How to make Prawn machboos, traditional food of Arabs በጣም ቀላል ምርጥ የአረቦች ምግብ ሩቢያን( ፕራውን) መችቡስ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 77

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Год назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቤት ዋዉ ልዬ አርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባርክ የኔቆንጆ ዋዉ ሙያ አለ ❤❤❤

  • @samiramatube5112
    @samiramatube5112 Год назад

    ሰላም ሰላም ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ አሰራረ ነው ይለያል በጣም ነው የሚያምርው እጆችሽ ይባርኩ የኔ ባለሙያ❤

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዶኒ እህቴ ዋውውውው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በርቺ ጠንክሪ ❤❤❤❤❤❤❤👍

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    አዶናዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዝልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ ለየት ያለ የመችቡስ አሰራር ነዉ ያጋራሽን ሲያምር በዉነት አቀራረቡ በራሱ ከሩቅ ይጠራል ጎበዝ ሮብያኑ ስጋ መስሎኝ ነበር ከዉጭ ሳየዉ ዋዉ ቆንጆ አሰራር ነዉ እጅሽይባረክ እናመሰግናለን ሞያሽ ስላጋራሽን በርቺልኝ ዉዴ 👍👌😍❤🙏

  • @ethiopiaethiopia8451
    @ethiopiaethiopia8451 Год назад

    ሰላም ሰላም እህታችን
    ዋውውው የኔ ባለሟያ እጅሽ ይባረክ
    በርችንኝ በጣም አሪፍ እና ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን ❤❤👍👍

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Год назад

    አዶናዬ ውዴዴ ሁሌ የሚጣፍጥ ምርጥ ምግብ የምትሰሪው እጅሽ የሚያስቆረጥም እጅሽ ይባረክ ውዴዴ ያሚሚሚሚሚ❤

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n Год назад

    ሰላም ረላም ለዚህ ቤት አዶን የኔ ባለሙያ እረንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የሩቢያ አሰራር ነው ያካፈልሽን እንዴት ተወዳጅ እንደሆነ እኮ እናመሰግናለን❤❤

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ አዶኒ እህቴ ምርጥ የሆነ የአረቦችን ምግብ ነው ሰርተሽ ያጋራሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በርቺ ጠንክሪ ❤❤❤❤

  • @zinatube
    @zinatube Год назад

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል በክርስቶስ እንኳን ደና መጣሽ አዶኒ እህቴ ዋውውውው የኔ ባለሙያ ቆንጆ እርገሽ ነው ሰርተሽ ያጋራሽን እኔ ግን አልወደውም ባህል ግን ይገርማል ለንሱ አንደኛ ምግባቸው ይሆናል እናመሰግናለን ስላካፈልሽን በርቺ ጠንክሪ እህቴ ሌላም ብዙ አዳዲስ እንጠብቃለን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yeelsa
    @yeelsa Год назад

    ሰላም ሰላም አዶን ሰላምሽ የበዛ ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ውዴ በጣም ቆንጆ የመችቡሳ እና የሩቢየኒ አሰራር ነው ያሳየሽን ቆንጆ አርገሽ ቀምመሽ ነው የጠበስሽው የኔ ባለሙያ አንደኛ ነው እጅሽን ፈጣሪ ይባርከው 👌❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Год назад

    ሰላም ሰላም አዶናይዬ እንካን ደና መጣሸ ዋው ለየት ያለ አሰራር ነው ይሄማ መሞከር አለበት ስላጋራሽን አመሰግናለሁ 👌👌😋😋😋

  • @hanawerku
    @hanawerku Год назад

    ሰላም ሰላም አዶናየ እኳን ደናመጣሽ ዋው በጣምርጥ የአረብ ምግብነው በጣም ይወዱታል የተቀምሽው ቅማም ደግም በጣም ገራሜ ናቸው

  • @Edenኤደን-ሽፎን
    @Edenኤደን-ሽፎን Год назад

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን አዶኒዬ እንኳን በስም መጣሽ ዋውውውው በጣም ልዬና ተውዳጅ ምግብ ነዉ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Azzistyle
    @Azzistyle Год назад

    አድዩ ምርጥ አርገሸ ነዉ የሰራሸዉ ቅመማቸዉ ይበዛል ጏን እሰፓይሲ ሰለሆነ ደሰይላል ተፈለቀለቀ 😂😂ባለሙያ ዋዉ ፐሰኩት ይመሰላል😍😍😍 ላይክ ሼሮ

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 Год назад

    ሰላም የኔ ጎበዝ ግባአቶችሽ ምርጥ ናቸዉ ❤❤❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ አዶናዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ የሽሪፕስ አሰራር ነው ያሳየሽን ሽሪፕሱን ቀምመሽ በዱቄት ለውሰሽ ጠበሽው እንዴት ያምራል እሩዝ መችቦስ ሰርተሽ አሪፍ ገበታ ነው ያቀረብሽው የሰሩ እጆች ይባረኩ

  • @gadachanal
    @gadachanal Год назад

    ሞያሽ ሞያሽ ይዘረዘረልሽ ሞያሽ ይነገርልሽ🎉

  • @raiytube4682
    @raiytube4682 Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንደተለመዶ ልዩ የሆነ የአረቦች ምግብ ነው የሰራሽው ታድለዋል አንቺን ያገኙ በጣም ፅድት አድርገሽ አጣፍጠሽ ነው የምትሰሪው ለኛም ሞያሽን ስለምታካፍይን ከልብ እናመሰግናለን

  • @jonimercy
    @jonimercy Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ በጣም ቆንጆ የአረቦችን የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን ቅመማቅመሞችን ጨምረሺበት በዱቄት ለውሰሽው በዘይት ጠብሰሽ ያምራል ሩዙንም አቁላልተሽ የተለያየ ማጣፈጫ ቅመማቅመሞችን ተጠቅመሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽን ይባርከው

  • @Om_omer-z
    @Om_omer-z Год назад

    ماشاء الله تسلم ايدك حبيبتي

  • @dibootube816
    @dibootube816 Год назад

    ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ አስራር ነው አቀራርብ ያምራል እናመስግናለን በርችልን😘😘👌👌👌👌👍👍👍

  • @betitube1234
    @betitube1234 Год назад

    Selameshi bezete terefe yebele saw techeyaleshi moya beleso zem new verchi❤❤❤

  • @amhariska-tube
    @amhariska-tube Год назад

    ዋዉ አዶናዬ ያምራል😍

  • @feliksbatara
    @feliksbatara Год назад

    So delicious my friend

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 Год назад

    Wow adonay betam konjo ye sraps atebabesh new yasayeshn shraps betam new yemuedu anchy demu konjo adergesh new yeserashu wedjualu ejesh yebarekh kemchebuse gare sebela wow new❤

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 Год назад

    selam selam adonayeya enkane dehna metash emgerm yesrms aserara new yasayeshen yena balmuya egesh yebarek yummy yummy

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Год назад

    አዶናይ ሰላምሾ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!
    ወይ የዛሬዉ ደግሞ በጣም የሚያምር አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽዉ የምትጠቀሚያቸዉ ቅመሞች ልዩ ናቸው የኘረቦች ምግብ ግን ስሙ እራሱ ብዛቱ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍❤

  • @saronkesetetube6190
    @saronkesetetube6190 Год назад

    Woow yemigerm aserar new edet yamral siyayut ejishi ybarek yene balemoya ❤❤

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham Год назад

    Selam Adonaye betam arif yehone konjo migb new yeserashi 😋😋😋

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 Год назад

    Adonaye Enkuan dehna metash selam lanchi balemuya nesh asamresh be aynet teserelachewalesh Betam Gobez ejish yebarek ❤

  • @ChaltuTUSEE33
    @ChaltuTUSEE33 Год назад

    Bagaa nagayaa dhuftee anna dhuufuu bareduu ko jabadhu hoji garii irraa jiritaa jabadhu 😮

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 Год назад

    waw berchi be kenenet bateseb adergugn 🎉❤🎉❤🙏

  • @TonyaD003
    @TonyaD003 Год назад

    thanks for sharing the food, sntayho support!

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 Год назад

    Adonaye Enkuan dehna metash selam lanchi yehun adadis ye migb aserarochin eyametash tasgerminalesh wow yemigerem ye areboch migb aserar new ejish yetebarek yehun❤

  • @Lucytube3
    @Lucytube3 Год назад

    Selam lanchi yihun adoni ehete woooo mert argesh nw yrserashi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ Год назад

    ወይ አረቦች የምግባቸው ብዛት አዶናዬ አልተቻልሽም የአረቦችን ምግብ በመስራት የእኔ ባለሞያ የሚሰሩት እጆችሽ ብርክ ይበሉ ልዩ የአረቦች የባህል ምግብ ነው ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤

  • @lijimerkil
    @lijimerkil Год назад

    salam ekon basalm maxash waw baxam das yaml aseral naw ejish ebark ejish ebark enamsginaln

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን አዶናዬ የኔ ባለሙያ የአረቦቹ ምግብ አይነት በአይነት ባንቺ ሙያ እየተከሸነ ይቀርብላቸዋል በጣም ቆንጆ የምግብ አሰራር ነውፕራውን ማችቡስ አልፈው ሁሌም እጅሽ ይባረክ ።👌🙏❤️

  • @elanahermontube
    @elanahermontube Год назад

    የኔዋ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ ይህንን የመሰለ የሚያምር ቆንጆ በአይነቱ ልዩ የሆነ አሰራሩ እራሱ በጥንቃቄ በሚገባ ሁኔታ እያሳየሽ የሚያስፈልጉ ግብአቶቹን ሁሉ እያሳየሽና እያስረዳሽ ስላሳየሽን ለመስራት ብንፈልግ በቀላሉ ለመስራት ያስችለናል እና እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ እና ለአይን በሚስብ መልኩ አርገሽ ነው የሰራሽው

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 Год назад

    ሰላም ሰላም ሠላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ትበል ዋው ጎበዝ በርቺ ቀጣይ በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን

  • @Mahii1621
    @Mahii1621 Год назад

    Wow

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges Год назад

    Selameshe yebeza yene wede Adonaye Enkuwane Dehena metash wow Betame merete yalemedenewen ye Areboche megebe Aserare new yametashelen enmokerewalen Betame Enamesegenalen Selakafeleshen ❤❤❤

  • @shemistube
    @shemistube Год назад

    እንኮን ስላም መጣችሁ 🇲❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💚💚💚👍👍👍👍ምርጥ ባለሙያ ዋውውውውውው

  • @kiddycakee
    @kiddycakee Год назад

    Selameshe yebeza yene wede Adonaye Enkuwane Dehena metash wow Zare degemo Siyaute yemiyamer yemiyasegomje new yametashelen Ejeshe yebareke Betame Enamesegenalen Selakafeleshen ❤❤❤

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 10 месяцев назад

    ዋው በለሙያ እጅግ ያምራል ይህ ምግብ ሲሰሩ እኔ ኩሽና አለሄድም ሩቢያን😂

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  10 месяцев назад

      😂😉ድሮ እኔም እንኳን ልሰራው ከሰሩት የሚሰሩበት ድስጥ ለይቼ አስቀምጥ ነበር የዛሬን አያድርገውና አሁንማ በትንሹ በሳምንት ሁለት ቀን እሰራዋለሁ በጣም ይወዱታል

  • @azebina20tube
    @azebina20tube Год назад

    እንክዋን ሰላም መታሽ

  • @beletetube_
    @beletetube_ Год назад

    ሠላም ለዚህ ምግቤ ቤት

  • @mekonenmamo-g8e
    @mekonenmamo-g8e 10 месяцев назад

    azebina

  • @foodloverethio
    @foodloverethio Год назад

    ሰላም

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 Год назад

    የኔዋ ሰላምሽ ብዝት ይበል በውነቱ ልክ ሲገባ ታምኔሉ ሲታይ እንዴት እንደሚያስጎመጅ ከለሩ እራሱ ማማሩ በቃ በጣም ነው እሚያስጎመጀው እኔ በልቼ አላውቅም ግን አሁን ሳየው ልቅመሰው ይሆን እንዴ አልኩኝ ጣእሙን ለማወቅ ፈለኩኝ አንቺ ደሞ አሳምረሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ።

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  Год назад

      የኔዋ❤

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  Год назад

      የኔዋ ሞክሪው የምር በጣም ነው የሚወዱት እዚህ ቤት

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ Год назад

    Hallo, hallo, Adon, mögest du viel Frieden haben, mögest du viel Frieden haben, mögest du viel Frieden haben, mein Lieber, es ist ein sehr schönes Rezept von Machbusa und Rubyeni, du hast es gezeigt, es ist wunderschön, du hast es gekocht, du hast es gekocht, mein Experte ist der Erste, möge der Schöpfer deiner Hände dich segnen ❤🙏❤

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Год назад

    ሰላም አዶኒ አይተን የማናቀውን ምግብ በአይነት ታሳይናለሸ ከአንቺ ብዙ ተምሬለሁ የኔ ባለሙያ እጅሸ ይባረክ ሼር ሰላደረግሸ አመሰግናለሁ ❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Год назад

    ሩቢያን በደንብ ነው የላጥሽውና ከወገቡ ያወጣሽው በሎ
    ሚጥሚጣ ቃሪ እርድ ከሙን ነጭ ሽንኩር የተፈጨ ፖድራውን ካሪ ቅመም ዝንጂብል ፓውደር የተለያዩ ቅመሞች ቁንዶ በርርፐሬ የድንብላል ቅጠል ኮርን ፍላውር ፉርኖ ዱቄት ትክክክል ነሽ ቅርፊት አለው መፀዳት አለበት ደግሞ ውድ ነው አድካሚ ስራ ነው ሽታም አለው ግን ከተሰራ በኋላ ግን ሀሪፍ ነው
    ለብቻ ሽንኩርትሽን አቁላለል ተማቲምና የፈረንጂ ቃሪያ ቅመምና ሮቢያን እርድ ሚጥሚጣ ፊትላይ የተጠቀምሽውን ቅመም መልሰሽ ያኑው ነው የቀመምሽው ምርጥ ዝግጅት ነው ትክክል ነሽ በጣም ነው የሚጣፍጠው ስታዘጋጀው ለመብሰል ግዜ አይፈጅም መጀመሪያ ፅዳቱ ነው ግዜ የሚፈጀውም በሩዝም በጥብስም ሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤❤

  • @saratube8487
    @saratube8487 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ ሰላም ይኑረን ፍቅርን አንጣ አሜን👍💚💛❤ የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው 💚💛❤ግንኮ አዶንዬ በርቀት ሲያዩት ምግብ አይመስልም በአበባ የተሸፈነ ጌጣጌጥ ነው የሚመስለው ለካ ባለሟያ ነሽ በይ አችማ ትፈለጊያለሽ ለትዳር ሰምተሻል 😅👂👈💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍

  • @zinatube
    @zinatube Год назад

    ሰላም ሰላም አዶና እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውው ነው ❤ስታይስ አደራረግሽ ጎበዝ በርቺልኝ ❤❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад

    ሰላም ሽ ይብዛ አዶዬ እኔ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ቅርቡስ ነው የሚመስለኝ የእውነት እኛጋር አይበሉም አንድ ልጅ ናት የምቶደው እራሷ ነች የምሰራው እኔ ገና ሳየው ነው የማመኝ እና ተኩሽና ነው የምታወጣኝ 🤣🤣🤣ያምራል አዶዬ እናመሰግናለን አዛምደናል

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 Год назад

    ሰላም አዱዬ !እኔ እኮ ሽሪፕ የሚባለው ነበር የመሰለኝ። እነሱ ምን የማይበሉት ነገር አለ! በ5ኣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው። በቅመም በዱቄት አድርገሽ ሽታው እንዲጠፍ እና ቆንጆ ጣዕም እንዲኖረው የሚያደርጉ ቅመሞችንም ተጠቅመሻል። ልዩ ነው።

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  Год назад +1

      እሙዬ አዎ አንድ ናቸው አንዳንዶች ፕራወን (ሩቢያን )ይሉታል አንዳንዶች ገንበሪ ይሉታል አንዳንዶች ሽሪፕ ይሉታል አንድ ነው ባለ ብዙ ስም ነው 😂😂

  • @biraek
    @biraek Год назад

    ይህምግብሰጠላወ ውይኔ አድወዬ

  • @foodloverethio
    @foodloverethio Год назад

    ሰላም ቤተሰብ አንዴት ናችሁ

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 Год назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ አዱዬ ! ወይኔ ይህን ነገር እኔ አልነካውም ! እኔ ዓሳም አልበላም እንኩዋን ይህን ። አንቺ እንዴት ጎበዝ ነሽ ከእነሱ በላይ አሳምረሽ አ5ኣፍጠሽ ነው የሰራሽው። በሚቀጥለው ምን ልትሰሪ ይሆን?

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  Год назад

      እሙዬ እኔም በጣም ነው የምፈራው ሁሌም ስሪ ስባል እሸሻለሁ በአሁኑ አንፋታም ብለውኝ ሰራሁላቸው ብዙ አይነት መስራት ይቻላል ወደፊት ይሄን prawn በመጠቀም ብሪያኒ ካሪ ወጥ እንዲሁ በሌላ በተለየ አሰራርበሰላጣ እየሰራሁ አሰራሩን ለማያውቁ ለማሳየት እሞክራለሁ

  • @LeonMatlab
    @LeonMatlab Год назад

    አዱ ገነት ሙያሽ ባለሁለት አሀዝ ዕድገት እያሳየ ነው 👍 ግብዐት እየዘረዘርሽ ላይክ ኣድርጉ ስትይ ግን ግራ ገብቶኛል ላይክ ሚባል ቅመም አለ? 😀😀

    • @adona21adona16
      @adona21adona16  Год назад

      ሊ ወይኔ የጠፋ ሰው እንዴት ነህ ሊ እኔና ላይክ የማንለያን እንደሆንን እያወክ 😂😂

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Год назад

    አዶናዬ ባለሙያዋ። ባለፈዉም ብዬሻለሁ “መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከአዶና እማራለሁ” 😂😂😂😂