eniregagana eniseletinalen,,,bezi seat aselitine lekek malet erasin emiwega bizu banda enifetiralen,,,mikiniyatum bei seat man le hageru or lelela akal mekomun anawkim
I am ready to confront our enemy head-on for the sake of my country! I am proud to be Ethiopian, a nation that has never been colonized and never will be 🇪🇹. A united Ethiopia of 120,000,000 people is more powerful than any invading force! We always extend the hand of peace to our Somali brothers, but if necessary, we will defend our beloved country and make history once again.
The president of Somalia must maintain peace and security with his neighbors rather than propagating about great Somalia. We are in 21st century. We are sick and tired of wars. All the neighbors have big land, natural resources, young generation etc we want to work and develop the countries. The President of Somalia has to respect other countries sovereignty. The Somalis and Ethiopians are suffered a lot and we are all over the world as a refugees.
We, Eritreans 🇪🇷 are glad you did not mention our beloved name of Eritrea. We, Eritreans 🇪🇷 can not have a relationship with unstable, apportunist and neocolonialist puppet Prime Minster.
The unstable Ethiopia is the one that taking care of your 400000 refugees which you supposed to take care off!. By the way, we are surrounded by the country that offering their ports to be use by Ethiopia! The difference is some of them want 100% benefits while using our River for their survival!. Your rich Eritrea supplying refugees to opportunist Ethiopia. Eritrea the first country to visit their creator “ Egypt “before even the righteous country “ Mogadishu government “ about Ethiopia and Somaliland pre agreement signed!. Your government still waiting for four decades “ milking cow Ethiopia “ without giving back nothing!. When others offer their port on “give and take “ principle , the true color off Eritrea coming back to surface. Eritrea for four decades breathing oxygen through their lung based on Ethiopian hated. But, still wishing “ milking cow Ethiopia “.
Ethiopia ena keniya wayim ye misiraq texebabaq serawit be aschokayi end neto erasun aferiximo endihum yezi abalati xiqati ye andu xiqati endihum bahar beri yalachow ezi wusixi yalu hagerati bahar beri lalelu hager le xori sefer yemihon bota wayim endixeqemu bemadregi xelatin adeba endigezu masideregi ke ithiophiya ena keniya buzu tsira yixebeqal.
ሠላም ለኢትዮጵያ 🌹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹 ክብር ለጀግነዉ መከለከያችን
ጥሩ ዳሰሳ ነው እናመሰግናለን
ሸበሌ ወንዝ ላይ ህዳሴ ግድብን የመሰለ ገንብቶ አንገቱን መቆለፍ ነው አንድም አደብ ለማሲያዝ ለወደባችንም ተስፋ ያለው መደራደሪያ ይሆናልና
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን blessed
ሠላም ለሀገራችን
ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ክክክ ኢትዮጱያ ከአሑን በሗላ በህይወት አትኖርም ቢያንስ ወደ አራት አገራት ትከፋፈላለች ወይም ታድጋለች
ሌለ ህዳሴ ግድብ ይደገማል ኢትዮ ሸበሌ ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
ተስፍሽ ስለ ድንቅ የፋና ዳሰሳህ እጅግ እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏👏👏
ምርጥ ትንታኔ እናመሰግናለን!!
❤❤❤ፋና ዳሰሳ
ፋኖ ፋኖ ፋኖ
💚💛❤️
አልሸባብ ኢትዮጵያን እስካልነካ ሶማሊያን ቢመራ ደስ ይለኛል መክናያቱም ለአሜሪካ ተገዢ ስላልሆነ አሜሪካ ደግሞ የአፍሪካ ነቀርሳ ናት
ቤሔራዊ ውትድርና ቢጀመር❤❤❤❤
መንግስት ሆይ ወታደራዊ ትምህርት ለሁም ኢትዮጵያዊ እንዲሰጥ ማረግ አለብህ ከዛ እቺ ቅዠቷ ትተዋለች እቢ ካለች 1978 እናስታውሳታለን🇪🇹🦁🔐
ብቻክን ተማር ወንድም
@@amanielgebrerufael ለምን ኢትዮጵያ ለብቼ ትተህ ትሄዳለህ ወይ ወይስ ሻቢያ ነህ
@@jujucanal2165
የሚልህ ማን ከለከለህ የወትደርና በራቸዉ ክፍት ነዉ ተቀላቀል ለምን አማሮች ፈሪዎች ናቸዉ እነሱን ሰትጠብቅ ታረጃለህ
eniregagana eniseletinalen,,,bezi seat aselitine lekek malet erasin emiwega bizu banda enifetiralen,,,mikiniyatum bei seat man le hageru or lelela akal mekomun anawkim
እውነት ነው አንደራደርም
Salemina fikir Lahagarechin Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲
መንግሥት በአስቸኳይ የኢትዮጵያ ሠራዊት ከሱማሌ ሀገር እንዲወጡ እና የኢትዮጵያን ዳር ድንበር ዙሪያ በከፍተኛ ጥበቃ ማጠር ከሱማሌ ሆነ ከአልሸባብ መጠበቅ
ጄነራል ማን ነዎት ? ስምዎን አልነገሩንም።
@@alemabetel3183 መጀመሪያ ሀገርን ዕወቅ ስሜ ቦኃላ እነግረአለው
GOD BLESS ETHIOPIA, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤IN
❤❤👌🙏🙌
የምቀኛ መጨረሻው ይሄው ነው:: የሱማሊያ መንግስት በኢትዮጽያ ወታደሮች ጥበቃ ስልጣኑን ማቆየት እንደቻለ ረስቶት ዛሬ አገራችን ላይ ምቀኛ ሆኗል:: ሱማሊያን ለመበታተን የእኛ ወታደሮች ከሱማሊያ መውጣት ብቻ በቂ ነው:: አርፈው ማይቀመጡ ከሆነ ደግሞ ወታደሮቻችንን አስወጥተን እንበታትናቸዋለን::
adwa miskir newu le hulachinm le Ethiopia❤ le Somalia, le Africa le alem miskir newu yinku yayalu ethio my ❤
I am ready to confront our enemy head-on for the sake of my country! I am proud to be Ethiopian, a nation that has never been colonized and never will be 🇪🇹. A united Ethiopia of 120,000,000 people is more powerful than any invading force! We always extend the hand of peace to our Somali brothers, but if necessary, we will defend our beloved country and make history once again.
Take it easy bro 😂
የነግብፅ ሴራ ነው ግብፅ ነው ካርታ የሚሰራው የኦሮሞ ክልል ከግብፅ ነው የሚሰራው ከግብፅ ታላቆ ትግራዋይ ስለዚ በኢትዮጵያ በትግራ ጅንታ የኦሮሚያ ሸኔ የአማራ ፋኖ በኢትዮጵያ
መከላከያ ዋጋቸው ስለተሰጣቸው ግብፅ በሱማሌ በኩል በካርታ ብቅ በላለች።
ብራቮ ተስፋዬ !
አላህ ለሶማሌ አንድነትንይሰጣችው
ere dingay nh
ሶማሌ አንድ ብትሆን ምንም ችግር የለውም::ኢትዪጵያ ያረገችውን ተመሳሳይ ስምምነት የዛሬ ስምንት አመት ገደማ የተባበሩት ሀረብ ሬፕብሊክ ; እንግሊዝ ደግሞ ያለ ባህር ሀይል የዛሬ ሶስት እመት እድርገዋል:: ታዲያ እንደ አንተ አይነት ምቀኛ " እንኳን በሀገሩ ጥሩ ነገር ማግኘት በቅርብ ቤተስቡ ህይወት መሻሻል የሚቀና ስው" እንደ አንዳንድ ኤርትራዊ ከሶማሌ ሞቃድሿ መንግስት በላይ ቢይለቅስ አይደንቅም::
@@Coffee-do1gm
አንትዬ እነዚህ ሰዎች ሸንት ቤት ሲሰራ ምን ይሰራል ብለዉ አሚሪካን አገር የወጡ ጉዶች NO MORE TOILET ሲሉ በተሰባበረ እንግሊዘኛ CNN ጋዜጠኛ በሳቅ ፈረሰች
በርቱ አሪፍ ነው
Gezatwan masemeleswa nw tefatwa leba greater somaliya from amhara we support mokadisho galbeed galbeed
ኢቺ የፈራረሰች ደካማ ሱማሌ በጀግናዉ የኢትዮጵያ መከላከያችን እየተጠበቀች እንዳለች እረሳችሁ ኢሄ ደንቆሮ መሪያቸዉ አገሩን የመምራት ብቃት የሌለዉ እኛ ወታደሮቻችን ከዚህች ተላላኪ አገር ብናስወጣ ደስ ይለኛል
Easy to say !
አትሳሳት ታሪክ ትሰራለች ቱርክም ግብፅም ሐጓንዋ ናቸው የደከመውና የደቀቀው እማ ብልፅግና ነው እውነታው አንካድ
@@BirassaBaja
እኛ ወታደሮች ካሉን ማሰወጣት ምን ደይከለክለናል?
Ethiopia Tikdam❤
Wow 👏👏👏👏👏👏
❤Ethiopia
God bless Ethiopia and its citizens
No worries about failed state
No More Ethiopia, Ethiopia is failed state
@@AhmedAli-ft3kr: you are breathing oxygen in Mogadishu because of Ethiopian soldiers let alone talking nonsense about Ethiopia
ጀግና ነበር
Alenii lijochiiii hagareee❤
መጀመሪያ ከዉስጥ አንድ ይሁኑ። ሶማሊያ ያኔ በርግጠኝነት ብትንትኗ ይወጣል።
ተስፋዬ አለነ ሀሳብም ቃላትም የማይነጥፉበት ድንቅ የፋና ኩራት ። ሳታየር ኮሜዲ ሲባል እሰማለሁ አንድም ቀን ግን ቧልታይ ቀልድ መሆኑን አላውቅም ነበር። የሚገርም ነው
ከ ሱማሌላንድ ላንድ ጋር የተፈራረመችው ሰነድ ወደ ተግባር ከወረደ እና የ ባህር ሀይል ቦታውን ካገኝ ኢትዮጵያ ጠንካረ ሀገር ትሆናለች
You are dreaming a day
@@AhmedAli-ft3kr
daydreaming ነዉ የሚባለዉ
❤❤❤
እድሜ ፡ ለባንዳው ፡ ብልፅግና ፡ የ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ሉዓላዊነት ፡ በሰሜን ፡ በሻዓቢያ ፡ በ ፡ ሰሜናዊ ፡ ምዕራብ ፡ በሰሜን ፡ ሱዳን ፡ በደቡብ ፡ ምእራብ ፡ በደቡብ ፡ ምዕራብ ፡ በደቡብ ፡ ሱዳን ፡ በምስራቅ ፡ በሶማል ፡ ተደፍረዋል ፡ በፋሽሽቲው ፡ ጣልያን ፡ እንኳን ፡ ተደርጎ ፡ አያቅም ፡ 😢😢😢
ሸቃባው ምነው ምን አማረህ ።
Nay Schaìbiya metlo newih eyu.
ወዲየ ሀጎስ: እውነትህን ነው!? ሲጀመር ኢትዮጵያን ያለ ወደብ ያስቀሩዋት " የሚጠሉትን ሀገርና ህዝብ ለሃያ ስምንት አመት የመሩት የአንተው ወያነ መስሎኝ::" አንድ ነገር ላስታውስህ; አቦይ ስብሃት የዛሬ አስራ አምስት አመት ገደማ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ቃለመጠይቅ ላይ ያሉትን ስለ ኢትዮጵያ የወደብ መብት ; አቦይ ስብሃት " ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ ወደብ መብትና ጥያቄ ቢያነሳ ; እኛ እንደ ነፍጠኛ አይተን እራሳችን ነው የምንዋጋቸው!":: በቅርቡ ስታሊን ወንድምህ ከወያነ መሪዎች ጋር ጥሩ ቁርኝት ያለው ኢትዮጵያ የቅድመ ወደብ ስምምንት ከሶማሌ ላንድ ጋር አረገች ሲባል ማልቀስ ነው የቀረው በንዴት:: የኤርትራ መንግስት በዚህ ጉዳይ ግብፅ መመላለስ ( ከሞቃድሿ መንግስት በላይ) የጤና አይደለም የሚጠበቅ ግን ነው:: የእናንተ ግን የወረደ ነው:: ኤርትራ ኢትዮጵያን በአብይ ግዜ ወረረች ላልከው; ታላቁ መሪና ስዪም መስፍን መስሎኝ ያ ሁሉ ወታደር አልቆ የተገኘውን ድል በአልጀርስ ስምምነት ጥለውት የመጡት:: እዚህ መጥተው በተለመደው ውሽታቸው ሁሉምን መሬት ለኢትዮጲያ ተፈርዶዋል ብለው እምባይ ተጋዳላይ ሲያስጨፍሩ የነበረው:: አብይ የመጣው በዘረኝነት በተጨመላለቀችው ኢትዪጵያ የዛሬ ስድስት አመት መስሎኝ:: በሶማሌ በሱዳን ለምትለው እናንተ ድንገት ከወደቃችሁ ለሃያ ስምንት አመት ያዘጋጃችሁት network ነው ; በኢትዮጵያ ጀግኖች መበጣጠሱ አይቀርም!
ዐብይ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ኣሽቃባጩንም ባንዳውንም ሁሉንም ተባዮች ለዘላለሙ ይቀብራቸዋል
ደግ አደረ ትል ጭቅላት ቀፎ
እኛ ምናገባን ታዲያ ከሱማሊያ ጋር ሁሉ ኬኛ የሚለው ኦሮሞ ብቻውን ይዋጋታል ድል ለአማራ/ፋኖ ከደቡብ ክልል❤❤❤❤❤
ከብት አህያ 😂
ደደብ ኢትዮጵያ የሁላችንም እንጅ የኦሮሞ ብቻ አይደለችም ጀለፍ ፋኖ ተብየውም ይሄ ነገር አይመለከተኝም የሚል ከሆነ እውነተኛ ኢትዮጵያ ወዳድ አደለም ማለት ነው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በኢትዮጵያ ሉአላዊ ጉዳይ መቼም አይደራደር ምን ግጭት ላይ ቢሆን
እንደዚ የሚሉ ሻቢያን ናቸው ተጠቀቁ
ኢትዮ የሁላችንምናት እኔአማራ ነኝ ግን ሁዳምናችሁ ጡር ቢከፈት መጀመረያ አለቃሻዉ ሁዳሞች ናችሁ አላህ ጠብቃት ኢትዮን ያረብ
Useless idea
እኔ ኢትዬጵያዊ ነኝ ግን አንድ ነገር ገርሞኝ ነዉ። ኢትዬጵያ ወደብ ብታገኝ በጣም በእጅጉ ደሰ ይለኛል
ግን እራሳችንን በሱማሌዎች ቦታ ብትሆኑ መሬታቹሁን ቆርሳቹህ ትሰጣላቹህ ኢትዬጵያ ወደብ አጣች ብላቹ
እንደዛ ከሆነ ግብፅ በዉሃ ተጠምታለች እኛ ብዙ ወንዞች አለን አባይን ይወሰዱ እንላለን ወይ
ሰለዚህ የሱማሌዎቹን መንገብገብ ለሐገራቸዉ መረዳት አለባቸዉ እኛ ኤርትራኖቹን እንደራሳችን እንደምደወዳቸዉ ነበር አልቆርጥልን ብሎ በእንባ ተራጭተን መለሰ ሲገላግለን መለሰን እሰከዛሬ ጠምደነዋል ......
ታድያ የሱማሌዎች ግዜ የምናሸካካዉ አንዳዶቻችንማ ለምን ጦራችንን አናዘጋጅም ድንበራችንን እንጠብቅ የራሳችንን ላለማሰነካት ጦር እንሸክፍ ትላላቹሁ ሱማሌ ደግሞ ዳንደበሬን ላሰከብር ሰትል አባጋሮ ታሰነሳላቹህ ጦራችንንም ካለ ሱማሌ ዉሰጥ እኔ መረጃዉ የለኝም ጦራችንን አሰወጥተን ሱማሌ ብትንትናኗ ትወጣ ይህ አባባል ኤርትራን አንፈልግም መሬታን እንጂ የማለትን ያህል ነዉ ሌሎቻቹህ ደግሞ ነሸጥ አርጎቹህ አለም ያላሰበዉን የሱማሌን እጅ ማሰጫ ያገኛቹህ መሰሏቹህ ዋቢ ሸበሌን እንገድብ ትላላቹህ ይህ በትንሹ ግብፅ ሕዳሴን ግድብ ለማፍረሰ ሰበብ ይሆናታል ለምን አንድ ቀን ዉሃችንን እንደማይሰጡን ከሱማሌ አይተናል ብለዉ ረሚም ያረጉናል እንኳን ከግብፅ ፋኖና ሸኔ ኢኮኖሚያችንን አድቅቆታል አሁን ደግሞ ደም ከጠማቸዉ አልሸባብና ሞራሉ የወደቀ የኢትዬጵያዊ ሰራዊት ትግሬዎች ለዘጠኝ ከኤርትራ ጋራ ሆነን ያላሸነፍናት ጦርነት ባንጀምር ይሻለናል። በመንጌ ዘመን ጦር አነበረንም ይሄ የማይባል ሱማሌዎች የዛሬዉን የአብቾ ጉልበት ነበራቸዉና እሰከአዋሸ በአንዴ ደረሱ በራሺያዎችና በኩቢያዉች ቆፍጣና ትግለል ነዉ ሱማሌ የተሸነፈችዉ ሰለዚህ የዛሬይቱ የተንኳታኳተች ሱማልያ እኛ ራሸያኖችን እንደጠራን እነሱ አሲሲ ቶሎ ደረሰ ሲሉት መርሀባ ብሎ ከግብፆች ጋራ እንደምንዋጋ አወቃቹህ ግቡበት። እንዳልኩት ዋቢሸበሌንም መገደብ አንችል የዓለም አቀፍ አይፈቅደልንም በጦርነት መሐልም ሆነን ለአንድ ቀን ሸበሌን እንድናቆም አይፈቀድልንም
ድግሞ ያሳሰበኝ እኛ የቀይ ባህር አንዋሰን ምን አግብቶን ነዉ ከሸበርተኞች ጋራ እንገጥማለን ብለን የምንዝተዉ በምን አቅማችን ሒቲዎችንና ኢራን የቤንዚን ሐብታሞቹን አረብ ሐገሮች በሙሉ ጋራ ለመዋጋትካልፈለግን በቀር ይህ አንብቦ አዳሪ እንደሚለዉ የተንኮታኮቱ አልሸባቦችን ብቻ አይደለም የምንዋጋዉ በዚህ ላይ መች የባህር ላይ ልምዱ ኖሮን ነዉ
ታላቁ መሪያችን መለሰ እንኳን የዚህን ያህል ነገር አልፈለጋቸዉም ኢትዬጵያን አትንኩ እኔም አነጋቹሁም ብሎ ከአሜሪካኖች ገንዘቡን ይሰበሰብ ነበር እንጂ ከልቡ ቢዋጋ ኖሮ አልሸባብን ያጠፋቸዉ ነበር ግን ሐገራችን በፍፁም ሰላም አትሆንም ነበር የእቡ የሸምቅ ተዋጊዎች ትላልቅ የሐገር ብርቅዬ ድርጅቶችን ቢያፈራርሱልንሰ ኬንያ የትናንት ትወሰታ ናት
እንኳን በቀይ ባህር ተዋግተን አይደለም እንዋጋለን ብንል ወርድ ከራሴ። አንዴ ትዝ ይለኛል የቀድሞ መሪ ክቡር ሐይለማራም ደሳለኝ አዲሳባ ላይ ከሳዉዲዉ አሻ ጋራ ቆሞ ቃል ይገባል የሙሰሊም አክራሪዎችን (ISIS)ን አጥብቆ ለመዋጋት።ቀናት አልቆየም (ISIS) ኢትዬጵያኖችን አሰልፈወ ነዉ ያረዱት በቲቪ የለቀቁልን ምሰጋና ይግባዉ ለመሪያችን ወድያዉ አሳቡን ተወዉ
እንግዲህ አሜሪካን የቀይ ባህርን ሸብርተኞች ፍልመያ ከረዳቹሁን ወደብ ታገኛላቹህ ካለን የሚመጣወን መዘዝ ትመክቱልናላቹህ ብለን ቀብድ አሰቀድመን መቀበል አለብን ለምን ሳወዲ ብቻ 500,000 ቅመሞችን ልትመልሰብን ትችላለች
አሁን ጥያቄዉ እንዴት መላ ፈጥረን ሁለቱን ሱማሌዎች አሰማምተን ወደባችንን የምናገኘበት ዜዴ እንደነግራቹህ የምትፈልጉ በlike አሳወቁኝ
ሰላምና ብልጽግና ለሶማሊያ ይሁን
እኛ የምናዉራዉ ሰለሰማሌላንድ ነዉ ። ልክ እንደጂቡቲ ዱባይ ልናረጋት ምንም አታሰቢ አንቺ ቅጥረኛ ጎንደሬ
በሶማሊያ ህዝብ ተጠምዷል እና በሀገሪቱ እየደረሰ ያለው አደጋ ያልተወራለት እና በየቀኑ እየተገደለ ያለው ምስኪን ህዝብ ነው።
አማኑኤል ገብረሩፋኤል እንዴት ነህ ? ደህና ነህ ? ብልፅግናን እንዳሻህ ስነምግባርህን ጠብቀህ ብትተች እኔ አይመለከተኝም ። ስለብልፄም ስለመንግሥትም አይመለከተኝም ። ስለነርሱ አይመለከተኝም። ነፍፍፍፍ አባላት አሏቸው መሰለኝ። ላንተ አፀፋ መስጠት የነበረባቸው። እንቅልፋም እና opportunist የሚበዙባቸው ቢመስልም።
እኔ የምሞግትህ የትችትህ ልክ ኢትዮጵያዊ ስነምግባርና ሞራልን የጠበቀ ይሁን በማለት ብቻ ነው።
በዛ መንገድ ጋዜጠኞቹን ጨምረህ ብትተች ብታርም ፡ እኔም ካንተው ጎን መሆኔ አይቀርም ነበር። መተቻቸት ይገነባልና
እኔ የሶማልያ ካርታን እጋራሎክ መሬታቸው ከሆነ በካርታ ማስፈርና መሬታቸው ለማስመለስ መታገል ምን ችግር አለው
አከራካሪ ስለ ሆነ የተባበሩት መንግሰታት ሰራዊት ይስፈር ህዝበውሳ ይደረግ
የኤሪትራ መሪ በትእግስት ካልተያዙ በፖለቲካችን ውስጥ ብዙ ነገር ማበላሸት እንደሚችሉ ማስተዋል ኣለብን
የኤርትራ መንግስት ለራሱ ህዝብ ያልበጀ ለማንም አይሆንም።
ከምስራቅ አፍሪካ እንደ ሱማሌ የሚያስጠላኝ ሀገር የለም ከኢትዮጵያ ጋር ጫማ አመለካካት ጀመረች እናጠፋታለን
አይ ግብፅ ኦነግን ህውሀት እና ሻዕቢያን መሠረተች የአሁኑ የቤሄርትኝነት ወቅንቅጥ በህወሀት እና በኦነግ አማካይ አሰረፀች የሚገርመኝ አለመንቃታችን አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኣሚይይይይን
ፋኖን ቡዳዎቹን ረሳሸ በኢሰያሰ ቀጭን ትዛዝ የሚያምሱንን
አይ ጊዜ ስንቱን ያሳያል
Soomalia is a failed state it is better to be under the Ethiopia control for her to be rehabilitatte again before it is break down in to pieces.
6 ከስድስ ዓመት በፊት ነው ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሰላም እየሰራች ነበር አሁን ግን ኢትዮጵያ እንደ ስጋት እንደ ወራሪ እየትመለከቶት ነው
የኢትዮጵያ መንግሥት ዶክተር አብይ እንዳሉት ለሶማልያ ህዝብ እንደ ወንድማማች ፍቅር ገለፁት እውነት ነው ችግሩ ሊመራ የተቀመጠው በራሱ ጭንቅላት የምትኖር እንደሱ ያሉትን በእንድ ሰውነት 3 ጭንቅላት ሆኖ የቱን መሆን ስላቃተው ነው ያ ደግሞ ለህዝቡም ለሀገሩም ጥሩ እይደለም ሶማሌ የራሱ ጭንቅላት ብቻ ያለው ታምጣ
Abiy Asedefern
ሆዳም ጋዜጠኛ ፣ አትዋሽ ልማት የሚባል የለም
እረ እፈሩ ይህ ልጋጋም አለቃችሁ ፅፎ አንቡ ስትባሉ መቀደድ ብቻ ነው? አይ የኛ ጋዜጠኛ?????? የእውቀት ድውይ ሁላ
ዋቤሸበሌ እና ገናሌ ወንዞች ከአርሲና ባሌ አልፈው እንዳይፈሱ ጥርቅም አድርጎ መገደብ ነው። ተጨማሪ መልካ ዋከናን መገንባት! ከዝያ የሶማሌያ ጉዳይ ያከትማል።
የዓለም ሕግ አይፈቅድም 50%መጠቀም ብቻ ነዉ መብታችን
መንግስት አገሩ ላይ የሚደረገውን የእርስ በእርስ ጦርነት ካላቆመ የማንም መጫወቻ ነው ምንሆነው
ጦርነቱን ለማስቆም የሁሉንም ወገን ፈቃደኝነትን ፍላጉትን ይጠይቃል::ነገር ግን አንዳንዱ ማታ ልይ ሀገር ሲያፈርስ ሲገድል; ሲዘርፍ አድሮ ; መንግስት ጠዋት ላይ ላረጉት ጥፋት ሲቀጣ በአንድ ወገን ሰላም እንደሚመጣ በሚመስል ሁሉም መንግስትን ሲከስ ይታያል! ለምን?
ጥሩ ጅማሬ ነው ሶማሌው ጅግኖች
😂😂😂😂😂😂😂😂
የpp አድናቂዎች ኑ
The president of Somalia must maintain peace and security with his neighbors rather than propagating about great Somalia. We are in 21st century. We are sick and tired of wars. All the neighbors have big land, natural resources, young generation etc we want to work and develop the countries. The President of Somalia has to respect other countries sovereignty. The Somalis and Ethiopians are suffered a lot and we are all over the world as a refugees.
ዮጎስላብያ የነበርችን ካርታ ኣሁን ወደ 5-6 ኣገሮች ተካፋፍላ ኣለች ፡ ታድያ ኢትዮጵያ ወደ ስንት ትከፋፈላለች 7-8 ኣግሮች ተከፍስፍላ እንዲትሄድ ቁርቁሱ ተጀመሮ እናያለን ፡ ያንተ ያልሆነ የኔ ከጀመርክ የሚመጣ ኣየው ፡ ጌና ነው እጃቹ ነው ፡ ሻዕብያ ከፈለገ ሁሉ ያድርጋልልልል !!"
ስለየትናው አፍሪካ ሕብረት ነው የምታወራው ሞቶዋል እኮ አፍሪካ ሕብረት
አብይ በቅሙ ቅዠት ውስጥ ገብቷል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣.
የአገርህን ቀውስ አትዘግብም የሰው አገር
We, Eritreans 🇪🇷 are glad you did not mention our beloved name of Eritrea. We, Eritreans 🇪🇷 can not have a relationship with unstable, apportunist and neocolonialist puppet Prime Minster.
The unstable Ethiopia is the one that taking care of your 400000 refugees which you supposed to take care off!. By the way, we are surrounded by the country that offering their ports to be use by Ethiopia! The difference is some of them want 100% benefits while using our River for their survival!. Your rich Eritrea supplying refugees to opportunist Ethiopia. Eritrea the first country to visit their creator “ Egypt “before even the righteous country “ Mogadishu government “ about Ethiopia and Somaliland pre agreement signed!. Your government still waiting for four decades “ milking cow Ethiopia “ without giving back nothing!. When others offer their port on “give and take “ principle , the true color off Eritrea coming back to surface. Eritrea for four decades breathing oxygen through their lung based on Ethiopian hated. But, still wishing “ milking cow Ethiopia “.
@@Coffee-do1gm ...You must be out of ur mind, they actually bring foreign currency to ur fake democracy exporters aid dependent country.
@@Coffee-do1gm
አንትዬ ቀንቶ ነዉ አሰብን አይተህ ጀጁቡቲ ዱባይ ነዉ የምትመሰለዉ አሁንም ኤርትራ ዠጋ በዝገት እየፈራረሰቸ ያለችዉ አሰመራ ለሁለተኛ ግዜ ዕድሉን ሰታጣ እንዴት አትናደድ
Unstable Ethiopia feeding your 400000 refugees!
ግን ሶማሊያ ኢትዮጵያን ብትወር እንዴት ነው ከገዳዩ መከላከያ ጎን ቆሜ የምዋጋው ልባችንስ እንዴት ተማምኖ ነው በጋራ ልንመክት የምንችለው😢😢😢😢
አንተን መጀመሪያ ገደለው መሄድ በቂ ነዉ
ጅል መከላከያ እዛ እዳ አለበት መሰለህ የተለየ የእራሱ ጥቅም አለው መሰለህ አንተ የምትዋጋው ለመከላከያ ብለህ ነው ወይስ ለኢትዮጵያ ስትል ምኑ ደነዝ ነህ በፈጠረህ
@@eyu.bin.habesha መከላከያ ባይኖር እንኳን አንተ ዘርመንዘር አይኖሩም ጅልስ አንተ ነህ የበላበት ወጪት ሰባሪ መከላከያ እና ኢትዮጵያን ምን አለያየው ለኔ ሁለቱም አንድ ናቸው ሀገር የምትኖረው በሠራዊቷ ነው
ወግ ነው አሉ
@@AminoBos አለ ተባለ
SOMALIA NAARTA KU DHAC🇸🇴🔥🔥🔥🔥🔥🔥
አብይ አህመድና ደጋፊዎቹ ተወጡት ጥላቹ እንደምትፈረጥጡ ግልጽ ነው ውርደት ላብይና ለደጋፊዎቹ
ስለ ኢትዮጵያ እርስበርስ ፍጥቻ ጦርነት በተላይም የአማራ ህዝብ ስደት የትግራይ ስደት ችግር ፋና ላይ አይተላለፍም ምክንያቱም በሥራው ላይ እና በህይዎት ላይ ጥያቄ ውስጥ ያስገባል እስርቤትም አለ
ተስፋዬ ከአገር ውስጥ ዳሰሳ የጐሮቤት ውሸት ዳሰሳ አቀነባብረህ ብታቀርብልን እንደምሻልህ አውቃሃል። ቀጥልበት ነገር ግን ዛሬ ገበሬም ብሆን ሁሉ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ መሆኑን አይዘንጉ።
እከካም ሁሉ ወሬኛ መጀመራያ ስለ ሀገራችው ጥምቦች
why Ethiopian soldiers withdraw from Somalia?
ጌታው ያመንች በግ ላቷን ደጅ ታሳድራለች አሉ አበው ሱማሊያ ከኃላ የሚንዶትን ተማምና እራሱዋን እንዳታጣው ሱማሌላንድ እና ፑተላንድ ወዘተ ይቀጥል ዋ ሱማሌ
Karamara, ki ki ki that victory has been done by soviet union and cuba. Ethiopia never won a single war by herself in history.
ወንድሜ ጀቡት ከሶማሌያ ጋሪ ተመሰጥረው ነው የኢትዬጵያ ከሱማሌላንድ መስማማት አቃጥላዋታል እኛ ሶማለኛ ስለምንሰማ እንደገና የኢይዬጵያ ሱማሌም በጣም ተናደዋል የኛ ከሱማሌላድ ስምምነት የፍትህ ሱማሌ አንድ ልንል ዋነኛ ና አንደኛ ተናዳፍ እባብ መሆኑን ማን በነገራቹ እኛ ሱማለኛ ስለምንሰማ ተቃጥለን ሞተናል ይታሰበት።
ለምን የኢትዬጵያ ሱማሌዎች ተናደዱ ባቡሩ እኳ በደጃቸዉ ሊያልፍ ነዉ። ጁቡቲም አትቀናም ሰምንት ወደብ አላት ኢትዬጵያ መጣች ቀረች ደንታ የለባቸዉም በፊት እንደኖሩት ይኖራሉ
Really 😂😂😂😂😂😂😂
“Curses are like young chickens. They always come home to roost”
Buffa qedada selyetgnawa ethii. Nw ymtawraw Borco
Hatiichiikuun hareehatee abaasajalaa maliifii shuguxiibiitatee abasaa ajeesuufiimalee bu.adhafiimiit biiyagoluufiimee
Akkuma abbaan ijoollee isaa gorse; ijoollee qabu hundaa yaamee, " 1n-1n keessan muka/harcummee 2,2, fidaa jedheenii fidanii,1n-1n keessan arcummee 1,1 cabsaa jedheenii cabsan. Booda ammoo harcummoota hafan hundaa bakka 1tti walitti qabaatii cabsaa jedhaniinii yoo cabsuu yaalan, cabsuu dadhaban!!!! Tokkummaan Irree dha!!!! Wal'dhabiinsi roorroo diinaaf nama saaxila!!! Jedhee gorse jedhama.
Haaluma kanaan, diinni keenya irree keenya kanaan dura dhandhamatte irraanfattee, wal'dhabiinsa keenya ilaaltee nutti aggaate!?!?
" Bishaan laga-lagaa.... baxaabbaxxe fardeenii,
Ilma namaa, carqiin itti.... haphannaan, garaan itti....hanqannaan, assaabbatte...
Gadheenii" !!!!
Somaaleen moqaadishoo maraattee Biyyoota ollaa ihee doorsisuun, " hantuutni du'uu barbaadde, funyaan adurree ulatti" akkuma jedhamu tahuu barbaaddeeti!? Garuu, waa dubarraa abdatte fakkaatti, warri isinirratti aggaamame hoo maal yaadaa jirttan ree !?!?
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣. Oromo is in charge for this
😢😅😂 this is a government media not Disneyland
😅😊😅😅
ስለሱማሌ ቀውስ ነገርከን ስለ ኢትዮጵያ ቀውስ መቼ ነው የምትተነትኑት ????
የአብይ ቅዠት ውጤት
በአገሩ የባህር በር ማግኘትና በቅርብ ዘመዶቹ ህይወት ጥሩ መለወጥ የምቀኝነት ልምድ ያለው " አራዳው" በሚል ቢስተካከል!
ሁሉም የአፍሪቃ ቀንድ ጠርቶ ኤርትራ ዘለላት ክክክክክክክ አይ ፖለቲካ😂😂😂😂😅
Ethiopia ena keniya wayim ye misiraq texebabaq serawit be aschokayi end neto erasun aferiximo endihum yezi abalati xiqati ye andu xiqati endihum bahar beri yalachow ezi wusixi yalu hagerati bahar beri lalelu hager le xori sefer yemihon bota wayim endixeqemu bemadregi xelatin adeba endigezu masideregi ke ithiophiya ena keniya buzu tsira yixebeqal.
Abiy Ahmed is Keller
ወገኞች አንቺ የምትሏት ሱማሌ አለም በሙሉ ከሷ ጎን ቆሟል.
የኢትዮጵያ ትምከኸት ሱማሌን አረብን ሽርጣም የሚሉ ሁሉ ምን ይዋጣችው
ዛሬ ሱማሌ ከኢትዮጵያ የበለጠ ተፈላጊ ነች በመልክዓምድር አቀማመጧ በተፈጥሮ ሀብቷ በባህር ርዝመቷ ወደፊት ደግሞ የባህር ሀይል መመስረቷ . መጀመርያ ከልመና ውጡና ከዚያ ፎክሩ ብልጽግና የፓለቲካ ፕሮግራም አቅጣጫ እንደሌለው በየግዜው እየታየ ነው , ብልጽግና የሚፈልጋት ኢትዮጵያ ከጅምሩ አክትሞላታል
do not lies this mach
የአብይ ነው እንጅ ፀብ በዳቦ ያለሽ ያስባለው በሰው አገር ልፈትፍት የሚለው መሽረፈት
ክክክክክክክ የኢቶጲያ የሚያስቅ ነገር መቸ ይሆን ከማይክ ሃመር ነጻ ምትሆኖው
ውሽታሞች
Bezi be mote mekelakeya somaliya betemetaben arachenen nw yemetabelan. ende kara maraw manm weto yemiwagalat ethiopia yemetebal hager yelechnm
ENDF Tadiya lemin Somalian tilo ayiwetam yesomaliya mengst Erasu yaderagal ENDF demo le Somalia yimotal don't make any sense
😂😂😂😂😂
ኡጋደን የሶማሌ ነዉ ጋምበላ የደቡብ ሱዳን ነዉ 😂😂😂😂
ለምን አትወስዱም ታድያ
ያአብይ አህመድ ቅዠት የፍኖ መጎልበት ሶማልያ ልትወረኚ ነው በማለት ቅዠት ውስጥ ገብቷል ትውረርክ እስኪ ማን እንደሚሰለፍ እናያለን
ዱርየው ሁሉ እንዳተ ባንዳ ይመስልሀል ።
እንዳንተ አይነቱን ደንቆሮ ባንዳ እንልካለና
ምንድነዉ ፋኖ ቅዘነም😂
ቅዠታሞች ጀመሩ ክክክ
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ሆነባችሁ ምነው ጋዜጠኞች የኛ አገር ቀውስ አይታያችሁም አህዮች
እንዳንተ አይነቱ በአፉ የሚፀዳዳ ሰው ካልጠፋ ሀገሬ ሰላም አትሆንም