ምርጥ የተባሉት የኪችን ማሽኖች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • Instant pot amzn.to/2HMPH0v
    ጅስ መፍጫ amzn.to/2FEFdgf
    የሽንኩርት መፍጫ amzn.to/2HR20Jk
    የሊጥ ማብኪያ amzn.to/2UiQuMx
    የብና ማሽን amzn.to/2Up1fwO
    የእጅ መፍጫ amzn.to/2WrkOCe
    የ አየር መጥበሻ amzn.to/2FClBcB

Комментарии • 112

  • @mierafaraya9626
    @mierafaraya9626 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ሁሉም ሀሪፍ ነው የበለጠ ደግሞ አሁን ካለው የቤት ሰራተኛ እጥረት ጋር እንደ ልብስ መጠቢያው ማሸን እቃ ማጠ ቢያ ማሸን ብታስተዋዊቂን የበለጠ ሀሪፍ ነው ምክንያቱም የቱርክ ፊልም ጋር በብዛት መኖርያ ቤት ውስጥ እናያለን እና አገራችን ብታስመጡልን ለመኖርያ ቤት አቅም የሚሆን በርቱ እናመሰግናለን፣

  • @hanadagne3857
    @hanadagne3857 3 года назад

    Thanks melatye yeshinkurtu sega yefchal

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 лет назад +1

    Thank you Meluye, I have yeshinikurt mefichawu, it's so good. And I love kitchen aid products.

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    ሜሉየ እግዚአብሔር ይስጥሽ። እኔ ቡና በምትፈልጊው መጠን የሚፈጨውን ማሽን ብንገዛም ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ።

  • @abebagettachew2833
    @abebagettachew2833 4 года назад

    አረ ሜሎዬ ድምጽ ሽ በጣም ደስ ዬላል በስመአም እርጋታሽ የኔቆንጆ ልገዛ ከሠስቤ ነበር የቡና እና የቼብስ መስሬያውን እጠዛዋለው አንቼ ከወደድሽው በቃ እናመሸግናለን

  • @enattube8697
    @enattube8697 5 лет назад

    Thank you Melu, በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ድስቱ እንዴት እንደምወደው በጣም ያፋጥናል

  • @edenalemayehu6301
    @edenalemayehu6301 5 лет назад

    በጣም ጥሩ ስአት ላይ ነው የደረሽልኝ thanks 🙏

  • @martaz9311
    @martaz9311 5 лет назад

    I bought the slow cooker and at times use it for doro wot. Shenkurte mabsel betam giza selemifage. Perhaps I should invest on a instant pot. Thanks dear

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 4 года назад

    Thank u melu , the kitchen aid machine is one of my dream tool to have in My kitchen . Both the simple n z bigger .

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 5 лет назад

    ዶሮ ወጥ መስራት ይቻላል እኔም ስርቼበታለሁ በጣም ቆንጆ አርጎ ነው የሚስራው:: ቤትሽንም ብዙ አያሸትም

  • @onelove2438
    @onelove2438 5 лет назад +1

    You have a nice voice....thank you for the good tip

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 лет назад

    በጣም ቆንጆ ነው ተመችቶኛል እናመሰግናለን

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 5 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ሜሎ air frier እኔም ገዝቼዋለሁ አሪፍ እቃ ነው instant pot ግን አጠቃቀሙን በታሳይን መግዛት እፈልጋለሁ።

    • @HabA-qn1nv
      @HabA-qn1nv 5 лет назад

      Enem esmamalew, please asayin recipe

  • @akolteakolte6727
    @akolteakolte6727 5 лет назад

    እናመሰግናለን እህታችን እንዴት እንደምንሰራበት አሳይን በተለይ አከፉፉቱ እና አዘጋጉ

  • @umihabibti4554
    @umihabibti4554 5 лет назад +1

    _እናመሰግናለን ማር አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሽን እንደው ይሄ አማዞን ምን አለ እኛን ደሀዋችን ያካተተ ቢሆን በነፃ ላኩልን አላልናቸው ለምን እቃውን ሲያመጡ ብሩን ይዘው ቢሄዱ አይዲ ካርድ እያሉ ባያጓጉን የስራቸውን ይስጣቸው አቦ😊ሽንኩርት መክተፍ እኔ እወዳለሁ ብዙ ግዜ ባይሆንም ስከትፍ ማሽኑን እበልጠዋለሁ በፍጥነትና በማድቀቅ ግን 😆እንዳነዴ ሳስበው የኔ ተሰጥኦ ሽንኩት ከተፋ ይመስለኛል ሚስኪን ምን አለ ሌላ ጥበብ አንድዬ ቢሰጠኝ ህምም_

  • @hayatahmed4271
    @hayatahmed4271 3 года назад

    Lsiga mficha yihonal?

  • @sulamith.9031
    @sulamith.9031 5 лет назад

    Thank u meli dear, very useful,if u tried those equipments yourself please make a video and share us specially the instant pot for habesha food. God bless u.

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 5 лет назад

    ውይ ይሄ ለኔ ነው ሜሉ .. I need to get my hands on the instant pot 😊thanks dear!!

  • @Getfitwithryham
    @Getfitwithryham 5 лет назад +1

    Food processors are life and time saver I have all of them except instant cooker I will plan to get it soon😍 thank you sweetie

  • @abdimohamed6770
    @abdimohamed6770 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @meronzinabu4013
    @meronzinabu4013 4 года назад

    ሜሉ ኘሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው ነገር ግን እቃዎቹን አማዞን ላይ ብቻ ነው የምናገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት እንደምናገኝ ጠቁሚን

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ሚሉየ

  • @lijinet
    @lijinet 5 лет назад

    It's So Helpful Thanks Melu

  • @genettefesa376
    @genettefesa376 5 лет назад +1

    ሜሉዬ ምን እንደምልሽ አላዉቅም እጂግ በጣም ነዉ ማመሰግንሽ እቃዎቹን ማናቅ እንኖራለን ግን እስከአጠቃቀሙ ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ

  • @observerst6494
    @observerst6494 5 лет назад

    Cheers dear !! Have slow pressure cooker but, will get this one.

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @yoditbruk3448
    @yoditbruk3448 5 лет назад

    Betam rnamesegnalen tebareki

  • @kirostirhas
    @kirostirhas 4 года назад

    እጠቀምበታለሁ በጣም የምወደው እቃ ነው

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 лет назад

    በጣም ጥሩ እናመሰግናለን

  • @selamasnake6288
    @selamasnake6288 4 года назад

    Meluye chelotash tig dres new .betam enamesegenalen.kanchi ayeche air fire gezechalehu ena minem kelal behonem potato fries be air fire tebesesh betasayen des yelegnal.

  • @yordanosyirgu21
    @yordanosyirgu21 4 года назад

    እባክሽ አንድ ሁለት የ ኢትዮጵያ ምግ እንዴት እንደሚሰራ በ instant pot ሰርተሽ አሳይን ?

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 5 лет назад +1

    Thanks Meluye, I saw the instant pot in my friends house here in Addis , can u make videos cooking Ethiopian food on it . Tebareki

  • @raniamahedi5047
    @raniamahedi5047 3 года назад

    አድራሻዉ የት ነዉ የማገኝው??

  • @honeymoges8686
    @honeymoges8686 5 лет назад

    E/r yebarekesh! lifene kelele yameyadergu ekawoch nachewo!

  • @rukiyeyimer7503
    @rukiyeyimer7503 5 лет назад +1

    በጣም ሀሪፍ እቃ ነው እኔም ወድጀው ነበር ግን ውድ ሆነብኝ

  • @tilayeaboye777
    @tilayeaboye777 5 лет назад

    ሜሉ እናመሰግናለን

  • @medinaabdulbasit3309
    @medinaabdulbasit3309 5 лет назад

    ስለ Kenwood food processor ምን ትያለሽ?

  • @rihanaali271
    @rihanaali271 5 лет назад

    Thank you betam new yewodedkut

  • @zamzam-vc3jx
    @zamzam-vc3jx 5 лет назад

    እናመሰግናለን ማማየ የት ማግኘት እንችላለ?

  • @سلطانالصيعرس
    @سلطانالصيعرس 5 лет назад

    በጣም አርፍ ነው። እድት መግኝት እችላለሁ የለሁት ሀረብ ሀገር ናው

    • @امفريحه-ف9ر
      @امفريحه-ف9ر 5 лет назад

      የኔ ሰወይ እሚጠቀሙት ይሄን ነው አለ እህት ሰወችሽን አሳያቸው ያመጡልሻል

  • @yayne7001
    @yayne7001 5 лет назад

    It is so helpful.

  • @wubanchtesfaw5522
    @wubanchtesfaw5522 3 года назад

    yemchershaw simun or linkun askmchlge konjo

  • @gelilaafework4502
    @gelilaafework4502 4 года назад

    Can you show as how to use Ethiopian food please

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 5 лет назад

    እኔ የምልሽ ሜሉ ማሳጅ ማድረጊያ አለሽ እንዴ?ወይ ደሞ የምታውቂው ካለ ለመግዛት ፈልጌ ነው

  • @semu2550
    @semu2550 5 лет назад

    I have this it's very nice I love it

  • @no16goodheart33
    @no16goodheart33 5 лет назад +13

    እንኳን ሽንኩርት መክተፍ የሚወድ ሽንኩርት ራሱ መከተፍ የሚወድ አይመስለኝም 😂😂😂

    • @mearegsemere8766
      @mearegsemere8766 4 года назад +1

      Aygermem ene gen shnkurt mektefa betam new yemeeedewe 😊

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 4 года назад

    ሳንቡሳ ይጠብሳል?

  • @ኢቲዮጵያዊኢትዩብ
    @ኢቲዮጵያዊኢትዩብ 4 года назад

    ይዴት ነው ያማዞን እቃዎች ለኢትዮጵያ ይሆናሉ እንዴ ያው የማብራት ሀይል ማለቴ ነው በተለይ ድስቱ አሪፍ ነው

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 лет назад

    Wawu thanks melu

  • @tsehayweldemaryam5018
    @tsehayweldemaryam5018 5 лет назад

    Thank you melu

  • @azooz7923
    @azooz7923 5 лет назад

    Bexam enamseginalen

  • @soliyanatekle8392
    @soliyanatekle8392 5 лет назад

    Tnx meluye👍

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад +1

    ዋው ሜሉየ በጣም አሪፍ ነገር ነው ድስቱን አይቼዋለሁ ሞክሬው አላውቅም ስትሰሪ ሼር አድርጊን ።
    በጣም እናመሠግናለን ።ትላንት የጫማው ቪዲዬ ሳናየው ጠፋ ምነው?

  • @እኔስጸሎቴለኢትዮጵያእናቴ

    እናመሠግናለን

  • @HabA-qn1nv
    @HabA-qn1nv 5 лет назад

    I love kitchen gadgets

  • @gazwrksnr7800
    @gazwrksnr7800 5 лет назад +2

    በጣም አሪፍነው ግን ዋጋው ግልጾ አርጊልን

    • @1122-w1r
      @1122-w1r 5 лет назад

      በጣም አሪፍ ነው በርች

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 5 лет назад

    Enamsegnal konjo❤

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 4 года назад

    እህቴ እንዴት ነሸ እኔ አዲሰ ነኝ ላንቺ video እና አንድ ሰለ የሽንኩርት መፈጫ ሰታሰተዋቂ አይቼ order ለማድረግ ሞክሬ ነበር አና ዋጋው ውድ ሆነብኝ may be አንቺ costumer code ካለሸ help እንድታደርግሊኘ ነበር አመሰግናለሁ

  • @saratesfaye7998
    @saratesfaye7998 5 лет назад

    WOW, WHERE IS YOUR SHOP IN ETHIOPIA, ADDIS ABABA

  • @sambaba68
    @sambaba68 4 года назад

    betam ligermachu yichilal shinkurt mekitef betam new yemwedew maletm adikike silemketf new telek telek sil alwedm ena shifech andaynet size silemaynorew yastelagnal ena mekitefn new yemmertew.

  • @nabilanjoul1788
    @nabilanjoul1788 5 лет назад

    የሽንኩርት መፍጫ ስንት ነው ዋጋው

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 5 лет назад

    Ye tsegur mashaw gezechew manual new battery yelewem ena bedenb ayashem ☹️

  • @meta-kw3mc
    @meta-kw3mc Год назад

    የት ነዉ የምናገኛው ኢትዮጵያ ውስጥ ገብቷል

  • @genetyohannes5954
    @genetyohannes5954 5 лет назад

    Tnx

  • @fritatemiye9588
    @fritatemiye9588 4 года назад

    🤩🤩please do like the instant pot meliye if you don’t mind thank you 🙏

  • @senaitmamay5916
    @senaitmamay5916 5 лет назад

    Meliy betam amesgnalehu ena yalehu Ethiopia tgray kll wust new yalehu ye ጅስ mashnu yat agegnalhu

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      Eheee eza yemiyakrub kalu yemtagegniw yemselgnal

  • @hayatahmed4271
    @hayatahmed4271 3 года назад

    Yesigana ye shinkutit andi lay yemesrawun asayin esike

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ሜላዬ እናመሰግናለን

    • @tizitagetachew7133
      @tizitagetachew7133 5 лет назад +1

      ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት እኔ ግን ስለ ላንቺ አንድ ነገር ሳልል ማለፍ አቃተኝ. መልካም ሰው ነሽ ሁሌ ኮሜንት ላይ አይሻለሁ እና መልካም የሆነ አስተያየት ብቻ ነው የምትመልሽው ይገርመኛል ተባረኪ

    • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
      @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад

      @@tizitagetachew7133 አሜንንንንንን ማሬ በጣም አመሰግናለሁ ማሬ ሰላምሸ ይብዛ ኑሩልኝ 😘😘😘😘😘 አንቺም

  • @mekdesasrat4183
    @mekdesasrat4183 4 года назад

    ኢቶጵያውስጥ አለወይ በተለይ ብረድስቱ ዎጋውስ

  • @sumayaamar8579
    @sumayaamar8579 5 лет назад

    በጣም አሪፍ ነው እኔ አለኝ

  • @silenatlencha8944
    @silenatlencha8944 3 года назад

    እቃዎችሽ እኮ ናቸው ሚያስጎመጁኝ ሜሉ

  • @hayatkeflea2669
    @hayatkeflea2669 5 лет назад +3

    አው ሜሉዬ አሳይን ሰርተሽ አሳይን ልገዛው ነው

  • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
    @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 лет назад

    maltya batm enmsgnln wow😘

  • @semret5o5
    @semret5o5 5 лет назад

    Nice video. I like the instant pot to cook onions for doro wot .

  • @ሰኪና-ኘ1ፈ
    @ሰኪና-ኘ1ፈ 3 года назад

    እናመሰግናለን እህቴ ስሩ አይዝም ወይ እስኪ ከቻልሽ መልሽልኝ ከይቅርታ ጋር

  • @serkmark9079
    @serkmark9079 5 лет назад

    በጣም ነው የምናመሰግነው
    እስኪ አንች ኩክ አድርገሽ አሳይን

  • @sinafikishgarede1544
    @sinafikishgarede1544 3 года назад

    ሚላት በሎ ኩክረ አይብ ሞክሪው።

  • @gazwrksnr7800
    @gazwrksnr7800 5 лет назад

    የትነው

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 5 лет назад

    ሜሉዬ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ ቤቢ እንዴት ነው 🥰 የባለፈውን አዝዤ መጣልኝ ዲፊውዘሩዋን ስታምር እሺ 10Q ሜሉ

  • @munna5498
    @munna5498 5 лет назад

    የት ነው ሚገኛው ??

  • @silenatlencha8944
    @silenatlencha8944 4 года назад

    አዬዬዬ በምን አቅማችን? 🙄

  • @wosen9623
    @wosen9623 5 лет назад

    Thank you

  • @hiwot7668
    @hiwot7668 4 года назад +1

    # 1 video

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +1

      አመሰግናለው ፍርዬ

  • @tizitagetachew7133
    @tizitagetachew7133 5 лет назад

    ወይ ሜሉ የኔ እራስ ምታት ተይው እቃውን እራበኝ ምግቡ አንቺ ሆዳም ነው ያልሽው ሰምቼሻለሁ

  • @fanayeagebreyesus342
    @fanayeagebreyesus342 4 года назад

    ኢ/ት ውስጥ የት ይገኛል

  • @marthadaba7109
    @marthadaba7109 3 года назад

    Hi melu serawocheshn Hulu eketatelalhu bmeta amesegenalhu gen ene emnorw Ethiopia new ekawn Addis Ababa endet magegny echelalhu

  • @tsigeredatsegay6258
    @tsigeredatsegay6258 5 лет назад

    👍👍👍👍

  • @atenafototo3820
    @atenafototo3820 5 лет назад +1

    በነገራችን ላይ ሊንኩን አስቀምጣለሁ የምትሉ አናገኘውም. እድ ላይ ንገሩን

  • @titiz7269
    @titiz7269 4 года назад

    Ethiopia wist al enda

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 5 лет назад

    ለአገር ቤት ይሆናል

  • @hermalakk4505
    @hermalakk4505 4 года назад

    ሰላም እባክሸን ሊንኩን አሰቀምጭልኝ

  • @hellaaddis8797
    @hellaaddis8797 2 года назад

    instant pot ኢትዮጵያ ላሉ ትላልቅ እናቶች(ሀያቶች)ይሆናል አደጋ የለዉም

  • @raniamahedi5047
    @raniamahedi5047 3 года назад

    አድራሻዉ የት ነዉ የማገኝው??

  • @ሀያትሀይሌ-ፐ6ኸ
    @ሀያትሀይሌ-ፐ6ኸ 5 лет назад

    እናመሠግናለን

  • @jemilazewdu1117
    @jemilazewdu1117 5 лет назад

    Thank you melu