ለቀይ ባሕር ደኀንነት ከአግላይነት ይልቅ ኀብረት - ፋና ዳሰሳ (በተስፋዬ አለነ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии •

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 Год назад +1

    🇪🇹👉ቀይ ባህር ቤታችን ነው በቅርቡ ወደ ቤታችን እንመለሳለን
    🇪🇹🙏ተስፋዬ አለነ ምርጥ አቀራረብ ነው በርታ

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 Год назад +2

    ድንቅ ትንታኔ እናመሰግናለን ❤

  • @tadelehaile5322
    @tadelehaile5322 Год назад +1

    Bravo !!!

  • @mekuriaargaaaw5782
    @mekuriaargaaaw5782 Год назад

    ሰላም ቅድሚያ ለዓለምና ለኢትዮጵያ
    ህዝቦች !!! ።

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Год назад +1

    RedSea - a matter of the National Security for Ethiopia! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @bisratgirma
    @bisratgirma Год назад

    #NoMoreLandlocked

  • @NewKsa-h9d
    @NewKsa-h9d Год назад

    ወቴጀገናነው

  • @kedirMohammed-x4t
    @kedirMohammed-x4t 2 месяца назад

    ያወናብድህ አተክፍትአፍ እኛኮ እሩቅ መሄድ አይጠበቅብንም እና እያላችሁ

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Год назад +2

    ❤አቢቹ አባ ቢያ አባ መላ ይምራ❤
    ከባንዳዎች እና ከዘረኞች መንደር
    ቢፈለግ አንድ የለም የሚጠቅም ለሀገር
    እውቀት አይገኝም ትውልድ የሚያቀና
    ልክ እንደ ባዶ ቤት አቧራ ነው ኦና
    ክፋት ምቀኝነት በአዕምሮው ካጨቀ
    በገዛ ተንኮሉ ሁሌም ከወደቀ
    ቆሮቆር ፎሮፎር ካፈራ ጭንቅላት
    ምን ሊጠበቅ ጥሩ ምን ሊጠበቅ እውቀት
    ፉከራ ቀረርቶ ሁሌ ባዶ ጩኸት
    ዘረኛ እና ሌቦች ኢትዮጵያን ሲዘርፏት
    ሁልግዜ ሲተጉ በታትነው ሊያፈርሷት
    አምላክ ተመልክቶ የህዝቡን ዕንግልት
    አንድ ወጣት አስነሳ ከበሻሻ መንደር
    በወጣትነቱ ለሀገር መከታ የነበር ወታደር
    ነፍስያው ቀድማ አውቃ በአምላክ መታጨቱን
    በዕውቀት በንባብ አዳብሮ አዕምሮውን
    ሹመት ተቀበለ ሊታደግ ኢትዮጵያን
    ፅንፈኞች ዙሪያውን አንቀው ቢይዙትም
    ባንዳዎች ሊያጠፉት ቢገዳደሩትም
    ፈጣሪው ነውና የሾመው ቀብቶ
    ራዕዩን ሳይፈፅም አይተወውም ከቶ
    ሙሴ ነው ለህዝቡ አቢቹ አባ ቢያ
    ከሱ የተሻለ ማ ይምጣ ለኢትዮጵያ?
    ተመልከቱ አቢቹን ይሄን ትንታግ ወጣት
    ቢገልጡት ልማት ነው ቢፈትሹት ዕውቀት
    እረፍት አልባ መሪ ለሀገሩ ዕድገት
    ሌት ተቀን እየሰራ ላገሩ ቢለፋም
    መቼም ሰው ነውና ስህተት ባይጠፋውም
    በአዛውንት አባቶች እየተገሰፀ እየተመከረ
    ከሰራው ስህተቱ ደሞ እየተማረ
    የኢትዮጵያን ቆሻሾች ባንዳዎች አፅድቶ
    በአለም አደባባይ ስሟን አስጠርቶ
    እንደሚያስከብራት እኔ አልሰጋም ከቶ
    አቁማዳ ከረጢት ከረጢት አቁማዳ
    ገለል በል ከፊቱ ፅንፈኛና ባንዳ
    በዘር የተጋመድክ ከውስጥም ከውጭም
    የደም ነጋዴ ሆይ ዶላር የምትለቅም
    ብልህ ነው አቢቹ ፈፅሞ አትችሉትም
    ማየት የምትሻ ኢትዮጵያ በልፅጋ
    ይስራበት አንበሳው ክፉ አፍህን ዝጋ
    ……………

  • @kbg6227
    @kbg6227 Год назад

    ቀይባህር ባለቤቶቹ ይጠብቁታል ፣ አገራችሁን የህዝብ ደህንነት መጀመሪያ ጠብቁ ፣ ሰው ወጥቶ በሚቀርበት አገር ባህርን እንጡብቅ ማለት ሊያውም ያለ ቦታህ ያሳፍራል ።
    ጦርነት ናፋቂዎች የምስራቅ አፍሪካ በጥባጮች ደሚ እሚጠማችሁ ዋላቀር ለማኞች ናችሁ

  • @abrehamabreham3111
    @abrehamabreham3111 Год назад

    ኢትዮጵያውያን ታሳዝናላቹ ለጁቡቲለ25 አመታት በመለማመጥ ትከፍሉነበር ኤርትራ ላይ ሲሆን መውረር ተመኛቹ እንኳን የኛን ባህር ይቅርና እናንተንም አግዘናል

    • @humhum3511
      @humhum3511 Год назад

      ሸለል ኣዝዘሎም ።

    • @hanonyohannes3565
      @hanonyohannes3565 Год назад

      የምታሳዝኑማ ኤርትራዊያን ናችሁ እዚሁ እየበላችሁ ከቤታችሁም በላይ እየተጨማለቃችሁ :: ቀይ ባህር እናንተ ለማልማት ሳይሆን እንዴት ኢትዮጵያ ትጠቀማለች ነው እናንተን የሚያንጨረጭራችሁ:: ሁሉም ሀገሮች ምሳይል አምጥተው ግዋራችን ላይ አምጥተው ሲያጠምዱ እያየ ፀጥ የሚል ኢትዮጵያዊ ካለ ሃሞቱ የፈሰሰ ነው:: ወይ ከእኛ ጋር ናችሁ ወይ ከጠላት

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 Год назад

    የኢትዮጵያ ጋዜጦች አታፍሩ

  • @MohammedSeid-e6z
    @MohammedSeid-e6z Год назад

    ስለማይመለከታችሁ አታውሩ

  • @SenayC-jr3eg
    @SenayC-jr3eg Год назад

    Talk only

  • @kbg6227
    @kbg6227 Год назад

    የትብብር ፎረሙ ኤርትራንም ያካተተ ነው ግን ደንቆሮ ስለሆንክ አልጠቀስከውም ፣ ሌቦች

  • @fuadmohamed3013
    @fuadmohamed3013 Год назад

    Koshashoch

  • @MassawaYusuf
    @MassawaYusuf Год назад

    YerAswa Acrobat yesew tamaslalech

  • @MassawaYusuf
    @MassawaYusuf Год назад

    YerAswa arobat yesew tamaslalech

  • @MassawaYusuf
    @MassawaYusuf Год назад

    Yeraswa arobat yesew tamaslalech

  • @erimetera4208
    @erimetera4208 Год назад

    Let an Eritrean camel drink on the assab sea port :- Meles Zenawe

  • @SenayC-jr3eg
    @SenayC-jr3eg Год назад

    Talk only

  • @MassawaYusuf
    @MassawaYusuf Год назад

    Yeraswa arobat yesew tamaslalech

  • @MassawaYusuf
    @MassawaYusuf Год назад

    Yeraswa arobat yesew tamaslalech

  • @MassawaYusuf
    @MassawaYusuf Год назад

    Yeraswa arobat yesew tamaslalech