🔴 አንድ ትልቅ ባለስልጣን ደሀ መስሎ ወደ 1 ሆቴል ይገባል ባለቤቱም ደሀ መስሎት ይሰድበዋል | Abel Birhanu | Sera Film | KB tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 99

  • @leethiopian136
    @leethiopian136 Год назад +6

    እግዚአብሔር በየቀኑ በሂወታችን በዚህ መልክ ይመጣል ፣ ስራብ አላበላችሁኝም፣ ስጠማ አላጠችሁኝም፣ ስታረዝ አላለበሳችሁኝም፣ ታምሜ አልጎበኛችሁኝም፣ ታስሬ አልጠየቃችሁኝም ያለዉን ቃል ሁሌ እንድናስብ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን። 🙏🙏🙏

  • @zaharaahmed
    @zaharaahmed Год назад +3

    በጣም ወድጄዋለሁ! በጣም አስተማሪና እራሳችንን የምናይበት ስለሆነ ከልብ አመሰግናለሁ!!

  • @siedaahmed5245
    @siedaahmed5245 Год назад +3

    በትክክል ወንድም ጥሩ ትምህረት ነው እኛም ልብ እንበል በልብስ ዙሪያ 😊😊

  • @ZanabuKaze
    @ZanabuKaze Год назад +4

    ፈጣሪዬ ልቦና የሥጠኝ❤

  • @genetsade6865
    @genetsade6865 Год назад +3

    በጣም አስተማረ
    ነዉ እናመሰግናለን🎉

  • @Pk-ex1nt
    @Pk-ex1nt Год назад +7

    መልካምነት ለራስ ነው

  • @almazgebrewahad
    @almazgebrewahad Год назад +2

    Enamesegnalen arif tmhrt new tebarek

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Год назад +4

    ሱብሀንአላህ እሚገርም ታሪክ😢

  • @melkamtegegn6628
    @melkamtegegn6628 Год назад +2

    እናመሰግናለን በጣም ትምህርት ሰጭ ቪዲዮ ነው

  • @abibabraham3614
    @abibabraham3614 Год назад +5

    ጥሩ መደብ ነዉ ትምህርት ነዉ

  • @yab-w8e
    @yab-w8e Год назад +8

    ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ወንድም

  • @macksol1603
    @macksol1603 Год назад +3

    ዋው ምርጥ ታሪክ እና ሀገር 1999 ናቸው

  • @sarakassa6725
    @sarakassa6725 Год назад +3

    እሰይ ደግ አርገው በአለባበሱ ፈራጅ ይህ ነው ውጤቱ ሰው በሰውነቱ ብቻ ክብር ቢኖረን ጥሩ ነው ።

  • @ሙኩሕኤርትራዊ
    @ሙኩሕኤርትራዊ Год назад +6

    ሰው መናቕ ይሄ ነው ዉጤቱ ❤❤

  • @almazgebreselase9533
    @almazgebreselase9533 Год назад +2

    በጣም ትምርት ሰጭነው

  • @BethelKetema-i3k
    @BethelKetema-i3k Год назад +3

    ሠውን በአለባበሱና በአለው ነገር መገመት በጣም የወረደ አመለካከት ነው

  • @shambeltefera7774
    @shambeltefera7774 Год назад +4

    ስው በአስተሳስብ እንጅ በአለባበሱ አይለካም ምርጥ አስተማሬ ነው

  • @KimNhial
    @KimNhial Год назад +3

    Keep going 😊😊

  • @aemnaemn5226
    @aemnaemn5226 Год назад +2

    ትክክል

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +5

    ወገኖች 1 እሚባል አባባል አለ
    1 መፅሀፍን ከቨሩን አይተህ አትጥላ ውስጡን አንብብ ይባላል... ስውንም ስውነቱን
    ሳናስቀድም በለበስው ልብስ
    አንፈርጀው... ስው መሆን በቂ
    ነው ::

  • @WeretawAbay
    @WeretawAbay Год назад +1

    ያማል ቅኔው በጣም እናመሰግናለን

  • @ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ
    @ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ Год назад +2

    ፈጣሪዬ ሆይ ልቦና ሥጠኝ😥😥😥

  • @KibruTadesse-r9d
    @KibruTadesse-r9d Год назад +6

    ለሁሉም ሰው ክብር መስጠት ተገቢ ነው

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 Год назад +23

    ብር ያለዉ ያለደሀ ምንም ማድረግ አይችልም አንዳችን ለአዳችን እናስፈልጋለን

  • @Semmah-np8qf
    @Semmah-np8qf Год назад +3

    የምታቀርቡትን film በጣም ወድጀሀለው❤❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Год назад +1

    ይህ አይነት በየቦታው መሰራት አለበት ደሃ ሁሌ ደሃ ይመሰለዋል ሃብታም ደሃ ሁሌም ኩሩ ነው

  • @zed8332
    @zed8332 Год назад +1

    በጣም ጡሩ ነዉ ቀጠለበት👍👍👍

  • @NuruMuhamed-cg6cs
    @NuruMuhamed-cg6cs Год назад +1

    በጣም ይገርማን

  • @jakobatube9262
    @jakobatube9262 Год назад +4

    ደስ ይላል

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    ትልቅ ትምህርት ነዉ።❤

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 7 месяцев назад +1

    Fact ,thank you ❤😊lifelesson

  • @GetinetTelahun
    @GetinetTelahun 8 месяцев назад +1

    betam yasetemeral kaleb

  • @edluzeg8857
    @edluzeg8857 Год назад +3

    ይሄ የኛ ሀገር ታሪክ ነው

  • @ሙኩሕኤርትራዊ
    @ሙኩሕኤርትራዊ Год назад +1

    ቀጥልበት BRO አድናቂህ ነኝ ፣

  • @bettygirma192
    @bettygirma192 Год назад +1

    እውነትነው በርታ ውድማችን

  • @Mes355
    @Mes355 Год назад +3

    😍😍👏😍😍

  • @KidstFutsumyehdego
    @KidstFutsumyehdego Год назад +2

    👌

  • @TemesgenGirma-jj1vw
    @TemesgenGirma-jj1vw Год назад +2

    በጣም ይገርማል

  • @yednekachewseifu1992
    @yednekachewseifu1992 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +1

    ግሩም ነው❤

  • @salamsalam-e1k
    @salamsalam-e1k Год назад +1

    ደስ ሥል

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 Год назад +1

    ደስየሚል ትርክት

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Год назад +5

    😂😂😂 አይ ጆባኒ ጥሩ ስራነው የምትሰራው ቀጥል ወድማችን

  • @DejeneHirpa
    @DejeneHirpa Год назад +1

    Eres betsef arif new

  • @sofiayasib2441
    @sofiayasib2441 Год назад +2

    Amazing

  • @sarongirmaassefa624
    @sarongirmaassefa624 Год назад +1

    አመሰግናለሁ ታሪኩ አስተማሪነው

  • @mariouset142
    @mariouset142 Год назад +1

    ግሩም ነው

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib Год назад +1

    ዋዋ

  • @ኢስላም-ኰ8ፀ
    @ኢስላም-ኰ8ፀ Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ጥሩነዉ

  • @evintcevintc7302
    @evintcevintc7302 Год назад +1

    waw waw

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @yosef5988
    @yosef5988 Год назад +1

    Wow

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 Год назад +1

    Saw ayeakem saw besewenetu engi belibes Ayegemetem tru temeheret naw !

  • @ሄኖንገብረኪዳን
    @ሄኖንገብረኪዳን Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manahlosharagaw8077
    @manahlosharagaw8077 Год назад +2

    ችግራችን እሱ ነው:: ትምህርት ይሁነን::

    • @ururur6108
      @ururur6108 Год назад +1

      እሴይ ያእጁ ነው አገኛው

  • @Jamalnuru
    @Jamalnuru Год назад +3

    ትልቅ ትምህርት ነው

  • @seidadem3009
    @seidadem3009 Год назад +1

    🙏

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 Год назад +1

    YE ABBA GEBRE HANA TEMESASAY TIREKA TEMESASAI TARIK YE ZARE 45 AMET YESEMAHUT TARIK ALLE BETAM ASTEMARI TARIK

  • @sagasaga8614
    @sagasaga8614 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤💝💝💝💝👍👍👍

  • @abdibilal8208
    @abdibilal8208 Год назад +2

    Ya hotelu balebet min ayinet fitur newu gin

  • @molaziz8976
    @molaziz8976 Год назад +1

    Editu aynefam bro

    • @KBTubeEthiopia
      @KBTubeEthiopia  Год назад +2

      ምኑ ይስተካከል ውድ ቤተሰባችን?

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 Год назад +1

    Wow yigermal

  • @demereweyob2010
    @demereweyob2010 Год назад +1

    አቤል የወይኖ ልጀ አለየህም ይገባሀል

  • @FatumaAwol-z9d
    @FatumaAwol-z9d 10 месяцев назад

    መረጠገጠመኝ❤❤❤❤❤

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 Год назад +2

    Melkeminet le belebetu newu.

  • @BazezewAlemu-et9lk
    @BazezewAlemu-et9lk Год назад +1

    በጣም እራስ ወዳድ ነው

  • @Hiyabgalwejerrat
    @Hiyabgalwejerrat Год назад +1

    Sew sew bemehonu metsan likeber ygebal.

  • @FikaduDemessie
    @FikaduDemessie Год назад +1

    🎉🎉🎉❤ 🇪🇹

  • @lailayesh5684
    @lailayesh5684 Год назад +1

    😁😁😁😄👍

  • @ephremgershon6134
    @ephremgershon6134 Год назад +1

    A one who has ear, let him hear.

  • @aemnaemn5226
    @aemnaemn5226 Год назад +1

    😂😂😂😂

  • @ademahemd
    @ademahemd Год назад

    ትልቅ ትምህርት ነው ጆባኒ አብይ ይመስላል ከውነት ይልቅ ማስመሰልና የለለ ለጋስ መምሰል ምንም አይነት የሰው አካውት የለላቸው ሰወች በጣም አስተማሪ ታሪክነው

  • @ritasentayew2064
    @ritasentayew2064 Год назад +2

    ሰው በሰውነቱ እንጂ በአለባበሱ መመዘን በጣም ነውር ነው

  • @Pk-ex1nt
    @Pk-ex1nt Год назад +3

    አጃኢብ ነው

  • @AstarBogale
    @AstarBogale Год назад +2

    ፍቅር ካለ ሀብት አለ እውነት ነው አይደል እዉነት ከሆነ በ Like ግለፁልኝ እዉኀ
    😊😊

  • @reemreemnyn6don.659
    @reemreemnyn6don.659 Год назад +2

    Xiru timirte new

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Год назад +1

    ድራማ ነው ይታወቃል 😂

    • @KBTubeEthiopia
      @KBTubeEthiopia  Год назад +2

      አዎ ውድ ቤተሰባችን ለማስተማሪያነት ታስቦ የተሰራ አጭር ቪዲዮ ነው።

  • @oalms2510
    @oalms2510 Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ታጁ
    @ታጁ Год назад +1

    ድራማ መሆኑን ማወቅ አለብክ

  • @user-fozeya
    @user-fozeya Год назад +1

    ኮሆሙ የኢሉምናቲወች እምነት ምልክት ነው

  • @zeusapollo6524
    @zeusapollo6524 Год назад +6

    አበሻን ይመለከታል በተለይ በአለባበስ የምለኩን

    • @TsehayAbebaw1216
      @TsehayAbebaw1216 Год назад +2

      ትክክል በተለይ ደግሞ ታክሲ ላይ ያየውት የገጠር ሰዎችን😢😢😢

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 Год назад +2

      @@TsehayAbebaw1216 እግዚአብሔር ሰውን እንድንወድ ያዛል
      እኔ በህይወቴ የምጠላው አበሻን 100%
      አንድ እውነተኛ ገጠመኝ ልንገርሽ እስከአሁን የምያናድደኝ
      በልጅነት ነው የተሰደድኩት ለረጅም ብዙ ዓመታትን በበረሃ ኖሪያለሁ ስደት ጣቢያ ፈጣሪ ምስክሬ ነው በስደት ብዛት እዛው ቀብረናቸው በወባ በግንጥ በቢጫ ወባ ያለቁ ጉዋደኞቻችን ቀብረን በአጋጣሚ በUNHCR በኩል resettlement ወደ 3 ሀገር ተሰጠን ከሞት የተረፍን አሜሪካ ካናዳ እንግሊዝ ወደ ተለያዪ ሀገሮች ተበተንን
      ይሄ ድስኩር ልብ ወለድ እንዳይመስልሽ እውነተኛ ታርክ ነው
      የኖሩኩት በረሃ ስለሆነ ስልፔር ቁምጣ ሽርጥ ነገር እወዳለሁ መውደድ ሳይሆን ለምጃለሁ
      ወደ Ethiopia ተመልሼ ራሴን እንደስደተኛ ስለምቆጥር ጥሩ መልበስ አያስደስተኝም ቁምጣ ስልፔር ካልሆነ ማለት ነው
      ጆሞ ቁጥር 3 አከባቢ በእግር ተጉዤ አንድ ሱፔር ማርኬት ገባሁ የገባሁበት ምክንያት ዕቃ ለመግዛት ነበር ውስጥ እንደገባሁ ዕቃ መምረጥ ስጀምር ሴትየዋ ተቆጥታ አመናጭቃኝ ፖሊስ ጠራችብኝ ይሄ ሌባ ልዘርፈኝ ብላ በእውነት በጣም ነው የተናደድኩት ያዘንኩት 😭😭😭
      ለካ የተበላሁት በአለባበሴ ሌባ መስያቸው ነበር
      ፖሊሶች ብዙ ጥያቄ ጠየቁኝ አንዱ በጥፊ መታኝ እኔ ግን ከአሜሪካ መጣሁ ማለት ደብሮኝ ዝም አልኩት መታወቂያ ጠየቀኝ መታወቂያ አልነበረኝም በመጨረሻ እህቴን ጠራሁዋት ነገሩን እህቴ ለፖሊሶቹ ስታስረዳቸው ፖሊሶቹ አዘኑ ይቅርታ ጠየቁኝ
      😂🤣😂🤣 ሴትየዋ ግራ ገባት ስደት ብዙ ነገር ስላስተማረን በሴትየዋ እየሳኩ $100 ፍቱዋ ላይ አስቀምጨ ጥፍየን ቀምሼ ወጣሁ
      የገረመኝ ሴትዩዋ አቤት መጥታ ይቅርታ አለችኝ
      አሁን በጣም ተግባብተን close friends ሆነናል be smart ሰውን በአለባበስ አትለኩ 😭😭😭

  • @YIHEYISWOLDESELLASSIE
    @YIHEYISWOLDESELLASSIE Год назад

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Год назад +2

    ❤❤❤