🛑 በጣም ዘግናኝ ዘግናኝ ነገሮችን ቀላቅለን በላን እንዳትሞክሩት || seifu on Ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #በስንቱ#benjatube#ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 38

  • @benjatube
    @benjatube  Год назад +5

    ክፍል ሁለትን በዚህ ሊንክ ገብታቹ ፈታ በሉበት ruclips.net/video/51gd7iEwMdI/видео.htmlsi=CFBIwitTZeFFQw68

  • @usr66696
    @usr66696 Год назад +2

    የሚገርመኝ ሁሉም ለጤናፈተስማሚ ነው በሉ ኑ ወደብሥራት ጋር እንቁላሉን ለማየት🏃🏃🏃 ቦላ ሳይያዝብኝ
    😂😂😂

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Год назад

    እኔ ግን ሚመቸኝ ቭሎግ ስትሰራ ነው ቤጃችን ባላየውም ላይክ አድርጌሀለሁ ❤❤❤

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 11 месяцев назад

    ሁለት ድንቡሽቡሾች ደስ ስትሉ በርቱ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Год назад

    ወንድማችን ትመስላቹ ❤❤❤

  • @user-dk9hy7ni1l
    @user-dk9hy7ni1l Год назад

    Enanite lebelachihut ene zegenenegn besmaam

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Год назад

    ብስሬና ቤንጃችን በዚህ ተንቀሳቃሽ ምስል ወ ቪዲዮ አዝናንታችሁኛል ፤ ኸረ ብስሬ ግን ታፋፍራለህ አዉቄ ስቀልድ ነዉ ወንድሜ ። እንደኔ ግን ብስሬ እንደዉም እድለኛ ነዉ አሪፍ ነገር ደርሶታል ሃሃሃሃሃ ። ቤንጃችን ሙዝ በሚጥሚጣዉን እንደዉ አይገድለኝ ብዬ ሞከርኩት የእዉነት ወድጄው ልሞት ነዉ በአባዬ እሸቱ ሞት ። ሃሃሃሃሃ ልቤን አንጠለጠላችሁት ወደብስሬ ጎራ ብዬ ክፍል ሁለትን ልኮምኩመዉ ።

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Год назад

    የአላህ ኤሽሀዳ ጂም የለምደ ያለህበት ሀገር ኧረ ተንቀሳቀስ ከወገብህ በታች ዛሬገና አየሁህ እድህአመስለኝም ነበር 😢

  • @loyidgirma8504
    @loyidgirma8504 Год назад

    ቤንጃዬ በጣም ደስ ትላላችሁ ወዝ ያለው ጫወታችሁ ነው የተጫወታችሁት❤

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Год назад

    ቀይ ሽንኩርት በጥሬዉ ለ ጤና ጥሩ ስለሆነ ብለመድ

  • @user-ex6cu6sr2u
    @user-ex6cu6sr2u Год назад

    አዲስ ጨዋታ ደስ ይላል👍👍

  • @halimaali6046
    @halimaali6046 Год назад +1

    ስጋ በድንች እኮ ወጡ እዲበዛ ነው 5:43

  • @sarasalim8034
    @sarasalim8034 Год назад +1

    ዛሬ ገና የመጀመሪያ ኮመንት ሰጪ ሆኛለው

  • @hailetadese6581
    @hailetadese6581 Год назад

    አንኳን ደህና መጣህ

  • @nanasam6557
    @nanasam6557 Год назад

    ወይ ሚክሲንግ እናንተጋ ቀረ ሼፎች ቢዩት እመኑኝ ቲንሽ የሎሚ ጭማቂ አርገው የቤቱ እስፔሻል በለው ያቀርቡት ነበር

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 Год назад

    😮ምን አለ እንቁላሉን እዚሁ ፊለፊታችን ብትጠጣ ከና ለላጋ ከምትለከን ፌር አይደለም 😮እቤት እኔ ደግሞ እንዴት ሰው እንደ አልኩ!😅

  • @randyjambity6066
    @randyjambity6066 Год назад +1

    😂😂😂🤦🏽‍♂️ 🥚 drink argew ‼️🤷🏽‍♂️

  • @sekinabh5406
    @sekinabh5406 Год назад

    ኢናሊላሒ ወኢናኢለይሒ ሯጂዑን ደስይላል ትርጉሙን ግን ታውቀዋለህ ቤንጃችን

  • @mishu372
    @mishu372 Год назад +1

    ወንዶቻችን ምነው የተቀለበ ሰንጋ አከላችሁ አረ ቀንሱ ስኳርና ደም ብዛት ቤቱን እንዳይሰራባችሁ

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 Год назад

    አረ ውፍረት ቀንሱ እንጂ የምትበሉት የሚወጣ አይመስልም

  • @emumiftah2467
    @emumiftah2467 Год назад

    አበባ ኅመኑ በሚጥሚጣ ችግር የለውም

  • @wodeineshjimma6661
    @wodeineshjimma6661 Год назад

    Benja tube endeze wefram neke enda? Besmam Are debe deub ble

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Год назад

    አንተ ቤንጃ ቱዩብ ምንድነው የምታክለው ወዮዮዮ ባለፈው ጥሩ ላይ ነው ያለሁት ስትል አምኘህ ነበር ኧረ ቀንስ በጣም ቀንስ ውይ የሰማይ ስባሪ አይደል እንዴ የምታክለው እኔ ባለቤትህን ብሆን ወር ሙሉ ቤት አላስገባህም ቀ። ን። ስ።

  • @saratesfaye5942
    @saratesfaye5942 Год назад

    ብሮክሊን በሚጥሚጣ አፌ ውሀ ሞላ

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Год назад

    😂😂😂bini alesarm😊❤❤❤

  • @selam3762
    @selam3762 Год назад

    አር ቤንጃ ሱሪህን ዝቅ አርገው አንተ ለወጠርከው እኔን ጨነቀኝ 😅😅😅😅😅

  • @Shewamedia893
    @Shewamedia893 Год назад +1

    ሁለተኛ ኮማች

  • @saratesfaye5942
    @saratesfaye5942 Год назад

    ለዚህ ነዋ እራሳቹ ጨርሱት

  • @elisabethgizaw718
    @elisabethgizaw718 Год назад

    እኔ እምለው ግን ምን ሆናችሁ ነው እንደዚህ መወፈር ኧረ ተንቀሳቀሱ

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Год назад

    እያግበሰበሳቹሁ ነዉ እንዴ እንድህ የወፈራቹ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270

    Shreo bweene ahhh tmchge😂

  • @zubest7326
    @zubest7326 Год назад

    በሰበቡ እየከሰከሳችው ነው በጣም የተራባችሁ ነው የሚመስለው

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q Год назад

    Endezare zena bye alawukm
    Motkugn enjulalu 😂

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Год назад

    ❤❤❤😂

  • @emumiftah2467
    @emumiftah2467 Год назад

    እንዳትቀምሱት ስላላችሁ ብቻ እቀምሰዋለሁ😅😅😅

  • @hanaaraya6823
    @hanaaraya6823 Год назад

    አረረረ..... በጣም ከሳችሁ... ምነው???

  • @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270

    😂😂😂