የተዋናይ ናታይ ድርጊት / አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ / አማኑኤል / Seifu on Ebs / kidamen keseat / Ethiopia / EBS TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • #sundayafternoonshow_ebstv #seifuonebs #እሁድንበኢቢኤስ

Комментарии • 27

  • @EmuHabesha-bs6md
    @EmuHabesha-bs6md Месяц назад +4

    አማኑኤል በጣም እንወድሐለን

  • @user-vk9be7ks9t
    @user-vk9be7ks9t Месяц назад +5

    ትክክል ነሽ

  • @TigistAsrat-kk9qx
    @TigistAsrat-kk9qx 29 дней назад

    ሊያዬ የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ እዉነት የሚናገር አይወደድም

  • @adanechwedajo4773
    @adanechwedajo4773 Месяц назад +6

    ምን። አገበሺ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Месяц назад +4

    እረ እረጋ በይ እህታችን ቅናት ያጨረጨረሸ

  • @adanechwedajo4773
    @adanechwedajo4773 Месяц назад +6

    መጥኔ። ለብተሰቡቼሺ። ያገባሺሰ። ይፈታሻል

  • @AnchiyeAnchiye
    @AnchiyeAnchiye Месяц назад +2

    NeseNt egzber yemrll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fefi406
    @fefi406 Месяц назад +4

    አርቲስት አማኑኤል አሁን ትክክል አደረገ ከዚህ በኋላ አሳሪው አያገኝም የታባቱ እና ማብራሪያ የሰጠችሁ ልጅ ተመችታኛለች እሄ ቪዲዮ ለሰፉ መድረስ አለበት

  • @Hailemariamlenjiso
    @Hailemariamlenjiso Месяц назад +1

    Egziabeher Yimari Naste Eniwadahalen

  • @fefi406
    @fefi406 Месяц назад +3

    ነፃነት ፈጣሪ ይማሪይ የማይነበብ ፍርማ ደስ ይላል የምነበብ እንኳን አላደረከውም ምክንያቱም ወሬኞች ለመሞት ፈረሜ ብሎ ያወራሉ 😂😂

  • @fefi406
    @fefi406 Месяц назад +5

    ኢትዮጵያ ውስጥ ጤናማ ሰው ይጥፋ ወይ ጉድ ምን ይሻላል

  • @SamrawitBelete-l5c
    @SamrawitBelete-l5c Месяц назад

    እግዚያብሄር አንድ ያረገውን ሰው አይለየው ያንቺ እንደዚ መሆን አልገባኝም

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r Месяц назад +6

    ምነው ቅጥል አደረገሽ አንቺን ነው እንዴ የፈታው በሰው ሕይወት ውስጥ ምን አስገባሽ ያልተስማሙበት የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል እናንተ ለሚንም ብላቹ አይደለም ሴቶች አብዳችኋሏ ፈልጋቹ ስላጣችሁት ነው ቅናት ነው ታዋቂ ሰዎች ሲያገቡ ለምንድነው የምታብዱት

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Месяц назад +3

    ዘመኑ የክህደትና የድፍረት ዘመን ነው ሰይፉ ግን አልተመቸኝም የጋብቻ አማካሪ ሆነ እንዴ ?

  • @YashiZewde
    @YashiZewde 28 дней назад

    Geta beselam lagerih yabqah !kifu ayinkah!

  • @Netsanet-gh4ud
    @Netsanet-gh4ud Месяц назад +1

    አማን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wegayehuyimenu6818
    @wegayehuyimenu6818 Месяц назад +1

    ሠላም አባትና ልጅ እንዲገናኙ አላረገች ቢሆንስ በልጁ ሕይወት ውስጥ አትግቢ እሕቴ እራሳቸው ይጨርሱ እሱም ላይክድ ይችላል ልጅ እንዳለው ሕይወቱን ይቀጥል አርፈሽ ቁጭ በይ ያለፈ ታሪክ ባንተርክ ጥሩ ነው

  • @DawitBerhe-hi4jm
    @DawitBerhe-hi4jm Месяц назад +3

    Ntay Kormaaa Nw Malet Nw. Eyateka Siweldu Zor Yelal. Wechew Gud! hhhhhhhhh

  • @user-yk3lu6yi6m
    @user-yk3lu6yi6m Месяц назад +4

    ምን አባሽ አግባብ አንቺ ገልቱ ይልቁንስ ልጅሽን ያዢው ደደብ

  • @azmerawlalke
    @azmerawlalke Месяц назад +1

    እረ ናታልን ተይው አንች የማትረቢ

  • @Netsanet-gh4ud
    @Netsanet-gh4ud Месяц назад +1

    መጀመረያ ደንቆሮ አንችነሽ ሰለፈታ ማግባት አይችልም ሀሳብሽን ግለጪ መሳድብ አችይም ያብይልጂ ነሽ ክፍት

  • @newlifekonget6736
    @newlifekonget6736 Месяц назад +1

    Isn’t your business I hope u like him you feeling jealousy manual congratulations.

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 Месяц назад +1

    ውይ ሊያ የልቢን ነው የተናገርሽው ወንድ ውሻ ነው

  • @ElshuBoss-l1h
    @ElshuBoss-l1h 27 дней назад

    anci besew guday men telk areges manm lay mefred aciym comentaterua demo mejemeriy seyfun eyew bedenb singl dad enndehone tengrul esua kekenekent erasuan akrebiyat telk atbey demo filmu tkur adey nw mnm demo yaletkm kemnm ga ayhonm bigebs fkrm tkm nw

  • @Semera965
    @Semera965 Месяц назад +1

    ቅናታም ነሺ ምንአቃጠለሺ

  • @TadelecheteshomeTadu
    @TadelecheteshomeTadu Месяц назад +1

    ምን አገባሽ ካላገባሽ ዝም በይ