በአውቶቢስ መሄድ አቁመናል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Mesud Nesro appeared on the wonderful children's program before and with his wonderful performance, he broke Donkey Tube's record of one million views in forty-two hours, which was previously held by Zema Jared in three days. The reason why we made this program is that one is for parents to recognize and help their children's talent and the other is because of the record breaking popularity of the amazing kids program.
    ህፃን መሱድ ነስሮ ከዚህ በፊት በድንቅ ልጆች ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ድንቅ በሆነ ብቃቱ ከዚህ በፊት በዜማ ያሬድ በ ሶስት ቀን ተይዞ የነበረውን በ አርባ ሁለት ሰአታት አንድ ሚልዮን እይታን በማግኘት የዶንኪ ቲዩብን ሪከርድ በመስበሩ ምክንያት ለሁለተኛ ጊዜ ቀርቦ ለየት ያለ የመድረክ አያያዝ እና የቴኳንዶ ተሰጥኦውን ያሳየ ልጅ ነው። ይህ ፕሮግራም የሰራንበት ምክንያት አንደኛው ወላጆች የልጆቻቸው ተሰጥኦ እንዲያውቁ እና እንዲያግዙ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በድንቅ ልጆች ፕሮግራም ሪከርድ ሲሰበር ተወዳጅነታቸውን ምክንያት በማድረግ ደግመው ስለሚቀርቡ ነው።
    Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
    So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    SUBSCRIBE our Channel
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    ----------------------------------------------------------------
    Follow all of these
    • Facebook - / comedianeshe
    • Telegram - t.me/donkeytub...
    • Instagram - / comedian.eshetu
    • Tiktok - www.tiktok.com...
    --------------------------------------------------------------------
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    በአውቶቢስ መሄድ አቁመናል @comedianeshetu #kids #1million #zemayared #show #part
    #father#google#tiktokers#Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestorysong#donkeytube#nike#brand #chatgpt #ai #winner #award #zemayared #ethiopian #karate
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 2,4 тыс.

  • @lamekgebrehiwet9769
    @lamekgebrehiwet9769 Год назад +929

    Am from Eritra 🇪🇷🇪🇷 I love you mesud and eshetu

    • @kevenabreham7364
      @kevenabreham7364 Год назад +8

      No more Eritrea 🇪🇷

    • @miraclemiracle3216
      @miraclemiracle3216 Год назад +15

      ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 Год назад +6

      @@kevenabreham7364 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️💪

    • @aruaram2759
      @aruaram2759 Год назад +16

      እኔም የ ኤርትራ🇪🇷 ልጅ ነይ ልጁ በጣም ነው የወደድኩት😔🥰 እሸቱም እናመስግናለን የኔ ንጉስ ቀጥልበት እድመና ጤና ይስጣቹ
      💖🙏💖

    • @nigistitesfamichael3159
      @nigistitesfamichael3159 Год назад +9

      @@kevenabreham7364 what do you mean, if you like or not Eritrea for ever

  • @Abelgt86
    @Abelgt86 Год назад +2233

    የእሸቱ ሚስት እርጉዝ በመሆኗ ደስ ያለው በላይክ ግለፁልኝ 👍👍👍👍👍👍

  • @user-on2im5do6w
    @user-on2im5do6w Год назад +250

    የኔ ጌታ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልህ አድስ አበባ ቤት ይገዛላቸው የሚል በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Год назад +2

      የኔ ጌታ አይባልም እህቴ ጌታ እግዚአብሄር ብቻ ነው

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ Год назад +549

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መሱዴ ስወድህ ጌታን 🤗🤗🤗
    ተባርክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏

  • @hayutube763
    @hayutube763 Год назад +454

    ቤት ይገባቸዋል የምትሉ እስኪ በላይክ 😘 ❤❤❤

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Год назад +2

    መሱድዬ፣ የድንቅ ድንቅ።
    የእናቱ ደስታ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ደስታ ነው። በዚህ እድሜው ለቤተሰቡ ታሪክ ሠራ።
    አይ እሸቱ! ተባረክ።

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t Год назад +199

    ክፍል 3 ይቀጥል የምትሉ👍 ዉይ መስዑድ ሁለየም እሸቱጋር በቀረበልን ኡፍ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጩጨ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Год назад +403

    ዳሽን ባንክዬ እንደው አደራህን መሱድን ራእዩን አሳካልን❤❤👍እኛም ብራችንን በዳሽን እናስገባለን ዳሽን ባንክ ሁልጊዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ👈🚶🚶

    • @Shaida-go4nb
      @Shaida-go4nb Год назад

      ክክክክ

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Год назад +4

      @@Shaida-go4nb እኔም እኮ ማስታወቂያ ሰራው ሳላስበው😂😂😂😂😂😂

    • @add9654
      @add9654 Год назад +1

      @@aregashgabre824 እኮ ክክክክክ

    • @kuwaitkuwait9388
      @kuwaitkuwait9388 Год назад +1

      @@aregashgabre824 kkkkkkkkእኮ

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 Год назад +1

      🤣🤣🙏

  • @medi743
    @medi743 Год назад +629

    ለመሱድና ለእናቱ ቤት ይሰጣቸው የምትሉ 👍

  • @abateashine7130
    @abateashine7130 Год назад +67

    መንሱድ ትልቅ ደረጃ ይድረስ የምትሉ እስኪ በ like ግለፁልኝ 👍👍👍

  • @abelnigusu6420
    @abelnigusu6420 Год назад +6

    ትለያለህ መሱዴ ለኢትዮጵያና ለአፍሪካ እንደዚ አይነት አሰተሳሰብ ያላቸው ልጃች ናቸው የሚያስፈልጋት። ❤️❤️❤️Mesuda

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Год назад +249

    የአመቱ ምርጥ ጀግና ሕፃን ልጅ አላሕ በሥዴት ያለነዉን በሠላም ለሐገራችን አብቅቶን እደዝሕ አይነት ልጅ ይሥጠን

  • @khalidahmed394
    @khalidahmed394 Год назад +99

    ኧረ ይሄን ልጅ መሱዴን❤ በሳምንት ሁለቴ ሁሌ ይቅረብልን ወይም እሼ አንተ ጋር ቋሚ ሰራተኛ አድርገው በጣም አዝናኝ ልጅ ነው በጉጉት ነው የምንጠብቅው አደራ እንዳይጠፋብን ይናፍቀናል

  • @bestgoalsever6453
    @bestgoalsever6453 Год назад +145

    ሙሉ የትምህርት እድል ይመቻችለት. አሪፍ ትምህርት ቤት ቢማር ጥሩ ደረጃ የሚደርስ ልጅ ነው ። እና ይሄን ሀሣብ የምትደግፉ like adirgu

  • @oneonly9985
    @oneonly9985 Год назад +22

    እናቱን የሚወድና ለናቱ ክብር የሚሰል ልጅ ውስጤ ነው

  • @SS-ck9xp
    @SS-ck9xp Год назад +26

    Benyam, you are a very good person
    Because of you Musud got this chance.
    Thank you to you and to your Mother
    From Eritrea 🇪🇷

    • @biniyamsenay6483
      @biniyamsenay6483 Год назад +1

      Oh ! 😯 Thanks so much Dear !!!🙏🙏🙏

    • @SS-ck9xp
      @SS-ck9xp Год назад

      @Biniyam Senay you're very welcome,,
      Tiru Sira new Yeserahaw
      EGZABIHAR Ena SEWE EMWEDEW NEW YARKEW
      GOBEZ 👍
      🇪🇷

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Год назад +734

    የመሱድ አድናቂ በላይክ አሳዩኝ እርጉዝ ነኝ😍😍😍

  • @bint6359
    @bint6359 Год назад +377

    ለነመስኡድ ቤት ይሰጣቸው የምትሉ አስኪ በላይክ

    • @Abudi-ib7ej
      @Abudi-ib7ej Год назад +1

      ገንዘብ እነሰበስብ

    • @m.g5367
      @m.g5367 Год назад

      Kekfelk enstalen men cheger ale🤣

    • @user-zr1xj5jj1i
      @user-zr1xj5jj1i Год назад

      👍👍👍

    • @yrdtyyrrty8385
      @yrdtyyrrty8385 Год назад +3

      ምን ችግር አለው እናዋጣ 50የመዳም ቅመሞች አንድ አንድሺ እሪያል ብናዋጣ 50ሪያል ማለት ነው በኢትዬቢያ ሲመነዘር 1ሚሊየን ይሆናል ትንሽ ጨምሮ ይገዛለታል

  • @tofikbeshir
    @tofikbeshir Год назад +785

    አዲስ አበባ መኖር አለበት የምትሉ ላይክ👍👍👍

    • @kukutilove
      @kukutilove Год назад +8

      ለምን አዲስ አበባ? የተወለደበት ቦታ ይደግ

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Год назад +6

      እዛው ተወልዶ ያደገበት ቦታ ይኑር ሀገሩ ላይ ቤትም ጥሩ ትምህርት ቤትም ይመቻችለት አዲስ አበባ ይግባ ከተባለ ደግሞ ጥሩ ትምህርት ቤት እንዲማር ቢደረግ

    • @toba1854
      @toba1854 Год назад

      @@ethiopiakebede5931 👍

    • @mirasemira8706
      @mirasemira8706 Год назад

      Ezaw yadegebet yeshalal

    • @alexa5721
      @alexa5721 Год назад

      Ye liju chinekilat bemiselewu ena bemiyasebewu bemiyalemewu bota yinur enate manachihu ena new lesu hiywet yiha yishalale ayishalem yemitlut

  • @user-dm3gh6qo4r
    @user-dm3gh6qo4r Год назад +6

    😂😂ሁለት ቆንጆዎች🥰🥰🥰ስወዳቸው ሁለቱንም ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Год назад +7

    እውነትም ድንቅ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ❤
    ለሰጭዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ🥰

  • @user-yb8oo5pk8q
    @user-yb8oo5pk8q Год назад +74

    እሼ መልካም ኢትዮጵያዊ ኑርልን ❤መሱድዬ አላህ የሰድግህ❤👍👍👍💚💛❤

  • @berekettsegaye560
    @berekettsegaye560 Год назад +261

    የፈጣሪ እጅ በ 6 አመት ልጅ የቤተሰብ ሂወት ሲቀየር ጌታ ሆይ ታባረክልኝ

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 Год назад +1

      200,000 ብር ነው ህይወት የሚቀይረው??

    • @Kedija6466
      @Kedija6466 Год назад

      @@amirtahir2871 ክክክክክ እንጃ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад +13

      @@amirtahir2871 ሁሉም በሂደት ነው።በፊት ይሄም አልነበራቸውም

    • @eyerusetaye4337
      @eyerusetaye4337 Год назад +3

      አሜን ይሁንለት

    • @berekettsegaye560
      @berekettsegaye560 Год назад

      @@amirtahir2871 ይሄን ማን አየበት ወንድሜ

  • @TofikYusuf
    @TofikYusuf Год назад +68

    አላህ ሷሊህ ልጅ እስልምናን ለአለም የምታስተዋውቅ ያድርግህ ከሰው አይንም ይጠብቅህ መስዑድዬ እናትህንም አላህ ያቆይልህ 😍😍😍

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Год назад +3

    እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ ለቁም ነገር ያብቃህ ማን ነው እንደ እኔ የድንቅ ልጆችን አድናቂ የሆነ💛❤💚❤💛❤💚💚❤💛❤💚💛💛❤💚❤💛💚💚❤💛💚❤💛

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Год назад +7

    መሱርን ማነው እደኔ ከልቡ የወደደው🙏🙏🙏👍👍👍👌👌👌

  • @medi743
    @medi743 Год назад +663

    እሸ መሌና መሱድን የምትሉ 👍

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 Год назад +74

    ማነው እንደኔ ለመንሱድ የሚደረገው ነገር ሁሉ ለኔ የተደረገ ይመስል የሚደሰት

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 Год назад

      አላህ ይጠብቅህ በጉጉት ነበር ምጠብቀው

  • @Senper_media
    @Senper_media Год назад +164

    መሱድ ለኢትዮጵያ በረከት ነው የምትሉ በlike🙏

  • @yimajmahammed7745
    @yimajmahammed7745 Год назад +1

    ዋው መሱዴ ይገባዋል ከዚህም በላይ እሼ አንተንም እጅግ እናመሰግናለን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ባለቤትህንም ፈጣሪ በሰላም ይገላግላት 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 Год назад +5

    አድስ አበባ ይኑር 💗💗የኔ ፍቅር ለዛ ያለው ጣፋጭ የሆነልጅ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @haniyetsegu6533
    @haniyetsegu6533 Год назад +46

    አቤት በጣም ደስ በሎኛል አግዚአብሔር ይመስገን የሰው ደስታ የማስደሰታችሁ like adergu ❤❤❤❤❤❤መስዱ የመትወዱ ሰዎች like አደርጉ 🥰❤❤❤❤❤

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Год назад +26

    መስኡድ ጣፋጪ ❤❤❤ አላህ ይሳድግህ ጥሩ ደረጃ ደርሰህ እናትህን እምትጦር ይርግ 💕💕💕 አሸ 😍😍😍 ዜማ ፍቅር እንኳን ደስ አለክ 3 ታቺሁንም ስወዳቺሁ💕💕💕❤❤❤

  • @hellocom8293
    @hellocom8293 Год назад +2

    👍👍👍👍👍እሸ በጣምነዉ እመናመሰግነዉ
    እረጂምእድሜ ከጣናጋ አላህይሰጠህ
    አንተም እንድ መሱዱ ጀግና ልጁ ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ልጀ አላህይሰጠህያረብ

  • @YETEWAHDO_LIJ21
    @YETEWAHDO_LIJ21 Год назад +36

    ነገ ልደቴ ነው ልደቴን ከእኔ ውጪ የሚያውቀው የለም መልካም ልደት በሉኝ እስቲ😥መልካም ልደት ለእኔ🎂

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Год назад +34

    እሸቱን ጨምሮ የመስኡድ ህይወት አካል ለሆኑ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ በጥበብ ያሳድግህ ውዱ መስኡድ🙏🙏🙏🙏

  • @nahomanteneh9016
    @nahomanteneh9016 Год назад +351

    መሱድ ሰይፉ ጋር ይቅረብ የምትሉ like🥰🥰🥰

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m Год назад +12

      እሱን አልወደዉም ብሎል መላጣ ነዉ ብሎል😂😜

    • @abduabdu1980
      @abduabdu1980 Год назад

      @@user-ij3hp5xd8m هههههه

    • @madeenamadeena7882
      @madeenamadeena7882 Год назад

      እኔም

    • @kukutilove
      @kukutilove Год назад +1

      ምን ይሸራል? አንዱ ካቀረበው አይበቃም

    • @user-io2jh8km3s
      @user-io2jh8km3s Год назад +6

      ሰይፉ ሾው ለመስኡድ አይመጥንም የቆሻሾት ሾው ነው እሄን ንጹህ ልጅ ያቆሽሸዋል ባይ ነኝ

  • @saratube9100
    @saratube9100 Год назад +21

    ወይ መስኡድየ ልባችንን በፍቅር አንጠለጠለውእኮ ደሞኮ ከእሸቱ ጋር አባትና ልጅ ይመስላሉ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ እወዳችሁአለሁ

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 Год назад +4

    እሸቱ የምልህ የለኝም ድንግል ማርያም እቤትህ በበረከት ትግባ🙏🙏

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Год назад +1

    በእውነት እሸቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ልጆችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን
    መሱርድ የሆነ ታልቅ ቦታ ይደርሳል ያስቃውቃል እግዚአብሔር ይጠብቀው እድግ በልልኝ መሱርድዬ ውድድድድ ዜናም ውድድድ ሁለታችሁንም እውዳችኃለሁ💚💛❤💕💓🌷🌹🌺

  • @kiranana23
    @kiranana23 Год назад +146

    እኔ የምለው ይሄንን ፁሁፍ የምታነብ ምናምን አይንካችው እኔ ምለህ ህዝብ የዋህ ነው አሜን ብሎ like የሚገጭ 🥺 እስቲ ለኝ የዋህ ህዝቦች👍👍👍👍

  • @kasu289
    @kasu289 Год назад +62

    እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹

  • @zinetfker
    @zinetfker Год назад +27

    እስኪ እሸን የሚወድ ሁሌም ይሄን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ ይችን 👍👍

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Год назад +4

    እሸቱ እግዚአብሔር ይባረከ ነውእንደዚ የተድበቁ ድንቅ ልጆች እያመጣ በማቅረቡ ተባረክ 👍👏

  • @eyerusetaye4337
    @eyerusetaye4337 Год назад +23

    መሱዴን የወደደው በ like 👍👍👍👍ይግለፁልኝ

  • @smallboy6808
    @smallboy6808 Год назад +31

    እኔም ልጅ ለመውለድ እያጓጓሁኝ ነው ግን አለጋባሁም ሠላም ለሐገራችን ትቅደም ኢትዮጵያ 😍😍

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Год назад +1

      አይዞሽ ማማዬ አግቢና ውለጂ እሺ እህቴ እኔ አግብቼ ወልጄ መጣሁ 3 አመት ቆይቼ ሀገሬ ከመጣሁ 3 ወሬ ነው አሁን እና ምን ልልሽ ነው አግቢ ውለጂ

    • @smallboy6808
      @smallboy6808 Год назад +1

      @@seblewengel2843 አመሰግናለሁ ማማዬ

  • @esmaelseid4510
    @esmaelseid4510 Год назад +12

    🤙አረ እሼ ግን ምን አይነት ፍጡር ነክ👈 ❤
    አሏህ ረጅም ብዙ እድሜ ይስጥክ !!!!!
    ይመሽህ አቦ...........❤

  • @samerajamal7990
    @samerajamal7990 Год назад +7

    ከወለዱ አይቀር እንደ መስኡድ አይነት ልጅ❤❤🥰

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Год назад +1

    መስኡድዬ ማሻአላህ እድግበል አላህ ሀፊዝ ያድርግህ ለእናትህም ለኡማዉም የምትበጅ ልጅ አላህ ያድርግህ አላህ ይጠብቅህ እሼመልካምሰዉ አላህ ሂዳይስጥህ አላህ የፈለገዉን ይምራል ያረብ መንገድህን ቅን ያድርግልህነ

  • @getpation20
    @getpation20 Год назад +1

    ጥሩ የቀለም ትምህርት እንዲያገኝ ምኞቴ ነው:: የእውነት ለመናገር ብዙ ግዜ ልጆች በልጅነታቸው የትልቅ ሰው ሚና ከተሰጣቸው በኃላ ሲያድጉ የስነልቦና ሁከት እና ድብርት ያጠቃቸዋል:: ስለዚህ ቢቻል በቂ ድገፍ ተደርጎለት ከአሁን በኃላ ከሚዲያ መራቅ ቢችል ጥሩ ነው::

  • @mubarakhhasan8801
    @mubarakhhasan8801 Год назад +104

    መስኡድን አለህ ይጠብቅህ ከከፉ ነገረ የምቶዱ በለይክ አሰዩኝ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ema1409
    @ema1409 Год назад +25

    ምነለ ትልልቆቸም እንደ ልጂ ቢያስቡ😥😥❤️ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግል ያረብ🙏🥰

  • @mikiyasfekadu2461
    @mikiyasfekadu2461 Год назад +19

    እሼ አንተ የምትሰራውን ስራ የሀገራችን የቱም ሚዲያ አልሰራም ማዝናናት ብቻ አይደለም መርዳትም ትችላለህ ወንድሜ ❤❤

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 Год назад +1

    መስኡድ አላህ ያሳድክ ህልምህን ሁሉ ያሳካልህ ሁልግዜ ብትታይ እማትሰለች ድንቅ ልጂ ❤❤❤❤❤

  • @paleto3640
    @paleto3640 Год назад +1

    እዉነትም ድንቅ ልጅ እግዚአብሄር ያሳድግህ

  • @Admary363
    @Admary363 Год назад +49

    መሱድ ቤት ይገዛለት እና አዲስ አበባ ይኑር 'ሚል like 👍

    • @rutinanu
      @rutinanu Год назад

      የተወለደ በት ሰፈር ይሻላል

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Год назад +19

    የበጣም ጣፋጭ የሆነ ልጅ ነው እሼ እስኪ ጠያቂ የሌላቸውን የገጠር ልጆችንም አቅርብልን

  • @kiyutube1
    @kiyutube1 Год назад +23

    ገና አላገባውም ግን መሱዴን ሳየው ልጁ ሁላ በኖረኝ ብዬ ተመኘው እሲቲ ያርግልህ በሉኝ🙏

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Год назад +3

    እድግ በል መንሱሬ ከቃል በላይ ነክ እና ከነ መላው የስራ ባልደረቦችክ ክበሩልኝ🙏🙏🙏

  • @naturerelaxfm7388
    @naturerelaxfm7388 Год назад +1

    👌💪👏 THanks very much Eshee you are great👍 and Masud Amazing child

  • @geraratube12
    @geraratube12 Год назад +21

    መልካምነት ለክፉ ቀን የጀርባ አጥንት እንዲሁም ለህሊናም እፎይታ ነውና መልካም ሁኑ🙏

  • @zedoaye9706
    @zedoaye9706 Год назад +75

    መስዱን የምትወዱት እስኪ like 👍👍👍

  • @munalema2512
    @munalema2512 Год назад +33

    እንደ ህጻናት በሌሎች ደስታ ብንደሰት ዜማዬ ደስታዋ

  • @elsazeleke6852
    @elsazeleke6852 Год назад +2

    Wow በጣም ደስ የሚል ይሄ ቢኒያም የሚሉት ልጅ እንዲቀርብ እፈልግ ነበር bravo እሼ!

  • @yemefthebet
    @yemefthebet Год назад +28

    እሼ ለብዙ ወጣቶች የጥንካሬና የፅናት ተምሳሌት፣ ነቃፊና ተቺዎችን በስራ አፍ ያዘጋ! በሚወረወርበት ድንጋይ ቤት የሚሰራ ድንቅ ወጣት!
    በሀሳቤ የምትስማሙ በላይክ አሳዩኝ!!!

  • @semiraadem2865
    @semiraadem2865 Год назад +5

    መስኡድየ አላህ ያሳድግህ ከሰው አይን አላህ ይጠብቅህ ለድን አገልጋይ ለኡማው ጠቃሚ ልጅ ያድርግህ እኔ ለራሴ የሚገርመኝ በየቀኑ በየሳአቱ እየገባሁ ያንተን ቪው ሳይ የምውለው ነገር
    እሲ ዛሬ ለኔም ላይክ ስጡኝ አምሮኛል

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 Год назад +137

    መሱድ ድጋሜ ይቅረብ የምትሉ ላይክ አርጉኝ ♥🙋🏻‍♀️

  • @user-ez9dy1qe3e
    @user-ez9dy1qe3e Год назад +166

    የተዋህዶ ልጆች ሰለ አይማኖታች ሰለ ቤተ ክርስትያን እንፀልይ ፈጣሪ ተዋህዶን እርቶዶክስን ይጠብቅልን🙏🙏🙏

    • @aijit7g355
      @aijit7g355 Год назад +7

      አይዞን ካልደፈረሰ አይጠራም አላህ ሰላሙን ያምጣልን እኛ ሙስሊሞችም እንዲህ ሁነን ነበር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

    • @user-ez9dy1qe3e
      @user-ez9dy1qe3e Год назад +3

      አመሰግናለው ፈጣሪ እሱ ያስተካክል

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Год назад +4

      ለፈጣሪ እንተወው እኛ ምን አቅም አለን

    • @tegetege8488
      @tegetege8488 Год назад +2

      Egzabiher esu bekachew yebelen ehtocha

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Год назад +1

      አሜን🙏🙏🙏

  • @samaharmente3817
    @samaharmente3817 Год назад

    የእውነት ካየዋቸው ህፃናት በጣም ይለያል አንድ የሚያስከፋ ቃል አያወጣም አክብሮትም አለው መጥፎ ቃላት አያወጣም ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላት በጣም ጣፋጭና ምርጥ ልጅ ነው

  • @solomondemissie4843
    @solomondemissie4843 Год назад

    ልጅ ለናቱ በዚህ እድሜው ይህን ማድረግ ምንኛ መባረክ ነው ....እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ማር❤❤❤❤

  • @sus2475
    @sus2475 Год назад +5

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ መስኡድዬ የልጅ አዋቂ እድግ በል የሰው መውደድ ያለው ቀልጣፋ የሚያምር የሚያሳሳ ልጅ ነው

  • @richmedia6477
    @richmedia6477 Год назад +91

    መስኡድ ሶስተኛ ዙር ይቅረብ ምትሉ እስኪ 👍

  • @meklit2710
    @meklit2710 Год назад +38

    ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እባካችው ዝም አትበሉ በየሚዲያው ድምፃችንን እናሰማላት ትላልቅ ሚዲያዎች ዝምታችውን ስበሩ አባቶች ያለስራቸው መታፈን የለባቸውም ፍትህ ለምስኪኖቹ አባቶች

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Год назад +3

      ወላሂ አዎ ድምፅን ያስፈልጋል እናንት በዘር ሲንንጨፈጨፍ ነበረ በሙስሊሙም እደሳ ግልብጥብጡ ወጥቶ ነበረ አሁን ደግሞ በክርስትና መጡ እስማ ክርስቲያን ሳይባል ፍትህ መጠየቅ አለብን ለሀይማኖታችንም ለህዝባችንም ፍትህ ፍትህ

  • @mikoendlkgmalil.com5073
    @mikoendlkgmalil.com5073 Год назад +16

    Congrats to Mesud and his lovely mother🎇🎉Much luv and respect to Eritrean brothers and sisters🇪🇷💙🇪🇹

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 Год назад +2

    እሼ በጣም እናመሠግናለን ተባረክ እሥከነቤተሠቦችህ❤🇪🇹

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Год назад +9

    እግዚአብሔር ቀን አለው በእሸቱ ምክንያት እዬ ልጅ ፀሀይ ወጣለት ፈጣሪ በሁሉም ነገር ገና ትልቅ ቦታ ይደረሳል አምናለሁ

  • @fafiyardbowa872
    @fafiyardbowa872 Год назад +11

    እችን ቀን በጉጉት ስጠብቅ መጣችሁልኝ ስሮጥ ተደፍቸ ነበር መስኡድዬ የኔ ጣፋጭ😘😘🥰🥰

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Год назад +10

    እንኳን ደስ አለህ መስኡድ ፋጤ ርጂም ዕድሜ ይስጥወት ልጂሁንም አላህ ያሳድግልን

  • @beluleelias6116
    @beluleelias6116 Год назад +3

    ይሄ ልጅ በጣም ነው የተመቸኝ ጌታን ማርያምን ፐ❤️❤️👍

  • @seyoumabebayehu3718
    @seyoumabebayehu3718 Год назад

    እግዚያብሔር ቀን አለው ልጆቹን አይጥልም ። ወንድሜ እሽቱ ይሄን በጎ ስራ እንድትሰራ አምላክ አንተን ሰለመረጥ እጅግ እድለኛ ነህ ። ድንግል ማርያም ከክፉወች በእቅፏ ትጠብቅህ

  • @osmanshems1609
    @osmanshems1609 Год назад +73

    እስቲ የእሸቱ እና መስዩድ አድናቂዎች በላይክ 👍👍

  • @muazmuzemil4625
    @muazmuzemil4625 Год назад +168

    ቤት ጠብቀን ነበር እሼ እንደኔ ቤት ጠብቃቹ የነበራቹ በላይክ

    • @toba1854
      @toba1854 Год назад

      👍

    • @bezawolde759
      @bezawolde759 Год назад +1

      እኔም ምኔለ ስንት ሚሊዮን ብር ታቅፈው አንድ ቤት ቢሰጡት

    • @alexa5721
      @alexa5721 Год назад

      Enam tebika neber esha awatenm bihone madreg ayakitenem mesud ye ethiopia lij new

  • @sitinasharif4550
    @sitinasharif4550 Год назад +42

    እሱን የሚወድ እንደ እኔ ያለ ሰው like ❤️❤️

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Год назад +1

    *መስዑድን አልጠገብኩትም ድጋሜ አቅርብልን እና እንደፈለገ ይናገር ንግግሮቹ ሁሉ የሚጣፍጡ ናቸው አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ*

  • @solomonhailemariam5076
    @solomonhailemariam5076 Год назад +7

    አሼ አማርኛ የማይችሉ በየክልሉ ድንቅ ልጆች ይኖራሉና በአስተርጓሚ ብታቀርብ ከዚህ የበለጠ አስተማሪ እና ገንቢ ይሆናል

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Год назад +21

    “ሰው ያለ ሕግ ሥራ በእምነት እንዲጸድቅ እንቆጥራለንና።”
    - ሮሜ 3፥28

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +337

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ እንድሁም ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 👏

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Год назад +17

    እድግ በል ጣፋጭ የሆነ ልጅ😍

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Год назад

    ወይይይይ እሽዬ በናትህ ለዚ ህጻን እንደ ዘማ ያረድ ትምህርት ብታመቻችልህ በጣም ጥሩ ነበረ መሱኡድዬ ማርርርርር ወለላ በስደት ያለን ዶንኪ ዩቱብ እንደ እናት እንጄራ ናት እሽዬ ንሩልኝ ።🇪🇷

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 Год назад +2

    መስኤዴ እናቱን ቁጭ ነው የሚመስለው ዋውውው እናትን መምሰል መታደል ነው አላህ ይጠብቅህ ከሰው አይን ሁሉ ያረብ 🤲

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 Год назад +8

    ክብር በችግር ላይ ሆነው በስነምግባር ለሚያሳድጉ እናቶች 🥰እሸቱ የወለድከው ይባረክ 🙏🏾

  • @fatmahnoor1850
    @fatmahnoor1850 Год назад +31

    ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበርው እሼን የሚወድ 👍👍👍👍👍ግጩት ትልቅ ደረጃ እደሚደርስ ተስፋ አለኝ

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k Год назад +13

    ይሄ ሁሉ ክብር እዲያገኝ ያደረገው እዚህ ደረጃ እዲደርስ ያደረገው እሼ ነው አላህ ይጠብቅህ

    • @negutube
      @negutube Год назад +3

      እሼ ስበብ ነው አላህ ነው መጀመሪያው

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Год назад +1

      አሸስበብነው አላህነው

  • @marcusrashford9805
    @marcusrashford9805 Год назад +5

    I from Eritrea 🇪🇷 l love this yang boy and All Ethiopia 🇪🇹🫡

  • @Eman-fl1gz
    @Eman-fl1gz Год назад

    መሱእድየ በጉጉት ነበር ሰጠብቅህ የነበረው አላህ ይጠብቅህ የኔልዩነገር እሸ ፈጣር የስራህን የለብህን መሻት አይቶ እሱ ይረዳህ እሱ ይገዝህ እንደሀለን ሙስሊም ክረስቲያን አትልም

  • @samritube645
    @samritube645 Год назад +8

    *ፈጣሪ በጥበብ በምገስ ያሳድግህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እሼ አንተንም የተባረከ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው እናት አባቱን ሀገሩን የሚጠቅም ልጅ ይስጥህ*

  • @abelbrhane9925
    @abelbrhane9925 Год назад +12

    እኔ ከ ኤርትራ ነኝ እሸቱ ባኣንተ በጣም ነው የሚቀናው ፈጣሪ ይጠብቅህ ኣባቴ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Год назад +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅህ የኔ ቅመም ነገር😘ማሻ አላህ የአፍህ መጣፈጥ ሱስ የሆንክ ልጅ ብቻ የቤተሰብ ክትትል ያስፈልገዋል ግርግር በዛበት ወደ እማይመጥነው ቦታ እዳይሄድ እፈራለሁ ገና ህፃን ነው ምንም አያውቅም ከተማረ ሀገሩን ና ዜጎቹን የሚጠቅም ልጅ ይሆናል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ኢንሻአላህ 🇪🇹 ሰላም ለሀገራችን ና ለህዝቦቿ ይሁን

  • @Defend202
    @Defend202 Год назад +1

    የአላህ ጥበብነው አላህያሳዲግህ ካአይን ያውጣህ ያረብ👏 ቢኒያም ያተንም ህይወት ከፉ ያርግልህ ምርጥሰው💐መልካምነት ለራስነው👌

  • @salehjemhle2951
    @salehjemhle2951 Год назад +1

    Allah yahfazu Masud and Eshetu from Eritrea 🇪🇷