Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ሀሪፍ ነው እኔ በራሴላይ ለውጥ አይቻለው
ኤልሲ ሚስጥሩን ንገሪኝ
ዘርፈ ብዙ ነዉ አላዉቅም ነበር እናመሠግናለን🙏🏾 በሠላም ነዉ እህቴ ጠፋሽብኝ መልካም የእናቶች ቀን ❤️😍
አሜን የኔ ቆንጆ አለሁልሽ
እዩ ምርጦ እናመሰግናለን ቡና ብዙ ጥቅም አለው
አለምዬ ውዴ ❤️🙏
ገበዝ ነሽ እግዚአብሔርን አራ ሰብሰክርያ አደርግሻለሁ በርቺ ሌላቸው አንድ ነገር ለማስተላለፍ ብዙ ወሬ ያብዛሉ አንቺ ግን ንግግርሽ ማረከ ነዉ
Thank you yen konjo
ለብጉር ካለሽ ንገሪኝ
የተሸበሸበ ግንባርን እንዲወጠር ያደርጋል ወይ ?
በጣም ነዉ የማደንቅሽ
በጣም ጥሩ እናመሰግናለን
ለሰንት ቀን ነዎ መቀባት ያለበት
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና ቆየሽን
አሚዬ ❤️🙏
በቀን ቀን ይቻላል
እናመሰግናለን እዩዬ
yen konjo ❤️🙏
Eyuye thank you for sharing with a good explanation good too know ❤️👏🏾Happy mother’s Eyuye and all mother’s out here ❤️🤗
You too dear !
ማድያት ያጠፋል ወይ እዩ
ማንኛውም ቡና ይሆናል የቱርክቡና የትፍጨው ይሆናልመልስውዴ
በሳሙና ነው የምንታጠበው ብና በማር ስንቀባ
Betam enamesgen alen ehet👍😍
❤💐
እሺ እህት እኔም ፊቴ ጥርት እንዲልልኝ መጠቀም እጀምራለሁ ፊቴን መንከባከብ ካቆምኩ ብዙ ጊዜ ሆነኝ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይባርክሽ እዩ
አሜን ውዴ
እናመሰግናለን እዩቲ ☕️👌
ማሂዬ
ለደረቅ ፊት ይሆናን ፊቴ ደረቅ ነው
Enameseginalen wude ♥
ተቀብተን ለስንት ደቂቃ ማቆየት አለብን ?
እናመሰግናለን እየርዬ
thank you dear
Eyuyeee endet neshe lye wede💖👈
የኔ ውድ እንዴት ነሽ ሰላም ነሽ? አመሰግናለሁ
እናመሠግናለን
🙏❤️💜 konjo
ጠፍተሽ ነበር እንኳን ተመለሽ ጄሪዬ
አሁን መጥቻለሁ ውዴ አመሰግናለሁ
@@eyerusbeauty8122 ኡሙ የ እፈልግሽ ነበር በየት ላግኝሽ ሰላማሽ ይብዛ
@@እኔነኝለኔአለኩሉሃል instagram.com/p/B7vuhWJBNM2DC_ZpI-k32CnC4pJfFEuSlA3UYg0/?igshid=vl0ze1i7jude ኢኒስታግራም ላይ ነይ
Betam gobez berchilgn
የኔ ውድ ❤️🙏
በእርጎ ነው ወይስ በወተፕምትት
በሁለቱም ይቻላል ቆንጆ
ለማዳትስ 😢😢
ሁልጊዜም ነው ወይስ በሳምንት አደየ
ሁለቴ ተጠቀሚ ውዴ
ብጉር ልሞት ነው
አምሮሺነው
❤❤❤❤
ቡናኮ በሽተኛነው የሚያረገው. ለምሳሌ እኔ በልጅነቴ ሁሌም ስለምቆላ. ሳልቆላ አንድ ቀን ትምህርት ቤት ሂጀ. እራሴን አሞኽ ተመልሸ መጣሁ. ውድቅ ብየ በሽታው ብቻ
😂ሱስ ሆኖብሽ ነው
አመሰግናለሁ ቡናዬ
❤️🙏 konjo
ወተትማንኛውምይሆናልእህቴመልሽልኝ
የዱቄቱ አይሆንም የላም ግን ይሆናል
በሳምንት ስንት ጊዜ መጠቀም ይቻላል ?
ሁለት ጊዜ በቂ ነው ውዴ
እሺ ማሬ 🙏
ኧረ ማሬ ፊቴ የተለበለበ ነው ያይኔ ስር ተሸበሸበ እስኪ ጥርት ያሚያደርግ ከሬምና ሳሙና ታውቂ ከሆነ ንገሪኝ ፈጣሪ ውለታሽን ይከፍልሽ ዘንድ የቤት ውስጥ ውህድ ለመጠቀም ሰነፍ ነኝ የሚገዛ ነው ምፈልገው
Vitamin E ሞክሪ
@@eyerusbeauty8122 vitamin E oil ?
@@haluhallu4353 አዎ የቆዳ
@@eyerusbeauty8122 እሽ አመሰግናለሁ ግን ማታ ወይስ ጧት ነው ምጠቀመው?
አረ እኔም ያለእድሜ። አይኔ ስር ተሸበሸበብኚ ማድያት አለብኚ ለማድያቱ ክሬም ስጠቀም ቢዙ ጊዜ ቆይቼ ነበር ማድያቱንም። ሳያላቅቅልኚ። ፍቴ ወዙን አጣ በፍት በጣም ወዛም ነበር አሁን ግን። ደርቅ ሆነ። ለማድያቱ ሲገርመኚ መሸብሸብ መጣ መላ። መይኚ እምታቂው ካለሽ እህቴ
Ere sewneta tekorebgn yemiyak3la kalesh mela beyn
ruclips.net/video/H0weGUaOU24/видео.html
አመሠግናለሁ እዩ 😘
ለእጅ ይሆናል?
አዎ ይሆናል
jery gin alesh enameseginal lewened yihonal hahah
MD Design አለህ ግን? እንዴት ነህ? አዎ ይሆናል
ቡና ልብ ድካም ያመጣል
እሽ
Enemesaginalen yene melekame 😍
Thank you konjo ❤️🙏
Is it true?
100%
Yne lyeu berchlign
አመሰግናለሁ የኔ ማር
ወይኔ የኔ ፊትማ የአምሳ አመት እድሜ ያላት ሴት ነው ምመስለው ተሸብሽቦ 😥😥😥😥
ውይ የኔውም በዛ ላይ ጥቁር ጥቁር
ጠፋሽ እየር
እየተቀባሽ አሳይ
እ
❤❤❤❤❤