Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በመጀመሪያ በቂ እቅልፍ ተኛ ስልክ ላይ ትክል ብለህ ኤዲት ስታረግ ምን ምን ስትል ነው ስለዚህ እረፍት አድርግ በመቀጠል ፀበል ተጠመቅ ጸሎቶ አድርግ ለራስ ጊዜ ስጥ ውድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ😢❤❤❤
Don't go doctor take vacation you will come back brandyw person or take brake 😢
@@nazretabrham1402qq
ፈጣሪ ይባርክሽ ውዴ ውሻ ከሰው ልጅ በላይ ታማኝ ነው ውሻ አንደበት ቢኖረው ኖሮ ታማኝ ያሎኑ ሰወችን ያስተምራቸው ነበር እና ልክነሽ የተናገስሻቸው ነገሮች ሁሉ ልክናቸው
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድም አለም ፀበል ተፀበል❤🙏
ጌታ ይፈውስህ፣ መልካም ሰው ነህ!!!
ወንድም አሞኛል ስትል ሰምቸ ዝም ብሎ ማለፍ አላስቻለኝም እናም ልክ አንተ እንደገለፅከው አይነት እኔም አሞኝ ነበር 5 ወር በፋት እናም ሀኪም ቤት ሂጅ የመግሀኒት ብዛት አሸክመው ኝ መጣሁኝ እደቤቴ ከዛም ውጨውም ለውጥ የለውም ይልቁንስ እኔ በቤት ውስጥ ከአባቴ በለመድኩት የባህል መድሀኒትነው የዳኩት አንደኛ ስልክን ኮቢተርን ለረጅም ሰአት እንጠቀም ከሆነ መቀነስነው ሁለተኛ ስልክንም ሳይዙ ለሁለትም ለአንድም ሰአት ይሁን ፀጥ ያለቦታ እራስን አረጋግቶ እራስን ማዳመጥነው ብትችል በክላስህም ውስጥ ቢሆን ትንሽ የአካል እክስካሴ አድርገህ ልክ እንዳላበህ ገላህን ታጥበህ ስጨርስ ፀጥ ያለቦታ መብራት ሳታበራ ቁጭ ብለህ እራስህን ማዳመጥነው ሲቀጥል በየቀኑ ሳይበዛም ሳያስም በትንሹ የሮዝመሪ ወይም የዝጋ መጥበሻ ሻይ ጠጣበት ለአምስት ደቂቃ 5 አፍልተህ ትኩስን እየሸተተህ ጠጣበት ሽታው ባፍጫህ ስገባ ጥሩነው ሌላው ለሀይለኛ እራስ እመም ያለበት ሰው ሁሉ ቢጠቀመው አሪፍነው ትንሽ ሽታው ቢረብሽኝ ግን የጥርስ ኮልጌት ያፀዳዋል ደሞ ከጤና አይበልጥም ነጭ ሽኩርትነው እሱን በቀን አንዳድ ፍሬ ብሉ ሰወች እኔ አባቴ የበሀል መዳኒት ለሰውም ለስሳይም ፈጣሪ እጅን ይባርከውና በሱ ምክንያት ብዙ ሰወች እስሶች ድነዋል እኔም እሱ አድርጊ ባለኝ መሰረት አድርጌ በቤቴውስጥ ድኛለሁ ልክ እንደዝህ ልጅ ተመሳሳይነበር እመሜ አሁን ግን ለቆኛል ተመስገን
Ok tiru new
ባሁን ሰአት ውሻ ከሰው የተሻለ ታማኝ ነው የትናይት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነች
❤
Ye wshan tkm yasadegew yakal .wsha lyu enssa new
ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ በተቻለህ አቅም በሀይማኖትህ ፀልይ ስራህን ስትጀምር ከእንቅልፍህ ስትነሳ ስተኛም ፀልይ "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው " በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ አድናቂህ ነኝ የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ ነህ የልብ ህሙማንን የምትረዳ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 🙏🙏🙏💚💛❤
አዎ ናፋቂው ዘመን እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ደጋጒቹ የፍቅር መስረቶች ኑሩልን
የትናየት ልክ ናት እኔም ገጥሞኛል❤❤
አይዞህ እግዛብሄር ይማርህ ብዙ ውሀ ጠጣ ደምህ ተመርመር አንዳንዴ የብረት ማነስ ሊሆን ይችላል ♥️👍🏽
አደኘነኝ💚አይዞን ከአኪም የበለጠ ፀሎት ይበልጣል አሲር ፀበል ተጠቀም በተረፈ እመብረሀን ትማርክ🙏❤💛💚
እዉነት ነው ከሐይማኖት ከመጽሐፍ ቅዱስ በላይ አነቃቂ የለም 100%
waw its amezing
ትክክል እህቴ❤❤
የትናየት አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥ የኔ ቆንጆ
ውሻ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፅናሽ!።
ጻድቅ ሰው ለእንስሳው ነብስ ይራራል የኅጥኣን ምህረት ግን ጨካኝ ነው::መጽሐፈ ምሳሌ 12:10
ነፅነት የምር የኛቤት ንሮ ትክክለኛነገር ትክክልነው የምር😮
እኔ ግን አንተ ልጅ ጥርስህ ስወድው ❤
ኧረ የኔ ናት አላህ ያፅናሺ ውሻ ከሰው ልጅ የበለጠ ታማኝ ጠባቂ ፍቅር የሆኑ ናቸው የንሰሳን ፍቅር የሚያወቅ ነው የሚረዳሺ
እወንድም ብዙ ሰዓት ጎንበስ ብለህ ስራ የምትሰራ ከሆነ ያንገት ህመም አለዉ እሱም (cervical bone) ብዙ ሰዓት አጎንብሰህ የምታሳልፍ ከሆነ ከሱጋ ተያይዝ የራስ ምታት ያጋጥምካል ለሱም መፍትሄ ስትቀመጥ አቀማመጥህን ማስተካከልና ለብዙ ሰዓት አለማጎንበስ ነዉ። ወይንም ደግሞ እራስ ምታት ደግሞ በተደጋጋሚ እየተወክ የሚመለስ ከሆነ አይንህ አከባቢ ከሆነና እንባ ካለ ይህ ደግሞ (cluster headache ) የሚባል ህመም ነዉ ለዚ ደግሞ ጤና ተቁዋም ሄደህ ጤና ባለሙያን ብታማክር መልካም ነዉ።
ልክ ነሽ እናቴ መጀመሪያ ህይወት ይቀድማል ከነ ህይወቱ ደርሶ ብር አሲዙ በለዉ እስኪያሲዙ የዛ ሰዉ ህይወት ቢያልፍ እነሱ እንደገደሉት መቆጠር አለበት ከገዘብ ህይወት መቅደም አለበት በዚ ምክንያት ብዙ ሰዉ መዳን እየቻለ ህይወቱ አልፏል
ሁሉም ነብስ በጣም ያሳስባል ልክ ነሽ እህቴ am so sorry for your loss
ፀበል ተጠመቅ❤ ወንድሜ
ህመምህ በፈረንሰኛ migraine ይባላል ህመሙ ሲጀምርህ ጫጫታ የሌለበት አንድ ክፍል ብርሀን እንዳይኖር ጸጥ ያለቦታ እረፍት አድርግ 30 ደቂቃ ያህል ይሻልሀል በርታ
Ewenate esum endaz new yemedaregiwe
Tekur azmud be nesth cherk asreh be afenchah ashtetew. Atnak mokerew
ማታ ማታ ብቻህን ቤተክርስትያን ሂድና ስብከት ተማር ስብከት ሲያልቅ ደሞ ደበቅ ያለ ቦታ ፀሎትህን አድርሰህ በደንብ ጊዜ ወስደህ ቁጭ ብለህ ና ከመተኛትህ በፊት ደሞ ስብከት ስማ ስትተኛ መዝሙርህን እየሰማህ ተኛ ጠዋት ጠዋት ደሞ ከቻልክ ቤተክርስትያን ሄደህ ኪዳን አድርሰህ እዛው አረፍ በል ካልሆነ ደሞ ፀበልህን ተጠመቅ ጠጣ ይተውካል እኔም እንደዚ ያመኝ ነበር ግን በተለይ የራስ ምታቱ በፀበል ውልቅ ነው የሚልልህ አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ እመብርሀን ድንግል ማርያም ትዳብስህ ከልጇ ከወዳጇ አማልዳህ ፈውሱን ይላክልህ
ጌታ ይፈውስህ ወንድሜ እርሱ ፈዋሽ፥ መድሃኒት ነውና 💟😇☺️
እውነትሽን ነው የትናየት I Agree with you my sister!!ውሻን የመሰለ አዋቂማ የለም እኔ ደርሶብኝ ስላየሁትመመስከር እችላለሑ አሁን በቅርቡ ከሐገር ከወጣው ከቆይታዎች በኃላቤተሰብ ላይ ወደአገር ቤት ገብቼነበረ አስታውሳታለሁ ድንክ ውሻ ቤት ውስጥ እንደነበረችን እና በጣም እወዳት እንደነበር እና እኔ የማስበው ስለቆየሁ አታስታውሰኝም ብዬ ነበርYou guys are you believe me እግሬ ላይ ተጠምጥማ እንደ ማልቀስ እየዘለለች መጫወት በቃ እምትሆነውነው የጠፋት እና ልል የፈለኩት ልክ ብለሻል የኔ እህት ውሻማ በጣም ያሳሳል::አይዞሽ እህቴ!!!
ፀበል ተጠመቅ ትድናለክ
ራስ ህመም ከባድ ህመም ነው ወንድሜ ትንሿ ስዕል አድኖ የቅዱሳን ማለትም የምትወደው ያ ማለት የምንጠላው አለ ማለቴ አይደለም ለምሳሌ እኔ የእመቤታችን ስእል አድኖ ትንሿን በንፁህ ጨርቅ ሻርፕ ጠቅልሌ ራሴን ሳስርበት ይሻለኛል ❤❤
እውነት ነው እኔም ውሻዬ እግሯ ተመቶብኝ ስታለቅስ ስቅስቅ ብዬ ከሷ እኩል ነው ያለቀስኩት በጣም ነው ያዘንኩት የኔ ውድ ውሻ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ 😢😢 ገና በጠረኔ ነው የምታቀኝ እፍፍፍ😢😢😢 አይዞሽ የትናየት እህቴ እወድሻለሁ ደሞ❤❤❤❤
ወይ መሱድ እደግልኝ ❤
አንተ ልጅ በጣም ጥሩና እውነተኛ ነህ
አይዞክ እግዝያብሔር ይማርክ ከእክምና ፀበል ብትጠመቅ ይተውካል እኔም አንዳንዴ እንዳንተ ያረገኛል ግን በፀበል ነው የሚተወኝ
አበበ በቂላ በባዶ እግሩ የሮጠበት ቁጥር 40😂😂😂 አይዞሽ ገለቴ የኢትዮጲያ ኑሮ ሰውን አዙሮበታል😂😂😂😂
መንፈሳዊ ሀኪም ይሻልሃል ጠበል ሂድ እራስ ምታት መጥፎ ነው እኔም አንዳንድየ ሲነሳብኝ በጣም ነው የሚያመኝ እና ስልኩ መሰለኝ ደግም ስለምናበዛ ማየት አንተ ደግሞ ስራህ ከሱጋ በጣም ስለሚገናኝ ጸሎት እያደረግህ ጀምር
ጠማማ ነበረች ተመቼኝ
አይዞክ እግዚአብሔር ይማርክ ዉዴ እረፍት አድርግ እሺ❤
ትክክል ብለሻል እኛ በሰው ሐገር የምንኖር ወገኖችሽ እንደአንቺ አይተን ብለናል ችግሩ ወገኔ ከመሣደብ በቀር ማመዘኛው ባላሡን ሥቶል ተያቸው ለተሣዳቢዎች
ከባድ ጉንፋን የያዘህ ይመስላል::አንድ ኩባያ ውተት አፍልተህ እንድ ሁለት ፍልቃጭ ነጭ ሽንኩርት ከትፈህ ወይ ደፍጥጠህ ጨምርበትና ትንሽ በረድ እስቲል ቆይተህ ጠጣው::ወተት ካልተስማማህ በወተቱ ፋንታ የፈላ የኩባያ ውሃም መተካት ትችላለህ :: ስትጠጣ ነጭ ሽንኩርቱንም እያኘክህ ዋጠው::ሌላው ደግሞ ጠዋት ስትነሳና ማታ ከመተኛትህ በፊት አንድ ኩባያ ሙቅ ውሃ ውስጥ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው በጥብጠህ አሟሟውና አፍህን ተጉመጥመትበት:: ጉሮሮህ ድረስ እስኪደርስ እያደረግህ ተጉመጥመጥበት:: ነገር ግን የጨዉን ውሃ እንዳትውጠው ተጉመጥምጠህ መትፋት አለብህ:: ከዚያም ሲያልቅ በንጹህ ሙቅ ውሃ ተጉመጥመጥ::ዶክተር አይደለሁም ግን ሞክሬው የሰራልኝ በመሆኑ ነው::
እግዚአብሔር ይመስገን ይማርህ ወንድሜ እራስክን አለማጨናነቅ እና ደግሞ በቂ እንቅልፍ መተኛት ፀሎት መድረግ ፀበል መጠመቅ 😢😢😢😢 ያንተ እመም እና የኔ እመም ተመሳሳይ ነው
አይዞህ ሰሞኑን ወረርሽኝ ሳይሆን አይቀርም አንተ ያልከው ሁሉ አሁን እኔንም አሞኛል
አይዞን ወድሜ ❤❤❤
ሰላም አሴርዬ እንደው ይህን ኮሜት እዳታልፈው እባክህ ስለአንድ እህታችን youtube ስራልን በአርሴናል ሽንፈት አይኖን በጠረሙስ ስለተመታችው ምን አይነት ደነዝ እንደሆነ አለም ይወቀው ከአብርሽሽም ጋር ቢሆን በጣም ነው ያዘንኩት እእእእእእእእእ ባባባቤቤቤቤቤ ክክክክክክክ ህህህህህህባ
እኔም እንደዚህ ነበር የሚያረገኝ ማይግሪን ነው ግን ብተኛም አይወጣም ግን ቡና ወይም በቂ እረፍት ማረግ
ውንድሜ መዳኒት ንገሩኘ ሳይሆን። ውደሐክቤት ሔደት ታየው። ብዙ ጊዜ ከአይንጋር ችግር ሲኖር እንደዚህ አይነት እራስምታት ይኖራል ለማንኘውም መታየት ጥሩነው።
Fetari ymarh bro😊
ነፃዬ ልክ ብለሀል የሳቅ ምንጭ 😍😍😍😍😍😍
መዳኒቱ ላብቶብህንናስልክ አትይ ብዙ እኔም እንዳተ ይረገኝ ነበር❤
ንፁህ ህፃን ልጅ ነች በርግጠኝነት
እውነት ነው ጎረቤት እየቀጣ የኖረበት ዘመን ናፈቀን
በጣም
ወንድሜ እግዛብሔር ይማርህ እረፍትም መጣትም ይሆናል
ፀበል ቃጥላ ማርያም ተጠመቅ ትድናለህ እኔ በራሴ ያየሁት ነው
best video man
አንዳንዴ ከማይረባ ጒደኛ ውሻ እና ድመት ይሻላል ይላሉ ፈረንጆች እኛጋ ፈረንሳይ ሀገር ጡረተኞች ወይ ውሻ ወይ ድመት አላቸው እና ያዋርዋቸዋል ይዛዋቸው የትም ይዝናናሉ በእውነት ልክ እንደደው ህክምናም ማንኛውም ነገር አሚዋልተው ከነሱ ጋር ነው የሚውሉት አጫዋቻቸው ናቸው ለምን ብትል ልጆቻቸው 18 አመት ከሆናቸው ስለሚሄዱ ብቸኝነት ይሰማቸዋል በዚላይ ፈረንጅ ሀገር ዘው ብለህ ሰውቤት መሄድ አትችልም ልጆችህ ቤት እንክዋን ስትጋበዝ ብቻ ነው ሁሉም በየቤቱ ነው ስለዚህ እንሰሳት በጣም አስፈላጊ ነው
የትናየት እግዛብሔር ያፅናሽ
አሲርየ ትንሽ እረፍት አድርግ የሚያስጨንቅህን ነገር ጋብ አድርግ አረ አባቴ 😢😢😢 እኔም ራስ ምታት አለብኝ
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ብርቱካን ና አብል ጥሩ ነው እና ውሃ አይዞህ😢❤😊
🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ነፂትለያለህ😍🙏
ድሮ ልጅነት ዋው ነው እኮ ሰው ቤት ምግብ አትብሉ ወንዝ አትታጠቡ 😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዉሻኮ ከሰዉ አይተናነስም ያሳዝናል😭 ሐኪሞቹ እኮ ደደቦች ናቸዉ
እግዚአብሔር ይማርህ፣በጣም ጩህበት ለራስ ህመምህ!!
በቂ እረፍት ማድረግ በመቀጠል since እንዳይሆንብህ ብርድ እዳያገኝህ መጠንቀቅ + ስትተኛ ግምባርህን ገልጠህ አትተኘ
ነፂ ትክክል ነው
አሴሮ ወንድሜን እኔን ይመመኝ የ ሐገሬ ልጅ አይዞክ አትመመኝ ሳይሆን ማረኝ ነው የሚባለው:: ማዘር ጋ ሒድና ፀበል ጠጣና እጅህ ላይ አድርግና ደግሞ ፊትህን እራስሕ ላይ ተቀባባ አይዞክ ይተውሐል አንዳንዴ እንደዚሕ ነው::❤!!!!
ከጓደኛ እና ከአባቱጋ መተኛት በሀበሻ ሀይማኖት እና ባህል መሰረት ወደ ሲኦል የሚከት ክህደት እና ተግባር ነው። ነገር ግን አሁን አንተ ስቀህ አስደስቶህ ነው ያለፍከው። ህፃናቱን ምን እያስተማርክ ነው? አይ አበሻ አይናችን እያየ ቀስ በቀስ ወደ ገደል እየገባን ነው። ፈጣሪ ይምጣልን ። ተራ ብዙ ሴጣን ነጮቹ እንኳን የሚጠየፍትን ነገር ሀበሻ ይንዘባለልበታል። መከስከስ እና እርግማን ማለት ይህ ነው። እኔ ለየት ካሉት ሀበሻዎች አንድ ነኝ። ለሀጥያት ጆሮ የለኝም አባዬ።
እራስህን የሚያምህ ፀበል ያስፈልግሀል
❤❤
ማጣት ነው ወድማችን
💙💙💙💙 ባስቀመኩልህ ኮሜት መሰረት አብበኸው በዝርዝር ያስቀመኩልህን ተጠቅመህ ካልተሻለህ ውሸታምበለኝ በአደባባይ እኔም እሰማሀለሁ የዘወትር ተከታይህነኝ የራሴን ተሞክሮነው የነገርኩህ ለማውቃቸው ሰወችም ልክ እንደዝህ አመመን ሲሉ ሞክሩት ብያቸው ሞክረውት ለቋቸዋል ከዝህ ቀጥሏ ያስቀመኩልህ ኮሜት አለ ወንድም በተረፈ ፈጣሪ ያሽርኸህ💙
ምኑ ላይ ነው ስህተቷ ውሽም እኮ ከስው እኩል value አለን ለውሻ በቤቴ
ሀኪም ማየት ጥሩ ነው
❤❤❤❤❤
አሴር ዶክተር ባልሆንም እኔም እንዳንተ ያመኛል ችግሩ ኮምፒውተር እና ስልክ መጠቀም ማብዛት ነው እና በቂ እረፍት አድርግ። መዳኒቱ እሱ ነው።
ክበርልኝ
ንስሀ ግባ ጌታን ተቀበል እየሡስ ያድናል ወድሜ አይዞኸ
ስለጤናህ ኮመንት አትጠይቅ ሄደህ general check up አድርግ bro.
Yoo❤❤
እስኪ እንደእኔ የምትወዱት
እግዚአብሔር ይማርህ ፀበል ሒድ
ፀልይ
ድመት ነይን ክክክክክክክክክክክ
ሰለሊና ጎሜዝ??😂😂😂😂 እንዳተ አይነት ደሞ ድርብ ሰገጥ አይቼ አላቅም
Long life for mom❤❤❤❤❤❤
ፀበል ተጠመቅ ወንድሜ ደግሞ ፀልይ
አዞህ አሤር እግዚያብሄር ይማርህ
በትክክል ሰዉይቀድማል ግን ሰዉ እየሞተ ቤት ይሰራል
የእንቅልፍ እጦት ይሆናል ሌላው ደሞ ብዙምም ጊዜ በስልክ ላይ እና በኮቢውተር ላይ ፎከስ አታድርግ እናም እቅልፍ በደንብ ተኛ
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማረክ😢😢😢😢🙏🙏🙏
መንፈስ ነው ፀበል ሂድ ብሮ❤❤
Eldana Tube:- ይቅርታ አድርጊልኝናየኔ እሕት አሴር አመመኝ ያለው መንፈስነው ብለሻል ምን ማለት ፈልገሽ እንደነስላልገባኝ ግልፅ ብታደርጊልኝ ከ ይቅርታጋ መንፈስ የሚባል በሽታ እንዳለ ስለማላቅ ነው????
@@arsamaabdi9538 መምህር ተስፋዬ ብለሽ ግብ እና አዳምጭ
ከአይን ጋር የተገናኘ ሊሆን ይችላል ፣ ብዙ ጊዜ ኮምፒውተር ላይ ስለምትሆን ይሆናል፣ ቀነስ እርገው ፣ እናም ሀኪም ቤት መሄድ አለብህ እንደቀልድ ያየኸው ነገር ሌላ ከባድ ነገር እንዳይሆንብህ ፣ከቻልክ General Check up አድርግ
ይህችን ልጅ ሳይብስባት ፀበል ውስዋት Selena Gomez and Justin Bieber በሽታ ነው የ ያዛት
ሰላም ሰላም መልካም ቆይታ ነበርን
Ayzok bro
አንተ ድሮ ድድ ሰታሰጣ እንደ መሱድ ጎዳና ወጣህ ነበር የምትባለው 😂😂😂
Fast volt drag ውሰድበት ግን ደሞ በቂ እንቅልፍ ተኛ
የድሮ ንሮን ይመልስልን
የባርዛፍ ቅጠል ቀቅለህ እንፋሎቱን ታጠን ይተውሀል አይዞህ።
ፍቅር ይዞክ ነው በያ አይዞክ እሺ ይለቅሀል😊
Yne wed aasir 😍😍😍
በመጀመሪያ በቂ እቅልፍ ተኛ ስልክ ላይ ትክል ብለህ ኤዲት ስታረግ ምን ምን ስትል ነው ስለዚህ እረፍት አድርግ በመቀጠል ፀበል ተጠመቅ ጸሎቶ አድርግ ለራስ ጊዜ ስጥ ውድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ😢❤❤❤
Don't go doctor take vacation you will come back brandyw person or take brake 😢
@@nazretabrham1402qq
ፈጣሪ ይባርክሽ ውዴ ውሻ ከሰው ልጅ በላይ ታማኝ ነው ውሻ አንደበት ቢኖረው ኖሮ ታማኝ ያሎኑ ሰወችን ያስተምራቸው ነበር እና ልክነሽ የተናገስሻቸው ነገሮች ሁሉ ልክናቸው
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድም አለም ፀበል ተፀበል❤🙏
ጌታ ይፈውስህ፣ መልካም ሰው ነህ!!!
ወንድም አሞኛል ስትል ሰምቸ ዝም ብሎ ማለፍ አላስቻለኝም እናም ልክ አንተ እንደገለፅከው አይነት እኔም አሞኝ ነበር 5 ወር በፋት እናም ሀኪም ቤት ሂጅ የመግሀኒት ብዛት አሸክመው ኝ መጣሁኝ እደቤቴ ከዛም ውጨውም ለውጥ የለውም ይልቁንስ እኔ በቤት ውስጥ ከአባቴ በለመድኩት የባህል መድሀኒትነው የዳኩት አንደኛ ስልክን ኮቢተርን ለረጅም ሰአት እንጠቀም ከሆነ መቀነስነው ሁለተኛ ስልክንም ሳይዙ ለሁለትም ለአንድም ሰአት ይሁን ፀጥ ያለቦታ እራስን አረጋግቶ እራስን ማዳመጥነው ብትችል በክላስህም ውስጥ ቢሆን ትንሽ የአካል እክስካሴ አድርገህ ልክ እንዳላበህ ገላህን ታጥበህ ስጨርስ ፀጥ ያለቦታ መብራት ሳታበራ ቁጭ ብለህ እራስህን ማዳመጥነው ሲቀጥል በየቀኑ ሳይበዛም ሳያስም በትንሹ የሮዝመሪ ወይም የዝጋ መጥበሻ ሻይ ጠጣበት ለአምስት ደቂቃ 5 አፍልተህ ትኩስን እየሸተተህ ጠጣበት ሽታው ባፍጫህ ስገባ ጥሩነው ሌላው ለሀይለኛ እራስ እመም ያለበት ሰው ሁሉ ቢጠቀመው አሪፍነው ትንሽ ሽታው ቢረብሽኝ ግን የጥርስ ኮልጌት ያፀዳዋል ደሞ ከጤና አይበልጥም ነጭ ሽኩርትነው እሱን በቀን አንዳድ ፍሬ ብሉ ሰወች እኔ አባቴ የበሀል መዳኒት ለሰውም ለስሳይም ፈጣሪ እጅን ይባርከውና በሱ ምክንያት ብዙ ሰወች እስሶች ድነዋል እኔም እሱ አድርጊ ባለኝ መሰረት አድርጌ በቤቴውስጥ ድኛለሁ ልክ እንደዝህ ልጅ ተመሳሳይነበር እመሜ አሁን ግን ለቆኛል ተመስገን
Ok tiru new
ባሁን ሰአት ውሻ ከሰው የተሻለ ታማኝ ነው የትናይት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነች
❤
Ye wshan tkm yasadegew yakal .wsha lyu enssa new
ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ በተቻለህ አቅም በሀይማኖትህ ፀልይ ስራህን ስትጀምር ከእንቅልፍህ ስትነሳ ስተኛም ፀልይ "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው " በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ አድናቂህ ነኝ የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ ነህ የልብ ህሙማንን የምትረዳ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 🙏🙏🙏💚💛❤
አዎ ናፋቂው ዘመን እናቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ደጋጒቹ የፍቅር መስረቶች ኑሩልን
የትናየት ልክ ናት እኔም ገጥሞኛል❤❤
አይዞህ እግዛብሄር ይማርህ ብዙ ውሀ ጠጣ ደምህ ተመርመር አንዳንዴ የብረት ማነስ ሊሆን ይችላል ♥️👍🏽
አደኘነኝ💚አይዞን ከአኪም የበለጠ ፀሎት ይበልጣል አሲር ፀበል ተጠቀም በተረፈ እመብረሀን ትማርክ🙏❤💛💚
እዉነት ነው ከሐይማኖት ከመጽሐፍ ቅዱስ በላይ አነቃቂ የለም 100%
waw its amezing
ትክክል እህቴ❤❤
የትናየት አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥ የኔ ቆንጆ
ውሻ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፅናሽ!።
ጻድቅ ሰው ለእንስሳው ነብስ ይራራል የኅጥኣን ምህረት ግን ጨካኝ ነው::መጽሐፈ ምሳሌ 12:10
ነፅነት የምር የኛቤት ንሮ ትክክለኛነገር ትክክልነው የምር😮
እኔ ግን አንተ ልጅ ጥርስህ ስወድው ❤
ኧረ የኔ ናት አላህ ያፅናሺ ውሻ ከሰው ልጅ የበለጠ ታማኝ ጠባቂ ፍቅር የሆኑ ናቸው የንሰሳን ፍቅር የሚያወቅ ነው የሚረዳሺ
እወንድም ብዙ ሰዓት ጎንበስ ብለህ ስራ የምትሰራ ከሆነ ያንገት ህመም አለዉ እሱም (cervical bone) ብዙ ሰዓት አጎንብሰህ የምታሳልፍ ከሆነ ከሱጋ ተያይዝ የራስ ምታት ያጋጥምካል ለሱም መፍትሄ ስትቀመጥ አቀማመጥህን ማስተካከልና ለብዙ ሰዓት አለማጎንበስ ነዉ። ወይንም ደግሞ እራስ ምታት ደግሞ በተደጋጋሚ እየተወክ የሚመለስ ከሆነ አይንህ አከባቢ ከሆነና እንባ ካለ ይህ ደግሞ (cluster headache ) የሚባል ህመም ነዉ ለዚ ደግሞ ጤና ተቁዋም ሄደህ ጤና ባለሙያን ብታማክር መልካም ነዉ።
ልክ ነሽ እናቴ መጀመሪያ ህይወት ይቀድማል ከነ ህይወቱ ደርሶ ብር አሲዙ በለዉ እስኪያሲዙ የዛ ሰዉ ህይወት ቢያልፍ እነሱ እንደገደሉት መቆጠር አለበት ከገዘብ ህይወት መቅደም አለበት በዚ ምክንያት ብዙ ሰዉ መዳን እየቻለ ህይወቱ አልፏል
ሁሉም ነብስ በጣም ያሳስባል ልክ ነሽ እህቴ am so sorry for your loss
ፀበል ተጠመቅ❤ ወንድሜ
ህመምህ በፈረንሰኛ migraine ይባላል ህመሙ ሲጀምርህ ጫጫታ የሌለበት አንድ ክፍል ብርሀን እንዳይኖር ጸጥ ያለቦታ እረፍት አድርግ 30 ደቂቃ ያህል ይሻልሀል በርታ
Ewenate esum endaz new yemedaregiwe
Tekur azmud be nesth cherk asreh be afenchah ashtetew. Atnak mokerew
ማታ ማታ ብቻህን ቤተክርስትያን ሂድና ስብከት ተማር ስብከት ሲያልቅ ደሞ ደበቅ ያለ ቦታ ፀሎትህን አድርሰህ በደንብ ጊዜ ወስደህ ቁጭ ብለህ ና ከመተኛትህ በፊት ደሞ ስብከት ስማ ስትተኛ መዝሙርህን እየሰማህ ተኛ ጠዋት ጠዋት ደሞ ከቻልክ ቤተክርስትያን ሄደህ ኪዳን አድርሰህ እዛው አረፍ በል ካልሆነ ደሞ ፀበልህን ተጠመቅ ጠጣ ይተውካል እኔም እንደዚ ያመኝ ነበር ግን በተለይ የራስ ምታቱ በፀበል ውልቅ ነው የሚልልህ አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ እመብርሀን ድንግል ማርያም ትዳብስህ ከልጇ ከወዳጇ አማልዳህ ፈውሱን ይላክልህ
ጌታ ይፈውስህ ወንድሜ እርሱ ፈዋሽ፥ መድሃኒት ነውና 💟😇☺️
እውነትሽን ነው የትናየት I Agree with you my sister!!ውሻን የመሰለ አዋቂማ የለም እኔ ደርሶብኝ ስላየሁት
መመስከር እችላለሑ አሁን በቅርቡ
ከሐገር ከወጣው ከቆይታዎች በኃላ
ቤተሰብ ላይ ወደአገር ቤት ገብቼነበረ
አስታውሳታለሁ ድንክ ውሻ ቤት ውስጥ እንደነበረችን እና በጣም እወዳት እንደነበር እና እኔ የማስበው ስለቆየሁ አታስታውሰኝም ብዬ ነበር
You guys are you believe me እግሬ ላይ ተጠምጥማ እንደ ማልቀስ እየዘለለች መጫወት በቃ እምትሆነው
ነው የጠፋት እና ልል የፈለኩት ልክ ብለሻል የኔ እህት ውሻማ በጣም ያሳሳል::አይዞሽ እህቴ!!!
ፀበል ተጠመቅ ትድናለክ
ራስ ህመም ከባድ ህመም ነው ወንድሜ ትንሿ ስዕል አድኖ የቅዱሳን ማለትም የምትወደው ያ ማለት የምንጠላው አለ ማለቴ አይደለም ለምሳሌ እኔ የእመቤታችን ስእል አድኖ ትንሿን በንፁህ ጨርቅ ሻርፕ ጠቅልሌ ራሴን ሳስርበት ይሻለኛል ❤❤
እውነት ነው እኔም ውሻዬ እግሯ ተመቶብኝ ስታለቅስ ስቅስቅ ብዬ ከሷ እኩል ነው ያለቀስኩት በጣም ነው ያዘንኩት የኔ ውድ ውሻ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ 😢😢 ገና በጠረኔ ነው የምታቀኝ እፍፍፍ😢😢😢 አይዞሽ የትናየት እህቴ እወድሻለሁ ደሞ❤❤❤❤
ወይ መሱድ እደግልኝ ❤
አንተ ልጅ በጣም ጥሩና እውነተኛ ነህ
አይዞክ እግዝያብሔር ይማርክ ከእክምና ፀበል ብትጠመቅ ይተውካል እኔም አንዳንዴ እንዳንተ ያረገኛል ግን በፀበል ነው የሚተወኝ
አበበ በቂላ በባዶ እግሩ የሮጠበት ቁጥር 40😂😂😂 አይዞሽ ገለቴ የኢትዮጲያ ኑሮ ሰውን አዙሮበታል😂😂😂😂
መንፈሳዊ ሀኪም ይሻልሃል ጠበል ሂድ እራስ ምታት መጥፎ ነው እኔም አንዳንድየ ሲነሳብኝ በጣም ነው የሚያመኝ እና ስልኩ መሰለኝ ደግም ስለምናበዛ ማየት አንተ ደግሞ ስራህ ከሱጋ በጣም ስለሚገናኝ ጸሎት እያደረግህ ጀምር
ጠማማ ነበረች ተመቼኝ
አይዞክ እግዚአብሔር ይማርክ ዉዴ እረፍት አድርግ እሺ❤
ትክክል ብለሻል እኛ በሰው ሐገር የምንኖር ወገኖችሽ እንደአንቺ አይተን ብለናል ችግሩ ወገኔ ከመሣደብ በቀር ማመዘኛው ባላሡን ሥቶል ተያቸው ለተሣዳቢዎች
ከባድ ጉንፋን የያዘህ ይመስላል::
አንድ ኩባያ ውተት አፍልተህ እንድ ሁለት ፍልቃጭ ነጭ ሽንኩርት ከትፈህ ወይ ደፍጥጠህ ጨምርበትና ትንሽ በረድ እስቲል ቆይተህ ጠጣው::
ወተት ካልተስማማህ በወተቱ ፋንታ የፈላ የኩባያ ውሃም መተካት ትችላለህ :: ስትጠጣ ነጭ ሽንኩርቱንም እያኘክህ ዋጠው::
ሌላው ደግሞ ጠዋት ስትነሳና ማታ ከመተኛትህ በፊት አንድ ኩባያ ሙቅ ውሃ ውስጥ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው በጥብጠህ አሟሟውና አፍህን ተጉመጥመትበት:: ጉሮሮህ ድረስ እስኪደርስ እያደረግህ ተጉመጥመጥበት:: ነገር ግን የጨዉን ውሃ እንዳትውጠው ተጉመጥምጠህ መትፋት አለብህ:: ከዚያም ሲያልቅ በንጹህ ሙቅ ውሃ ተጉመጥመጥ::
ዶክተር አይደለሁም ግን ሞክሬው የሰራልኝ በመሆኑ ነው::
እግዚአብሔር ይመስገን ይማርህ ወንድሜ እራስክን አለማጨናነቅ እና ደግሞ በቂ እንቅልፍ መተኛት ፀሎት መድረግ ፀበል መጠመቅ 😢😢😢😢 ያንተ እመም እና የኔ እመም ተመሳሳይ ነው
አይዞህ ሰሞኑን ወረርሽኝ ሳይሆን አይቀርም አንተ ያልከው ሁሉ አሁን እኔንም አሞኛል
አይዞን ወድሜ ❤❤❤
ሰላም አሴርዬ እንደው ይህን ኮሜት እዳታልፈው እባክህ ስለአንድ እህታችን youtube ስራልን በአርሴናል ሽንፈት አይኖን በጠረሙስ ስለተመታችው ምን አይነት ደነዝ እንደሆነ አለም ይወቀው ከአብርሽሽም ጋር ቢሆን በጣም ነው ያዘንኩት እእእእእእእእእ ባባባቤቤቤቤቤ ክክክክክክክ ህህህህህህ
ባ
እኔም እንደዚህ ነበር የሚያረገኝ ማይግሪን ነው ግን ብተኛም አይወጣም ግን ቡና ወይም በቂ እረፍት ማረግ
ውንድሜ መዳኒት ንገሩኘ ሳይሆን። ውደሐክቤት ሔደት ታየው። ብዙ ጊዜ ከአይንጋር ችግር ሲኖር እንደዚህ አይነት እራስምታት ይኖራል ለማንኘውም መታየት ጥሩነው።
Fetari ymarh bro😊
ነፃዬ ልክ ብለሀል የሳቅ ምንጭ 😍😍😍😍😍😍
መዳኒቱ ላብቶብህንናስልክ አትይ ብዙ እኔም እንዳተ ይረገኝ ነበር❤
ንፁህ ህፃን ልጅ ነች በርግጠኝነት
እውነት ነው ጎረቤት እየቀጣ የኖረበት ዘመን ናፈቀን
በጣም
ወንድሜ እግዛብሔር ይማርህ እረፍትም መጣትም ይሆናል
ፀበል ቃጥላ ማርያም ተጠመቅ ትድናለህ እኔ በራሴ ያየሁት ነው
best video man
አንዳንዴ ከማይረባ ጒደኛ ውሻ እና ድመት ይሻላል ይላሉ ፈረንጆች እኛጋ ፈረንሳይ ሀገር ጡረተኞች ወይ ውሻ ወይ ድመት አላቸው እና ያዋርዋቸዋል ይዛዋቸው የትም ይዝናናሉ በእውነት ልክ እንደደው ህክምናም ማንኛውም ነገር አሚዋልተው ከነሱ ጋር ነው የሚውሉት አጫዋቻቸው ናቸው ለምን ብትል ልጆቻቸው 18 አመት ከሆናቸው ስለሚሄዱ ብቸኝነት ይሰማቸዋል በዚላይ ፈረንጅ ሀገር ዘው ብለህ ሰውቤት መሄድ አትችልም ልጆችህ ቤት እንክዋን ስትጋበዝ ብቻ ነው ሁሉም በየቤቱ ነው ስለዚህ እንሰሳት በጣም አስፈላጊ ነው
የትናየት እግዛብሔር ያፅናሽ
አሲርየ ትንሽ እረፍት አድርግ የሚያስጨንቅህን ነገር ጋብ አድርግ አረ አባቴ 😢😢😢 እኔም ራስ ምታት አለብኝ
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ብርቱካን ና አብል ጥሩ ነው እና ውሃ አይዞህ😢❤😊
🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ነፂትለያለህ😍🙏
ድሮ ልጅነት ዋው ነው እኮ ሰው ቤት ምግብ አትብሉ ወንዝ አትታጠቡ 😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዉሻኮ ከሰዉ አይተናነስም ያሳዝናል😭 ሐኪሞቹ እኮ ደደቦች ናቸዉ
እግዚአብሔር ይማርህ፣
በጣም ጩህበት ለራስ ህመምህ!!
በቂ እረፍት ማድረግ በመቀጠል since እንዳይሆንብህ ብርድ እዳያገኝህ መጠንቀቅ + ስትተኛ ግምባርህን ገልጠህ አትተኘ
ነፂ ትክክል ነው
አሴሮ ወንድሜን እኔን ይመመኝ የ ሐገሬ ልጅ አይዞክ አትመመኝ ሳይሆን ማረኝ ነው የሚባለው:: ማዘር ጋ ሒድና ፀበል ጠጣና እጅህ ላይ አድርግና ደግሞ ፊትህን እራስሕ ላይ ተቀባባ አይዞክ ይተውሐል አንዳንዴ እንደዚሕ ነው::❤!!!!
ከጓደኛ እና ከአባቱጋ መተኛት በሀበሻ ሀይማኖት እና ባህል መሰረት ወደ ሲኦል የሚከት ክህደት እና ተግባር ነው። ነገር ግን አሁን አንተ ስቀህ አስደስቶህ ነው ያለፍከው። ህፃናቱን ምን እያስተማርክ ነው? አይ አበሻ አይናችን እያየ ቀስ በቀስ ወደ ገደል እየገባን ነው። ፈጣሪ ይምጣልን ። ተራ ብዙ ሴጣን ነጮቹ እንኳን የሚጠየፍትን ነገር ሀበሻ ይንዘባለልበታል። መከስከስ እና እርግማን ማለት ይህ ነው። እኔ ለየት ካሉት ሀበሻዎች አንድ ነኝ። ለሀጥያት ጆሮ የለኝም አባዬ።
እራስህን የሚያምህ ፀበል ያስፈልግሀል
❤❤
ማጣት ነው ወድማችን
💙💙💙💙 ባስቀመኩልህ ኮሜት መሰረት አብበኸው በዝርዝር ያስቀመኩልህን ተጠቅመህ ካልተሻለህ ውሸታምበለኝ በአደባባይ እኔም እሰማሀለሁ የዘወትር ተከታይህነኝ የራሴን ተሞክሮነው የነገርኩህ ለማውቃቸው ሰወችም ልክ እንደዝህ አመመን ሲሉ ሞክሩት ብያቸው ሞክረውት ለቋቸዋል ከዝህ ቀጥሏ ያስቀመኩልህ ኮሜት አለ ወንድም በተረፈ ፈጣሪ ያሽርኸህ💙
ምኑ ላይ ነው ስህተቷ ውሽም እኮ ከስው እኩል value አለን ለውሻ በቤቴ
ሀኪም ማየት ጥሩ ነው
❤❤❤❤❤
አሴር ዶክተር ባልሆንም እኔም እንዳንተ ያመኛል ችግሩ ኮምፒውተር እና ስልክ መጠቀም ማብዛት ነው እና በቂ እረፍት አድርግ። መዳኒቱ እሱ ነው።
ክበርልኝ
ንስሀ ግባ ጌታን ተቀበል እየሡስ ያድናል ወድሜ አይዞኸ
ስለጤናህ ኮመንት አትጠይቅ ሄደህ general check up አድርግ bro.
Yoo❤❤
እስኪ እንደእኔ የምትወዱት
እግዚአብሔር ይማርህ ፀበል ሒድ
ፀልይ
ድመት ነይን ክክክክክክክክክክክ
ሰለሊና ጎሜዝ??😂😂😂😂 እንዳተ አይነት ደሞ ድርብ ሰገጥ አይቼ አላቅም
Long life for mom❤❤❤❤❤❤
ፀበል ተጠመቅ ወንድሜ ደግሞ ፀልይ
አዞህ አሤር እግዚያብሄር ይማርህ
በትክክል ሰዉይቀድማል ግን ሰዉ እየሞተ ቤት ይሰራል
የእንቅልፍ እጦት ይሆናል ሌላው ደሞ ብዙምም ጊዜ በስልክ ላይ እና በኮቢውተር ላይ ፎከስ አታድርግ እናም እቅልፍ በደንብ ተኛ
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማረክ😢😢😢😢🙏🙏🙏
መንፈስ ነው ፀበል ሂድ ብሮ❤❤
Eldana Tube:- ይቅርታ አድርጊልኝና
የኔ እሕት አሴር አመመኝ ያለው መንፈስ
ነው ብለሻል ምን ማለት ፈልገሽ እንደነ
ስላልገባኝ ግልፅ ብታደርጊልኝ ከ ይቅርታ
ጋ መንፈስ የሚባል በሽታ እንዳለ ስለማ
ላቅ ነው????