የአዲስ አበባ ውብ የመንገድ ፕሮጀክቶች / Addis Ababa Beautiful Road Projects

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 июн 2020

Комментарии • 25

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 2 месяца назад +2

    ፍላጎቴ ሀገሬ ኢትዮጵያ ተለዉጣ የህዝቡ ኑሮ ተሻሽሎ በሀገሩ ሰርቶ በሰላም በፍቅር ተከባብሮ ማየት ነዉ ይህም እንደሚሆን በሙሉ ልብ አምናለዉ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @fentayesisay952
    @fentayesisay952 Месяц назад

    ውብ አዲስ አበባ

  • @zizupanda.
    @zizupanda. 2 месяца назад

    I appreciate it Dr abiy Ahmed ❤

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 3 месяца назад +3

    ተስፋችን ብሩህ ነውና ተግተን እንስራ ።

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ።ተስፋችን።እየጎመራ፡ነው፡በርቱ፡ጀግኖቻችን፡የገባው፡ከጎናችሁ፡ቆሞዋል፡ከአስመሳይ።፡የአገር፡ልጅ፡ክፋት፡ተጠበቁ፡የምቀኞቹ፡የግብፅ፡መሪዎችማ፡ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)በቂያችን።ነው።እውነትን፡ቢሆን፡እንጂ፡አይረዳም።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 месяца назад

    በጣም.ያምራል

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 2 месяца назад +1

    ምቀኞች ቱፍ ቱፍ በሉ ይህንን በቅናት መንፈስ እንዳታደናቅፋ እጢያችሁ ዱብ ይበል ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 2 месяца назад +1

    Nice dream

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад

    ያለቀም አሳዩን ❤

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 2 месяца назад +1

    Ethio🇪🇹❤️👈

  • @dawittadesse9371
    @dawittadesse9371 2 месяца назад

    መገናኛ ተርሚናል ላይ ያለው ቱቦ ጥቁር ቀለም ይቀረዋል ለምን!!?🤔🤔😁😁😁

  • @AbogidaEletrical-jh1vz
    @AbogidaEletrical-jh1vz 2 месяца назад

    የመገናኛ ተርሚናል የሰራው አርክቴክት ማነው/ማነች??? ለሰራው ሰው አድናቂው ነኝ!!👏

  • @alexskiya5306
    @alexskiya5306 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😮😮😮😮😅😅😅😅

  • @user-wx7tu4zt8y
    @user-wx7tu4zt8y 2 месяца назад

    hahahah' sewune ajajelutee ,hahaha

    • @dawit8576
      @dawit8576 2 месяца назад

      ቅናተኛ እያየክ ማመን ያቃተክ

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 2 месяца назад +1

    በአርኪካድ አታወናብዱ

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 Месяц назад

    አብይ ይምራ

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 месяца назад

    ጸረ ልማቶች ፋኖ በባህር ዳር ድልድይ ላይ ቦንብ አፈነዳ ብላችው መዘገባቸው ፋኖና ዘጋቢው ጸረ ልማት መሆናችውን ያመላክታል። ፋኖ ሸፍታ ነው። ጸረ ልማት ነው። የአማራ ህዝብ ድህነትና ሸብር የእለት ኑሮው ሆኖ መቀጠል የለበትም። መሰልጠንና መበልጸግ ሰልጡንነት ነው። ድህነትና ጉራ ባህል መሆኑ መቅረት
    አለበት።
    የአማራ ፋኖዎች በረሀ በነበሩበት ወቅት ከሰይጣን ጋር በመጋባታቸው እንደ ሰው አያሰቡም፣ አይናገሩም፣ አይሠሩም፣ አይተባበሩም። ከሰብእና ውጪ ነው ነገሮችን የሚተገብሩት።

  • @lovelykidsvideo-tr8rt
    @lovelykidsvideo-tr8rt Месяц назад

    ባለጊዜዎቹ አድስ አበባ ቁጭ ብለው ስለመሩ ኢትዮጵያ አድስ አበባ ብቻ ትመስላቸዋለች ቅቅቅ..