የድርጅት መግለጫ (Company Profile) አዘገጃጀት/How to write a great company profile?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2024
  • የቢዝነስ አዋጪነት ጥናት/ቢዝነስ ፕላን የምታዘጋጁ እና ድርጅት ለማቋቋም የምታስቡ ሰዎች ድርጅቱ ሊሰራ የሚያስበውን ቢዝነስ፤ አድራሻ፤ የምርት ወይም አገልግሎት አይነት፤ የድርጅቱ ራዕይ እና ተልዕኮ፤ የድርጅቱ እሴቶች፤ የድርጅቱ ሎጎ፤ የድርጅቱ የወደፊት እቅድ፤ የቢዝነሱ እድል፤ ወዘተ በሚስብ ሁኔታ በመጻፍ አክሲዮን ለማሻሻጥም ሆነ ድርጅቱን ለሌሎች ለማስተዋወቅ መጠቀም የምትችሉበት አንዱ ዘዴ ድርጅቱ በአጭሩ የተዘጋጀ የድርጅት መግለጫ (Company Profile) በበራሪ ወረቀት ወይም ለስልጠና በሚያገለግል ፓወር ፖይንት እንዲኖረው ማድረግ በመሆኑ እንዴት በቀላሉ የድርጅት መግለጫ (Company Profile) ማዘጋጀት እንደሚቻል ይህንን አጋዥ ቪዲዮ ተመልከቱ እና ተጠቀሙበት፡፡

Комментарии • 1

  • @meyfish7585
    @meyfish7585 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር፡ ይባርክህ አስተማሪ ገለጻ ነው። በጣም የምትመሰገን ቅን ሰው ነህ። በርታ ወንድሜ
    .