ቤተ ሳይዳ ሆይ ምነኛ ታደልሽ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 91

  • @لملمالو-ز9ز
    @لملمالو-ز9ز 8 месяцев назад +1

    ቃል ህይወት ያስማልን እማሆይ በፆለቱዎ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን

  • @truyegzehaye-rs2ip
    @truyegzehaye-rs2ip 8 месяцев назад +1

    ቃለ ህይዋትን ያሰማልን እማ ሆይ በፀሎትዎ ያስቡኝ አስካለ ማርያም እያሉ ። ኃጥያዓተኛ ባርያውን ይምረኝ ዘድ ቅዱስ እግዚአብሔር።

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 8 месяцев назад +11

    "ሰው የለኝም" ዮሐ 5፥7
    ዛሬም ሰው የለንም ለምንል ሰው የሆነ ጌታ አለልን፡፡ ክብርና ምሰጋና ለጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @mare7241
      @mare7241 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

    • @mare7241
      @mare7241 7 месяцев назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

    • @mare7241
      @mare7241 7 месяцев назад

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ❤
    አምላከ ቅዱሳን ሁላችንንም ለደጅ ያብቃን 🙏በፆለተዎ ይሰቡኝ ወለተ ማርያም ቃለ ሕወት ያሠማልን አሜን

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ በጤና በሰላም ይጠብቆት እማሆይ ቃለህይወት ያሰማልን ሂሩተ ገብርኤል ነኝ በፀሎትዎ አስቡኝ እናቴ

  • @AlmazFenta-wp3gz
    @AlmazFenta-wp3gz 8 месяцев назад +3

    እዴት ደሰይላን በወጌል እምናነበውን ሊቃውቱ እሚያሰተምሩንን ባይን ማየት😢😢😢 እደው ቅድሰት ሀገር ኢዮሩሰ አሌምን ሳልረገጥ እዳወሰደኝ አደራህን እሰኪ አሰቡኝ በጸሎት ኜ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለኛ ሀጥያት መከራን የተቀበለ ጌታችን አሁንም ኢትዮጵያን ይማርልን ሁላችንም ታመናል ይፈውሰን🤲✝️

  • @almaztadesse2845
    @almaztadesse2845 8 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እሙሀይ ጥሩ አገልግሎት ነውና

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l 8 месяцев назад +1

    Kale heywete yasemalen emahoyeeee

  • @zemenewoldeyes7662
    @zemenewoldeyes7662 8 месяцев назад +7

    እማሆይ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ፈቃዱ ሆኖ እዚህ የተቀደሰ ቦታ ቆሜ ፈጣሪን ለማመስገን እንዲረዳኝ በዘወትር ፀሎትዎ እናቴ እዚህ ቅዱስ ስፍራ ሆነዉ ያስቡኝ ወልደሐዋርያት ነኝ እናቴ

  • @MisrakHaile-x6k
    @MisrakHaile-x6k 8 месяцев назад +3

    እሙሀየ ጌታየ ድህነት የሰጠበት ቤተሳይዳን ሰላሳዩን እናመሰግናለን

  • @adanewoldemariam3630
    @adanewoldemariam3630 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እማሆይ:: ቤተስዳ የምህረት ቤት: የፈውስ ቤት:: አማርኛ መጽሀፍ ቅዱስ ቤተሳይዳ ወይም የሃሣ አጥማጆች ቤት ይለዋል::

  • @beletearagaw
    @beletearagaw 8 месяцев назад +2

    እማሁይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልኝ እኔም አንድ ቀን ይህን ቅዱስ ሐገር ቦታ በአይኔ ለማየት ያብቃኝ እግዚአብሔርም ያግዘኝ

  • @almaztewolde4142
    @almaztewolde4142 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @merymain5649
    @merymain5649 8 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ በፆለቱዎ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን

  • @tube7756
    @tube7756 8 месяцев назад +4

    እማሆይ በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏💒

  • @TesfayeGebeyehu-z5b
    @TesfayeGebeyehu-z5b 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።
    ሀይለሩፋኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ።

  • @tesfahuntemesgen-tv9ti
    @tesfahuntemesgen-tv9ti 8 месяцев назад +2

    እማሆይ እኔንም በፀሎት ያስቡኝ የምር እናት ይሁኑን ሰይፈ ገብርኤል ነኝ ።

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 8 месяцев назад +2

    እናታችን ቃለህወት ያሠማልን በፀሎት ያሰቡኝ እከከ ቤተሰቦቸ ወለተ ኪዳን ስደተኛ ለጀዎት ነኝ😢

  • @ye.mariam_lij
    @ye.mariam_lij 8 месяцев назад +4

    እማሆይ እግዚአብሔር ይስጥልን ሂሩተ ስላሴ ብለው በፀሎት ያስቡኝ።

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 8 месяцев назад +5

    ሰላም እማሆይዬ በጣም የሚያምር ቦታነው እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @Qaild-lw2wm
    @Qaild-lw2wm 8 месяцев назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አማሆዬ ያገልገልት ዘመኖች አግዚአብሔር ይበርክሎ አሜን

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 8 месяцев назад +2

    እግዛብሔርእ፡ይመስእገንእ፡አሁንእምእ፡የኛአጌታአ፡ነእገምእ፡ለዘላለምእ፡ያድእናልእ፡የሞተያስነሳአል፡ለኔኤምእ፡ልሀጣትኛአይቱኡ፡ለበሽተኛአይቱእ፡ይድረስልኝእሽበሉእኝእ፡

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 8 месяцев назад +2

    አድሜ ጤና ይስጥልን እማሆይ❤❤❤❤❤

  • @solomonb1211
    @solomonb1211 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን! እንኳን ለዚህ ትልቅ በረከት አበቃዎት! እኛንም ለዚህ በረከት እንዲያበቃን ጸልዩልን! በቤቱ ያጽናዎት እሙሀይ! አቀራረብዎ ደግሞ እጅግ በጣም መግለጽ ከምችለው በላይ ቆንጆ ነው በርቱ!

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen qal hiwet yesmalna ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 8 месяцев назад

    ቃለህወትን ያሰማልን እማ ሆይ❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉

  • @asfasf3527
    @asfasf3527 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት።ያሰማልን እመሆይ ⛪⛪⛪

  • @zainabaaa1897
    @zainabaaa1897 8 месяцев назад

    ቃልሂወትየስመዕልንአማህይ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @genetdegena2879
    @genetdegena2879 8 месяцев назад

    4:44 ቃለ ዊወት ያሰማልን አሜን አሜን በፀሎዎት አስቡኝ አንደ ማርያም

    • @genetdegena2879
      @genetdegena2879 8 месяцев назад

      እግዚሐቤር ይመስገን እማሖይ እኔንም በፀሎት አስቡኝ

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 8 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው መንፈስን ያረጋጋል

  • @LovelyBarbecue-gv7my
    @LovelyBarbecue-gv7my 8 месяцев назад +2

    Emahoy wolte Gebirel negni beteloti asbu❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @maregemarege
    @maregemarege 8 месяцев назад

    ቃለህይዎት ያሠማልን እናታችን

  • @ashuzene3195
    @ashuzene3195 8 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እማሆይይይይ❤❤❤

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 8 месяцев назад

    እም ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልሖን በልቦናችነ ያሣድርልን

  • @ZufanNega-y8j
    @ZufanNega-y8j 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelgh5427
    @rahelgh5427 8 месяцев назад

    ኣሜን ካለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @LEilt-s7y
    @LEilt-s7y 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን እማሆይ

  • @EhheHjee
    @EhheHjee 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እማሆይ

  • @mekdesgeb1866
    @mekdesgeb1866 8 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን። ልቦና ይሰጠን

  • @NuNb-r8l
    @NuNb-r8l 8 месяцев назад

    እማሆዬ በርቺ ጠንክሪ እኛንም ስላስጎበኝሽን እናመሰግናልለን

  • @yaredhaile2859
    @yaredhaile2859 8 месяцев назад

    Amen amen amen

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 8 месяцев назад

    እግዛብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 8 месяцев назад

    ቃልሕወትእ፡ያሱምልንእ፡እናታችንእ

  • @SK-kx6uh
    @SK-kx6uh 8 месяцев назад

    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 8 месяцев назад

    Emahoy.enatahcin.kale.hiywot.yasemalen.amen

  • @yalem2598
    @yalem2598 8 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @NehaiMan
    @NehaiMan 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን በርችልን እምሆይ

  • @tesfahuntemesgen-tv9ti
    @tesfahuntemesgen-tv9ti 8 месяцев назад

    እማሆይ እንዲያዉ ምን ላድርግዎት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በተመስጦ ደስ ብሎኝ ነው ምከታተሎት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  • @HailuYilfu
    @HailuYilfu 8 месяцев назад

    እንደምን ሰነበቱ እማሆይ እግዚአብሔር ይሰጥልን ይህን ቦታ ላሳወቃችሁን ፈጣሪ ይሰጥልን

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 8 месяцев назад

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን፡፡ ወለተ አብ ነኝ በፀሎት አስቡኝ፡፡

  • @user-wh1cj2cc2j
    @user-wh1cj2cc2j 8 месяцев назад

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 8 месяцев назад

    Amen.amen.amen.ledegu.yabikan.egizeabher

  • @NetsanetAbdu
    @NetsanetAbdu 7 месяцев назад

    Emahoye egzyabher yestelen yetelayaye bota syasaywn aderashawn byaskmtweln woy bngwrn endezarew bkelalew heden lmayet yaschlenal enamsgnalen🙏

  • @tizitabizuneh4406
    @tizitabizuneh4406 8 месяцев назад +1

    Thank you.

  • @anleytade6104
    @anleytade6104 8 месяцев назад

    እማሆይ እንዴት ሰነበቱ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @netsanetsisay4743
    @netsanetsisay4743 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 8 месяцев назад

    Amen ledegueu yawekale

  • @AlmazDesta-v3w
    @AlmazDesta-v3w 8 месяцев назад

    እማሆይዬ ስወድሽ

  • @jeromehatake745
    @jeromehatake745 8 месяцев назад

    🙏 🙏 🙏 ❤❤❤

  • @etaneshatalayetaneshatalay6234
    @etaneshatalayetaneshatalay6234 8 месяцев назад

    Amenamenamen❤❤❤❤❤

  • @fanthaasam3587
    @fanthaasam3587 8 месяцев назад +1

    በርች ጀግና ነሺ ❤🙏

  • @KirubelTekle-u5t
    @KirubelTekle-u5t 8 месяцев назад

    በስንት አመተምህረት?

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc 8 месяцев назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤

  • @NehaiMan
    @NehaiMan 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ayelewodajo9585
    @ayelewodajo9585 8 месяцев назад

    Botawen betasayun menale eyaweru !!!!

  • @user-oo5gp8sr1j
    @user-oo5gp8sr1j 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😍

  • @samrawitgirma4155
    @samrawitgirma4155 8 месяцев назад

    Enate betelot asebugne welete Maryam belew

  • @user-oo5gp8sr1j
    @user-oo5gp8sr1j 8 месяцев назад

    Hi

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 8 месяцев назад

    አይሁድ ሚባል ህዝብ የለም ሲጀመር እስራኤል እንጅ አይሁድ ሚባል ምንም አይነት ህዝብ የለም
    ይሁዳ ከሚለው ነገድ የይሁዳ ነገድ አለ
    በአጠጠቃላይ 12ቱ ነገደ እስራኤል ይባላሉ እንጅ
    አንዱን ነገድ ነጥሎ 11 ነገድ የት ልትጥሏቸው ነው?

  • @woine123
    @woine123 8 месяцев назад

    እማሆይ ነዎት ! ከሆኑ ብዙ አስጎብኚ እና መምህር ስላሉ! እርስዎ እባክዎን ጥግ ይዘው በስርአቱ ይኑሩ::
    ካልሆነ ደሞ በሀዘን የለበሱት ጨርቅ ከሆነ ይቅርታ!
    ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው::
    የቀኖችን ቁጥር እና ስብከቱን መናገር ይቅርብሽ! ትንሽ ስህተት ስላለበት:: ትንተናው ቀርቶ!ቦታውን ብቻ አስተዋወቀሽ ይበቃሻል!

    • @danielabera5108
      @danielabera5108 8 месяцев назад

      በቅናትና በትዕቢት የተወጠረ ትውልድ ። ቺችችችች ። የራስሽ/ህ እወቅ/ቂ ።

    • @AlmazFenta-wp3gz
      @AlmazFenta-wp3gz 8 месяцев назад +2

      ወይጉድ ሰህተቱ ምድነው አረተው ሳታውቁ ያወቃቹህ ሳይገባቹህ የገባቹህ እሚመሰላቹህ ሰወች ተጠበቁ ማየት ነው እምንፈልግ አይተን እንውጣ ሰለራሳቸው እራሳቸው ያውቃሉ😢😢😢

    • @woine123
      @woine123 8 месяцев назад

      @@danielabera5108ስለ ቅናት ያለበት ይብላላበት! የተነገራት እያወራች ነው ካስፈለጋት መመለስ ትችል ነበር::አስተርጏሚ አትፈልግም:: አታስጎብኝ ያለ የለም ! ሌላ ውስጥ ካስፈለገ በደምብ ማብራራት ይቻላል:: ግን ሁሉም በግዜው የተባለው ሀሳብ ጥቅሱና ማስተማሩ ለተመደቡት ይተው እየዘባረቃችሁ ሀይማኖቱ ወንጌል የማያስተምር አታስብሉት::ነው የተባለው::

    • @woine123
      @woine123 8 месяцев назад +1

      መነኩሴ ስርአቱ ይሄ አይደለምና ! እውነቱን እውነት ሀሰቱን ሀሰት ማለት ስርአታችን ነው:: እሷን ስራዋ ያውጣት ግንግን ወንጌሉን ለመተንተን መሞከር ትተወው ተብሎ አስተያየት ስለተሰጠ አትቃጠይ! ሃይማኖቱን አያሰድቡት::

    • @tsegenetasfa1144
      @tsegenetasfa1144 8 месяцев назад

      ​@@woine123 አንተ በእግዚአብሔር ፊት የሚጠበቅብክን ሥራ ሰርተህ ነው ? ስለ እሳቸው የምንኩስና ስራ የምታወራው ?

  • @haymanottesfay
    @haymanottesfay 8 месяцев назад +2

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maazahaile5641
    @maazahaile5641 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤