⚡️ሄሉን አስደሰትናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 662

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Месяц назад +196

    ሄሉን ማግኘት እፈልጋለሁኝ እባካችሁ በማን በኩል ላግኛት እኔ ውጭ ሃገር ነኝ ያለሁት በደረሰባት ነገር በጣም ነው ያዘንኩት እኔ ቨተለያየ መንገድ ተፈትኛለሁኝ ሄሉን ባወራት ደስ ይለኛል

    • @medinaalimedina
      @medinaalimedina Месяц назад +6

      እሽነይ በውስጥ

    • @rahima1683
      @rahima1683 Месяц назад +1

      እሺ ነይ በቲቶክ ❤❤

    • @user-cm3zd7qs5w
      @user-cm3zd7qs5w Месяц назад +2

      በአላህ እኔም በጣም ነዉ ሄሉየን ማገኘት የምፈልገዉ ከቻላችሁ አገናኙኝ

    • @rahima1683
      @rahima1683 Месяц назад

      @@user-cm3zd7qs5w ነይ በቲቶክ 💝

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 Месяц назад

      Wendiman btagenagat

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m Месяц назад +123

    ሄሉን የምትጠሉ የምትሳደቡ ፈጣሪ አምላክ ይገስፃችሁ የሄሉ ወደጆች የት ናቹው ላይክ 👍

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c Месяц назад +3

      ለምን ነው እሚሳደቡ ምን አረገቻቻው እ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 Месяц назад +2

      ​@@user-ho9vt2hw9cምንም ዝምብለው😢😢😢😢ሂሉዬዬዬየኔ ውድ

    • @user-oy9yo3xd3t
      @user-oy9yo3xd3t Месяц назад +1

      አሜንጌታይገስፃቸው ሂሉዬበጣምእንወድሻለው

    • @Asa-dv3gv
      @Asa-dv3gv Месяц назад

      አለን❤

    • @zaharamuhammad2691
      @zaharamuhammad2691 Месяц назад +2

      አለን ፍቅርን ሂሎን ሙቸነዉ እምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤

  • @sasaudi
    @sasaudi Месяц назад +31

    ምን ኣባቱ ድብርት ፈታ በይ ራሴሽ ኣትጥይ ሄሉዬ ኣንች ጀግና ሰትኮ ነሽ የኔ ጠካራ የምኮራብሽሽሽ እንወድሽለን እህቶችሽ ጋጎኒሽ ኣለንልሽ💪💕

    • @rahima1683
      @rahima1683 Месяц назад +3

      የኔዉድ ተባረኪ 🙏🙏💝💝

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Месяц назад

      ❤❤ ❤❤😢

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Месяц назад +51

    እናተ ኮመንቱን አስተካከሉ የመጣ ሁሉ ይጣማሩ አትበሉ እንዴ ሰው ቆም ብላችሁ አሰቡ እች ልጅ ትኑር በራሱዋ ህይወት ሄሉዬ የኔ ጀግንት ጠንካራ ሁኚልኝ የምትሉ ብቻ 🥰🥰🥰

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Месяц назад

      አብደዋልኮ😮

    • @ቤተ
      @ቤተ Месяц назад

      ትክክል እህት ምድር ሰገጤ ሁላ ያልበላቹውን ያካሉ

    • @zehara5
      @zehara5 Месяц назад +1

      ሳህ ትክክል ❤❤😂😂

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Месяц назад +36

    እውነት የምልሽ የሰው ወሬ ምንም እዳትሰሚ በቃ ተያቸው ንቀሽ ጣያቸው ስልክም አታሺ ቦሊካቸው😢እውነት ወደፊት ብቻ ክርስቶስን ይዘሽ እመብርሐን ከአንቺጋ ናት የኔ ውድ በርቺ ጠካራ ሁኝ ❤❤❤ሔሉ ❤❤

  • @FekrFamily00
    @FekrFamily00 Месяц назад +27

    ዊናን የመሰለ ወንድም አለሽ እናትም እህትንም አባትንም ሁሉንም መሆን የሚችል ኩሩ መልካም ወንድም አለሽ የኔውድ ለሱስትይ ሁሉንም ትተሽ ወደፊት ጥንክር በይ የማያቅሽ ሰው የፈለገውን ቢልሽ አንቺራስሽን ከተመልካች በላይ ስለምታቂው ንቀሽ ወደፊት የኔውድ መቼም ወደሆላ እንዳትይ የኔናት ጠንክሪልኝ ሄሉነቴ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Месяц назад +11

    እኛ በሰው ሀገር ስንት ነገር እያሳለፍንነው እንካን ሀገራችሁ ሆናችሁ ስንት ከእናት ከአባት ከእህት ከወንድም ሞት እየተረዳን ይሄው አለን አይዞሺ እስኪ ሀዘን ላይነሺ ውሀ እንካን የማያጠጣ ሀገር ላይ ሆነን አለን ይሄን ሁሉን አሳልፈን እንካን እናተ

  • @ahilamYimer-fe7ue
    @ahilamYimer-fe7ue Месяц назад +12

    50k እናስገባዉ ይሄምርጥ ወድማችንንን አይከፈልበት❤❤❤❤❤

  • @UmMehir
    @UmMehir Месяц назад +8

    ሄሉዬ አንች ገና ወጣት እቡጥ ነሽ ቆንጅዬ ደርባባ ነሽ እንደ ፍቅር ጥንክር በይ የምን መልፈስፈስ ነዉ ራስሽን ጠብቂ ተንከባከቢ አብሽሪ ላንች ያለዉ የትም አይሄድም

  • @FekrFamily00
    @FekrFamily00 Месяц назад +21

    እባክችሁ በምታምኑት ልለምናችሁ ጥሩነገር መናገር ካልቻላችሁ ዝምታ ወርቅነው እባካችሁ አታስከፉብን ሴትሆናችሁ ሴትን አትናገሩ እባካችሁ ልለምናችሁ አትንኩዋት አለን እንበላት እናበርታት 😢😢😢😢የኔጠንካራ ጠንክሪልኝ የኔውድ❤❤❤❤

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 Месяц назад +1

      ትክክል ነሺ

    • @user-dj2gd4gi2l
      @user-dj2gd4gi2l Месяц назад

      ❤❤❤

    • @kokobeqalam5493
      @kokobeqalam5493 Месяц назад

      በትክክል
      በዚህላእናትየላትም😢😢😢😢😢😢
      በጣምታሲዝናለች😢😢😢😢

    • @FekrFamily00
      @FekrFamily00 Месяц назад

      @@kokobeqalam5493 በጣም😢😢😢

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Месяц назад +31

    ስትስቂ ሲያምርብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤የኔ ጀግና💪💪

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Месяц назад +49

    ሔሉን የምትጠሉ የምትሳደቡ ፈጣሪ አምላክ ይገስፃችሁ😢

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw Месяц назад +1

      አሜን ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው

    • @mekiyamohamned915
      @mekiyamohamned915 Месяц назад +1

      አሜን ከምዲረ ገፅ ያጥፋቸዉ የወደቀ ምሳር ይበዛበታል

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq Месяц назад +1

      አሜን🎉❤

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Месяц назад +12

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲❤️🌺 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️🌺

  • @SemirAahmed-ow2oc
    @SemirAahmed-ow2oc Месяц назад +29

    ሄሉየ ወላሂ ነዉ የምልሽ ካች የበለጠ ከባዲ ጊዜ አሳልፌ አለሁ ግን በሚዲያ ስለማልወጣ ነዉ እደዉም አች እዲለኚ ነሽ ወዲምሽ ጎደኞችሽ ከጉንሽ አሉ እኔ ወላሂ ማንም የለኚም ነበር የሚገርምሽ የስነ ልቦነ ሀኪም ጋር መሂዲ ፈልጊ ግን ለመሂዲ አቅም አጣሁ ተማሪ ነበርኩ ብር እደምፈልገዉ አላገኚም ነበር እና እራሴን በራሴ አክሜ አሁን ቁሜ አለሁ ሰወች ጥፋተኚ አዲርገዉ መገዲ መሂዲ ትምህርት መማር በጣም ከብዶኚ ነበር ግን ያለ ጥፋቴ ነበር ያች ህመም ይገባኚል ስላለፍኩበት ጠካራ ሁኒ እኔ ስልክሽን ፈልጊ ለማንም ያልተናገርኩትን ታሬኬን ልነግርሽ እፈልግና ግን ደግሞ ታርኬን ለሚዉራት እራሱ እፈራለሁ ግን መጠከር አለብሽ አሁን ሁሉም አልፎ በጣም ደስተኚ ነኚ ባለትዳርም ነኚ የማያልፍ የሚመስሎ ነገሮች ሁሉ ያልፍሉ ደግሞ ደስታ ይዘዉ ነዉ የሚመጡት በርችልኚ የኔ ጀግን

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Месяц назад +5

    አይቶ እንዳላየ የሚባለው ነገርኮ በጣም ትልቅ መልእት ነው ሄሉዬ ለወሬ ቦታ አይኑርሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gw2kr5wq5k
    @user-gw2kr5wq5k Месяц назад +12

    ሄሉዬ ጀግና ሴት መሆን አለብሺ የምትሉላይክ

  • @Zahra-eh6mu
    @Zahra-eh6mu Месяц назад +11

    ሄሉዬ በርችልን ፈገግ በይ ጉዞ ወደፊት እመብርሀን ካችጋር ትሁን ❤

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 Месяц назад +3

    ሄሉዬ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው እኔ በምክንያት አምናለሁ እግዚያብሔር የራሱ ስራ አለው ስለዚህ ከእግዚያብሔር ጋር አትጋፊ አይዞሽ የኔ እናት የኔ ልጅ ጀግና ጀግና ወንድሞች አሉሽ በርቺ

  • @FekrFamily00
    @FekrFamily00 Месяц назад +34

    ኤላዬ በቀጣይ በሄሉቤት ኑ እንጠብቃችሆለን ክበሩልን በተረፈ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +32

    መነው እዳኔ ሄሉዬ ፋጋግ ስትል ዳስ ያሚለው ብቻ ለይክ ሄሉዬ ያኔማር ስወድሽ እኮ 😢😊🎉❤

  • @brhanBnyam
    @brhanBnyam Месяц назад +7

    የኔየ ዉዶች እካን መጣችሉን ሄሉየ ማርየ በቃ ንቂ እዴየ ካቺ ያነሱኖዉ እደዛ የሚሉሽ ረግጠሽ ዉጪ እያት ፍቅር የት ኣለች እና ነይ እወዳችዋለዉ ኣትጥፊብን ደሞ የሰዉ ወሬየ ወደ ግራ ተዉት

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Месяц назад +10

    ❤❤❤ሔልዬ እሰይ እንዲህ ሳቂልኝ❤❤❤
    ባትኳይም የራስሽ ውበት ልዩ ነው ምንም እዳትጠቀሚ የኔ ውብ❤❤

  • @EnatEth
    @EnatEth Месяц назад +3

    ሔሉዬ እባክሽ ስወድሽ ዝንጥ በይ ለማን ይድላዉ ብለሽ ነወ እዳሰሚ እየሱስ ጌታ ነዉ ጌታ የበረታሻል ጠንክሪ አይዞሽ አልልሽም ጠክሪሪሪሪሪሪሪሪሪ❤❤❤❤

  • @FekrFamily00
    @FekrFamily00 Месяц назад +13

    የኔስስት የኔፍቅር የኔሁሉነገር ንግስት አለሜ የኔስስት ሁሌም ሳቂልኝሲ እስኪስቀሽ ነይልኝ የኔናት እማ አንቺን አይክፋብኝ ሁሌም ሳቂልኝ የኔእንቁ አትጥፊብን የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክበሩልን ኤላዬ ቡራ ሁሌምኑ አትጥፉ ኤላዬ❤❤❤❤❤❤

  • @sarahmhomd6269
    @sarahmhomd6269 Месяц назад +3

    እነዝህ የመሰሉ ወንድሞች እያሉሽ አትጨነቂ ሀሉየ በጣም ነዉ የምወዳቹ♥️♥️

  • @MahiFkr-xp7uo
    @MahiFkr-xp7uo Месяц назад +6

    የኔ ዉድ ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል የሠዉ ወሬ አትስሚ ዝም ብለሽ ወደፊት❤

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y Месяц назад +1

    ሄሉየ ያልፋልኮ ኣይዞሽ ለጠላት እጅ ኣትስጪ በርችልን ሁሌም በየቀኑ ነይልን እኔ ኣግኝቸሽ ሰለኔ ባወራሽ ምናልባት ላንቺ ያፅናናሽ ይሆን ነበር ብየ ኣስባለዉ ስደት ነኝ ዘወር ብል ኣሰሪዎቸ በዚህ በኩል ስራዉ ከፊቶኝ ማወራዉ የዉስጤ በቅርብ ሰዉ የለም ቤተክርስትያን የለም እዛ ሂጀ የሆዴን ነግረዉ ኣልቅሸ ትንሽ እንኳን እተነፊስ ነበር እዚሁ ሁኘ ለፈጣሪየ ብቻ ነዉ እማወራዉ ግን ተመስገን ሁሉም ያልፋል

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 Месяц назад +18

    እዚክ ቤት የመጀመሪያየ ነው ስኮምት ሔሉየ አይዞን የኔ ውድ በርችልኝ ከፍቅር ጋ ነይ በአንች ቤት❤

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f Месяц назад

      ተይ ከፍቅር ጋር ነይ አትበያት እህቴ መስመር ስር ህዳለች ፍቅር ሀይማኖት አንድ ካልሆነ ሰው ጋር ፍቅር ጀምራ ከሷ ምንም አይገኝም

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji Месяц назад

      ኧረ ፈቅር ትያለሽ ፈቅር ጀግና ስል ኑሬ ቤተሠቧን አክባሪ ሥል ኑሬ ዞራ ቁልቁል ስገባ ሄሉየ አይዞሽ ጠክሪ​@@user-rh2un1qs2f

    • @Abo7md501
      @Abo7md501 Месяц назад

      @@user-rh2un1qs2f አታስቢ ይመጣል እህቴ

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Месяц назад

      ክክክክክክክ በሰው ህወት ከልመረን የምሉ ይገርመሉ ክክክክክክክ

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Месяц назад +1

      ፉእነ ፍ ጉዞ ወዳ ፊት

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw Месяц назад +1

    እግዚሐብሄር ይባርካችው ሄሉን ስለምትከባከቦት ❤ የሚያበረታታ የሚመክር ወንድሞች እያሎት ተኝታ መዋል የለባትም አበረታቶት
    ሄሉየን ልጄ ከቤት እንድትወጣ ምከሮት እንደ ልጄ ነው የማያት ሲከፋት ከፍቶኛል ስታለቅስ አልቅሻለው የኔ ልጅ ገና ልጅ ነሽ ይሄን ያህል መጨናነቅ የለብሽም የእናትነት ምክሬን ተቀበይ ከጎደኞችሽ ተገናኝ በርች እንደ ልጆች ነው የምወድሽ ሄሉየ❤❤❤
    አመሰግናችዋለሁ እናንተንም
    ሄሉን ስላሳያችውኝ
    ግን የሚድያ የዩቱብ ስው አደለሁም
    መልክቴ ከጀርመን አገር!!!

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 Месяц назад

      ላንችም እግዚአብሔር ይሥጥሽ ሁሌምአለሁ ስለምትያት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maryam-is9sj
    @Maryam-is9sj Месяц назад +3

    ወላህ ሄሉየ በስጦታዉ ካቺበላይ ነዉ የሳኩት😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r Месяц назад +6

    የኔዉድ ደሞ ራስሽን አትጣይ አችኮ ፍክትያልሽ ልጅነሽ ራስሽን ለማስደሰት ሞክሪ የምን መበሳቆል

  • @user-kl3ix8uh5d
    @user-kl3ix8uh5d Месяц назад +8

    ሄለንየ የኔ ውብ የኔ ጨረቃ የኔ ልእልት የኔ ጠካራ ሴት የኔ ውብ አይዞሽ ያልፋል ጠክረሽ ጎበዝ ሆነሽ ጠክረ ቤትሽ እያሳቅሽ አለን አለን ሄለንየ እናተንም እግዛቤሔር ይባርካችሁ የኔ መስኪን እዳነኳት ዋዋዋዋዋ ብያለሁ የኔ ወርቅ ፏ ትበልባት ተዋት ዋ👎👎👎💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ሄሉነቴ ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cm3zd7qs5w
    @user-cm3zd7qs5w Месяц назад +3

    ሄሉየ አለንልሽ የኔ ናፍቆት ለሚጠሉ ትናንሽ ሰዎች አትስሚያቸዉ አትያቸዉ በጣም ብዙ ሰዎች አለንልሽ የኔ ዉድ እህት ንቀሽ ተያቸዉ እሽ ዉዷ

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y Месяц назад +1

    ሄሉየ የኔ ደርባባ እህት ሁሌም ሳቂልን እንወድሻለን

  • @user-sk7id7ry5z
    @user-sk7id7ry5z Месяц назад

    ሄሉየ እነዝህ የመሰሉ ወንድሞች ስለኣሉሽ በጣም እድለኛነሽ ያንችህመመ እምያማቾው ያንች ደስታእምያስደስታቾው ወንድሞቼ ተባረኩ እኔኣንች አለሽው ፈታናኣልፍያለሁ ግንማንም ሰውኣልነበረኝም በሰው ኣገር ግንእግዝኣብሄር ይመሰሰገን ሁሉምኣልፈ በደስታእየነሩኩነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @maiky-xi9hx
    @maiky-xi9hx Месяц назад +1

    ሄሎ አላህ ለአንቻ ጥር ነገር ስለፋለገልሽ ነው እንድዝህ ይሆናው ጉብዝ ሁኝ❤❤❤❤❤❤

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh Месяц назад +1

    ኤላየ ብርኬ በጣምነው እምናመሰግነው ሄሉየ እህቴ አይዞሽ ሁሉምያልፍል እኔምእዳች አጋጥሞኛል ነገርገን ፍጣሪፈቀደው እስከሆነድረስ ተመስገን ብለሽ መቀበልነው ያለብሽ እህቴ ነገየተሻለ አለና❤❤❤❤

  • @user-oz9ck5cn9w
    @user-oz9ck5cn9w Месяц назад +7

    ሄሉየ የኔ የዋህ ጠንካራ ሁኝ

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p Месяц назад +3

    ሄሉየ የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል አንዳንድ ሰወች ሰው ወድቄ እንድቀር የሚፈልጉ አሉ በነሱ ደግሞ መጠከር ነው ያለብሽ እሽ

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ደሥሥትሉ በመቤቴ አረ ሄሉ ሥጧታዋ ተመችታኛለች 😂😂😂

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o Месяц назад +2

    ማነው እንደ እኔ በጉጉት ስጠብቅ የዋለሁ🤲🙏🕊ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንኳን በሰላም መጣሽልን ሄሉ🤲🕊አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እማ ሁሉም ለበጎ ነው🕊መጥፎ ኮሜት የምትፅፉ ሰዎች ግን ብትቆጠቡ መልካም ነው መጥፎ ቃል ይሰብራል🤲🕊ለሴት ልጅ በፍቅር በጎዳት እራሱ ትልቅ ስብራት ነው 😥እንኳን ሌላ ትርፍ ቃላት መስማቱ በጣም ያማል😥🤲እና አንች ወደ ሗላ አትመለሽ ጉዞ ወደ ፊት እማ🤲😥ኤላ እና ብሩኬ ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልን🤲🙏❤❤❤

  • @amutamut1
    @amutamut1 Месяц назад +2

    የኔ ውዶች ሁለቹንም እወዳቹወላሁ ሄሉዬ የኔ ጀግና ሴት በርችልን የኔ ልዕልት ገና ትልቅ ዳራጃ ደርሰሽ መየት እንፈልገላን የኔ ሴት ለሰው ወሬ ቦታ አትስጭ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 Месяц назад +1

    ሄሉየ የኔ ምርጥ እንዲህ ነው የሚያምርብሽ ፈታ በይልኝ የስው ወሪ ባታ አትስጢው እወደሻለው❤🎉

  • @FekrFamily00
    @FekrFamily00 Месяц назад +1

    የኔናት እንዲህ አይነት ነገር ሊያጠነክርሽነው የሚገባው የሁላሽን ትተሽ የወደፊትሽን ታስቢያለሽ የኔውድ አንቺን ካንቺበላይ የሚያቅሽ ማንም የለም ሳያቅሽ ቀርበው ሳያዩሽ የተናገሩሽን ካየሽ ትወድቂያለሽ ንቀሽ ከተውሽው ፈተና ሲመጣ ለደስታነው የኔውድ ጥንቅር በይልኝ ሁሌም በፈገግታ ነይልን የኔፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤መቼም ወደሆላ እንዳትይ እሺ እማ❤❤❤❤

  • @user-qb5gj9ln7r
    @user-qb5gj9ln7r Месяц назад +1

    ሄሉዬ የሰውን ወሬ አትስም ወደፊት ብቻ ሂጅ ኮሜንት ስተነብ መጥፎ ከሆነ አመስግኝ የኔ እፍረት ውስጥ ይገቡና አንገት ይደፈሉ አይዞሽ አንች አስተወይ ነሽ ❤

  • @user-sk7id7ry5z
    @user-sk7id7ry5z Месяц назад

    እህት ወንድሞቼ በሰው ኣንፍረድ እንዳይፈረደን ሄሉዶሞ በጣም የዋህ ልጅናት በጣምነው ምወድሽ ታናሼ ሁሉም ያልፋል ፈገግበይልኝ እማየ❤❤❤

  • @ቤተ
    @ቤተ Месяц назад +1

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ የኔ ልዩ ስቀሽ ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል እናንተም እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የጓደኝነት ጥጎች❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Месяц назад +3

    ሄሉየ የኔ ልእልት አኛ በጣም እምንወድሽ አለን ሁሌም ስቀሽ ነይልን የኔ ዉብ😢😢😢😢😢❤❤

  • @Aminat725
    @Aminat725 Месяц назад +4

    ሄሉየ የኔሙሉሤት አይዞሺ በርች ቤራ ከጓኗ ሥለሆናችሁ በጣም ዴሥብልኛል

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Месяц назад +1

    የዊና ጓደኞች እዴናችሁ ሔሉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ሳቂ አባትሽ ናፍቀውኛል ካየናቸው በጣም ቆየን ❤❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Месяц назад

    ኤላ ቡራ ምረጥ ጓደኝች ነችሁ ከሄሉ አጠገብ ስለሆናችሁ ሄልዬ ጠንካራ መሆን አለብሽ ለሚናገሩሽ ሰዎች ጠንካራ መሆንሽን አሳያቸው

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 Месяц назад +1

    ጠንከር በይ ውዴ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እራስሽን ጠብቂ ማሬ😍😗😊😊😊

  • @user-ys3sc8sv5i
    @user-ys3sc8sv5i Месяц назад +1

    ሄሉዬ ዛሬ ልኮምት ነዉ ግን መጥፎ ነገር የምትናገሩ ሰዉ እንቅልፍ ይወስዳችሆል ልቦናችሁ እዴት እሽ ይላችሆል እናማ ሄሉ እኔ ካች በላይ አሳልፊለሁ በዛላይ በስደት ጠቅክሪ የሰዉ ወሬ አትስሚ እመቤቴን ተማፀኛት እማ በርችልኝ አች እድለኛ ሴት ነሽ በዙሪያሽ ብዙ ሰዉ አለሽ ጠክረሽ አሳያቸዉ ለጠላቶችሽ ዉድቀትሽን ለሚመኙ ስቀሽ ጠክረሽ አሳያቸዉ ማሬ💘💘💘👌👌

  • @aaabbbb1048
    @aaabbbb1048 Месяц назад +3

    ሄሉየ አይዞሸ እንደዚህ ሰሲቂነው የሚያምርብሸ❤❤❤❤❤
    ኤላ ብራ ክበሩ መልካም ሰው ናች

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Месяц назад

    የኔ እናት ነገሮች መደጋገም ኮ ነው የሚጎዳት አይዞሸ ያልፈል በረች ጠንካ ነሸ ኮ የምር ጀግና ነት ግን ሲበዛ ማራም ይመራል ኮ በዝቶአት ነው😢❤❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Месяц назад +3

    ሄሉዬ እንደዚህ ስትስቂ ነው ምያምርብሽ ሁሌም ሳቂልን🥰🥰

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v Месяц назад +1

    ሄሉየ የኔ ቆጆ ስወድሽ ሁልግዜ ሳቂልኝ የኔ የዋህ አይዞሽ እመብርሀን ካችጋር ትሁን ኤሌ እና ቡርኬ በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ አስባቹሁ ተጨንቃቹሁ ፈገግታዋን ስለአሳያቹሁን 🙏🙏❤❤❤

  • @aminaahmad7851
    @aminaahmad7851 Месяц назад +5

    ሄሉየ ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ቆንጆ❤🎉🎉🦋🦋🦋

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts Месяц назад +1

    ኤሎዬ ሄሉን ብታገባ ደስታዬን ኢትዮጲያ መጥቼ ቡታጀራ መጥቼ ነበር ምገልፅላቹ ደሞ ምኞቴ ነዉ አትከፉብኝ

  • @የአብ-ዩቱብ21
    @የአብ-ዩቱብ21 Месяц назад +1

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ አቅም እና ጉልበት ትሁንሽ የኔ ልእልት ኤላ ከጎኗ ሁኑ ሄሉዬ ዪበቃሻል ሀዘን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያበርታሽ እህቴ

  • @mekiyamehbub9315
    @mekiyamehbub9315 Месяц назад +2

    ሄሉዬ አይዞሽ ፈታ በይ በራስሽ ቻናል ነይ ሁላቸውም ለራሳቸው ጥቅም ነው

  • @melNe-gb5sj
    @melNe-gb5sj Месяц назад +2

    ሄሉዬ የኔ ምርጥ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠካራ ሁኚ ሁሉም ነገር ያልፋል ፀሎት አድርጊ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jw4fj4zx8s
    @user-jw4fj4zx8s Месяц назад

    በታም ደስ ይላል እንካን ደና መጣቹ መጣ መጣ በሉ እጂ ትናፈቃላቹ የኔ ፀባየ ሰናይ ናቹ እኮ የምር ከልቤ ነው ምወዳቹ የኔ ወድ ወዳሞች ባላቹቀት ሰላማቹ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y Месяц назад +1

    ኤሎና ቡርኬ ቶሎ ቶሎ ኑልን ጠፋችሁብን

  • @user-el9pf3uf1k
    @user-el9pf3uf1k Месяц назад +1

    መሸ አለሀ ሄለን ስቀ ሰየት በጠም ነው ደስ የለኝ ሚክኒየትም ሲት ሊጂ ሲትከፈ ኢነኒተን አዪነት ወድም ኖሮ ሲየፂነነ በጠም ድስ ዪለሊኢህተቺን በሪቺ ጠንክሪ ከዚም በሀለ ብዙ ፈተነ ይመጠል ብዙ ደስተ ይመጠል 🎉🎉ስለዚ በሪቺ ጎብዥ🎉❤ ኢነኒተንም ፈጠሪ ይጠብቀቹ

  • @user-ol7vd3is5h
    @user-ol7vd3is5h Месяц назад

    ማርያምን ይለያሉ አች እደስቂብለሁ እኮነዉ ተይ ሄሉየ ተመለሽ ሁሉም እኮ አላፊነዉ😢😢😢

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i Месяц назад

    ሄሎየ ሁሉም ያልፉል እራስሽን ጠብቅህ እህቴ የሰዉ ወሬ አትስሚ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s Месяц назад +3

    የኔናት ሁሉም ያልፋል የኛ ፈዱሻ አይዞሽ ቪዶ ሢሪ ለማንም ቦታ አትሥጭ

  • @user-um8wl8kf9q
    @user-um8wl8kf9q Месяц назад

    ሄሉየ የኔ ጠካራ ሴት አይዞሽ ከጎንሽ አሉ ወድሞችሽ እኛም አለንልሽ የኔ ዉድ ዝቅ ሳረጉሽ ከፍ ማለት አለብሽ የኔ ቆጆ እራስሽን ጠብቂ😢😢😢❤በየትባገኘሁሽማርምን😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @KalaKorma
      @KalaKorma Месяц назад

      Syfvfif🎉🎉🎉😢😢😮😅🎉😂😂❤

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Месяц назад

    አቤት መታደል እደዚህ አይነት ጓደኛ ማግኝት እኔስ ጓደኛ አይበረክትልኝም ለጥቅም ብቻ ነው የሚ ቀርቡኝ ሴትም ወድም😢😢😢 እደናተ አይነት ጓደኛ ይስጠኝ ሄሉዬ የኔ ጀግና በርቺ ጠከር በይ ማሪያምን ነው ምልሽ እያዳዳችን ብዙ ቁስል ብዙ ህመም አለ በተለይ እኔ በጣም ተሰብራለሁ ከ2 እስከ 4 አቴ ተሰብሬ ዛሬ ላይ ግን ያንን ሁሉ አልፊያለው ተመስገን እና ውዴ አቺም ጠከር በይልኝ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው ለሰው ወሬ አትስሚ ኮሜት አትመልሺ በዛ በተረፈ ሁሉም ነገር ለፈጣሪ ስጪ በጸሎት በርቺ እመብረሀን ካቺጋ ትኩን🥰🥰

  • @smretBelay
    @smretBelay Месяц назад +1

    ሄሉን አይቼ ነው የመጣውት እሳን አይቼ ሰብስክራይብ አደረኩ የኔ ውድ😢😢😢

  • @AstreAsfa
    @AstreAsfa Месяц назад +2

    እንዲ ሰትሰቂ ነው ደሰ የሚለን የኔ ጀግና እ 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃👍👍👍

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x Месяц назад

    ሄሉየ እንወድሻለን አትጥፊ ስትስቂ እንጂ ሢከፋሽ ማየት አንፈልግም😢😢😢❤❤

  • @zehara5
    @zehara5 Месяц назад

    ሄሉ የሰው ወሬ አትስሚ የኛ ሰው ወደቀ ሲባል ተሰበረ ይላል ጠንካራ ሴት ሁኝ ማንንም አትስሚ ሄሉ❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Месяц назад +1

    ሆሉየ የኔጠንካራ በርቺልኝ እሺ❤❤❤❤ ማንንም አትስሚ አላህብቻነው የሚያቀውየውስጥሽን❤❤

  • @user-gg3fz5nm4i
    @user-gg3fz5nm4i Месяц назад

    ሄሉዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞሽ የኔ ውድ እራስሽን ጠብቂ እነ ኤሎም ክበሩልን ማሪያምን❤❤❤❤

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Месяц назад

    አውነት ሄለን አንቺ አድለኛ ነሸ ቡዙ የምወድሸ ሰዎች አሉ ለዛውም በወንዶች አየሸ ወንድምሸ የወንድምሸ ጋደኞች በዙርያሸ አለንልሸ የምሉ በጣም ኡንቁ አሰተዋይ ልጆች አሉ ማርያምን አትከፊ የተ አባቱ ድብርት ሃዘን ልቅሶ ይብቃ ደግሞ ማርክ መልሰ ሰጥቶዋል ❤ የኔ ፈገግታ ሳቅልኝ ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤ጠላት ደሰ አይበለው ❤❤❤አወድሻለው❤❤❤😘😘😘😘

  • @onedaytube
    @onedaytube Месяц назад

    የኔናት ሔሉዬ የኔ ውድ አይዞሽ እኔም አለሁልሽ ከጎንሽ ነኝ እህቴ ነሽ❤

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- Месяц назад +1

    *_የኔ ዉድ ሄሉዬ በርችልን እኔ ኤላም ብሩክም እግዚአብሔር ያክብራቹ የምር ለሰው በደስታው ብቻ ሳይሆን በሃዘኑም መከራዉም አብሮ የሆነ ሰው ነው ጋደኛም ወንድምም የሚባል ❤ ስጦታዋን ግን በጣም አስቃኛለች የምር የሆነች ደስ የምትል 😂😂_*

  • @duey2368
    @duey2368 Месяц назад

    ሄሉዬ የኔ ጠካራ እህት አይዝሽ ሁሉም ነገር ያልፋል ❤❤❤አች ጠካራ ነሽ ❤❤

  • @Hmmm-pf6im
    @Hmmm-pf6im Месяц назад

    ሂሉ እንውዲሻለን ምርጥ የውዶምሽ ጎደኛ ናቸው🎉🎉🎉

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m Месяц назад

    የኔ እናት ሄሉዬ ሁሌም ሳቂልኝ ሁሉም ኤላ ቡሩክ ከገና እዳትሩቃት በተረፈ እወዳቸዋለው❤❤❤❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 Месяц назад +1

    ይቺልጅ በጣም ነው የምወዳት ሄሉዬ የኔ ዉብ ደሞ ስታምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @goldengirl-g4b
    @goldengirl-g4b Месяц назад

    ከሄሉ ጓንሰለሁናችሁደስበሉኛልየኔውድ ሁላም እንደዚህ ፈታበይ የኔእናት አበረቱልኚ እኔእውጪነው ይልሁት እንጂ ከጉናበሁን ደሠባልኚ🎉🎉❤😢የኔወንደሙች የሄሉንነገር አደራ ጠየባችሁ አለሁ እኔየወሎ ልጂነኚ ሄሉየ ጠንከሪልኚ የኔእናት እወደሽአልሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @swiz_good
    @swiz_good Месяц назад

    ሄሎ አይዙሽ እነዚን የመሰሉ ወንድሙች እያለሽ አይዙሽ ከጉንሽ ነን ለሚመጣብሽ ነገር ያጠነክርሻል እንጂ አይጥልሽም በልጠሽ መገኝት አለብሽ አይዙሽ ወደ ገዳም ሄጂ ፀልይ ንግግርሽን ከእመብርሀን አርጌ ችርች ሄጂ እቤት ውስጥ ደሙ አትቀመጪ አይዙሽ

  • @user-wn4ms2tt5u
    @user-wn4ms2tt5u Месяц назад

    ሄሉ በርቺ ሰውብዙ ያወራል ሁሌም ወደፊት

  • @T9dg
    @T9dg Месяц назад

    ሄሉዬ የኔ ዉድ ጠንክሪ ሁሉም ያልፍል የኔ እናት ሁሉሌ ቢሆን ወደ ፊት ብቻ ነዉ እንጂ ወደሆላ የለም❤❤❤❤

  • @user-nl3te7rd1q
    @user-nl3te7rd1q Месяц назад +1

    ሄሉዬ ስቀሽስለመጣሽ ደስብሎኛል አለሜ😢

  • @kadeejakadeeja2791
    @kadeejakadeeja2791 Месяц назад

    ሄሉዬአንችገና ወጣት እቡነሽ ቆንጅዬ ደርባባነሽ እንደ ፍቅር ጥንክር በይየምን መልፈስነው ራስሽን ጠብቂ ተንከባከቢ አብሽሪ

  • @user-bk4zl1gx6c
    @user-bk4zl1gx6c Месяц назад

    አይዞሽ ሄሉ ቀና ስላልሽ ልስብሩሽ ለሚመኩሩ ዕድል አትስጪ የመጣ ቆውስ መልስ ሰጠሽ አትቺዩም ተያቸው የኔ እናት አይዞሽ ደም መልካም የሆኑ ጋዶኛሽ አሉሽ ጡሩ ወንድም አለሽ ዕድለኛ ነሽ 💪💪💪❤❤❤❤

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 Месяц назад +5

    ❤❤የኔዎቹ እንቁዎች❤❤❤❤እምወዳቹ በምክንያት ነው❤❤❤

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k Месяц назад

    ሂሉነት ደፌት ጥንካሬ ሁሉም ሁለተኛ ያወራል ምርጥ ጓደኞች አሉሽ ክብር ያላቸዉ በዛዉላይ የተለየ ወንድም መከታ እያለሽ ድክመትሽን እንዳላይ

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Месяц назад +1

    ሄሉዬ በርችልን ፈገግ በይ ጉዞ ወደ ፊት እመብርሀን ካች ጋር ትሁን❤❤❤🎉🎉

  • @junalynroquero-y1i
    @junalynroquero-y1i Месяц назад +1

    የኔ ዉድ ሄሉዬ ይገባሻል አላህ ይስጣቸዉ ወንድሜችሽ 💕👍

  • @user-mi9ks4jb6w
    @user-mi9ks4jb6w Месяц назад +1

    ጠንክረሽ መየት ነዉ ምንፈልጋዉ በርቺ ጠንክሪ አይዞሽ ሄሉዬ

  • @user-ep3ou5id7f
    @user-ep3ou5id7f Месяц назад +2

    ተባረኩ ወንድሞቸ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Месяц назад

    🎉ሄሉ ጥንካሬ ከሩታ ተማሪ ስንት ነገር ተብላለች ስለዚ አይዞሽ በርቺ ጠንክሪ

  • @CharaMai
    @CharaMai Месяц назад +1

    ሄሉየን እደኔ በጣም እምትወዶት ሄሉ የኔ የዋህ አብሽሪ የኔ እህት ሁሌም ሳቁልኝ 💞💞💞💞😘😘😘😘👍👍👍👍👍🙏

  • @getineshiget3267
    @getineshiget3267 Месяц назад +2

    Ezgabher yebarkachu Elo and Buraa ❤yene wude helu hulumi destanye hunyi❤❤

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v Месяц назад +1

    ሄሉዬ። የኔአመለ። ሰናይ። ህልም። ሳቂልኝ