ጎልጎታ ክፍል ሁለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተገነዘበት ቅዱስ ቦታ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 8

  • @ቤተጽዮን
    @ቤተጽዮን Месяц назад +3

    👏👏👏🥰🥰🥰

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Месяц назад +1

    ሰላም እማሆይ በቸር ሰነበቱ እኳን ደህና መጡ🌹🌹 የዓለም ቤዛ መድኃኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከብር ምስጋና ይገባሀል፡በአንተ ቁስል እኛ ተፈወስን😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን፡እግዚአብሔር ይስጥልን እማሆይ🌹🌹

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 Месяц назад

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እማሆይ 2000ሽ ዓመት ዎደሁላ መለሱን በጣም ይመስጣል

  • @HddhHfhfh-o6y
    @HddhHfhfh-o6y Месяц назад +1

    ሰላምአማሆይ❤

  • @ZdagimMuche
    @ZdagimMuche Месяц назад +1

    ሰላም ለእርሷ እማሆይ አርሴማ

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Месяц назад +1

    እማሆይ እናታችን እንዴት ሰነበቱ? እንደ መስከረም ወፍ እየቆየሁ ብቅ እላለሁ ።ጤናዎት ሰላም ነው? እግዚአብሔር እሥራኤልን ይጠብቅልን። በፀሎትዎ ያስቡኝ ።

  • @melkamuyigzaw4062
    @melkamuyigzaw4062 Месяц назад +1

    እንደምን አሉ እማሆይ እግዚአብሔር ያበርታወት እኔ በእስራኤል ሀገር ፔታህ ቴክቫ ነው ያለሁት እና እማማክሮት ነገር አለኝ ቢችሉ ባገኞት ደስይለኛል አመሰግናለሁ

    • @61921
      @61921  Месяц назад

      @@melkamuyigzaw4062 Eshi engenagnalen