ድንግል እናቴ ነይ ድረሽልኝ || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን Zemarit Nardos Kasahun || Dingl Enate Ney

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual RUclips Channel Content
    🔴LIVE PERFORMANCE
    21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Комментарии • 109

  • @eihrhfkbeuh
    @eihrhfkbeuh 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መልዕክትን ያማልን

  • @gracycharislaughs
    @gracycharislaughs Год назад +27

    #ድንግል_እናቴ_ነይ
    ድንግል እናቴ ነይ ድረሽልኝ
    ወገን የለኝም ቀርቦ የሚጽናናኝ
    ከአጠገቤ ሁኝና አለሁ በይኝ
    ይቆይልኛል ያልኩት ከእጄ ላይ አልቆ
    በሀዘን በሰቆቃ ጉልበቴ ደቆ
    በረከት አልባ ሆኜ እንዳልከፋ
    ድረሽልኝ እናቴ ነይ የእኔ ተስፋ
    ብቸኝነት ክፉ ነው አንገት ያስደፋል
    ጭንቀትን አባብሶ ለክፉ ይሰጣል
    አንቺ ከጎኔ ካለሽ አልሸነፍም
    ለዚህ ዓለም ሞኝነት እጄን አልሰጥም
    እንኳን ለደካማው ሰው ለእኔ ለባሪያሽ
    ለዓለም ይተርፋል ፀሎት ልመናሽ
    በዚያ በፍርድ ሰዓት ጥላ ሁኚኝ
    ክፉ ግብሬን መዝኖ እንዳያቀለኝ
    እረፍዶብኛል ጉዞው የሠርጉ ቤት
    ሙሽራው ሊገባ ነው ሳልይዝ መብራት
    አፍጥኚኝ እናት ዓለም ለመልካም ሥራ
    የእሳት ሲሳይ እንዳልሆን ድንግል አደራ

    • @SabelaDessie
      @SabelaDessie Год назад +2

      አመሰግናለሁ 🥰🥰

    • @shashibazezew1573
      @shashibazezew1573 Год назад +2

      🙏🙏🙏

    • @ገነትጓል.አኩሰም
      @ገነትጓል.አኩሰም Год назад +2

      ❤❤❤❤

    • @ManuheaTube14
      @ManuheaTube14 3 месяца назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zlove877
      @zlove877 Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdisYimer
    @AdisYimer Месяц назад

    ድንግል እናቴ ነይ 😢😢አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Год назад +15

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

    • @ManuheaTube14
      @ManuheaTube14 3 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiwet190
    @hiwet190 8 месяцев назад +2

    እንኳን ለደካማው ሰው ለእኔ ለባሪያሽ
    ለዓለም ይተርፋል ፀሎት ልመናሽ
    በዚያ በፍርድ ስዓት ጥላ ሁኚኝ
    ክፉ ግብሬን መዝኖ እንዳያቀለኝ😭😭😭
    🙏🙏🙏❤

    • @ManuheaTube14
      @ManuheaTube14 3 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Selamwudu
    @Selamwudu 9 месяцев назад +4

    ድንንግልየ አማላጀ የኔ እናት❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @ManuheaTube14
      @ManuheaTube14 3 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Winta21
    @Winta21 Год назад +1

    Zemare melakten yasemalen🙏

  • @Lilihabesha21
    @Lilihabesha21 Год назад +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህቴ 🙏🙏🙏

    • @ManuheaTube14
      @ManuheaTube14 3 месяца назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weletezerabruk7093
    @weletezerabruk7093 Год назад +1

    Yetgnaw sraye yemilewn ye abel adisun mezmur banchi dmts ensmaw...🙏🙏🙏

  • @dagemgobisa
    @dagemgobisa Год назад +3

    ያላንተ ጌታ ደስታ መች አለ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን yehen mezmur zemerilen

    • @ManuheaTube14
      @ManuheaTube14 3 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @reduredu1296
    @reduredu1296 Год назад +5

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤ በርቱልን

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @ManuheaTube14
      @ManuheaTube14 3 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉

  • @kaffibusho8806
    @kaffibusho8806 Год назад

    Liyu nw kale hiwot yasemaln 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sador7347
    @sador7347 Год назад +3

    ዝግጅቱ ዜማው በጣም ጥሩ ሄኖ ለመግቢያነት የምትጠቀሙት ዜማ ግን እንግዳ ነው። አስተካክሉ በየትኛው የቤተ ክርስቲያን ዝማሬ ውስጥ ይህን የመሰለ ጆሮን ዘፈን የሚያለማምድ ዜማ የለም።። በተረፈ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @ManuheaTube14
      @ManuheaTube14 3 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ትድረስልን 🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Berihuley-s9u
    @Berihuley-s9u 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад +3

    አንደበተ ርቱዕ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ ውድ ከአውደ ምህረቱ አይለይሽ

    • @ManuheaTube14
      @ManuheaTube14 3 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ManuheaTube14
      @ManuheaTube14 3 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Год назад

    ❤❤❤ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና

  • @sehenyee
    @sehenyee Год назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜንድንግል እናቴ ነይ ድረሽልኝ ወገን የለኝም ቀርቦ የሚያጽናናኝ ከአጠገቤ ሁኚና አጽናንኝ እልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልምምምእልልልልልልልልአሜን አሜን

  • @mesiberhanu
    @mesiberhanu Год назад +1

    Zmare melakten yasemalen Ehte ❤❤❤

  • @tadeleagegnehu4545
    @tadeleagegnehu4545 Год назад +1

    በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ❤

  • @alemeneshtaye
    @alemeneshtaye Год назад

    ጥዑም አንደበት በእውነት ድንግል አለሁላችሁ ትበለን ድንግል በቤቱ ታፅናሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yekidanemhretlj3351
    @yekidanemhretlj3351 Год назад

    Amen Amen Amen Atntn Yemiyalemelm Zmare Melaektn Yasemaln

  • @AboneshAbera-zd1lj
    @AboneshAbera-zd1lj 7 месяцев назад

    Zmare melaktn yasemalg

  • @redum5068
    @redum5068 Год назад

    ድንግል እናቴ ነይ ድረሽልኝ ወገን የለኝም ቀርቦ የሚያፅናናኝ ከአጠገቤ ሁኝ አና አለሁ በይኝ የልጅነት ጊዜ ትዝታችን 😊

  • @mikiyasmiku
    @mikiyasmiku Год назад

    Zemer mlektn yesmnl ehatcn ❤❤❤❤❤

  • @ከዳነምህረትእናቴ

    Zemare melakiten yasamalen ❤❤❤

  • @mimimimi-dm9fk
    @mimimimi-dm9fk Год назад

    🤲🤲🤲🤲👏👏👏🎤💐❤🌹❤ዝማሬ መልአክት ያሠማልን🤲❤

  • @MaregAyalew-e5p
    @MaregAyalew-e5p Год назад

    አሜን(3)ዝማሪ መላይክት ያሰማልን❤❤❤

  • @sintayehuniguse952
    @sintayehuniguse952 Год назад +1

    ወደ ማደርያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር የሚለውን መዝሙር ዘምሩልን

  • @TesfahunTakele-hx8fu
    @TesfahunTakele-hx8fu Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና በምልጃዋ አቅፋ ደግፋ ትጠብቅልን

  • @abakidanemareyamabebe8860
    @abakidanemareyamabebe8860 Год назад

    ልጃችን ናርድዬ እመብርሃን አንደበትሽን ትባርክልሽ

  • @adinasentube0020
    @adinasentube0020 Год назад

    ድንግል እናቴ ነይ ድረሽልኝ
    ወገን የለኝም ቀርቦ የሚያጽናናኝ
    ከአጠገቤ ሁኝና አለሁ በይኝ❤❤❤

  • @tersite858
    @tersite858 Год назад

    መዝሙራቱን እናንተ ስትዘምሯቸው ውበታቸው ይለያል ተባረኩ የአገልግሎት ዘመናችሁ አይለቅ

  • @Mahi-qh9wc
    @Mahi-qh9wc Год назад

    Zemare melaekt yasemalen

    • @ManuheaTube14
      @ManuheaTube14 3 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @banch2948
    @banch2948 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @selinachirstopolo4340
    @selinachirstopolo4340 Год назад

    ❤ሰምቼም አልጠግበው ይሄን መዝሙር

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @MaregAyanaw
    @MaregAyanaw 8 месяцев назад

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @BeyeneYonas-kx7vp
    @BeyeneYonas-kx7vp Год назад

    Wyyyy betam mwedew mezmur tebareki

  • @surafelsime3054
    @surafelsime3054 Год назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን (ዘማሪት ናርዶስ) በቤቱ ያፅናሽ ወብ ሙዝሙር

  • @ሀብታምደሳለ
    @ሀብታምደሳለ Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነይ የኔተስፋ😢😢😢

  • @esayasamerga3799
    @esayasamerga3799 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱ

  • @samontaka7924
    @samontaka7924 Год назад

    አሜን አሜን አሜን. ለሁላችንም ትድረሰልን ❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ምርጥTUBE-t2d
    @ምርጥTUBE-t2d Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ግን በማህፀን ቅኔ የሚለውን ዝማሬ በዚሁ ድምፅ ቢዘመር ደስ ይለኛል ከትህትና ጋር

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Год назад

    Amen amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @BeyeneYonas-kx7vp
    @BeyeneYonas-kx7vp Год назад

    Be maryam meselkushn zemriln

  • @abebahiluf459
    @abebahiluf459 Год назад

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Hayile2
    @Hayile2 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @GEZAHEGNWOLDE-pr9ci
    @GEZAHEGNWOLDE-pr9ci Год назад

    GloryBe2StVerginMaryOurHolyMotherInHeaven.InJESUSmightyName.

    • @ManuheaTube14
      @ManuheaTube14 3 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶለዘ-ቨ1ጸ

    Amen Amen Amen

  • @selamsew7
    @selamsew7 Год назад

    ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @KidusRufaelTube
    @KidusRufaelTube Год назад

    ግጥሙን በእስክሪን ከፊት አድርጉላቸው ከስልክ ላይ እያነበቡ አንገት መድፋት ቀና ማለት ከባድ ነው።

  • @AshenefomHaile
    @AshenefomHaile Год назад

    ነፍስን የሚያረካ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላአኢክት ያሰማልን

  • @ሶስናተሸሞ
    @ሶስናተሸሞ Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TekstS
    @TekstS Год назад

    ❤❤❤እልልልልልልልልልልል
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤!!!!

  • @esayasamerga3799
    @esayasamerga3799 Год назад

    የበረከት ቤቴ ማረያም የእንዳልካቸዉ መዝሙር ብስራት ቢዘምረዉ ደስ ይለኛል እባክህን

  • @melatenkuslassie2360
    @melatenkuslassie2360 Год назад

    Amen 🙏❤

  • @alemuber4077
    @alemuber4077 Год назад

    Zimare Melaiktin Yasemalin Bebetu Yatsnash.

  • @rediatamsalu2632
    @rediatamsalu2632 Год назад

    Dngl dress.nardi betam new mwodsh.anchn mehon megnalehu bagelglot.adge endemagegnsh tesfa alegn

  • @MeseleUmer-yg4hr
    @MeseleUmer-yg4hr Год назад

    አሜን ድረሽልን❤❤❤❤

  • @mikelabbaakoo
    @mikelabbaakoo Год назад

    Zamari malkatii yesamalen mamaye 🤲🏻🤲🏻⛪🤲🏻🥀🌿🥀🌿 eeeeeeeeee eeeeeee eeeeelllllllleeeeeee eeelllleeeee eeeeelllleeee eeeeelllllllleeeeee

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 6 месяцев назад

    Woye dimetsh

  • @እናቴ-21
    @እናቴ-21 Год назад

    በግጥም አድርጉት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Ruhama-lh4zw
    @Ruhama-lh4zw Год назад

    ❤❤❤

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew 10 месяцев назад

    💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤

  • @fhgghg2398
    @fhgghg2398 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @soccer-89
    @soccer-89 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ

    🙏🖤⛪️🖤🙏🖤⛪️🖤🙏🖤⛪️🖤

  • @tigtig2037
    @tigtig2037 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemayele1618
    @betelhemayele1618 Год назад

    ለማን እንደ ደረሰች ለአንቺ ትደርሳለች 😂😂

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Год назад +1

      አይ ጴንጤ! ቻራፖፖፖ...😂😂 የድንግል ማሪያም ሥም ሲነሳ ያማችኋል sorry 😞

    • @እሌኒሚዲያ
      @እሌኒሚዲያ Год назад +1

      ለሁላቺንም የደረሰቺልን ነቺ ለምን ስሞ ሲጠራ እርርርር ትላላቺሁ እመብርሀን የጭንቃቺን ደራሺ የስደታቺን ተስፋ መጠጋቺን 😢😢 🌺🌺🍃🍃🍃🍃🍃

    • @SaraAschalewS-mk4nu
      @SaraAschalewS-mk4nu Год назад

      ምን አገባሽ ሰሸለ እመቤታችን 😂😂😂

  • @MarkiiLooo
    @MarkiiLooo Месяц назад

    #ድንግል_እናቴ_ነይ
    ድንግል እናቴ ነይ ድረሽልኝ ወገን የለኝም ቀርቦ የሚጽናናኝ ከአጠገቤ ሁኝና አለሁ በይኝ
    ይቆይልኛል ያልኩት ከእጄ ላይ አልቆ በሀዘን በሰቆቃ ጉልበቴ ደቆ በረከት አልባ ሆኜ እንዳልከፋ ድረሽልኝ እናቴ ነይ የእኔ ተስፋ
    ብቸኝነት ክፉ ነው አንገት ያስደፋል ጭንቀትን አባብሶ ለክፉ ይሰጣል አንቺ ከጎኔ ካለሽ አልሸነፍም ለዚህ ዓለም ሞኝነት እጄን አልሰጥም
    እንኳን ለደካማው ሰው ለእኔ ለባሪያሽ ለዓለም ይተርፋል ፀሎት ልመናሽ በዚያ በፍርድ ሰዓት ጥላ ሁኚኝ ክፉ ግብሬን መዝኖ እንዳያቀለኝ
    እረፍዶብኛል ጉዞው የሠርጉ ቤት ሙሽራው ሊገባ ነው ሳልይዝ መብራት አፍጥኚኝ እናት ዓለም ለመልካም ሥራ

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Год назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @sofiachan7246
    @sofiachan7246 Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @rahelgeletawu3908
    @rahelgeletawu3908 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhvvFhh
    @GhvvFhh 11 месяцев назад

    🎉🎉🎉❤❤🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fug-m1d
    @Fug-m1d Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewanteshome1109
    @hewanteshome1109 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DeraDera-lc3xd
    @DeraDera-lc3xd 9 месяцев назад

    Ameeeeeeeeennnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AZebTAMR
    @AZebTAMR 3 месяца назад

    እመ❤ኣምላክ❤የመላእክት❤እህት❤የኣለም❤እናት❤ድንግል❤እናቴ❤ነይ❤ድረሽልን❤ለኔ😢ለጎስቓላ😢ልጅሽ😢😢😢😢😢