ብታምኑም ባታምኑም አንዳንዴ ህይወት እንዲህም ነው ያልታሰበው ገጠመኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2021
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 225

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 2 года назад +69

    በቅድሚያ እንኳን ደህና መጣህልን አቤላችን ፍትህ ለሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አቤል እባክህን ድምፅህን አሠማለን እባክህ ህፃናቶች እናቶቻችን ወድም እህቶቻችን አባቶቻችን በርሀብ በብርድ እያለቁነዉ እናም እባክህን ድምፃ ሁናቸዉ ወላሂ በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት እናም ወድሜ የህፃናት ስቃይ በናልጁ ቢሆንስ ብለህ ልታስብይገባል ማለትም እኛ ኢ/ያኖች ጉዳታችን ጉዳታችሁነዉ እባክህ እባክህ ምንአልባት ስበብ ልትሆን ትችላለህ የብዙ እናቶች እባ ወድሜ በአክብሮትነዉ የጠየኩህ በተረፈ ከክፉነገር ፈጣሪ ከነቤተሠብህ ይጠብቅህ.....

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 2 года назад +133

    ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @fuadmifta5211
    @fuadmifta5211 2 года назад +99

    ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን

  • @user-fm3fx4rr3z
    @user-fm3fx4rr3z 2 года назад +39

    እግዚአብሔር ሲያነሳ እንደዚህ ነው

  • @user-xy9mj3mf1l
    @user-xy9mj3mf1l 2 года назад +21

    ከላይ ነው ነው መታገስ ዋጋ አለው።መጣርና መሞከር ደግማ የኛ ግዴታ ነው እናመስግናለን አቤሉ ምርጥ ሰው

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад +11

    እውነት ነው እጅን አጣጥፎ መቀመጥ ከሰማይ መናን እንደ መጠበቅ ነው ። አቤልታዬ 💝

  • @mabatube677
    @mabatube677 2 года назад +20

    ማሻ አለህ አንድ በር ስዘጋ አለህ ያታሻለ በር ይከፊታ ሱፓሃን አለህ ጠንክሮ ከተሰራ መይደራስበት ዬለም👌

  • @teddyyimam9475
    @teddyyimam9475 2 года назад +15

    አቤላ በጣም ነው እምትመቸኝ 😍

  • @trytowintube365
    @trytowintube365 2 года назад +29

    አቤት ችኮላዬ አንደኛ ኮማች መሆኔ እኮ ነው በኔ ቤት ቱ🙆😂አርፍዶ ኮማች

  • @yemagosuraji6769
    @yemagosuraji6769 2 года назад +9

    እናመሰግናለን አቤል ብዙ ታከታይ አለክ ለንተ ግን አንድም ቀን ለሳዑዲ እስራኞች ፍትህ ዘግበህ አታወቅም ለምንን ??

  • @mimilove321
    @mimilove321 2 года назад +3

    Yemegeremhi new ye fetariy sira des yelali 💞💞💞thanks God for everything

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 года назад +10

    ፈጣሪ ከሰጠህ ካየህ ከወደቅበት ያነሳሀል ምንም የማይሳነው አምላክ በዙፋኑ አለ ተግቶ መፀለይ ብቻ

  • @tesfayeabate5073
    @tesfayeabate5073 2 года назад +4

    Thank you Abela....bewunetu enenm tetsinanichealew...yezarew yesu hiwot glibach degmo yene hiwot honewal...amesegnalew 🙏🙏🙏🙏

  • @user-mj7ce9hl6i
    @user-mj7ce9hl6i 2 года назад +4

    እንኳንም አላህ እዚህ ደረጃ አደረሰህ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ

  • @f-inotm-ediaofficialtube2830
    @f-inotm-ediaofficialtube2830 2 года назад +5

    ለሳውዲ ወገኖች ቀን አለ እና ቀና በሉ ቀና ብላችሁ ፀልዩ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @hewtyednke2998
    @hewtyednke2998 2 года назад +1

    እግዛብሄር ታላቅ ነው ሰው ባያይ ፈጣሪ ያያል አጋጣሚ አቃጣሪ ነው ተመስገን

  • @mominaahmed7329
    @mominaahmed7329 2 года назад +3

    ልጁ፡ይገርማል አላህ በእስልምናህ አላህ ያጠንክርህ መጨረሻህን ያሣምርልህ

  • @ashenafibedada6353
    @ashenafibedada6353 2 года назад +3

    ደስ የሚል ታሪክም ነው ።እግዚአብሔር ቀን አለው።

  • @ahadu4529
    @ahadu4529 2 года назад +2

    ፈጣሪ ሆይ የኔንም ታሪክ እንደዚህ ልጅ ቀይርልኝ 🙏 አቤል የወይኗ ልጅ ትመቸኛለህ የሚመቻችሁ 👍

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 года назад +1

    Wow arif koyeta neber sele videow enamesegenalen