታስጨንቃት በDAN እስከሚረጋገጥ አንተ ልጅ ግን ራስህን ጠብቅ የኛ ጀግና ልጅ ነህ ለብዙ የተገፉ ደራሽ እና ፍትሕ ላጡ ፍትሕ ሰጪ ነው ግን አደራ ራስህን ጠብቅ በወንድማችን በንስር አይን የደረሰው ትምህርት ይሁንክ እሱንም ፈጣሪ በሰላም ያምጣልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
ምን አስጭንቃት ጠያቄውን ጠይቃትጂ አንዳንድ እምፅፉትን እያያችሁ
ልጆቹ እግዛቢሔር ይባርካቸው በጣም ስራአት ያላቸው ናቸው ❤❤❤❤❤❤
እግዝዮዮዮዮዮዮዮ ማሐረና ክርስቶሰሰሰሰሰ እና መጨረሻ ልጅትዋ እመብርሃን አደራሽ እነዚ ቤተሰብ ምሕረትኪ ላአኽሎም ሰላምን ምሕረትን ሃብዮም ሰውዮው ለሴጣን በለጠው በስምአም አረ ሰዎች በየሃይማኖታችን እንፀልይላቸው
ልጀቹ የተባረኩ ናቸወ አለህ ሁሉንም ያስተካክልላችሁ🎉🎉❤።
ወንድሜችን እንኳን ደህና መጣቹ አላህ ይጠብቃቹ የልጆቹ ነገር በጣም ያሳዝናል አላህ ይጠብቃችው ኩፉውን ነገር ከላያችው ላይ አላህ ያሪቅ ላችው
ጀግናችን መጣልን ገባገባበሉ ወንድማለም እራስክን ጠቢቅ እመብርሃን ትጠቢቅሽ እህቴዋ
አንተጀግና አላህ ይጠብቅህ እንደው በቻልከው አቅም ከአላህ በታች እራሰህን ጠብቅ
ወድማችን አሁንም ቢሁን እራስህ ጠብቅ እባካህ እነ አይነስር የደረሰው ነገር አንተም ላይ እዳይደሰብህ አለ ራስህንጠብቅ አሏህይ ይጠብቅህ
የኒ ውድ የኔ ልጅ ተባረክ በምን ቃል ልግለፅህ በጣም በጣም እውድሀለሁ ግን እራስህ ጠብቅ።
የድንግል ልጂ በእንድ ከተበደለስው መዳን ብዙ እልፍ ስዎች ይድናሉ እግዚአብሔር ይመስገን ፅበሉን በደንብ ጊዜ ስተሽ ተጠመቂ
እባክህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ከባድ ነገር ነው
ነበልባል እናመሰግናለን የንስር አይን በመፈለግ ስላገስካቸዉ አተም እየተጠነከክ ያረቢ ህይር ኡሰማን
እናንተ ልጆች በዚህ በከፋ ዘመን ተወልዳችሁ ከመጥፎ መንፈስ ወጥታችሁ ለአክስታችሁ ቅን ማሰባችሁ የወደፊት ዘመናችሁ የተሳ እንዲሆንላችሁ መሠረት እየጣሊችሁ ነው። እግዚአብሔር ደግሞ ክዝኖች ጎን መሆኑን ፈጽሞ እንዳትረሱ
እንደው እነዚህ ልጆች ፈጣሪ የባረካቸው ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቸው ፈጣሪ ጤናና እድሜውን ሰታቸው ፈጣሪ እናታቸውን ጣሪ ያርጋቸው ተባረኩ እደጉ የናንተ አይነት ሺ ዋች ይፈጠሩ ዘራችሁ ይለምልም ሁፍ ምን የተከበሩ ልጆች ናቸው ተባረኩ እደጉ
እባክህ እራስክን ጠብቅ እባክህ
ኧረ ለሚኪ ድረሱለት
ወይኔ ይሄዘመን ሰልችቶናል.....አላህ መልካሙን ዘመን ያምጣልን....😊😊😊
ወንድማችን አንተንም እራስክ እየጠበቅ
በጣም የሚያዛዝ ታሪክ ነው ። ልጆችም ያዛዝናውል ይህ ሁሉ ለገንዘብ ተበሎ እንዳላማው ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጥ።
ራስህን ጠብቅ ወንድማችን አለህ ይጠብቅህ
ጀግና የበበል ወንድማችን ጎበዝ ነህ እህተችን እግዚአብሔር ይርደሽ አይዞሽ ልጅሽ የጦንቀይ አይደለም የእግዚአብሔር ነው
በፀሎት አይዞሽ እግዚአብሔር ደርሶልሻል በዙሪያሽ ጥሩ ሰዎችን አግኝተሻል ፀልይ
እግዞ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ በድለናል ይቅር በለን ወንድም በእህቱ ለይ ጭካኔ መስራት እግዝአብሄር እንዴት ይታረቀን እንፀልይ
ወይኔ በፀሎት ወደ ሯሷ ተመለሰች? ተመስገን ጌታ ሆይ
አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢
Hojii Waaqayyoo Guddadha : Obboollotaa koo Waaqayyoo Gooftaani ttin isaanii yaa Ebbisuu ❤ Jirenyaa kessa Waaqayyoo siif yaa guuttu ❤
ለጋዜጠኛ ሽልማት ይገበዋል በጣም ጀግና የስንቱን እንባ ያበሰህ ጀግና ወጣት
ውድ ውድማቺን እባካቹሁን እራሰቹን እያጠበቃቹሁ የንስረ አይን ሚኪሾ ንም አዮትርሱት በገዛ አክስቱ ጨካነው የትወርወረው የማል😭😭😭😭
እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ወደ ጌታ ቅረቡ ፀልዩ ከዚህ እንድትወጡ ከአምላካችሁ ተጣበቁ መልካም ልጆች ተባረኩ እሷንም ወደ ፀሎት ውሰዱዋት መንፈሱ ሲወጣ ሰላም ትሆናለች 🔥🔥ነበልባል ተባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤
እዉነት ዋናዉ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነዉ።
ወይ ጉድ አባቶች እናቶች ሲከፋ ልጆች በንደዚህ አይነት ደስ የሚሉ የተባረኩ ልጆች ።እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እነዚህን ሚስኪኖች ልጆች እባካችሁ እናትየውንም እህትየውንም ንገሯት። ይስሙ ምን ይሆናሉ።
አባቴ ምንትየ ጀግናችን ትለያለህ ግንውግያህ ብዙ ጊዜ ከመናፍስት ጋር ስለሆነ ዘንዶውን የጣለ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድህ!!!!ልጆቹም እግዚአቢሄር ሂይወታቸውን ይባርክ
ለሰውስትረደእራሳችሁንጠብቁእባካችሁ ወድሜቸ❤❤❤አላህከክፉይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉
Aameen ❤
ነበልባል ሲዳሞ ክፋለሀገር ልክ እንደዚህ ሰውዬ ህዝብ የፈጀ ናብረቷ የዘረፈ የደፈረ የቀን ሰው የለሊት ጀብ ጉድ የሰራን አለ ይህን ወንጀለኛ ለፍርድ አቅርብልን ምትኩ አሰፉው ይባላል አድራሻህን ሰጠን
ነበልባል ጀግናው እባክህ የነስር አይን እናሚኪ አደጋላይናቸው😢😢
በፈጣሪ ምን ጉድ ነዉ 💔😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@@ethiomimitube7507 ማሪያምን ቁጪ ብዬ እየ አለ ቀስኩኝ ነዉ 😭😭♥
ተመስገን በፀሎት ዳነች እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲ሴጣን ስልጣን የለሁም ተግተሽ ፀልይ በእምነትሽ በርቺ እህቴ ወንድሞችሽ ለገንዘብ ብሎ ለሴጣን ገበሩሽ ፈጣሪ ይፍረድባቸው ጠንቋዩ ነው ያስረገዛት ሲጫወትባት የነበረ አፈር ይብላ መታችና አስመታችን ፈጣሪ ከዚች ምድር ያጥፋ
ውይ ተመስገን በፀሎት እዬ ተመስገን ወደራሷ ተመለሰች ተመሰገን እልልልልል
ነበልባል እባክህ እራስህን ጠብቅ በጣም አደገኛ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው
ተባረኩ ደስ ሲሉ በእውነት አባታቸው ያላሰበው ልጆች ከአእምሮ በላይ ናቸው በስመአብ እንኮን ወደልብሽ ተመለሽ እህታችን በጸሎት አይዞሽ በርቺ በሰላ ተገላገይ ራሳችሁን ጠብቁ ወንድሞች ከፈጣሪ በታች እናተ ናችሁ
ልጆቹ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ በጣም ጡሩ ነው ናችሁ
ወንድሜ ሰላም ነው።የንስር አይን ወንድማችን በህይወት እንድታገኙልን ፈጣሪ ይርዳችሁ 😢😢።በዱአ አብረናችሁ ነን እኛም ጨንቆናል።ሁሉን ቻይ በሆነው ፣የሰማይና የምድር ጌታ ይርዳችሁ😢
ንስር አይንንበሰለም ልማግ ፕት ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤
Yene natt tebarek Eigzaaebihr ytebk lijocu betam des eilalu 1000 aemet nur 🙏🙏❤️❤️🇪🇷🇧🇻🙏🏻🙏🏻🎉
እባካችሁን ፣እራሳችሁን፣እየጠበቃችሁ።፣ኢትዮጵያ፣ውስጥ፣ወንጀል፣በዝቷል፣የተበደሉትን፣ስለምትረዱ፣እናመሰግናለን።
ለነፍስጥርዋ አታስብም እዴ ብዙ ነገር ስታወሩ እስከምትወልድ ትንሽ ብጠብቁዋት😢😢
ውድ ተመልካቾቻችን ወንድማችን የንስር አይንን ለማግኘት ከፍተኛ ጠረተት እያደረግን እና በቻልነው አቅም እያገዝናቸው እንገኛለን።በሰላም እንዲገኝ በፀሎት አስቡት
txs bro
ጀግናችን እናምንሃለን በሰላምም እንደምናገኘው በእግዚአብሔር ተስፋ አለን❤
መዳኒያለም ክሱ የሁን የድግሌ ማራያም ልጂ ይጠብቀዉ
ያአላህአላህበሰላምያስገኝልንሚኪም በሰላምእሚመጣያርግልን😊
ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁየሚኪያስነገር እንደት ነው ተገኘደ በጣም ጨንቆናል 😢😢😢😢😢የነስር አይን ወንድማችን ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህቸሩ መድሀኒያለም🙏🙏🙏🙏
እራሳችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ በታች ወንድሞቻችን የሚኪና የንስር አይን ነገር እንቅልፍ ነስቶናል ፈጣሪ በቅርብ ጊዜ ወደ ቤተሰቦቻቸው በሰላም ይመልሳቸው 🙏😢😢😢🇪🇷
Aameen
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢ጨንቆኛል የነሱ ነገር ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማን
አሜን
አቤቱ ልጆቹ የተባረኩ ናቸው ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ ❤
EHTEA KE EGZIABEHEAR MENGED MALET XOME XELOT KE ANCHI FEXEMO MELEYET ENDELEAIEBR MAWEQ ALEBESHE YE HULU FEXARY HULUN ADRAGIW EGZIABEHEAR BECHEA NEWE SEYXAN SEYXAN NEWE BERCHI XELOT ENDAYLYSHE BERCHI XENQWY SEYXAN NEWE EGZIABEHEAR AYELEYESHE AMEN AMENE AMENE
አዎ በጣም የዋህ ናቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው
ወንድሜ አደራህን እራስህን ጠብቅ ለብቻህ አትቀሳቀስ ግዜው ክፍቷል
የሚገርሙ ልጆች ናቸው ዋው ጌታ እግዚአብሔር ይባርካቹ አቦ🙏🥰👌
ደምሩኝ ውዶች❤
ምን አይነት የተረገመ ሰው ነው የልጆቹን ልብ ሠበረ አላህ ጥንካሬን ይስጣቸው ኡፍ አሳዘኑኝ ጀግና ጋዜጠኛ ነክ ትልቅ ስራ ነው ብራቮ በርታ የተጎዱትን አስደስተክ ወንጀለኞቹን ከቦታቸው አስቀመጥካቸው 👍👍👍
ናበልባል እባክህን እራሰህን ጠብቅ እባክህን አላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Awo Allah yebarkih ❤
አይዞሽ እግዝያብሄር የእንደገና አምላክ ነዉ ልጅ የእግዝያብሄረ ስጦታ ነዉ የሆድም ፍሬ በረከት ነዉ የተወለደም ያድጋል አይዞሽ አምላክ በሰላም ይፍታሸ
ገዜጠኛእድሜጤና ይሰጥህ ብድርህ ለዘርማዘርህ ይድረሰ
ዋው የአመቱ ምርጥ ጀግና ወጣቶች እነቢኒ ተባረኩ ዘመናችን ይባረክ
ወንዶች ልጆቹ ግን እጅግ በጣም የተባረኩ ናቸው ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሩኝ ውዶች❤
አይዛሽ የኔ ልዩ ልጅሽም በቤተክርስቲያን መስደግ አለብሽ ምንም አይሆንም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አንችልም በፆምና በፀሎት በርች ሴጠን ምንም ስልጣን የለውም
እመብርሃን ትድርስልሽ እህቴ
ነበልባል አላህ ይጠብቅህ
እባክሽ የመጀመርያ ያስጠጋቻት እናታችን ም በጣም ልትመሰገን ይገባል
አሰይ አልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን አንኮን ለዝህ በቃሸ
ልጆቹ በጣም ያሣዝናሉ ነባልባል እራሥህን ጠብቅከ ምክንነ የንሥርአይንን ፈልግልን ከዘላለም ጋር
ነበልባል እባክህን እራስህን ጠብቅ እባክህን😢😢😢😢
ወድማለም ራስክን ጠብቅ ጊዜው ከፍቷል❤❤❤
እግዚቤሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
እባክ ወንዲሜ እራስህን ጠብቅ እባክ ኡፍፍ አዉንስ አበዲኩ እባክ ለናት ኑር አተልጂ የእትዮጵያ ህዝብ ጂብ ሆነዋል
betikikil 💯
ሰላም ነበልባል ሁሉም ጋዜጠኛ እባካችሁ የነስር አይንን እና ሚኪን ፈልጉልን
❤❤በርታ ነበልባልዬ የንስር አይንን እየፈለጋችሁ በመሆናችሁ በጣም ደስ ብሎናል እናመሰግናለን❤❤❤ተባበሩና ከእግዚአብሔር ጋር ንስርዬን አምጡልን😢😢😢😢😢እናመሰግናለን ነበልባል ከንስር ጎን በመሆንህ❤❤❤😢ጠንቋይ ተብየው ወንድም ተብየውም ለህግ ይቅረቡ ህግ ባይኖሩም😢😢
ነበልባልየ የውነት ነበልባል ነህ በጣም ነው የምትደነቀው እኔ እንኳን በአለባበስህ እና በብስጩነትህ ትንሺ ቆንጠጥ ቆንጠጥ አድርጌህ ነበር ስራዎችህን ግን ያለማድነቅ አይቻልም ልጂቷ ወደ ልቦናዋ መመለሷ እንዴት ደስ እንዳለኝ ብራቮ 👏👏👏👏👏
በፀሎትየ እንኳን ለዚህ አበቃሺ በዚህ ሁኔታ ላይ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል 👍
ኣየ ኣምላኽ ኩሉ ብጥበቡ ይስርሖ ምሉእ ምሕረት ይግበረልኪ ነበልባል። ዕድመን ጥዕናንይሃብካ ፈጠሪ
ጀግናው ፈጠሪ ይጠብቅህ የንስር አይን ፈጠሪ በሰላም ይገኝልን ፀሎታችን ነው
ደምሩኝ ውዶችዬ❤
አሜን
ሀቢቢ ራስህን ጠብቅ ግዜው ከፍቷል ንስርን ሚኪንም ባሉበት አላህ ይጠብቅልን ሰላማቸውን ያሰማን💔🥺😢
Awo rasachiwon tebiku
አሚይይይይይን 🤲
ግን አሁንም ያሰጋችሃል. ውድ መምህር ተስፋየጋ ብትሄድ ጥሩ ነው የዳቢሎስንውጊያ ይርዳችሃል በፆለት በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
በጣም እውነት ልቤ የተነካው ልጆች ልበ ቀና ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏በጣም ያሳዝናል 😢😢😢ምን አይነት ጭካኔ ነው 😢😢😢😢
ደምሪኝ ውዴ❤
እኔ አወቄ ነበር የጠቆዩ እንደሆነ ገና ትግስት ያገኞቶት ጊዜ መቶ በመቶ ከጠቆዩ እንደሆነ አዉቄ ነበር ኮምቼም ነበር ንስሀ ገብተሽ ቅዱስ ቁርባን ተቀበዬ እንዲባረክ ፀበል እምነት እና ቅባ ቅዱስ አርገሽ ጠጪ አይዞሽ ባንቺ የተወለደዉ ጠቆዩ ሲሞት የሱ ልጅ አምልኮዉ ለማስቀጠል ነዉ ሴራዉ እሱ ነዉ
ወድሜ እራስክን ጠብቅ ስው ከስይጣን ከፍተዋል ኪዳነ ምህረት እናቴ ጥላ ከለላ ትሁን ❤❤❤❤
አሁንም በርቱልን ወንድማችን የንስር አይን እና ሚኪ ያሉበት ሁኔታ በታም አስጨንቆናል ኤኛም በፀሎት አብርናችሁን ነን ወንድማችን ነበልባል እባክህን እነኝህን ጀግኖቻችንን አምጡልን
ተባረኩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በማታዉቁት ነገር ነበር እና የገባችሁት
በደሙ ይሸፍናችሁ የራሳችሁን የሆነ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ አይዟችሁ ምንም አትሆኑም በደስታ ደስስስስስስስስስስስስ አልቅሼ ልሞት ነዉ የትኛዉንም ፡ ነገር ተቋቋሙት ከዚህም በላይ ትችላላችሁ አይዟችሁ የጠንቋዩ ልጆች ብትሆኑም በቄደር ትጠመቃላችሁ አዲስ ህይወት እንደሚቀጥል አትዘንጉ አምላኬ ሆይ ይሄ መልእክቴ ይደርሳቸዉ ፡ ዘንድ አንተ እርዳኝ ፡
የእዳለማሁ ጎረቤት እንኳን።ስላም አገኛችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ ያጋለጠው ስውየ ጀግና ነው
ስምና፣ቦታ፣መጠቆም፣ምን፣የሚያመጣ፣አታውቁም፣ከዚህ፣በፉት፣በንስር፣አይን፣ላይ፣በፎቶ፣አንሺ፣ላይ፣፣
ዋው በዚህ ዘመን ይገርማል አባት ሴጣን ልጆቹ ይገርማል ሺህ አመት ይኑሩ
እናት ልጆጅ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ እድሜና ጤና ፕይስጣቹ አንተ ይቱበሩም መርህ ይለምልም ክፉ አይንካህ እድሜ ና ጤና ይስጥልን
ያመነ የተጠመቀ ይድናል እግዚያብሔር ይመስገን የኛ አምላክ እዲነው እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ❤
እራሥህን ጠብቅ ዎንድም ከጎንህ ሠው መኖር አለበት ብቸህንና የላ ካሜራ ዬትም እንዱትሄድ ከዎንድምህ ከንሥር አይን ታማር
ደምሪኝ ውዴ❤
ተመሰገን አምላኬ በፀሎት ተሸለት😢😢😢😢
እባክህ እራስክን ጠብቅ ጊዜው ከፍቷል❤❤❤❤🎉🎉🎉
እባካችሁ እራሳቹሁን ጽጠብቁ ምን አይነት ዘመን ነው ያለነው ሰው ለእናቱ ልጅ 😢😢😢ሚኪንም እባካቹህ ድረሱለት😢😢
አቤቱ ጌታየ ከእንደዚህ አይነት ፈተና አንተ ጠብቀን 🤲😢
አሜን የምሩኝ ውዶቾ❤
እጅግ አሳዛኝ ነገር ነዉ! በእየሱስ ክርስቶስ ስም በምድራችን ያለዉ የአጋንንት አሰራር የፈረሰ ይሁን!!!
እመብርሃን እናቴ ትዱረስልሽ
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን በሄዳቹበት ቦታ ይከተላቹ እሰይ እሰይ በቁጥጥር ስር ዋሉ ተመስገ እልልልልልል ❤❤❤
ደምሩኝ ውዶችዬ❤
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤ እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤ አሁን በዚህ ሰአት ባትጠይቃት ጥሩ ነበር 😢😢😢 አላህ. ይድርስላት 😢😢😢😢 ታሳዝናለች በጣም 😢😢😢
ጀግናው በርታ እናንተ እውነት ፈላጊ ናችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን የጠፉ ወንድሞቻችን የነሰርን አይን እና ሚኪ እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቃቸው🙏🙏🙏
እንኳን ደናመጣ. ትንሹ የንስርአይን. ጀግናዬ እዴትእደምወድህ እኮ እፍፍፍፍ ጀክናአነህ ማርያም. እባክህ እራስክ. ጠብቅ የንስርአይንም ወንድማችን በሰላም እዲገን ፀሎታችነው
ደምሪኝ❤
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ምን የስናውል ተመስገን ጅግና ወንድማችን ራስህን ጠብቃህ 🙏🏿❤️
የኔ ጀግና ወንድም እባክህ ራስህን ጠብቅ❤ የነስር አይንንም እግዚአብሔር በሰላም ያምጣልን❤የነገዋ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም መልካም ነገር ታሠማን❤
ጀግና፡ምርጥ፡ጋዜጠኛ፡፡ፀበል፡በመታጠብዋ፡ትልቅ፡ነዉ፡፡መድሃኒዓለም፡በላይ፡ማንም፡የለም፡፡ሁሌ፡ፀልይ፡ዉዳሴ፡ማርይም፡ዳዊት፡አንብቢ፡መምህር፡ተስፋየ፡አበራ፡ገጠመኝ፡ተከታተይ፡አይዞች፡፡
ይህን ጀግና ፈልጉልን
እይዞሺ እህቴ በሰላም።ከተወለደ በሃላ ለእግዚአብሄር ቤት አገልጋይ ታደርጊዋለሺ
በቤተክርስቲያን በይማኖት ካደገ ይባረካል
ተባረኩ እንዴት አይነት ጥሩ ልጆች ናቸው የኔ ልጆች ተባረኩ።
እልልል ለ በጸሎት አምላክ በጠናሽ እንዲመለ እንደ ስቶታ ስታሽ ለነበልባል የሱን ባርደበቺ እናት ደግሞ አለሽ አሁን ትዕግስቲ እንካን ጣናሽ ተመለሰ ❤👍👍🙏
እስኪ አታስጨንቃት በDAN እስከሚረጋገጥ አንተ ልጅ ግን ራስህን ጠብቅ የኛ ጀግና ልጅ ነህ ለብዙ የተገፉ ደራሽ እና ፍትሕ ላጡ ፍትሕ ሰጪ ነው ግን አደራ ራስህን ጠብቅ በወንድማችን በንስር አይን የደረሰው ትምህርት ይሁንክ እሱንም ፈጣሪ በሰላም ያምጣልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
ምን አስጭንቃት ጠያቄውን ጠይቃትጂ አንዳንድ እምፅፉትን እያያችሁ
ልጆቹ እግዛቢሔር ይባርካቸው በጣም ስራአት ያላቸው ናቸው ❤❤❤❤❤❤
እግዝዮዮዮዮዮዮዮ ማሐረና ክርስቶሰሰሰሰሰ እና መጨረሻ ልጅትዋ እመብርሃን አደራሽ እነዚ ቤተሰብ ምሕረትኪ ላአኽሎም ሰላምን ምሕረትን ሃብዮም ሰውዮው ለሴጣን በለጠው በስምአም አረ ሰዎች በየሃይማኖታችን እንፀልይላቸው
ልጀቹ የተባረኩ ናቸወ አለህ ሁሉንም ያስተካክልላችሁ🎉🎉❤።
ወንድሜችን እንኳን ደህና መጣቹ አላህ ይጠብቃቹ የልጆቹ ነገር በጣም ያሳዝናል አላህ ይጠብቃችው ኩፉውን ነገር ከላያችው ላይ አላህ ያሪቅ ላችው
ጀግናችን መጣልን ገባገባበሉ ወንድማለም እራስክን ጠቢቅ እመብርሃን ትጠቢቅሽ እህቴዋ
አንተጀግና አላህ ይጠብቅህ እንደው በቻልከው አቅም ከአላህ በታች እራሰህን ጠብቅ
ወድማችን አሁንም ቢሁን እራስህ ጠብቅ እባካህ እነ አይነስር የደረሰው ነገር አንተም ላይ እዳይደሰብህ አለ ራስህንጠብቅ አሏህይ ይጠብቅህ
የኒ ውድ የኔ ልጅ ተባረክ በምን ቃል ልግለፅህ በጣም በጣም እውድሀለሁ ግን እራስህ ጠብቅ።
የድንግል ልጂ በእንድ ከተበደለስው መዳን ብዙ እልፍ ስዎች ይድናሉ እግዚአብሔር ይመስገን ፅበሉን በደንብ ጊዜ ስተሽ ተጠመቂ
እባክህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ከባድ ነገር ነው
ነበልባል እናመሰግናለን የንስር አይን በመፈለግ ስላገስካቸዉ አተም እየተጠነከክ ያረቢ ህይር ኡሰማን
እናንተ ልጆች በዚህ በከፋ ዘመን ተወልዳችሁ ከመጥፎ መንፈስ ወጥታችሁ ለአክስታችሁ ቅን ማሰባችሁ የወደፊት ዘመናችሁ የተሳ እንዲሆንላችሁ መሠረት እየጣሊችሁ ነው። እግዚአብሔር ደግሞ ክዝኖች ጎን መሆኑን ፈጽሞ እንዳትረሱ
እንደው እነዚህ ልጆች ፈጣሪ የባረካቸው ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቸው ፈጣሪ ጤናና እድሜውን ሰታቸው ፈጣሪ እናታቸውን ጣሪ ያርጋቸው ተባረኩ እደጉ የናንተ አይነት ሺ ዋች ይፈጠሩ ዘራችሁ ይለምልም ሁፍ ምን የተከበሩ ልጆች ናቸው ተባረኩ እደጉ
እባክህ እራስክን ጠብቅ እባክህ
ኧረ ለሚኪ ድረሱለት
ወይኔ ይሄዘመን ሰልችቶናል.....አላህ መልካሙን ዘመን ያምጣልን....😊😊😊
ወንድማችን አንተንም እራስክ እየጠበቅ
በጣም የሚያዛዝ ታሪክ ነው ።
ልጆችም ያዛዝናውል ይህ ሁሉ ለገንዘብ ተበሎ እንዳላማው ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጥ።
ራስህን ጠብቅ ወንድማችን አለህ ይጠብቅህ
ጀግና የበበል ወንድማችን ጎበዝ ነህ እህተችን እግዚአብሔር ይርደሽ አይዞሽ ልጅሽ የጦንቀይ አይደለም የእግዚአብሔር ነው
በፀሎት አይዞሽ እግዚአብሔር ደርሶልሻል በዙሪያሽ ጥሩ ሰዎችን አግኝተሻል ፀልይ
እግዞ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ በድለናል ይቅር በለን ወንድም በእህቱ ለይ ጭካኔ መስራት እግዝአብሄር እንዴት ይታረቀን እንፀልይ
ወይኔ በፀሎት ወደ ሯሷ ተመለሰች? ተመስገን ጌታ ሆይ
አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢
Hojii Waaqayyoo Guddadha : Obboollotaa koo Waaqayyoo Gooftaani ttin isaanii yaa Ebbisuu ❤ Jirenyaa kessa Waaqayyoo siif yaa guuttu ❤
ለጋዜጠኛ ሽልማት ይገበዋል በጣም ጀግና የስንቱን እንባ ያበሰህ ጀግና ወጣት
ውድ ውድማቺን እባካቹሁን እራሰቹን እያጠበቃቹሁ የንስረ አይን ሚኪሾ ንም አዮትርሱት በገዛ አክስቱ ጨካነው የትወርወረው የማል😭😭😭😭
እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ወደ ጌታ ቅረቡ ፀልዩ ከዚህ እንድትወጡ ከአምላካችሁ ተጣበቁ መልካም ልጆች ተባረኩ እሷንም ወደ ፀሎት ውሰዱዋት መንፈሱ ሲወጣ ሰላም ትሆናለች 🔥🔥ነበልባል ተባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤
እዉነት ዋናዉ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነዉ።
ደምሩኝ ውዶች❤
ወይ ጉድ አባቶች እናቶች ሲከፋ ልጆች በንደዚህ አይነት ደስ የሚሉ የተባረኩ ልጆች ።እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እነዚህን ሚስኪኖች ልጆች እባካችሁ እናትየውንም እህትየውንም ንገሯት። ይስሙ ምን ይሆናሉ።
አባቴ ምንትየ ጀግናችን ትለያለህ ግንውግያህ ብዙ ጊዜ ከመናፍስት ጋር ስለሆነ ዘንዶውን የጣለ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድህ!!!!ልጆቹም እግዚአቢሄር ሂይወታቸውን ይባርክ
ለሰውስትረደእራሳችሁንጠብቁእባካችሁ ወድሜቸ❤❤❤አላህከክፉይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉
Aameen ❤
ነበልባል ሲዳሞ ክፋለሀገር ልክ እንደዚህ ሰውዬ ህዝብ የፈጀ ናብረቷ የዘረፈ የደፈረ የቀን ሰው የለሊት ጀብ ጉድ የሰራን አለ ይህን ወንጀለኛ ለፍርድ አቅርብልን ምትኩ አሰፉው ይባላል አድራሻህን ሰጠን
ነበልባል ጀግናው እባክህ የነስር አይን እናሚኪ አደጋላይናቸው😢😢
በፈጣሪ ምን ጉድ ነዉ 💔😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ደምሪኝ ውዴ❤
@@ethiomimitube7507 ማሪያምን ቁጪ ብዬ እየ አለ ቀስኩኝ ነዉ 😭😭♥
ተመስገን በፀሎት ዳነች እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲ሴጣን ስልጣን የለሁም ተግተሽ ፀልይ በእምነትሽ በርቺ እህቴ ወንድሞችሽ ለገንዘብ ብሎ ለሴጣን ገበሩሽ ፈጣሪ ይፍረድባቸው ጠንቋዩ ነው ያስረገዛት ሲጫወትባት የነበረ አፈር ይብላ መታችና አስመታችን ፈጣሪ ከዚች ምድር ያጥፋ
ውይ ተመስገን በፀሎት እዬ ተመስገን ወደራሷ ተመለሰች ተመሰገን እልልልልል
ነበልባል እባክህ እራስህን ጠብቅ በጣም አደገኛ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው
ተባረኩ ደስ ሲሉ በእውነት አባታቸው ያላሰበው ልጆች ከአእምሮ በላይ ናቸው በስመአብ እንኮን ወደልብሽ ተመለሽ እህታችን በጸሎት አይዞሽ በርቺ በሰላ ተገላገይ
ራሳችሁን ጠብቁ ወንድሞች ከፈጣሪ በታች እናተ ናችሁ