Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ክርስቲያኖች ሁላችንም በአንድነት የራሳችን የተዋህዶ ፍሬዎችንና ሚዲያዎቻቸውን እንደግፍ አብረንም ወደፊት በእግዚአብሔር ጸጋ እንዘርጋ።
እግዚያብሄር ይስጥክ ወንድማችን
You’re right Bine.❤❤❤❤❤
ሰው ለማይረባ አእምሮ ተላልፎ ሲሰጥ አይጣል ነው። እግዚአብሄር ይርዳህ እንጅ ምን ይባላል።
❤❤❤
egzabere yaberthe bebatu yasnhe dengle maryame tela kelela tunhe
selam
እኔ የአብይ ቀንደኛ ተቃዋሚ ነኝ ዮናታ የሠራውን ስራ ከአዛውንቶቹን ከሚሰበስበው የእግዛብሄር ሰው ቀጥሎ ሁለተኛ ብቸኛ ሰው ነው ለዛውም ለ40 ስእላት በሚሰግዱ ሰዎች የሚዲያ ጥቃት እየተካካሄደበት ቅናት የሲኦል ነው ሀይማኖት እያካሄዳቹህ በጎ የሚሰራን ወጣት መንካት ከመድሀኒያለም ጋ መጋጨት ነው ድፉረት በዝቷል መፅሀፉ ቅዱስን ጥሶ በራስ መንገድ ማምለክ አንሶ ከግሪክ መጽሀፉ ቅዱስ አፈንግጦ ለሞቱ ገብረመስቀሎች አምልኮ እግዚኦ መድሀኒያለም😢😢😢
ኧረ ፍሮፌት የማያውቁትን አይፈትፍቱ!! እዛው አዳራሽዎ ጋር ሄደው ትይጨፍሩ ይፈንጥዙ::
Edme katana ysethe
👉👂The origin is ኢየሱስ የእግዛብሄር ልጅ ነው።ከተረት ተረት ውጣ ፣ እውነትን እወቅ ነጻ ውጣ የዮሐንስ ወንጌል 14:6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
በየ 1ኪሎ ሜትሩ ቸርች በስምህ ከፍተህ ሥጋዊና ምድራዊ ትንቢት ስትተነብይና ትውልዱን በመድራዊና በስጋዊ ነገር ስታደነዝዝ የምትውል አንተ ነህ ወይስ እኛ? ደርሰህ እዚህ የወንጌል ሰባኪ መሆንህ ያሳፍራል፡፡ አንተ ነህ እኛ ተረተኞቹ ????? ተመልከት ከጉልላቷ ጀምሮ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን መከራውን ሞቱን የሰበከች ተዋህዶን በደንብ አይንህን ከፍተህ ተመልከት፡፡ ለስድብ፣ለትችትና ለመመጻደቅ ከመሮጥህ በፊት ያልገባህን ደግሞ ጠይቅና ተማር፡፡
@@netsanettsegaye1906 ኦርቶዶክስ ነበርን እኮ በደንብ እናውቀዎለን፣ ለኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቃሉ ላይ የተባለለት ሁሉ ፣ በማርያምና በሌሎች አማልክቶቻችሁ ተክታቹሁታል ሊያውም በግልጽ። ኢየሱስ የሚል ሰው ካለ መናፍቅ ነው ምትሉት 😭። የዳንበት ፣ የተባረክንበት ፣ የታጠብንበት፣ የተቀደስንበት፣ የጸደቅንበት ቅዱስ ጻድቅ ስም ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ 🙌። you need back to the origin .
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ክርስቲያኖች ሁላችንም በአንድነት የራሳችን የተዋህዶ ፍሬዎችንና ሚዲያዎቻቸውን እንደግፍ አብረንም ወደፊት በእግዚአብሔር ጸጋ እንዘርጋ።
እግዚያብሄር ይስጥክ ወንድማችን
You’re right Bine.❤❤❤❤❤
ሰው ለማይረባ አእምሮ ተላልፎ ሲሰጥ አይጣል ነው። እግዚአብሄር ይርዳህ እንጅ ምን ይባላል።
❤❤❤
egzabere yaberthe bebatu yasnhe dengle maryame tela kelela tunhe
selam
እኔ የአብይ ቀንደኛ ተቃዋሚ ነኝ ዮናታ የሠራውን ስራ ከአዛውንቶቹን ከሚሰበስበው የእግዛብሄር ሰው ቀጥሎ ሁለተኛ ብቸኛ ሰው ነው ለዛውም ለ40 ስእላት በሚሰግዱ ሰዎች የሚዲያ ጥቃት እየተካካሄደበት ቅናት የሲኦል ነው ሀይማኖት እያካሄዳቹህ በጎ የሚሰራን ወጣት መንካት ከመድሀኒያለም ጋ መጋጨት ነው ድፉረት በዝቷል መፅሀፉ ቅዱስን ጥሶ በራስ መንገድ ማምለክ አንሶ ከግሪክ መጽሀፉ ቅዱስ አፈንግጦ ለሞቱ ገብረመስቀሎች አምልኮ እግዚኦ መድሀኒያለም😢😢😢
ኧረ ፍሮፌት የማያውቁትን አይፈትፍቱ!! እዛው አዳራሽዎ ጋር ሄደው ትይጨፍሩ ይፈንጥዙ::
Edme katana ysethe
👉👂The origin is ኢየሱስ የእግዛብሄር ልጅ ነው።
ከተረት ተረት ውጣ ፣ እውነትን እወቅ ነጻ ውጣ
የዮሐንስ ወንጌል 14:6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።